ጀነራሉ እንዴት ከአገር ወጡ?||የሜ/ጀ ሁሴን የስደት ህይወት|| ክፍል፡2

  Рет қаралды 18,626

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

4 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiomeda
#ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
#EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat
Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

Пікірлер: 42
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 4 ай бұрын
❤ ጥሩ ዝግጅት ነው የከተማዋ ስም ከሚስ ምሸት ነው የሚባለው
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 4 ай бұрын
If I am not mistaken M/G was fully prepared when he was going to Saudi Arabia.
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 4 ай бұрын
ሳውዲ ህምም መቼም ለኝ ክብር የላቸውም የሚገርመው የኢትዬጵያ ስዎች ደሞ ሲያጎበድዱላቸውና እነሱን ለመምስል ሲዳክሩ ይታያሉ
@komchachawnigatu5308
@komchachawnigatu5308 3 ай бұрын
Nice job
@nouiismael2696
@nouiismael2696 4 ай бұрын
የሜጀር ጀነራሉ የስደት ዓለም ህይወት በጣም ያሳዝናል ! ከአፍሪቃ ይበልጣል ከሚባለው የኢትዮጵያ ጦር ውስጥ ግዙፉን ሁለተኛ አብዮት አሰራዊት በምክትል አዛዥነት ከዚያም በዋና አዛዥነት በመቶ ሺህ የሚቆጠር ጅግና ስራዊት ይመራ የነበረ የኢትዮጵያ የቁርጠቀን ልጅ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ባሉበት ሀገር ህይወቱን ለማቆየት የአንድ ንግድ ማዕከል ጋሪ ሰብሳቢ ሆኖ ተቀጥሮ ለመስራት መገደዱ ያሳፍራልም ፣ ያሳዝናልም። ነገሩ እጅግ በጣም ያማል !
@hybirdgenetic7096
@hybirdgenetic7096 3 ай бұрын
ይሻለዋል ሻዕብያ ብይዘው የኣህያ እረኛ ያደርገው ነበር
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 4 ай бұрын
መሪዬ ነበሩ እኔ ወደሱዳን ወጣሁ በ 1983 እኢ አቆጣጠር በ1991 eropan calander እድሜዬ 16 ነበር ሁሌ ጀረናል ሁሴንን አሰብ ነበር በ 1993 እንደ ኢትዬጲያ አቆጣጠር በDv አሜሪካ ሚኒሶታ ገባሁኝ።
@asmeraeritrea1241
@asmeraeritrea1241 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@Meiry756
@Meiry756 4 ай бұрын
Wey’Gud Ye’Generalu Tarik ??? Si’fekir indal’neber Mecheresha Hiwetu Lemewtat Serawitu Tilo Wede Saudi Arabia’na + America Hono Kere /// Wey SHABIA + Wey SHABIA + SHABIA ///
@yetbarek63
@yetbarek63 4 ай бұрын
ተአሁን በኋላ እዚህ በመምጣቴ አልፀፀት፣ምክንያት አለኝ።
@e.d.3556
@e.d.3556 4 ай бұрын
There seems to be a discrepancy in the year. While 1987 is mentioned for his arrival in Michigan, USA, the Ethiopian calendar might be more accurate in this context.
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 4 ай бұрын
የእኔም ጥያዬ ነበር ጀ/ል ሁሴን እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 1987 እንኳንስ አሜሪካ ሳውድአረቢያም አልነበሩም መስተካከል ያለበት ነገር አለ
@tameratcherenet4631
@tameratcherenet4631 4 ай бұрын
ሁል ጊዜ እኚህ ጄኔራል የት ይሆን ያሉት እል ነበር ሕ/ር አመስግናለሁ በሕይወት መኖሮ!! እንኮን ደስ አሎት!
@User6303..
@User6303.. 4 ай бұрын
በህይወት የለም። አምና ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። አላህ የጀነት ይበለው።
@ethiomeda
@ethiomeda 4 ай бұрын
የሁለተኛው አብዮታዊ ሰራዊት (ሁአሠ) ዋና አዛዥ የነበሩት የመጽሀፉ ደራሲ ሜ/ጀ ሁሴን አህመድ በተወለዱ በ 85 ዓመታቸው በስደት በሚኖሩባት ዩናይትድ ስቴትስ ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም. ህይወታቸው ማለፉን እና ሥርዓተ ቀብራቸውም ግንቦት 18፣ 2015 መፈጸሙን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ ለወዳጅ ዘመድ እና ቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን፡፡
@user-fp5tl8gv6r
@user-fp5tl8gv6r 4 ай бұрын
አሁን እኮ በህይወት የሉም በዚህ ዓመት ህይወታቸው አልፏል ።
@user-fp5tl8gv6r
@user-fp5tl8gv6r 4 ай бұрын
​@@ethiomeda ምክትል አዛዥ
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 4 ай бұрын
Very interesting Story. God bless you served your Country,but still no Government in. Ethiopia hell is forever
@housseinabdi4552
@housseinabdi4552 4 ай бұрын
ቶሎ ልቀቁት እንጂ አዘገያችሁት
@fabucell5517
@fabucell5517 4 ай бұрын
Gnral husen yebzu ertrawian nexhuh dem beijeh ale ante ye den arawet
@hannujonur1095
@hannujonur1095 2 ай бұрын
He was hero for Ethiopia for shibia and weyane is enemy
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb 4 ай бұрын
ሀገር ህዝብ ምን ጉዞም የከብራችዋል
@habt-tube
@habt-tube 4 ай бұрын
ሜጀር ጀነራሉ በሌሎች የታሪክ ተጋሪዎቻቸው በተፃፉ መፃህፍት የተገለፁበት እና እራሳቸውን የገለፁበት መንገድ ፍፁም የተቃረነ ነው ፣ ለምሳሌ “አይ ምፅዋ በሚለው የታደሰ” መፅሃፍ የኢትዮጵያን ሰራዊት እንዴት ለሻቢያ አሳልፈው እንደሰጡ ይዘረዝራል
@kaibronabraham3470
@kaibronabraham3470 4 ай бұрын
ይሀ ፈርጣጣ ጀነራል በሺ የሚቆጠሩ የኢትዮፕያ ሰራዊት ለሻአብያ ኣስረክቦ ራሱ ወዶ ከኣስመራ የፈረጠጠው ጀነራል ሁሰን ፈርጣጭ ጀነራል ነው፥
@tafesseayalew6560
@tafesseayalew6560 4 ай бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነው ። ኤርትራን በገንዘብ ሸጠ ነበር ይባል የነበረው
@alexjohn996
@alexjohn996 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fp5tl8gv6r
@user-fp5tl8gv6r 4 ай бұрын
ሬት እና ማር ገበያ ላይ አይገኝም ....???
@ftsumsbhatu6790
@ftsumsbhatu6790 Ай бұрын
የደርግ መንግስት ይሻላል ከወያነ ከአብያ የዘሮኖች ሃገር ዛሬ ፈጠሩት
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ቤተክርስቲያን ማለት አማራ ማለት ነው!ስለዚህ ኦረቶደክስ ተመታ/ተዳከመ/ማለት አማራን አከርካሪውን መታን ማለት ነው!(መለስ ዜናዊ፣ስብሀት ነጋ)
@temam1011
@temam1011 3 ай бұрын
ቂቂቂቂቂቂ መለስ እንደዚህ የወረደ አስተሳሰብ ያለው ሰው አይደለም።ይህንን ወራዳ ንግግርም አልተናገሩም ዕድላችን ሆኖ ለሀገር የደከመ በደካሞች ይወገዛል
@henokalemu1917
@henokalemu1917 4 ай бұрын
ምነው ስለ አንድ ጆንያ ፎርድጅ ብር ሳያነሱ የሻቢያ ባለስልጣን የሸዎዶትን
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 4 ай бұрын
ኣየ የመሃይም ነገር: ይሄ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ጀግና በፎጂድ ብር ነው የተሸጠው በለኛ🤣🤣🤣🤣🤣 ግን ደግሞ ኢትዮጵያ በውሸት ተፈጥራ በውሸት ትፈርሳለች የተባለው እንዳንተ ኣይነቱን ቱልቱላ ያውቁ ስለነበር ነዉ ማለት ነው።
@nouiismael2696
@nouiismael2696 4 ай бұрын
የሜጀር ጀነራሉ የስደት ዓለም ህይወት በጣም ያሳዝናል ! ከአፍሪቃ ይበልጣል ከሚባለው የኢትዮጵያ ጦር ውስጥ ግዙፉን ሁለተኛ አብዮት አሰራዊት በምክትል አዛዥነት ከዚያም በዋና አዛዥነት በመቶ ሺህ የሚቆጠር ጅግና ስራዊት ይመራ የነበረ የኢትዮጵያ የቁርጠቀን ልጅ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ባሉበት ሀገር ህይወቱን ለማቆየት የአንድ ንግድ ማዕከል ጋሪ ሰብሳቢ ሆኖ ተቀጥሮ ለመስራት መገደዱ ያሳፍራልም ፣ ያሳዝናልም። ያማል
@user-ow3yx2vj6t
@user-ow3yx2vj6t 4 ай бұрын
ውሸት
@gocowboys4281
@gocowboys4281 4 ай бұрын
ጫፍ ሰምተሀል ቱልቱላ
@bestrong1237
@bestrong1237 4 ай бұрын
እዚህ ገጽ ላይ ይህን ውድ የኢትዮጵያ ጀግና በቆሻሻ አንደበታችሁ የምትሳደቡት የዚህን ጀግና ክንድ የቀመሳችሁ ድኩማን የወያኔ, የሻዕቢያ እና የኦነግ ርዝራዦች ናችሁ! የምዕራብ አገራት ሴራ ጋር የመንግስቱ ኃ/ማ ግትርነት ተጨምሮ ለጊዜው የጠቀማችሁ ቢመስልም ዛሬ ላይ ሁልሽም የእጅሽን አግኝተሻል ! ለዘመና ልጆቹን የጦርነት እራት ያደረጋችሁበት የኤርትራ እና የትግራይ ህዝብ አንድ ቀን እንደ ጋዳፊ ዋጋችሁን ይሰጣችኋል!
@kibromsolomon5613
@kibromsolomon5613 4 ай бұрын
Nana mokur!! Keshim!!
@temam1011
@temam1011 3 ай бұрын
ጀግናን የሚተቹ ትንንሾች ናቸው። የረባ ጭንቅላት ስሌላቸው ነው።
@user-vs3jo4pn9m
@user-vs3jo4pn9m 4 ай бұрын
ሻብያ ጀግና ከኣስመራ ሁነህ ፉከራ ወደ በአሜሪካ ጋሪ ሰብሳቢ አደረሰህ ፈሪ. ያኔ ሁሉ ፉከራህ የት ጠፋ ለምን እዛ ኣትቆይም በሉልኝ ለዚህ የናቶቼ ደም ጠጥቶ US የገባ የደርግ ባለስልጣን
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 80 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 4,9 МЛН
ToRung short film: 🙏save water💦
0:24
ToRung
Рет қаралды 7 МЛН
Mother Cat Drinks Lots of Coffee to Get By #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:21
Super Emotional Stories
Рет қаралды 21 МЛН