📌እጅግ ጠቃሚ መረጃ…ሚለየነሩ ኢትዮጵያዊ የአሜሪካ ነዋሪ የህይወት ኢንሹራንስ እና ወራሽ ያስፈልግሃል ብዬው …በሳምንቱ ድንገት ህይወቱ አለፈ ‼️

  Рет қаралды 61,714

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 371
@kidiethiopia
@kidiethiopia 8 ай бұрын
አቶ አብነትን ማግፕት ለምትፈልጉ 👇 Www.mybusinessstar.com Info@MyBusinessStar.com TikTok. Abnet A Tessema
@biruk4493
@biruk4493 8 ай бұрын
Ere baresama avente mulwu wchewn eshifenalew. Emwtabten amchachelgn
@DagimeMassebo
@DagimeMassebo 8 ай бұрын
Hi salam late yehun
@lulamohammed7455
@lulamohammed7455 8 ай бұрын
Thank you
@biruk4493
@biruk4493 8 ай бұрын
Abnet ebakehe tebabregn mhede efeligalew
@nohweldeslassie
@nohweldeslassie 8 ай бұрын
እናመሰግናልን ለሁለታቹህም እኔ ሚስተን የኔን ኣካዉንት ማንቀሳቀስ ትችላለች የሳን ግን ኣካዉት ኣክሰሱ የለኝም ለማንቀሳስ የኔን ኣካዉት በማንቀሳከስ በነፊሸሪ ሊያደርጋት ይችላል እቶ ኣብነት መልስን እባክህን እግዛብሄር እድሜና ጠና ከነሙሉ በተሰብህ እንዲሁም ለ ኪዲ
@almazderesse3287
@almazderesse3287 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ መረጃስለሆነ ዝቅ ብለን ከወንበራችን ተነስተን እናመስግናለን በአክብሮት ሁለታችሁንም
@ptegegn2
@ptegegn2 8 ай бұрын
ይህ ሰው በጣም መልካምና ቅን ሰው ነው። ምክሩ መሬት አወድቅም።
@ketematerefe1201
@ketematerefe1201 3 ай бұрын
Kidi ምን አይነት ኢትዮጵያዊ የእው ባለፀጋ በፋይናንሱ ማለቴ ነው ።ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።በሌላም ፕሮግራም ሽ የምታቀርቢያቸው ሁሉ የየየሰውን ገጠመኝ ብዙ ትምህርት እና እውቀት አግኘተንበታል ተባረኪ
@dawitgebreyes-ze3gs
@dawitgebreyes-ze3gs 8 ай бұрын
ይሄ ሰው ውስጥ ቅንነት አይቻለሁ ይሄንን የመሰለ ምክር ፈረንጆቹ በክፍያ እንጂ በነፃ ለማንም አይሰጡም ፈጣሪ 9 ልጅ ጨምሮ ልጆቹን አስር አድርጎ ዘሩን ያብዛለት።
@Nathi10000
@Nathi10000 8 ай бұрын
Really such a nice presenter
@runa1251
@runa1251 8 ай бұрын
100% really true
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 8 ай бұрын
​@@runa1251😊😊😊
@helenk8725
@helenk8725 8 ай бұрын
ሰውየውን እናመስግን በቋንቋችን ስላስረዳን ግን ነጮቹ ጥቁርእቹ ብለን ለምን እንከሳቸዋለኔ መረዳት አቅሙ ካለሽ ያስረዳሉ እኔ ገጥሞኛል ጥሩ ጥሩ ሰወች
@abbyappau2486
@abbyappau2486 8 ай бұрын
Amen brother he is very helpful especially for our community
@mekuriawtsegaye7709
@mekuriawtsegaye7709 8 ай бұрын
አቶ አብነት እ/ሔር እድሜ ጤና ይስጥህ የሚገርም እውቀት ያለህን ለማያቁት በቅንነት ስላካፈልከን ታንኪው
@medi5959
@medi5959 8 ай бұрын
አምላከ እስራኤል አብዝቶ ይባርካችሁ🙏ሁለታችሁንም።
@milliet6747
@milliet6747 8 ай бұрын
የመጨረሻ ስስታም ሰው ይማይመርቅ ነው ዋጋ ለማይክፍልበት :: አንተ እንደዚህ ሕብረተሰብህን ያለህን እውቀት አካፍለህ ከብዙ ችግር ስታወጣ ዋጋህ በሰማይ ነው ተባረክ በልጅህ ተደሰት አንችም እህቴ ብዙ ጊዜጠቃሚ ነገር ስለምታቀርቢ ተባረኪ::
@Addisfel2739
@Addisfel2739 8 ай бұрын
አቶ አብነት በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ኮሜርስ አስተምህረኛል ያንተን ክላስ በጣም ነበር የምወደው።
@sofiab.995
@sofiab.995 4 ай бұрын
ኪዲ እና አቶ አብነት እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ስለሰጣችሁን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@mengistudesta3686
@mengistudesta3686 4 ай бұрын
አቶ አብነት እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሥራ ነዉ ለኮሚኒቲያችን እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነዉ በርታ። ኪዲም ተባረኪ ሁልጊዜ ጠቃሚ መረጃዎን ስለምታቀርቢልን።
@FasilRegassa
@FasilRegassa 5 ай бұрын
እኔ የምለው አሁንም እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው ለበረከትም ሁን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ያለምልመው ጥሩ ትምህርትን ተምሬአለው አቶ አብነት ተሰማ ከልብ አመሰግናለው በእውነት
@marthat6031
@marthat6031 8 ай бұрын
አቶ አብነት ለህብረተሰብህ ለምታደርገው የማያቋርጥ ድጋፍ እግዚአብሔር አብዝቶ በጥበብ ይባርክህ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ኪድዩ አነቺም ሚዲያን ተጠቅመሽ ትልቅ አስተዋጽኦ እያደረግሽ ነው እናመሰግናለን 🙏🏽❤️
@tilahunabebe7769
@tilahunabebe7769 8 ай бұрын
@foreverlastingfam6680
@foreverlastingfam6680 8 ай бұрын
አቶ አብነት በእውነቱ የዜግነት ግዴታህን ለወገንህ እጅግ በሚያኮራ ሁኔታ ማሳወቅህ ሊያስመሠግንህ የሚገባ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መሆንህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
@azimerawbelay9685
@azimerawbelay9685 8 ай бұрын
በጣም በጣም የሚገርም የግንዛቢ ማስጨበጫ በባለሙያ ስተነተን በጣም ድስ ይላል ጊዚያችሁን ስውታችሁ ለስጣችሁን ግንዛቤ በጣም በጣም እናመስግናለን በርቱ ።
@fitseethio
@fitseethio 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነው :: ስንቱ ነው ይህንን ባለማወቅ ህይወቱ የተበላሽው ፡፡
@ashebirbelachew9607
@ashebirbelachew9607 8 ай бұрын
ኪዲዬ እና አቶ አብነት አገኘው በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው , በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያገኘሁት , ወደ ስምንት አመት ሙሉ አሜሪካ ውስጥ ስኖር ስለ ክሬዲት ካርድ የነበረኝ ውቀት በጣም በጣም ትንሽ ነው አሁን ግን ብዙ እውቀት አግኝተናል እናመሰግናለን
@mickey4892
@mickey4892 8 ай бұрын
Big respect ❤ አቶ አብነት በጣም አመሰግንሃለሁ አምሮዬን ቆንጥጠክ ነው ያስረዳከኝ ኪዲ ደማ 😘😘😘😘😘😘 GR8 job
@tajibaasmare1614
@tajibaasmare1614 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ማላውቃችሁ ነገሮችን እደውቅ አድርጋችኋል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@Konelene
@Konelene 8 ай бұрын
ወንድማችን ለወገኖችህ የምትለግሰውን የነፃ ዕውቀት እጅግ እናመሰግንሃለን🙏🏽📚🙏🏽ለሁላችንም ጥሩ ዓርዓያ ነህ🙏🏽📚🙏🏽
@tigist9810
@tigist9810 8 ай бұрын
በእዉነት ቅንነትን የመሰለ የለም ወዳጆቻችሁን ለማሳወቅ የምትጥሩት ቀላል አይደለም አቶ አብነት እና ኪዲ እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጣቹ ዘመናችሁ ይባረክ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 8 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው ለ10 አመት የነበረኝ ጥያቄ ነው የተፈታልኝ ብትንትን አድርገህ በሁለት ክፍል ስላስተማርከን ከልብ እናመሰግናለን እህትህ ከVirginia 🇺🇸
@ejigayehuYimer-st7pq
@ejigayehuYimer-st7pq 6 ай бұрын
me too
@azebnegash2354
@azebnegash2354 5 ай бұрын
Can you give this kind of advice in English, please? This is really excellent advice for the next generations.
@bzuayehufeten576
@bzuayehufeten576 8 ай бұрын
በጣም ጐበዝ ሰዉ ለኔ አንተ ነህ ኢትዬዺያ ያፈራችህ ጀግና መልካም ሰዉ መርዳት ለራስ ነዉ ድንቅ ሰዉ ነህ እግዚያብሄር በመገድህ ሁሉ ይባርክልህ አሁን ገና ምርጥ አስተማሪ ምርጥ ያገር ልጅ ተገኘ እኛ ኢትዬዺያኖች ብንተጋገዝ ኑሮ የት እደርስ ነበር በርታ ወድሜ እጅግ እናመሰግናለን 🙏
@tenachewkotolachuluke
@tenachewkotolachuluke 8 ай бұрын
ኪድዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ። በእውነቱ ባለሙያዉን ከልብ ባርኬዋለሁ። እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 8 ай бұрын
Thank you for using social media to change lives in the community. I thought I was an informed person, however, I have learned a lot from this program. I'm sure this man was a great teacher in his past career. Thank you both!
@belaynehsisay6328
@belaynehsisay6328 8 ай бұрын
እናንተ ሁለት ስዎች እድሜና ጤና ይስጣችሁ አቦ!
@timen6644
@timen6644 8 ай бұрын
እያወቅሁ እንኳን የማላደርጋቸውን ግዜ ሳልወስድ በአስቸኳይ እንዳደርግ ተምሬበታለሁ። ብዙ ምንም ያላወቅኳቸውንም እንዳውቅ ተምሬአለሁ። ፕሮግራሙን አቅራቢ በጣም አመሰግናለሁ ባለሙያው አቶ አብነት መልካም ሰው አመሰግናለሁ።
@zerihunhailuzegambazerihun7605
@zerihunhailuzegambazerihun7605 8 ай бұрын
በእውነት መሳጭ የሆነ የህይወት ትምህርት ነው የሰጣችሁት እንደ ቅርብ ወዳጅ ኪዱም ሆንሽ አቢ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ ትምህርት የስንት ሰው ህይወት ይድናል መሰላችሁ ግራ መጋባት ህይወትን ያሳጣልና። በዚሁ ቀጥሉበት።Keep it up! Keep in touch!
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 8 ай бұрын
እንኳን ሰላምመጣሽ ኪደ ጠቃሚ አሰማሪ የሆኑ መረጃ ሰለምታስተላልፈው ቻናልሽ በጣም ተወዳጅ ና ተመራጭ አርገን በጉጉት ነው የምንጠብቀውተባረኪ
@eyasugensa
@eyasugensa 8 ай бұрын
ኪዲ በጣም ጠቃሚ ትምህርት የሚሰጥ ነው ።እናመሰግናለን አቶ አብነት ።
@FasilRegassa
@FasilRegassa 5 ай бұрын
እኔ የምለው አሁንም እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው ለበረከትም ሁን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ያለምልመው ጥሩ ትምህርትን ተምሬአለው አቶ አብነት ተሰማ ከልብ አመሰግናለው በእውነት ❤
@Konelene
@Konelene 8 ай бұрын
ኪዲ ኢትዮጵያ ኑሪልን💝❤️💝🙏🏽📚🙏🏽
@zerihundadi6591
@zerihundadi6591 8 ай бұрын
Amazing class. this is certification level class
@rahelalemu620
@rahelalemu620 8 ай бұрын
ኪዲ የማይሰለች ዝም ብለሽ የምትሰሚው አስተማሪ የሆነ ሰው ነው ይሄን ሁሌ በየግዜው ለሚገጥመን ነገር በየግዜው እያዳመጥን የምንማርበት መምህር ነው እናመሰግናለን ❤
@tengnemelka4007
@tengnemelka4007 8 ай бұрын
እያንዳንዱን ሠው የሚመለከት ጉዳይ ነው እኔ ከእንቅልፌ የነቃሁ ነው የመሠለኝ አሁን በቅርቡ ነው የመጣሁት ቤተሠብ አለኝ እና ምንም ነገር የማውቀው ነገር የለኝ ክሬዲት ካርድ እንኳን ስለፈራሁ አላወጣሁም ከዛሬው ትምህርት በጣም ብዙ ነገር ተረድቻለሁ በጣም ቅን ሠው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ቤተሠብህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ኪዲም ይሄንን የመሠለ ሠው ጋብዘሽ ስላመጣሽልን ተባረኪ
@yetnaythiruy1594
@yetnaythiruy1594 8 ай бұрын
ኪዲ በጣም በጣም ነው የማመሰግንሽ ! ያቀረብሽው ሰው መቼም ለኔ ልዩ ነው ብዙ ብዙ አስተማረኝ አመሰግናለሁ የሀገሬ ልጅ 🙏
@amdemariamabebe4721
@amdemariamabebe4721 8 ай бұрын
ኪድ ጌታ ይባርካቹ ቀጣይ ስንሄድ ይጠቅመናል
@temesgenganta1736
@temesgenganta1736 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን። እንደ እናንተ አይነቶች በብዛት እንድኖሩ እመኛለሁ ።
@BrktiGebre-up6tb
@BrktiGebre-up6tb 8 ай бұрын
I live. In london but I m very happy to listen to thank you very much
@Fikru1948
@Fikru1948 8 ай бұрын
Kidi👌 My all-time best. ♥️💘♥️
@berhanuzeleke5163
@berhanuzeleke5163 8 ай бұрын
አቶ አብነት በቅድሚያ ሠላምና ጤና. እመኛለሁ.የለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ለመሰማት ሰገባ የአንተን ከዚህ አገር እዳለህ. ስሠማ ደሰ አለኝ. ንግድ ሥራ ኮሌጅ እያለህ በአካል አውቅህ ሰለ ነበረ ማለት ነው. እኛ አበሾች ከዚህ አገር ሠርቶ መግባት ብቻ እንጂ አንተ እንዳልከው የአገሩን የአሰራር ዜዴ.የሚጠቅመውን የሚጐዳውን አሠራር አናውቅም.ለማወቅም አንሻም. በቅርቡ በሞት ያጣሁት የቅርብ ጓደኛዬ በድንገት ህይወቱ ሲሞት ቀደም ብሎ ያዘጋጀው ውክልና ባለመኖሩ የተባለው ችግር አጋጥሞናል. ሰለዚህ ቀድሞ የለን ማሰተካከል በጣም ተገቢ ነው. ለነ ሰው ይጠቅማል ብላችሁ የለን ትምህርት ሰለሠጣችሁን. እጅግ በጣም አመሰግናለሁ. Online ሊታዮ የሚችሉ ጠቃሚ መረጃዎችንም ለማዬት እንዲቻል ሊንኮችን ብታሰቀምጡል ጥሩ ነው. ለጊዜችሁ እግዜአብሔር ይባረካችሁ.
@bertukansisay760
@bertukansisay760 8 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር እድሜና ጣና ይስጥልኝ ባለሞያ ይህን ያክል ዲቴል ሲያስተምር የሀባሻ ማለቴ ነው የመጀመሪያየ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@BettyAssefa-u9r
@BettyAssefa-u9r 8 ай бұрын
ይሄንን ፕሮግራም ካየሁ ጀምሮ ኪዲን መከታተል ጀመርኩኝ በጣም አስፈላጊ ምክር ነው ወንድማችን የሰጠን እኛ ኢትዮጵያኖች የሚነግረን ሰው የለም በቅንነት ሌሎች ዜጎች ግን በጣም ይረዳዳሉ ስለ አገሩ ሲስተም ኢንፎሜሽን በተለይ አሜሪሪካ ካናዳና አውሮፓ ላሉ ወገኖች በተለይ ስለክሬዲት ካርድ እኔ እራሴ በጣም ተቸግሬአለሁ ብከፍል ብከፍል ምንም ጠብ አልል አለኝ ተመልሶ ባላንሱ ይመጣል ምንድን ነው ነገሩ ካሁን በሆላ በጣም እጠነቀቃለሁ ከፍዪ ማዘጋት ነው የምፈልገው በተለይ RBC bank ኢንተረስቱ በጣም ሃይ ነው ለማንኛውም ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ በመልካምነት ስላካፈልከን
@henocktube
@henocktube 8 ай бұрын
wow It is very useful and important information. We humbly thank you both God bless you .
@tajibaasmare1614
@tajibaasmare1614 8 ай бұрын
ደሰ በሚል አገላለጥ ነዉ ያስተማረን
@livelove6760
@livelove6760 8 ай бұрын
Very important topic for those of us who live abroad. Thanks
@selam7742
@selam7742 8 ай бұрын
ተባረኪ ኪዲ ስለምታቀርቢልን ጠቃሚ ትምህርት አዘል ፕሮግራም በጣም ከልቤ እባርክሻለሁ የእውነት የዜግነት ግዴታሽን በፍቃደኝነት እየተወጣሽ ስለሆነ ነው ይህን የምልሽ ብዙዎች ምንም የማይጠቅም ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ይመጣሉ አንቺ ግን ለወገኔ ምን ይጠቅማል ብለሽ ስለሆነ አሁንም ይህ ቅንነትሽ ይጨምርልሽ።
@Tekelhaymanot
@Tekelhaymanot 8 ай бұрын
አንቺ ሆንሽ ባራኪዋ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካት መጀመሪያ አምላክሽ እንዲባርክሽ ፀልይ ሳይባረኩ ባራኪ ለመሆን መንጠራራት
@ZuriashAmede
@ZuriashAmede 8 ай бұрын
እንዳታይነት ኢትዮጵያውያን በራሱ ሃብት ነው ተባረክ ቅን ያለህን ለኛ ያካፈልክ አንችም በተመሳሳይ እንደዛው
@TemesgenBelayneh-c4n
@TemesgenBelayneh-c4n 8 ай бұрын
Thank you for everything.God bless you this guy
@እኔምአማራፋኖነኝ
@እኔምአማራፋኖነኝ 8 ай бұрын
ለሰዎች በሚገባቸው ቋንቋ ቀለል አድርጎ ማስረዳት ተሰጥኦ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እኛም እንድንጠቀም አንተን ያነሳሳ አምላክ ይመስገን🙏 አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይባርክህ🙏❤️ ኪዲ እንዲህ በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት እንድናገኝ አቶ አብነትን በመጋበዝ ጠቃሚ መረጃ እንድናገኝ በማድረግሽ እጅግ በጣም እናመሰግንሻለን❤️🙏
@yosefbeyne8043
@yosefbeyne8043 8 ай бұрын
Thank you guys. Great job.
@liya7521
@liya7521 8 ай бұрын
በጥም ጠቃሚ ትህርት ነው እናመሰግናለን ተባርኩ!!!
@hanamengistu6105
@hanamengistu6105 8 ай бұрын
Thank you i learn lot. 🙏
@LILCHOPPA-v9x
@LILCHOPPA-v9x 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበረ።
@yeneneshselehi7994
@yeneneshselehi7994 8 ай бұрын
በጣም ቀና የሆነ ሰው ነው በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 6 ай бұрын
ዘመንህ በብዙ ይባረክ
@seifuwaktola6974
@seifuwaktola6974 8 ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነው ::
@Goku-w3o
@Goku-w3o 8 ай бұрын
I thoroughly enjoyed watching the entire video. Abenet is truly an exemplary teacher, embodying qualities of honesty and helpfulness. Having moved to the US three years ago, I’ve navigated the system through reading and seeking advice from experts, bought a house, and managed my finances, yet I still gleaned valuable insights from this presentation. Your explanation about our community’s struggle to assimilate, especially in financial matters, resonated deeply. This video is groundbreaking in providing essential knowledge, and I extend my sincere appreciation to both of you!!!
@abnetagegnehu5579
@abnetagegnehu5579 8 ай бұрын
Thank you
@azebroba2575
@azebroba2575 8 ай бұрын
አቶ አብነት በእውነት እጅግ ድንቅ ትምህርት ከበሳል እውቀትና ከእረጋታ ጋር አሳውቀኸናል እናመሰግናለን። ኪዲ እኔ ብትጠይቂልኝ የምወደው ስለ life insurance ነው። በተለያየ አጋጣሚ ከእህታችን የቲ ኢንፎርሜሽኖች ሰምቻለሁ። የእሷ ትምህርት ግን በደንብ ነገሩን ተረድተው አገልግሎቱን ለጀመሩ እንጂ ለኛ አይነት አዲሶች ትምህርቷ ይፈጥናልም ይጠጥራልም። እናም እንዲሁ እንደ ክሬዲት ካርዱ ከመሰረቱ ጀምሮ ቢያስረዳን መልካም ነው ብዬ አስባለሁ። ቻሌንጁንም ሰምቻለሁ በተግባር አከናውዬ አሳውቃለሁ
@yohannesuga8644
@yohannesuga8644 8 ай бұрын
Thank you very much I get good information."God bless you guys"
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN 8 ай бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርታዊ ውይይት ነበረ በጣም እናመሰግናለን
@Arsema712
@Arsema712 8 ай бұрын
He is such a very gentle and well-educated man. Thank you for your marvellous information and to the beautiful young lady who shares her platform for the community. Stay blessed ❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለሰጣችውን መረጃ በተለይ ከኢትዮጵያ ውጪ ለምንኖረው ጠቃሚ መረጃ ነው ባለማወቅ ብዙ ስህተት ውስጥ ይገባል
@mesfinayle4316
@mesfinayle4316 8 ай бұрын
ምንም በሌለኝ ሰአት ሳይገባኝ ያበላሸውት ክሬዲት አሁን ገንዘብ ሳገኝ ቤት ለመግዛት መከራዬን የበላውት ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘውት
@tigistnigussie9306
@tigistnigussie9306 8 ай бұрын
Omggg Teacher Abinet, you taught me at commerce college 1997-1999 ethiopian calendar. Glad to see you here. I have been in Canada since 2012. You were one of the best teachers.
@hailegiorgismeshesha9173
@hailegiorgismeshesha9173 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@eyerusasfaw5475
@eyerusasfaw5475 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በውነት ብዙ ነገር ስለ ክሪዲት ጥቅምና ጉዳቱን አሳውቀህናም እግዚአብሔርይስጥልን
@wassieahmed9908
@wassieahmed9908 8 ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው።
@zufanhelawe671
@zufanhelawe671 8 ай бұрын
What an amazing interview. I have no words to thank you and admire you. እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ። የቅንነትህን ዋጋ ይቁጠርልህ። እንዳንተ አይነቱ ሺ ፣እለፍ ቢፈጠር አይቆጭም። I’m so proud to know you. I’m a living proof of your education. Thanks to you, I’m debt free. God bless you Abnet. GO WFG!!! GO TEAM GENERAL!!!
@abnetagegnehu5579
@abnetagegnehu5579 8 ай бұрын
Thank you Zufan
@Selamhaile1811
@Selamhaile1811 8 ай бұрын
የሚገርም ትምርት እኔም ሰሙኑ እሱም እያሰብኩ ነበረ። Blessing you Guys 🇪🇷🇺🇸
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 8 ай бұрын
ኪዲ በጣም አመሰግንሻለሁ 🙏 አቶ አብነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ !!!
@seblekitchen
@seblekitchen 8 ай бұрын
ሰላም ኪዲ እንኳን ደና መጣችሁ ዋው በጣም ጥሩ አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞችን ስለምታቀርቢልን ከልብ እናመሰግናለን ኪዲ🙏 እናመሰግናለን ወንድማችን
@daniKabo
@daniKabo 8 ай бұрын
አቶ አብነት ትልቅ ሰው በጣም እናመሰግናለን ተልቅ አቅም እንድለህ ተገንዝቤለው የራስህ ካምፓኒ እንደምትመሰርት አልጠራጠርህም
@Tubenew2024
@Tubenew2024 8 ай бұрын
Thanks abenet and also kids Ur have good heart
@azebtechannie7457
@azebtechannie7457 8 ай бұрын
Thank you so much for your kindness and effort to let our community to know and practiced. please please wake up ETHIOPIAN THANK YOU SO MUCH KIDI FOR YOUR EFFORT I KNOW MR ABNET HE IS A GREAT GUY ANY WAY I APPRCIATED BOTH OF YOU
@danielghiwot
@danielghiwot 8 ай бұрын
አቶ አብነትም ፤የፕሮግራም አዘጋጇ ኪዲ በጣም ቅን ህና ጎበዞች ናቹሁ። May God Bless You!!!
@amanuelgebryowhannes5099
@amanuelgebryowhannes5099 8 ай бұрын
I really appreciate you guys thank you brother
@MulubesratTamrat
@MulubesratTamrat 8 ай бұрын
ሰላም ኪዲ እባክሽ ስለ የ canada government ስለ ስደተኞች ያለዉን ስሪልን
@ambaw1004
@ambaw1004 8 ай бұрын
አቶ አብነት የምትሰጣቸዉ መረጃና ትምህርት በዕዉቀት የተመሉ ናቸዉ የእዉነት ይህ ክፍል 2 ውይይታችህ እጅግ በጣም ጠቃሚ ጠቃሚ ነዉ ። ኪዲም አቶ አብነትን ለሁለተኛ ጊዜ ስለጋበዝሽልን የእዉነት እጅግ እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ ክብረት ይስጥልኝ ።
@abyssiniank7153
@abyssiniank7153 8 ай бұрын
Godbless for all you do guys. Pls keep up the good work
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 4 ай бұрын
I have no words to appreciate you my be loved brother.Also I thank you Kidi for the great idea.❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ይገርማል ከምጠብቀው በላይ ትምህርት ሰቶናል ።እባክሽን በካናደ ላለነውም አስብበት በእኛ ህግ የሚያቅ እውቀተ ያለውን አቅርቤልኝ በጣም በጣም እናመሰግናለን
@binitravels
@binitravels 8 ай бұрын
Thank you, Kiddi. It was very useful. I grew up in Canada and came here at the age of 9, about 30 years ago. I am still living like a young man. This was truly a wake-up call. This was a comprehensive and truly helpful content. There are things that I learned and will apply immediately. I already have a beneficiary, but I'm looking into the living attorney. 👊🏾🤑👍🏾
@awelbuneyob3362
@awelbuneyob3362 8 ай бұрын
Very good advice thanks very much 👍🏿🙏🏿🙏🏿❤️
@hailegiorgismeshesha9173
@hailegiorgismeshesha9173 8 ай бұрын
Thank you so much for details
@Alexmengistu
@Alexmengistu 5 ай бұрын
Thank you for helping us understand the most important subject. I have learned a lot. Thank you ❤
@HenokfkaduErtbu
@HenokfkaduErtbu 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ይባርካቹ
@meskeremtquabo6553
@meskeremtquabo6553 8 ай бұрын
Betam thank u terow meker new yesthen !!
@malik7120
@malik7120 8 ай бұрын
The gentleman knows what he is talking about, very useful for many.., appreciated
@hannaendalew4102
@hannaendalew4102 5 ай бұрын
አናመሰግናለን 🙏
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 8 ай бұрын
በጣም አድናቆት አለኝ ላደረጋችሁት ውይይትና ለተሰጠው መልስና ማብራርያ:: እናመሰግናለን::
@misrakbaraki6727
@misrakbaraki6727 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ያገኘሁት ና ጥያቄም ነበረኝ ምንድነው እኔ ለምሳሌ ከልጄ ጋር ነው የምኖረው ሲንል ማም ነኝ ልጄም 12አመቷ ነው እሷን ቤነፊሽሪ ማስገባት ይቻላል የእድሜ ገደብ አለው ካለውስ ስንት ነው ሁለተኛ ደግሞ በጣም ያስደነገጠኝ ነገር እኔ አንድ ነገር ብሆን ልጄን ማንም ሊወስዳት ይችላል እኔ እስካልወከልኩኝ ድረስ የሚል ሰማ ሾክ ነው ያደረግኝ ንብረትን እንጂ ልጆቻችንን ድረስ አልመሰለኝም እና የት ነው ይሄንን ፎርም የምንሞላው ፕሊስ ይሄ በጣም አስፈላጊ ነግር ስለሆነ ብትጠቁሙኝ በጣም አመሰግናለው የምኖረው አሜሪካ ነው
@AberaMathewos-qu2ji
@AberaMathewos-qu2ji 8 ай бұрын
What’s cash value? Please could you teach about cash value more thank you
@wondimuwub
@wondimuwub 8 ай бұрын
Very educational, great job
@beraseble2288
@beraseble2288 8 ай бұрын
አቶ አብነት በንፁህ ልብህ ለወገኖችህ በግልፅ ላስተላለፍከው በጣም አስፈላጊ ምክሮች ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ:: አዘጋጇንም ሳላደንቅ እና ሳላመሰግን አላልፍም::: በርቱ
@linamesfin1789
@linamesfin1789 8 ай бұрын
ተባረክ ምን ያደርጋል እድሜ ለቀድሞ ባለቤቴ የእዳ ዋና ውስጥ ከገባው በኃላ ሆነ እንጂ ነገር ግን ዛሬም አልረፈደም 😢I will be okay 👍
@berhanudemisse3351
@berhanudemisse3351 8 ай бұрын
አቶ አብነት በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጠህኝ የገንዘብ አጠቃቀምን ።
@asasahegngebre7006
@asasahegngebre7006 8 ай бұрын
I am very impressed with the presentation it is amazing I promise to work myself
@KB-dg3dm
@KB-dg3dm 8 ай бұрын
ተባረኩ❤
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 26 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН
ሰው መንፈስ ነው የሚለው አስተምህሮ አንቲ ክራይስት ነው6 April 2024
1:37:36
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 184 М.
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН