ክፍል 1 - በአንድ ቀን 2.7 ሚልየን ብር ሰርቼ አውቃለሁ - ቆይታ ከአስደናቂው የYBS ድርጅት ባለቤት አቶ ወልደጊዮርጊስ ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 175,073

Eyita TV

Eyita TV

Ай бұрын

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Пікірлер: 482
@Maryg05
@Maryg05 Ай бұрын
ጀግና ጎጃሜ ግልፅ ናቸው ተጠንቀቅ ሰው አትመን ከፍቶል ዘመኑ ሰው አትመኑ።
@samisenay
@samisenay Ай бұрын
ኣቅራቢዋ በጣም ተወዳጅ እና ክብር ያላት ሴት ናት ለቦታዉ የሚገባዉ ቃላት ነበር ስትናገር የነበረቺዉ! ሰዉ ሃሳቡን እያስጨረሰች ነዉ ምትጠይቀዉ! ቻናሉ ለመጀመርያ ጊዜ ነዉ ያየሁትኝ ካሁን ቡሃላ እንድከታተል ነዉ ያደረገቺኝ! ምርጥ ኣቀራረብ ከሙሉ ፕሮዳክሽን ጋር! ትልቅ ኣክብሮት 🙏
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc Ай бұрын
ደሞሳቁዋን ሥወድላት ሢቀጥል በናቹራ ውበቱዋ ነው ዱቄት የለባትም ሥወዳት
@betselot32
@betselot32 Ай бұрын
የsocial media አካዉንቷ ካላችሁ please
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc Ай бұрын
@@betselot32 የማን
@betselot32
@betselot32 Ай бұрын
@@SerkeSerke-oe5tc የጋዜጠኛዋን
@Atifra1532
@Atifra1532 Ай бұрын
ንጹህ ሰው ሁልግዜ ግልፅና እውነተኛ ነው ይህ ልጅ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነው ከታች ጥሮ ግሮ ወደላይ ከፉ ያለ ሰው ነው የዚህ አይነቱን ማስቸገር ሳይሆን በደንብ እንዲያድግ መደገፉ አገሪቷን በስራ ያጥለቀልቃታል በርታ🎉
@elsaliben4306
@elsaliben4306 Ай бұрын
በእዉነት ሊኮረጅ የሚገባ ስዉ ነዉ ይህ መልእክት ለወጣቶች ነው የኔ የዘመኔ ጀግና
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s Ай бұрын
❤❤❤❤
@DiaMando-ss9gm
@DiaMando-ss9gm Ай бұрын
የጎጃም ልጆች የተለዬ ትጋት አላችሁ በሁሉ በኩል በጣም ነው የማደንቃችሁ::
@hanamulusew4226
@hanamulusew4226 Ай бұрын
ለኔ ወዳጄ ነው በጣም መልካም ሰው የሰው ስኬት የሚያስደስተው የሚረዳ እና ወንድም የሆነ ሰው ነው ወልዴ👏👏👏
@bereketnuru6457
@bereketnuru6457 Ай бұрын
እባክሽ ስራ መስራት እፈልጋለሁ ፖስፖርት ማደስ ለልጄ ዳቦ መግዣ በጣም ስራ አትቼአለሁ
@MeryTdey
@MeryTdey Ай бұрын
​@@bereketnuru6457awuriny bemin laginyishi????
@kiamar7388
@kiamar7388 Ай бұрын
የጎጃም ልጅ ነው?
@dagimworku923
@dagimworku923 Ай бұрын
😊p
@yirdawr.8855
@yirdawr.8855 Ай бұрын
ቀጠይ ባለ ሀብት እንጠብቅ
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k Ай бұрын
አተ ባለሃብት ሳይሆን ባለፀጋ ነህ በእውነት ተባረክ
@America1219
@America1219 Ай бұрын
ደምበጫ ጎረቤታችን ነበር ማርያምን እዚህ ቦታ ደርሰህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።
@Badema1991
@Badema1991 Ай бұрын
ታውቀዋለህ በደንብ?
@America1219
@America1219 Ай бұрын
@@Badema1991 አዎ በደምብ ነው የማቀው እርሱም በደምብ ያቀኛል አንድ ባች ነበርን ቤተሰቦቹም ገረቤቶቻችን ነበሩ።
@Badema1991
@Badema1991 Ай бұрын
@@America1219 ምን አልባት ለኔ #1 ብየዋለው ከታች ተነስቶ በአጭር ግዜ ውስጥ እዚህ የደረሰ ሰው። አሁን ከፍታላይም ደርሶ እንደሌላው ሰው ሳይንዘባነን እራሱን ዝቅ ማድረጉ ደግሞ ይባስ አስከብሮታል። ወደፊት ይሄንን ታሪኩ በመፅሐፍ ቢፃፍ ለሌላው ወጣት ትምህርት ይሆን ነበር።
@robat8719
@robat8719 28 күн бұрын
የምን ደምበጃ ነው?
@AgzegneElahi
@AgzegneElahi 21 күн бұрын
የት ነው ግን በጎንደር ነው ወይሥ በጎጃም ወይሥ በሸዋ ንገረኝ
@user-cb8no6kw1z
@user-cb8no6kw1z Ай бұрын
የዘመኑ አርብኛ ወጣት የሚገርም እርሱን ለመግለጽ ቃላት ያጥራል፣ የኢትዮጵያ ኩራት ነህ ወንድማችን
@sarahj1999
@sarahj1999 Ай бұрын
እኔከምንም በላይጋዜጠኛዋ የተረጋጋች ሥወድሺ ቀጥይበት
@mesayanteneh3559
@mesayanteneh3559 Ай бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዛብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን ❤❤❤❤
@ZelalemFisha
@ZelalemFisha Ай бұрын
አንተ ምን አይነት ሰው ነህ በፆም ምርጥ የሆነ ቁርስ ነዉ የመገብከን አንደበትህ ሁሉ ደስ ይላል አንተ ሀብታም የሆንከው ድሮ ድሮ ድሮ ከደንበጫ ሳትወጣ ልብህ አዲስ አባ የወጣ ቀን ነው ስለዚህ ወንድሜ ሙት ጀግና ነህ ለሚማር ሰው ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው እኛ አገር እንደው ትንሽ ከፍ ካልክ አንዴ ከመንግስት ጋር ተነካክቶ ነው ሌላ ግዜ ደግሞ አስገድግዶ ነው የማይባል ነገር የለም ጌታዬ እዚህ ለመድረሰ አሁን የረሳሀቸው ብዙ መከራወች ነበሩ እነዛ አራት ቀን አራት ሌሊት ማለት ጎበዝ 92 ሰአት የእግር ጉዙ ውስጥ ያለ መከራ ያለ ችግር ይታየኛል እንኳን 92 ሰአት ረሀብ ያለበት የአባይ በረሀ ጉዞ ይቅርና ሰው ለራሱ ጤንነት እንኳን 1 ሰአት ስፖርት ለመስራት ስንት ሰው እንደሚቸገር ቤት ይቁጠረው ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ሁሉ ትሙላልህ ለሰነፎቹ ድሮ ድሮ ደንበጫ ላይ ተለያየን በላቸው። ጋዜጠኛዋም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ታድያ ዝንብሎ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን አንቺም እንደ ወንድሜ ድሮ ላይ ሆኖ ዛሬን እንዳየ ሁሉ አንቺም ዛሬ ላይ ሆነሽ የወደፊቱን እንደሱ ማየት ከቻልሽ የትልቅ የሚድያ ባለቤት ትሆኛለሽ ብሄ አስባለሁ ጎበዝ ጋዜጠኛ። አይ ደንበጫ ስንት ጎበዝ አፍርታለች
@almaz7677
@almaz7677 Ай бұрын
🎉🎉🎉batam ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Ай бұрын
አደራ ራስህን ጠብቅ ግን ገቢህን በግልፅ መናገር አልነበርብህም😢ለግብሩም ለሰውም ለህይወትህም ጥሩ አይደለም 😢ያው ጎጃሜዎች ግልፆች ነንና በግልፅ ተናገርክ😢
@Hirut-oc4gd
@Hirut-oc4gd Ай бұрын
Yes
@almaz7677
@almaz7677 Ай бұрын
💯💯💯💯👍👍👍👍
@Kglighthandler
@Kglighthandler Ай бұрын
መተት
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Ай бұрын
@@Kglighthandler መተትን የሚያውቅ መተተኛ መተት የሚያሰራ ነው
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Ай бұрын
ግልፅነት ሣይሆን አለማወቅም ነው።
@SaraSara-xv3pp
@SaraSara-xv3pp Ай бұрын
እንዳ አይነት ጀግና ነዉ ማገባ ማርያምን ፈጣሪ ከአዉሬወች ይጠብቅህ የኔ ጎጃሜ
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Ай бұрын
እደዚህ ራስን ጥንቅቅ አርጎ የሚአቅ ስው ማርያምን ብርሀንህን ያበራችልህ ልጅ ነህ አሁንም ለግርህ ብርሀን ለልብህ ፅሀይ ትሁንህ ተባረክ🙏🙏🙏
@sarahj1999
@sarahj1999 Ай бұрын
እኔምፈራሁ
@genetmoges5608
@genetmoges5608 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋም ባለታሪኩም ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያቀረቡት በጣም ደስ ሚል ትምርት ይዘለ ታሪክ ነው እናመሰግናለን
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Ай бұрын
ክህሎት ላይ ኣይቼህ ነበር 😢በጣም ጀግና ጠንካራ ወንድ ❤ሂወትህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ❤❤❤❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ንፁህ ውበት ደስ ትያለሽ❤❤❤❤
@mesudmohammed294
@mesudmohammed294 Ай бұрын
ተመስጬ ነዉ የሰማሁት አላህ ጨምሮ ያሳካልህ ግልፅ ሰዉ ነህ እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ
@nanann6461
@nanann6461 Ай бұрын
❤❤❤
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k Ай бұрын
በርታ ተመሳሳይ ታሪክ አለን እኔም እንዳንተ ብዙ አሣልፌአለሁ የተከራየሁት ቤት እማወራ ዉሃ በቀን ሁለት ባልዲ ስቀዳ አይተው በሬን አንኳኩተዉ በቀን ከአንድ ባልዲ ዉሃ ዉጭ በሳምንት ከአንድ ጊዜ ልብስ ማጠብ ዉጭ አልፈቅድልህም የተባልኩበት ቀን አለ በጥረት እና በልፍት የማይቀየር የለም እኔ በዚህ ሰአት ከስድስት በላይ የዉሃ ቢል በስሜ ይቆረጣል ከአምስት በላይ ቤቶች አከራያለሁ እና ከበረቱ ሁሉም ያልፋል በርታ ምድር አላፊ ነች ሰማያዊዉን ቤትህንም በበጎ ስራ እየገነባህ ።
@dareeaskdarbelay
@dareeaskdarbelay Ай бұрын
ጎበዝ ተመስጌን ነው የሚባለው መቼም
@Semonunnews
@Semonunnews Ай бұрын
ጎበዝ
@nanann6461
@nanann6461 Ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh 29 күн бұрын
ጎበዝ
@adetub1854
@adetub1854 Ай бұрын
ወላሂ ላት እኔ ቃል የለኚም ታምራት ነዉ የሆንክብኚ ቢሲሚላህ የሚግርም ተጀምሮ እሲኪያለቅ ተመስጬ ነዉ ያዳመጠኩት አዉ እኛ ነን ሚመስልን እጂ ሁሉም የቀይራል ጀግና አካራህኚ በርታ አሁንም ተለቅ ቦታ ተደርሳልህ በሂወተህ መቼም ተስፋ እዳተቆርጥ እዉኔቴ ነዉ ያኔ ጎዳና ያለህ ብተጠጣ ብታጨስ እመንኚ ዛሬ እዚ ቦታ አተደርስም ምኪኛቱም ሱሱ አደዛዠ እፀ ነዉ አተ ግን አላማ ስላለህ ካላማህ ላለ መስቶጋግል ያደርክዉ ጠርት ጠንካሬይህ አሁን ላይ የምናያችዉ ወጣት ተስፋ በመቁርጥ ምኪኛት ብኔደ የሻላል እያሉ መሄደ አማራጨ ያርጉታል እዛ እደል የሚስጠ የመስል የሁለቱም ሀግር ኪሳራ አመራጩ እሱ ሳሆን ጠሬ ተጣጠሮ መስራት እራስን መምሰል አተ የዘመኔ በርቀዬ ነህ የምተደንቅ እናት ተዉለደ እዳተ እለህ የዞት ታግሎ ጠሮ የሚኖር አቆጨም አለ አደለ ሰማይና ምደር ጠቦዋት የወለደቹ ለጅ ጠጥቶጨሰክሮ እናቱ ሚመታ ቤት ዉስጥ ሰላም ሚንሳ አተ ተለያለህ በረታ አርያዎችህ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selina6648
@Selina6648 Ай бұрын
ጀግና እና ቆራጥ ወንድ ነክ ማርያምን ትግሰት ብርታትክ ጼነትክ ያሰቀናል ጌታን እግዝኣብሄር ይጠብቅህ ከአይን ያውጣክ ኢትዮጵያ ውሰጥ አለኝ ብሎ ማውራት ማደግ መለወጥ ከባድ ነው በአሁኑ ግዜ ያሰፈራል ክርስቶስ በደሙ ይሸፈንክ የምትወዳት እመቤቴ ማርያም እሰዋ ጥላከላ ትሁንክ
@MesafintMinilkawi
@MesafintMinilkawi Ай бұрын
ለብዙ ወጣቶች የስራ ዕድል መፍጠር የቻለ ባለፀጋ ሰው ልዑል 🤞❤
@temuwbante656
@temuwbante656 Ай бұрын
በጣም ለማመን የሚከብድ ግን ደግሞ የሚኖር ህይወት ተመስጨ ነዉ የሰማሁት
@MeereoodkdYabsra
@MeereoodkdYabsra Ай бұрын
ጀሞ የብዙወችን ህይወት የለወጠነው ያሰፍር ባለ ውለታችን ከብለኮት ማምርቻ ጀምሮ ደስ ሲል።
@tedamy1698
@tedamy1698 Ай бұрын
አሜን፣ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳህ!
@genius509
@genius509 Ай бұрын
እረ በማርያም ስልኩን ስጡኝ ይህን ሰዉ በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ
@KjvccYexs
@KjvccYexs Ай бұрын
🙏💓🥲
@bultumeabajihad8163
@bultumeabajihad8163 Ай бұрын
አቦ ወንድሜ በጣም ተመቸሄኝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥ ተባረክ ጀግናኔህ
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 Ай бұрын
የኔ ዘመን ጀግና በዚህ ግዜ አደባባይ ባትወጣ ብዬ ተመኘሁ ከክፉዎች ይጠብቅህ ።ጥንካሪን ካተ ብማር
@SEP2922
@SEP2922 Ай бұрын
ጊዜዉ እጅግ ክፉ በሆነበት ሰአት ወቶ በግልፅነት ይሄን ሁሉ መናገሩ አስፈላጊ አልነበረም በዛ ላይ አማራ triple trouble….ፈጣሪ ይድረስለት ያስፈራል እንዳይበላ,,,,ፋኖን ትደግፋለህ ብለዉ ንብረቱን ሲዘርፉት ሲወርሱት ይታየኛል!
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar Ай бұрын
እዚህ ጀረጃ ያደረሰዉ እግዚአብሔር አምላክ እናት እምዬ ወላዲት አምላክ ጓደኛዉ ፣ሚስጥሩ ሆና እዚህ ደረጃ ደርሷል። አሁንም ከ ክፉዎች ዓይን ትጠብቀዋለች ማርያምን በሕይወቱ ያተመ አያፍርም ብዬ እምነት አለኝ። እንደ ሥጋ ለባሽ ግን እሰጋለሁ።
@almaze214
@almaze214 Ай бұрын
አባቴ 10አመት ካስተማረኝ ትምህርት በ1 ሰአት እተርቢ የተማርኩት በለጠብኝ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማአለም
@user-hv1pi6lo2v
@user-hv1pi6lo2v 22 күн бұрын
😂😂
@easrteasrt9832
@easrteasrt9832 Ай бұрын
ጀግና ነህ ወንድሜ እመቤቴ ማያም ትጠብቅህ መጨረሻህን ታሳምርልህ❤❤❤
@aselefechfeyissa9417
@aselefechfeyissa9417 Ай бұрын
ዋው በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት የሚገርም ምስክርነት ነው በምድር መቶ እጥፍ ሆኖልሃል በሠማዩም እንዲከናወንልህ ድንግል ማርያም እርሱን ስሙት ያለቺውን ልጇን እየሱስን አምነህ እንድትድን አመክርሃለሁ ትጉ ስሐሆንክ ጨምሮ ይስጥህ።
@yaredenyew6904
@yaredenyew6904 Ай бұрын
እይታዎች እናመሰግናለን የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነው። ይሔን ታሪክ አይቶ አለመነቃቃት አይቻልም❤❤❤
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Ай бұрын
አይይይ ጀግና ተባረክ ‼‼‼ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር የሰጠንን አይምሮ መጠቀም አለብን ውሸት እንዳይመስላችሁ 👏👏👏👏 እኛ ኢትዮጵያዊ ያን የወደቀ ሰው ሰው መስሎ አይታየንም ግን እግዚአብሔር ከረዳው እሱ ውስጥ ቁም ነገር አለ 👆👆👆👆 ዳዊት ድሪምስ ላይ የምንሰማቸው ሰዋች በልፋት ሰው የሆኑ ናቸው ሁላችንን እንበረታለን በርቱ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
@ayalcharles4513
@ayalcharles4513 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው:: የምንገናኝበት መንገድ አለ? በጣም አመሰግናለሁ::: Bravo !!!
@hanatekile4755
@hanatekile4755 14 күн бұрын
እኔ ምለው ጥንተጠላታችን ክፉ ነው እና እባክኸ አትቸኩል ስለምንፈልግህ ተደበቅ ግን የጠራሐት ድንግል የአፋችን ማር ወለላ ትከልልህ
@haweFekerReem
@haweFekerReem Ай бұрын
ያረብ አይቸግርህም የኔንም ታሪክ ቀይረው 🤲
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Ай бұрын
ለብዙ ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው አብዛኛው ወጣት በትንሽ ነገር ዝቅ ብሎ መስራት አፈልግም ውርደት ነው የሚመስለው የመዳን ቅመሞች ከዚህ ወጣት ተማሩ ወድማለም እራስክን ጠብቅ በርታ በጣ ግልፀኛ ነህ ላተ ይጎዳሀል ግልፀኝነትህ ሁሉም ነገር አይነገርም
@user-nz6ux7bv4f
@user-nz6ux7bv4f Ай бұрын
የመደም ቅመም 3ሸንጣ ጨርቅ ካለይዘች አገር መግባት አትፈልግም😂
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Ай бұрын
@@user-nz6ux7bv4f 😁😁😁😁እረእኔ እደዛ አይደለሁም
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@user-nz6ux7bv4f
@SimegnDebebe
@SimegnDebebe Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ነው ዝቅ ብሎ መስራትን የሚያታስተምር ሰዉ ነው
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 Ай бұрын
በርታ ወጣት ነህ ገና ብዙ ትሰራለህ በአደባባይ በብዙ አታውራ ብዙ ከማውራት ውጤታማው ብዙ መስራት ነው ምቀኛም ይቀንሳል ፣
@Resttub21
@Resttub21 Ай бұрын
መታደል ነው እኮ እግዜአብሔር ይጠብቅ ወንድሜ
@emafikir21tube
@emafikir21tube Ай бұрын
የዘመኑ ጀግና ነሕ ወድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰውርሕ እኛም የመዳም ቅመሞች የሰራንበት ተባርኮ ሃሳባችን ተሳክቶ ለሃገራችን ያብቃን የሰው ሃገር ብዙ ነገር ያሳጣል😢😢😢😢😢
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh Ай бұрын
በጣም ያደነኩህ ሰው ቢኖር አንተን ወንድሜን ነው ተባረክ ባለቤትህን ልጅህን ጌታ ይባርክልክ በተረፈ ትንሽ የምመክርክ ለባለቤትህ ግዜ እንደምንም ብለክ ስጥ ነገሮች እንደዚህ አይቀጥልም አንድቀን እንዳይቆጭህ በጣም የዋህና መልካም ነህ እግዛብሔር ይጠብቅህ
@awolljemila4414
@awolljemila4414 Ай бұрын
ማሻአላህ አነቃቂ ወጣት ማለት አንተነህ አነቃቂነን እያሉ ያልኖሩትን ኑሩ ከሚሉት ልክ እንደዚህ ወጣት ያሉ ናቸዉ ሚያነቃቁት ወጣቱን ድንቅ ወጣት አላህ የበለጠ ከፍ ያድርግህ
@Ghp7657
@Ghp7657 13 күн бұрын
Amen ❤
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ የሰው ልጅ ከሱስ ተቆጥቦ ስራ ሳይንቅ ጠንክሮ ከሰራ የፈለገበት ይደርሳል እኛ እኮ የጉራጌ ብሔረ ሰብ ትልቅ ምሳሌዎች ናቸው
@sarasesaye
@sarasesaye Ай бұрын
ወንድማችን ጀግና ነክ ድህነትን የተፋለምክ የዘመናችን ጀግና
@ademahmed3130
@ademahmed3130 Ай бұрын
Te be honest, what amazing and life changing experience? Wow you are 🦹‍♂️🦹‍♂️🦹‍♂️ እውነት በጣም ከልቤ የተከታተሉት ኢንተርቪው ኘው። አንቺም በጣም ጀግና ሴት ነሽ! Thanks Eyta Tv!
@Besrou
@Besrou Ай бұрын
ሰው ማለት እንዲህ ነው ለአቋምና ለአላማ መበርታት የመመረቅ ውጤት መመረጥ እንዴት ደስ ይላል ያንተን አይነት ወንዶች ያብዛልን ❤
@TheoatStudio
@TheoatStudio Ай бұрын
ትልቅ አስተማሪ ልምድህን ስላካፈልከን እጅግ እናመሰግናለን። በረከቱን ፈጣሪ ይጨምርልህ። ለእይታ አዘጋጆችም ምስጋና ይድረሳችሁ።
@bahiretalk
@bahiretalk Ай бұрын
ይህን ቪዲኦ ላለማዬት ስንት ጊዜ አሳለፍኩት! ከከፈትኩት በኋላ ግን ማቆም አልቻልኩም! አለማድነቅ አይቻልም❤❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ለምንድነው አንቺ እየተባባላችሁ እምትጠራሩት ወንዶች ለዚህ ነው እኮ ሀገሩ ውስጥ እነስም አይጠሩ የበዙት!! ተባረክ ወንድሜ ያገኘኸውን ለተቸገሩ ወገኖችህ አካፍል ሮሞዴል ሁን!!!
@yordanosetsega4003
@yordanosetsega4003 Ай бұрын
መልካምነት እና ቅንነት ለራስ ነው ...ይህ ሁሉ የታታሪነትህ ና የደግነትህ ውጤት ነው ... የኔ አመለካከት ነው ፠ በርታልን ወንድማችን ከዚህ የበለጠ ውጤት እንጠብቃለን ::
@amuuamuu5047
@amuuamuu5047 Ай бұрын
ለዚህ ነው የጠፋሀው በጣም ደስ ብሎኛል እመቤቴን ልኡሌ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከውዷ ባለቤትህ ጋር ይስጥህ ምንግዜም የእግዚአብሔር አገልጋይ ሁን
@tezi7282
@tezi7282 Ай бұрын
ይህ ስው ታሪክ ነው ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እንደው የአባትና የናትህን ውለታ ከፍለህ ይሆን ስለሱ ብታወራ ይገርማል።❤🎉😊
@user-tq6oo8cj4g
@user-tq6oo8cj4g Ай бұрын
ወይኔ የሚገርም ታሪክ ነው እኔም የደበጫልጅ ነኝ እኮ እስኪ ስራእኔም መስራት እፍልጋለሁ የድሀልጅ ነኝ በድርጅትህ ውስጥ እኔን ሊለውጥ የሚችል ከሆነ ተባበርኝ እባክህ የኔእያሾፍሁም አደለእየቀለድሁም ገንዘብም። ካንተ እርዳታ አልፍልግም ግን ስራቀጠርህኝ በስራየ ደሞስዝ ተከፍሎኝ እራሴንምቤተስቦቸንም እድቀይር ነው የምፍልገው
@sosinagetahun8457
@sosinagetahun8457 Ай бұрын
ጊዜው መጥፎ ነው ተጠንቀቅ ሠርቶ የሚለወጥን ሠው አይወደድም
@ArsemaArsema-ph9gu
@ArsemaArsema-ph9gu Ай бұрын
እኔ በደንብ አቀዋለሁ ልኡሌ የጎዳናው ወይኔ ጉዴ ይገርማል በጣም እንካን ደስ አለህ እውነት አኔ አቅሀለሁ መፅሄት ምትባል ልጅ አታቅም ምርጥ ሰው ነህ
@bintahmed
@bintahmed Ай бұрын
ዝቅ ብሎ መስራት ከፍ ብሎ ይኖራል አድቀን ማሻአላህ ጎበዝ ነህ ለሰወችሁሉተምሳሌት ትሆናለህ
@keralem
@keralem Ай бұрын
ኧረ አንተ ገና ብዙ ትለወጣለህ ግን አደራህ እራስህን እየጠበቅህ ጊዜው ከባድ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
ጀግናብቻ አይገልጽውም በጣም ጠንካራ ናው በአሁን ሰአት ሰው ገናዘብ ገናዘብ በሚልበት የሰው ቤት ሰራተኛ ማግባቱ ለሁላችንም ንጽህ ልብ ያለው ወንድ ይሰጠን
@Antino300
@Antino300 Ай бұрын
በርታልኝ ያገሬ ልጅ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን. በጨዋነትህና በ ታታሪነትህ መመኪያችን ነህ💞💞💞💞
@tube7299
@tube7299 Ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ እኔ ጤና ይስጥህ አስኪ ለእኔም ስራ ፈጠርልኝ ሀገሬ ገብቼ እንደ ሰው ልኑር ጉልበቴ አለቀ ዝም ብሎ በአረበ ሀገር ወይ እኔ አልተቀየርኩ ወይ ቤተሰብ አልቀየረኩ ደካም ብቻ አሁንስ ደክሞኛል እንደ እኔ በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ የእረፍት እንጅራ ይሰጣችሁ የእውነት መግባት እፈልጋለሁ ሀገሬ ግን ምን ይዜ እዛ ገብቼስ አህህህህ ብቻ እግዚአብሔር ይፈታው ወንድሜ ከድርጅትህ ብትቀጥረኝ
@mesfinmersha7769
@mesfinmersha7769 25 күн бұрын
በድህነት ገነት ከመኖር በላብ በወዝ የስኬት ማማ ላይ ሆኖ ገሀንም መኖር ምንኛ እንደሚጥም አትጠይቂኝ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ ለሀብት ያለው አመለካከት በጣም የወረደ ለመግለፅ ራሱ ሚከብድ ነው ከወለል በታች የሆነ አመለካከት ባለው ማህበረሰብ ወስጥ እየኖርሽ ስለስኬት መናገር አይደለም ማሰብ በራሱ እንደ እብድ ነው ሚያስቆጥርሽ so እንደኔ አመለካከት ድሀ ሆነሽ ቁንጫና ቅማል እንቅልፍ ይነሳሻል በአንፃሩ ሀብታም ሆነሽ በዙሪያሽ ላሉ ሰዎች ተርፈሽ ለድሆች ረድተሽ ሌላም ሌላም መልካም ነገሮችን አድርገሽ ከዚ ሁሉ ተርፎ ለትውልድ ይተርፍ ዘንድ ያቆምሽው ህንፃ ምናልባት ተወረሰ አልተወረሰ ተቃጠለ አልተቃጠለ ሊሆንም ላይሆንም በሚችል የህይወት ክስተት እንቅልፍ ሊነሳሽ ይችላል ታዲያ በቁንጫ እንቅልፍ ማጣት ይሻላል በህንፃ ??????? ለኔ ግልፅ ነው በላቤ ባፈራሁት ሀብት
@user-mv3xf7hq3x
@user-mv3xf7hq3x Ай бұрын
አላህ ይጠብቅ ወንድሜ በርታ የሰራ ሰው ሲለወጥ ደስ ይላል❤❤❤
@hayutibest
@hayutibest Ай бұрын
በጣም የዋህ ነዉ ❤❤❤❤
@user-nt4uy3mg4k
@user-nt4uy3mg4k Ай бұрын
ቅን ግቦ ና :ጠን ካራነት :አላማን አለ መርሳት .. ተሥፋ...ማድረግ : ፈጣሪን መፍራት ...ሥ ነም ግባር... በራሥ መተማመን... አይቻለሁ.. ጠያቂዋ..friendly easy keep on ❤❤❤❤
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና ነህ በርታ ትልቅ አስተማሪ ነህ
@asamenanteneh5677
@asamenanteneh5677 Ай бұрын
You are extremely strong never seen before I just want to say God Be With you Amen Amen Amen
@almazwoldemariam7181
@almazwoldemariam7181 Ай бұрын
ጠያቂዋ በጣም ደስ ትያለሽ አጠያየቅሽ እመቤቴን የያዘ አይወድቅም ጎበዝ ጥሩ ተሞክሮ ነው
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s Ай бұрын
ትለያለክ ዬእኔ ጄግና ወንድም ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤ሺዓመት ያኑራችሁ በፍቅር ከባለቤትክ ጋር❤❤❤❤🎉🎉
@tw4926
@tw4926 Ай бұрын
እመቤቴ መጨረሻውን ያሳምርለሕ ሁሌም በደስታ ኑር ጀግና ነህ
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k Ай бұрын
መልካም: ሥነ-ምግባር: ያለሽ:ጎበዝ: ጋዜጠኛ:ነሽ! በርቺ!!!
@yoedanosgebreegzabhier2437
@yoedanosgebreegzabhier2437 Ай бұрын
በጣም አደንቃለው ከለታት በኃላ እኔም እንደሱ እሆናለው በርታልን የእመቤታችን ልጅ
@user-uo5xf3uu1c
@user-uo5xf3uu1c Ай бұрын
ማሻአአላህ አላህ በለውጥ ላይ ለውጥ ይጨምርልህ ከተኮለኛ አለህ ይጠብቅህ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Ай бұрын
Amen❤
@temuwbante656
@temuwbante656 Ай бұрын
ወይ ግለጽነት አይጠገብም እውነት ስለሆነ ጨዋታው
@user-nw6lx7pv5y
@user-nw6lx7pv5y Ай бұрын
ለኔ በግል ሁሉንም ነገር ነግሮኝ ነበር እና ኧእንኳን ለዚህ አበቃህ ይልቃል
@tigesssagai288
@tigesssagai288 Ай бұрын
የእውነት ትልቅ ትምህርት ሰጠኸኝ እኔ በጣም ነው ያዳመጥኩት ህልም የሚመስል እውነታ ነው ዝቅ ብሎ መስራት እና በታማኝነት መስራት ለአላማ መኖርን ተምሬበታለሁ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ጠንክር አሁንም ገና ብዙ ይጠብቅሀል🎉🎉🎉🎉
@netsanetshuma7208
@netsanetshuma7208 Ай бұрын
ጥሩ ሰው ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ አንተ ያሉ መልካም ሰዎችን በምድር ላይ ያብዛልን።
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 12 күн бұрын
የዚህ ባለህይዎታሪክ አድናቂውነኝ ዋነው ጤና ነው መልካም ሰው ከእጊዚአቢሔር ሢሠጥ ነው
@kassante5481
@kassante5481 22 күн бұрын
አባቴ ፈጣሪ በደሙ ይሸፍንህ የኛ ሰው ጨካኝ ነው አንተ ደክመህ ህይወትህን ለቀየርከው ክፉዎች የበዙበት ጊዜ ነው ከፈጣሪ ጋር ራስህን ጠብቅ የምታምናት ወላዲተ አምላክ ከክፉ ሰዎች በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ ወንድሜ በርታ ፈጣሪ የበለጠ ደረጃ ላይ ያድርስህ🎉🎉🎉💪💪💪🙏🙏🙏
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Ай бұрын
Beautiful Journalist ever ❤
@biniamkebede505
@biniamkebede505 Ай бұрын
እስት እባካችሁ የዚህን ወጣት ለውጥ ልብ ብላችሁ አስቡት ።አርቆ ማሰብ ማስተዋል ለችግር እጅ አለመስጠት ትልቅ የለውጥ ስኬት መሆኑን ከዚህ ጀግና ወጣት መረዳት ይቻላል ። ስለዚህ ወጣቶች ሥራ ሳይናቀ ከትንሹ ሥራ ተጀምሮ መለወጥና ማደግ እንደምቻል ማሳያ ነውና ለተሻለ ሕይወትና ለውጥ ከልብ ወደ ሥራ/
@getwud6518
@getwud6518 Ай бұрын
Awesome, thanks for bringing such a wonderful man who has real experience, which can be a model for millions of young people.
@gcy3510
@gcy3510 Ай бұрын
በእውነት አለማ ያላህ ጀግነ ነህ በዝን ግዜ ያለው ወጣት በንታ ብዙ ማመር ይችለል ያዘመነችን ጀግነነህ
@user-nu4sk3gk3b
@user-nu4sk3gk3b Ай бұрын
Young man, you have excellent manner You have excellent customer service Keep it up, be humble and honest , then God will bless you more and more, and also be careful, don’t be a victim of this difficult time
@Funnymoments-yh9ox
@Funnymoments-yh9ox 11 күн бұрын
እውነተኛ አኢትዮዽያዊ እንደዚህ ዋጋ ከፍሎ ያገኘውን ፀጋ ሳይሳሳ ለሰው የሚረዳ በቅርብ ከ2014 ጀምሮ አውቀዋለሁ ታማኝ የማርያም ልጅ ነው ኮንግራ በትልቁ ሾው በሰይፉ እጠብቃለሁ🙏🙏🙏
@hbjcghjhgh8928
@hbjcghjhgh8928 Ай бұрын
ማሻላህ በጠም ደስ የሚል ማመን የሚከብድ ታሪክ
@akberetberaki5356
@akberetberaki5356 Ай бұрын
Oh my God my best the best . God loves you I want to cry especially your dad bravo
@mekdeskassaw3652
@mekdeskassaw3652 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሲባርክ እንዲ ነው ያንተን የዋህ ነት አይቶ ነው የሰረጠህ እግዚአብሔር ልብ አና እንኩላሊት የሚመራምር አንድ መድዬ ነው አሁንም ከሱ በላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤አንተ እኮ የተቀደስከው ልጅቱን አምተህ ከህቴ ጋር ትኖርያለሽ ስትል ነው ጓደኛ ብለን አምነናቸው ሰርንሄድ ተግባሩ ሌላ ሁኖ ነው የምናገኘው
@t2chickensfarm365
@t2chickensfarm365 Ай бұрын
Hagerachen endizih ayente sew mitfelegew our hero proud of you
@asmarem.7893
@asmarem.7893 Ай бұрын
.ከሁሉ በላይ ግልፀኝነትህ ደስ ይላል ጎጀ፣ ገና ብዙ ከፍታ ትጨብጣለህ።Keep shining !
@EndalkachewWuletaw
@EndalkachewWuletaw 28 күн бұрын
እግዝአብሔር ከዚህም በላይ ያደርጋልና እሱ ይርዳህ ወዳጄ አንተ ልዩ ነህ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Ай бұрын
ዋውውው የኔ የዘመኔ ጀግና አይገልጥህም ወንድሜ ያገሬ ልጅ ❤❤❤
@Ojo787
@Ojo787 Ай бұрын
my Amhara Brother proud Of You Let God Be Your saver
@ademkemal2858
@ademkemal2858 Ай бұрын
Masha Allah, good job brother
@yeshiwaswelde7956
@yeshiwaswelde7956 22 күн бұрын
እር ወንድም ባሁኑ ጊዜ እውነት መናገር የድሜ ማሳጠርያ ነው ከክፎች ይጠብቅህ አንተ ጀግና ሰው ነህ ልብ ላለው ሰው ባንተ ይማራል ለማንኛውም እራሰክን ጠብቅ እደ አማራ ሰው የዋህ የለም የልቡን ነው የሚናገር
@Emube1
@Emube1 Ай бұрын
ግሩምለውጥነው የምር ፈጣሪ ይጨመርልህ የተባረከ ገዘብ ለህዝቦችህ የምረዳበትያድርግልህ
@abelwaregay6401
@abelwaregay6401 Ай бұрын
Big respect 🙏 ma brother
@ferihaferiha-pq6wf
@ferihaferiha-pq6wf Ай бұрын
በማርያም ጋዥጠኛዉ ተባረኪ ልጂ የምናገኛብት አዳራሸ ሰጥኛ ለሰራ ፈልገን ነዉ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Ай бұрын
እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ከጤና ያደልህ በጣም መልካም ስውነህ
@smeerasmeeraa1683
@smeerasmeeraa1683 Ай бұрын
Waw waw yihe hullu yefexari hayil new antem haqegnaneh hilmeh tesaktolihal egziabher yimesgen ❤❤❤❤❤❤❤denanegn
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Ай бұрын
ግሩም ነው በእውነት !!!እግዚአብሔር አምላክ ያለኽን ኹሉ ቀሪ ሕይወትኽን ይባርክልን ፍጻሜህን ያሳምርልን በነፍስም በስጋም !✝️🕊👏አምላኬ ሆይ የፈጠርከኝ ጌታ እባክህ የኔንም ሕይወትን ቀይርልኝ አንተን መፍራትን ስጠኝ 🤲🤲🤲🤲
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 27 МЛН
Countries Treat the Heart of Palestine #countryballs
00:13
CountryZ
Рет қаралды 26 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 82 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53