ጄነራሉ ተክጃለሁ! ፋኖ ለድርድር ሊቀመጥ ነው! የጌታቸው ከባድ ማስጠንቀቂያ!

  Рет қаралды 3,035

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Пікірлер: 14
@junefirst500
@junefirst500 2 сағат бұрын
ተመስገን፡ ግርግሩ፡ ትንሽ፡ ቀንሶልናል! ዶ/ር፡ ሲሳይና፡ ጋዜጠኛ፡ አሸብር፤ ጌታ፡ በመስቀሉ፡ ላይ፡ ዋጋ፡ ከፍሎ፡ ከክፉ፡ ከሳችን፡ መንፈስ፡ ነፃ፡ ላወጣን፡ የመሰቀሉ በዓል፡ እንኳን፡ አደረሳችሁ!!!
@TeferaBelachew-v2q
@TeferaBelachew-v2q 2 сағат бұрын
ዶ/ር ሲሳይ አገላለፅህ ሁሉ አልገባ እያለኝ ነው መቀባጠር ይኼን ያመጣል ።
@Lemishe
@Lemishe 2 сағат бұрын
ለተከበሩ ለዶ/ር ሲሣይ መንግስቴ ምስጋናዬ እጅግ የበዛ ነው ቅር የሚለኝ ነገር ስለ ኦሮሞው ስለ ትግሬው ስናወራ 40 አመት አመወራን የነሱ አላማ ፍንትው ብሎ እየታየ ነው አላማቸውም ሰፊውን የአማራ ህዝብ በግራ እና በቀኝ ተሠልፈው የውጪ ጥላት የውስጥ የእናት ጡት ነካሺ ባንዳዎችን ሰብስበው የሚመኙትን የሚቋምጡትን የሰፊው አማራን ህዝብ ርስት የሆኑትን ሙሉ ራያ ወልቃይት ሙሉ ሸዋ መተከልን ነጥቆ ቀምቶ አገር መሆን ነው ይህ ለአመታት እየተነገረን በተግባርም እየፈፀሙት የቀጠሉ ናቸው ታዲያ እኛ የሸዋ የወሎ የጎንደር የጎጃም አማራዎች ሊቆትች ኢሊቶች ፓለቲከኞች አንቂዎች ይህንን አውቀነዋሎይ ካወቅንውስ መቼ ነው ይህንን ለመቀልበስ በአንድ ቆመን መደራጀት የምችለው መቼ ነው በእልህ በቁጭት ተነስተን ጥላቶቻችን የምናሣፍረው እያረዱን እየጨፈጨፉን ቀጥለዋል መላው ወሎ መላው ራያ ወልቃይት ታሪካዊ ርስታችን በጥላት የተወረረ ነው ይህንን ርስታችንን ከጥላት ከባንዳ ለማፅዳም እስከየት እየሄድን ነው ? እኔ እንደ ሸዋ አማራ የአማራ ህዝብ ጥያቄ አንዱም አልተመለሠ ሙሉ ሸዋ ከተማችን ርስታችንን በኦሮሙማው ተወሯል ሸገር ከተማ ተብሎ ርስቱ ታጥሮ ተቀምቷል ታሪክ እያወደሙ ሌላ የባንዳ ታሪክ እየተከሉበት ነው የአማራ የሆነን ሁሉ እያፈራረሱ ነው ቅርስ ታሪክ ተሰርቋል ይህ እየሆነ ባለበት ከኢትዮጵያ ጋር እሚቀጠለው እንዴት ነው ? ኢትዮጵያውያንን እሺሩሩ እያል እስከ መቼ ነው !
@JamaalAbdunnaasir-gt6ep
@JamaalAbdunnaasir-gt6ep Сағат бұрын
እህ ሰው ተምሯል ግን መሃይም ይመስለኘል
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 2 сағат бұрын
ምነው ስለሚገደሉት ዝም የተባለው?
@hasenbahiru
@hasenbahiru 2 сағат бұрын
የቤተ ክርሰቲያን አርማ መስቀል ነው እንጂ ባንዲራ አይደለም።በተረፈ የዶ/ር ሲሳይ ትንተናዎች ይመቹኛል፣ ቋሚ አድማጫቸው ነኝ።
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg Сағат бұрын
እርኩስ፣እና፣ቅዱስ፣መንፈስ፣በመስቀል፣አደባባይ፣ተጋብዛችኋል😮
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg Сағат бұрын
ብዙ፣ስራ፣አለበት፣ፋኖ፣፣አኳኩሉ፣ጨርሷል፣፣ፋኖ፣💪💪💪💚💛❤️
@Tsega-g1g
@Tsega-g1g 2 сағат бұрын
Thanks dr
@smenehYitayal-ic6rf
@smenehYitayal-ic6rf Сағат бұрын
Ewnete anetenehe gen betame weredehe
@eriascari8355
@eriascari8355 Сағат бұрын
ERITREA SHABIA 🇪🇷 FOREVER
EMS Eletawi አዲሱ የመንግስት መጠነ ሰፊ ጥቃት Wed 25 Sep 2024
1:10:50
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 34 М.
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 23 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 4,9 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 1,9 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН