ሴቶችን የሚያበሳጩ 4 የወንዶች ድርጊቶች

  Рет қаралды 69,757

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Күн бұрын

#FikerYibeltal #woman #Addisababa
#relationship
Tiktok
vm.tiktok.com/...
Facebook
/ fiker.yebeltal
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Пікірлер: 270
@lijjzinabuzinabudegu6803
@lijjzinabuzinabudegu6803 4 жыл бұрын
በጠም ጥሩ አስተማሪ ነሽ እህት ጌታ አብዝቶ ይባረክሽ እኔ ከአንቺ ብዙ ነገር እየተማሩኩ ነው አመሰግናለሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለኔትወርክ
@Cell-pc5or
@Cell-pc5or 4 жыл бұрын
እንዴ። ኔትወርክ ተለቀቀ ወይ
@hayatalbf9629
@hayatalbf9629 4 жыл бұрын
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
በሞቴ ደምሩኝ
@haymhaym9221
@haymhaym9221 4 жыл бұрын
@@jitidemaytube5108 ፍቅር ይበልጣል ሰላም ነሸ
@haymhaym9221
@haymhaym9221 4 жыл бұрын
ፍቅር ነሸ
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ሥሆን ምክንያትም ሥላለኝ ነው ሠላም እና ፍቅር ለእናት አገራችን ዘረኞች ይጥፍልን 🙏🙏🙏
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
በማርያም ደምሪኝ
@gezanatube6559
@gezanatube6559 4 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን ሳብስክራብ አድሩጉኝ በቅንነት
@gizachewmekuria8046
@gizachewmekuria8046 4 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል እንዴትነሽ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል የሆነ ምክር ነው እናመስግናለን የእኔ መምህር
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
እማ በሞቴ ደምሪኝ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 4 жыл бұрын
@@jitidemaytube5108 እሺ ውዴ
@yordiyoutube969
@yordiyoutube969 4 жыл бұрын
ትክክል እኔንም የሚያነጫንጨኝ እሱ ነው ያልሽው ሁሉ እኔ ላይ አለ ለኔ የሰራሽው መሰለኝ
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
በሞቴ እናት ደምሪኝ
@user-pr5ij7mn5o
@user-pr5ij7mn5o 4 жыл бұрын
ልክነሽ ሚተውነው የለም ሰላም ለኢቱ የኢቱ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
በሞቴ ደምሪኝ
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ 😍 ዛሬ ደግሞ ለወንዶች ያለማጋነን የጠቀሻቸው ሁሉ የኔ ስለወዶች የሚያናድዱኝን ነገረሽልኝ ኧር ለባሌ ሸር አረጉልኝ ይስማልኝ 😀
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
በጌታ ደምሪኝ
@gezanatube6559
@gezanatube6559 4 жыл бұрын
ቤተስብ አድሩጉኝ በቅንነት ደምሩኝ ሳብስክራብ አድሩጉኝ
@ethiopianlovely6856
@ethiopianlovely6856 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ለኔም
@user-nl5yi4el5s
@user-nl5yi4el5s 4 жыл бұрын
እንኳዋን ሰላም መጣሽ ፍቅርዬ እናመሰግናለን የሆነ ጥያቄ ልጠሽቅሽ እበክሽ መልስ ስጭኝ በፍቅር የወደድኩትን ልጅ በወንድምነት አብሮ መቆያት ትክክል ነዉ የእዉነት የፈቀርኩት ልጅ እዴት ሊርቆ እንደምችል ጊራ ጊብት ቢሎኛል ወላህ ደግሞ እኮ እኔ ስርቆው አይርቀኝም አንድ በይኝ
@hanannur973
@hanannur973 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ ልብ ላለ ሰው የምትናገሪው ሙሉ በሙሉ ልክ ነው የምር የውስጤን ነው ምታወሪው በጣም ነው ሚገርመኝ በርቺልን እሺ ፈጣሪ ይባርክሽ💙💙🙏🙏
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
እማ በሞቴ ደምሪኝ
@sandosando3930
@sandosando3930 4 жыл бұрын
ትክክል ውዴ
@abebawmuhamed3929
@abebawmuhamed3929 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@maalmallisaatube2048
@maalmallisaatube2048 4 жыл бұрын
I really appreciate you. You are really intelligent woman. Your thought reflect your personality.
@salmansalman8124
@salmansalman8124 4 жыл бұрын
ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ ደፍርየ ፈገግታሽ ስታምሪ
@twocore6954
@twocore6954 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ከልብ አመሠግንሻለው ስለ ትምህርትሽ ቀጥይበት
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
በሞቴ ደምሪኝ
@merihunnadew3348
@merihunnadew3348 Жыл бұрын
Thank you, really appropriated
@astu4737
@astu4737 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ኢትዮጵያ ያላችሁ በጣም ናፍቃችሁን ነበር ኢትዮጵያ እንዴት ነች እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
እማ በሞቴ ደምሪኝ
@ewunetuyemata267
@ewunetuyemata267 4 жыл бұрын
ሴቶችን የሚያበሳበጩ የወንዶች ድርጊቶች 1, ትኩረት መነፈግ 2,በበቂ ሁኔታ አለመመስገን 3,መጠቀሚያ ሲያደርጋት 4,ቁጥጥር ሲያበዛ በጣም እናመሰግናለሁ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Helpful video. Enameseginalen
@mitikugabre3774
@mitikugabre3774 4 жыл бұрын
Thank you
@mesfinkiflom8697
@mesfinkiflom8697 4 жыл бұрын
ዋው ፍቅር በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ፕሮግራሞችሽ በጣም ወሳኝና ጠቃሚ ናቸው ይመቺሽ
@yegondeytades4971
@yegondeytades4971 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እህቴ እናመሰግናለን
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 4 жыл бұрын
ፍቅርየ ዝብየ ሳይሽ ብቻ ደስ ትይኛለሽ እህት ስወድሽ ምክርሽም አሪፍ ነው በርች
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
በሞቴ እንዛመድ
@daniallmedia3250
@daniallmedia3250 4 жыл бұрын
Hi fiker yemre neeziw kety kezim yebelete endemtseri tesfa arergalehu andegha nesh enam ene anid set afkre neber kafekerhat 4 amet ymolal neger gn sle fiker mnm anaweram enam wedesa mekreb betam ferahu mn madreg alebgh (le aynafar negh )bezih video Sri kalchalsh be audio kigi lakilgh ( @dannyroman ) thank you so much
@wudemoges4971
@wudemoges4971 4 жыл бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ የኢትዮ እንተርኔት ተለቀቀ እንዴ ማር
@zeamanuelyohannes1075
@zeamanuelyohannes1075 4 жыл бұрын
I am interesting on your program and also your approach as well as style's!
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
በርቺ እናመሰግናለን ወንዶሆቸም ሰሙ እና ተግብሩ እሰቲ ሰምታችዋል
@gizattsega8063
@gizattsega8063 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ፍቅር
@demissieseife3879
@demissieseife3879 4 жыл бұрын
berchii gobezi
@umarume8817
@umarume8817 4 жыл бұрын
እወድሻለን ፋቅር ይበልጣል አድናቂሽም ነኝ የኔ እህት
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
በሞቴ ደምረኝ
@henokdodicho3328
@henokdodicho3328 4 жыл бұрын
waw nagrinsh
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ግን አሁን ሚያሳስበው የሀገራችን ኢትዩጲያ እና የኮሮና በሺታ ነው ይህ ሊያሳስብ አይገባም እግዚአብሔር የንፁሀንን ነብስ ይማር
@MT-uo3lq
@MT-uo3lq 4 жыл бұрын
That's right dear! There is no love without PEACE and PROSPERITY. With PEACE, anything is possible. Ethiopia is constantly in a war, internally but also, externally. What makes me sad is when I hear about Ethiopia's internal enemies....🤔🤔
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
መስዬ በሞቴ ደምሪኝ
@wertvhgxsd7557
@wertvhgxsd7557 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ
@user-qm4vi9ym4b
@user-qm4vi9ym4b 4 жыл бұрын
ፍቅርየ የኔ ፍልቅልቅ ጥያቄ አለኝ ጓደኛየ ጋ የተዋወቅነው በFb ነው የሚኖረው አሜሪካን አገር ነው በጣም ጥሩና ትሁት ሰው ነው የእውነት ጥሩ የሚለው ቃል እንኳን ሊገልፀው አይችልም እጅግ በጣም በቃ ምንም የሚያጎድልብኝ ነገር የለም በአለማውይም በመንፈሳዊይም ትምህርት ጥንቅቅ አንድርጎ የተማረ ነው ሴት ልጅ ምን ምን ትፈልጋለች ምንስ ይደብራታል ብቻ ሁሉንም ጠንቅቆ ያውቃል ነገር ግን መጀመሪያ ስንተዋወቅ በፎቶ ብቻ ነው ከ4 ወር ቡሀላ የቪድወ ማየት ፈለኩ እኔ በቪድኦ ሳየው መጀመሪያ የላከልኝ ፎቶ የሱ አይደለም ተጣላን በጣም ተናደድኩ አለቀስኩ እና ይቅርታ ጠየቀኝ የስራው ሁኔታ መላክ እንደማይችልና እንደማይፈቀድለት ነገርኝ እና በቪድኦ ሳየው እኔ መልኩን ወይም አቋሙን አልወደድኩትም ፀባዩ ግን በቃ ለኔ ይሁን ብለሽ የምትመኝ አይነት ነው ግራ ገብቶኛል እስኪ ምክር ስጭኝ?
@hayathayat6852
@hayathayat6852 4 жыл бұрын
Tsebay kalew melk mn yseralshal
@Eman-nb1ov
@Eman-nb1ov 4 жыл бұрын
ከመልኩ መልካምነቱ ከበለጠ ይቅርበይው ማማየ ስንት መልከበለል ባዶቅጭላት ወዶችአሉመስለሺ
@user-df9gq4jc9h
@user-df9gq4jc9h 4 жыл бұрын
ፀባዩን ከወደድሽዉ ይቅር በይዉ ግን የዘድሮ ወዶች አፋቸዉን ማር ቀብቶ ፍቅር ካሳዘሽ በሃላ ብር እዳይልሽ ጠቀቅ በይ ማንነቱን በደብ እወቂ የኔ ቆጆ
@mitku1079
@mitku1079 4 жыл бұрын
መልክ ምን ይሰራልሻል ዋናዉ ፀባይ ነዉ
@user-qm4vi9ym4b
@user-qm4vi9ym4b 4 жыл бұрын
@@user-df9gq4jc9h ብርማ እኔ አረብ ሀገር እሱ አሜሪካ ምን ሊያገኝ ከኔ ግንኮ መልኩን አልወደድኩትም
@melesedenekehazard4328
@melesedenekehazard4328 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን:
@masreshalegesse1450
@masreshalegesse1450 4 жыл бұрын
Heeey sis it's been a long time nice to see you በድጋሜ 😘
@efremefrem4230
@efremefrem4230 4 жыл бұрын
ትመችያለሽ የምር ሳላፍቅርሽ አልቀረሁም
@user-kt8rr2tj2s
@user-kt8rr2tj2s 4 жыл бұрын
ቅቅቅቅ
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እውነት ብለሻል እናመሰግናለን😍❤👍
@temesgenregassa8735
@temesgenregassa8735 4 жыл бұрын
ከዚህ በፊት መጽሐፍቶችንና የለፈዉ ፕሮግራም ይጠቀስ ብዬ ሀሳብ ሰጥቼ ነበር አሁን ይህንን በማየቴ ደስብሎኛል
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
ተምዬ በሞቴ ደምረኝ
@yafetgetnet8881
@yafetgetnet8881 4 жыл бұрын
ዋው ትናገሪያለሽ አይገልፀውም
@asheashe4083
@asheashe4083 3 жыл бұрын
በረች
@liduassefa8481
@liduassefa8481 4 жыл бұрын
Tnq yene konjo bemen language endemigebachew alakem eka set lijen aygezam tru keleb yehonu kalat beki nachew
@ekeramassen3485
@ekeramassen3485 4 жыл бұрын
እዴት ነሽ ፍቅርዬ ተፋሽ በኔቶርክ ጉዳይ ነው መቸም ሰላም ጤና ካቺጋ ይሁን❤️🙏🏼
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
Ekeramye በሞቴ ደምሪኝ
@ekeramassen3485
@ekeramassen3485 4 жыл бұрын
Tigi Etyo love hahaha 😂 men chiger alel Mdemere new mqenes ayesram
@simonkeletta8162
@simonkeletta8162 4 жыл бұрын
Bezih arest balish endet nowww hulum yamala lihonlesh eflgaloh.betam betam wetyet aloww yemtengerchoww hulu enamsgenalen.
@drbayaanawwal6156
@drbayaanawwal6156 2 жыл бұрын
Really You r building stable country cz country is a reflection of collective families.keep up it!
@lulpearl6166
@lulpearl6166 4 жыл бұрын
Ma god U r so so so right tebareki yenie chigr quch aregshilign
@zuzu6899
@zuzu6899 4 жыл бұрын
ምሪጥምክሪነው ቀጥይበት ትክክክል ብለሻል እስኪ ወዶችይሄን ሰምተው ቢማሩ
@user-oy3qf6lb2y
@user-oy3qf6lb2y 4 жыл бұрын
ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ ግን ምን እንደምትፈልግ አይገባኝም ።
@fa510
@fa510 4 жыл бұрын
Kkk
@abrhamzewudu1798
@abrhamzewudu1798 4 жыл бұрын
anchi min alebish internet aychegirish egna betam techegirenal
@user-sl1in9cx3b
@user-sl1in9cx3b 4 жыл бұрын
የኔቆንጆ እንኳን ሰላምመጣሽ ስወድሽደሞ
@yeshiharegmamo7404
@yeshiharegmamo7404 4 жыл бұрын
የውስጥ እስፔሻሊስት ደኩተር እኮ ነሽ ዋውውው
@achashemanwreku2587
@achashemanwreku2587 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ፍቅር
@berihunfetene7519
@berihunfetene7519 4 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ተመችቶኛል
@user-dc4dn4st1c
@user-dc4dn4st1c 4 жыл бұрын
Woww thank you so much we love you god bless you 🌹🌹
@ኦሰብእ
@ኦሰብእ 3 жыл бұрын
yadenal endie?
@emabet1344
@emabet1344 4 жыл бұрын
ቆጆ አሥተማሪ ነው በርች
@seniloveyaadamawa3193
@seniloveyaadamawa3193 4 жыл бұрын
የኔ ውብ እኩዋን ደና መጣሽልን ስወድሽ እኮ ስምሽም አቻቺም ፍቅር ነሽ ውድድድድድ
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
እማ በሞቴ ደምሪኝ
@seniloveyaadamawa3193
@seniloveyaadamawa3193 4 жыл бұрын
እረ አትሙችብኝ ማማዬ
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
@@seniloveyaadamawa3193 😘ውድድድ😘
@eyasy7435
@eyasy7435 3 жыл бұрын
ስወድሽ
@abezawuwudu5818
@abezawuwudu5818 4 жыл бұрын
Yebesachue tenshe
@hazeblove9906
@hazeblove9906 4 жыл бұрын
Selam enkan dena mexash fiker xiru temrt nw lewondoch semtachuwal
@muktarendris4591
@muktarendris4591 4 жыл бұрын
Please say something bebeteseb yemimeta tedaren matafecha menged
@muktarendris4591
@muktarendris4591 4 жыл бұрын
Please work it
@tewodrosdesta9024
@tewodrosdesta9024 4 жыл бұрын
እኔ አንቺን ለማየት ነዉ ቪዲዮዉን የሚከፍተው 😍 ስወድሽ
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
ቴድዬ በሞቴ ደምረኝ
@tewodrosdesta9024
@tewodrosdesta9024 4 жыл бұрын
@@jitidemaytube5108 ቲጂየ በደስታ ነዉ እንጂ😍
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
@@tewodrosdesta9024 አመሰግናለው 😘
@user-kt8rr2tj2s
@user-kt8rr2tj2s 4 жыл бұрын
ፍቅርየ አኔ ፍልቅልቅ ሥወድሽ በምክንያትነው 💖💖💖💖
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ በርችልን
@momadmomad3261
@momadmomad3261 4 жыл бұрын
በጣምደሥትያለሺቀጥይበትይመችሺ👍
@ethiopiawubshet8447
@ethiopiawubshet8447 4 жыл бұрын
Zts wat am talking about tnk u 🙏🙏🙏😍
@samihadeeb1173
@samihadeeb1173 4 жыл бұрын
Aboo tabarakileg sewdes
@user-kc6ej2py5x
@user-kc6ej2py5x 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቅመም😘
@mickymouse3148
@mickymouse3148 4 жыл бұрын
እሺ በጣም አሪፍ እንኳን መጣሽልን የኔ አስተማሪ
@assefaalemayehu1614
@assefaalemayehu1614 4 жыл бұрын
ወሬኛ
@ethiopianlovely6856
@ethiopianlovely6856 2 жыл бұрын
ባሌ የት ነህ እየሰማ ይሁን ክክክክክክክክ አቃጥሎ ሊደፍኝ እኮነው
@davidtempofosco6139
@davidtempofosco6139 3 жыл бұрын
ፊልሙ ''BIG EYE'' ይባላል ፍቅር
@user-vl3xn6us6t
@user-vl3xn6us6t 4 жыл бұрын
ፍቅር ነሽ የኔ ቆንጆ በርቺ
@firyeza6536
@firyeza6536 4 жыл бұрын
Enamesginalen wude❤️💛💚
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
እማ በሞቴ ደምሪኝ
@yarissh2453
@yarissh2453 4 жыл бұрын
Tanks
@aichalouback
@aichalouback 4 жыл бұрын
Salam fikir yet tafash semonun alnebershim?❤❤❤
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
በሞቴ እንደመር
@yenehungashaw166
@yenehungashaw166 4 жыл бұрын
እህቴ ምን ነካሽ ዳሃ ወንድ ፊልም ላይ ብቻ ነው ሲፈቀር ያየሁት
@selamkassaye2145
@selamkassaye2145 4 жыл бұрын
Selam endet nachu fiker hagerachn endet nat?
@sabasaba4228
@sabasaba4228 4 жыл бұрын
ከፍቅር ይበልጣል ፈገግታ ይበልጣል ብየሻለዉ እሙሟሟሟሟ
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 4 жыл бұрын
ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችን እንዴት ናት
@roham8166
@roham8166 4 жыл бұрын
Yene wub betam tiru hasab new negr gen yemayi gebawu wadi men taregiyelsh?
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
ቴኪው እህትየ
@user-eo6yc4mi1i
@user-eo6yc4mi1i 4 жыл бұрын
የኔ ልዩ እኳን ደህና መጣሽ
@mahijosyy2956
@mahijosyy2956 4 жыл бұрын
ፍቅር ቆንጆ እንዴትነሽልኝ
@taddy6645
@taddy6645 4 жыл бұрын
ጎቦዝ ቆንጅያ እነመስግናሌን
@mnnmnn3901
@mnnmnn3901 4 жыл бұрын
Ena miyabesacheg kalasecheresgn becha new
@yarosyaros6818
@yarosyaros6818 Жыл бұрын
እባካቹምክርለገሱኝእንፋቀራለንፍቅራቺንምደስይላልከጊዜበዋላፀባዩተቀየረብኝአሁንማወደኔሲደውልሰላምአይሰማነኝምውስጠበጭቀትይሞላል🤕🤕😭😭😭እንዳልየወአፈቅረዋለሁ፡፡እናመላበሉኝ??
@bruktaytabate3497
@bruktaytabate3497 4 жыл бұрын
You're my best 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-nc5cq2fb3j
@user-nc5cq2fb3j 4 жыл бұрын
ምክርሽ ቆንጆ ነበር ግን እንግሊዘኛዉን ብትተይው ጥሩነዉ ጽድት ያለአማርኛ አውሪ
@laradxb1928
@laradxb1928 4 жыл бұрын
እቅርታ፣እግሊዝኛውን፣አንጥላው
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 4 жыл бұрын
ሳይችሉ የሚጽፉ አሉኮ! የእሷ ግን ትርጉም ያለው፤ እና ተጨማሪ ውበት ነው።
@zinashdafer5239
@zinashdafer5239 4 жыл бұрын
ዎውውውው ቧርች በጣም ደስ የላል የንች ተምርት ❣️👍
@user-wo1zs7bx2p
@user-wo1zs7bx2p 4 жыл бұрын
betam arif agelales new
@addisplanet4687
@addisplanet4687 4 жыл бұрын
ፍቅር መቸም የተነጋገርነውን እንዳልረሳሽው እርግጠና ነኝ ….ማለቴ ---እንፈልጋለን ብለሽኝ ነበር ፍለጋው የት ደረሰ? ነው እረሳሽው ወይስ ተውሽው……………..
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
በሞቴ ደምረኝ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
Eshi alresahum...
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
welcome ፍቅር
@samritube4224
@samritube4224 4 жыл бұрын
ቆጆ
@lakachewleyew3045
@lakachewleyew3045 4 жыл бұрын
I love your voice!
@gezahagngebremedhen6597
@gezahagngebremedhen6597 4 жыл бұрын
tired baby No No.
@user-lp4ez7qx4e
@user-lp4ez7qx4e 4 жыл бұрын
wawwww
@esubaderese6862
@esubaderese6862 4 жыл бұрын
ፍቅር እንዴት ነሽ ሁሉም አልፎ ዛሬ ተገናኘን ጎደኛየ የምትለኝን ነገር ነው ያቀረብሽው ሁሌ ታበሳጨኛለህ ነው ምትለኝ እኔ ደግሞ በጥሩ ነገር አርጌ ነው ምወስደው
@wossenumekonnen1941
@wossenumekonnen1941 4 жыл бұрын
ፍቅር ሴቶቹም እኮ ሲያገበቡነን ምስራአለዉ ብለዉ ነዉ ስለዚህ በስራ እንለፋን አንቺም ሰራተኛ ወንድ እንደሚዱ ነገግረሽናል ስለዚህ በልፋት ግዜዉ እያለፈ ነዉ
@birukfierew3681
@birukfierew3681 4 жыл бұрын
ያልሽውን ሁሉ አድርገን የማትረካስ ከሆነችሽ????
@tomassefedin72
@tomassefedin72 4 жыл бұрын
Yene konjo enkan selam metashilin Fiker ende simish Fiker nesh
@hannayotube7817
@hannayotube7817 4 жыл бұрын
ሳላም ላ ኣጋሬ ልጆች ዛራኛ ፋጣር ልቦና ይስጣቸው ዋዳ ኣንድናት ታማላሱ
@biniyamalazar2529
@biniyamalazar2529 4 жыл бұрын
ኧረ ፍቅር የደሀ ልጅ አይባልም ተይ
@saraffon5288
@saraffon5288 4 жыл бұрын
👌👌👌👌
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 жыл бұрын
እንኳንደህናሙጣሺ፣ማር፣ውድድድድድድድየኔቆጆ
@seidhasen9437
@seidhasen9437 4 жыл бұрын
ጉዴ
ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይርቃሉ?
15:40
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 80 М.
እንዲናፍቅሽ ምን ማድረግ ትችያለሽ?
22:31
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 205 М.
ሴቶችን በስልክ የማናገር ጥበብ ||inspire ethiopia||
8:54
Abelex The Ethiopia ◉
Рет қаралды 54 М.
ለሴት ፍቅረኛ የሚሰጡ አስደሳች ስጦታዎች
18:42
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 101 М.
ብዙ ሴቶች በፍቅር የሚከንፉለት ወንድ 8 ባህሪያት
25:26
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 512 М.
የማትፈልግህ ሴት...
14:27
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 208 М.
በመጀመሪያ የፍቅር ቀጠሮ በጭራሽ ማድረግ የሌለብሽ 7 ነገሮች
17:20
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 91 М.
ለገንዘብህ የቀረበችህን ሴት እንዴት ታውቃለህ
16:17
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 44 М.
በምትወዳት ላይ በጭራሽ ማድረግ የሌሉብህ 6 ነገሮች
12:37
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 45 М.