No video

ከ 20 ዓመታችን በኋላ ማድረግ ያሉብን 10 ነገሮች

  Рет қаралды 181,601

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

አንዳንዶች ከ 20 ዓመት በኋላ ባለው ጊዜ ሁሌ የሚቆጫቸውን ስህተት ይሰራሉ፣ አንዳንዶች በዋዛ ፈዛዛ ያባክኑታል፣ ጥቂቶች ብቻ ተጠቅመውበት ያልፋሉ። የማህበራዊ ሳይንቲስቶች እና ሳይኮሎጂስቶች በዚህ ዕድሜ የሚወሰን ውሳኔ ቀሪው ዘመናችንን ይወስነዋል ይላሉ። ገና 20 ያልሞላን፤ 40 ዓመት ያለፈን ብንሆን እንኳን ብዙ ነገር እናተርፍበታለን።
Inspire Ethiopia App 👉 play.google.co...
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 440
@dagim9626
@dagim9626 2 жыл бұрын
💪 እኔ 26 አመቴ ነዉ በጣም የምሰራበት እድሜ በጣም ትልቅ ፈተና ይገጥመኛል ግን እኔ የደሐ ልጅ መሖኔን ቤተሰቦቼ እኔን ለማሳደግ የከፈሉትን መስዋትነት ሳስብ ያጠነክረኛል። ከሱስ። ተስፋ ከመቁረጥ እና በቁማቸዉ ከሞቱ ሰዎች እዳመልጥ እድጠነክር አድርጎኛል ምክንያቱም እኔ አሸናፊ ነኝ 💪
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
Dagim: gobez ayizoh berta Egziabherm yiredahal mewdek kelele menesat endale atawkim, yih edme fetagn nw gin astewulo yemiramed bizu riket yiguazal. Yegizew chigir endayibegirih nege lela ken nw, guadegna atabza, mereja genzeb nw sle hulum neger teyik , tera were yemimeslu negeroch agatami tiru neger yigegnibachewal, sira ligegn yemichalibachewun akababiwoch be egrih bebizat wedenesu temelales anid ken yehone meftihe tagegnibachewaleh, hulgize tseliy atakuarit be Egziabher erdata nw hulum neger yemisakaw begna ewket yehone neger yelem, keminim belay degimo tenegna bemehonih amesgin, adreh sitinesa amesgin, wuleh stigeba amesgin, ayzoh berta Egziabher kante gar yihun!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይርዳሕ ወንድሜ
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Жыл бұрын
አይዞን ፈተና እማይቀር ነው ዋናው ጠንካራ ሁኖ አሸንፎ ስኬት ላይ ደርሶ መገኘት ነው 🤛
@samsonbekele634
@samsonbekele634 Жыл бұрын
Ayzohe
@DanaytBrhane-lz5xo
@DanaytBrhane-lz5xo Жыл бұрын
Yewnet ante ashenafi neh tlk dereja tdersaleh100%
@neimaebrahim6063
@neimaebrahim6063 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሥነወርቅ እኔ እድሜዬ 17 ነው የ10 ክፍል ተማሪ ነኝ በዚህ እድሜዬ ይሄንን አዉቀት በማገኘቴ እድለኛ ነኝ አላለሁ
@seyaboss7303
@seyaboss7303 2 жыл бұрын
1. ጓደኛ በጥንቃቄ ምርጥ👌 2, እንቢ ማለት ተለማመድ👌 3. ራስን ይቅር ስለማለት👌 4.መዝናናት 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 2 жыл бұрын
እራስን መቀበል፦ እምቢ ማለት፦ ለግዜ ዋጋ መስጠት ወይ ግዜን መጠቀም፦👋👋 የተባረክ ነህ
@bogaletube7300
@bogaletube7300 2 жыл бұрын
እግዘብሔር ይመስገን አንተን መስማት ከጀመርኩ በሂወቴ ብዙ ለውጦችን አይቼዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን
@user-lm3bu9xp8j
@user-lm3bu9xp8j 2 жыл бұрын
20ዎቹ ላይ ያለ ወጣት አላህ የወደደው ቁረአንን ያገራለታል ድኑን እንድያዉቅ ያደርገዋል ምንም አይነት ስህተት ሳይሰራ ስኬታማ ይሆናል በሀይማኖትህ ጠንካራ ስትሆን አላህ ወደኽይር ነገር ይመራሀል
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
Awo be 20 edme wanaw Geta Iyesusin mekebel nw yezelalem hiwot lemagignet. Menged yetekana endihon.
@misikir20y
@misikir20y 2 жыл бұрын
"ራስህን የምታገኘው በFormula አይደለም፤ በሙከራ ነው ።" ተመችቶኛል
@tsigeredagoshime5331
@tsigeredagoshime5331 2 жыл бұрын
ቤታችን ሆነን ሁላችንም እድናውቅ ላደረገ የዘመናት ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን !!!አንተንም የፈጠረህ ይባርክህ አሜን::
@devidget8022
@devidget8022 2 жыл бұрын
ህወትን እንደማግኝት ያህል ትልቅ ነገር የለም, በልጅነቴ ትልቅ ቦታ እንደምደር ይሰመኝ ነበር, ግን ከ18 -21 እድሜ ድረስ ነገሮች ሁሉ ተበለሸብኝ, ለ4 አመታት ራሴን መዉቀስ በመማረር ብቻ አሳለፍኩ,, ግን ፈጣሪ ይመስገን በአንድ አመት ራሴን ቀያርኩ አሁን ትልቅ የብዝነስ ሰዉ ነኝ, የለዉጤ ምክንያት ግን inspire ethiopia በመከተል inspire ethiopia thank you so much::
@alisualih6519
@alisualih6519 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ የብዙ ወጣቶችን ህይወት መቀየር የሚያስችል አቅም አለህ አንተን ማዳመጥ በጣም ነው ሚመቸኝ ያነሳሀቸው 10ሩም ሀሳቦች ምርጥ ናቸው 1ምረጥ ካልከኝ ግን ጥሩ ተደራዳሪ ሁን ሚለውን በጣም ወድጄዋለው ተምሬበታለሁም ሁሌም አመስጋኝህ ነኝ።
@mikre_aimro
@mikre_aimro 2 жыл бұрын
የእራስህን የህይወት መስመር የምታሰምረው አንተ ነህ፤ ችኮላ ነገንም ያረዝማል፤ እራስህን ይቅር በል፤ አሞግሰው። ትናንትህን አትርሳ፤ የረዱህን ሁሌም አስታውስ፤ አጋዥ፣ አበርታች ጓደኛ ምረጥ፤ ጊዜህን ጨብጠው፣ ያዘው፣ አትርፍበት። ግሩም ሃሳብ ክብረት ይስጥልን! እናመሰግናለን! 🙏
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u 2 жыл бұрын
በ20 በሰው ቤት. እስከ 28 ነው ያሳለፍኩት. ግን ለራሴ. ምንም አላረኩም. ለቤተሰብ. ነው የኖርኩት. ገና. አመት አልሆነኝም. ለራሴ. ብዬ. የጀመርኩት. በተመሳሳይ. እደኔ ካላቹ.(((( ላይክ)))) አድርጉ. አሳውቁን. ለኛ ሚጠቅመንን. ምክር እንገኛለን
@munirakamilbrue8528
@munirakamilbrue8528 2 жыл бұрын
Abshirhi
@sarahbelayne5242
@sarahbelayne5242 2 жыл бұрын
👍🏼🙆me
@zeritukebede688
@zeritukebede688 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ
@user-yy1br3sy2j
@user-yy1br3sy2j Жыл бұрын
እኔም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
🌹❤💝
@hermela
@hermela Жыл бұрын
1. አመስጋኝ ስለመሆን 2.እንቢ ማለት 3.ጊዜን በአግባቡ ስለመጠቀም
@saadasaada7151
@saadasaada7151 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-qf3gp3rq9v
@user-qf3gp3rq9v 2 жыл бұрын
ድንቅ ሰው. ምርጥ ትምህርት አላህ ከዚህም በላይ ይጨምርልክ በሰማነው ተጠቃሚወች ያድርገን.
@mekideslove661
@mekideslove661 Жыл бұрын
ጓደኛ መምረጥና ጊዜን በአግባቡ መጠቀም በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው
@user-dc4tc3nk5h
@user-dc4tc3nk5h 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ እድሜ ይስጥህ ሳላመሰግንህ አላልፍም በጣም በጣም ትምህርትህ ተቅሞኛል አንዳንድ ችግሮች ነበሩበኝ አሁን በጣም ተቀይሬያለሁ
@hermibeseltan5061
@hermibeseltan5061 2 жыл бұрын
እናመሰግናለ ሁሉም ልክ ነው የወደድኩት እራስህን ተቀበል የሚለዉ 🙏😇
@user-ki8du6gf2x
@user-ki8du6gf2x 2 жыл бұрын
እምቢ የማለት ኮንፌደንስ ይኑርህ!❤
@seblewongelbishaw1668
@seblewongelbishaw1668 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉም ጥሩ ናቸው። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ። ድልድይህን አታፍርስ❤
@mihrethizikel1046
@mihrethizikel1046 2 жыл бұрын
ራስን መቀበል የሚለው ለእኔም ሆነ ለብዙ ለኢትዮዮጵያዊያን ወጣቶች እጅግ በጣም አስፈላጊው ነገር ነው። anyway tnxs we love u 😍😍😍😍
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 2 ай бұрын
ዋው ከልብ አመሰግናለሁ እኔ ይህ ቪድዮ በመስማቴ በጣም ታድያለሁ ከምር አሁን ላየ 20 ወቹ ገብቻለሁ ግን እኔ በሆነ አካሌን ለመቀበል ከብዶኚ ነበር እግዚአብሄር ነው ይሄን ቪድዮ እዳይ ያረገኚ አመሰግናለሁ በጣም ኮንፊደንስ እዲሰማኚ አርጎኛል ❤❤❤❤
@yassintube5387
@yassintube5387 2 жыл бұрын
ኡነቱን ስነግርህ በ አጭሩ አንተን መከታተል ከጀምርኩ ወዲህ ህወቴን ቀይረሄዋል ኑሪልን!! የምትናገራቸዉ ቃላቶች ሁሉም አነቃቂና logical ናቸዉ በጣም አመስግናለሁ መልካም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤️❤️❤️
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
*_አልሀምዱሊላ በዚች እድሜየ ብዙ ተለውጫለሁኝ አሁን ሂውቴን ማጣጣም ነው የምፍልግው 🙏ያኢላሂ ያሳካልኝ_*
@meskerem73
@meskerem73 2 жыл бұрын
ምነው ያኔ በወጣትነቴ ዘመን በኖርክ ኖሮ ❤አሁንም ግን ጠቃሚ ሀሳቦችን አግንቼበታለሁ😇🙏
@peacemakersprayerandworshi2364
@peacemakersprayerandworshi2364 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ please please English subtitle እርግበት ብዙ ወጣት ውጭ ሀገር የተወለድቱን ትታደጋለህና:: ተባረክ
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 2 жыл бұрын
ሰነ ወርቅ እንደስምህ ወርቅ ነህ አንድም የሚጣል የለዉ ሁሌም ምርጥ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ በመልካም ስላስነሳል.
@zerubabeljember5663
@zerubabeljember5663 2 жыл бұрын
You made me speechless !!! I am so grateful from the bottom of my heart for sharing us such an incredible characters that we as an adult should have in our 20's!!
@alemtube8899
@alemtube8899 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ደስ የሚሉ አይምሮ ውስጥ የሚቀመጡ አርፍ ምክሮች ነቸው እናመሰግናለን እራስክን ይቅር ማለት ልመድ የሚለው ግን በጣም ደስ እሚል ምክር ነው እኔ አንድ በጣም እሚያስቸግርኝ ነገር ይህ ጠባየ ነው በሆነ ባልሆነው እራሴን እወቅሳለው ከግዲህ እራሴን ይቅር ማለት እንዳለብኝ ተምሬለው አመሰግነለው እግዚአብሔር ይርዳኝ እራሴን ይቅር ማለት እንድለምድ አሜን ፫ 🤲
@zuzuyoutube9800
@zuzuyoutube9800 2 жыл бұрын
እሄንን ቻናል እደኔ የሚወድ like አርጉ
@Derikvlog9
@Derikvlog9 Жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምረለሁ 💪እግዚአብሔር ይባረክ
@hawaseid1718
@hawaseid1718 Жыл бұрын
ላንተ አስተያየት ለመስጠትም ሆነ ትችላለህ ለማለት በጣም ከባድ ነው ፡፡ምክንያቱም እንደምትችል ታውቃለህ ፡፡ከምትናገራቸው ነገሮች የሚጣል የለውም ፡፡ፈጣሪ ይጠብቅህ
@rodashailemeskel8144
@rodashailemeskel8144 Жыл бұрын
እንዳንተ መሆን እፈልጋለሁ ሁልጊዜ እከታተልሀለሁ . እና የሆነ ነገር ይጎለኛል የሆነ ጊዜ ይሆናል ብየ አስባለሁ በጣም ነው ማደንቅህ ጎበዝ
@simesta901
@simesta901 Жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ እኔ በተባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ የምገኝ ነኝ ሁሉንም ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን
@user-nm9hf3ci5d
@user-nm9hf3ci5d 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።
@solomonhiwot9413
@solomonhiwot9413 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ ሰላሙን ያብዛልህ ወዳጄ እውነትም ወርቅ ነህ አከብርሀለው
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
እጅግ,በጣም ተስፋ የሚሰጥ ምክር ነው የለገስከን ተባረክልን ወንድማችን
@zedandalme1692
@zedandalme1692 2 жыл бұрын
እምትናገራቸው ነገሮችሁሉ ከመሬት ጠብ አይሉም መልካም ሰውነህ ህይወትህ የተባረከ ይሁንልህ
@tizumk
@tizumk 2 жыл бұрын
Thank you dear brother 🙏
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
እውነት በጣም አመሰግናለሁ ሁሉንም ምክር ወድጀዋለሁ ለኔ እሚያስፈልገኝ ወሳኝ ምክር ነው እውነት ወንድሜ አንተ ጥሩ መካሪያችን የእግዚአብሔር ስጦታችን ነህ በየለቱ ስለምሰጠን እውቀና ጥበብ እናመሰግናለን በድጋሜ
@abrahamabrahamayalew1767
@abrahamabrahamayalew1767 2 жыл бұрын
1 ራስህን ይቅር ማለት 2 flexible ሁን 3 ጊዜህን ተጠቀም
@user-oq3zq1zc4z
@user-oq3zq1zc4z 9 ай бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል ድንቅ መካር እግዝ/ር አክብር
@Danidani-bz5fe
@Danidani-bz5fe Жыл бұрын
ጋደኛን መምረጥ ያልከውን በጣም ተመችቶኛል ☑️ thanks
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዛቢሔር የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም እንሳሳት አለን ከስተት መማር የኛ ሀላፊነት ነው እኔ 20 አመቴ ነው ቡዙ ስተት ሰርቻለሁ ከስህተቴም ተምሬ አለሁ ተመስገን🙏🙏🙏
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ናፊቀናል
@AdmakiAd
@AdmakiAd 2 жыл бұрын
ሁሉም ጠቃሚ ናቸው አመሰግናለሁ ሰለመደራደር ግን የምትጠቁመን መፅሐፍ ካለህ ብታጋራን ደስ ይለኛል፡፡
@user-lg1ik2ix1s
@user-lg1ik2ix1s 2 жыл бұрын
አይ እናት ጥበበኛይቱ ስነ ወርቅ ትበል እውነትም ስነ ወርቅ አደበትህ የባረክ
@shimeman
@shimeman Жыл бұрын
Thanks You're change My life
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
የመጣህበትን ድልድይ አታፉርስ እንቢ ማለት ተለማመድ እራስህን ይቅር በል በጣም ገራሚ ነው thank you
@rejebmude3536
@rejebmude3536 Жыл бұрын
ሁሉንም ተመችቶኝል አመሰግናለሁ ፈጣሬ ይባርክ
@Goal_Vision
@Goal_Vision 2 жыл бұрын
1,embi yemalet confidence ynurk 2,Flexible hun 3,wedaj guadegna bexnkake mret 4,meznanat atakum 5,dldyhn atafrs sine werkye beeeeexam ewedkalehu😍😘 hulum des yilalu ene bebekule etegebrachewalehu! nurlgn fexari abzto yibarkh!!!🙏
@user-ky6kg8ey6b
@user-ky6kg8ey6b Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሄር በድሜና በጸጋ ይጠብቅልን
@geni581
@geni581 2 жыл бұрын
ጓደኛ በጥንቃቄ ምረጥ ራስህን ይቅር ለማለት በአጠቃላ የምታቀርባቸው ጠቀሠሚ ኖት እናመሰግናለን ምርጥ ልጅ💙✌️
@zedandalme1692
@zedandalme1692 2 жыл бұрын
በጣም እምትገርም ሰውነህ እስከዛሬ ባውቅህ ምንአለበት ብዙ ያጠፋዄቸው ነገሮች ነበሩ አሁንግን አንተን ነው እማዳምጠው በሂወቴም ለውጥ እያመጣሁ ነው ተመስገን
@habtu3636
@habtu3636 2 жыл бұрын
1, ጓደኛ በጥንቃቄ ምርጥ 2, እንቢ ማለት ተለማመድ 3, መዝናናት
@mastewalwendimu1134
@mastewalwendimu1134 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ አንደኛ ነህ በርታ ፈጠሪ ጤናና ረዥም እድሜ አብዝቶ ይስጥህ!!!!!!!!!!!!!!!
@tsegihd1593
@tsegihd1593 2 жыл бұрын
የዛሬን በጣም ወድጄዋለሁ... እናመሰግናለን 🙏
@sabanegussa2240
@sabanegussa2240 2 жыл бұрын
Holgiza aton sesema tenekara tegebarawisewe edehone yesemagnale !ademahe zemenehe yebareke
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶናል በተለይ ግን 2,6,9,10 ወሳኝ ናቸው!!! ዝም ብሎ ከወራጅ ወንዝ ጋር የሚወርድ የሞተ አሣ ብቻ በተለይ በወጣትነትህ ወዲት መሄድና ከማን ጋር መዋል እንዳለብህ ወሰኝ ነው አንተ የ5 ሰዎች አማካኝ ነህ አይደል የሚባለው እናመሰግናለን!! እስፔሻል ዳይመንድ ጓደኛችን!!!
@belaytshay5582
@belaytshay5582 Жыл бұрын
9 ወዳጅ ጉአደኛ በትንቃቄ ምረጥ... በንግግር ሳይሆን በስራህ አሳያቸው!!!!በጣም አውነት ነው... ልክ ነህ ጊዜ ትልቁ ሀብታችን ነው 🙏🙏🙏
@amanuelredae8976
@amanuelredae8976 Жыл бұрын
ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሸ አንድ ቀን እንደ ምሸልምህ እርግጠኛ ነኝ! 👍
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 2 жыл бұрын
ጌታ የሱስ ይባረክ ታባረክ ዉድ ዎድማቺን እናማሳግናለን ባጣም ባጣም አሪፍ ምህክር ነው ዎድጀዋለሁ👏👏👏👏👍👍👍💐💐💐
@remlaremla9246
@remlaremla9246 2 жыл бұрын
ኧረ እየሱስ ጌታ አይደለም። የአላህ መልክተኛ ነብይ ነዉ። ለዛዉም ለበኒ እስራኤሎች ብቻ የተላከ ነብይ ነዉ። ጌትነት ለአላህ ብቻ ነዉ። ከጎደሎ ሁሉ የጠራዉ ጌታችን አላህ ጥራት ይገባዉ።
@zedandalme1692
@zedandalme1692 2 жыл бұрын
ብዙግዜ ተስፋ ስቆርጥ ሲጨንቀኝ ስብከት ወይም ያንተን ምክሮች ትምህርቶች እከፍትና አያለሁ ከዛ እጠነክራለሁ
@user-in9se8en2w
@user-in9se8en2w Жыл бұрын
without self acceptance life is torch home...thank u inspire family
@helinasolomon4661
@helinasolomon4661 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ይህን ምክር መስማት ባለብኝ ሰአት ስላገኘሁት 🙏🙏🙏
@samsonashenafi8509
@samsonashenafi8509 2 жыл бұрын
እራስን ስለማወቅ ስራልን
@aweketesfaye8661
@aweketesfaye8661 2 жыл бұрын
ስነወረቅዬ ያንተ ምክር አንድም የሚጠላ ነገር የለውም ሁሌም ምክሮችክ ከኔ life ጋር ይገናኛሉ ገን ችግሩ አልተገብራቸውም የተግባር ሰው መሆን እፈልጋለው
@ninagomiz8863
@ninagomiz8863 2 жыл бұрын
እስካሁን የገጠሙኝ ሰዎች ምርጥ ጓደኛ ኣንተ ነህ በርታ ምርጥ ጓደኛችን
@rashadhirphasa4422
@rashadhirphasa4422 2 жыл бұрын
አላህ እድሜህን ያርዝም 1000አማት ኑርልን የኔ ማካሪ አተን ማስማታ ካጀማርኩ ልዩ ሳዉ 👌👌
@amanueldetamo5483
@amanueldetamo5483 2 жыл бұрын
Thank you god I’m a 23 year old and I have my business right now
@Azzistyle
@Azzistyle 2 жыл бұрын
ቡዙ ነገር አሰተምረከኛል እናመሰግናለን ያንተ ቪዲዮ ቡዙ ምልከታዊቼን ቀይሮታል በርታ
@masi6905
@masi6905 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁሉም አሰፈላጊነው ለህወሀተቺን 1ኛ
@luckyshehab5314
@luckyshehab5314 2 жыл бұрын
ሥነዬ ሸጋ ሐሳቦችን ሁሌም ስለምታካፍለን ምስጋናዬ ይድረስህ!! # እምቢ ማለትን መለማመድ የሚለው እጅግ ገዢ ሐሳብ ነው # ድልድይ አታፍርስ # ወዳጅህን በጥንቃቄ ምረጥ የሚሉትም ማለፊያ ሐሳቦች ናቸው። ከልብ አመሰግናለሁ !!
@yosephmedia8569
@yosephmedia8569 2 жыл бұрын
ለኔ የተመቸኝ Flexible ሁን የሚለው ነው ትልቁ ችግሬ ይህ ነው ለመቀየር ዛሬ 1 ብየ እጀምራለሁ
@user-ek3tg4cm3b
@user-ek3tg4cm3b 2 жыл бұрын
Ye geta Salam Yibizalachu አንቴ ለቡዙ ልዉልድ ምሳሌ ነህ ተባረክ በቡዙ እናመስግናለን
@user-hl6zf6ei8n
@user-hl6zf6ei8n 10 ай бұрын
እራስን ይቅር ማለት በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከልብ ጠፋህብን በሠላም ነው❤👍🙏
@frezerbirhanu3358
@frezerbirhanu3358 2 жыл бұрын
የመጣህበትን ድልድይ አታፍርስ Flexibility Choose ur friends Know the value of time⌚
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 жыл бұрын
አለንልህ ይመስገነው። የምታቀርበው ፕሮግራም ጠቃሚ ገንቢ ነው ።ዘርህ ይለምልም።
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዱ ወንድማችን ሁሉም ተመችተውኛል ።ለጊዜ ዋጋ መስጠት ፣ጓደኛ መምረጥ ፣ መዝናናት አታቁም👍
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz 2 жыл бұрын
Thank you so much selam Ethiopia
@ganahhh7200
@ganahhh7200 Жыл бұрын
ጌታ የባርክ መላልባትህ ይህን መክር ከ ዛርህ 7 አማት በሳምሃ ሳላዎክህ የታልክሁትህ ለብህ እሰክሃ አሁን ሰላም ናሳን
@accacc3506
@accacc3506 Жыл бұрын
ሁሉንም ምርጥነው. በርታልን. ምርጥ መክርነው እኔ ተመችቶኛል
@semiraaman314
@semiraaman314 Жыл бұрын
እኔ 21 አመቴ ነው የ University ተማሪ ነኝ ለኔ የምትነግረኝ ሁሉ ነው የመሰለኝ እና በጣም የተመቸኝ የመጀመሪያው እራስን መቀበል
@genetgeni3628
@genetgeni3628 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኑርልን ❤❤❤❤❤ተባረክ
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c Жыл бұрын
አንድም መሬት ጠብ አይሉም የተናገርካቸው ሰላምህ ይብዛ
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ይሄ መረጃ ለኔ በጣም ይሰራል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@DanibestforEthiopia
@DanibestforEthiopia 2 жыл бұрын
ዛሬ ነበር ከልቤ ያዳመጥኩህ በጣም በጣም ደስስስ ብሎኛል አንተን በማወቄ
@mohammedyesuf2264
@mohammedyesuf2264 2 жыл бұрын
ሁሉም ምክሮችህ በጣም አስፈላጊ ናቸው እናመሰግናለን
@belltube7053
@belltube7053 2 жыл бұрын
ሠላም ፍቅር ጤና ለሁላችን በተለይ 10ኛዋ የሌለ ትኩረት ሊደረግበት ይገባል ጊዜ ሕይወት ነው በጊዜው ያልተጠቀመ እንሞተ ሰው ነው እና ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀም!! ማሰላማ
@tub2482
@tub2482 2 жыл бұрын
ስነ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባሮክህ በእውነት ብዙ ችግሮቻችንን እየቀረፍክልን ነው በርታልን
@asechagashaw6245
@asechagashaw6245 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ ሁል ጊዜ ኮመንቴን አታየውም መሰለኛ በናትህ የተለየ ምክር ያስፈልገኛል 28 አመት እያለፈኛ ነው ጎበዝ ነኛ በጣም ታታሪ ነኛ ግን መለወጥ አልቻልኩም Please
@uniqueenglishbasics7410
@uniqueenglishbasics7410 Жыл бұрын
You are amazing bruh.Keep trucking!
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።
@gelamola5526
@gelamola5526 Жыл бұрын
በጣምጥሩትምህርትነው ሁሉንምእናመስግናለን
@hamzashehabu6409
@hamzashehabu6409 Жыл бұрын
great!! but please try to avoid the bg music It doesn't go with the teaching of our religion
@ethiohealth1346
@ethiohealth1346 2 жыл бұрын
Gize yalkew betam betam....wesagni new, gen abizagnawun anasitewulewum enkuan tekesikew bizu Ethiopian wetatochin yikeyiral!!berta!!👍
@asteraleme2146
@asteraleme2146 2 жыл бұрын
Wendme egziabher ybarkh....hulum temechtognal betam astemari new....betam yetemechegn yemederader akmhen masadeg❤❤ endet masadeg endeminchel achir video bikerbln🙏
@kal8269
@kal8269 2 жыл бұрын
ወንድሜ እኔስ በጣም ተቸግሬያለው ያንተን ትምህርቶች መከታተል ከጀመርኩ 8ወር ሆነኝ ግን ላለፉት 27ዓመታት እራሴን የበታችነት ስመትውስጥ ዘፍቄው እራሴን እስከማጥፋት ደረጃም ደርሻለው ስለነበር እኔ ምንም አልችልም ሰነፍ ነኝ ሰው አይረዳኝም በማለት እራሴን አብዝቼ አሳመንኩን ሁሌ አዳዲስ ነገሮችን ብሰማም ባይም እራሴን መልሼ የማገኘው የበፉት ማንነቴ ውስጥ ነው እርዳኝ እባክህ 🙏🙏
@tegistmoh2931
@tegistmoh2931 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በፍፁም እዳትሸነፍ ሀይል ከእግዚአብሔር ነው ፀልይ በደብ አዳምጠው ውስጥህን ከራስህጋ ተታረቅ ሰላምህን ከውስጥህ ፈልገው ከዛ ውደራስህ ትመለሳለህ ሰውን አትደገፍ ሰው ሸበቆ ነው እግዚአብሔር ግን ሀያል ነው ውደሱ ተመለስ
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ ነው ወድሜ።
@yodaheorthodoxtewahdo806
@yodaheorthodoxtewahdo806 Жыл бұрын
I luv the 5th one especially : forgive yourself. We all make mistakes and it is just lesson don't punished yourself for it. Thank u bro.
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 жыл бұрын
ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን በወጣትነት ለሰዎች አራአያ መሆን መታደል ነወ
@najatyimamseid6357
@najatyimamseid6357 Жыл бұрын
This is what I want but I don't know How
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 Жыл бұрын
ሁሉም ትክክል ነው።god bless u bro
@betiworku9718
@betiworku9718 2 жыл бұрын
የመጣህበትን ድልድይ አታፍርስ የሚለው በጣም ተመችቶኛል
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 101 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
በገንዘብ ጉዳይ አስተዋይ መሆን 8 መፍትሔዎች
20:58
ከአሜሪካ አይሁዶች የምንሰርቃቸው 7 ፀባዮች
21:47
ህይወት ቀያሪ 10 የጠዋት ፀባዮች
14:39
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 88 М.
መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት
19:39
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
ከ 4ቱ ሰዎች አንተ የትኛው ነህ? ራስን ማወቅ!
18:34
ውሎን ለማሳመር 10 መንገዶች
17:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 209 М.
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН