እጅ ከፍንጅ ነው የተያዘችው ፈጣን ና አስተማሪ ፍርድ እንሻለን.....ሶሊያና ከእናት አባቷ ጋር በደስታ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 400,560

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

እጅ ከፍንጅ ነው የተያዘችው ፈጣን ና አስተማሪ ፍርድ እንሻለን.....ሶሊያ ከእናት አባቷ ጋር በደስታ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 894
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ረመዳን ሙባረክ የኢስላም ልጆች
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
አለይናአለይኩም🎉
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r Жыл бұрын
አሌና ወአሌኩም ሀቢብቲ
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
ABYIE OROMUMA APARTIDE Government is abusing and committing Genocide Against the Amhara people in Ethiopia. #STOP THE GENOCIDE TARGETING #AMHARA #PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r Жыл бұрын
አለይናወአለይኪ ሀቢበቲ ተቀበለላሁ ኩሉአምወአንቱም ቢልኸይር
@YenurelJenah
@YenurelJenah Жыл бұрын
አለይነ ወአለይኪ ማማየ
@totoal5243
@totoal5243 Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ማነው እንደኔ የዚች ፍልቅልቅ ህፃን ሲያሳስበው የሰነበተ (በደስታ የፈነዳ ተገኝች ሲባል)እልልልል እንኳን ደስ አላቹህ🙏🙏
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Me ❤❤❤❤❤
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
ABYIE OROMUMA APARTIDE Government is abusing and committing Genocide Against the Amhara people in Ethiopia. #STOP THE GENOCIDE TARGETING #AMHARA #PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
​@@rosarcalm2769 Silxan ba qald Altagagnem iko gegam😂
@beezabet7533
@beezabet7533 Жыл бұрын
ጌታን እኔ ውይ የእህቴ ልጅ እየመሰለችኝ ሳለቅስ ነበር
@mekdesabite3308
@mekdesabite3308 Жыл бұрын
ማነው የዚች ሕፃን መገኘት ያስደሰተው የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ❤️🙏
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Жыл бұрын
እኔ ግን ባሏን አደነኩት ለባላበቱ ያለው ፍቅር እና ክብር ይለያል እግዚአብሔር ❤❤❤❤ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@alemalem8900
@alemalem8900 Жыл бұрын
ሞራል ለፖሊሶቻችን👏👏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ፖሊሶች እንዲህ ሲመሰገኑ ደስ ይላል ሌሎቻችሁም መልካም ምግባር እዲኖራችሁ ተስፋ እናደርጋለን
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
ትክክተለኛ ፖሊስማ ከለ መከታ ጠባቂ ነበር ግን አሁንጋላዎቹ ከብቶቹ ስልጣን ብርቅ የሆነባቸው ስልጣንን አይተው የማያውቁ ሀገሬን የገዳይዎች መፈንጫ አደረጔት😢😢😢
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
@@haymanotamare6747 ሞት የሚባል ነገር እያለ የሰው አለማስተዋላችን ይገርመኛል ብቻ ልብ ይስጣቸው ሰው የዘራውን ያጭዳል እምዬ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን እረዳቹ 🙏🙏🙏 ግን እባካችሁን ጥንቃቄ ወደ ቤት ይሁን ወደ ድረሰጅት ሰራተኛ ስታመጡ ፎቶ ፎቶ በጣም ወሳኝ ነው ጥንቃቂ ይጠብቅሃል ነው ከዛም ባለፈ የተያዥ ሰዋችን ፎቶ ጭምር አብር በማስረጃ ማስቀመጥ 🙏
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
​ABYIE OROMUMA APARTIDE Government is abusing and committing Genocide Against the Amhara people in Ethiopia. #STOP THE GENOCIDE TARGETING #AMHARA #PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@shemseiasultan
@shemseiasultan Жыл бұрын
​@@haymanotamare6747 አንቺ የገማሽ ግም በጋላ አገር መሠለኝ ተንደላቀሽ የኖርሽው እንደአንቻ አይነቱ ከአማራ ክልል መጥቶ ነው ሁለቱን ሕፃናት ያረደውና እየሠረቁ ያስቸገሩት ሌብነት ዝርፊያ አስከፊ ሕፃናትን ማረድ የመጣው ከአንቺው ከአማራ ነው ውጡ አገራችንን አግማማችሁ ግሞች
@Yusra-MD
@Yusra-MD Жыл бұрын
ህጻንዋ በመገኘትዋ እንኳን ደስ አላቹ ወላጆች 😍 ረመዳን ከሪም ሙስሊሞች 🙏❤️
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
ረመዳን ከሪም ማለት ቢዳአ ነው ከሪም የአላህ ስም እንጂ የወር ስም አይደለም ረመዷን ሙባረክ ነው የሚባለው
@AAA-vb1rt
@AAA-vb1rt Жыл бұрын
@@user-lt3gl4ld5o እሺ ረሱሉን ከሪም ኪታቡን ከሪም የሚለውን ምን እንበለው ⁉️ የኢብኑ ሙነወርን ፅሁፍ መለጠፍ ብችል በለጠፍኩት ነበር
@Yusra-MD
@Yusra-MD Жыл бұрын
🙏
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለፈጥኖ ደራሹ ለመላእክት አለቃ ቅዱስ ምካኤል ይሁን❤❤❤
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg Жыл бұрын
Amen😇
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Geta hoy bezen Marat fexno derashi mikael nwen ? Hulu bota yemegegnew fexno medersew semaynena Mederen yefetera geta Eyasus Kirstot nw erasu mekal des aylewum esun yefeterewun amlakun balemaskedemeshi
@moulomoulo9280
@moulomoulo9280 Жыл бұрын
የአለም ፈጣሪ የሁሉ ገዢ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችው የፈጣሪ ምስጋና መልአክት አትስጡ
@romanethiopia
@romanethiopia Жыл бұрын
አሜን
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
​@@rahma6779 እህታለሜ ከስተቴ እድማር ስለመከርሺኝ አመሰግናለሁ ባለማወቅ ነው ይቅርታ ❤❤
@ayahindash486
@ayahindash486 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ቅዱስ ሚካኤል በለተቀኑ ተገኘች ደስ ነው ያአለኝ እካን ደስ አላቹ ውዶቼ🌹
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
ABYIE OROMUMA APARTIDE Government is abusing and committing Genocide Against the Amhara people in Ethiopia. #STOP THE GENOCIDE TARGETING #AMHARA #PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Жыл бұрын
ደስ አላቹ❌ ደስ አላችሁ✅
@user-jx7sh1sq6v
@user-jx7sh1sq6v Жыл бұрын
ለኔም በለተቀኑ ቅዱስ ሚካኤል ትልቅ ነገር አድርጎልኛል አመስግኑልኝ
@yaz777-21
@yaz777-21 Жыл бұрын
@@user-jx7sh1sq6v Temesgen, Elil Enkuan Melaku Kidus Michael Redah/Redash
@saralove4924
@saralove4924 Жыл бұрын
ወይኔ አባቴ በሳቅ እሷነች የምትቀጥረው እኔ ሲገቡነው የማይ አለ ይመችክ ❤አቦ ለባለቤትክ ነፃነት ያለክ ወንድ እደሆንክ ትለያለክ❤❤
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ይህው አይደል የኢትዮጵያ ባሎች በቤት ውሰጥ ጉዳይ😂😂
@mesimunuya2386
@mesimunuya2386 Жыл бұрын
እር ሳይፍ ድምፅ ሁነን ቤታችን እየፈርሰብን ነው የወገን ያለህ
@user-ie5js6to7e
@user-ie5js6to7e Жыл бұрын
አዎ ድምፅ ሁነን
@liliayana174
@liliayana174 Жыл бұрын
እግዚብሄር ይደረስላችሁ
@mesimunuya2386
@mesimunuya2386 Жыл бұрын
እባካችሁ 10 አመት የኖርችበት ደካማ እናቴ ቤት የሰባት ቀን ጊዜ ሰጠው ከ አምስት ቀን በሃላ ሊያፈርሱብን እር ፀልዪልን
@liliayana174
@liliayana174 Жыл бұрын
ምናለ ብችልና bbc እና cnn መጥተዉ እንዲዘግቡት ባደረኩ በጣም ነዉ የማዝነዉ ከኑሮዉ ብሶ ቤት አርሶ መንገድ ላይ መጣል
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ እኛ በሳኡዲ አረቢያ ከሰው ቤት ተቀጥረን ስንሄን ምንም የሚይዙት ነገር የለም ግን ጨዋ ነን ከሀራችን ተያዠ ምናምን ተብሎም አይታመኑም 😢😢😢 ቤታቸው ከነሙሉ እቃቸው ነው ከቤታቸው አኑረው 8 ቀን 10 ቀን ጥለውን ይሄዳሉ
@meremmerem
@meremmerem Жыл бұрын
በጣም
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Жыл бұрын
በጣም እኔ ማዳሜ አንዲም ቀን ቤት ቆልፋ አታቅም ልጆቿን ጥላ ባልና ሚስት ይሳፈራሉ አሁንም ሀገራቸዉ ሂደዋል እኔ እቤት ነኝ ቁልፍ ከኔጋር ነዉ ታማኝ እንሁን
@user-kc3tj7vd1i
@user-kc3tj7vd1i Жыл бұрын
ትክክል እኔልጁነውየምይዘው
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 Жыл бұрын
በጣም
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
እህታችን እኛ ከኢትዮጵያ ሲያመጡን እኮ ስንት መረጃ አላቸው ፓስፖርት ,የጣት አሻራ ሳይቀር ነው ያላቸው እና ከሀገራችን ሰራተኞች አንድ አይደለንም ምክንያቱም ፓስፖርቱ ብቻ ሙሉ መረጃ አለው አሻራው ይቅርና ማለት ነው።
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
እደዝህ አይነት ፓሊሦችን ማበረታታት አለብን የምርጀግናነህ አላህ ለአገርህና ለህዝብህ ተቆርቆሪ ያድርግህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🌹
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
ABYIE OROMUMA APARTIDE Government is abusing and committing Genocide Against the Amhara people in Ethiopia. #STOP THE GENOCIDE TARGETING #AMHARA #PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@Emebet860
@Emebet860 Жыл бұрын
😢😢😢 የኔ እናት እንኳን እናትና አባትሽ እቅፍ በሰላም ገባሽ ማንም በልጅ አይፈተን
@madinamadina4406
@madinamadina4406 Жыл бұрын
😘😘😘😘😘👍👍🇪🇹
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 Жыл бұрын
የኔ ኬክ❤በዚች ልጅ የአእምሮ ጭንቀት ይዞኝ ነበረ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
ሶሊና እድለኛ ልጅ ነት የቅዱስ ሚኪሄል ክብረ ይግባው❤❤❤❤
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
Yes she is 👍🍀
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
🎉አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ያላችሁ!! ሌሎችንም የጠፍት በአላህ ፍቃድ ልጆቻቸው ከጃቸው ይግቡ!!
@saraepherm7144
@saraepherm7144 Жыл бұрын
ወይ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ደሰ አላችሁ !!
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ሶሊዬ ከጠፋሽ ጀምሮ ጠዋት ማታ ዩቲዩብ ስከፍት ስዘጋ ሳለቅስ ተገኘች ሲባል ስሜቴ ተደበላለቀ ግንባርሽ ጋር ታሽጎ ሳይሽ እንዴት እንዳለቀስኩ የኔ ፍቅር እቅፍ ባርኩሽ ብዬ ተመኘሁ የልጆች እናት ነኝ እና አንጀቴ ተንሰፍስፎ አለቀ ኡፍፍፍፍ አሁንም ድርስ መገኘትሽን አላመንኩም እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ ሌላሎችም የጠፉባችሁ እግዚአብሔር ያስገኝላችሁ
@bravebravebravebrave9623
@bravebravebravebrave9623 Жыл бұрын
❤️❤️🤱👩‍🍼
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
የልጅን ዋጋ የወለደ ያቀዋል እንኳን ለዝህ አበቃችሁ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ስለተገኘች🎉🎉🎉
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ያልወለዱትስ??የነ ዶ/ር አበበች ጎበናን ታሪክ አንብቡ
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤልን ጠርቶ ያፈረ የለም 😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@saadabdi4807
@saadabdi4807 Жыл бұрын
era tew manew essu
@tameshibru2649
@tameshibru2649 Жыл бұрын
የሚገርማችሁ ነገር እኔ ሰራተኛ ስቀጥር ከዱሮም ጀምሮ ፎቶ አነሳለሁ ።እና ሁሉም ሰው ይሄን ነገር ልምድ ቢያደርገው ።ስለሶሊያና እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ፍልቅልቅ
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
የኔ እህት አድስ አበባ መምህር ናት ሰራተኛ ትይዝ ነበር አሁን ፈርታ ይሄው አባራ ብቻዋን ናት 😢
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
በጣም ትክክልኛ ነገር ነው የፈፀምሽው
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd Жыл бұрын
​@@user-hr9xp6ev1n ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደር ስራ ካላት የግድ ሰራተኛ ያስፈልጋል ግን ይከብዳል ብቻ ባንዳንድ መጥፎ ሰው ሁሉም ይወቀሳል እኔም የማረገው ነው ትቶ ልጅን መሄድ ይከብዳል ይህን ያየ
@danilay633
@danilay633 Жыл бұрын
የነዚ የሰራተኛ ነገር አሳሳቢ ሆኗል።ቅዱስ ሚካኤል እገዛው ተጨምሮበት እንኳን ለዚ አበቃቹ። የጠፋባቸውንም ቸር ያሰማን።ፈጣሪ ምንም አይሳነውም የወላጆችን እንባ ይዳብስ።አሁንም እንኳን ለዚ አበቃቹ❤❤❤❤በሴም ካርድ ላይ መሰራት አለበት በሴም ካርድ ወንጀሎችን ለመከላከል
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 Жыл бұрын
ሰይፉ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ። ሶሊያና በጠፋች ሰአት ጓደኛዬ ብር ስታደርገኝ ለብዙ ሰዎች ብር አደርግሁ የኔን ሼር ብዙ ሰዎች አድርገውታል ደስ አለኝ እፀልይ ነበር፣ አልቅሼ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ተገኘች። ሰይፉ በመሀበራዊ መገናኛ መክፈል ጥቅም አለው አንተም ተባረክ። 😅
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
እኔ በዝች በህፃልጂ ጠፍታ በመገኘት ያለውን የህዝብን ደሥታ ሣይ አልቅሻለሁ ሙሥሊም ክርስቲኑ ሁሉም ብሄር አድላይ ተሠባስባ ሣይ በደሥታ አለቀስኩ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ሰው የዱር እንሰሳም በልጅ አይፈተን በጣም ነበር ያስደነገጠችን እንኳን ደስ አላቹ የኔ ፍልቅልቅ እድግ በይ
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
ABYIE OROMUMA APARTIDE Government is abusing and committing Genocide Against the Amhara people in Ethiopia. #STOP THE GENOCIDE TARGETING #AMHARA #PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ክብር ለፖሊሶች ❤❤❤❤❤❤
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
ልጅቷ እድለኛ ናት ወላሂ እንኳን ቤተሰቦቿ ወላጆቿ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ያለቀሰላት
@makhdatesfamichael7356
@makhdatesfamichael7356 Жыл бұрын
እግዝኣብሄር ይመስገን🙏ሌሎችም ልክ እንደዚህ የጠፉ ልጆቻቸውን ወደ እቅፋቸው ይመልስላቸው🤲🤲🤲
@buzayehusharew
@buzayehusharew Жыл бұрын
ሙስሊም ቤተሰቦች እንካን አደረሳችሁ
@hikmaamana6049
@hikmaamana6049 Жыл бұрын
Amin wde
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
ABYIE OROMUMA APARTIDE Government is abusing and committing Genocide Against the Amhara people in Ethiopia. #STOP THE GENOCIDE TARGETING #AMHARA #PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@jamalhabshi1051
@jamalhabshi1051 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-sk6mp6nd9w
@user-sk6mp6nd9w Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@nebattube9895
@nebattube9895 Жыл бұрын
ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
አሚን
@asratsefu9536
@asratsefu9536 Жыл бұрын
አሜን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Ameen yareb alemin
@betiasefa4463
@betiasefa4463 Жыл бұрын
@@zeynebdamte1506 አሜን፫
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h Жыл бұрын
እመን ይደረግልሀል እምነታችሁ ነው ልጃችሁን በሰላም ያመጣላችሁ ተመስገን
@gojjammelkamu4236
@gojjammelkamu4236 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቅዱስ ሚካኤል ክብሩን ይውሰድ🙏🙏🙏
@tewodrostube5875
@tewodrostube5875 Жыл бұрын
egzeabeher new kibrun yemewesdew
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዳግም ወለዳቹ🙏🙏🙏 ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
በጣም እድለኛ ናችሁ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ህዝብ ደብዳቢ ፓሊስ በበዛበት ጥሩ ፓሊስ መገኘቱ መታደል ነው
@muhabaasarar4396
@muhabaasarar4396 Жыл бұрын
እረ የቤት ፍርድ ድምፅ እንፈልጋለን አረብ አገር ስንት መከራ አይተን ቤት አለን ብለን አገራችን ገብተን ቁጭ ስንል አይናችን ያየ የለፋንበት ዶርዝ ስንገዛው እኮ ቦታው ወንዝ ነው ያን ለሞመላት የስንት ወር ደሞዛችን ጨርሶ ግቤ እንካን ትሎዎችን ለማጥፋት
@enaya0481
@enaya0481 Жыл бұрын
አልሀምድሊላ እንኳን ከቤተሰቦችሽ ተቀላቀልሽ❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም ይሁን ሁላችንም ደንግጠን ነበር እንኳን ደስ አላችሁ ትደግላችሁ🙏🏾❤️
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ህፃኗ ደስ የምትል ቆንጅዬ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤ሶልያናዬ እግዚአብሔር እንኩዋን አተረፈሽ ተመስገን ጌታዬ 🙏🏿🙇🏿‍♀️
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን እረዳቹ 🙏🙏🙏 ግን እባካችሁን ጥንቃቄ ወደ ቤት ይሁን ወደ ድረሰጅት ሰራተኛ ስታመጡ ፎቶ ፎቶ በጣም ወሳኝ ነው ጥንቃቂ ይጠብቅሃል ነው ከዛም ባለፈ የተያዥ ሰዋችን ፎቶ ጭምር አብር በማስረጃ ማስቀመጥ 🙏
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
ABYIE OROMUMA APARTIDE Government is abusing and committing Genocide Against the Amhara people in Ethiopia. #STOP THE GENOCIDE TARGETING #AMHARA #PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@efuyegala1736
@efuyegala1736 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ተገኘች ሲባል በጣም ነበር ያለቀስኩት አልሀምዱሊላ 🤲
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ሶሊያና እግዚአብሄር ይወድሻል እኔም እወድሻለሁ:: እናትና አባት እድለኞች ናችሁ ::🙏🏽❤️🥰🇪🇹 ፖሊሶቻችን እግዚአብሄር በስራችሁ ያግዛችሁ ክብር ለፖሊሶች🙏🏽👏🏽👍🏽🇪🇹
@sarahana7929
@sarahana7929 Жыл бұрын
እንኳን ለዚ አበቃችሁ እንዴት ያስጨንቅ ነበር ቅዱስ ሚካኤል ሃገራችንን ላይ የህጻናትን መጥፋትና በደም እየሰከሩ ላሉ በያዘው መስቀሉ ይገስጻቸው
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
በጣም ተደጋገመ የማያዳግም መቀጣጫ መሰጠት አለበት የሚያስቀጥራቸዉም ኤጀንሲ ትኩረት ያስፈልጋል ፖሊስ በዚህ መልካም ተግባር በትጋት ሲሰራ አገራችን ተስፋ አላት በርቱ።
@ashe2460
@ashe2460 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ለዚ ደስታ ላበቃን ሚካአል ክብር ምስጋና ይድረሰዉ በጣም ደስ ብሎኛል
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
ABYIE OROMUMA APARTIDE Government is abusing and committing Genocide Against the Amhara people in Ethiopia. #STOP THE GENOCIDE TARGETING #AMHARA #PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
አሜን ፫
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
እኔስ በደስታ ልፈነዳ ነኝ ስለዚህች ህጻን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ ግን አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ የህጽናት መጥፋት ግድያ በብዛት ተበራክቱዋል እናም መንግስት በትኩረት ቢሰራ መልካም ነው ብየ አስባለሁ ስለዚህ እባካቹህ ወላጆች ልጆቻቹህን ተጠንቀቁ በጣም ከባድ ነው አይደለም ለወላጅ ላለወለድ ይሄ ነገር አስደንጋጭ ነው ግን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ልጃቹህን ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ላስረከባቹህ
@g.g8919
@g.g8919 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሀያል ነው🙏🏽 እንክዋን ደስ አላችሁ(አለን) ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ስትከበር ትኖራለች💪🏽 💚💛❤️ ለስይፉ ፋንታሁን❗️በዚህ አጋጣሚ የማስተላልፈው መልእክት አለኝ ማለት የግዚአብሐርን ማዳን‼️የሚመለከት ነው የምኖረው አሜሪካ ነው ፈጣሪ በአንተ በኩል እንዲሆን ከፈቀደ እስኪ መልክቴን ካየሀው መልስልኝ መልካም ቀን!!!!
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
እኔ ደሞ የበለጥ ወላሂ የተጨነኩት የእናቷን እንተርቢ ሳየው እራሷን የጎዳች መስሎኝ በጣም ተጨንቄ ነበር አልሀምዱሊላህ ዋናው በሰላም ልጃችሁን አገኛችሁ
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 Жыл бұрын
እኔዬም
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
ABYIE OROMUMA APARTIDE Government is abusing and committing Genocide Against the Amhara people in Ethiopia. #STOP THE GENOCIDE TARGETING #AMHARA #PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
የኔ ማር እኳን ለእናት አባትሽ እቅፍ አበቃሽ እኳን ደስ አላችሁ💚💛❤🙏
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Жыл бұрын
ስፉ አይ ለስው ያለህ ክብር ለየት ያለነው እግዚአብሔር ያክብርህ
@hurelBoss
@hurelBoss Жыл бұрын
ሶሊና የኔ ፍልቅልቅ እንክዋን ተገኝሺልን ማማየ ግን እንደት አስቻላት እኔ ወላሂ እማሳድጋት ልጂ እኔነኝ ያሳደክዋት ተኝታ ስቆይ ሂጀ ትንፋሺዋን አዳምጣለሁ አደለም እንድህ ልጨክንባት እንክዋንንን ደስስስስ አላቺሁ 🥰🥰🥰🥰
@seblebaba4458
@seblebaba4458 Жыл бұрын
የኔ ደግ እህት ብሩክ ነሽ 💖
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
የእውነት የእናተ ደስታ የእኛም ደስታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሶልዬ እደጊ❤❤❤❤❤
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Жыл бұрын
ክብሩን ይውሰድ የድግል ማርያም ልጅ በጣም ነበር ደስ ያለኝ እባየን መቆጣጠር ነበር ያቃተኝ
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ተገኘሽ።ለፖሊስ ሰራዊት አባሎች የክብር ምስጋና ኑሩልን! ❤
@Victoria-cs4oc
@Victoria-cs4oc Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችው የልጅን መከራ አታሳየኝ ❤ መርጦ አልቃሽ እኮ ነው የበዛው የደሀው ልጅ እናት ትሰቃያለች መፍትሄ አታ ቤቷ ቁጭ ያለች ቤት ይቁጠረው የመጀመሪያ ታሪክ አይደለም
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
እንኳን ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ እረዳችሁ የኔ ማር እድግ በይ ይህ አይነት ወንጀል የማያዳግም ፍርድ ያስፈልጋን ብየ አስባለሁ
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
እሰይ አልሀምዱሊላ እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ አሁን ይችን ህፃን ሰርቃ ምን ትጠቀማለች 😥 አስተማማኝ ቅጣት ትቀጣ ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
አቤት የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነዉ አሑን ይችን ሕጻን ልጅ አምስት ቀን ያክል ከናት አባቷ ተለይታ በሕይወት መገኘትዋ የሚገርም ነዉ ወላጆችዋ እድለኞች ናቸዉ ።የፖሊስ ስራም የሚደነቅ ነዉ ።ለሌሎቹም የጠፉት ሕጻናቶች ፈጣሪ ይድረስላቸዉ ።ሌላዉ እናቶች ስራዉ ቀርቶ ልጆቻችሑን እራሳቹ አሳድጉ ቤት ዉስጥ ካሜራ ደብቁ እምነት በጠፋበት ዘመን ሰራተኛን አትመኑ ብቻ ስራዉ ቀርቶ ልጆቻችሑን እናቶች እራሳቹ ጠብቁ ለማለት ነዉ ።በዚች ልጅ መገኘት እጅግ በጣም ደስተኛ ኘኝ ያሳድግሽ ሶሊዬ ሽኮር ።ኢትዮጵያ ዉስጥ የገባዉ እርኩስ ሴይጣን ጨርሶ ይንቀልላቹ ሰይጣኑን የምታጠፉት ደግሞ በዚህ ሰይጣናዊ ስራ ተሰማርተዉ የተያዙትን አስሮ መቀለብ ሳይሆን ወዲያዉ የሞት ፍርድ መፍረድ ነዉ ያኔ ሰይጣኑ አብሮ ጠፋ ኢትዮጵያ ሰላሟን ታገኛለች አከተመ ።❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o Жыл бұрын
እውነት በዚች ህፃን ልጂ ያላስበ የለም አልሀምድልላህ ግን ቀጣሪወች ተጠቀቁ ዋሱንም ተቀጣሪንም ፎቶ አሷቸው ፖሊሶች እና ህዝቡ. ሊመሰገን ይገባል
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
She is so sweet ❤🎉🎉❤🎉🎉❤❤ praise God 🙏
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl Жыл бұрын
ደስሚሉ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላቹህ❤🙏❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
መጀመሪያ መድሀንያለም አባቴ ክብሩን ይውስድ... እልልልልልልልል... ይቺን ፍልቅልቅ ህፃን ... ሲቀጥል ... ለኮማንደር ... ይባረክ ዘመኑ ይባረክ.... ለቤተስቡ ሁሉ... ሲቀጥል ለመላው ኢትዮጵያኖች... ጎረቤቶች... የስፈር ስዎች ባጠቃላይ... ሌተቀን... እንቅልፍ እንደናፈቃችው... ፓሊሶች... ኮማንደሮች... beg respect ✊… እግዚአብሔር ይመስገን መመስገን ሲኖር ማመስገን ውስጤ ነው... ቃሉም ይላል እና 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️👏👏👏
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
የኔናትስታምር ከክፉሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@userphone9487
@userphone9487 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል በለተ ቀኑ እረዳቹሁ ተመስገን ፈጣሪ❤❤❤
@naolamenu5615
@naolamenu5615 Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🙏 ጌታየ እግዚያብሄር ተመስገን ሚካኤልየ አባቴ አማላጄ ፀሎቴን ስለሰማከኝ ክበርልኝ አባቴ
@user-yc1jk5lr6z
@user-yc1jk5lr6z Жыл бұрын
አላህ እንኳን በሰላም አስገኛላቹ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ረመዳን ከሪም ለመላው ሀገሬ ሙስሊም እንኳን ደስ አላችሁ ይህቺ ቆንጆ ልጅ አገኘሁ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: አዎን እድለኝነትም ተጨምሮበት ነው የተማፀናችሁት እግዚአብሔር እንዲሁም መላኩ ቅዱስ ሚካኤል:: አሁንም የጠፉት ሁሉ በሰላምይገኙላችሁ : መንግስትን እና የአዲስ አበባ ፖሊሶችም በርቱልን:
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት እንኳን ደስ አላቹ
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ጌታ ምስክሬ ነው እንዴ ምትገኝ እርግጠኛ ነበርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
ABYIE OROMUMA APARTIDE Government is abusing and committing Genocide Against the Amhara people in Ethiopia. #STOP THE GENOCIDE TARGETING #AMHARA #PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ተመስገን 🙏ዋናው ነገር በሕይወት መገኝቷነው❤ክብር ህገ መንግስቱ በተሰጣችሁ በትክክለኛ መንገድ ለምሰሩ ለፖሊስ አባሎች በሙሉ🙏ክብር ይገባችኋል🙏
@nanu144
@nanu144 Жыл бұрын
እንኮን ደስታችሁ ተመለስ በስደት ያለችሁ እህት ውድሞቸ እዴት ናችሁ በተለይ የመዳም ቅመሞች ስራ እዴት ነው አይዞን አላህ ያግዛችሁ ያግዘን በሰላም በስኬት በደስታ ለሀገራችን ያብቃን 💚💛❤ላቀች ነኚ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አሜንውድ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
እግዚአብሄር የተመስገነ ይሁን እችን ሕፃን በሁላችንም ዘንድ ልብ ውስጥ ገብታ ነበር , እግዚአብሄር እንኮን አስገኛት አሁንም ከእንደዚህ አይነት ድርጊት እንዳይፈፀም ትብብር ያስፈልጋል!🙏🏾 🕊✌🏽💚💛❤️
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
ABYIE OROMUMA APARTIDE Government is abusing and committing Genocide Against the Amhara people in Ethiopia. #STOP THE GENOCIDE TARGETING #AMHARA #PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ልጅ በቅዱሰ ሚካኤል እለተ ቀኑ ተገኘሸ የእግዚአብሔር ሰራ እጅግ ድንቅ ነው
@tsigeyirgaw2604
@tsigeyirgaw2604 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም እናታችን ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የኔ ማር እኮን ተገኝሽ ደስ ብሎነል ክብር ለፓሊሶች መሸአላህ አላህ ከነተ ጋር ይሁን
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
ፖሊሶች እንደዚህ ስትስሩ እኮ ደስ ስትሉ ማርያምን
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በመገኘቷ ደስ ብሎኛል የኔ ፍልቅልቅ እድጊ ተባረኪልን እንወድሻለን ማማዬ❤💋❤
@betitube12
@betitube12 Жыл бұрын
የህጻን ሶሊያና ቤተስቦች እንኳን ድስ አለችሁ :: በፍጣሪ አሁን ይች ህጻን ምን ታቃላች ❤❤🎉🎉😊😊ውላጆች ጥንቃቄ አድርጉ እባካችሁ ጌዜው ከፍቷል ስው ለገንዘብ ሲል ምንም ነገር ከማድርግ ውድሆላ አይልም
@feydukedir
@feydukedir Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ወንጀልን ያስፋፋሉ እንጂ መቼም አይቀንሱም። አንድ ወንጀል የሰራ ሰው በሰራው ወንጀል ልክ ከተቀጣ ወንጀል ይቀንሳል። ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ህልም ነው።
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እናትና አባት እንዲሁም ለተጨነቃችሁ ሁሉ።
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ከባድ ትምርት ሊወስድ ይገባል ሲገቡ አገላብጠው ፎቶ ሊያነሷቸው ማንን እንደሚቀጥሩ በደንብ ሊለዩ ይገባል ይቺን ህፃን ግን ያስተፋላችሁ የሰማይ አምላክ ይባረክ🙏❤❤
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 Жыл бұрын
እምባ አነቀኝ 😢😢😢😢የኔ እናት ኡዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር እንኳን ሞገስ ሆነላችሁ 😘🙆🏻
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእግዚአብሔር ያመነ አያፍርም
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ሶሊያና የኔ አቦቅቅላ ፈጣሪ እንካን ከቤተሰቦችሽ ጋር አገኛኘሽ እናትና አባትም እንካን ደስ አላችው ለሌሎችም ፈጣሪ ይድረስላቸው
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንኳን ደስ ያላችሁ መላው የሶልዬ ቤተሰቦችዋ 💚💛❤️🙏❗️❗️❗️
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒአለም ስሙ ከአጽናፍ አለም እስከ አጸናፍ አለም የተመሰገነ ይሁንልን አሜን❤ እንኳን ደስ አላችሁ እህትና ወንድሜ የ ህጻን አምላክ አሁንም ይህን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የመጣዉን በቃ ይበለን አሜን👐🔷🇪🇹🕊🕊
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
የኔማርአልሀምድሊላሂ,አልቅሸነበር,እንኮን,ደስአላችሁ,ወይሀገሬ,እረ,አላህታረቀንሰውበራሱሀገርእንሀይነት,ጭቃኔ,በሠውሀገርተከብረንእንኖራለን,እረሀገሬንአላህወዴቀድሞይመልስልንአላህያዋደን,ያስተዛዝነን
@lemlemkassahun8588
@lemlemkassahun8588 Жыл бұрын
ማንም ሰዉ ሰራተኛዋን ወደቤት ወስዶ ከመቀላቀላችን በፉት 1.ተላላፊ በሽታዋችን ቅድመ ምርመራ ቢደረግላት 2.ፖሊስ ጣቢያ ወስዶ አሻራ እድትሰጥ ቢደረግ 3. ፎቶ ግራፍ ማስነሳት 4.ተያዥ ደላላዉ መሆን የለበትም ትክክለኛ ተያዥ እድታቀርብ መጠየቅ 5.መታወቂያዉ ላይ ያለዉ አድራሻ ትክክል መሆኑን ማረጋገጥ በተወሰነ መልኩ ሊረዳን ይችላል በማለት ነዉ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Жыл бұрын
እውነት ነው ስንት ሚስኮኖች ይስደባሉ በነሱ የተነሳ ውይ ፍጣሪ ግን ህፃን ላይ ይሄንን ያክል ጭካኔ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ለአንድ ሺ ብር ደመወዝ?
@HabibaAhmed-jw5zw
@HabibaAhmed-jw5zw Жыл бұрын
@@almaz-rudy8793 endewu mn lbelsh afe kurt ybel
@tarikarega3342
@tarikarega3342 Жыл бұрын
1000 Birr Serategna Ale Ende?
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
@@tarikarega3342 መቹስ እስር ሺ አይከፍሉም እንዲህ አስመርምረው ብዬ ነዋ
@user-ok4uw6qo7g
@user-ok4uw6qo7g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ይመስገን 🎉
@saragetachew4031
@saragetachew4031 Жыл бұрын
እንኳን ደስያላቹ 🎉🎉🎉 የውነት በጣም አዝኜ ነበር ስለሁሉ ም ነገር ፈጣሪ ይመስገን
@ekram0007
@ekram0007 Жыл бұрын
ልጅቱ ኬክ ናት ስታምር ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ ❤
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
ክብር ይገባቸዋል ለፖሊሰ አባሎቻችን በእውነት ለምታደርጉት ጥረተ ከልብ እናመሰግናለን ጀግኖቻችን በተለይ በልጅቷ ምንም ጉዳት ሳታደረሰ ማዳናቹሁ የሚደነቅና የሚሰክብራቹሁ በዚሁ ልክ ደግሞ ያልተሰተካከለ መረጃ ሰጥታቹሁ ሰራዊቱንም ቤተሰብ የምታንከራትቱ ልብ ይሰጣቹሁ የህፃኗ ቤተሰብም ዕደለኞች ናቹሁ እንኳን ደሰ አላቹሁ
@buzayehusharew
@buzayehusharew Жыл бұрын
ሙስሊም ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 Жыл бұрын
❤ስሊና፣ አንኳን፣ በደህና፣ ከክፍዋ፣ ከጨካኝዋ፣ ከጭርቅዋ፣ የማያልቀው፣ አምላክ፣ በጥበቡ ከናትሽ፣ ካባትሽ፣ ጋር፣ አገናኘሽ። ሰው፣ ሕፃን፣ ስለሆነሽ፣ መላየኢትዮጵያ፣ ተወላጅ፣ በሙሉ፣በውጭ፣ የምንገኘው፣ በመገኘትሽ፣ ደስብሎናል። ወላጆሽን፣ እግዚአብሔር፣ ይወዳቸዋል። ሶሊያና❤
@mehrettesfamikael6494
@mehrettesfamikael6494 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አላችሁ ሴፍዬ ምርጥ ሰው
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q Жыл бұрын
ሶሊና የኔ ዉድድድድ ሳያት እፍፍፍፍ እቅፍፍፍ አርጊ በሳምክዋት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@maritukonjo9633
@maritukonjo9633 Жыл бұрын
ህፃኗን ሳያት ሳቄን ማቆም አቃተኝ ለእሷ እኮ ኮሽም አላለም 😂የኔማር ልጅ ሆኖ ብቀር ምናለበት ❤
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር እንኳን ደስ አላችሁ እድግ ትበልላችሁ
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 Жыл бұрын
ንቅት ያለች ልጅ የኔ ፍቅር እድግ በይልኝ እግዚአብሔር ያሳድግሽ!!!
@lemlemmesfin4108
@lemlemmesfin4108 Жыл бұрын
God is Good all the time Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
ABYIE OROMUMA APARTIDE Government is abusing and committing Genocide Against the Amhara people in Ethiopia. #STOP THE GENOCIDE TARGETING #AMHARA #PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@FootyArts
@FootyArts Жыл бұрын
ሀይ ሰላም አንድ ነገር ላስቸግርሽ please 🙏
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 56 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 8 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 5 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 28 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 23 МЛН
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 19 МЛН