የአገልጋይ ኤፍሬም ባለጊዜ ውሸት ተጋለጠ |ቢሾፕ ተክለማርያም "አብ ወልድ ነው፤ ወልድ አብ ነው" አላሉም

  Рет қаралды 5,576

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

Күн бұрын

#የሰው_ልጅ_የሚመስለው_ኢየሱስ_አይደለም #ዳንኤል_7_13
#Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
Follow me on:
www.tiktok.com...
On Facebook page:
www.facebook.c...
Telegram:
t.me/kalu2023

Пікірлер: 57
@BesufikadBelay-nq7tr
@BesufikadBelay-nq7tr Жыл бұрын
እኔ ሁሉም እምነት ውሰጥ ገብቻለሁ አይቻለሁ በርግጥ በዚህ ሰአት ከየተኛውም እምነት ውሰጥ አይደለሁም እውነተኛ እምነት ግን የሐዋርያት እምነት ነው ለዚህ ትልቁ ማሰረጃ የእግዚአብሔር ቃል ነው ከፋሬችው ታውቃላችዋላችሁ የተባሉት እነሱ ናቸው እኔም በቃሉ በሚያዘው ልክ መሄድ ስላቃተኝ ነው እራሴን ከዛ እምነት ውሰጥ ያገለልኩት እናቴ የሐዋርያት አማኝ ነች እውነተኛ ለዚህ አለም የማትደነግጥ
@konjitgodebo4996
@konjitgodebo4996 Жыл бұрын
በሱፈቃድ አንተ መሆንህ ገረመኝ ላይክ ሳደርግ ወይኔ ኢየሱስ ወደ ቤቱ ይመልስህ አይዞህ የልብህን የሚያውቅ ስለሆነ ምስክርነትህ ደስ ይላል ተባረክ
@BesufikadBelay-nq7tr
@BesufikadBelay-nq7tr Жыл бұрын
@@konjitgodebo4996 አሜን አሜን
@deborahtemesgen
@deborahtemesgen Жыл бұрын
አይዞ ወንድሜ ልብህን በእግዚአብሔር አበርታ እግዚአብሔር ይረዳሀል የእናትህም ፀሎት ያግዝሀል የመጨረሻው ደወል አያምልጥ ቶሎ ንስሀ ግባ አትቅርብኝ ከበጉ ስርግ😢
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 Жыл бұрын
ወንድማችን ትመለሳል ኣንጠብቅአለን ተያይዘን ወደሰማይ እንገባለን እንተ የዚህምድር አይደለህም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BesufikadBelay-nq7tr
@BesufikadBelay-nq7tr Жыл бұрын
@@fasikagmeskel8437 ፀልዩልኝ ልቤ ሁሌ እዛ ነው ከነቤተሰቤ የኢየሱስ መሆን ነው የምፈልገው
@saradebaba5682
@saradebaba5682 Жыл бұрын
የሐዋርያት ወንጌል ደምቆ ይታይ አሜን🙏🙏
@arabtowers9123
@arabtowers9123 Жыл бұрын
የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል አሜን 👏👏👏👏
@eyasufun4012
@eyasufun4012 Жыл бұрын
ለእውነት ወንጌል ተግተሃልና የተገዛህለት አምላክህ እግዚአብሔር በፀጋው ሁሉ ይሙላህ ። አሜን!!! ወንድሜ ልቤ በአንተ አርፏል ።
@eyasufun4012
@eyasufun4012 Жыл бұрын
ተባረክ
@tegemoses7722
@tegemoses7722 Жыл бұрын
የሐዋርያት ወንጌል ደምቆ ይታይ አሜን ::
@apostolic5964
@apostolic5964 Жыл бұрын
እነርሱም አግዚአብሔር እውነት መንገድ ያምራል አባታችህን ታባረክ ❤️❤️❤️❤️
@dawittonaye6402
@dawittonaye6402 Жыл бұрын
ይልቀቅ ሌላው መንገስ የሚገባው ይነግሳል እየሱስ ብዙዎችን ይወርሳል በቃሉ እንደተፃፈው ይህ ዘመን የእግዚአብሔር ነው ጊዜው የእግዚአብሔር ነው ሌላው ስፍራውን ይልቀቅ ይገባል እየሱስ ሊነግስ እርሱ ብቻውን ሊልቅ /2* በጣዖታት ላይ የሱስ ይፈርዳል በምድርም ላይ እርሱ ይነግሳል መንገስ መፈራት የሚገባው እየሱስ ብቻ እርሱ አምላክ ነው /2* ይልቀቅ ሌላው ለእርሱ ስፍራውን ይገባዋል መንገስ ብቻውን በፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ኢየሱስ ይታይ /2* ከታላቅ ግርማው ከክብሩ ወርዶ የምህረት አምላክ ምህረትን ወዶ የሞትን ሀይል በሞቱ ውጧል የሱስ ብዙዎችን ሊወርስ ይገባል /2* መንገስየሚገባውይነግሳል እየሱስብዙዎችንይወርሳል በቃሉእንደተፃፈው ይህዘመንየእግዚአብሔርነው ጊዜው የእግዚአብሔር...... ጨለማውንም ይገላልጣል የክብሩ ወንገል ብርሃን ይበራል ሰዎችን ሁሉ በፍቅሩ ማርኮ ይበዛለታል ክብርና አምልኮ /2* Apostolic Songs
@samrawit9363
@samrawit9363 Жыл бұрын
ቤኪ ጌታ እየሱስ ጸጋዉን ያብዛልህ
@yididyamaryihun7982
@yididyamaryihun7982 Жыл бұрын
የሐዋርያት ትምህርት የተማረ ለመተቸት ሆነ ለመሳድ ራሱ የሚከብድ ታላቅ እውነት ነው። የነብርን ጭራ ከያዙ መልቀቅ የለም ወደ ፊት ብቻ ከለቀቁ መበላት ነው አሁን ላይ በኢትዮጵያ እንደ ሀገር አቀፍ ወንጌል ስርጭትን በጉጉት እየጠበቅን ነው 🥰🥰
@biruk8617
@biruk8617 Жыл бұрын
Beki, God bless you so much for the explanation. It is very very clear that the Gospel of Our Saviour and Great God Jesus Christ is not something the human mind can fathom, it can only be revealed by the Spirit of God.
@GetanoGetahun
@GetanoGetahun Жыл бұрын
B beki egziabher eyebareka yibarkih,tsegawn yabzelki!!!
@alazartadesse949
@alazartadesse949 Жыл бұрын
ፕሮቴስታንት ሰባኪዎች ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረውን ሳይቀር እየቀየሩ መናገር ልማዳቸው ነው።
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 11 ай бұрын
" "ይህንን ምልክት የምንጠቀመው አንድ ዓ /ነገር ሳይጨመር ሳይቀነስ አለ ማለት አለብህ!ኤፍሬም
@Mehert-kc9cy
@Mehert-kc9cy Жыл бұрын
ግዜው የእግዚአብሔር ነው 🎉🎉🎉🎉ኤፍሬም ባለውሸት ዞር በል
@deborahtemesgen
@deborahtemesgen Жыл бұрын
በጣም የምገርም የምዳርጉትን አያውቁምና ይቅር ይበላቸው የምገርመው ሰው ለተጠየቀውን ነገር እንዴት ማስረጃ አያቀርብም አሁን አቅርብ እሳይቼሀለሁ ልኬልሀለሁ ምን ማለት ነው አንዴ በገሀድ ወጣ ለገሀዱ አለም በግልፅ ማድስረዳት ነው ደግሞ አለማመናቸው
@ethiopiaandafricaethiopiaa9787
@ethiopiaandafricaethiopiaa9787 Жыл бұрын
Woow geta yibarik!!🙏🙏
@zewudituzeleke8983
@zewudituzeleke8983 9 ай бұрын
የኔ ሐይማኖት ያሸነፍ የኔ ያሸንፍ ሳይሆን እስት የእዉነት ወንጌል እዉነት ያሸንፍ ብላቹ በጥሞና መማማር ብሆን ጥሩ ነዉ ምክንያቱም መቸም መቸም እዉነት አትሰወርምብዘገይም ያሸንፋል
@EyobAlemu-ik7zr
@EyobAlemu-ik7zr 5 ай бұрын
God bless you Bekiye!
@salamedagafa151
@salamedagafa151 Жыл бұрын
❤.amen.tabarake.wodemo.bekeye❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@BereketMarqos
@BereketMarqos Жыл бұрын
Tabaraki wodimi beki❤❤❤❤❤❤❤❤
@MedhinMata-v7l
@MedhinMata-v7l 6 ай бұрын
በኪ❤❤❤❤❤❤
@misganawaddis9366
@misganawaddis9366 11 ай бұрын
ሐዋርያት ❤❤❤
@TarikuGirmamo
@TarikuGirmamo Ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SakleRegas
@SakleRegas 7 ай бұрын
Wow bekiyye thank you ❤❤
@TedlaTesfaye-q9w
@TedlaTesfaye-q9w 10 ай бұрын
Enkuwane honeku Apo❤❤❤❤❤❤
@tesefayeshlesobatebo4251
@tesefayeshlesobatebo4251 Жыл бұрын
W barket thank you
@FekedeTerefe
@FekedeTerefe 9 ай бұрын
Geta eyesus yibarikih pastor bereket
@TigMat-ku6fz
@TigMat-ku6fz 8 ай бұрын
ye Ewunetu wongel yashenfal bekiye tsegawun yabizalik ❤❤❤❤❤❤
@aayoosh6090
@aayoosh6090 Жыл бұрын
Ye hunatanga Wengel yashanifali Only jisase ❤❤❤❤❤
@paulosbelete9076
@paulosbelete9076 11 ай бұрын
ቤተ ክርስቲያን አበራች🙏
@TamuTadese-lk8ex
@TamuTadese-lk8ex Жыл бұрын
ተባረክ ውንድሜ
@esayasagago-bd7cs
@esayasagago-bd7cs Жыл бұрын
❤❤❤
@tesefayeshlesobatebo4251
@tesefayeshlesobatebo4251 Жыл бұрын
Tabark
@eyasufun4012
@eyasufun4012 Жыл бұрын
ወንድሜ ኤፌሬም ለክርክር ብቻ አእምሮህን አተዘጋጅ ስህተትህን አስተውለህ እውነት የሆነውን ብቻ ብትይዝና ብትገዛ ራስህን አድነህ ለሌሎችም መዳን ምክንያት ትሆን ነበር ።
@mekonnenbogale3231
@mekonnenbogale3231 4 ай бұрын
Geta Yesus abizito yibarikih !
@DanielnigussieBaba
@DanielnigussieBaba Жыл бұрын
አንድ ሰው ለተጠየቀው ጥያቄ በትህትና መጠየቅና መልስ መስጠት ነው
@MedhinMata-v7l
@MedhinMata-v7l 6 ай бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ታሳዚናለ
@FunnyDinosaur-yz5tq
@FunnyDinosaur-yz5tq 6 ай бұрын
ወንድ አብዝቶ ይባባባባባባባሪክህ
@asnakemaru2811
@asnakemaru2811 10 ай бұрын
wey bereket emyasq sew new
@JohnTeshela-wz4jj
@JohnTeshela-wz4jj 9 ай бұрын
ተበሬክ ቄሴ ቤክ ❤❤❤❤
@GirmaGenale
@GirmaGenale 4 ай бұрын
የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን በኢየሱስ አውነት ላይ የተመሠረተች ቤተክርስቲያን ስለ ሆነች በአንተ ጩሄት ምንም የሚመጣ ነገር የለም። እራስህን አዋቅ አድርገኀው ትቀራለህ. ና ና በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቅ
@DemelashBekele
@DemelashBekele 3 ай бұрын
አትጨቃጨቁ አኛ የምናመልከው አንድ እግዚሐብሔርን ብቻ ነው!!ሁለትም፣ሦስትም አምላክ የለም እግዚሐብሔር አንድ ነው፦እየሱስ መልዕክተኛ ነው!!እሱ እራሱ በአፉ የተናገረው ነገር ስለሆነ እናተ ከማን የተማራችሁት ነው የሚያጨቃጭቃችሁ???ከእግዚሐብሔር የተማራችሁትማ ቢሆን በማወዛገብ ሳይሆን በቅንነት እግዚሐብሔርን ታገለግሉ ነበር።
@NigatuKusa-ws6lq
@NigatuKusa-ws6lq 9 ай бұрын
አላቀረብክም,ውሸታሚ
@tegemoses7722
@tegemoses7722 Жыл бұрын
የሐዋርያት ወንጌል ደምቆ ይታይ አሜን ::
@deborahtemesgen
@deborahtemesgen Жыл бұрын
በጣም የምገርም የምዳርጉትን አያውቁምና ይቅር ይበላቸው የምገርመው ሰው ለተጠየቀውን ነገር እንዴት ማስረጃ አያቀርብም አሁን አቅርብ እሳይቼሀለሁ ልኬልሀለሁ ምን ማለት ነው አንዴ በገሀድ ወጣ ለገሀዱ አለም በግልፅ ማድስረዳት ነው ደግሞ አለማመናቸው
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 94 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
የሰው ልጅ የተባለው እግዚአብሔር ወልድ አይደለም|Pastor Bereket M.| #apostolicsong
54:11
"እጮኝነት ትዳር አይደለም" |ክፍል ፪|
29:22
Siket show ስኬት ሾው
Рет қаралды 10 М.
የጌታ የኢየሱስ ስም ተከበረ/ ፓስተር እንዳለ ወልደጊዮርጊስ
39:52
Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Рет қаралды 16 М.
ቢሾፕ ዳዊት ፓስተር ቸሬ እና ቤቲ ተፋጠጡ
20:10
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 32 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН