ጀነራሉ እንዴት ከአገር ወጡ?||የሜ/ጀ ሁሴን የስደት ህይወት|| ክፍል፡1

  Рет қаралды 57,452

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

3 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiomeda
#ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
#EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat
Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

Пікірлер: 96
@mohammedtadessetadesse-ik7ms
@mohammedtadessetadesse-ik7ms 3 ай бұрын
የወዶች ወድ ነው ይህን ታሪክ ስሰማ ወጣት ነበርኩኝ በዛን ወቅት ታሪኩ በጣም ይወራ ነበር አሁን ደግሜ በመስማቴ በጣም ተደስቻለሁኝ በርግጥ ለኔ አዲስ አይደለም ግን ሰውዬው ሀገሩንና ህዝቡን መሪውን ወዳጅ ነበር ለሱ ትልቅ አክብሮት አለኝ ግን አሁን አላረጀም እንኳን እሱ እኔም አርጅቻለሁኝ ለማንኛውም ታሪኩን መስማት እርካታን ይሰጣል ኢትዮጵያ ትቅደም አቆርቋዧ ይውድም።
@adanechwordofa7886
@adanechwordofa7886 3 ай бұрын
General Thanks for sharing.
@yibeltalassmare8186
@yibeltalassmare8186 3 ай бұрын
ምርጥ ታማኝ ሀገር ወዳድ ነበር ብዙ አ ልተነገረለትም
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 3 ай бұрын
ጀግና ወንድ የኢትዬጲያ ልጅ
@seadahussenali68
@seadahussenali68 3 ай бұрын
ብዙያልተነገረለት,ታማኝና,ሀገርወዳድጀግናውሁሤንአህመድ
@user-un3of5mb1m
@user-un3of5mb1m 2 ай бұрын
ይህነው ምኞቴ እኔ በሂወቴ ፣ ከራሴ በፊትለኢትዮጵያ እናቴ፣ክቡር ጀኔራል ሁሴን አህመድ፣የሹምነሽ??ወሎ ያበቀለችው ለውድ ሐገራቸው የቻሉትን ሁሉ ያደረጉ እንቁና ጀግና ነበሩ፣ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው፣ለመላሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን መፅናናቱንና ተሞክሮውን በተግባር የምናውለው ይሁን።
@michaelmesay2004
@michaelmesay2004 3 ай бұрын
General Hussein. I grow up listening your Genuineness, loyalty, caurage and scarification.
@mohameduso1517
@mohameduso1517 3 ай бұрын
The steps they took was admirable. The military life had been much organized than our civil life. Thier previous life helped them for thier disciplined life. We can learn a lot from this vidio. I appreciate the organizer of this vidio. Uso Mohamed M.
@user-oh9sp9oz7n
@user-oh9sp9oz7n 3 ай бұрын
Shaebya ms qerebu asmera hadimu tariku baelna zeynnegrekum 😂
@debelnegassa6729
@debelnegassa6729 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ነው የምትሠሩት በርቱ !
@habtomdebesay7229
@habtomdebesay7229 3 ай бұрын
Welcome back bro thanks for sharing us
@zena5338
@zena5338 3 ай бұрын
የብ ጀ ታደሠ በየነ አገዳደል ጠይቁልኝ እባካችሁ
@eri-dairyeritrea1377
@eri-dairyeritrea1377 3 ай бұрын
ተራ ወታደሮች ሜዳ ላይ ጥሎ ብሄሊኮፕተር የፈረጠጠ እንዴት ጀግና ይባላል? እስቲ ንገሩን
@fshayekifle3132
@fshayekifle3132 3 ай бұрын
Hadami Hussain
@abuzermohammed3919
@abuzermohammed3919 3 ай бұрын
ከኢትዬጵያ ነግስታት ውስጥ የሚቁርቁሩኝ ቴወድሮስና መንግስቱ ብቻ ናቸው!
@gocowboys4281
@gocowboys4281 3 ай бұрын
መንግስቱ ማ መንግስቱ ሀይለ አውሪ??
@honest241
@honest241 3 ай бұрын
ሶወዳችሁ
@ribkabelay3792
@ribkabelay3792 3 ай бұрын
ክቡር ሜጀር ጀኔራል ሁሴን አህመድ ከብር ለርሶ ይሁን ታሪክ ለዘለአለም ይዘክርዎታል!!!ከብርና ሰማእትነት ለኢትዮጵያ አንድነት ለተሠው ለተሠው ጀግኖች ይሁን!!!!
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 3 ай бұрын
ወንድሜ እባክህ ገፆችን ሳትመርጥ ሙሉውን መጽሐፍ አንብብ። የመጀመሪያው መጽሐፍ ሙሉ በሙሉ የተተረከ ነው ወይንስ ተመርጦ ተነቧል? የጄኔራል ሁሴን መፅሃፍ እምነት የሚጣልባቸው ስለሚመስሉ ስለቀድሞው የኢትዮጵያ ጦር እና የደርግ መንግስት የማወቅ ፍላጎት አለኝ። አመሰግናለሁ!
@ethiomeda
@ethiomeda 3 ай бұрын
ለአስተያየቶ እናመሰግናለን፡፡ የመጀመሪያው ሙሉ መጽሀፉ ነው የቀረበው፡፡ ከሁለተኛው መጽሀፍ ላይ በመጀመሪያው መጽሀፍ የልተካተቱ ታሪኮችን በሙሉ የምናቀርብ ይሆናል፡፡
@lilianeasternquin9649
@lilianeasternquin9649 3 ай бұрын
😂ahya MN maweq felk
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
@@lilianeasternquin9649 ahya yemilew woiane ena shabia ye Ethiopia telatochi nachew
@tomasmogos6239
@tomasmogos6239 3 ай бұрын
ዘመዶቼ ከሚያወሩኝ ትዝ ዪለኛል፡ ለስራ ብለው ወደ ሳውዲ ኣረቢያ በሚሄዱበት ግዜ ስማቸውን ወደ የእስልምና ስም ከቀየሩ ግዜ ወድያውን ስራ ያገኙ ነበር። ጀነራል ሑሴን ኣሕመድ በ ሳውዲ-ኣረቢያ ፖለቲካዊ ጥገኝነት ሲጠይቁ ስማቸውን እጅግ በበለጠ እንደሚጠቅማቸው እርግጠኛ ነኝ።
@abubkerhussen5189
@abubkerhussen5189 3 ай бұрын
ድሮም ስም አህመድ ነው አልቀየረም
@tomasmogos6239
@tomasmogos6239 3 ай бұрын
@@abubkerhussen5189 ትክክል! ሁሴን ኣህመድ ነው መበቆላዊ ስማቸው። እኔ ያልኩ ወደ ሳውዲ-ኣራቢያ ስትሀድ የእስልምና ስም ካለህ በጣም እንዴት እንደ ሚጠቅምህ ነው የነገርኩት።
@mekhonetay
@mekhonetay 3 ай бұрын
እንከፍ ምን ለማለት እንደፈለግክ ለሚገባው ግልፅ ነው ሆኖም ግን እሩቅ ሳትሄድ አገሬ የምትላት ጉድ ታቃለህ ጉዴሳና አብዲሳ ተብሎ የመስራትም ሆነ የመማር እድሉ ጠባብ እንደነበር የቅርብ ግዜ ታሪክህ ነው እና የሌላ አገር ግድፈት የራስህን የከስረ ሗላ ቀር ጉድ የሚያክምልህ ከመስለህ ተሳስታሃል!! መድሎ እኛ ጋ ይብሳል:: የእስልምና ጥላቻቹህ ጥልቅ እንደሆነ ከተገነዘብን ውለን አድረናል ግን ከጉራና አጉል ጩሀት ውጭ ምንም አታመጡም አጉል ልፋት ነው::
@kassawahmed594
@kassawahmed594 3 ай бұрын
😂 ማንኛውም የደርግ ባለስልጣን ሶሻሊስታዊ ስለሆነ ሀይማኖት አልነበራቸዉም ሳዉዲም አለምም ያዉቃል ስለዚህ ስሙን አልቀየረም መቀየርም አይጠበቅበትም።
@temam1011
@temam1011 3 ай бұрын
አለቃዬ ጄኔራል ሁሴን አህመድ ጀግና ለሀገሩ ክብር ዋጋ የከፈለ በገንዘብ ኢትዮጵያን ያልሸጠ የሻዕቢያና ወያኔን ወገብ የቀነጠሰ ወደር የሌለው ጀግና ነው። ክብርና ውዳሴ ይገባቸዋል። እስከ ዛሬ ስለሳቸው ባለመወሳቱ አዝናለሁ።
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 3 ай бұрын
የጋደቻቸውን ሬሳ ልለኣሞራ ሰጥተው ስንት የተወጉ ውሃ እያሉ ተሰኙ የቀሩ እድሜ ለሻብያ በሂወት ተርፈው ከነቤተሰቦቻቸው ተገናኙ ኣንዱ ለእናቱ የማሞ መጽሃፍ ኣንብቡ ሁሌን እጃችን ኣላገኘንም ኣሁንም ከወያነ ሃገር ኣዳናት ኣሁንም እጃችን ኣልተከፈልንም ኣምላክ ይከፍላቹሃል
@user-pm9zp1qu1d
@user-pm9zp1qu1d 2 ай бұрын
😊😊😊
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 3 ай бұрын
ለጥቂት አመለጠ መገደል ነበረበት! ፈር!ፈርጥጦ ሸሸ ኸ ሻዕብያ ጋ ቀልዲ የለም ::ወደ ኤርትረአ የመጣ ይማረካል ይቀበራል ወይ ይፈረጥጣል!
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 3 ай бұрын
ሁሉም ኣንድ ቀን በመሬት ወይ በሰማይ ትጠየቃላቹ ያለ ኣባት እናት እህት ወንድም ኣስቀርተሄን እናንተ ሸሻቹ እንካን ለኛ ለጋዶቻችሁ በበረሃ ጥላቹ ሸሻቹ ሻብያ ግን ማርኮ በሰላም ሰኛቸው ተመልሰው ሊወጉን መጡ ውለታ ቢስ ናቹ
@user-Eri
@user-Eri 3 ай бұрын
ምን ይደረግ ብለህ ነው እድል ኣላደረግንም።
@mulugetamuler464
@mulugetamuler464 3 ай бұрын
🎉
@teshomewedajo4538
@teshomewedajo4538 3 ай бұрын
ሜ/ጀነራል ደምሴ ቡልቴን ማን ገደለው ? ሻቢያ ወይስ የደርጉ የውስጥ ዘረኞች (አርበኞች)
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 3 ай бұрын
Ynajagn allah gantal frdosen ywfkh. Hlamentbkh nbare ganalmthm USA ltmtakrh
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 3 ай бұрын
ይህ ዘፈን የሚያስታውሰኝ ስንት ወጣት ሲገደል ሲታስር እንዳይወልድ ትልቅ ጥርሙዝ ቆሻሻ የሞላበ በብልቶቻቸው እያንጠለጠሉ ሲረሸኑ ያስታውሳለሁ ግን ጊዜ ረጅም ኣይድለም እጃቸው ያገኛሉ
@TheBkebede
@TheBkebede 3 ай бұрын
ምነው ሳትሟዘዝ ብታነበው ። አሳምረዋለሁ ብለህ ታሪኩን አረከስከው ። ድምጽህን ሳትጎትት አንብበው ። ድምጽህ ጥሩ ነው
@kassawahmed594
@kassawahmed594 3 ай бұрын
😂😂😂
@HassenJemal-pl6qz
@HassenJemal-pl6qz 2 ай бұрын
ሰለዉሴን የደሴልጂ ነበር በመጌግዜ ታሀትጋ በሚዋጋበት ጊዜ አስታዉሳለሁ የህን ስል ያለምክኒያት አይደለም በዛወቅት እኔ ትምህርትቤት እማር ነበር ለረፍት ስንወጣ የስቦርት አሰልጣኛቺን ኳስ እየተጫወትን ሰአቱ ሶሳአት ነበር እየተጫወትን አጋጣሚ በአሁንሰአት የሚጠራዉ ወያኔ ተብሎ ነወ በዛ ጊዜ ኢልኮፍተር መጣቺ እኛም ተማሪ ስለነበርን ወረቀት ተበተነ ስናነበዉ ተሀት መጣቺ ተብሎ ወረቀቱ ተበተነ ከዛ አይዟቺሁ ብለዉ ሄድ የዉሴን አህመድ ታሪኩ እዚህ ግባ የማይባል ታሪክ ነዉ የሀዲግ ሳምሶናይት ብርልስጥህሲል ለመጌ ደዉሎ ገዘብ ልስጥህና መገዱን ክፈትል አሉኚ ሲለዉ ከመጌ ምላሹ ተቀበልና ከፍተህ አስገባቸዉ አለዉ እሱም ትዛዙን ተቀበለና ታሪክ ሰራ ዉሴን አህመድ የደሴ ልጂ ነዉ 🇪🇹💪🤝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ታሪኩ አያልቅም ❤
@self_developments
@self_developments 3 ай бұрын
ሠላም ዒቲዮ ሜዳወች ዩቲዩቭ ለመግባት ምክኛቶቸ እናንተ ናችሁ ብል እያጋነንኩ እንዳይመሥላችሁ.
@abuamiratube1362
@abuamiratube1362 3 ай бұрын
ከሚስ ምሽት ነው የሚባለው
@adugnaasfaw9305
@adugnaasfaw9305 3 ай бұрын
መፃሐፉን እማግኘትበትን መንገድ አግዙኝ
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 3 ай бұрын
እንድ ለናቱ የማሞ መጽሃፍ ካነበብክ ይበቃሃል ምን ልታነበው የተወጉ የሞቱ ወደ ኣሞራኣረክበው የሸሹ ኣይጠቅምህም ስንት ችግር እንዳለፈ ምን እንደነበረ የማሞ ኣፍታ ብታነብ ይሻልሃል ውግያ እስከ ስንት ኣስከፊ ምሆኑን ይገባሃል
@leba22
@leba22 3 ай бұрын
Amazon
@leba22
@leba22 3 ай бұрын
Lelakelesh
@leba22
@leba22 3 ай бұрын
​@@biriktihaile5499 Lelakelesh
@user-fp5tl8gv6r
@user-fp5tl8gv6r 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ አጋጣሚ ሆኖ ዛሬ መስዋዕትነት እና ፅናት የሚለው መፅሐፋቸውን እያነበብኩ ነበረ እና በአዕምሮዬ ብዙ ነገር ሲመላለሰብኝ ነበረ ..በተለይ በተለይ ስለ ግንቦት 8ቱ መፈንቅለ መንግስት ተዋናዮች እና ስለ እሳቸው አቋም...........
@danboy5626
@danboy5626 3 ай бұрын
ይህ ጀግና የኢትዮጵያ ውድ ልጅ በልጅነቴ ነው ታሪኩን እሰማ ነበር ። ዛሬ ስለሱ በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል አመስግናለሁ ። በሀገሩ ድርድር የለውም ክብረት ላንተ ይሁን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@FarahGaydh
@FarahGaydh 3 ай бұрын
O Cxr😂szeqWfffrrrthvpl 16:21 a,😅'nnl 16:28 16:28
@Lala1234love
@Lala1234love 3 ай бұрын
😂😂😂I hope you are not talking about Mengistu
@m.abisinia2118
@m.abisinia2118 3 ай бұрын
ኸሚስ ምሽት ተብሎ ይነበብ
@fabucell5517
@fabucell5517 3 ай бұрын
Ejachen ansetm eyalk frtetk ante geltu
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 3 ай бұрын
Ye kedmo shintam kkkk sent gize be sure wust enda kezene tsefwal?😎
@anteneh41
@anteneh41 3 ай бұрын
አይ የትውልድ መካንነት እናንተን አዝለን ነው የምንኖረው የት ታውቀዋለህ አንተ እንዲህ አህያ የሆንክ ጂሌ
@kassawahmed594
@kassawahmed594 3 ай бұрын
የከብት ዘሮች የአባገዳ የገዳይ ዘሮች መቼ ነው ወደ መጣችሁበት አገር ማዳካስካር የምትመለሱት??እንኳን ኢትዮጵያዊ ነነ አላላችሁ🙏
@skking3686
@skking3686 3 ай бұрын
ሙሸት ሳይሆን ኸሚስ መሸት ነው የሚባለው ፈክሮፈክሮ ፈረጠጠ የፈረጠጠው ስራውን ስለሚያቅ ነው ።
@ghideonortho4957
@ghideonortho4957 3 ай бұрын
ሻዕብያ ወንድ ያባቱ ልጅ
@user-tg6gw8fv6r
@user-tg6gw8fv6r 3 ай бұрын
በሀገራችን ቀይ ባህር አላለም😂😂😂😂
@EliasKedir-qu2yp
@EliasKedir-qu2yp 3 ай бұрын
የዲቃላ ልጅ
@user-tg6gw8fv6r
@user-tg6gw8fv6r 3 ай бұрын
እናትሽ ልብዳልሽና
@lilianeasternquin9649
@lilianeasternquin9649 3 ай бұрын
😂😂😂aygermim. Eza esun nber mewerwer ye Eritrea bahr lay😂😂
@yeshiwasfentahun
@yeshiwasfentahun 3 ай бұрын
ሜጀር ጀነራል ሁሴን አህመድ ሰይድ ግንቦት 15 1983 ከአስመራ ወጥተው ልክ በ32 አመቱ ግንቦት 15 2015። ዓ/ም በሃገረ አሜሪካ በህመም ሞተዋል
@SAMdave183
@SAMdave183 3 ай бұрын
ምንም የረባ ነገር የሌለው ሆኖ አገኘሁት ጊዝየን አባከንኩ😢
@kassawahmed594
@kassawahmed594 3 ай бұрын
😂😂
@user-hp4xi2mr2j
@user-hp4xi2mr2j 3 ай бұрын
አንተ ነህ ሜ/ል ሁሴን አህመድ?
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 3 ай бұрын
ኣቢ እንዴት እንደሸሸ ለማንበብ ያብቃህ የጊዜ ጉዳይ ነው በኣለም ያልታደለች መሪ ኢትዬጵያ ናት መግደል መውረር መዋሸት ጉራ መጨረሻ እግሬን ኣውጭኝ ብሎ ይሸሻሉ ኣምላክ ኤርትራዊ ኣድርጎ ፈጠረኝ መለመን መበደር መዋሸት መስረቅ ጉራ የሌለው መንግስትና ህዝብ ዝምተኛ ስራውን ብቻ የሚሰራ እንካን ከነሱ ተፈጠርኩ ደሬቴን ነፍቼ ነው የሚሄደው
@user-be2fd9pg7d
@user-be2fd9pg7d 3 ай бұрын
ቅዘናም ጉራ ከናንተ በላይ አለ እንዴ? እድሜ ለምስጊኖቹ ተጋሮወች እውቅና ስጥተው አስገነጠሉዋችሁ። ኤርትራ ሆነህ አልተፈጠርክም የተፈጠርከው ትግሬ፣ ብሌን/አገው፣ሃማሴን/ደንቢያ ፣አኮሎግዛይ/ተጋሮ የምን ኤርትራ የምታወራው ? ኤርትራ ማለት ጥሊያን የፈጠራት ሃገር ነች።
@abuzermohammed3919
@abuzermohammed3919 3 ай бұрын
ብቸኛው ታማኙ የደርግ ጀነራል
@zegfanta4244
@zegfanta4244 3 ай бұрын
ጀነራል ሁሴን አህመድ አጎቴ የምለው የአያቴ ወንድም ልጅ ነው። እጅግ የምንኮራበት ለዘመድ አዝማድ ጋሻችን ነበር። በተለይ አያቴ ደብሪቱ ሃሰን የወርሂመኖ ባላባት ልጅ ስለ ሁሴን ተረት የምትናገረው ማለቂያ አልነበረውም። ጀነራል ሁሴን በስደት አሜሪካ መጥቶ ከባለቤቱንና ልጅና ልጆቹ አቅራቢያ ይኖር ነበር። የማስታወስ ችሎታው ያስደንቃል። ጀግና የጀግና ሰው ነበር። ከሱ ጋር በስልክ መነጋገር የማላምነው እውነታ ነበር። ስለ እኔ ጠይቆኝ ሳጫውተው ባገኘሁት ግዜ መጽሐፍ እንድጽፍ ይወሰውሰኝ ነበር። ጤንነቱ የሚያስደንቅ ነበር። ሆኖም ግን አንድ ቀን አመመኝ ብሎ ሆስፒታል ገብቶ ሳይመለስ ብዙ ሳይቆይ አገሩን ለማየት እንደተመኘ ሳያይ ከዚህ አለም ተለየ። ያደግሞ ካስቆጨኝ ነገር ዋናው ነው። ይህ ጀግና በበርሃ ያንን አመት አገልግሎ ከዘመዶቹ ተለይቶ ዳግመኛ ሳያይ ውለታ አጥቶ በስደት እንዳለ ይችን አለም ተለየ።
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 3 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ኣታፍሩም 😂 ሸሽቶ የሄደ ስለ ሸሽቶ የገባበት ቦታ ያወራል? Hahahaha መደበቅ ነበረበት ስንት ተራ ወታደር አስፈችቶ የፈረጠጠ ፈሪ በ ኢትዮጵያ ባህል ማፈር የለም????
@alonaeyob6648
@alonaeyob6648 3 ай бұрын
Kkkk 😂 merkni
@abubkerhussen5189
@abubkerhussen5189 3 ай бұрын
እርሱ ጄነራል አህመድን አድርግ ነው የማስበው ድምጽህን ግብጽ ነሕ በርታ እናመስግናለን
@GOLDRAIN-xn6hz
@GOLDRAIN-xn6hz 3 ай бұрын
በአተራረክ ድምጸት ለማሣመር ከመጣጣርህ ይልቅ ለድምጽ አድማጮች የሚስበውን የመጽሀፍ ክፍል ተጨንቀህ መምረጥ ነበረብህ። ታሪኩ እና የታሪኩ ባለቤት ለዚያን ዘመን ባለትዝታዎች ልዩ ትኩረት የሚስበው ቁጥሮችና ስሞችን መሠረት ያደረገ ታሪክ መሆኑን እስታውስሀለው። ዩቲዩብ ቢሆንም የሬዲዮ ጠባይ ያለው መሆኑን አትርሣ
@AwolFentaw-no4cx
@AwolFentaw-no4cx 3 ай бұрын
መቸምእኔ በመንግስቱሀይለማሪያና በጀ ሁሴን አህመዲ ስራሶለምኮራ ዉሸትእንዳትዘግቡአደራእያልኩ የህን ስሰማ ለሠንጌ እንኳበህይወትአያለህ አብረንአየነዉብላችሁአዲርሱልኝ
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 3 ай бұрын
የኤርትራ እናት እምባ በከንቱ ኣይቀርም
@jejawatnafu6340
@jejawatnafu6340 3 ай бұрын
ጀኔራል ሁሲን እውነተኛ ጀኔራል ታሪኩ ገና ያልተነገረለት ቆራጥ ኢትዮጵያዎ ጀኔራል ነው እናንተም በትከከል ባያልቅም ቀሪዉ የሔዌት ታራካቸዉው እነዲነገር ትውልዱም ይወቀው :: በአሁኑ ስዓት በኢትዮጵያ እውነተኛ መከላከያ / እውነተኛ ጀኒራ ስለለለ የነሱው በሰፊው ይነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@temam1011
@temam1011 3 ай бұрын
በኢትዮጵያ ጀግና መከላከያ ዛሬም አለ። ፅንፈኞች ሀገር ስትወጉ ስትመቱ ማጥላላት ባንዳነታችሁን ያሳያል።
@fitsumberhe
@fitsumberhe 3 ай бұрын
ኣስገራሚ ትረካ ነዉ ምክንያቱ የኢትዮጵያ ዉሸት ኣያልቅምና ፡ 3000 ኣመት የኣድዋ ድል ካራማራ ድል የለመደ ምላስ ዛሬ ተሸነፍን ሸሸን ተማረከን ጥገኚነት መስማት ለኔ ኣዲስ ነዉ ፡ ማፈርያ የሆነዉ ታሪኽ ይሄዉ በጀነራል ኣንደበት እየሰማን ነዉ ፡ኣይ ሻዕብያ ወንበዴ እየተባለ ጀነራሎችን ለስደት ሲዳርግ ዛሬ ደግሞ እነ ስዩም ኣባይ ሌሎችም ሸኚተዉ ከኣይጥና ጉንዳን የማይሻሉ የትግራይ ዝንብ ጀነራሎቹ ተብየ ፡ ሻዕብያዎቹ በኣዲ ሃሎ ግድብ እየተዝናኑ እየሳቁ ይኖራሉ ፡የባሻሻ ህጻን ደግሞ ኣሰብ ይላል ምናልባት ይህኑኑ ታሪኽ ኣለማስማቱ ይምስለኛል ፡ትናንት ዛሬ ዉሻ ቀበሮ ቢጮህ የናቅፋ ኣንበሳዉ እዛዉ ኣለ ።
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ቤተክርስቲያን ማለት አማራ ማለት ነው!ስለዚህ ኦረቶደክስ ተመታ/ተዳከመ/ማለት አማራን አከርካሪውን መታን ማለት ነው!(መለስ ዜናዊ፣ስብሀት ነጋ)
@mekhonetay
@mekhonetay 3 ай бұрын
ፆመኛ ነህ?? ለፆምህ አስብ!! ኦርቶዶክስ የኛ ጭንቅ ሊሆን አይገባም የራሳችን ችግር ከፊትለፊታችን ተከምሮ የኛን መፍትሄ ይጠብቃል::
@anteneh41
@anteneh41 3 ай бұрын
ምን አገናኘው ከዚህ እርስ ጋር
@mekhonetay
@mekhonetay 3 ай бұрын
@@anteneh41 መልስ የስጠሁት ለመሃመድ ሀስን ነው የፃፈውን አብብ!
@user-mo9cb3gy9n
@user-mo9cb3gy9n 3 ай бұрын
የዞረብህ የተኛዉ መፀሀፍ ቁዱስ ወይም ቁረአን ነዉ ብሔር ሀይማኖት ነዉ ብሎ የተፃፈዉ😂
@user-fk2vy6xg1w
@user-fk2vy6xg1w 2 ай бұрын
This was a born traitor of ETHIOPIA who was given an warranted promotion when he was not able to estimate his location from Eritrea to Saudi Arabia and Yemen. This is not a General loss for ETHIOPIA but a burden to society but a blessing in disguise. This traior cant add no new wisdom to his daughter who is oppressed religiously under his tent.
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 3,5 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 91 МЛН
ጸረ ኤርትራውነት እዮም
ERI 24 MEDiA
Рет қаралды 124
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 24 МЛН
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 1,7 МЛН
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 4,2 МЛН
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 1,7 МЛН
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 6 МЛН