"ሦስት አባቶች አሉኝ፦እግዚአብሔር አብ፥ እግዚአብሔር ወልድና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ"|Pastor Nathan Vs Pastor Alebachew|

  Рет қаралды 5,027

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

Күн бұрын

#ቄስ_አለባቸው_ይብለጥ
#Apostolic_church #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International #acifna
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
#ቄስ_ታምርአየሁ_ከድር
#Pastor_Tamirayehu_Kedir
Follow me on:
www.tiktok.com...
On Facebook page:
www.facebook.c...
Telegram:
t.me/kalu2023

Пікірлер: 31
@user-cb7gl8xt9z
@user-cb7gl8xt9z 11 ай бұрын
አቤት አምላኬ ተባረክልኝ አንተን ካለማወቅ በሽታ መጨረሻው ሰቀቀንና ነበልባል እሳት ጨለማ እየሱስ አንተ ነህ ያዳንከኝ አምላክ ብቻ ሆነህ ቢሆን ኖሮ ስለኔ ሁለተኛ ሰው ሆነህ ባትገለጥልኝ መጨረሻዬ የስላሴ ባሪያ በመሆን ገሀነም በገባሁ ነበር ባንተ ግን ነጻ ወጣሁ ተባረክልኝ
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 3 ай бұрын
Anteko gehanem nek maregagecha John 3;16 jemire anbib
@EyuelAdefris-wf3bd
@EyuelAdefris-wf3bd 2 ай бұрын
ወ/ም አለባቸው እ/ር አብዝቶ ይባርክህ!ይህ የእውነት ወንጌል ለአለም ይብራ!የጥልቁ መንፈስ(የስላሴ)መንፈስ በኢየሱስ ስም ይመታ!ስራው ሀሉ የፈረሰ ይህ አንዱ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል!
@user-el5pk3on7n
@user-el5pk3on7n 11 ай бұрын
ሃሌሉያ ይህን እውነት ስለገለጠልኝ አመሰግናለሁ ተመስገን እየሱስ እንደት ወደደከኝ
@mulu6386
@mulu6386 11 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ኢየሱስ😢❤
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m 3 ай бұрын
ስብከት ለሐዋርያት ለሐዋርያት እውነቱን ላለመቀበል የሚደረግ መድረቅ ነው ለማንኛውም የእኔ አይነት ሰውን እውነቱ የሐዋርያት እምነት ጋ እንዳለ 100እንድረዳ አድርጎኛል ኢየሱስ ይመሰገን
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m 3 ай бұрын
እነሱ በመጨረሻው ዘመን ስላሴን ይጠብቁ እኛ ግን ስለኛ የሞተውን የተሰቀለው ኢየሱስ ኢየሱስን እንጠብቃለን
@mulu6386
@mulu6386 11 ай бұрын
አንድ አምላክ ኢየሱስ ይመስገን🙌☝☝ ተባረኩ በብዙ ጸጋ ፓስተር አለበቻሁ❤
@ayalnehmesfin5887
@ayalnehmesfin5887 4 ай бұрын
እውነት ያሸንፋል ቄስ አለባቸው ተባረክ
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m Ай бұрын
ቃላት በመገልበጥ እውነትን መሸሽ እንግሊዝኛ በመቀላቀል እኛን አድማጮዎች እውነቱን ከማወቅ አያግድንም መቼም ቤሆን ስላሴ አማኝ በእግዚአብሔር ቃል ማስረዳት አይችሉም ከመዳረቅ በሰተቀር የምንሰማ ሰዎች እንታዘባለን ሸንፈታቸው ለመሸሽ የሚደርጉትን ድርቀት
@mastersol3195
@mastersol3195 11 ай бұрын
pastor alebachew i appreciate ur patient!
@user-lj7lp5fu4u
@user-lj7lp5fu4u 4 ай бұрын
ተበረክ
@alebachewg8531
@alebachewg8531 11 ай бұрын
ወገናችን ይህንን ሁሉ ዙረት እና የቃላት ጫወታ የሚፈላልገው እየሱስ አማልክት አምላክ እና የጌቶች ጌታ መሆኑን ላለመቀበል ወይም አንድ አምላክን 3 አማልክት ለማድረግ ነበረ እውነቱን በአስተያየታችሁ የጻፋችሁ ሁሉ የጌቶች ጌታና የአማልክት አምልክ የሆነው እየሱስ ይባርካችሁ ራዕ17:14
@zoenegash8130
@zoenegash8130 11 күн бұрын
ዮሐ 6:46 አብን ያየ ማንም የለም፤ ከእግዚአብሔር ከሆነ በቀር፥ እርሱ አብን አይቶአል። ኢሳ 48:16፤ ወደ እኔ ቅረቡ ይህንም ስሙ፤ እኔ ከጥንት ጀምሬ በስውር አልተናገርሁም፤ ከሆነበት ዘመን ጀምሮ እኔ በዚያ ነበርሁ፥ አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈሱ ልከውኛል። አንድ አምላክ ሶስት አካል ::
@Dr_Tsega
@Dr_Tsega 11 ай бұрын
Amazing teaching!
@biruk8617
@biruk8617 11 ай бұрын
የጌቶች ጌቶች፣ ድንቅ መልስ፡፡ ጌታ ኢየሱስ ወ/ም አለባቸውን ይባርክ፡፡ ሶስቱም አምላክ ናቸው ብሎ አመነ እኮ፡፡ ሶስት አማልክት በግልፅ ይመለካሉ፡፡ እግዚአብሔር ራሱን የሚገልጥበት ቃል እና ሃረግ አጥቶ ተቸግሮ ሊያግዙት ፈልገው "ስላሴ" "ሶስትነት" የሚል ቃል ፈጠሩለት! እርሱ ጠፍቶት ነው "እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው" ያለው? People define God on thier own words / thinking / perception and tradition BUT deny altogether the PLAINLY written LIVING WORD that commands them: “Ye shall not add unto the word which I command you, neither shall ye diminish ought from it, that ye may keep the commandments of the Lord your God which I command you.” (Deut. 4:2.) መዳናችን እንዴት ድንቅ ነው፡፡ ከሰው አእምሮ እና መረዳት በላይ ነው፡፡
@tesemamelketo5959
@tesemamelketo5959 8 ай бұрын
የሚጋሩ አማልክት 3 ናቸው ሲል በእውነት ያሳዝናል
@ayalewwondimu3462
@ayalewwondimu3462 3 ай бұрын
የስላሴ አማኞች አምላክ አንድ ነው ሲሉ ከሦስቱ አካላት ውጪ ያለውን መለኮት ነው። ሦስቱ አካላት አብ፣ወልድ፣መንፈስቅዱስ መለኮትን እኩል የሚጋሩት ከዚህ Divine መንፈስ ነው ስለዚህ በሦስት ሳይሆን በአራት አማልክት ነው የሚያምኑት በአንድ አምላክ እናምናለን የሚሉት መሸፈኛ ነው እነርሱ የሚሉት አንድ የጋራ አንድነት እንጂ በነጠላ አንድነት አያምኑም ስለ አንድ አምላክ አስተምሩ ሲባሉ ስለ አንድ አምላክ ማስተማር አይችሉም ስነ መለኮታዊ ትምህርታቸው የተዋቀረው በሦስት አማልክት ላይ ነው። በአንድ ብቸኛ አምላክ ስለ ማያምኑ ከእነርሱ ጋር መነጋገር ትርፉ ጉንጭ አልፋ ክርክር ነው የሚሆነው
@DeneBLT
@DeneBLT 11 ай бұрын
How can one who says 'God is authority' be a pastor? Amazing!
@TamuTadese-lk8ex
@TamuTadese-lk8ex 11 ай бұрын
ኢየስሱ ይባርክ
@TamuTadese-lk8ex
@TamuTadese-lk8ex 11 ай бұрын
ኢየሱስ ይባርክ ውንድም አሌባቸው
@arabtowers9123
@arabtowers9123 11 ай бұрын
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m 3 ай бұрын
ሰብከት ስብከት ለሐዋርያት እኔ ዝም ብዬ እየተከታትልኩ ነው መሀል ላይ ሆኜ ያደኩትም በሁለቱም እምነት ውሰጥ ነው እውነተኛው እምነት ግን ሐዋርያት ሐዋርያት
@getachewtefera2317
@getachewtefera2317 5 ай бұрын
በጣም የሚያነድድ ውይይት የደረቀ ጠያቅውም ተጠያቅውም ዝም ብሎ ወጠጠ
@mastersol3195
@mastersol3195 11 ай бұрын
Nathan go to school please!
@tesemamelketo5959
@tesemamelketo5959 8 ай бұрын
ፔርሰን ብሎ ነገር የለም በመፅሃፍ ቅዱስ መዘባረቅ ነውር ነው
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m 3 ай бұрын
ብዙዎች ግዜ ትንሽ ጭንቅላት ያላቸው ሰዎች ቆርጥራጭ እንግሊዝኛ ውሰጥ ይደበቃሉ። ልብ ካአለህ ስላሴን ግልጥ አርገህ አታሰረዳም? የለም የቃል ሙላት
@asmelashergudo7912
@asmelashergudo7912 11 ай бұрын
ጭራሽ አንዱንና ብቻውን ያለውን ኢየሱስን ከሱቆች ጋር ማስተያየት!? በጌታ በኢየሱስ ስም።
@konjitgodebo4996
@konjitgodebo4996 11 ай бұрын
የፈለገ እንግሊዚኛ ብትቀላቅል ወንድሜ መንፈሳዊ ድንቁርና ውስጥ ነህ
@getachewtefera2317
@getachewtefera2317 5 ай бұрын
ነታን አለክ ሆዳም አሰፈርከን ምንም አትተናፈስም እንደዚህ እኮ ናቸው ሆዳም ሁላ ምንም ድፌንድ አታደርግም
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 47 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 61 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
ጥያቄ ፡ 13 ፡ መንፈስ ቅዱስ ከአማኝ ይወሰዳልን ? --በወንድም ዳዊት ፋሲል
12:00
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 32 М.
ስነ አፈታት -  Hermeneutics ክፍል 1/ ሐናኒያ የመፅሀፍ ቅዱስ ኮሌጅ / ፓስተር ሙሴ በላይነህ | Hananiah Diploma
48:46