ልጆቻችንን እንጠብቅ እኛምጋ ብዙ አለ

  Рет қаралды 89,793

Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda

Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda

4 ай бұрын

ወቅታዊውን ክስተት መነሻ አድርገን ልጆችንን ከጥቃት አድራሾች ስለመከላከል እናወራለን።

Пікірлер: 126
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 4 ай бұрын
የዛሬ አርባ አምስት አመት በፊት እኔ ልጅ እያለሁ አንድ ትልቅ ሰውዬ ወደ ትምህርት ቤት ስሄድ ሁሌ ሰላም ይለኝ ነበር አንድ ቀን ግን ጏሮ የመሰለ አቋራጭ መንገድ ጋር ቆሞ በአስፋልቱ ሳልፍ ነይ! ነይ! ከረሜላ ልስጥሽ ሲለኝ ሁኔታው ቀፎኝ ኖ አልመጣም ብዬ ዝም ብየው ወደ ቤቴ ሄድኩኝ በሚቀጥለው ቀን ሳየው ሰላምም አላልኩትም: ይሄ ብልግና ከድሮም ያለ ነው: ልጆቻችንን በእውቀት ማጎልበት ነው ያለብን: እኔን መንፈስ ቅዱስ ጠብቆኝ ነው🙏🏽❤️
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
አየሽ ከዚህ ሁሉ ጊዜ በኋላም ከአእምሮሽ አልጠፋም ።የከፋ ጥቃት የደረሰባቸውን ልጆች ደግሞ አስቢያቸው።ሀሳብሽን ስላካፈልሽን በጣም አመሰግናለሁ🙏
@helenabday6676
@helenabday6676 4 ай бұрын
Enem egziabher meskre naw. Yehone ager smon metkes alfelekom lememar hedkogn gen 16 amete neber ena bet eyefleko eyale naw yagegnhut keza ene emakewa bet ale eyale yezogn chaka ligeba keza zewar sile sayayegn esewa bet zelye gebahu.Egzihara yestat adit tlek saw neberche yadanechegn.
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
እንኳንም ፈጣሪ አተረፈሽ እህቴ🙏
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 4 ай бұрын
@@yeshewamasresha653 ትክክል ነሽ እህቴ በጣም ጥሩ ነጥብ: ጠባሳ ደሞ የተተወባቸውማ እንዴት ይጎዱ? እንደዚ ነገር ሲወራና እስከአሁን ሳስበው : ይዘገንነኛል:
@mesfinlemma5209
@mesfinlemma5209 4 ай бұрын
አሜን
@user-hq9ni9bz4h
@user-hq9ni9bz4h 4 ай бұрын
እኔ አለሁ የዚህ ጥቃት ሰለባ የሆንኩ በ17 አመቴ የልጅ እናት ሆንኩ ልጅነቴን ሳኖረው በልጅ ታስሬ መከራው ሲጠናብኝ የደፋሪዬ እናት ፊት ቆሜ 2አመት ከግማሽ ያሳደኳትን ልጄን እንዲይዙልኝ ለምኜ ከብዙ ልመና በዋላም ቢሆን እሺ ብለውኝ ይዘውልኝ አረብ አገር ተሰደድኩ ልጄን ላሳድግ ከ9 አመት ቆይታ በዋላ እኔ እና ልጄ አሁን አብረን ነን እግዚአብሔር ይመስገን 14 አመት ሆኗታል እግዚአብሔር ታሪኬን ቀይሮ ከብዙ ህመም እና መከራ በዋላ በተባረከ ትዳር ባርኮኝ ክሶኝ ልጄን ይዤ በጣም በጥሩ ሁኔታ እየኖርኩ ነው ግን ያሳለፍኩት ህመም ቀላል አነበረም ደፋሪዬ ግን እስከዛሬ አዴን ሲታሰር አንዴ ሲፈታ በከባድ ጉስቁልና ውስጥ ነው ያለው በብዙ ወንጀሎች እየታሰረ የሚፈታ ከባድ ሰው ነው እኔ ግን አንድ ቀን አገኘውት ከ12 አመት በዋላ እና እግዚአብሔር ለኔ መልካም አድርጎልኛል እና ይቅር ብዬሃለሁ አልኩት ከዛን ወዲ የእውነት ሰላም አገኘው ከህመሜ ዳንኩ በልጄ ተደሰትኩ በውዱ ባሌ ተካስኩ ከነ ልጄ ሰብስቦኝ እያኖረኝ ነው ካገባው 3 አመት ሆነኝ 🙌 መደፈር ማለት ለኔ ከሞት ለይቼ አላየውም በጣም በጣም ከባድ የእድሜ ልክ ህመም ነው እና ስሰማው እራሱ እታመማለሁ አሁንም መስማት እራሱ አልፈልግም።
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
እንኳንም ፈጣሪ ጠለማውን አሳልፎ የዛሬን መልካም ነገሮች እንድታይ እረዳሽ እህቴ🙏🥰
@user-hq9ni9bz4h
@user-hq9ni9bz4h 4 ай бұрын
@@yeshewamasresha653 Amen amesigenalu🙏
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 4 ай бұрын
አንኳን ፈጣሪ እረዳችሁ ከነልጅሽ እህቴ ባለቤትሽን ፈጣሪ ያክብረዉ መልካም ትዳር ከረጅም እድሜ እና እና ጤና ጋር ተመኘሁላችሁ❤
@KenianKenyanKenian
@KenianKenyanKenian 4 ай бұрын
እንግድ ልጅሽን ከ እግዚአብሔር ጋር በደንብ ጠብቅ
@azebwoldearegay3223
@azebwoldearegay3223 3 ай бұрын
እንኩዋን ጌታ ካሰሽ እህቴ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ❤
@user-ok5tn5zt4f
@user-ok5tn5zt4f 4 ай бұрын
ሴትየዋ የሸፈነችው እሱን ደግፋ አይመስልኝም ለልጆቿ ሞራል ስትል ይመስለኛል የደፋሪ ልጅ እንዳይባሉ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ትክክል ልጆቹዋ እንዴት ያይምሮ ቃውስ ይደርስባቸዋል ደግፍው አይደለም እኔም ብሆን የማርገው ንው ህዝብ በጣም ዝም ብሎ በጭፍን መፍርድ
@melkamlove2830
@melkamlove2830 4 ай бұрын
በታም ለልዦቹ በታታም ከባድ ነው የወለደ ያውከዋል እንዢ እሱስ አይመልሰው ባለጌ ነው::
@habenmehari7525
@habenmehari7525 4 ай бұрын
Tekekel enem endeza new masbew Degefa Aydelem lelejochua wedfit men tesfa teneorachuwal endezi ayenet neger sewera leza new
@melukongio5148
@melukongio5148 4 ай бұрын
እውነት ነው ለሷም ሜራል
@asrathaile1226
@asrathaile1226 3 ай бұрын
ሰዎች በባለቤቱ አትፍረዱ ስራው ሳያናድዳት ቀርቶ አይደለም ድንጋጤውም , ለልጆቾ ብላ, ከማህበሩ እይታም እሶን ለመደበቅ ያደረገችው ይሆናል ከህግ ልታስጥለውማ አትችልም ታውቀዋለች አቅሙአን !! ጭፍን ያለ ፍርድ አትፍረዱ ዱብ እዳ ነው የወረደባት በዚህ መልኩ ባሉአን አታውቀው ☝️ እኔ ግን በጣም ነው ያሳዘነችኝ 😢
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
ልጆቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን😢 ከባድ ነወ በነፃነት አለማደግ
@mintxmenga5182
@mintxmenga5182 4 ай бұрын
ይህ እውነት አሳፋር ነው የሺ በጣም ይህ ሚዲያ ላይ ወጣ እንጅ ስንት ያልወጣ መሰይ ታሪክ አለ መሰለሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውድ እህቶቼ
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/enLGZImvf56Abbcsi=AMvhOoe-EBkqIlXZ
@user-qs3hn8qr8d
@user-qs3hn8qr8d 4 ай бұрын
እሱዋ ለምትሉት ሰዎች መልስ አለኝ። ሚስቱ እሱን መከለልዋ ልክ ናት። ምክንያቱም እሱን መከለልዋ ሳይሆን ልጆችዋን መከለልዋ ነው ።ከሚመጣባቸው የማህበረሰብ ጫና እና በአእምሮአቸው እንዳይጎዱ ነው። እስቲ ማነው ልጆችዋን አይዞአችሁ የሚላቸው ? የአንተ አባት ወይም የአንቺ አባት ብሎ የማይኮንናቸው ማነው ?
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 3 ай бұрын
እራሷንም መከላከልዋ ነው
@user-ix8sz4lm5c
@user-ix8sz4lm5c 4 ай бұрын
Almost all fathers in our neighborhood were not clean when we grew yet we were smart. Our mothers played a big role vontrolling our steps every day
@Drmihireta1b23
@Drmihireta1b23 4 ай бұрын
Lijochin Eyatalelu miyabaligu bizu balege wendoch alu Egziabiher yitebikilen enji Medihaniyalem Abate Lijochen Adera!!❤
@halimo1255
@halimo1255 4 ай бұрын
ቀለጡን አላህ ይቁረጥበት በሰዉ ሀገር ስንት ደግ ስራ እያለ በእንደዝህ አይነት በተዋረደ ኢትዮጲያን የምያስጠሩ ቡዙ ወራዳዎች አሉ አፈር ይቢሉና ቆሻሾች የልጆችንና የአናቶችን አይሞሮ የምረቢሽ ከባዲ ቢልግና ነዉ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 4 ай бұрын
አባት ልጁን እየደፈረ አልፎም እያስረገዘ በሚ ንርበት ሀገር ሕፃናትን የሚከላከል የጠበቀ ህገ አለመኖሩ ወንጀሉ እንዲባባስ አድርጎታል::ሌላ ሀገር የህፃን መብት በአንደኛ ደረጃ ነው የተቀመጠው::በኛ ሀገር ግን መጨ ረሻ ነው::ስለዚህ እንደዚ አይነት የተበላሸ የህገ አሰራር እያለ ስለ ህፃናት መብት መከበር ማሰብ እራሱ እንዴት ይሆናል? በዚያ ላይ ባህሉ ና ሃይማኖቱ አለ::ገና አልተነካም የኛ ነገር ገና ጥሬ ነው::
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
በትክክል! ብዙ የሚቀረን አለ።ጠበቅ ያሉ ህጎች ያስፈልጉናል!
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 4 ай бұрын
በትክክል ልጆችነ በጣም ሊረዳ የሚችለው ቤተሰብ በአንድ ተስማምተው ልጆችን መምራት እነሱም ጥሩ ምሳሌ,አርአያ መሆን በጣም አስፈላጊ ነው በተጨማሪም እኩል የወላጅ አስተዋጽኦ ያስፈልጋል
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
በትክክል🙏
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 4 ай бұрын
ልጆቹ በጣም ስማርት ናቸው አንደገናም እግዜር ይጠብቅልን እንጂ ይኸው በስነ ምግባር በነጻነት ያደገች ጥሩ ደረጃ ደርሳ ትልቅ የተቀደሰ ህልም የነበራት ሴት ነርስ አይደለች እንደወጣች የቀረችው እረ ግራ የገባው ዘመን ነው
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 3 ай бұрын
መደገፍ አይደለም እህቴ ልጆቿ ሲያድጉ ሲያዩት ምን ይላሉ የኛ ማህበረሰብ ደግሞ ከባድ ነው ብዙ ነገር ያሳስባታል ጎበዝ ነች ለኔ አላዳነችውም እንጅ ሌላ ሰው ቢሆን በሰአቱ ተጏዳኙ ነገር አይታየውም በሰአቱ ንዴትም ስላለ
@mariyamawit
@mariyamawit 3 ай бұрын
ልጆችን ከእውነት ልትከልይያቸው አትችይም ..ነገም ይሁን ዛሬ ማወቃቸው አይቀርም ዝም ማለት ትክክል ነው ብለሽ ካስተማርሻቸው ነገ እነሱም ቢደፈሩም አይነግሩሽም ...ለደፋሪ ባሌ መቼም አልቆምም መቼም ...ሌላው ውጪ እንደኢትዪጺያ አይደለም አንዴ ደፋሪው ከታወቀ ሚዲያው ያጥለቀልቃል ምክንያቱም ባከባቢው ያሉ ሰዎች ልጆቻቸውን እንዲጠብቁ ማሳወቅ ግዴታ አለባቸው ... ህዝቡም ለምን አልተነገረንም ብሎ መንግስት ላይ ወቀሳ ያቀርባል ..ካደረጉ በሗላ ከማፈር ልጄን ምናምን ከማለት በፊት እራስን መሰብሰብ ነበረበት
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 3 ай бұрын
@@mariyamawit እሱ ነው ቅሌታም እሷ ምን አደረገች
@marartuyadesa9393
@marartuyadesa9393 4 ай бұрын
Wow really the most knowledge full discussion. Thank you.
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
Thank you Martu🙏
@user-vh2iw5hd5l
@user-vh2iw5hd5l 4 ай бұрын
Almost all Ethiopian men do it
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ thank you Somuch
@zewdutolossa7112
@zewdutolossa7112 4 ай бұрын
You guys are doing wonderful to awareness our people. I hope both of you will join the gym.
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
😁😁😁you r right. we need to🙏🙏🙏
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 4 ай бұрын
Helpful conversation, thank u thank u. I have been always looking for an app, I’m going to use it today.
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
Thanks dear🙏
@Phonk_A738
@Phonk_A738 4 ай бұрын
ምን ለንደን ብቻ የሚገርመው በእኛ ሀገር የበለጠ ሁነዋል በዛው የኛ ሀገሩ የበለጠ ስለሆነ እባካችሁ መላ በሉ ወይ ተይዞ ለተበዳዩ ግለሰብ ይሰጥ
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
እውነት ነው የኛም መነሻ ይሄ ነው🙏
@BeziBe
@BeziBe 4 ай бұрын
ድንጋጤዋ ነው እኮ እንጂ ተረጋግታ ቢሆን አትከላከልለትም ነበር በጣም ነው ያሳዘነችኝ
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 4 ай бұрын
ሴትየዋ ለልጆቿ ለራሷ እነጂ ለሰውየው ብላ አየደለም እንደፈለጋቹ አርጉት ፖሊስ ጥሩ አትቅረፁት ነው ያለችው አያድርስ ነው
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 4 ай бұрын
I can imagine having such father! Now the whole wide world saw his pictures, I can imagine how his praents feel and his sibling& his neighbors! OMG!!!!!😮 brother you are just a boy not a man. I bet there are sooo many dads who are not yet caught! I tell you, you will be busted one day just like him too!
@woinshet5669
@woinshet5669 4 ай бұрын
እኔ በጣም አዝናለዉ በምንፈርድ ሰዉ ምክንያቱም ምን ማለት አለባት እሱ አጠገብ መሆን ያለባት እሷ እና እሷ ናት፣ ያ ማለት ስራዉን መደገፋ አይደለም ለእኔ በጣም ጀግናዬ ናት ምክንያቱም እኔ እሷ ቦታ ላይ ብሆን ምን እንደምሆን ስለማዉቅ ለኔአስተማሪዬ ናት፣ ክፍ ቀኑን አብሬዉ መሆን እንዳለብን ደግ ቀንማ ቡዙ አለ በዙሪያዉ፣ በወንጀሉ በሚገባ ይቀጣል ምንም ጥያቄ የለዉም ።እሷም እግዚያብሄር ያጠንክራት ከሷም ጋ ይሁን
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 4 ай бұрын
Most of the kids' problems come from dysfunctional family dynamics .
@aziserak4743
@aziserak4743 4 ай бұрын
Thank you ❤
@tesfa4514
@tesfa4514 4 ай бұрын
Ethiopia yeseytan ager hona eyalech egziabiher barkwatal demo yelalu, seytan yemiwedat ager
@user-qp2ht1uw2d
@user-qp2ht1uw2d 4 ай бұрын
መብራት ትላለች መብራት አስጠፊ እንዲሁም እንዲሁ ነሸ አለ ሠውዬው
@fikirtemaru338
@fikirtemaru338 4 ай бұрын
እውነት ስለ ልጆች ተጨንቀን የምናቀርብ ከሆነ ፕሮግራሙን እባካችሁ ስለ ልጆቹ ስትሉ ምስሉን አታሳዮ ነገ ምን ሊፈጥርባቸው እንደሚችል አስቡ ታሪኩ ፀሐይ የሞቀው ነው የማያውቅ የለም በእግዚያቤር ስም ይሁንባችሁ ምስሉን አንሱት ስለልጆቹ ብላችሁ ኡፍ ህመሙን አስቡት እነደልጅ
@lilykonjo9720
@lilykonjo9720 4 ай бұрын
ከቨር ፡ ማረግ ፡ አያስፈልግም ፡ ማጋለጥ ፡ ነው ፡
@user-mm5ut8cv7j
@user-mm5ut8cv7j 4 ай бұрын
Ene lej yehonu na balew yehe sem yetasatachew erasu baya aqarach manged eyaqomu nu lasayachu ena karenela esatachuwalew eyalu saw agatame sematabachew na balew eyatabakuh naw eyalu yeweshet selametaru naw eskahun alresachewem
@loveethiopian2686
@loveethiopian2686 4 ай бұрын
አሁን እናተ ምስሉን የምታቀርቡት ምን ያረግላችኅል ለልጆቹ ጭንቅላት ጥሩ እንደሆነ እያወቃችው
@user-by1mx1nq9o
@user-by1mx1nq9o 4 ай бұрын
ወሬ መሸጥ አለባት ለመኖር- ለማንም ግድ የላት:: ውነቱን ለመናገር ታሪኩን እንኳን በአግባቡ አላጠናችውም.
@user-by1mx1nq9o
@user-by1mx1nq9o 4 ай бұрын
This has to do with far-right groups acting as vigilantes by sending fake pictures of a young girl to people. By the way, the girl doesn’t exist at all, but they send him pictures and ask him to send his. I’m not saying that this is right, but I wish this lady had pointed out the correct storyline.
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
Thanks for ur comment. I hope you don't have a problem with the issue of protecting our kids from such an act.
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/enLGZImvf56Abbcsi=AMvhOoe-EBkqIlXZ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 4 ай бұрын
It's an overdue topic so Weldon for discussing the various topics but the only let down is you inability to convey the message in Amharic since your viewers are Amharic speakers. If there is no words for it describe it. Weldon
@ጣቢታ
@ጣቢታ 4 ай бұрын
እኔም ሚስቲየዋ በጣም ነው ያናደደችን ጌታ አዋረደው
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
ድንገቴ ድንጋጤ ክፉ ነው።
@melkamlove2830
@melkamlove2830 4 ай бұрын
Don’t judge መፍርድ ትሩ አይደለም:: ለልዦቹ አስባም ይሆናል በዛላይ እትሰሩት ሳይሆን አትቅረሱት ነው ያለችው
@sazew3907
@sazew3907 4 ай бұрын
ባለቤቱ እያለች ያለችው"እባካችሁ ትልቅ ቤተስብ ነው ያለን ሚድያ ላይ አታውጡት " ነው የእሱን ጥፋት ለመሽፈን ሳይሆን ለቤተስቦቻቸው ክብር ስትል ነው
@trufatargaw593
@trufatargaw593 4 ай бұрын
Enes aberyat new yalkesekut betam tasazenalch banferd tiru new
@tafesetesfaye689
@tafesetesfaye689 3 ай бұрын
enat lijua leba sibal esua gin lije new yemitilew anchi koda dedeb!
@rasrif1978
@rasrif1978 3 ай бұрын
በተለይ እናቶች ይሄንን አጸያፊ ተግባር መቃወም አለባችሁ ያለችው እሷ እውነቷን ነው። እቺ ባለጌ ውሸቷን ነው ይላሉ የራሷ እናት ራሷ ባሏን ደግፋ።
@astergrimmage9396
@astergrimmage9396 3 ай бұрын
The government needs to have rules keeping the kids. Save the parents shouldn't trust any family member or neighbor, keep your eyes on your kid's . Abuse kids are criminal so he need to go to jail. Our culture sometimes cover up for this People.. It's not right.
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 4 ай бұрын
ምን ለኢትዮጵያ ህዝብ እኳ እግሊዝ አገር ስለሆነው ኢትዮጵያን ውስጥ ብዙ ልጆች የሚደፈሩበት ብዙ ጉድ አገራችኅ ውስጥ እያለ እንግሊዝ የሚገባውን ይስጠዋል!! ዝብላችሁ እትዘባርቁ!!
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
እኛምኮ ስለ እንግሊዝ አይደለም ያወራነው
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 4 ай бұрын
በትክክል በልጅ ቀልድ የለም
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
🙏
@enathagertube4619
@enathagertube4619 4 ай бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@asayehanan2757
@asayehanan2757 3 ай бұрын
Gbre geb tmhrt bezi amet mesetet tejemrual ene erasu benore yemlew aynet tmhrt hono agegnehut ljen sastena lezi twld tekami new kezi bezelele demo ljoch be egziyabher kal tantsew madeg alebachew esu kehulu belay new
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 4 ай бұрын
እኔ ግን ይቅርታ አድርጊልኝና ለማስተማር እንዲሁ በደፈናው ማስተማር ትቺያለሽ ይሄን ቤተሰብ ማቅረብ አያስፈልግሽም ነግ በኔነው ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው ስለሰውየው ባይሆንም ስለሚስትየዋ እና ስለልጆቹ ስትዬ ይሄን ባታስገቢ ጥሩ ነበር ለማስተማር ትዬኝ ይሆናል ግን የሰው ታሪክ ሳትጠቀሚ ማስተማር ትቺዬ ነበር ብትችዬ አሁንም አንሺው
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
እውነት ነው እኛም ሀሳቡን አንስተን ባለቤቱ አትታይም በሚል ነው ያሳለፍነው።አመሰግናለሁ🙏
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 4 ай бұрын
@@yeshewamasresha653 እሱ መታየቱ ውስጥ ባለቤቱ አለች ልጆቹም እንደዛው ስለዚህ እሱንም ባታሳይው ጥሩ ነበር ግን አስተያየቴን በቅንነት መሆኑ ገብቶሽ ስለተቀበልሽኝ አመሰግናለሁ ልጆቹና ሚስቱ በምንእዳቸው ብዬ ነው
@kedist1978
@kedist1978 4 ай бұрын
ምን አገር ያየው ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ እኮ ነው ይሄ ባለጌ መታየት አለበት። ለሌላው ትምህርት እና ማስጠንቀ ቂያ ይሆናል።
@habenmehari7525
@habenmehari7525 4 ай бұрын
Social media eko hulu Ayetotal ezi gat fitu bedebek menem fayda yelwem mesitum yemokerechew eko fetu endytay neber gen alchalchem because enezu sewich video mekertsit eko social media agalet budenoch ke place gar abereq meseru selehone asfekedew new ena lezi new fetu metayaet alabet yalut lela Sew temeheret endihon new
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 3 ай бұрын
​@@kedist1978kzbin.info/www/bejne/enLGZImvf56Abbcsi=AMvhOoe-EBkqIlXZ
@gizmanabdulahi4762
@gizmanabdulahi4762 3 ай бұрын
Mist lerasu keber stil new inji she doesn’t care about him that’s why she was covering his face
@a.z9309
@a.z9309 3 ай бұрын
Is she in Ethiopia or out side Ethiopia she is saying she is afraid to talk somethings...?????
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 3 ай бұрын
In Ethiopia
@shasheayele3783
@shasheayele3783 3 ай бұрын
ህግ ስለለለ ህገወጡ በዥታል አያችሁ አይደል ከስለጥነ ሀገር ህጉ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ከዚህ አሜሪካ ክገዳይ ነው እሚመደብ ከእኛ ሀገር ግን በለዘብተኝነት ፍርድ ስለሚስጥ ብዙው በልጁ ላይ ችግርና ማባለግ መድፈር እይበዙ ምጥተዋል
@sunshinefuture318
@sunshinefuture318 3 ай бұрын
ምንም ተሸፋፍኖ የሚቀር ነገር የለም የሺ ወይም ሚስቱ ብትደብቀው ሰውየው he is registered as child sex offender list ምንም ማድረግ አይቻልም ከመሆኑ በፊት ነበር መጠንቀቅ. ለሚስቱ እና ለልጆቹ በጣም አዝናለሁ ግን ደሞ እንደዚህ አይነት አፀያፊ ነገር ያደረገ ሰው በምንም ተአምር ልደበቅለት አይገባም ያውም ከሕፃናት ጋር የተያያዘ . እውነታውን መገንዘብ አለብን
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/enLGZImvf56Abbcsi=AMvhOoe-EBkqIlXZ
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc 4 ай бұрын
ሚሥቲቱ፣ልኮአልሠራችም፣የራሧልጂብቶን፣ምንሊሠማነዉ፣ባለየ፣ባሏንበሠተረችልክሥክሥ
@sarashewangizaw9120
@sarashewangizaw9120 4 ай бұрын
Well እደሲህ ያደረገው London እደ Ethiopia ህግ የሌለበት አገር መስሎት ነበር . but thank you for British police. የምንኖረው ህግ ያለበት አገር ነው። it is not like Ethiopia.
@arusson6022
@arusson6022 3 ай бұрын
እንደዚ ኣስተማሪ ነገር ላይ ሳብስክራይብ እናርግ ለስዋም ለስራ ብርታት ነው
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/enLGZImvf56Abbcsi=AMvhOoe-EBkqIlXZ
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 4 ай бұрын
ይሄ ሁሉ sexual comprehensive education ኢትዮጵያ ውስጥ ይምጣ ለማለት ነው? በጣም ያሳዝናል. በዚህ ጉዳይ ልጅን መምከር ያለበት ወላጅ ብቻ ነው. እናንተ ከፈለጋችሁ ወላጆችን አስተምሩና ወላጅ ልጁን ያስተምር!!!
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 4 ай бұрын
ይህ ሰው በየትኛውም መልኩ ወንጀል ፈፅሟል ይጠየቃታል!! ነገር ግን ነጮቹ ፖሊሲ ቀርፀው በየትምህርት ቤቱ ህፃናትን ሲያስደፍሩ እና ግብረ ሰዶም ሲያደርጉ ወንጀላቸው እንዳይታወቅባቸው በድብቅ ብዙ ጉድ እያደረጉ አንድ ጥቁር ግን ሲያደርግ ያራግቡታል!!!
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 4 ай бұрын
ደግ አደረገች
@Cookie17554
@Cookie17554 4 ай бұрын
ምን ማለት ነው ደግ አደረገች ማለት
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 4 ай бұрын
@@Cookie17554 እንዳይጎዱት ብላ ነው ፖሊስ ጥሩ ያለችው ለዛ ነው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
እንዳይጎዱት ሳይሆን ልጆች ካላት አስብት እስቲ ምን ያህል እንደሚጎዱ እሱ ቅጣቱን ማግኝቱ አይቀርም እኔም ብሆን እላለሁ ፍርድ ሳለ ፍርዱን ያገኛል ወሬኛ ህዝብ
@Cookie17554
@Cookie17554 4 ай бұрын
@@mihret-hh7ny እና እንዳይጎዱትስ ቢሆን የልጆቿ አባት እኮ ነው በስራቱ በፍርድ ነው በቃ መዳኘት ያለበት እሱም እኮ ሴጣን ፈትኖት ነው ለዚህ ለማይረባ ነገር ሂወቱን ያበላሸው
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 4 ай бұрын
​@@Cookie17554 Ashekabche go 👎
@azeberena995
@azeberena995 4 ай бұрын
The protstan hymnot😂is not positive for orthodox hymanot
@GodisgoodTrue-pj5yo
@GodisgoodTrue-pj5yo 4 ай бұрын
ሀይማኖት ምን አመጣው እዚህ
@zenashlemma5037
@zenashlemma5037 4 ай бұрын
አሁንስ አበዛችሁ ከመሬት ተነስታችሁ ሚዲያ መክፈት ጋዜጠኞች ምን ሰርተው ይኑሩ ቲክቶክም ሊታገድ ወሬ ብቻ ሆ ነአገሩ ሰምተናል አይተናል አስር ጊዜ ወሬ አታውሩ😊
@mercywolde5630
@mercywolde5630 4 ай бұрын
የምታስተላልፉት ነገር ጥሩ ነው ግን ቆይ አማርኛ ማውራት አልችል ብላችሁ ነዉ እንዴ ከግማሽ በላይ እንግሊዝ ምትጠቀሙት? ወይ በሌላ የሀገራችን ቋንቋ ባወራችሁ 😮 ኡፍ በጣም ይረብሻል
@user-by1mx1nq9o
@user-by1mx1nq9o 4 ай бұрын
ታሪኩን እንኳን በደንብ አታውቂውም:: this is a far right expose as a vigilante just by making up a story. Do you know the girl doesn’t even exist. These people were making a hell life to lots of Asians in the midlands, UK. ድንቄም ጋዜጠኛ- አልቀረበሽም- don’t be stupid. Understand the story first.
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
We r not talking about this man.
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 61 МЛН
በፀበሉ ከካንሰር ተፈወሰች……አባ ትልቅ ነገር አደረጉልኝ
41:03
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
አስገራሚ ቆይታ ከ ረቂቅ ሳህሉ ጋር :-
1:13:31
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 103 М.