የኤርትራ ጦርነት እና የጀነራሉ ማስታወሻ||ምጽዋን እና ቀይ ባህርን ለመከላከል የተደረገው ትንቅንቅ|| ክፍል፡3

  Рет қаралды 19,801

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiomeda
#ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
#EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat
Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

Пікірлер: 76
@tomasmogos6239
@tomasmogos6239 6 ай бұрын
ትዝታው እጅግ በጣም ኣመርቂ ነው! ኣንዳንድ ግዜ ወደ ሳሕል ስትራተጂካዊ መንፈግፈግ በምናደርግ ግዜ በተመልሶ ማጥቃት በተማረኩ ታንኮችና ኦራሎች፡ የከራማራ ድል ይደገማል በናቅፋ ቃሩራ! እናሸንፋለን! የመሳሰሉ መፈክሮች ነበሩ።
@kebedebedele5089
@kebedebedele5089 6 ай бұрын
በጣም ድንቅ ነው ጄኔራል ሁሴንን,በጣም አውቃቸዋለሁ ጀግና ጄኔራል ናቸው የእሳቸው ስታፍ መኮንን ነበርኩ በተለይም ከረን ግምባር ቀዳሚ መምሪያ እና አስመራ የሁለተኛ አብዮታዊ ሰራዊት ም/አዛዥ በኋላም ዋና አዛዥ ሆነው ሳሉ እሳቸው አባትም ጭምር ናቸው። እምባዬን እያፈሰስኩ ያቀረባችሁት ዝግጅት ያዳመጥኩት በርቱ ተባረኩ ቀጥሉ ወደ ሀገሬ መጣለሁ ላገኛችሁ እለምናችኋለሁ በትህትና የሚቻል ቢሆን አድራሻችሁን ባገኝ ብዬ እለምናችኋለሁ የእናንተው የቀድሞ ሰራዊት የጦር መኮንን ሻክሶ ነኝ።
@ethiomeda
@ethiomeda 6 ай бұрын
contact/telegram t.me/ethiomeda1
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 6 ай бұрын
Jegna bihon 130000 serawit tito wede Saudi yishesh neber. Lemin inde Tedros tsiwa aytetatim
@e.d.3556
@e.d.3556 6 ай бұрын
Thanks so much! Compelling narrative and heartwarming story!
@HassenJemal-pl6qz
@HassenJemal-pl6qz 6 ай бұрын
ማይ ጠብሪ ታሪኩ እንደቀይ ባህር ነወ እርግጠኛ ሁኘ የምነግርህ ቢኖር የሱንታሪክ ለማወቅ አገራቺን ሰላምስትሆን ነዉ ትክክለኛዉን ለማገኘት ከዚህ እስከጫፍ እስከጫፍ ተቀሳቅሰህ ነዉ ኦርጂናሉን የምታገኘዉ ታሪኩ በጣምረጂም ነዉ❤
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 6 ай бұрын
Shaebia's history must be told in a truthful way. With due respect, the future generation must learn in the right way. Imagine with all the USSR, Korea, Cuba etc military help and US conspiracy, the Eritrean people became victorious on the biggest Military in Africa. Discipline and principle is the secret of any struggle 💯
@teferagedlu6707
@teferagedlu6707 6 ай бұрын
በቅርብ የማቃቸው ጀግና የጦር መሪ ነበሩ በውቃው እዝ ሀምሌ 1975 አመተ ምህረት በአልጌና ግባር ቀዳሚ መ ምሬያ የአሳቸው መገናኛ ነበርኩ
@gimjaamare509
@gimjaamare509 6 ай бұрын
Thanks Ethio Media .Gen .Husien after all this left Eritrea.Shaebia is hero.Poor Ethiopian soldiers died for nothing .
@woldehailemariam3829
@woldehailemariam3829 6 ай бұрын
አዎ ተላንትን አንከበለን ከዛሬ ጋር እንታገላለን።
@Mehari2491
@Mehari2491 6 ай бұрын
ማይ ሓባር ነው::: ማይ ነባር አይደለም!
@Eritreana1991
@Eritreana1991 6 ай бұрын
😂😂 ya
@fabucell5517
@fabucell5517 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 6 ай бұрын
🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
@samorasertu3776
@samorasertu3776 6 ай бұрын
tkklena treka 100%
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 6 ай бұрын
ማንበብ ትችላለህ ግን ድምፅህን ስትቀናጣ እየጎተትክ አበላሸኸው
@alexjohn996
@alexjohn996 6 ай бұрын
Yesew HAGER lemewrer yezemete Serawit endet lamashenef ytebeqal ?... Ye ETHIOPIA meriwoch yesew hager lemewrer yazemetut lega wetatoch lekontu fejut enj yefeyedut yelem. ERITREA hager neberech, ye Ethiopia meriwoch gn ye Ethiopia hzbin shewedut...witetu demo be million yemigemet miskinu ye Ethiopia wetatoch ende qitel Regfewal. Ye Ethiopia hzb kezh memar alebet.
@bmsk0076
@bmsk0076 6 ай бұрын
lemin enemaralen 120 million tirf hezb selalen minim chigir yelebinim
@tinkshu4002
@tinkshu4002 6 ай бұрын
Just wait you will see
@danielandebrhan6616
@danielandebrhan6616 6 ай бұрын
​@@tinkshu4002chigir yelewm u will see dedeb
@hannujonur1095
@hannujonur1095 5 ай бұрын
አይ ኤርትራ ዛሬ የርሃብ ትርፍራፊ ሆናለች ስጋ ያለው ስው ማግኘት ይከብዳል መጨረሻቸውን ያሳየን የስንቱን ጎበዝ ደም የጠጣ መሬት
@nomoret.2017
@nomoret.2017 6 ай бұрын
የሻእብያ ጀግነትም ብትተርክ ትክክልኛ ታሪክ ይሆን ነበረ። ሻእብያ በታናሽ ኣቅም፡ ግዙፉ ሰራዊት ብትንትን የዋጣው ምክንያት ከጀግነት በስተቀር ምን ምክንያት ሊኖረው ይችላል ብለህ ነው። ሚዛናዊ ታሪክ ሊሆን የሻእብያ ታሪክን ልህዝብን በትክክል ብትነግረው ይሻላል ብየ ኣስባለሁ። ሽንፈት ያሸከመህ ሃይል ምን ኣይነት ሃይል እንደ ነበረ መገመት ኣይከብድም። በናንተ ኣንደበት ቢሆን ግን ህዝቡ እውነቱ ማወቅና ማማር ይችላል።
@jemahm2000
@jemahm2000 6 ай бұрын
ሻአቢያ ያሸነፈው በገንዘብ እና ሴት በተገዙ መኮንኖች ክህደት ነው:: ሻአቢያ የግብፅ ባሪያ ባንዳ ሽፍታ ነው:: ውጤቱ ይህው ታዬ ኤርትራን አፈር አበላት:: ህዝቡም ዋጋ እየከፈለ ነው::
@nomoret.2017
@nomoret.2017 6 ай бұрын
@@jemahm2000 ወንድሜ ከፕሮፖጋንዳና ከውሸት ታሪክ ብትወጣ ልህዝቦቻችን ጥሩ ይመስለኛል። በሴት የሚገዙ ጀነራሎች የተቋቆመ ሰራዊት ነው የነበረው ማለት ምን ያህል በነበረው ጦነት እውቀት እነደለለህ ነው የሚያሳየው። ጀነራሎቹ ሃረር ወተሃደራዊ ትምህርት ቤትና ውጪ ኣገሮች የሰለጠኑ እንደ ነበሩ ነው የሚነገረው። ኣንተ እንደ ኣልከው በቃላሉ በሴት የሚደለሉ ደደቦች ነበሩ ማለት በጣም ከባድ ነው። የኔ እይታ ስህተት ነው ካልክ፡ ጀነራል መርእድ ንጉሰ፡ ጀነራል ቡልቶ፡ ጀነራል ታሪኩ ኣይኔ፡ ጀነራል ቁምላቸው ደጀኔና ጀነራል ሑሴን ኣሕመድ የት እንደ ተማሩና ምን እንደ ተማሩ ጠይቀህ ንገረኝ። በተጨማሪ የሻእብያ ጦር መሪዎችም ትንሽ ጥናት ብታደርግ ያግዘሃል። ኣለበለዝያ፡ ኣይኔንና ኣእምሮየን ጨፍኔ ነው ህይወቴን የሚነድው ግን ገደል ትገባለህ። ኣእምሮህን ተጠቀምበት።
@p.3914
@p.3914 6 ай бұрын
በሴትም ይሁን በገንዘብ መደለል መቻል ብልህነት ነው። የእስራኤል የስለላ መፃህፍት አንብብ እና የጠላት ደካማ ጎን ማወቅ ማለት የአንድ የጦርነት ስልት ነው።
@nomoret.2017
@nomoret.2017 6 ай бұрын
@@p.3914 So, ሻእብያ ብልህ ነው ማለት ነው!! ብልህነት ደሞ ወደ ድል ይወስዳል ማለት ነው። ደደቡ ደሞ ተሸንፎ በስደት ሆኖ ያልቅሳል ብቻ ሳይሆን ታሪኩ እየጠመዘዘ ይኖራል። ህዝቡን ያሳስታል ማለት ነው።
@tinkshu4002
@tinkshu4002 6 ай бұрын
አይ እናንተ ጉራ ብቻ ንፍ እንጂ ማንንም አሸንፈችሁ አታውቁም።
@nosacurry4257
@nosacurry4257 6 ай бұрын
Keep dreaming 33 after the game was over finito 😂
@lilianeasternquin9649
@lilianeasternquin9649 6 ай бұрын
ኣሁን እንካን ጂግና የሚሉ ኣይታጡም 😂😂😂
@yosiefghebrezghi3830
@yosiefghebrezghi3830 6 ай бұрын
Bed time story for children.!!
@ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ
@ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ 6 ай бұрын
ጓድ ኮ/ር መንግሥት ኃ/ ማርያም የኢትዮጵያ ምንጊዜም ጀግና መሪ ነው። የደርግ ወታደር ጀግና ሰራዊት ነበር አይ ጊዜ???
@alexjohn996
@alexjohn996 6 ай бұрын
Yemin jegninet ?...yesew hager hedo lekentu slemote, ye jib amora slehone ??😂😂😂😂
@alexjohn996
@alexjohn996 6 ай бұрын
Werari serawit hulgizie ayashenfm. Ye Ethiopia meriwoch yesew hager lemewrer yatefut miskinu ye Ethiopia wetat teteyaqi nachew.
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 6 ай бұрын
ኮለኔል መንግስቱ ሀለማርያም ጨፍጫፌ አረመኔ ነበር
@asmarinoeritrean6423
@asmarinoeritrean6423 6 ай бұрын
እናንተ ጋ ሰው መግደል ኖርማል ነው። ሰው ያጠፋ ጀግና ነው
@ajjb9552
@ajjb9552 6 ай бұрын
😂😂😂 Weyyy jegenent 🤣🤣🤣
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 6 ай бұрын
ከሽብርተኛ ሀገር ገንጣይ ወንበዴ ጋ ሳይሆን ከሀያል ወራሪ ሀገር ጋ የተደረገ ጦርነት አስመሰለው😂😂😂😂😂😂 ሎል😊
@hagerawitekkali4209
@hagerawitekkali4209 6 ай бұрын
እንዳንተ ደንቆሮ ወንበዴና ጠንካራ ሰራዊት ማየት ኣትችሉም። ማነው ወንበዴ? ኣየ ደንቆር! ታድያስ የኣፍሪቃ ጥቁር ሰራዊት የምትሉት በወንበዴ ነው የተሸነፈው? እንደእኔ ኣስተያየት ከሆነ ያንተ ሰራዊት የነበሩ ናቸው ወንበድየዎች። ምክንያቱ ገንዘብ ስላጡ ለሽጋራና ለአልኮሆል ሰላማዊ ህዝቡን እየራቡ ኣስገድዶ በጠመንጃ ሴቶች እየደፈሩ እንደነበሩ ጀነራሉ ተናግረዋል። እንድያውም ጀነራሉ ብዙ መጥፎ ስራ እንሰሩ እናውቅልውን። ግን እውነቱ ኣልደበቁን እና እውነት ተናገሩ። ጦር ሰራዊቱ ማለት ያንትው ስውራዊት እንደ ወንበድየ ከህዝብ ብር እየዘረፈ የሚኖር እንደ ነበረ ጀነራሉ ገልጸዋል። እንደ ኣንተ ደደብ ነዉ ኢትዮጵያን ወደ እዚህ ለማብቀት የቻለች። ደደብ!!!
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 6 ай бұрын
@@hagerawitekkali4209 ክክክክክ ተረጋጋክንፍል ግንፍል አትበል የሚገነፍል ድስት እራሱን ያቆሽሻልና::ሲቀጥል በሰንበት አረቄና ጠላ የገማ አፍህን ሳትጎሞጥሞት ሶሻል ሚዲያ ላይ አትክፈት ::የእናት ጡት ነካሽ ተገንጣይ ወንበዴ በጦርነት ችሎታ አሳይቶ ሳይሆን እሱን የመሰሉ የበላይ ጄኔራሎች ከኤርትራ የቡናቤ ሰራተኞች ጋ እየተዳሩ ሚስጥር እያወጡ ነው የበታች መኮንኖችንና ተራ የመስመር ተዋጊ ጀግኖችን ያስፈጁት ::ደሞ አፍ አለኝ ብሎ ያወራል እነዛ ወራዳ ጄኔራሎች በግንቦት ስምንት 1981 አም :ተዋርደው ሄድዋል ::ሻቢያ ና ወያኔ ምን አቅም አልነበራቸውም እራሳቸው ጄኔራሎቹለሰራዊቱ ትጥቅ ሲልምግብ :ምግ ብ ሲል ያልተሟላትጥቅ እየላኩ ያስፈጁት ወራዶች ::አንተም የነሱ ጫማ ጠራጊ የነበርክወራዳ ነህና ነው ያንገበገበህ
@araedombahram4150
@araedombahram4150 6 ай бұрын
ከሻዕብያ ጦርነት ማለት ወንበዴ ሳይሆን መንግስትም ሲያንሰው
@asmarinoeritrean6423
@asmarinoeritrean6423 6 ай бұрын
ምድረ ደንቆሮ፡ የሰው አገር ለመውረር የመጡ አባቶችህ የአውሬ እራት ሆነው ቀሩ። የፈራረሰች አገር ይዘህ ሀገር ገንጣይ ትላለክ። ጉቶ 😂
@Mehari2491
@Mehari2491 6 ай бұрын
ከወንበዴ ጋር ተዋግተህ ቂጥህን ተመተህ አይደል እንዴ የሸሸሀው?? ምናምን
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 6 ай бұрын
ድሮ ልጅ ሆኜ ጀነራል ሁሴን አህመድ, ደምሴ ቡልቶ, መርእድ ንጉሴ, ቁምላቸው ደጀኔ, ታሪኩ ላይኔ, ፋንታ በላይ , ተስፋ ደስታ, አምሀ ደስታ .... እሚባሉት አንበሶች ዝና ሲነገር ይነሽጠኝ ነበር:: ፌልም ሁሉ ይመስለኝ ነበር አይ ኢትዮጵያ አሁን እነዛ ታሪክ ሆነዋል የ አሁኑ ጠቅላይ ሚንስትር እንዳሉት ኖረው ኢትዮጵያዊ ሞተው ኢትዮጵያሆነዋል😊
@araedombahram4150
@araedombahram4150 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ኣሁን መሪ ኣላት እንዴ መሪዎች ኣለፉ የኣሁኑ መሪ ደሞ ምሪ ይባላክ
@bmsk0076
@bmsk0076 6 ай бұрын
@@araedombahram4150አማርኛ ነው ትግርኛ😂 ቀላዋጭ
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 6 ай бұрын
ጀነራል ተስፉ ደስታ የሰፈሬ ሰው ነበሩ አቤት ግርማ ሞገሳቸው ሰፈር ውስጥ ከባለቤታቸው ጋር ዎክ ያደርጉ ነበር ሁሉም ነገር አሳዛኝ ሆነ
@robelz2699
@robelz2699 6 ай бұрын
Bewsht mxf matm 😂
@tamiratasefa4644
@tamiratasefa4644 6 ай бұрын
የእኚህን ጀግና የጦር ሰው ታሪክ ስሰማ በታላቅ አክብሮትና አድናቆት ነበር። ኤርትራዊያንም ቢሆኑ ነፃነት ነው ያሉት ዛሬ ኤርትራን ከዓለም አግልሎ የሕዝቡን ኑሮ ከቅርቃር ከተቱት እንጂ ምን ትርፍ አመጡለት?
@danielandebrhan6616
@danielandebrhan6616 6 ай бұрын
shaebiya jigna new mnm belelew b russia yetageze gzuf tor bitntin arigo ante jigna tor azaj mitilow fertito endihed argewal...shaebiya minm balneberachew gize fertito mehed alneberem eske mecheresta new filmiya yeneberew...yeabatoche tarik betam migerm new....ertrayegn zelalalem tinur telatoch zelalem yiwdemu...
@abrahamhayantu5910
@abrahamhayantu5910 6 ай бұрын
ማን ነዉ እደሱ ይለህ ኤረትራ በቅረቃር የገባች የነ አሜሪካ አገልጋይ አንሆነም እኛ ነጻ ህዝብ ነን ስለ አልን በመለስ የምእራብ ዉሻ ድጋፍ እንሰጣሀለን ተብሎ በቦርደር ምክንይት ፈጥረዉ ተላላኪ ወይነ ጦርከፍቶ በጦርነት ግዜ የኤረትራ መንግስት እንገርስሳለን በዛም ትልቅዋ ትግራይ እንሰራለን ተብሎ ነዉ ጦርነቱ የጀመረ።በጦርነት አልተቻለም አሜሪካ ከኤሮፓ ህብረት ተባብሮዉ ለ9 አመታት እቀባ ተደረገልን ።እገዳዉ ቀላል አልነበረም የኤረትራ ህዝብ ሁኖ እንጂ በአለም ማንም የሚሸከመዉ አገር አይኖርም መፍረስ ካል ሆነ።አሁንም በጂግነታችን ወጥተናል በናጽነታችን በአገራችን በጣም ደስቶኞች ነን።ኤረትራኖች ሽግር የለንም ሽግር የሚመጣን በኢትዮጵይ በኩል ነዉ።አሁን የኢትዮጵይህን ተሸገር አገሪትዋ ወደመፍረስ መንገድ እየሀደች ነች።
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 6 ай бұрын
AMLAK YMESGEN KEZA QOSHASHA YE HONECH HAGER MELEYETACHIN
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 6 ай бұрын
ETHIOPIA BOSHASHA YEHONECH HAGER
@lilianeasternquin9649
@lilianeasternquin9649 6 ай бұрын
😂ኣይ ጀነራል ተብልህ ታዲያ እንደ መዋጋት ማምለጥ ነው ፈርጥጠ ወደ ጎረብት ኣገር የሀድከው😂
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥቅምት 11 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
12:28
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН