No video

ልጅ ጥላበት ሄደች. ይህ ይሆናል ብሎ የጠበቀ የለም

  Рет қаралды 258,521

Zena Jokers

Zena Jokers

Күн бұрын

ልጅ ጥላበት ሄደች. ይህ ይሆናል ብሎ የጠበቀ የለም

Пікірлер: 868
@ZenaJokers
@ZenaJokers 7 ай бұрын
youtube.com/@Fasu_sura?feature=shared
@Sofiya45-fk7oy
@Sofiya45-fk7oy 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 7 ай бұрын
ማን እንደ እናት ሊሆን ማባበል ሲያቅትህ የሆነ ነገር ሆኗል አላለም ክብር ለእናቶች።
@galaxyim8630
@galaxyim8630 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vt3nc5ws4l
@user-vt3nc5ws4l 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@SalmanKhan-so5wn
@SalmanKhan-so5wn 7 ай бұрын
እኮ❤❤❤❤ ማን እንደናት
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 7 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@shamelahali1233
@shamelahali1233 7 ай бұрын
ሰሊላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 7 ай бұрын
ሡለሏህ አለሂ ወሸለም
@sartt4348
@sartt4348 7 ай бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም❤
@hayatsemir174
@hayatsemir174 7 ай бұрын
S a w
@Ethiopia-do5lk
@Ethiopia-do5lk 7 ай бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij 7 ай бұрын
እናቴ ይቂር በይኝ ብዙ መስዋትነት ከፍለሺ ንው ያሳደግሺኝ ግን እድሜና ጤና ይስጥሺ አንድ ቀን አኮራሻለው እናትነት በጣም ከባድ ንው ለሁሉም ልናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 7 ай бұрын
አሜን ❤
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 7 ай бұрын
አሜን❤
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 7 ай бұрын
አሜን 🤲
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 7 ай бұрын
ኣሜን 🙏❤❤
@Tesfanesh4793
@Tesfanesh4793 7 ай бұрын
አሜን🙌🙌
@Bereketbogale-yy5wh
@Bereketbogale-yy5wh 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ እናቴ ብቻዋን ነው ያሳደገችኝ ድንቅ ትምህርት ነው እማ በጤና ኑሪልኝ ለሁሉም እናቶች ክብር ይሁን
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 7 ай бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያላሰባቹት ትልቅ እንጀራ ይስጣቹ🙏🙏❤
@HananMohamed-ep9qv
@HananMohamed-ep9qv 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gz8eo5gz7g
@user-gz8eo5gz7g 7 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@sadasada9622
@sadasada9622 7 ай бұрын
አሚንንን
@user-qj6ur1vo9t
@user-qj6ur1vo9t 7 ай бұрын
አሜን፫
@user-rn5jf8ry4n
@user-rn5jf8ry4n 7 ай бұрын
Amen 🙏
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 7 ай бұрын
ክብር ለአያቶቻን ከ10 በላይ ወልደው ፈጭተው ውሃ ቀድተው ማገዶ ተሸክመው ላሳደጉን የአሁን እናቶች በጣም ቅንጦት ኑሮ ነው ሁሉም ነገር የተስተካከለ ነው አንድ ሁለት ልጂ ማሳደግ በኔ እይታ ምንም ቦታ አልሰጠውም
@zuzumohammed-ud9lf
@zuzumohammed-ud9lf 7 ай бұрын
በትክክል ወላሂ ክብር ለናቶቻቸን
@nefisa70
@nefisa70 7 ай бұрын
በጣም እናቴ እራሡ 8ወልዳለች ረጅም እድሜ ለናቶች
@hiwel9209
@hiwel9209 7 ай бұрын
አንቺ ስንት ልጆች አሉሽ??????
@taralema6070
@taralema6070 7 ай бұрын
በጣም
@enanu7590
@enanu7590 7 ай бұрын
ትክክል በተለይ የገጠር እናቶች❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 7 ай бұрын
እረ ተጠንቀቁ አሁንኮ መገልበጥ ይጀምራል አስተኝታችሁ አትሂዱ
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 7 ай бұрын
አወ ትክክልነሽአሁን ጠብቃ ያስፍልጋታን
@hirut7396
@hirut7396 7 ай бұрын
ማን እንደ እናት ምናለ እናት ሺ በሆነች አንድ ሆና ተቸገርን መተኪያ የላትም ክብር ለእናቶቻችን ❤❤❤❤ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 ай бұрын
አሜን
@galaxyim8630
@galaxyim8630 7 ай бұрын
አሜን
@yonibelayneh9943
@yonibelayneh9943 7 ай бұрын
ሲጀመር አንተ ነክ እንዲያለቅሰ ያረከው ልጅ ላይ አይ ፏጭም እንዴ ደግም ለምን ያነጫንጭሀል አንተም ይመለከትካል ለማንኛውም ወዳችዋለው❤❤❤❤❤
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 7 ай бұрын
😂
@TensayGetaneh
@TensayGetaneh 7 ай бұрын
እኮ😂😂
@nas7117
@nas7117 7 ай бұрын
😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
😂😂😂😂❤
@user-bg7os2ox2x
@user-bg7os2ox2x 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 7 ай бұрын
አባት ሱራፌል ኤጭ አይባልም ብቻ ክብር ለእናቶች የእናትነት ዋጋዋ❤
@muluwork5313
@muluwork5313 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ አባት እንደሆነ ነዉ ያየሁት ግን ማነ እንደእናት መድሀኔአለም የተባረከ እናት አባቱን አክባሪ ያድርግላችሁ። ❤️❤️
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 7 ай бұрын
ልጁን ሚዲያ ላይ አታውጡት ከረር ይበል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤
@masarat2998
@masarat2998 7 ай бұрын
ምንያክል ከባድ እደሆን ቅመሱት አባቶች😂😂😂😂
@medhin8187
@medhin8187 7 ай бұрын
እያንዳንዳቸዉ ኣቅምሷቸዉ 😂 የኔ ባል ግን ስያለቅሱ ይጨነቃል ግን ይወዳቸዋል ዝም ያስብላችዋል 😊
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 7 ай бұрын
መቅመስማ ግድ ይላቸዋል ብዙዎቹ አይረዱም 😂😂😂
@sameraassen3690
@sameraassen3690 7 ай бұрын
😂😂
@user-pv3jy9wo5k
@user-pv3jy9wo5k 7 ай бұрын
እውነት ነው
@gorogamma7168
@gorogamma7168 7 ай бұрын
ውይ ባልሽ ቶሎ ተናዳጅና አኩራፊ ነው አንቺ ግን የሴት ቁንጮ ደርባባ ቆንጆ አንደኛ ነሽ ጌታ ይባርክሽ 👍🙏
@eexx3730
@eexx3730 7 ай бұрын
ፍጠሪ እኮ አገዳድፎ ነው እሚስጠው እሱ እደተናደደ እሱም ብትናደድ ቤቱ ነው እሚቅጠለው
@Aaaaaaaaaass99999
@Aaaaaaaaaass99999 7 ай бұрын
አባትዬው በጣም አስተዋይ ነው መረዳቱ በራሱ ትልቅ ነገር ነው
@mulu5
@mulu5 7 ай бұрын
ሊበላኝ ነዉ አላለም ግን እኮ እናት ስንቱን ነዉ እምችለዉ የቤት ስራ አርግዛ አሳድጋ ወንዶች ሲስቁ ነዉ ደስ እሚላቸዉ የቀረ እኮ ሲያለቅሱ አይችሉም 😂😂ሲጀመር ከአንገቱ ስር አልያዘዉዉ አስጨንቆት ነዉ ያለቀሰዉ አልተመቸዉም
@lassddf2180
@lassddf2180 7 ай бұрын
ክብር ለእናቶቻችን❤❤😢 ማን እንደ እናት ገና ስትታቀፈው ለሽ አለ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
@tajethiopia
@tajethiopia 7 ай бұрын
Ameen ❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
እርጋታሽ ትህትናሽ ደስ ስትይ የኔ ውድ ታምራላችሁ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 7 ай бұрын
አሜን🤲
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 7 ай бұрын
መልካም ጥንዶች እርጂም ጤና ከፍቅር ጋ ይስጣችሁ ልጃችሁ እድግ ይበልላችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-vg3bo8me7u
@user-vg3bo8me7u 7 ай бұрын
አሚንንንን
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 7 ай бұрын
አሜን🤲
@user-hj7ci7fq5l
@user-hj7ci7fq5l 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hj7ci7fq5l
@user-hj7ci7fq5l 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bestbuy9242
@bestbuy9242 7 ай бұрын
የናትነት ውለታ በምን ይገለጻል ቃላት ያንሳል ባባዬ እድግ በልልን ታምራላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አባትየው ባዴ ተነጫነጭክ 😂😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
በምንም አይገለፆ አሥር ሸ አመት ትኑር ❤❤❤❤ ኡሚ❤
@user-xi8zk6lj9o
@user-xi8zk6lj9o 7 ай бұрын
😂
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 7 ай бұрын
ልጃችሁ ሲምር ማሻአላህ ❤❤❤እድግ ይበልላችሁ
@newkw8981
@newkw8981 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💞💞💞💞🎉🎉🎉🎉🎉💋💋💋💋💋💋💋💋👌👌👌👌
@renaabe3255
@renaabe3255 7 ай бұрын
ትንሽ ደቂቃ ይዘህ እብር እብር ትላለክ እድ ድገሚው ሌላ ግዜም እየው እናት የዝን ያህል ነች 1000 ዓመት ያኑርልን❤❤❤❤❤❤. ጉበዝ ውድ
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 7 ай бұрын
እናት የምችለውን ጉድ እንኳን አየከው እናትነት ከባድ ነው ግን እናት የሆነች ብቻ ናት የን ሁሉ የምትረዳው ክብር ለናቶች🙏🙏🙏😍😍😍👍👍👍
@user-sw5gg8gb5q
@user-sw5gg8gb5q 7 ай бұрын
ይገርማል እናት ምንጊዜም እናት ናት ሱሬ ጡጦ እንኳን መያዝ አልቻለበትም😂😂😂
@medhin8187
@medhin8187 7 ай бұрын
አረ ኣዎ ምስኪን😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ሲጨንቀው ነው እናቴ ማርያም አለ ምስኪን😊❤❤አይ ወንዶች ሁላቹም ሴት ልጅ ምን ያክል እንደምታጎድል በቀመሳቹ 😊
@nefisa70
@nefisa70 7 ай бұрын
አለች እኮ እቤት ውሥጥ ውሀ አምጪልኝ ማር አለ ተቆርጦወል አልወጣችም ተመካክረው ነው
@medhin8187
@medhin8187 7 ай бұрын
​@@nefisa70እኔም ኮ ሰምቼያለሁ 😅😅😅😅 ግን ት.ት ጥሩ ነዉ ብራንኩ ግን ገብቶናል😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 7 ай бұрын
እናት መሆን በጣም ደስ የሚል ስቃይ ነው ፋሱዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ሱራም ምርጥ ባል እና አባት ነህ በርቱልን 🥰
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 7 ай бұрын
❤❤❤❤እፍፍፍ ምስክን እግዚአብሔር ያሳድግላችው በፀጋ በሞጎስ በጥበብ ❤❤❤ሴት ልጅ ያለባት አላፍነት ማየት ጥሩ ነው ወንዶች። የመዳም ቅመሞች ለዝህ ወግ ማርግ ያብቃችሁ ያብቃን አሜን በሉ😮😊
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 7 ай бұрын
አሜን
@user-fj9ex3xf7x
@user-fj9ex3xf7x 7 ай бұрын
አሚንንንንን
@A-jh5ue
@A-jh5ue 7 ай бұрын
አሜን፫
@user-vg5hw1yw1b
@user-vg5hw1yw1b 7 ай бұрын
አሚንውድ ❤❤❤❤
@user-nt3sn5et5v
@user-nt3sn5et5v 7 ай бұрын
አሚንንን
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 4 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልክ በተረፈ እኳንም አየከዉ በቀላሉ የናትን ልፋት እናቴ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@emafikir21tube
@emafikir21tube 7 ай бұрын
ልዩነት በናቱ እጅ ሲገባ ዝም አለ ማን እንደ እናት ክብር ለእናቶች
@user-ox7sd4mv1s
@user-ox7sd4mv1s 7 ай бұрын
ሆድሽን ለማጥፋት ሞክሪ ትንሽ እትቅስቃሴ አድርጊ እህቴ❤
@yordanosafewerki8093
@yordanosafewerki8093 4 ай бұрын
gena aras akonat ahte
@ruhamanathan490
@ruhamanathan490 7 ай бұрын
ወንዶች ህፃናቶች ሲያለቅሱ ብቻ የእናት ብቻ ይመስላቸዋል
@yelejochemeznagna1533
@yelejochemeznagna1533 7 ай бұрын
Hulum wond new😂
@lilinoricucci3290
@lilinoricucci3290 7 ай бұрын
yenewuma leje leje yilena lek seyalekis enki erebotal milew neger😂😂
@Sabit33
@Sabit33 7 ай бұрын
በጣም. ሲለቅሱ ሲሰሙ እኮ ምን አረግሽው ምን ሆነ እያሉ ሚስታቸውን የሚቆጦ ባሎች አሉ እኮ
@AsKl-lh7vv
@AsKl-lh7vv 7 ай бұрын
የኔጌታ ሌጃችሁ በጣም ያምራል ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
@fatimaa9853
@fatimaa9853 7 ай бұрын
አይ እናትና አባት ልዮነት ምን ያህል እደሁ ህዩ ክብር ለእናቶች ግን አባቴንም በጣም እወደዋለሁ በጣም ናፍቆኛን ኢሻ አላህ በቅርብ ቀን አገኘዋለሁ ከስደት መልስ
@GgHbb-nc4wj
@GgHbb-nc4wj 7 ай бұрын
ማሻአላህ ሲምር አላህ ያሳዲግላችሁ ኧረሚደያላይ አታውጡት በተረፈ እወዳችኋለሁ
@Addeshabtamu
@Addeshabtamu 4 ай бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ብታይ ግን እርጋታሽ ትዕግስትሽ መልክሽ ሁሉ ነገርሽ የተረጋጋችና ደርባባ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የማቅሽ ያህል!!!
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 7 ай бұрын
ረዥም እድሜና ጤና ለእናቶችና ለአባቶች ይሁን ክብር ለወላጆቻችን 🙏🙏🙏💚💛❤በጣም ታምራላችሁ ምርጥ ኢትዬጵያውን ጥንዶች የትዳር ተምሳሌት ናችሁ እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ልጃችሁን በበረከት በእግዚአብሔር ፍቅር ያሳድግላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@user-bc1gr4nt1n
@user-bc1gr4nt1n 7 ай бұрын
አረ ሱራ አንዴት ነው የምትነጫነጨው 😁😁ባባዬ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ 🎉🎉❤❤
@robekaeth3984
@robekaeth3984 7 ай бұрын
ባባዬ ፈጣሪ ያሣዲግህ እውነት ነው መተጋገዝ ጥሩነው እናትነት በጣም ከባዲ ነው
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 7 ай бұрын
ያኔ ቆንጆ ፋጠሪ ያሰድግህ ጉድ አራግሽው አይዞህ ሱሬ ጎበዝ ናክ በርታ 🎉ግን ማን እንደ እናት
@ggrurvhbh344
@ggrurvhbh344 7 ай бұрын
እናት ያረሠው እድህ ያሥታውቃን እድሜ ለእናቶች❤
@user-yb9nw3nq2y
@user-yb9nw3nq2y 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ማን እዴናት እናትነትኮ ይለያል እማ ሳይከፋሽ ኑሪልኝ የህይወቴ ቀመር❤❤❤❤
@hawaedris4833
@hawaedris4833 4 ай бұрын
ማን እንደ እናት ሊሆን ማባበል ሲያቅትህ የሆነ ነገር ሆናል አላለም ክብር ለእናቶች።❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 ай бұрын
ክብር ለእናቶቻችን ደርባቢት እኳን አሳየሹ❤❤❤
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይ ወንዳች ትግሰት ይላችሁም እኮ ሁሌ ለሴቶች ብቻ ማን ሰጥ
@Hana-3838
@Hana-3838 7 ай бұрын
አረ ድገሚ ውዴ ልጅ በሑለቱም ሢጠበቅ ነው ፍቅሩ ጎበዝነሕ ደገም ደገም አርግ አያያዝሕ መልካምነው ድገምበት ❤👍
@user-ii9hd1tf2s
@user-ii9hd1tf2s 7 ай бұрын
እውነት ነውእህቴ በጣም ያሳቅቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xv1vz3sv2y
@user-xv1vz3sv2y 7 ай бұрын
ዉሀ አምጭልኝ ያለዉ ማንንነዉ እወዳችሁዋለሁ ግን የሠራችሁት ፍራንክ እንጅ ፕራንክ አይደለም
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 7 ай бұрын
ማን እንደ እናት ጠረኗ በቂ ነውኮ
@tsigedemeke7453
@tsigedemeke7453 7 ай бұрын
ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ሚዲያ ላይ ባታወጡት ጥሩ ነዉ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 7 ай бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ እድግ በልልን❤ማን እንደ እናት😍🙏
@butukaniketuu
@butukaniketuu 7 ай бұрын
የኔ ውዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላቹ
@user-xn3sb6el7f
@user-xn3sb6el7f 7 ай бұрын
በጥበብ በሞገስ እድግ በልልኝ 😍😍😍😍😍 አቁርቡት ልጅ አይን አይወድም ከሰው ፊት እዳትገላልጭ ከቻልሽ ከምትሄጅበት አትውሰጅው አቁርቡት ልጅ የምትወዱ እማምላክ ልጅ 🙏🙏 ትስጣችሁ
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 7 ай бұрын
አላህያሳድግላችሁ
@DagneDemissie
@DagneDemissie 4 ай бұрын
ባለፈው በጣም ተበሣጭቸ ነበር ሥትጣሉ እውነት መሥሎኝ ይመቻቹህ በጣም ደሥ ትላላቹህ
@nanibelete8583
@nanibelete8583 7 ай бұрын
❤❤❤❤ሁፍፍፍፍ የኔ ጌታ ሲያምር ልጃቹ ከኛ ከኢቲዮብ ስዎች አይን ያውጣላቹ እድግ በል አባትየው አይክ አይደል እናት እንዴት ለልጆ እንደምታስፈለግ ለግማሽ ሰአት ጨነቀክ ክብር እናት ለሆነው ሁሉ ክብር ለናቶቻቻ ❤❤❤❤❤ግን ጥንቃቄ አድርጉ አሁን ሚገላበጥበት ውቅት ነው ስለዚ ጠንቀቅ ብሉ
@QwertyQwerty-vp8bj
@QwertyQwerty-vp8bj 7 ай бұрын
የኛ እናቶች በምን ይገለጩ ይሆን ከጉሊት ገበያ ከድህነት ከቤትስራ ጋር ያሳደጉን
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 7 ай бұрын
አወ በእውነት
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 7 ай бұрын
አክብሮቴ እያሉ ማለፍ ብቻ ሳይሆን ልጅ መያዝን መልመድም ጥሩ ነው ብዙ ችግር አለ ማረፍም አለባት ሌሎች ብዙ ነገሮችም አሉ እና መረዳት ተገቢ ነው ብሮ
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 7 ай бұрын
😂😂😂አይ ወዶች ትግስት የሚባል የላቸውም
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
አይ በዙ አባቱች አሉ እኩ ግን አንተ በስራ ደክመህ ስለሁንን ነዉ ተደራችን እግዚአብሔር የበረከች እመቤቴ ትጠበቃችሁ ቱሉ ቱሉ አቆርቢዉ ❤❤❤
@AhmedandFatumaTube
@AhmedandFatumaTube 7 ай бұрын
የማዳም ቅመሞችዬ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ እስኪማነውእንደኔስለራሱሳይሆለሰውየሚኖረውለዛውምበስደትምርርአለኝፕሮፉይሌንበመጫንቤተሰብአድርጉኝወላሂደከመኝመረረኝ
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 7 ай бұрын
ደምሪኝ ልደምረሽ እህቴ ተይግን😢😢😢😢
@AhmedandFatumaTube
@AhmedandFatumaTube 7 ай бұрын
@@medinaa-tc7sr እሽ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 7 ай бұрын
ደምሬሻለሁ መልሺ 💞🙏💞
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 7 ай бұрын
​@@medinaa-tc7srደምሪኝ ደምሬሻለሁ 💞🙏💞
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 7 ай бұрын
መልሻለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 7 ай бұрын
ልጃችሁ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bahhahayhhuuu4051
@bahhahayhhuuu4051 7 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኖረ❤❤❤❤❤❤❤
@yeshiwerk-wg9og
@yeshiwerk-wg9og 7 ай бұрын
ጡጦ እዳጠባህድግሪ አታሰተኘዉ ለነገሩ አይፈረድባችሁም ምክንያቱም አልቻሉም እየዉልህ ጡጦእደጠባ ደረትላይአድረገዉ እዲያሰገሳዉ እድሪእደጠባአታሰተኘዉ እሸ❤❤🎉🎉🎉🎉
@enanu87tazeze5
@enanu87tazeze5 7 ай бұрын
ድንግል ማሪያም በጥበቡ ታሳድግላችሁ ሲያምር የኔ ማር
@hanahana1960
@hanahana1960 7 ай бұрын
የኔ ማርር ሲያምር ልጃችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 😍😍😍😍😍
@MariamMariam-id9fz
@MariamMariam-id9fz 7 ай бұрын
ደሞ ልጃችሁ ሲያምር ፈጣሪ ያሳዲግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@asteramaha733
@asteramaha733 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች እንደዚህ ናቸው ለአንድ ቀን ሚስቲን አያሳርፉም ወንድ ልጅ ቤት ውስጥ ሚስቶችን ማገዝ አጥያት ነው የሚመስላቸው
@user-bo7ln8pn7x
@user-bo7ln8pn7x 7 ай бұрын
እርጋታሽ ዋው እግዚአብሔር ያሳድግላችኹ❤❤
@user-uh4zb7ip9y
@user-uh4zb7ip9y 7 ай бұрын
መጣም ነው የሳኩት እናት መዳኒት ናት እናደሞ ብትወፍርም ያምርባታል ወልዳ ነው
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 7 ай бұрын
ክብርለናቶች
@myfano
@myfano 7 ай бұрын
ስእል አድኖወን ክርስቲያን ነን ካላችሁ አንሱ መቅሰፍት እዳይሆንባችሁ ንፁህ ቦታ ነው የሚቀመጠው አባቶቻችንማ ትተውታል ስነስርአት የሌላችሁ ክብር ይኑራችሁ መፀለያ ቤት ከሌለ ሳሎን እደት እደ ፎቶ ትለጣጥፋላችሁ 😢
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 7 ай бұрын
ልጅ ያለ እናት አይሆንም እናት መድሐንት ነት እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የሚየሳዝን ልጅ ነዉ አባቱም ያቅሙን ታግልሏል ክብር ለናቶች
@KhalidEbrahim-gh4st
@KhalidEbrahim-gh4st 7 ай бұрын
ልጅ ማሳደግ ቀላል አደለም
@user-uw9sj1ge2i
@user-uw9sj1ge2i 7 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@abubirhanu3889
@abubirhanu3889 7 ай бұрын
You have a very humble wife, I like the way your wife act.. And talk...poor baby...how was spending time with dady?
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te 5 ай бұрын
የኔ ውድድድድድ እችን ልጅ ስወዳት ደርባባየ ❤❤❤❤❤
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 7 ай бұрын
የኔ ጠፍቺ ሲያምር እግዚአብሔር ያሰድግላችሁ🙏 😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ee3rv5ye5d
@user-ee3rv5ye5d 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ብያለው ልጁን
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ምርጥ ጥንዶች🥰🥰🥰🥰🌹🌹
@user-jd4hu9fz7y
@user-jd4hu9fz7y 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ ግን እስከመጨረሻው አይለያቹሁ እናትነት ግን በጣም ከባድ ነው የእውነት ክብር ለእናትች❤❤❤
@user-dr3hy7bw4w
@user-dr3hy7bw4w 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤
@mdpolash7209
@mdpolash7209 7 ай бұрын
ለሌላቀን እንድትረዳው መቅመሥ አይከፋኝ አይ ወንዶች😂😂😂😂😂
@Gombet25
@Gombet25 7 ай бұрын
It's ok. ልጅ ያለቅሳል ዋናው ነገር ለምን እንዳለቀሰ ማወቁ ላይ ነው:: ልጅ ሲርበው; ሲበርደው; ሽንት ሲያቃጥለው ና እንቅልፍ ሲመጣ የሚያለቅሱት:: next time የበለጠ ትጠብቀዋለህ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 ай бұрын
ተውኝማ እባካቹሁ.አገሬ በጠና ታማብኛለች ኑሮ ውድነቱ.ድርቁ ጦርነቱ ኧረ ምኑ ይወራል 😭😭😭
@user-yk4vh3jz1o
@user-yk4vh3jz1o 7 ай бұрын
አብሺር🥺🥺
@Dior768
@Dior768 7 ай бұрын
በናታችሁ ቢያንስ በሳምንት አንዴ እንኳ ን ተከሰቱልን እናከብራችኋለን❤
@MuntaMuhmad
@MuntaMuhmad 7 ай бұрын
ልጃቹ ስያምር አላ ያሳድግላቹ
@tube-ml3kl
@tube-ml3kl 7 ай бұрын
ማሻላ በይ ውደ
@Sabit33
@Sabit33 7 ай бұрын
ሙስሊም አይደለሽ. ማሻአሏህ በይ. ደስ. የሚል ነገር ስታይ ማሻአሏህ ነው የሚባለው
@user-jh1jt3gv2g
@user-jh1jt3gv2g 7 ай бұрын
🎉ሱሬ አየህ ልጅ አንዴት እንደሆነ አየህዉ🎉 አነተ ግን በዚች ደቂቃ በጣም ተቸገርግ አደል❤❤❤
@serkalemaweke
@serkalemaweke 7 ай бұрын
አረ ካሚራ ፈት አታቅርቤው
@user-cf9md3xk7m
@user-cf9md3xk7m 7 ай бұрын
እድግ ይበልላችሑ እመብርሃን ታሳድግላችሑ
@susuyoutube2398
@susuyoutube2398 7 ай бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ ማሻአላህ አላህ ያሣድግላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@firdoushabasha
@firdoushabasha 7 ай бұрын
አሚንን
@meram-no8we
@meram-no8we 7 ай бұрын
አደብሽን ስወደው ደርባባ ነሽ❤❤❤ማሻ አላህ
@sikosilo1259
@sikosilo1259 7 ай бұрын
አትበሳጭ የምትሉ 👍😢😮
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 7 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ ልጃጅሁደሞ አንደኛነው❤❤❤❤
@user-uk1gu9ml9p
@user-uk1gu9ml9p 7 ай бұрын
በጣምይገርማል ወዶችለደቂቃ መታገስአይችሉም በጣምተበሳጨህ ጥሩአደለምልጅየሁለታችሁምነው ሚስትህንአክብር እጭአይባልም የእናትየሚስት ውለታአይፈልም
@user-uz9je2oc7e
@user-uz9je2oc7e 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳዲግላቺሁ ካሜራ ላይ አታውጡጡጡጡጡጡጡጡ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 7 ай бұрын
በጣም ነው የእውነት የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቃራችሁን ይብዛላችሁ ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ በቅንነት ደምሩኝ እስኪ
@rttrtt9381
@rttrtt9381 7 ай бұрын
እወይ ፈጣሪ በሞገሱ ያሳደግላችሁ 🥰❤️❤️❤️❤️🤗
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 7 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ግን ሀይለኛ ነው ተጠንቀቂ ቡዙ ቀልድ አታቡዢ አንድቀን ያዋርድሻል
@user-uv8yp7qn8l
@user-uv8yp7qn8l 7 ай бұрын
መሸአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ሚድያላይ ባታወጡት,ጥሩ, ነው,❤❤❤
🛑እናንተን ሳይ  እቀናለው አለ አልቅሶ  አስለቀሰን😭
24:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 78 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 42 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 29 МЛН
ብሩክ እና ሀይሚ አሰቃየዋቸዉ🙆🏼‍♂️😂
20:40
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 75 М.
ፋሲካን ያስለቀሳት የሱራፌል ድርጊት
39:30
Zena Jokers
Рет қаралды 189 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 42 МЛН