No video

በትዳር እና በልጅ ብዙ ተፈትኛለሁ! Eyoha Media | online couples therapy |

  Рет қаралды 449,399

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 600
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
መቅዲ እና ባለቤቷ በስራ ቦታቸው ላይ 👉kzbin.info/www/bejne/bXa4Zp9pqqtgmq8
@user-ox8yy3ze7k
@user-ox8yy3ze7k Жыл бұрын
​ ቅቅቅቅቅቅቅቃቅቅቅቃቅቃቅቅቃኣቅ
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
እንኳን ተፋቀራችሁ❤ እህቴ እንኳም ልጅ ወለድሽ❤ የስደት ሕይወት ትልቁ ጠንቅ የእድሜ ብክነት ነውና😮
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 Жыл бұрын
AMEN AMEN ❤🙏
@MomiBintSeid
@MomiBintSeid Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ያበርታሽ የራሳቸው ዩቲዩብ የላቸውም ወይ ??
@hanasheferaw8039
@hanasheferaw8039 Жыл бұрын
​@@alazarlazarus788😊😮😢❤
@ethioethio7715
@ethioethio7715 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ እህት ፈጣሪ ያሳድግልሽ እኔም ልጄን በ9 ኛ ወሬ ሆዴ ውስጥ ሞታብኛለች ይሄን ኮመንት ምታነቡ ሰዎች ፈጣሪ እኔንም እንዲጎበኘኝ በልጅ እንዲባርከኝ ፀልዩልኝ 😭😭😭
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
እመብርሃን ትስጥሽ የጌታዬ እናት እማ
@semirajemal9626
@semirajemal9626 Жыл бұрын
alah yasebshwn aynet wub yehone lanchim lehagerm mitrekm lij ystsh yarebi ameeennn
@ethioethio7715
@ethioethio7715 Жыл бұрын
@@hanaalemu949 አሜን እመብርሀን አዛኝቷ እንዳፍሽ ታድርግልኝ 🥰😭
@ethioethio7715
@ethioethio7715 Жыл бұрын
@@semirajemal9626 አሜን አሜን እህቴ ዱአ አርጊልኝ 🥰🥰🥹
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Жыл бұрын
Ayzosh yene konjo allah yesetesh
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏
@slenatatrsaw2969
@slenatatrsaw2969 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Fatima-ih3nc
@Fatima-ih3nc Жыл бұрын
አሚን
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen yen wede
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
@@slenatatrsaw2969 💞💞💞💞
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
@@Fatima-ih3nc 💞💞💞
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 Жыл бұрын
የእዮብን ትዕግስትን የሰጠሽ አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ።ልጅሽን ሺ ያረግልሽ ዘመናችሁን ይባርክ ❤️
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign
@tube9874
@tube9874 Жыл бұрын
የኢዮብ ትዕግስት እንዲህ ቀላል ሆነ?
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ከልጅሽ ጋር ይባርክሽ
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 Жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ጠንካራ ምሳሌ የምትሆኚ ጀግኒት ነሽ አብሶደግሞ ጀግናዋ እናትሽ በእኛ ማህበረሰብ ብዙ ትብታብን ጥሰው ከጎንሽ የቆሙት የእናትሽ ፅናት ይደንቃል ይህቺ ቆንጆ ልጅሽ ደግሞ ሺ ትሁንልሽ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
ልጅሽን ሺ ያርግልሽ
@user-ue2en4jm4k
@user-ue2en4jm4k Жыл бұрын
እንኩዋን ለታላቁ ጾመ ነቢያት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ፈጣር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨረሰኝ ፍቃዱ የሱ ይሆን ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር ⛪️✝️❤️👏
@ethiopiaoromia9878
@ethiopiaoromia9878 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@killoalqattan9287
@killoalqattan9287 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
አሜን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን፣ ሰላማችን ይብዛ ኢትዮጽያችን ትበልፅግ ሰላምዋ ይብዛ
@masaratfriend6874
@masaratfriend6874 Жыл бұрын
Enekuwan abero adersen amen amen amen 🙏 💚💛❤✝️🕊🕊🕊⛪
@ekrW
@ekrW Жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አላህ ከመጥፎ መርዶ ከሀሳብ ጭንቀት ንአላህ ያርቅላችሁ ሀሳባችን ተሳክቶ የዲሎት ኑሮን ይወፍቀን
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
Amin Ekruye🤲👍👍👍
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
አሚንንንን ተልቅ ዱአ ነው ኢኩሩየ
@alemtube1150
@alemtube1150 Жыл бұрын
አሜን
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi Жыл бұрын
Amine 🤲🤲🤲🌃🌃♥️
@Hawa89
@Hawa89 Жыл бұрын
አሚን
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ የኔናት ወልዶማጣት ይከብዳል እህቴ አድልጅ ወልዳ መጀመሪያ አዳመት ከስድስት ወር ሲሆናት ሟተችባት አሁን 5በላይ እዳች ወረደባት አሁን አድየላትም ተስፋቆርጣ አጀቴን ትበላዋለች ትልቅ እህቴናት ዱአ አርጉላት ይሄን የምታነቡሁሉ ዱአ አርጉላት በአላህ ስም ልጅ እድሰጣት
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው። ሀዘኗን የሚያሰኘው ረሳ ባቷን ኗደስታ ይሚሞላ የልጅ በረከት ይስጥልሽ።
@fatiyabdi1005
@fatiyabdi1005 Жыл бұрын
አላህ ይበሽራት ታወክልት አላሃ
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 Жыл бұрын
Allah yefereGate
@mignotalemu5537
@mignotalemu5537 Жыл бұрын
EGZYABHAR ysetatal ayzosh ehitalem
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይስጣት
@user-gu8sy9mx3u
@user-gu8sy9mx3u Жыл бұрын
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል በጋብቻ ውስጥ አንቺም በሀይምኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ ብሎ ነገር የለም ። በተረፈ በርቺ እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ የልጅ ሀዘን ከባድ ነው
@masaratfriend6874
@masaratfriend6874 Жыл бұрын
Ewunet new
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
ትክክል
@user-oq4dj5jx4n
@user-oq4dj5jx4n Жыл бұрын
እኮ እኔም ያልኩት እንደዙህ ነው እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ ቁጣ ቢያውርድስ የሱን ድንበር ጥሰን ።።
@Menar4573
@Menar4573 Жыл бұрын
Fiker Ena emnet men agenangew sew Merto ayafekerem don't judge
@masaratfriend6874
@masaratfriend6874 Жыл бұрын
@@Menar4573 fiker tedar yemane sitota nw ❓
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w Жыл бұрын
በስደት ያለን በስራ ስለምንጎዳ መሰለኝ ሚወርድብን ወደሀገርቤት ስንመለስ ቶሎ ወደትዳር ባንገባ እራሳችንን ብንከባከብ እረፍት አርገን ቀስ ብለን ጠንክረን ወደትዳር ኢንሻአላህ ቅመሞች አላህ ሚያሳርፍ ትዳር ይስጠን
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
Tikikil bizu igna ya madam qimamoch La bizu chigi innigalaxalen Allah Yirdan🥺🥺🥺
@sofyaali3339
@sofyaali3339 Жыл бұрын
አዎ ስደት ያለነዉ ስራ ስለሚጎዳን ለመዉለድ እንቸገራለን
@tube9874
@tube9874 Жыл бұрын
አይ ከማንም አረብ እና የአፍሪካ ወንድጋ ቢዝነስ ስለምትሰሩ ነው ማህጸናችሁ የሚበላሸው
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
@@tube9874 የማትረባ / የማትረባ ደደብ ነህ ከ100 አንድ ቢኖር ነው ዝሙት የሚፍፅም ስራው ከባድ ነው ለዛ ነው
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 Жыл бұрын
የኔ እህቶች አይዞአችሁ ህይወት ከባድ ነው። አዎ ጉዳት ስላለባችሁ የተወሰነ ካረፋችሁ በሁዋላ ቢሆን የተሻለ ነው።ግን ደሞ ብዙዎች ሳይቸገሩ ወዲያው አርግዘው ይወልዳሉ ብቻ እግዚአብሄር ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ እህቶቼ።
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
አሜን እህቴ እኔም በልጅ ህመም መከራየን እያየሁ ነው ለዛውም በልጅነቴ 😭😭😭 ፈጣሪ ፈተናወቻችንን ያቅልልን እህቶቼ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ
@yafetenu7818
@yafetenu7818 Жыл бұрын
አይዞሽ እናት እመቤቴ ትርዳሽ
@tahertaher7320
@tahertaher7320 Жыл бұрын
Hayzosh yene maree
@a.lesumehariamlesu2739
@a.lesumehariamlesu2739 Жыл бұрын
Fetari ymarlshi ehte
@mlove4025
@mlove4025 Жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ እህቴ
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
ፍጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጠልሽ
@omurihanyoutube1581
@omurihanyoutube1581 Жыл бұрын
እኔም የሷ አይነት ፈተና ገጥማኛል ከሶስት ገዜ ዉርጃ በሃላ ነው በሰባት ወር የወለድኩት አሁን አልሀምዱሊላህ አድጋልኝ አለቺ
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት እንድትሆኚ ያደረገሽ አንዱም የአረቡን አገርም ስላየሽ ነው በርቺ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ተመስገን ስለሆነውም ስላልሆነውም 🙏🙏🙏
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣረ ይጠብቃች እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ በረች ፈጣረ የአንች ያለውን ይሰጥሻል አላህ ያሳድግልሽ አይዞሽ
@marthayahweh-nesi5822
@marthayahweh-nesi5822 Жыл бұрын
አይ ቁንጅና ስርአትዋ አነጋገሯ she is just super woman! I will visit her restaurant the next time I will be in Addis🤗
@robyohn3206
@robyohn3206 Жыл бұрын
ቂጦን ከአረብ እያስቀጠቀጠሽ ነው ፣
@lomineSh3384
@lomineSh3384 Жыл бұрын
@@robyohn3206 ቅናታም ምን አገባህ😒
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 Жыл бұрын
ህይወት ከባድ ናት አምላክ ፈተናችነን ያቅልልን 😢😢
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 በልጅ አትፈተኑ እህቶቼ ልጆቻቹን እግዚአብሔር ያሳድግላቹ አይዞሽ እህቴ ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ
@BERHANUish
@BERHANUish Жыл бұрын
ይሄ ያንቺ ሕይወት የብዙ ኢትዮጵያውያን ሕይወትን ይወክላል። መቼም የራሳችንን ትተን የሌላ ሰው በማያገባን መዘባረቅ ልማዳችን እና ብልሹ ባህላችን ነው። መርጠሽ በምትኖሪው ሕይወት አንቺ እንዳልሽው መጎዳትም ካለ መጠቀም የአንቺው ነው። ጥንካሬና ጀግና ሴት መሆንሽን በአመለካከትሽ እና በንግግር ሽ ከሁሉም በላይ የተጋዝሸው የሕይወት መንገድ ይናገራል። በመጨረሻ አንድ ነገር የምልሽ ግን የውጭ ሰው ማግባትሽ ምንም ስህተት የለውም ነገር ግን በመፅሐፍ ቅዱስ የሰው ባል ወይንም ሚስት ማግባት ስህተት ስለሆነ በዚህ ጉዳይ አስበሽበት ለማስተካከል ሞክሪ። እግዚአብሄርን አግዘኘ ትክክል የሆነውን መንገድ ምራኘ ብለሽ ፀሎት አድጊ እሱ ፍቅር ስለሆነ እንደሰው አንቺ ላይ አይፈርደም ግን ከሄድሽበት የስህተት መንገድ መውጫውን ያሳይሻል። እግዚአብሄር ይርዳሽ።
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ሰው ምንም አይነት ቀለም ይኑረው ሰው ነው በየትኛው ሀገር መልካም ሰዎች እንዳሉ ሁሉ መጥፎ ሰዎች አሉ ሀገራችንን ጨምሮ እናም ለአንቺ ከተመቸሽ ከወደድሽው ማንም አይመለከተውም በምርጫሽ ኑሮሽን የምትኖሪው አንቺ ነሽ ሂዎት ምርጫና ስሜት ነው የመረጠውን ይወዳል የሚሰማውን ስሜት ይኖራል የመጀመሪያ miscarriage ስሜቱ ከባድ ነው ለሁለተኛው ፍሪ ያደርጋል ከተረገዘም ፍረሃትና ጭንቀት ስለሚኖር እነዚ ነገሮች ደግሞ ድጋሜ እንዲፈጠር ትልቅ ተፅእኖ ያሳድራል ሆኖም ግን ሰው ከሁሉም ነገር የሚያፅናናው በእምነቱ ነውና የምታምልኪው አምላክ አፅናንቶ ይህችን የመሰለች ልጅ ሰቶሻል በትጨማሪም ገና ልጅ ነሽ ገና ብዙ ይስጥሻል የሃገራችን ሰው ከሌላ ሃገር ህዝብ ጋር ተቀላቅሎ ስላልኖረ ከሌላ ሃገር ዜጋ ጋር ተጋብቶ ሲታያዮ ለመቀበል ይከብዳቸዋል ሆኖ ግን አለም በአሁን ሰዓ ጠባብ ትንሽ መንደር ሆናለች ብዙ የአፍሪካ ወንድሞቻችን የኢትዮጵያን ሴቶች ይወዳሉ ምክኒያቱም ቆንጆዎች ስለሆኑ ሴት እህቶቻችን በጣም ጎበዝ ናቸው ከየትኛውም ሃገር ዜጋ ጋር ቶሎ ተላምደው አምነው ተቀብለው አግብተው ለመኖር አይቸገሩም የኢትዮጵያ ወንድ ለሌላ ሃገር ሰው በትዳር ለመኖር በጣም አስቸጋሪዎች ነን ቶሎ የሌላን ሃገር ባህል ተቀብለንለመኖር ይከብደናል ይህ መለወጥ አለበት በመጨረሻም እናመሰግናለን ታሪክሽን ሌሎች እንዲማሩበት በድፍረት ወተሽ በመናገርሽ ፅናትና ተስፍሽ የሚያስገርም ነው በርቺ እህታችን እግዚአብሔር ይህችን ይባርክልሽ ያሳድግልሽ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
አስተዋይ
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ
@Yusra-MD
@Yusra-MD Жыл бұрын
በልጅ መፈተን ከባድ ነው ስሜቱ እንደጥላ ነው ሁሌ ሚከለን በተለይ እናቶን 💔 አይዞሽ እናት ዓለም እንዲ ናት...
@robyohn3206
@robyohn3206 Жыл бұрын
አረብ ነው እሚነፍት አሁን
@rahelrahel467
@rahelrahel467 Жыл бұрын
@@robyohn3206 ምን ማለት ነዉ
@Razan-l4d
@Razan-l4d Жыл бұрын
ህፃኗ የኔ ቱፋሃ😘❤ አላህ ያሳድግሽ የኔ እህት ትዳርሽ የተባረከ ያድርግልሽ እናትሽን እና ባለቤትሽን ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጠልሽ የሆነብሽ ሁሉ ለኸይር አይዞሽ የመጨረሻ ምኞቴ አላህ ዲነል ኢስላምን ይወፍቅሽ አይዞን
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ሴትን በቤት ማሰቀመጥ ፈልጎ ሳይሆን ሴት በፍላጎቷ እንጂ በግዴታ ማሰራት አይቻልም እንደ አኢሰላም ወንድ ልጅ ሴትን ሁሉን ጣጣዋን ችሎ ነዉ ማግባት ያለበት ❤❤❤❤❤❤ የትኛዋም ሴት በቤቷ ተመቻችታ ልጇን ማሳደግ የምትጠላ የለችም አልሀምዱሊላህ እኔ ልጆቼን በቤቴ ነዉ ፋ ብዬ ማሳድገዉ ባሌ ደግሞ አላህ ጉልበቱን ይባርክለት ሰርቶ ምንፈልገዉን ያሟላል አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Жыл бұрын
Zifzif Mesrat Atifelgim
@yohanneswondimu9891
@yohanneswondimu9891 Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ማሳደግ አይችልም እንዴ ? እርግጥ ነው እናትነትን አባትነት አይተካውም ነገር ግን ለልጅ ከሚያስፈልገው ነገር ዋናው የአባትም የእናትም ፍቅር እንጂ እናት እቤት ተቀምጣ ልጆቿን መንከባከብ ብቻ ሁሉንም ይሞላል ማለት እይደለም:: የጥንቱን ባህልና ልማድ ለዘመኑ ተይውና ልጆቻችሁን እኩል ተንከባከቡ ::
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
@@yohanneswondimu9891 አላህ ሲፈጥረን ለወንድም ለሴትም የተለየ የሆነ ክህሎት ሰጥቶ ነዉ ያ ማለት ግን አባት ሰርቶ ገብቶ ብቻ በልቶ መተኛት አይደለም በሚችለዉ አቅም ቤት ዉሰጥ ይረዳል ትልቁ የተፈጠረበት አላማ ሳያጣ ማለት ነዉ ያ ማለት ወንድ ልጅ በተፈጥሮ he is a protector over his family እሰልምና ደሞ የድሮ የዘንድሮ ሚል አሰተምህሮ የለዉም ፍጥረታት ለተፈጠሩበት አላማ ሲሰማሩ success will be very easy❤️❤️❤️❤️
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
@@abrahamt2356 no my dear my Beautiful husband looks after me very well am not the kind of woman serve other womens husband coffee in the office rather i will serve my husband at home that is a success in this world and hereafter by obeying my husband am obeying my creator. Islam teach me to be a good wife and mother Alhamdulilah and i love it❤️❤️❤️😂😂😂
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
@@abrahamt2356 I live in Australia i know how Abasha raise their kids and its sad 😢 two family working day and night, No Thanks i would rather work on my kids than collecting dollar s😭
@tgtg4600
@tgtg4600 Жыл бұрын
መቅድዬ ቆንጆ!ታታሪ ሴት አይዞሸ የኛን ሀገር ሀኪሞች የታወቀ ነው ነዘህላሎች ናቸው አንቺን ፈጣሪ ያበርታሸ የሰው ነገር አትስሚ አይዞሸ ባለቤትሸን ደግሞ ጠብቂው(protect )አርጊው እንዳንቺ ቆንጂዬ ልጅሸን ያሳድግልሸ❤
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign melesalewu
@kiyalove9765
@kiyalove9765 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@zinaaenyew1920
@zinaaenyew1920 Жыл бұрын
ከምንም በላይ እምነት ይበጣል ህይዎት መቼ እንደምታልፍ አይታወቅም
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 Жыл бұрын
አረ ከባድ ነው እመነት ይበልጣል ከምንም በላይ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
👏👏👏👍
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 Жыл бұрын
You are such a strong woman don't worry about negativity people please pray 🙏 always don't give up God is be with you 🙏🙏
@user-fs2pp8pv1y
@user-fs2pp8pv1y Жыл бұрын
ኦው የሚያሳዝን ታሪክ ነገርግን ከዚህ ሁሉ ፈተና በኋላ አባቷን የመሰለች ቆንጆ ወልደሻል
@sosetadese3721
@sosetadese3721 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ በጥበቡ ያሳድግልሸ 🙏
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ከሀድ ነችኮ ለወንድ ብላ ሀይማኖቷን የካደች
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ልዑል እግዚአብሔር በልጆች ጨምሮ ይባርክሽ❤🙏
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
😁😁😁😁😉???ፍቅረሰ ከእምነት ይጀምራል የተኝው እምነቷ ነው የሚያበረታት
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
@@adanchetesfaye285 azaba maneshe ena newe leteferegie newe abchie emebete aleshe
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች የሆናችሁ እባካችሁ በሀይማኖት ከማይመስላችሁ ጋር አትጋቡ ሀጥያት ነው ወየውላችሁ ከካሀዲያን ጋር ስጋችሁ የምታረክስ የጋሀነም ፍርዲ አለባችሁ ነው የምለው እግዚአብሔር
@user-dn2cs8hw5m
@user-dn2cs8hw5m Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ሴቱ ወደ ሌላ የሚሄደው ወንዱ አገባሻለው ብሎ ስለሚጫወትባቸው ነው ሴቱን መጠበቅ እህቱን መጠበቅ ያለበት ለእኔ የተሰጠች ናት ብሎ ክርቲያን ወንዱ ነው :: ሴት ደግሞ መውለድ ስለምትፈልግ ትሄዳለች ወንድ ከተንከባከባቸው የተፈጠርነው እንደዛ ስለሆነ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
@@user-dn2cs8hw5m ተከባከቡ አልተከባከቡ ወንዶች በሀይማኖት ቀልዲ ዲርዲር የለም ስጀመር ለምን ቁመን አንቀርም በሀይማኖታችን ፀንተን ጥንቅር ብሎ ይቅር በሀይማኖት ቀልዲ የለም ለዲርዲርም አይቀርብም ከማይመስልህ ጋር ከመጋባት
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በጣም ጠካራነሽ ስደትን የቀመሰ ነው የሚያቃው አይዞሽ ባለፈው ነገር ወደኋላ እያሰብሽ እራስሽን አትጉጂ እችን እግዚያቤሄር ያሳድግልሽ ሺሺሺ ያርግልሽ በጣም ጠካራነሽ።
@geberu899
@geberu899 Жыл бұрын
የኔ ማር ገና ትወልጃለሽ ተስፋ አትቁረጭ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም የሚያሳድግም እርሱ ነው ሁሉንም ለእርሱ ተይው
@ayimanamajaz8002
@ayimanamajaz8002 Жыл бұрын
የኔ እህት እርጋታሽ ተደመምኩ ።ፈጣሪ ከፈቀደልሽ ጋ ነዉ የምትኖሪዉ እኛ ሰዎች ብዙ እናስባለን ግን መዉጣት መግባታችንም በፈጣሪ እጅ ስለሆነ ቤታችሁ በበርከትና በሰላም በፍቅር ይሙላ ልጃችሁ ትደግላችሁ ዋናዉ ጤና ነዉና ጤናችሁን ይስጣችሁ እኔም በስደት በከፍተኛ የልብ ህመም እየተሰቃየሁ እገኛለሁ በቂ ህክምናም አላገኜሁ ብዙ ተሰቃየሁ ህይወቴ አስ ጠላኝ እባካችሁ ዉድ አትዮጰያዉያን ለሀገሬ መግቢያ እርዱኝ
@hayahtad1597
@hayahtad1597 Жыл бұрын
ቲከታክ ተጠቃሚ ከሆን ቤኪ የሚባለው ልጅ ጋአ ገብተሽ ችግርሽ ንገሪው እንድትረጂ ያደርግሻል
@ayimanamajaz8002
@ayimanamajaz8002 Жыл бұрын
@@hayahtad1597 የኔ እህት ቲክታክ አልጠቀምም ግን ሳራምትባል አለች ዱባይ እና እርዳታ እፈልጋለሁ ብላት አልጠይቅም አለችኝ ዉዴ
@saadaab9355
@saadaab9355 Жыл бұрын
@@ayimanamajaz8002 ውይ የኔናት እግዝአብሔር በምህረቱ ይዳብስሽ እንዴት እናግኝሽ
@ayimanamajaz8002
@ayimanamajaz8002 Жыл бұрын
@@saadaab9355 አሜን አሜን እህቴ አች ለመርዳት ፈቃደኛ ከሆንሽ ቁጥር ተለዋዉጠን ባለዉበት ሀገር አካዉት እልክልሻለሁ መላክ ትችያለሽ
@saadaab9355
@saadaab9355 Жыл бұрын
@@ayimanamajaz8002 Eshi
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Жыл бұрын
ሁላችንም የማናራው ብዙ ፈተናዎች አልፍል ሰለሁም ነገር አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የፈለገ መከራ ቢገጥመን ግን በሀይማኖት ከማየመሰለን ሰው ጋር በጨራሻ አይሆንም ጋብቻ እህቶች ተጠንቀቁ መከራው ያልፍል አዲሰ ቀን ይመጣል ታገሱ
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Жыл бұрын
ሀይማኖታቸው ምንድነው
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Жыл бұрын
@@eyerusalem9504 እሱ ሙስሊም ነው እሳ አይደለችም
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Жыл бұрын
@@chewabrhenu2311 ይቅር ይበላት ከማይመስላት ሰው ጋር
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 Жыл бұрын
ዉይ የኢትዮጲያ ነርሶች ጨካኞች ሁሉም ባይሆን በዉጭ ሀገር ለህፃን ያለቸዉ ክብር አድጎ ብዙ ነገር ይሰራል የሚል ሀሳብ አላቸዉ ባይኔ አይቻለሁ ጭካኛቸዉን አይሞቃቸዉ አይበርዳቸዉ ሰዉ ሞቶ ስልክ ነዉ የሚጫወቱት እነሱ እጅ ፈጣሪ አትጣለኝ እማፀንሁለሁ ደግነቱ ፀበል አለ የሰዉ ልጆች ፈዉስ ፈጣሪ ይመስገን !
@user-zr2vl1si3m
@user-zr2vl1si3m Жыл бұрын
ይህ ትዳር ትክክል አይደለም አንቺ ገና ልጅ ነሽ የምመክርሽ ነገር ቢኖር ገንዘብ በደንብ ያዢ ሙሉ እምነት በሱ ላይ አታድርጊ ነገ ሚስቱን ይዞ አገሩ ይገባል እንሂድ ሊልሽም ይችላል እዛ ደግሞከ ጠቢና ጋ አይመችሽም አስቢበት አሁን ሚድያ ላይ መውጣትሽን ይደግፈው ይሆን
@bruktesema3432
@bruktesema3432 Жыл бұрын
ያንን ህፀፃን ከመጀመሪያው ሆስፒታል ያስወጣችሁ ሁላችሁም እግዚብሄር የስራችሁን ይስጣችሁ። እህቴ አንቺን እግዚሀብሄር አስቦሻል ገና በብዙ ይባርክሻል።
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
አቤት ፈተና አይዞሸ እርሱ ይቺን ብርቱካን የሆነች ሰቶሻል የኛ ሀገር ሀላፊነት የጎደላችሁ ዶክተር ተብየወች ሰንቱን እናት አሰለቀሳችሁ የሰራችሁን አምላክ ይከፍላችኸል
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l Жыл бұрын
የኔ እናት ፈተናሽ የበዛነው ፈጣሪየተመሰገነ ይሁን ጠንካራነሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ እናትሽን ረጅም እድሜ ይስጣቸው በርቺ
@betelhmeyerga3122
@betelhmeyerga3122 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላኬ ሆይ ላረክልኝ ነገር ሁሉ አመሰግንሀለው ማንም እደሌለኝ አውቀህ ከማንም በላይ ስለባረከኝ ለሁሉም ነገር አመሰግናለው አንችም እህቴ እግዚአብሄር ከዚህ የበለጠ ያበርታሽ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ እስኪ ዱአ አርጉልኝ ለኔም አላህ እድሰጠኝ
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 Жыл бұрын
Egzaber yistshi
@elleni4658
@elleni4658 Жыл бұрын
እማዬ እንኳን ተረፍሽ የበፊቱ ሚስቱ ቃል ኪዳን ስላላት ብትረግምሽ ይደርሳል ለዛም ነው አሁንም ተጠንቀቂ አንቺ ክርስቲያን ነሽ በሰው ትዳር መግባት አልነበረብሽም አሁን አይዞሽ እግዚአብሔር ምህረት አለው ተባረኪ
@fkr834
@fkr834 Жыл бұрын
እንዴት ኣድርጋ ትጠንቀቅ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ዱኒያ ፈተናነች ያረብ ፈርጀን ያአላህ የታመመ የታሰረ የተጨነቀ ይፈረጂ ሰላም ለሀገራችን ከመጥፎነገር ይጠብቀን ያረብ
@bityshadi208
@bityshadi208 Жыл бұрын
efff.betam.ykbdal.yena.konjo.ayzeshi😭😭😭
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
አሚን
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
አሚንንን
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi Жыл бұрын
AMINE 🤲🤲🤲🌃🌃♥️
@alemtube1150
@alemtube1150 Жыл бұрын
እህቶቸ ክፉ አይንካችሁ
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 Жыл бұрын
አየ የኔ ነገር እኔ ብቻ ይመስለኚ ነበር በልጅ መፈተን 😥😥😥😥 በልጅ መፈተን ከባድ ነው እግዚአብሄር ይርዳሽ የኔ ጠንካራ
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 Жыл бұрын
Brtat ysetal endezih stsemi man ale belj yaltefetene egziabhier yaxnanan ehtie ayzosh
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign melesalewu
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
@@ruthbfser1052 demerign
@mamaminas502
@mamaminas502 Жыл бұрын
#ይድረስ_ለባለታሪኳ_እኅታችን ----አንድ ክርስቲያን ሐይማኖቱ የማይፈቅድለትን ማንኛውንም ትእዛዝ ሲተላለፍ ፈጣሪ ሊያስተምረው ብዙ ምልክቶችን ይሰጠዋል ላንቺም የ3 ንጹሃን ልጆችሽ ያለግዜያቸው መጠራት ላንቺ መማሪያ በሆነ ነበር ፤ እኅቴ እሱ ማለትም ባለቤትሽ ዲናቸው ስለሚፈቅድ አንቺን በልጆቹ እናት ላይ ደግሞ አገባሽ(((መጣላታቸውን አንቺ አልሽን እንጂ ማረጋገጫ የለንም ለምን ሃጫሉ ሲገደል እሱ ወደሚስቱ እና ልጆቹ ጋር መሄዱ አለመለያየታቸውን ነው የሚያረጋግጠው))) እና አንቺ ግን ሐይማኖቴ ምን ያዘኛል የሚለውን አሽቀንጥረሽ ጥለሽ ግዜያዊ ደስታሽን ብቻ መረጥሽ ፤ ወንዶቹ ክርስቲያን ማግባት የሚፈቀድላቸው በውድም ይሁን በተጽእኖ አስክደው ወደ እስልምና ማምጣት ስለሚችሉ ብቻ ነው ያ ባይሆን ኖሮማ ለሴቶቹም በተፈቀደ አንቺ የበረታሽ ብትሆኚ እሱን ከወደድሽው ወደእምነትሽ እንዲመጣ አድርገሽ ማግባት ያ ካልሆነ ግን መለየት ነበር የነበረብሽ ,አሻፈረኝ በማለትሽ ፈጣሪ በጥቂቱ ቆነጠጠሽ ። እኅቴ ንስሃ ግቢ ወደ ቀደመችዋ ሃይማኖትሽ ተመለሺ ወደድሽም ጠላሽም አንዱ ክርስቲያን አንዱ እስላም ሆኖ መኖር በራስ ላይ መዘዝ መሰብሰብ ነው ። አሁንም ቢሆን ጨበጥኩ ለምትይው ነገር መተማመኛሽ ፈጣሪ ብቻ ነው እንደክርስትና የሰውን ባል ደብሎ #መያዝ_በፈጣሪ_ልምጭ_ያስቀጣል። ይህንን የምልሽ ጨካኝ ሆኜ ሳይሆን አሁንም ልብሽ እንዳይሰበር ከመሳቀቄ አንጻር እንደሆነ እወቂልኝ። ፈጣሪ ሚታዬን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልን ዘንድ ጸሎታችን ነው! ! !♥
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እውነተኝነት እና ማስመሰል የሌለበት ኮመንት አየሁ እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏 ከፍቅር እምነት ይበልጣል 👏
@tigistyeneneh2323
@tigistyeneneh2323 Жыл бұрын
እውነት ነው ለእርሷም የምታስተውልበት ልቦና ይስጥልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን ከፈተና የምናልፍበትን መንፈሳዊ አቅምን ያድለን።
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
@@tigistyeneneh2323 እኔም እንደ ዝህ አይነት አጋጥሞኝ ነበር አንተ ሃይማኖት ከቀየርክ እሺ አሉኩት እኔማ አልቀይርም አለኝ እኔም አልቀይርም አልኩት ብዙ መከረ አልተሳካለትም እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ አበረታኝ
@tigistyeneneh2323
@tigistyeneneh2323 Жыл бұрын
@@galemaryamegalemaryame እንኳን እግዚአብሔር አበረታሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
@@tigistyeneneh2323 በጣም ኡፍፍፍፍ
@selamabebe5820
@selamabebe5820 Жыл бұрын
የልጅ ሞት ለጠላት አይ ስጥ ግብዝ ነሽ ጠንካራ ነሽ የኔ ቆንጆ ተፀናኚ አንቺ አንደኝ ትንሽ
@user-ue2en4jm4k
@user-ue2en4jm4k Жыл бұрын
እኔ ማርያምን ይቅርታ አድርጉልኝ ኢንጂ እኔ ካለ ሐበሻ ወንድ የሌላ ሀገር ዜጋ ውንዳ አይመስለኝ ግን ሁሉ በየራሱ ፍላጎት አለበት ግን orthodox ሆነን ከኦርቶዶክስ ውጭ ለሆነ መግባት አይፈቀድም ትዳር ማለት ቀላል አይደለም አብረህ ቃልኪደን ምት ገባበት ቅዱስ ቁርባን የምትቀራበት ነው ስለዚ ኦርቶዶክስ ለ ኦርቶዶክስ ነው⛪️✝️🙌
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ስለአንቺ ምን አገባን?
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Жыл бұрын
እሄን አስረጂኝ የዩሀንስ ወንጌል 5:30 እኔ ከራሴ አንዳች ነገር ላደርግ አይቻለኝም እንደሰማሁ እፈርዳለው ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻምና ። ጥያቄ. ማነው ላኪ ማነው ተላኪ. አብ ዉይስ ወልድ??????
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Жыл бұрын
እኔም.አልወድም😂
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Жыл бұрын
@@user-bf7rp9qj4o እሷ.የውች.ዜጋ.አወድም.ነው.ያለችው.ጀግና.ናት
@user-ue2en4jm4k
@user-ue2en4jm4k Жыл бұрын
@@user-bf7rp9qj4o የኮ መፍረድ አይደለም እንዲፈርድ ደማ ትእዛዝ የለኝም እና የራስ ፍላጎት የተናገርኩት አሁንም ሀበሻ ያልሆነ ወንድ አልወድም በፍጽም ተአምር 🙌
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እህት አንጀቴን አንሰፈሰፉሽኝ ጠንካራ ሴት ነሽ ልጅሽ ሺ ትሁንልሽ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን❤❤❤🙏🙏
@Mr-hz1ko
@Mr-hz1ko Жыл бұрын
የኔ እህተ አለቀስኩ ስቅስቅ ብዬ፣ በተለይ በካርቶን ሲጠቀልልሉት ስትይ። ህይወት አጭር ግን ደሞ በብዙ መከራ የተሞላ። አልገባኝም ለምን እንደሆነ
@sarahlarson2653
@sarahlarson2653 Жыл бұрын
የፈለገ በሀይማኖትም ቢፈቀድ ትዳር የነበረዉ ወንድ ልጅ ማግባት ፈተና ነዉ ሁለተኛ ሚስት ሆኖ መኖርም የማይሆን ነሀር ነዉ.ብዙ እንደዚህ አይነት ትዳር ዉስጥ ያሉ ሴቶች በልጅም በ ቤተሰብም ይፈተናል!
@yodittogo1374
@yodittogo1374 Жыл бұрын
True. Am second wife No Scham I can share Food not husband.
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Жыл бұрын
በጣም ኡፍፍፍፍፍ እኔም አለሁት
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 Жыл бұрын
ወይ አንድ ፊቱን ሀይማኖቷን መቀየር ነው ። ሙስሊሞች ራሳቸው አይቀበሉም ሁለተኛ ሚስት ለመሆን ጋና ሶስተኛ ያደርጋታል
@saronbelayneh5229
@saronbelayneh5229 Жыл бұрын
@@ethiopiantiktok2761 የማይመለክታቹን አትፈትፊቱ
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 Жыл бұрын
betekekl yesew bal yalfta magbat kbad ergman alew esua alasbchiewm yihonal gin btam kbad new
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
መተት አርገውባት ነው የእናትሽ ፀሎት አግዞሻል : 3 ልጅ ማጣት ከባድ ነው : እኔም በልጄ ብዙ ተፈትኛለሁ ሞቷል ተብሎ እግዚአብሔር ግን የምታመነው ነፍስን ዘራልኝ : በዛ ሰአት ቢሞትብኝ እኔ እራሴን እንኳን ማጠፋ ነበር ሚመስለኝ እግዚአብሔር ግን ታላቅ ነው ሁሉን ይችላል : 3 ልጆችን ማጣት በጣምምምም ይከብዳል 😢 እኔ ልጄ መራመድ መናገር አይችልም ብዙ ፈተና አልፊያለሁ እግዚአብሔር ግን ትልቅ ስጦታ የሰጠኝ ልጄን ነው አመሰግነዋለሁ : ልጅሽን በጤና ያሳድግልሽ እግዚአብሔርን እያገለገለች እያከበረች የምትኖር ልጅ ታድርግሽ አንቺም በእግዚአብሔር በርቺ ቢቻልሽ ይሄን ታሪክሽን በየቤተክርስቲያኑ ለመመስከር ሞክሪ እሱ ትልቅ ተአምር ነው ያረገው : አይዞሽ ከቻልሽ ድገሚ እግዚአብሔርን ታምነሽ ምክንያቱም በህዋላ እህት ወንድም ከሌላት ብቻዋን ትሆንብሻለች የዛን ጊዜ ይቆጭሻል : ደግመሽ ውለጂ አይዞሽ ፍርሀትሽ ይገባኛል ግን ጌታ ታማኝ ነው አትፍሪ : ተባረኪልኝ ❤
@zetunakader4692
@zetunakader4692 Жыл бұрын
አንቺ ነበርሽ እንዴ መተተኛዋ
@mdinhio2764
@mdinhio2764 Жыл бұрын
አይ መተት ብቻ ሌላ ወሬ የላችሁም ።ያቺን ስራ እያወራሽ ነው
@mdinhio2764
@mdinhio2764 Жыл бұрын
@@zetunakader4692 ጥሩ መልስ ተባረኪ
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 Жыл бұрын
ወደዳችሁም ጠላችሁም የኢትዮጵያ ሕዝብ ምቀኛ እና መተተኛ ሕዝብ ነው ። ምክያቱም እቴቴ ጨሌ ያሳደገው ነው
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
@@kdstarsema5142 @ ንገሪልኝ እስኪ
@shewayekidane7146
@shewayekidane7146 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር መልካም ነው እኔ የዘጠኝ ወር ልጅ ሞቶብኛል ግን እግዚአብሔር ቀጥሎ መንታ ወንድ ልጆች ወለድኩ ተመስገን የኔ ጌታ ክበርልኝ።
@ethiopiamaleda-ማለዳ
@ethiopiamaleda-ማለዳ Жыл бұрын
የኔ እህት ስለደረሰብሽ አዝናለሁ! ግን ለሃይማኖትሽ ምንም አይነት ክብር የለሽም !! ለማተባቸው ሲሉ በሰው ሀገር አንገታቸው የተቆረጠ ወንድሞቻችን የቅርብ ግዜ ትውስታ ናቸው :: እህታችን ያስቀየምሽው እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አይደለም !! አሁንም አስተውይ አይንሽን ከሰውና ከሁኔታዎች ላይ አንሽና ወደ ፈጠረሽ አምላክ ቀና በይ
@Fanoawit
@Fanoawit Жыл бұрын
ልክ ብለሻል። ንሥሃ ትግባ እና ልጇን ታሥጠምቅ(ካላሥጠመቀች) እሱንም ወደ እውነተኛው የሕይወት መንገድ ትምራው።
@SamSam-mc2ok
@SamSam-mc2ok Жыл бұрын
የኔ እህት ልጅሽን አላህ ሺ ያድርግልሽ🙏🙏
@mominadileta9168
@mominadileta9168 Жыл бұрын
የኔአህት ሰዉን አከቡርዊ ግን የንቸን ሂወት አይኖልሸም አርሹ አንድ ቀን ቢቸግርሸ ደባ አይገዘልሸም
@yehaniznesro170
@yehaniznesro170 Жыл бұрын
Amin
@sarontamrat253
@sarontamrat253 Жыл бұрын
አንቺንም ባልሸንም አድናቆት አይገልፃቸሁም ከሁሉ በላይ ለዚ ላደረሳቹ አምላክ ምሰጋና ይግባዉ እናመሰግናለን❤❤ WHAT DOS'NT KILL U MAKE U STRONGER
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 Жыл бұрын
አይዞሺ ገና ልጂ ነሺ ሌላም ትወልጃለሺ ልጂሺን አላህ ያሳድግልሺ ሰላምሺ ይብዛ❤❤
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ወንድም ውለጅላት ብቻዋን እንዳትሆን 😂😂😂😂የነ ማዘር ምክር
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
ልጅ ማንም ወልዶ አይጣ ከባድ ነው እኮ የኔ ጠንካራ ሴት አይዞሽ እማ!!!!
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 Жыл бұрын
እውነት ቃላት አጠውልሽ ብርቱ ነሽ አሁንም ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@user-jk8tz7sz6m
@user-jk8tz7sz6m Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ዋ በዚህ ምንገድ እኔም አልፊያለሁ. እኔም 3 ልጅ ቀብሬያለሁ 😭በሀያ ስድስት አመቴ እና ታሪክሽን።ስሰማው የኔ መሰለኝ 😭😭ግን ፈጣሪ አድን በር ሲዘጋ ሌላ በር ይከፍታል ሚጣየን አላህ ያሳድግልሽ አላህ የተባረከች ልጅ ያድርግልሽ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
እውነትን ነው እህቴ እኔንም እንደዚህ ይሉኛል፣ የተስማማንን ማግባት እንችላለን ከተስማሙን፣ አይዞሽ እህቴ፣ ምንድን ነው ሐይማኖትሽን ግን ለልጆችሽ በርቺ
@elsamesfin2327
@elsamesfin2327 Жыл бұрын
😭❌Big apology first ❗ However if you marry him knowing he was married it is so sad. As a Christian woman how dare you did that ? What would you do if it happened to you. That means you stole him from his marriage. If you converted as a muslim. I may not say anything but if you are still a christian it is so unfair to mess up with somebody else''s husband. God forgive our sin. I see selfishness here. I feel sad for his first wife. ....By the way I am glad that God wiped ur tears and blessed you with this beautiful baby. 🙏peace to you all!
@yodittogo1374
@yodittogo1374 Жыл бұрын
True
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
👏👏👏
@santateme6488
@santateme6488 Жыл бұрын
I was looking this kind of comment you read my mind
@hutadawed2
@hutadawed2 Жыл бұрын
እኔ የምለው እሱ ሙስሊም ነው አንች ክርስትያን ሚስት አለው የውጭ ዜዜጋዎች ከባድ ነው አገርሽ ላይ ስለሆነ ነው ምጨረሻሸን ያሳምርልሽ😢
@kidisttesaye4822
@kidisttesaye4822 Жыл бұрын
በልጅ መፈተን ከባድ ነዉ አይዦሽ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ ❤️❤️❤️
@user-ty9nw8bl5d
@user-ty9nw8bl5d Жыл бұрын
ማሻ አላህ ልጅሽ እንዳንቺ ቆንጆ ስታምር፣ አላህ ይባርክልሽ፣አድጋ ለወላጆቻም ለሀገራም የምት ጠቅም ልጅ ያድርግልሽ ።
@melkamsew4082
@melkamsew4082 Жыл бұрын
👉የእኔ ቆንጆ እኔም በ-30 አመቴ 5 ልጅ ወልጃለሁ። እንቀጥል ነበር ግን ከባሌ ጋር ስላልተስማማሁ በ31 አመቴ ስለተለያዬን ነው እንጅ እጨምር ነበር። 👉ዛሬ የልጅ ልጆቼ ናቸው ልጆቼ ነው የሚመስሉት። ልጆቼ ወንድምና እህቶቼ ጓደኞቼ ናቸው። አይዞሽ እጅግ ይበልሉሽ።
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
በ1 አመት ውስጥ 5 ልጅ ይወለዳልዴ ??
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
@@user-cu8me2wy4s በ 30 አመቴ 5 ት ልጅ አለኝ ነው ያለች እስከ 30 ነገር ግን በ 31 ተለያየች ያገባችው በ 20 ዎቹ ነው ።እናስተውል ወገን 🤔
@fatumara3244
@fatumara3244 Жыл бұрын
@@user-cu8me2wy4skkkkkkkkkkkkተጀምሯል
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j ክክክክ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ነውዴ እኔኮ ገርሞኝ ነው
@mountazahmed9053
@mountazahmed9053 Жыл бұрын
እውነት ይሄን ታሪክ ስሰማ በጣም አዘን ልቤ እኔም እንዳንች ተፈትኛለሁ በልጅ የመጀመሪያዬ በ24አመቴ የስምንት ወር እሆደ ሞቶ ከሞትክ ነረፍክ መልሽ አሁን ደሞ ከሰባት ወርበፊት መንታ ልጅ ሰጠኝ ያለፈውን ሊክሰኝ ነው ብዬ በጣም ተደሰትኩ ቸካብ ሳረግ ወንድና ሴት መሆናቸው ሴነገረኝ ደሞ የባስ ደስታ ግን ደስታየን አጣጥሜ ሳልጨርስ ያዛኑ ቀን ተወለድ እንዳችው ማሞቂያ ክፍል ገቡ አንድ ቀን ብቻ አድረው እነስም ሞቱብኝ😭😭እውነት እስካሁን ድረስ ካይኔ እና ከህሌናዬ አይጠፉም 💝መቅድዬ ያንችን አዘንና የልብ መሰበር ያዬ እኔንም በቸርነቱ ይዬኝ አሜን እግዚአብሔር ልጅሽን ያሻድግልኝ አምላኬ ለኔም አድለኝን ቡዙ ላመስግንህ🙏
@iyerusineniyegetaliji369
@iyerusineniyegetaliji369 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው እንዴ ሰው ያልሆነ አምላክ አለኝ እንኳን እግዚአብሔር ካሴሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ ጀግና በርቺ ሰው ሰው ነው የተሰማውን ሁሉ ያወራል ግን አንቺ በተመቸሽ ማጓጓዝሽ አሪፍ ነው በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከኔ ሙሉ ቤተሰቦችሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ሆኗል 😘😘😘😘😘
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
በልጅማ ፈጣሪ አይፈትን የሰጠሽንም ያሳድግልሽ
@Crss3435
@Crss3435 Жыл бұрын
የእዮብን ትግስት የሰጠሽ እግዚአብሄር ይመስገን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alemtube1150
@alemtube1150 Жыл бұрын
አሜን አሜን ትግስት ያለው ሰው ከፈለገበት ይደርሳል
@user-go2gx4it3w
@user-go2gx4it3w Жыл бұрын
?????
@hagidoyo
@hagidoyo Жыл бұрын
Lejeni matate kebad nw enime be leje hezeni yetektawu neni
@user-rk5rn7vv5s
@user-rk5rn7vv5s Жыл бұрын
በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም ደሞ ልጅ ሲወለድ የራሱ የሆነ እሪዚቁጋነው ወለድ ወለድ አድርጊላት እህትናወድም ተኪላት ማሻአሏህ ብያለሁ አሏህ ልጅሺን አሳድጎ ከትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ድቡሽ ቡሽ ያለች ገፎ😘😘😘😘😘😍
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከቤተሰብሽ ጋር ባለቤትሽ የሚገርም የሕይወት አጋርሽ ነው።
@nathanmommytube
@nathanmommytube Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ፡ የኔ ቆንጆ፡ ባለኝ ነገር አምላኬን እንዳመሰግን ነው ያደአረግሽኝ። አይዞሽ ሀዘንሽን ጌታ ያቅልሽ።
@bekeribekeri4880
@bekeribekeri4880 Жыл бұрын
ከአንቺ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለው ወላሂ ሙሉ ጤና እረጅም እድሜ ይስጥሽ እላለው አንድአንድም ብቻ ሳይሆን እምትመኝውን ያህል ልጅ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ የኔ ውድ እህት መቅዲ
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
መካስሽ ጥሩ ነው ፈጣሪሽን አመስግኝ ግን ? በነሱ ሐይማኖት ይፈቀዳል ካልሽ አንቺ ሙስሊም አልነበርሽም ማለት ነው ለማንኛውም በክርስትና እንኳን የሰውን ባለትዳር ደርቦ ማግባት መመኝትም ሐጢያት ነው እንደ አመንዝራ ይቆጠራል ለዛውም የመጀመሪያ ባለቤቱ ሳትፈቅድ ደርበሽባት ይፈቀዳል ይገርማል ይህ ማለት እኔ ካንቺ አውቄ ወይም ጻድቅ ነኝ ብዬ አደለም ሌሎች በዚህ መልኩ እንዳይሰናክሉ ነው 2 እግር አለኝ ተብሎ በ 2 መንገድ አይጓዝም አንዱን ያዚ በተረፈ ፈጣሪ ባጣሻቸው ልክ ይባርክሽ እንባሽን ያብስ ለናትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ።
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt Жыл бұрын
ኡፍፍፍ አይ ዱኒያ ፈተናሸ መብዛቱ አላህ ያበርታሸ ብርቱ ሴት ነሸ😥😥😥😥😥
@ghhfhyyu2082
@ghhfhyyu2082 Жыл бұрын
በልጂ ሁላችንም ተፈትነናል ለሁላችንም ሳልህ የሆነ ልጂ ሜድገውን ይስጠን
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 10 ай бұрын
ውይ በጣም ሚያስደነግጥ ደግሞም ብርታትና ትግስት የሆነ ህይወት ተባረኪ ውዴ በርቺ ራስሽን ተንከባከቢ ዘመንሽ በደስታ በሳቅ ይለቅ ብላቴናይቱ ትባረክ አትፍሪ አይምሮሽን ነፃ አድርጊ ❤❤❤❤❤❤ውድድድድድ❤❤❤❤❤ፀልይ ድንገት ሶሪያዊቷ ሚስቱ ምናምን አሰርታብሽ ይሆናል ሴቶቻቸው ሲቀኑ ዘር ማንዘራ ይህን ከማድረግ አይቀመጡም ፀልይ ምንም አትሆኝም አርግዢ ትወልጃለሽ እንደውም መንታ ይስጥሽ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤ውድድድ
@samsuar895
@samsuar895 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን ፈጣር ከክፉ ይጠብቅሽ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የጠንካራ እናት ልጂ ነሽ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ከምንም በላይ እምነት ይበልጣል ተመለሽ የመጀመሪያዋም ሚስት እንባ አለብሽ እኮ ፈጣሪን ልትወቅሽ አይገባም
@ethiolondon715
@ethiolondon715 Жыл бұрын
እባክሽ በሰው ቁስል አትሳለቂ እግዚአብሔር እንደኛ በቀለኛ አይደለም እንባ አለብሽ ምናምን አይባልም ማን ፈራጅ አረገሽ ጌታ ይቅር ይበልሽ አቦ
@aminamohammed6609
@aminamohammed6609 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ ውድ ልጂሽን ።አይዞሽ ውድ ልጄ ከዚህ በኋላ ወንድሞች እና እህቶች ይኖሯታል ።እንሻአላህ አልሐምዱሊላህ!!!
@mekdesmamo2757
@mekdesmamo2757 Жыл бұрын
የኔ እህት እንኳን ጌታ ረዳሺ አትፍሪ ሁለተኛ ምክሪ ልጂን የሚሰጥ ፈጣሪ ነዉ ፍርሀት የሴጣን መጠቀሚያ ነዉ በፈጣሪ ላይ ተስፋ አትቁረጪ ተስፋን የሰጠን የታመነ ነው ልጂሽን ለፈጣሪ አደራ ስጫት ተባረኪ
@user-wn7xw7tx7g
@user-wn7xw7tx7g Жыл бұрын
እህታችን አላህ ሂዳያውን ሰጥቶሽ ልጆችሽን በኢስላም አሳድጊ እናት የልጆቿ ትምህርት ቤት ናት ክርስቲያን ሁነሽ መቸም ሙስሊም አድርገሽ ማሳደግ አትችይም
@alemtsehaymengistu4905
@alemtsehaymengistu4905 Жыл бұрын
Ayibalim
@viber907
@viber907 Жыл бұрын
You have your mother.God bless you.
@rodieyor
@rodieyor Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ!! ያን ሁሉ አልፈሽ እዚህ መድረስሽ የሚገርም ነው። እግዚአብሔር ይመስገን!
@Uramazingcutie
@Uramazingcutie Жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ የህይወት ልምድሽን አካፍለሽናል መልካም ሴት ነሽ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ትንሽ ችግር ሲገጥምሽ እግዚያብሔር ምናልባት ትልቁን ችግር እያሳለፈልሽ ሊሆን ይችላል ለምሳሌ አጣሁዋቸው ያልሻቸው ህፃናት ተወልደውም ጤነኛ ላይሆኑ ይችሉ ነበር እነሱም ከሚሰቃዩ እንቺም ባለቤትሽም ከምትደክመሙ እግዚአብሔር አስቦ ይሆናልና ሁሉን በግዜው እግዚአብሔርን ውብ አድርጎ ሰርቶልሻልና ተመስገን። ፈጣሪ ቀሪ ግዜያችሁን ይባርካችሁ
@meseretgetachew6362
@meseretgetachew6362 Жыл бұрын
ቃል የለኝም የህይወት ፈተና መልኩን ቢለይም ስደት ያየነውን ነካክቶናል ዋናው በእግዚአብሔር እንደሚታለፍ ማመን ነው 😘 እህቴ ውለጅ ፈጣሪ ያብዛሽ 🥰🥰👏👏
@tsiontefera4878
@tsiontefera4878 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ስላበቃሽ አይዞሽ የኔ እህት ገና ወጣት ነሽ ያቺ የሆነውን ሁሉ ለፈጣሪ ስጪ አትጨነቅ .
@user-us4fn6nn4h
@user-us4fn6nn4h Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው እሚሆነው ፈጣሪ በብዙ ይክስሻል አሁንም ተስፋ እዳትቆርጭ የኔ ብርቱ ለብዙዎቻችን ት/ት ነሽ እናመሰግናለን
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለው። ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ። Eyoha Tube thank You So Much.
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
የኔ እናት ታሪክሽ በጣም አሳኝ ነበር እግዚአብሔር ግን ሰቶሻል አሁንም ይሰጥሻል ልዑል እግዚአብሔር እኔም እንዳች የአንድ ሴት እናት ነኝ እኔም የውጭ ዜጋ አግብቼ ብዙ አሳልፌ ነው የወለድኩት እንድህ አይነት ፕሮግራም ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን አስተማሪ ነው💚💛❤🌷እግዚአብሔር ልጅሽን በፍቅር ፣ በጤና እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ
@zeusapollo6787
@zeusapollo6787 Жыл бұрын
እናንተን ሴት ውሻ ይበልጣችሁዋል አበሻ ጥቁር ሴት የነጭ መጫወቻ አሻንጉሊቶች ናችሀ የምገረመው መጨረሻ ላይ አብረው አይኖሩም ሴቶቹ ያብዳሉ 🤣🤣🤣 እዝህ እኔ የምኖርበት አገር አንዱዋ አበሻ ነጭ አግብታ በ3ወር ራሱዋን ገደለች በጣም ገርሞኛል እስከ አሁን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ካስሽ የደረስበት ሁሉ ያውቀዋል ልጅን ማጣት አለም ያለፈች እስኪመስል ድረስ ያማል 💔በፈጣሪ ቸርነት ሌላውን እያዩ መጽናናት ግድ ነው የሀገራችን ሀኪሞች ስውን ከማዳን በፊት ዜግነትና ገንዘብ ላይ እያተኮሩ ብዙ ስውን ጎድተዋል ህጉ አንድ ነገር ቢላቸው ጥሩ ነው ልጅሽ በእግዚአብሔር ጥበብ ተባርካ ትደግልሽ ሌላም ልጅ ይስጥሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@emebetgurmu2690
@emebetgurmu2690 Жыл бұрын
እህቴ ይህ ፈተና ከሰይጣን ነው እይዞሽ። ደግሞ እግዚአብሔር። መልካም ነው በርቺ አታልቅሽ። እኔ 5ጊዜ ልጆች ጠፍቶብኛል ግን እነዛ በገነት አሉ የማያቸው ሁለት ልጆች አሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን የሱ ካሳ ናቸው ።አትፍሪ ፀልዪ ፀልዪ!!!!!!!
@tsigeredaabebe9565
@tsigeredaabebe9565 Жыл бұрын
መቅዲ።ንግግርሽ ብስል ነው እናትሽን ማዳመጥሽ ጠቅሞሻል የጐበዝ ልጅ ጐበዝ ነው እናትሽን እድሜ ይስጣት
@tsigeredaabebe9565
@tsigeredaabebe9565 Жыл бұрын
መቅዲ ጐበዝ። መቅዲ
@habtambelete6633
@habtambelete6633 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ እግዚአብሄር ያሳድግልሺ ❤️❤️❤️ሺ ትሆንልሺ የመዳም ቅመሞችም እናመሰግናለን
@maya-21792
@maya-21792 Жыл бұрын
እህቴም ልክ እንዳንቺ ነበር በተደጋጋሚ 4 ጊዜ ነው የወረደባት ስሜቱ ህመሙም ከባድ ነበር አሁን ግን ከ 2 ወር በፊት ወንድ ልጅ ወልዳለች እና ፈጣሪ አንቺንም ክሶሻል የኔ ዉድ ፈጣሪ ያሳድግልሽ 🙏❤️❤️
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Fexari yasadegelat ehete
@sophiasofiaiye7444
@sophiasofiaiye7444 Жыл бұрын
ወይኔ ክርስቲያን ሑና ሥርአቷ አለባበሷ 👌 አላሕ እደነዚሕ አይነቶቹን ነው የፈቀደላቸው አላሕ ሠብሩን ይሥጥሽ ልጂ ማጣት ከባዲ ነው አይዞሽግን በሙሥሊም ከ2 ልጂ በላይ የሞተበት ከታገሠ የጀነት ነው 100 .0\0 ማለቴ ምሥሊም የሖነን
@selamhaile4267
@selamhaile4267 Жыл бұрын
እናቶች የሆናችሁ በልጅ ሀዘን አትፈተኑ😢😢 እኔ አይቼዋለሁ ግን ያልገባኝ ነገር ከወለደችበት ክሊኒክ ለምን አስወጥጧት ?እርሷ ኢትዮጵያዊ አይደለችም እንዴ ?ይህ እጅግ ልብ ይሰብራል ስደተኛስ ቢሆን መክፈል ከቻሉ ምን አገባቸው ነውረኞች ናችሁ ዶ/ር የሆናችሁ ከሰው ልጅ በላይ ስለ ገንዘብ የምታስቡ ታሳፍራላችሁ በቀረችው ልጅሽ መፅናናትን ይስጥሽ ሺ ያርግልሽ እህቴ❤
@semiraawel1878
@semiraawel1878 Жыл бұрын
Thanks sister, I love the way you explain about muslim marriage. Thank you!
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 30 МЛН
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10