🛑ልጅዋን ገላ አብስላ የበላችው እናት መንሱር ጀማል ታስሬ ነበር አለ

  Рет қаралды 52,349

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

29 күн бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 137
@benjatube2
@benjatube2 28 күн бұрын
በሁለተኛው ቻናላችን ዝርዝሩን ታገኙታላቹ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ kzbin.info/www/bejne/bZmmaWicaLNngtksi=NzsmY7lSKOD7eOa0
@LemlemAbrham-iz9lk
@LemlemAbrham-iz9lk 19 күн бұрын
I don't like your logo
@semarawitsat
@semarawitsat 28 күн бұрын
የቅዱስ ዮሐንስ በረከት ረድኤቱ ይደርብን❤
@peacelove4778
@peacelove4778 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistbirhanu474
@tigistbirhanu474 27 күн бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@amyentadese6914
@amyentadese6914 28 күн бұрын
እርግዝና እኮ እጅግ የከበረ ነው በእግዚአብሔር ዘንድ አሁን አሁን የውጮቹን ስታይል እየወሰድን የሰለጠንን መስሎን ግን ገና ያልተወለደውን ህፃን ለእርኩስ መንፈስ እያጋለጥነው ነው እመብርሃን ትድረስልን አሜን
@RahelBirhanu-ms7tt
@RahelBirhanu-ms7tt 28 күн бұрын
ሲጀመር የእውነት ትዳር ፈልገህ ሳይሆን አሜሪካ ለመሄድ ነበር መንሱር ግን ሴትየዋ ሀይለኛ ሆነችብህ
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 28 күн бұрын
ምንድነው መንሱር በአረንጏዴ ሱፍ የቡልጋ ቃርያ የመሰለው? 😂😂😂
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 28 күн бұрын
Kkkkk
@user-ti5ly4kr1h
@user-ti5ly4kr1h 28 күн бұрын
Yelbs mirchawn betam nw mitelaw
@LeilaShamil
@LeilaShamil 26 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ.. የዛሬው ይለያል ቤንጃ.. መልካም ቀን..❤❤❤ አመሠግናለሁ 911 አይ መንሡር...
@hftube618
@hftube618 28 күн бұрын
ለማግባት የፈለካትን ሴት አንዴ ማየት ቼክ ለማድረግ መድገም ይቻላል።እንደዛ መሰለኝ ማለት የፈለገው።
@klovemys7062
@klovemys7062 28 күн бұрын
ትክክክል ማግባት የሰባትን ሴት ማየት ይችላል
@yaredmekonnin9168
@yaredmekonnin9168 28 күн бұрын
በድምፃዊ አስቴር አወቀ ዙሪያ የተናገርከው ቤንጃ እኔም አስባለሁ, ተወዳጅ ዘፈኖቿን ክሊፕ ብትሰራልን. ተወዳጇ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ለዛ ባለው አቀራረቧና ማራኪ ጨዋታ አስቴርን ደግማ በአዲስ መልክ ብታቀርብልን.
@SenaitTefera-fq4oj
@SenaitTefera-fq4oj 27 күн бұрын
ዛሬ አስተያየት ፅፌ ብቻለመውጣት ነው ድምፅእጥፍቼ የገባሁት እንዲህ ዐይነቱ ንርዕ ስ እዛኛውቻናል ላይአቅርብና መርጠን እንይ
@aynenadisbelachew215
@aynenadisbelachew215 28 күн бұрын
🙏🙏🙏
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 28 күн бұрын
ቤንጃ ለሜግባት የምትፈልጋትን ሴት ሁለቴ ማየት ይቻላል መንሱሬ እውነቱን ነው ቤንጃ በጣም ስርሃት ያለክ ሚዛናዊ ይቱበር ነህ አድናቂህ ነኝ
@benjatube2
@benjatube2 28 күн бұрын
አመሰግናለው
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 28 күн бұрын
nice my brother
@fozii9685
@fozii9685 28 күн бұрын
Subahaallah 😭💔
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 28 күн бұрын
አስቴር በጣም የሯሷ ስታይል ያላት እጅግ ድንቅ ሴት ናት እንዳለክው በሷ ዙሪይ ዶክመንተሪ ቢስራ ጥሩ ነው
@Abeam-rr3yi
@Abeam-rr3yi 28 күн бұрын
❤❤❤❤ 😊😊
@user-kv5ri5zz8o
@user-kv5ri5zz8o 28 күн бұрын
👍
@selamawitgirma3762
@selamawitgirma3762 28 күн бұрын
Andegna negna 🙏🙏
@user-sz6jh7ql5v
@user-sz6jh7ql5v 28 күн бұрын
Benja@❤❤❤❤
@bezaabebe5149
@bezaabebe5149 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ናልን እናት ልጇ😭😭😭😭😭😭😭😭
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog 28 күн бұрын
benjaye well come
@salameskyes7240
@salameskyes7240 28 күн бұрын
🙏
@onetwo7016
@onetwo7016 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ep9xt9uz6h
@user-ep9xt9uz6h 28 күн бұрын
Abet faxar yiqir belan min aynet zeman layii dersnal yaa Allah 😊
@maremare234
@maremare234 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahealkokeb2564
@rahealkokeb2564 28 күн бұрын
መሱር ግን እውነት በጣምነው የአሳዘነኝ
@Netsanet_Tirusew
@Netsanet_Tirusew 28 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@hamdiyamaryam3213
@hamdiyamaryam3213 28 күн бұрын
Best idea mata manor lanem mirchaye newu
@user-zu5ww2qy1d
@user-zu5ww2qy1d 28 күн бұрын
Weye yzarew yelyal kemer😘
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 28 күн бұрын
መንሱር የእውነት እብድ ነው 😂😂እስር ቤት አላለም 😂😂
@hussenadem4307
@hussenadem4307 27 күн бұрын
Benjjja musiqaw endet areef new telaleh ante endezeeh aynet yewerede baleye aynet view yalebachew musiqawochen ante KZbin channel lay setaqerb lemahbetesebu yemtsetewn asteyayet mastekakel ytebeqbehal yeweredu museeqawochen wey ataqerbelen kaqerebkem degmo beagbabu Ethiopiawee sebehena betelabese melku metechet ged yelhal thank you
@user-yy7bz1kd5c
@user-yy7bz1kd5c 28 күн бұрын
ቁርስ ምሳውን የሚነዳውን የሚጠጣውን ከነገረን የሚከካውን መናገር የለበትም
@micaelzekarias1537
@micaelzekarias1537 28 күн бұрын
I am an Eritrean living in USA. I did subsrcribe for u today coz love u. GBU anywys.
@maremare234
@maremare234 28 күн бұрын
Bajaja..tbkiiki
@tsedaltedi
@tsedaltedi 28 күн бұрын
ሰላም ቤንጃ🎉🎉
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 28 күн бұрын
Bahlachenin bnakebr minalebet beteleyi bergzina seat
@Hana-3838
@Hana-3838 28 күн бұрын
👍👍👍👍❤❤ምን ሐሣብ አለን ብለሕነው ጉድ
@SintayehuFerede-my2jd
@SintayehuFerede-my2jd 28 күн бұрын
እኒኽን እናት አድ ብትላቸዉ ቤጃ ከሳቸዉ ጋር የሚሄድ ነገር ቢሰሩ ምናለ እደናት አልሆን አሉ
@ambaw1004
@ambaw1004 27 күн бұрын
ቤንጃችን ሥለ አርቲስት አስቴር አወቀ ባነሳህዉ ጉዳይ ላይ ልክ ነዉ ያልከዉ ፤ አንድ ዘለግ ያለ ቃለ ምልልስ አልያም በዘመኑ ዘዬ ፖድካስት ብናይላት መልካም ነዉ ፤ በ አርትስት አስንዬ ወርቁ ሕይወት ላይ የተመሰረተ መጽሐፍ ባዮፒክ መጽሐፍ አለ እንዳልከዉ ( እኛ ሰዎች ተሰባሪነንና ) አንድ የሆነ መሰናዶ ቢኖር መልካም ነዉ ለምን e-mail ለማድረግ አላሰብክም ወንድሜ ፤ ሞክርው እስኪ ።
@user-xv9di5rj8t
@user-xv9di5rj8t 28 күн бұрын
ቤንጃዬ ቤተሰብ
@myoheeien9966
@myoheeien9966 28 күн бұрын
አይቼሆ አላወቅም ያው ላይክ
@Wesen-kj1ig
@Wesen-kj1ig 28 күн бұрын
አይ መንሱር እስር ቤት ያለው እኮ ትዳሩን ነው ሚስኪን አፈጋችው😂😂😂
@Semira-dm8yh
@Semira-dm8yh 28 күн бұрын
መንሱር ልክ ነው ካሌ ከሁለቴ በላይ ማየት አይፈቀድም
@EmuMiftah-vo3ft
@EmuMiftah-vo3ft 28 күн бұрын
ችግሩ የጫላና የጫልቱ ነው ከብት ለከብት ቢዋጋ ቀንድ አይሳበርም እኛ በባለ ጊዜዎች በቀያችን መቀመጫ አጥተናል አላህ መልካሙን መሪ ሰጥቶን ሰላማችንን ይመልስልን
@user-sc1qr3yz6w
@user-sc1qr3yz6w 28 күн бұрын
አንተ ንፍጣም የንፍጣም ልጅ እከካም ደነዝ እንዳንተ አይነቱ ሴጣን እያለ ኢትዮጵያ እንዴት ሰላም ትሁን ቤንጃችን ተሳዳቢ እና ዘረኞችን ከሚዲያህ አስወግድ
@EmuMiftah-vo3ft
@EmuMiftah-vo3ft 28 күн бұрын
@@user-sc1qr3yz6w አልሰድብህም(አልሰድብሽም)ባለ ጊዜ ከሆንሽ አግቡ ተጋቡ ዝረፍ ግደል ጊዜ እስኪጥላችሁ
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 28 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ቦታ እሳቱ አለ ዝብለሽ ሰላም ስጠን ነው እሚባለው​@@EmuMiftah-vo3ft
@user-sc1qr3yz6w
@user-sc1qr3yz6w 28 күн бұрын
@@EmuMiftah-vo3ft አንቺም ታወሪያለሽ ለበዓልሽ ካላደር የማፕዘጋልሽ ልጅ የሚፍታ ልጅም አብይን ይቃወማል ግን ግን የትአባሽ ነበር ትግሬ 27 አመት እየዘረፈ ፎቅ ሲሰራ ኦሮሞ ከተኮነ ግን ተጋብቶ መፋታትም ባለጊዜ ያስብላል እከካም ነሽ መንሱር ኣፈለገም አለቀ ምን አይነት እርግማኖች እንደሆናቹ መዳር ባለጊዜ ያስብላል ቢመርሽም ዋጪው ኦሮሞ ስልጣን ይዙዋል አበቃ ማንም ሊነጥቀውና ሊያሸማቅቀው አይችልም ብቻችንን ተሸማቀን ተወተነዋል አለቀ
@yordanostesfaye1625
@yordanostesfaye1625 28 күн бұрын
Balge neh amaran atwklm qomata
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 28 күн бұрын
እኔም መቸ ተዘግቶ እንቅልፌን ተኝቸ ጥግብ ብየ
@user-gc3xd6tw9h
@user-gc3xd6tw9h 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
@TemesgenBrhane-lh4fx
@TemesgenBrhane-lh4fx 28 күн бұрын
ላይክ እያርግን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 28 күн бұрын
ይቺን በሃቃ ሴትዬ ከየት አመጣህብን ቤንጃ ወጋውት አለች አፍን ነበር መውጋትና መሰፍት ወንበዴ ሌባ ሴትዬ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 28 күн бұрын
ሻሎም ቤንጃችን😊
@etsegentyilma2116
@etsegentyilma2116 28 күн бұрын
ኧረ ርዕስ ስትመርጡ እንኳን ethics ይኑራችሁ 🙏ለመሆኑ ባህልን ተውት ሀይማኖት የላችሁም ?ገንዘብ እኮ ገነት አያስገባም
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 28 күн бұрын
ቤንጃ ጫልቱን እኔ ላግባት በቃ 👌👌👌👌😅👍
@benjatube2
@benjatube2 28 күн бұрын
ይሻላል ብሩኬ?
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y 27 күн бұрын
አስቴር አወቀ ከ ሰባት አመት በፊት አርቲስት የኋላሸት በለጠ ቲንሽ ጠይቋታል ።
@Gabriel-bp7mb
@Gabriel-bp7mb 27 күн бұрын
አንቴ ልጅ ሴቶችን የመከሪከው ተመችቶኛል እኔም ሴት ነኝ እና
@jimmyjay7470
@jimmyjay7470 27 күн бұрын
አስቴር ሱስ የለባትም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@LilSab-bq5yf
@LilSab-bq5yf 28 күн бұрын
😅😅
@user-ti5ly4kr1h
@user-ti5ly4kr1h 28 күн бұрын
Benjaye mensurko lik nw mayet ychalal gn menekakat weynm endefkregnamoch ke kelebet befit metegnat aychalm gn mirchaw kejmarew sihtet nw cristian nat emnetwan lemekeyer fikadegna bathon ketdar behuala lelijochu tetse'eno yfetral
@myoheeien9966
@myoheeien9966 28 күн бұрын
ሄኖክ ድንቁ 😂😂😂😂😂ኡኡኡኡ
@vivaviva4164
@vivaviva4164 26 күн бұрын
Teret ena mesale yèteteyeqeshiw lij deha ena maferiya neshe borcham😮
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 27 күн бұрын
Benja tube ግን አጉል ፖዘቲቭ አመለካከት ይኑረኝ እያልክ ስትዘቅጥ እያየንህ ነው። የምታበረታታቸው ሰዎች፣ አሪፍ ነው የምትለው ነገር አብዛኛው የተዋረደ ድርጊት ነው።
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 27 күн бұрын
እንዴ ያለው እኮ የእርግዝና ፎቶ ሚዲያ ለይ መለቀቅ የለበተም ለራሷ ማስታወሻ ትያዘው ሌላ መጥፎ ነገር አልተናገረም
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂 Aye Zedo 😂😂😂😂😂 ❤
@ahalitube7702
@ahalitube7702 28 күн бұрын
2 ቪዲዮ ኮል አይቻታለው ማለቱ ፊዚካሏን ማዬት ይፈቀድለታል ስለሆነ ነው። ከተዋወቁ ቡሃላ ግን no
@NejatsalihKemal
@NejatsalihKemal 28 күн бұрын
ቤንጃ አንድ ነገር ልንገርህ ባለማወቅህ. ሊሆን ይችላል ግን ለትዳር ከሆነ መንሱር እንዳለው መተያየት ይቻላል በአካል ከሆነ አንድ ቤተሰቧን ጨምራ መተያየት ይቻላል እንጂ ሰው ምንም ሳይተያይ እንዴት ይጋባል እስልምናችን እንደሱ ነው የሚያዘን እንጂ ፍቅረኛ ምንምን አይቻልም መንሱር በጣም ትክክል ነው
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 28 күн бұрын
መተያየት ፍቅረኛ ማለት ነው አለቀ
@hallemedia4469
@hallemedia4469 28 күн бұрын
የዛሬው ያበደ ነው 😂 እናመሰግናለን
@Martaethio363
@Martaethio363 28 күн бұрын
ሞላ አልሞላ ❤ በሶዶ ጉራጌ ባህል ሰርጉ እሁድ ሊሆን ሐሙስ ይመስለኛል እንሶስላ ይባላል ከተሳሳት አርሙኝ 🙏 ወንዱም የራሱን ሚዜዎችና ቤተሰብ ጎረቤት ተሰብስቦ ይጨፍራል ሴቷም ጋር እንደዛዉ እኔ እንኳን አዲስ አበባ ነዉ ተወልጄ ያደግኩት ግን በሰፈሬ ብዙ ሶዶ ጉራጌዎች ስላሉ በልጅነት በየሰፈሩ እየኤድን እናይ ነበር
@FIFAGAMER-nl1wt
@FIFAGAMER-nl1wt 23 күн бұрын
እንደ ኢ/ያዊነቴ አንደዚህ ነገር ባትለቅ ጥሩ ነው። እያስተዋወቃችሁ ነው ዩቲበሮች ሌላ እርእስ ፈልጉ።
@selamawitgirma3762
@selamawitgirma3762 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SenaitJira
@SenaitJira 28 күн бұрын
ላንተ ችግር የለውም እኛ ኢትዮጵያኖች ጨዋ ባህል ነበር የነበር ዛሬ ጋጠወጥ ሰዎች ባህላችንን እያጠፋብን ነው ሴት ጨዋነትን ስትላበስ ነው የምትከበረው
@selammulatu3807
@selammulatu3807 28 күн бұрын
ወይኔ ቤንጃ 😂😂😂😂😂😂😂
@JossyGeleta
@JossyGeleta 28 күн бұрын
እንዴ ምንድነው ምትለው አሜሪካ ለመኤድ ብቻ ነው ያገባት እንደኤደ ፈታት እኮ አይገባክም
@user-EYOAB
@user-EYOAB 28 күн бұрын
መጀመሪያ ቦርጭሽን አፋርሺ
@helenmulubirhan2711
@helenmulubirhan2711 28 күн бұрын
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 28 күн бұрын
በተቻለህ መጠን የሚያዝናኑ የሚያስተምሩ ፕሮግራም ቢሆን ይመረጣል የሚያስቅቀውን ተወው ነፍሰ ጥሮችም ያዩሀል
@maresketaf4308
@maresketaf4308 2 күн бұрын
መንሱር ኮፌደንሱ አሳዘነኝ
@geneteden4343
@geneteden4343 27 күн бұрын
ምነው እርግዝዋ ከነ ሚዝዎችዋ ይሁኑ ጋደኛ ቤተሰብ እጅግ ቀለለችእሳ ባሉ ሚስቱ ገላልጦ ሚድያ ላይ ስያስወጡ ፍችው አልበረክት አለ አሁንም ሆዳቸው ገላልጠው ያልተባረከ ልጅ ይመጣል ምን ይሻለናል ፈረንጁ እንደሆነ ያው ለቀዋል ለይቶለታል እኛስ ምን ሁነን ምን ፈልገን ነው መልቀቅ በዘመናዊነት ሽፋን 🤔
@hiwottesfaye5833
@hiwottesfaye5833 28 күн бұрын
ሞላ አልሞላ የጉራጌ ሰርጉ 3ቀን ሲቀረው በሴቷ (በሙሽሪት ቤተሰብ) ቤት የሚደረግ እንሾሽላ ስነስርዓት ነው
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y 27 күн бұрын
ግብፆች ቡዶች😢
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 28 күн бұрын
ቤጃችን ፕሮግራምህ በፍቅር ነው ምወደው ❤ግን ከ18 አመት በታች የተከለከ ሚለው ብታረግበት ጥሩ ነው በመጨረሻው ቪድዮ አንፃር ነው አስታየቴ ነው 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@addismamo2728
@addismamo2728 28 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ መንሱር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ti5ly4kr1h
@user-ti5ly4kr1h 28 күн бұрын
Wuchebe besetua😂😂😂😂
@user-dr3cm2iy6l
@user-dr3cm2iy6l 28 күн бұрын
መንሱር ግን ቀና ልብ ያለው ሰው ቤንጃ አክባሪህ ነኝ ሁለቴ ማየት ይቻላል የእጅዋን ልስላሴም ጭምር ማየት ይቻላል ቤንጃዬ
@helinawoldesellassie2276
@helinawoldesellassie2276 28 күн бұрын
ምን አለበት በጥሩ ታሪክ ብትዘጋው። To be honest that's really not necessary to present. It's horrible, not funny.....what can we learn about the story? A mother killed her own child and cooked and ate her?? Just tell me the point please. Sorry I'm just disappointed!
@elmoabebe6214
@elmoabebe6214 28 күн бұрын
ተሰብሬ አቃለሁ 😂😂😂😂😂
@geemayle7969
@geemayle7969 26 күн бұрын
እነጨቂኔ…!!!!እርጉዞችን ተፋቶቸው!ቁንጮየ አንተስ አገላለፅ አወራርህ😇ብልግና ባቻ!!
@leylab6955
@leylab6955 28 күн бұрын
የመንሱር ሳክስ እኮ😂😂😂
@SaraBarKot
@SaraBarKot 28 күн бұрын
ወይኔ እንደዝህ ይሳቅብን ይቺን ሴትዮ ይህንን ድምፅ ማስቆም አቃታችሁ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 27 күн бұрын
ይቅርታ ወንድምቪድዮውን ለመስማት አቅም አጣሁ አልደፈርኩም ርእሱን አይቼ ነው ሀሣቤን የምፀፈው ስለ ልጅ ለመረዳት የግድ የልጅአባት( እናት) መሆን አይጠበቅብህም የአደግንበት ባህለና እምነት ያለን ሰዎች እንዴት በዚህ ልክ ወርደን እንደዚሀ አይነት መረጃ ለመዘገብ እንደፍራለን በጣም ከባድ ነው በቃ ያገኛችሁትን ሁሉ እንደወረደ እያመጣችሁ አትዘርግፉት ስንት እሚወራ እያለ አረ ማስተዋሉን ያድለን .
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 28 күн бұрын
Do not present everything you get for the sack of money...think about mental health of your audience......It is also not good for you do not bring such painful things we already have enough painful stories ....Hey....you should know this
@qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270
@qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270 28 күн бұрын
Aiii mnswer alyiatem bvdyiwo aichtlw 😂😂😂
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg 28 күн бұрын
መንሱሬ ሰሞኑን ጫልቱ በምትባል ብራንድ መታለች እሱ ይሁናት
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 28 күн бұрын
አይ ሙንሱር 😂😂😂😂
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 28 күн бұрын
አቤት እው ቀት ያችስ ከፉ ግርግዳው ነጭ ነው አላለችም አልችልም ማንንገደለ ጉድ እኮ ነው
@girmaaredo8817
@girmaaredo8817 11 күн бұрын
Weshetam atawkatm
@betelmulu4897
@betelmulu4897 28 күн бұрын
😂😂😂እየቀቡ እያ ሸተቱ😂😂😂
@groumayinalem906
@groumayinalem906 27 күн бұрын
josy why you dont no noting for aster because she use coak user i no so dont lay the people i live washington dc she use drugs this is real ok
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 28 күн бұрын
ሰላም ስላም አልታሰረም መንሱር ትዳር ፈልጎ አይደለም ቦታው አልተመቸውም ፣መሸሽ ነበር ግን ልጅቷም ጎበዝ ስለነበረች በፍጥነት ገና ፖሊስ ስትለው እሩጦ ፈረጠጠ
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb 28 күн бұрын
እንኳን አገርኸ አሥበክ
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y 27 күн бұрын
በጣም ነው መንሱርን ያከበርኩት እንደምርጫው ከሆነ በጣም ምርጥ ምርጥ ሰው ነው እንደዘመኑ ወንዶች ቢሆን ብዙ ለሽያጭ የቀረቡ የሶሻል ሚዲያ ሴቶች አሉ።
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 28 күн бұрын
ተይ እንጂ ባንቺ ቤት ተሞላቀሻል ምን ትላለች ይቺ የማድቤት አይጥ ቤቷ ቢኬድኮ የምተኛው መደብ ላይ ነው ዱቄታም
@user-tk7yh3dx5z
@user-tk7yh3dx5z 28 күн бұрын
የጅብ ችኩል ሆድሽን ይንከሰው😂
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 28 күн бұрын
እረ መንሱርን ማን ያገባል ሌባ ግርን ካርድ ፈልጎ
@user-en4jj6do2z
@user-en4jj6do2z 27 күн бұрын
ጤነኛ ሠው ነው የጠፋው በጣም ነው የሚያሳዝነው
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb 28 күн бұрын
መንሡር አንተ ሸበላ ሀብታም ምን አተኸ ኢትዮጰያ ምንም እንዳታሥብ ና ሀገር
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Gere emun part 184 | ገሬ እሙን ክፋል 184
41:01
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 189 М.
БЕЛКА ПЕРЕПУТАЛА ТАРЕЛКИ #юмор #cat #топ #cats
0:13
ПОХОДУ ОН БУДЕТ СИДЕТЬ ДОМА ДО СТАРОСТИ
0:18