እጅጋየሁ ሽባባው እነዲህ ሆና በማየተ ባዝንብ ስላየህዋት እጅግ ተደስቻለው የ90ዎቹ እንቁ

  Рет қаралды 87,824

ቅምሻ

ቅምሻ

Күн бұрын

ጂጂ

Пікірлер: 85
@rutjesus4229
@rutjesus4229 8 күн бұрын
ምን ሆነች እንዲህ በመታየቷ የሚያሳዝን ምንም ነገር የለም የአምላኳን ታላቅ ሰም ይዛ በክብር ነው ያየናት ❤️
@yonasalene2077
@yonasalene2077 4 күн бұрын
Tikikil lik yehone neger endehonech arigew siyaweru betam yasafiralu ....... be hageruwa libis amirobat new minim alihonechim ayi habesha beka endezi nachew
@asnakewkassa
@asnakewkassa 8 күн бұрын
ሀይማኖት መቀያየር በጅጅ አልተጀመረም አልተፈፀመም ሀይማኖት የግሏ ነው.ጅጅ ግን የኢትዮጵያ እንደ ናት
@YosephG-v3d
@YosephG-v3d 8 күн бұрын
ጂጂ ባሁን ሰዓት ላይ ምንም ትሁን የፈለገው እምነት ተከታይ ትሁን ምንም አይነት የጤና እክል ካጋጠማትም ምንም አዲስ ነገር የለውም ሰዉ ነች.... ተሰብራ መሰራት ትችላለች..... Ikighai..... እንደውም ከዛ በህዋላ ያለችዋ ጂጂ ከቀድሞዋ ጂጂ የተዋበች የበሰለች ምኗም ብርቋ ያልሆነ ጠንካራ ነው የምትሆነው 🙏🏽 "ወደኩኝ አትበል ምንድነው መውደቅ ተነሳ እንደገና ደጋግመህ ውደቅ " አላለም abd ጂጂ የራባት ፍቅር ነው.... እኛ ደሞ የሰጠችንን ፍቅር እጥፍ አርገን እንስጣት ጂጂያንስ...... የጂጂ አድናቂ 👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😘😘😘😘😘 የፍቅር ቦይ ነጻነት አንድነት ጠባቂዋ ሰላም ሰባኪዋ ተነባ የማታልቅ መጽሐፍ የሀገር አድባር የሀገር ዋልታ ጂጂ 👌🏽👌🏽👌🏽 ጂጂያችን የሀገር ልጅ የኛ እህት እናመሰግንሻለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እንወድሻለን 😘😘😘😘😘 መቼም 🥹🥹🥹🥹👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽🌹
@birukabraham7285
@birukabraham7285 5 күн бұрын
ጂጂያ ምርጧ በጣም አምሮብሻል ብራቮ
@Walelgnabate
@Walelgnabate 8 күн бұрын
ዋው እግዚአብሄር ይስጣችሁ ።መልካም ተግባር ነው ።እጅጋየሁ ሽባባው(ጂጂ)ሠላምሽ ይብዛ ❤❤❤
@CaterinaBettioni
@CaterinaBettioni 3 күн бұрын
Those brothers who visit her God bless you in her voice there is sadness she is still beautiful Ethiopian she has more need & friendship so please stay in touch with her financially mentally support 💖
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx 3 күн бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ይባርክሽ ይጠብቅሽ።
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 9 күн бұрын
ጂጂዬ የኔ ተወዳጅ እንወድሻለን በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የ ኔ ውድ ጤና ይስጥልን በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsemee9653
@tsemee9653 8 күн бұрын
የኤትዮጵያዊ ደም ውስጥ እንዳለሽ አታውቂም ጂጂዬ እግዚያብሄር በጤንነት ያኑርሽ ስላየንሽ በጣም በጣም ተደስተናል
@dmx3674
@dmx3674 9 күн бұрын
ጂጂ በጣም እንወድሻለን ። ይገርማል ዛሬ ዘፈንሽን እያዳመጥኩ ነበር የመጣሁት ከስራ ፣ ለዘላለም እወድሻለሁ ።
@aschebogala7673
@aschebogala7673 8 күн бұрын
ጂጂዬ እግዚአቤሔር አምላክ ለምትወጂያት አገርሽ ኢትዮጵያ በሠላም ያብቃሽ እናቴ
@natiNate-v4d
@natiNate-v4d Күн бұрын
ጂጂዬ በጣም ምርጧ
@ሜና
@ሜና 9 күн бұрын
አገራ ብትመጣ ከሰውጋ ብትገናኝ በደንብ ይሻላት ነበር ❤🎉
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 8 күн бұрын
እዉነት ነዉ እኔ ሀገሬ ሄጄ ብዙ ነገር ድኛለዉ የሰዉ ሀገር ጭንቀቱ እራሱ አይጣል ነዉ
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 8 күн бұрын
GIG darling ♥ we like you we love you ❤❤❤ all Ethiopian peoples, please don't hide your self forgetit the past life, your are still young. Don't give up get Jim relaxe try to be strong 💪and happy 😀. Start your job you have a good talent 👍.
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 9 күн бұрын
አረእባካችሁ ውፕደሀገርዋ ላክዋትና ጸበል ትጠመቅ ትድናለች በመድሀኒት ነው እንድዙህ ይሆነችው እባካችሁ ልክዋት
@መሠረትተዋህዶ
@መሠረትተዋህዶ 9 күн бұрын
ትክክል! ኢትዮጵያ ከቤተሰብ ጋር ሁለት ቀን ብትገናኝ እስትረሱ መልቀቅ ይጀምራል!
@saraababa
@saraababa 7 күн бұрын
@@መሠረትተዋህዶ በትክክል። የሶ ጠላት እካ ቢተሰቦቾ ናችዉ። ከመጀመሪያውም ወደ ኢትዮጵያ ቢወስዳት። ለክብራችው ብለው።
@saraababa
@saraababa 9 күн бұрын
ሊላ ምን እላለሁ የሞቱት እናት እና እባቴ ተነስተው ያየሆችውን ያህል ነው ደሰ ያለኝ ስለየሁሽ ድምፅሽ ስለሰማሆት ጅጅየ። ባህር ዳር ሳድግ የነ ጅጅ ቢተሳቦች የተለየ ፍቅር ነው የነበራችው ጅጅ ግን የተለየች ነች። በደንብ ተሽሎሽ ወደ ቀድሞሽ ተመልሰሽ እንደማይሽ እልጠራጠርም። እህታለም
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 9 күн бұрын
የጠራሺው እየሱስ እደገና በክበር ያቁምሽ
@mesytadesse4334
@mesytadesse4334 9 күн бұрын
ምናልባት ከስላሴ አንዱ ኢየሱስን ይሆናል የጠራችው።የመናፍቃንን ሣይሆን
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 күн бұрын
Uuuuf እስቲ በማርያም ዝም በይ አረ ውይይይይይይ ምን እዳስተላኝ ልገርሽ እዳቺ አይነት የኔ እምነት ብቻ ልክ ብሎ ምያስብ ደደብ ሰው ማየት በሽተኛ ​@@mesytadesse4334
@AmedAfash
@AmedAfash 8 күн бұрын
@@mesytadesse4334 anchi kimalam, mn aynet yededeb nigigir new yemtnageriw. sint eyesus new midir lay yalew. Andandochachihu libachiw lay tilacha gebto yemitlutn enkuan atawkum. Ekekam
@ia6750
@ia6750 6 күн бұрын
Koy yemenafkanu yealem kehone ye ortho medanialem yetu no
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 6 күн бұрын
@@mesytadesse4334 ደደብነሽ ዞርሽዞርሽ መናፈፈቅነው ምቶኝው እመኝኝ
@mesayabebe7586
@mesayabebe7586 8 күн бұрын
ምርጣችን ነሽ እንወድሻለን❤
@leahtesfahun531
@leahtesfahun531 3 күн бұрын
GG wow, Egziabeher kanchi Gare yehun, please
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 5 күн бұрын
ትልቅ ሰዉ። ምን ሆናለች? በጣም ነዉ የምታምረዉ። የድምፅዋ ሃይል ይገርማል። እንደዛ ሆነሽ ማንጎራጎርሽን አትተይ። የለመዱት ሲያጡ ነዉ ንሮ የሚከብደዉ። አሁን ከድሮ ዘፈንሽ ወይም መዝሙር ላንድ ደቂቃ እንኳን ብታሰሚን ስንት ሰዉ ታስደስቻለሽ አንቺም ደስ ብሎሽ ይዉላል።
@Rex-df9dq
@Rex-df9dq 8 күн бұрын
Mn honech tadya? Dehna aydelech ende weferech endawm. Haya amet qeld aydelem eko. sew yiqeyeral
@sebletesfay4164
@sebletesfay4164 9 күн бұрын
Wow እንኳን ለዚ አበቃሽ ደስ ይላል
@fireart3077
@fireart3077 8 күн бұрын
Gigi is beautiful like always. 🎉 Her beauty is shining in different ways all the time. Her smile is enough for us. Giviye
@yonasalene2077
@yonasalene2077 4 күн бұрын
Min honech enda lemin endezi hona tilalachu be ageruwa bahil libis lebisa nigigir aseregech eina min honech minim egizihabehare yitebikat gigiye fikir
@amenzeleke-j5x
@amenzeleke-j5x 4 күн бұрын
ምን ሆነች ? ማርጀት እኮ ተፈጥሮ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
ትክክል። ብዙ ግዜ ሳያዩዋት በመቆየታቸው የድሮ ፎቶዎችን እያሰቡ ነው እንጂ እድሜ ሲጨምር መለወጣችን ተፈጥሯዊ ነው።
@zebibestifanosabreha6844
@zebibestifanosabreha6844 4 күн бұрын
Gena legeta tezemeriyalesh, yene wede, i love you in christ.
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 2 күн бұрын
ጂጂዬ እንወድሻለን
@BurteKiflu
@BurteKiflu 4 күн бұрын
Fetari yemarish
@yirdaw12
@yirdaw12 8 күн бұрын
የስጋዲ ሚካኤል አድባር እንወድሻለን
@lindaha2016
@lindaha2016 9 күн бұрын
Yene konjooo
@azebfeleke6177
@azebfeleke6177 8 күн бұрын
Gegeye enewedeshalen egzi yemesgen selayeneshe . Wede agerachen beselame yagebashe yene enate.
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 8 күн бұрын
Gigi❤❤❤❤
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp 9 күн бұрын
Egzabher yimaresh
@zebibestifanosabreha6844
@zebibestifanosabreha6844 4 күн бұрын
Ellllllellllllllllellllllllllllll, geta yewedeshal
@endalrahemeto3212
@endalrahemeto3212 8 күн бұрын
መነገጃ ባታረጓት ምናለ እግዚአብሔር ይርዳት
@gessesesamuel1562
@gessesesamuel1562 4 күн бұрын
Sorry Sorry Sorry G.G
@miroadugna1843
@miroadugna1843 4 күн бұрын
እንቁዋ
@deginettakele5477
@deginettakele5477 5 күн бұрын
Began des yilal ehite e/r yimesgen.
@sadamrube475
@sadamrube475 7 күн бұрын
ጂጂ እኖድሻለን
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 9 күн бұрын
አይ አሜሪካ ጂጂን የመሰለች ቆንጆ ጂጂ ኪያን አስመሰልሻት አይይይ ።
@nuale23
@nuale23 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂😢😢😢
@ሜና
@ሜና 9 күн бұрын
😂😂😂
@ሜና
@ሜና 9 күн бұрын
እኔም እሶን መስላኝ ነበር 😂
@hiwel9209
@hiwel9209 9 күн бұрын
ምን ሆነች ጤነኞች አይደላችሁም እንዴ በቃ ለዩቱብ ሀሜተኞች ህዝባችን እንዲ ይሁን?
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 9 күн бұрын
@@hiwel9209 ምን ሆነች ትያለሽ እንዴ ? ከዚህ በላይ ፊቷ እንዲፈነዳ ነው እንዴ የፈለግሽው ፣ የውልሽ እኛ እዚህ አሜሪካ ነው የምንኖረው ብዙ ነገር እናቃለን ። ሴትዪዋ ሀሺሽ ይቅርብሽ ብለን መክረናል አሻፈረኝ ነው ያለችው ። ይሄው መጨረሻ ላይ ጂጂ ኪያን መስላ ቁጭ ብላለች ።
@scenes515
@scenes515 3 күн бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ኃይማኖት ተከታዮች ጅልነት እና መሀይምነት ነዉ የሚገርመኝ! They’re such lunatic cowards!
@munakader
@munakader 8 күн бұрын
Enwedshaln
@kuridemisse1716
@kuridemisse1716 9 күн бұрын
Gigi Egzabehare kana yadergal, Ayzoche
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 9 күн бұрын
ጂጂዬ የኔ ውድቅ እግዚአብሔር ይድረስልሽ፣WE LOVE YOU Gigiye❤
@FeruzAdem-x6r
@FeruzAdem-x6r 8 күн бұрын
Jijiye enewdshalen ymr
@aradaw320
@aradaw320 8 күн бұрын
ነይ እንወድሻለን
@CvVc-d7m
@CvVc-d7m 9 күн бұрын
ወደሀገር ቤት ወሰዷት እኔም በግሌ እረዳታለሁ
@genbaw542
@genbaw542 9 күн бұрын
እርዱኝ አለች እንዴ የምን መሽቀዳደም ነው።
@danielmengistu1080
@danielmengistu1080 8 күн бұрын
Nech agbita endih borko argo lekekat!
@Ajaljers34
@Ajaljers34 5 күн бұрын
ስታወራ እራሱ ዜማ ነው
@eletfikru1267
@eletfikru1267 4 күн бұрын
እሺ በሆድህ ማዘን አትችልም? ለምን በእምነትህ አትፀልይላትም፣ ለምን ታወራለህ? ፎቶዋንም አትለጥፍ ምንም አይነት መረጃ ለማንም መስጠት ግዴታ አይደለም
@berhanemesfin9994
@berhanemesfin9994 5 күн бұрын
እቺ ሴትዮ የሚያስተውሳት ሰው አለን ?የትግራይ ህዝብ በግፍ ሲጨፈጨፍ የኢ/ያ አምላክ የኤ/ራ አምላክ ጦርነቱ ደግፋ ስትጨፍር የነበረች አዝማሪ መሆንዋ ነው የምናውቃት ።
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 9 күн бұрын
ቤተሰብ ውሻ ናቸው
@ethiopiatekdem7201
@ethiopiatekdem7201 9 күн бұрын
የፊት አዉራሪ መሸሻ ቤተሰቦች እየወጡ ጉራ ብቻ ቱሪ ናፋ ሁላ እቺን ሴት በሚችሉት ሁሉ ተረባርበዉ ካለችበት ሁኔታ ምንም ይሁን ምንም ማዉጣት ይችሉ ነበር
@hassnaabdella
@hassnaabdella 8 күн бұрын
Betesebochua min Atefu? She is an adult and they can not force her with her choice
ሊያ እውቀት የላትም
2:08
MAHY TUBE
Рет қаралды 971
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 27 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 56 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 36 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 27 МЛН