ውሎን ለማሳመር 10 መንገዶች

  Рет қаралды 210,014

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

ህይወትህ እንዲያምር ቀንህ ማማር አለበት፤ ቀንህን ካሸነፍክ ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል። ቀናችን ምርጥ እንዲሆን ምን ምን ማድረግ እንዳለብን በዚህ ቪዲዮ እንወያያለን።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 542
@user-ge4ts9sg8w
@user-ge4ts9sg8w 2 жыл бұрын
ቁርዓንና መፅሓፍ ቅዱስ ስትል እንዴት ደስ እንደምትለኝ ኣምላከ ዳዊት ይባርክህ ወንድሜ
@ዮዳሄ-ለ3ዸ
@ዮዳሄ-ለ3ዸ 2 жыл бұрын
ዓዘቦታይ❤ራዩማ
@stube3784
@stube3784 2 жыл бұрын
👍👍👌
@aminamuhamud3365
@aminamuhamud3365 2 жыл бұрын
ዳዋት የሚባል አምላክ አለ እንዴ
@danieldemeke6494
@danieldemeke6494 Жыл бұрын
@@aminamuhamud3365 ነገር አታጣም
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 Жыл бұрын
​@@aminamuhamud3365😅😅 የኔም ጥያቄ ነው
@mdngk2223
@mdngk2223 2 жыл бұрын
ለሁለቱም ሀይማኖት ያለህ ክብር በጣም ደስይላል በተጨማሪም በጣምነው ምናመሰግነው
@geramifilm
@geramifilm 2 жыл бұрын
ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ
@kedijamohammed7466
@kedijamohammed7466 2 жыл бұрын
ከሁሉም የሚመቸኝ በተደጋጋሚ ጠወት ጠዋት ፀሎት የምትለው ነገር ሀይማኖት ሳይለይ አላህ ይጠብቅህ
@user-qm7hi3hr5q
@user-qm7hi3hr5q 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በአንተ ትምህርት እየነቃሁ ነውበቅርብቀን አንደምለወጥ ተሰፍ አለኝ ወንድሜ 💚💛❤️
@jesusislord7557
@jesusislord7557 2 жыл бұрын
Inem
@ilovethewey9064
@ilovethewey9064 2 жыл бұрын
Enem bergtegnnet
@user-nq9zv3cw6x
@user-nq9zv3cw6x 2 жыл бұрын
በርቺ እህት
@lemibini189
@lemibini189 2 жыл бұрын
ሁሉም ማለት አስሩም ለኔ ወሳኝ ናቸው በጣም አመሰግናለሁ።!!!!!!
@user-nq9zv3cw6x
@user-nq9zv3cw6x 2 жыл бұрын
አቤት አስተዋይ በተለይ ለሁለቱም ሀይማኖት ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ባልና ሚስት ተጋብተው ከ1 እስከ 10 ወልደው ቤት ያጣብባሉ እንዳንተ አነቱ አንድ እቤት ውስጥ ካለ አንተ ካስሮቹ በላይ ነህ እድሜህን ያርዝምልን ከጤና ጋ እስኪ የኢንስፓየር አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ
@user-cm8ek2nj9c
@user-cm8ek2nj9c 2 жыл бұрын
ዛሬ ኣንደኛ ነኝ የንተ ትምህርት ሰምቸ እንጀተኛ ሰጥብቅህ ነው የደረኩ ሱሰ እየሆንብክኝ ነው የኔ አስተዋይ አመሰግናለሁ አንድ ቀን ሰኬታማ ሆኝ እንደመገኝህ እረገጠኝ ነኝ።
@geramifilm
@geramifilm 2 жыл бұрын
ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ
@remedanmohammad1307
@remedanmohammad1307 2 жыл бұрын
1,ተስፋ ሰጪ ነገሮችን አንብ (ቁርዓን or መፃፍ ቅዱስ 2,ማመዝገን ቁጥር አንድ ነዉ ለኔ መሆን ያለበት 3, ፈገግ በል እንደዉም ነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ ዓሌይሂ ወሰለም) ፈገግታ ሱና ወይን ተወዳጅ ነዉ ብለዉናል 4,አልጋን ማንጠፍ ወታደር በመሆነ ትክክለኛ ከአልጋ እንወረድን የመጀመሪያ ስራችን ነዉ።በነገራችን ላይ በጣም ያስደመሙኝን ፅፌንጂ ሀሳቦችህ ሁሉም ወሳኝና ትክክለኛ ናቸዉ እናመግናለን ስነወርቅ
@ethiohabeshatube2422
@ethiohabeshatube2422 2 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@wineywelde3367
@wineywelde3367 2 жыл бұрын
I like your advice tanku very much.
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube 2 жыл бұрын
Sᴀʟᴀʟᴀʜᴜ ᴀʟᴇʏʜɪ ᴡᴀsᴀʟᴇᴍ
@rewdaahmed9825
@rewdaahmed9825 2 жыл бұрын
enem ltsfew neber
@nesynesi8431
@nesynesi8431 2 жыл бұрын
7
@tijimasresha8342
@tijimasresha8342 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት እየገኘሁበት የሚገርም ለውጥም በራሴላየሰ እያየው ነው በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚ የበለጠ እውቀትን ይጨምርልክ ወንድም አለ።
@user-qv4fm8bo4q
@user-qv4fm8bo4q 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ብዙ ነገር እንማማርለን
@sofyatube7031
@sofyatube7031 2 жыл бұрын
አንበሳ በራስህ የምትተማመን ወጣትነህ ስወድህ😍😍😍
@yewubdarzewelde2862
@yewubdarzewelde2862 2 жыл бұрын
አንተ የምትለዉን ነገር መስማት ከጀመርኩ በኋላ እራሴን በጥቂቱም ቢሆን እየለወጥኩ ነዉ ዘመንህ በሙሉ ይባረክ
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 2 жыл бұрын
እስኪ ላዳምጥህ እና ራሴን ላፅናና ሂይወት ዝብርቅር ፍርስርስ እያለች አስቸገረችኝ ኡፍፍ ድካም ቀኝ ሲሏት ግራ የሆነች ሂይወት
@user-bo7lc2jx8v
@user-bo7lc2jx8v 2 жыл бұрын
ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ስነ ወርቅ ተባረክልን❤️❤️❤️❤️❤️
@geramifilm
@geramifilm 2 жыл бұрын
ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ
@sofyatube7031
@sofyatube7031 2 жыл бұрын
በጣም
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
በጣም
@hidayaa7171
@hidayaa7171 Жыл бұрын
እኔቀኔን የሚያሣምረው ሡብሒ ሠላት መሥገድነው ፈጣሪዬን ማመሥገን ውዱ ወድማችን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይሥንህ ክበርልን በጣም እናመሠግናለን የኔ ልዩ ሠው
@kukukal3399
@kukukal3399 2 жыл бұрын
ውዱ ወንድማችን ስነ ወርቅ አንተ የተባረክህ ነህ!! እናመሰግናለን!! ክበርልን!!😍
@bisankedir6605
@bisankedir6605 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ ታየ የኔ ወርቅ😍😍😍የህይወቴ መምህር❤💐💐💐
@natiemeru5563
@natiemeru5563 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም የህይወት ምርጫ ራስን ሰውንም ደስተኛ አርጎ መኖር እንዴት ያለ መታደል ነው ወንድሜ ስነወርቅ ተባረክልን በሞገስ በጥብ በእውቀት ፈጣሪ አቭዝቶ ይባርክህ ቀኔን ሁሉ አሳምረኸዋል ወንድማለም እደግ ተመንደግ ብየ መርቄኸለሁ!!!!!!!!
@azaryasmintesnot3353
@azaryasmintesnot3353 26 күн бұрын
ሁሉም ቆንጆ ናቸው ለመተግበር ሰውኛ ባህሪያችን እያስቸገረን እንጅ!
@jafarzeynu5937
@jafarzeynu5937 2 жыл бұрын
አዲስ ነኝ ። ግን ትምህርቶችህ በጣም ደስ ይላሉ አድማጭን ወደተግባር በምርጡ ይጋብዛሉ.....አሁን ያለሁበትን ነገር ነው የምልህ may Be አላህ ካለ ቀጣይ Commente ተግባር ላይ ሆኜ በሌላ የinspire ትምርትህ ላይ ይሆናል ✌💙
@Melee_
@Melee_ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን !! ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን !!
@geramifilm
@geramifilm 2 жыл бұрын
ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ
@selimtube404
@selimtube404 2 жыл бұрын
አሚን
@tsegitsegi203
@tsegitsegi203 2 жыл бұрын
ሁሌም አመሰግናለሁ ለ ጥሩ ምክርህ። ጥሩ አስተሳሰብ አንዲኖረኝ አርገሀል አንተን ስሰማ እራሴን እወዳለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏 ከልቤ አመሰግናለሁ ። ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ።
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 2 жыл бұрын
ድንቅ ሰው .... ሁሉም ተመችቶኛል ...በጣም የገረመኝ እስከ 5 ሰአት አእምሮህን ጠብቅ የምትለዋ ቁምነገሯ ይገርማል .....🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረክ
@burteethiopia5528
@burteethiopia5528 2 жыл бұрын
ከማደንቃቸዉ ሰዎች አንተ ልዩ ሰዉ ነህ ላኔ ብዙን ጊዜ በጉጉት ነዉ ምጠብቅህ የብዙዎች ታምሳሌት እንወዳሃለን በርታልን እንደዉ ነፍስ ነገር ብቻ በጣም ነዉ ማደንቅህ የሌለ ማለት ነዉ ክበርልን ❤️❤️
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰንየ ያንቴ ትም/ት ለራሴ ብቻ መሰሌኝ ፣ ከእግዚአብሔር በታች በእናንተ ትምህርት ብዙ እየበረታውነኝ ፣ ወጣት ነኝ ግን ብዙ ሀለፊነት ለማዉጣት በእግዚአብሔር አምኜ እየሰራዉነኜ የናንቴ ደግሞ ያበረታታልኛል፣ ኑሩልኝ ዉዶቼ ሰላም ለሀገሬ።
@emusarah7132
@emusarah7132 Жыл бұрын
እውነትም ስነ ወርቅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
@helenmesfin7998
@helenmesfin7998 2 жыл бұрын
አይ ዛሬ ደሞ አለባበስህ አነጋገርህ የምታነሳቸው ሀሳቦች ደስ ሲሉ
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 2 жыл бұрын
አልጋ ማንጠፍ ቁርስ መብላት በጠዋት ሶሻል ሚዲያ አለመጠቀም👌 😍 እናመሰግናለን
@alemayehutemeselew5085
@alemayehutemeselew5085 2 жыл бұрын
ያነሳሃቸው ሁሉም ነጥቦች በጣም ወሳኝና ለሕይወታችን አስፈላጊ ናቸው፡፡ ሕይወታችንን በጸሐይ መስለህ ያብራራህበት መንገድ ግን እጅግ በጣም ተመችቶኛል፡፡ በርታ!
@FatoumaHassan-hi2vj
@FatoumaHassan-hi2vj 3 ай бұрын
ቀንህን በምስግና ጀመር ጧት ላይ ቁርስ ብላ ማታ ላይ ውሎህ ሶስት ነገር ጣፍ እሰከ አምስት ሰአት መጥፎ ዜና አትስማ በጣም ተመችቶኛል
@abrehamayalew6397
@abrehamayalew6397 2 жыл бұрын
ሁሌም ብናዳምጥ አንቴ ያው ነህ አትጠገብም
@rawadasulemanrawadasuleman3512
@rawadasulemanrawadasuleman3512 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የምታቀርበው ሁሉ ይመቻልአድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ቀን
@zewditu4643
@zewditu4643 2 жыл бұрын
ያማረ፣ የሰመረ፣ Productive የሆን መልካም ቀን ለሁላችንም ይሁን፡፡
@surfealmussa71
@surfealmussa71 2 жыл бұрын
አሜን
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ ከነ ስምህ ወርቅ የሆንክ ልጅ ነህ ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ምርጥዬ
@roudak3054
@roudak3054 2 жыл бұрын
አለማድነቅአይቻልምትለያለህእድሜህንያርዝምልን
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስነ ወርቅ የምታቀርባቸዉ ሁሉ ምርጥ ናቸዉ በርታ ብዙ ትምርቶችን አግኝቼባቸዋለሁ🙏🙏🙏🙏
@ኤፍታበለኝጌታ
@ኤፍታበለኝጌታ 2 жыл бұрын
ይህ ልጆ ሚናገረውን ነገር ግን ሲያልቅ ምናደደው እኔ ብቻ ነኝ 😔እና ይጨምርልህ አቦ እውቀቱን እኔ የምትለውን እየሞከርኩኝ ለውጥ አግኝቻለው ለሰው እንደዚህ ጠቃሚ ነገር የምትመግቡ ተባረኩ ❤❤❤❤
@ethiopia7697
@ethiopia7697 2 жыл бұрын
ሁለተኛ እያዳመጥኩህ ነው ትምህርቶችህ ጠቅመውኛል ቢንስ ጠንካራ እንድሆን እረድተውኛል አመሰግናለሁ 😍😍👍
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn selam egzibher kehulachu gar yihun AMEN AMEN AMEN amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤
@geramifilm
@geramifilm 2 жыл бұрын
ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ
@mamimearey3978
@mamimearey3978 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው።ተለውጨ አንድ ቀን አስደስትህ አለሁ ወንድሜ
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 2 жыл бұрын
አኔ መጀመርያ ጠዋት የሚያስደስተኝ አልጋ ማነጠፍ ነዉ አዉነት ተናገርክ!!! ሁለተኛ የሰዉ አድናቂ ነኝ ተመልሶም ለኔ ነዉ ደስ የሚለኝ!!! ትገርማለህ!!! በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ቀጥልበት አሺ ተስፋ ሰጪ ትዉልድ ነህ አንተ አናመሰግናለን.
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 жыл бұрын
ተባረክ አንተ ድንቅ ወንድሜ❤😎የተናገርካቸው ወሳኝ ንግግሮች ናቸው ከተናገርካቸው እኔ 4ቱን አድርጌ እውላለሁ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመሥገን🙏
@mediefantaw468
@mediefantaw468 2 жыл бұрын
ማነው በዚህ ልጂ ምክር እደኔ ጀግና ጠንካራ የውሳኔ ሰው የሆነ አላህ ይስጥልኝ
@shimelesseyoum1982
@shimelesseyoum1982 2 жыл бұрын
ማድነቅ ያልከው ዛሬ አደርገዋለሁ🙏አንተን ከማድነቅ ልጀምር በጣም ጉበዝ ነህ በዝሁ ቀጥል ስለምትስራሁ video በጣም አመስግናለሁ !keep it up እሽ👍👍👍👍👍
@zelekewondimu7787
@zelekewondimu7787 2 жыл бұрын
እንድቀየር ስለረዳሃኝ በጣም አመሰግናለሁ፣ ጠቃሚ ትምህርት ነው፡፡
@tutuz8920
@tutuz8920 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል ተባረክ
@idrissahmed675
@idrissahmed675 Жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ ሀሳብ ነው የበለጠ ሀይማኖታዊ ነገር ሲኖር ይለያል።እወዳሀለሁ አከብርአለሁ ቀጥልበት።
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 жыл бұрын
በራሴ ላይ ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ ሚዲያ መስማት አቁሜያለሁ በምትኩ አነባለሁ ጧት ስነሳ እንኳን ነጋ በሚለው መዝሙር እጀምራለሁ እስፓርትና ፀሎት አደርጋለሁ አነቃቂ ነገሮችን እስማለሁ ለጭንቀት ለሃሳብ ቦታ እንዳልሰጥ የምሰራቸውን ነገሮች በየጊዜው እቀያይራሉ አንድ ወር አለፈኝ ለውጦችን ከሞከርኳቸ የሰጠኝ መረጋጋትና ደስታ መግለፅ አልችልም!! አልችልም
@user-ue5qf7yj1k
@user-ue5qf7yj1k 2 жыл бұрын
ታበራክልኝ መልካም ቀን ለሁላችንም ይሁን
@shegerzone1879
@shegerzone1879 2 жыл бұрын
አልጋ ማንጠፍ በጣም ቀላል ስራ ነው ግን እንደ ትልቅ ስራ ነበር የማየው tnx ❤
@semiramohammad2181
@semiramohammad2181 2 жыл бұрын
ሁሉም ቆንጆ ነው ከኔ ልምድ አልጋዪን በደንብ ማንጠፍ እና ቁርሴን በደንብ መመገብ በጣም ጥሩ ውጤት አግኝቻለዉ
@betilikneshe7473
@betilikneshe7473 2 жыл бұрын
ተባረክ እኔ አትዛኞቹን አደርቻቸዋለሀ ትክክል ነህ ምስጋና ግን ለኔ ታምር መስሪያዬ ነው ተጠቀመበት አመሰችንሃለሀ
@saraberhane84
@saraberhane84 2 жыл бұрын
ጌታ ይበርክ። ያንተን ትምህርትህ በወጣትነት ብሰማው ይጠቅመኝ ነበር አሁን ግን እድሜ ገፋ ብሎ ተቸግሪያለሁ ሒወት ግራ አጋብታኛለች እስኪ ምከር ከላቹ
@merrymerry4262
@merrymerry4262 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው ።እንደስምህ አንደበትህም ወርቅ ነው አቦ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@seblewongelmosissa6757
@seblewongelmosissa6757 2 жыл бұрын
ሁሉንም በጣም ወድጄዋለሁ በጣም እናመሰግናለን በኔ በኩል ግማሽ በግማሽ ያደረኩት ስለሆነ ደስታ ሰጥቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ ፈጣሪ እንደሚወደኝ ሳስብ ሙሉነት ይሰማኛል እናመሰግናለን፡፡
@fikr7963
@fikr7963 2 жыл бұрын
ስነየ ስለምትሰጠን የሂይወት መርሄች እንመሰግንሀለን ሁሉም ተመችቶኛል በተለይ ግን ሰባተኛው ዋው በጣም አሪፍ ነው እኔም እየሞከርኩት ነው ደስ ይላል በጣም ሺ ዓመት ኑርልኝ ወንድሜ
@ramateramate2117
@ramateramate2117 2 жыл бұрын
Number one teacher 👌All Right l00%thank you so much
@EsiLamek
@EsiLamek 3 ай бұрын
ቁርሐን አብቡ ያልከው ምርጥነው ❤❤❤❤🎉
@user-ey3kz2ip7z
@user-ey3kz2ip7z 2 жыл бұрын
ሁሉም ይማቻል ፈጠር መሰሎችህን ያብዛልን ❤
@mesireallifeethio472
@mesireallifeethio472 2 жыл бұрын
ሰላም ኢን ስፋያር በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ደሞ ጠዋት ስልክ አለመጠቀም ምርጥ ነው እኔ ሁሌም ዱስተኛና ስኬታማ መሆን ነው ምፈልገው አሁን ውጪ ነኝ ሁሌም ተመሳሳይ ህይወት ስለምኖር ትንሽ የደብረኛል ማለትም ያዉ ቀን በቀን ስራያ ተመሳሳይ ነው ይቺን ቀን ደሞ ለማሸነፍ ትንሽ የቀረኛል
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
ፈገግ ማለት ለኔ ጠቅሞኛል በጣም አመሰግናለሁ አልሀምዱሊላህ
@mrcell3689
@mrcell3689 2 жыл бұрын
እኔ ዉሌም በፈግታ ነው ቀኔን ማሳለፍ የምወደው ተባረክ
@user-db8jb7ys3q
@user-db8jb7ys3q 2 жыл бұрын
በጣም የተባረክ ልጅ ነህ። ከተናገርከው ውስጥ በጣም የወደድኩት ማመስገን የመጀመሪያው ሲሆን ሁለተኛ ልጨምር በቀልድ ሶስቴ አለመሳቃችን በማማረር መደጋገማችን። እግዚአብሔር ብርሐን እንደምታስተላልፍ ብርሐን የሆነ ሕይወት ይስጥህ። ነገ እግዚአብሔር ይርዳኝና እጀምራለሁ። ይርዳሽ በሉኝ።
@nigstiatsbha7849
@nigstiatsbha7849 2 жыл бұрын
ካአሁን በፊት በሰራሆው ቢድዮ ምስጋና ጥዋት መፃፍ የሚለዉ ከጀመርኩት አምስት ወር ሞልቶኛል በጣም ደስተኛ እንድሆን ቀኔ ያማረ እንዲሆን ውሎዬን ያማረ እንዲሆን ከፈጣሪዬ ጋር እንድገናኝ ረድቶኛል ።ይሄን ለውጥ እንዳገኝ ያንተን ትምሕርት ስለሰማሁ ነው በርታ የኔ ምርጥ ወንድም
@geramifilm
@geramifilm 2 жыл бұрын
ለጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ይቀላቀሉ እና ደምሩኝ
@mohmuhlik7399
@mohmuhlik7399 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሂወቴ ለመቀየር ምክንያት ሆነኸኛልና አመሰግናለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ
@simegnishabebe2732
@simegnishabebe2732 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም እናመስግናለን ይህንን አይምሮ የስጠህ ጌታ ይባረክ
@alemestifanos4587
@alemestifanos4587 2 жыл бұрын
በጣም አደንቅሐለው እወድሐለው አልጋዬን ሳላነጥፍ ወደ ፀሎት እንኩዋን አልገባም
@bobbilly2351
@bobbilly2351 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዛብሄር ይጠብቅህ መልካም እንደምታስተምረን ጌታመልካሙን ነገር ይግጠምህ ከነዚህ ዉስጥ የመረጥኩት ርዕሰ በ5ሰዓታት ውስጥ በጠዋት መጥፎ ወሬም ሆነ ጥሩ ይልሆኑ ነገሮች ቀናነችንን እንሚረብሹ የሚለው ቃልግን ጠቃሚ ናቸው ሁሉም ርዕሰ
@sofiseid6257
@sofiseid6257 2 жыл бұрын
ብሩህ ፍንትው ያለች ደስስስስ የምትል ቀን ለሁላችንም አሜን
@yaallahgivemesebr2331
@yaallahgivemesebr2331 2 жыл бұрын
Ende mndnew des yemilew ekul meslewsh new qurann kemnm gar mawedader klklk new
@Elite_Interiors_Ethiopia
@Elite_Interiors_Ethiopia 2 жыл бұрын
Betam dink I am really not only motivated but both inspired and motivated.
@user-xi4gs3xs9l
@user-xi4gs3xs9l 2 жыл бұрын
ምክሮችህን ሁሉ ደብተረና እሰከረቢቶ ይዤ እያዳመጥኩ እየፃፍኩ እየያዝኩ ነው
@mulugetafekadu
@mulugetafekadu 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በአንተ ትምህርት እየነቃሁ ነው በቅርብ ቀን አንደምለወጥ ተሰፍ አለኝ ወንድሜ !!!
@erayanseid7686
@erayanseid7686 Жыл бұрын
ትክክል በለሀል ወድም በጣም ነዉ የማመሰግነዉ
@yafanew304
@yafanew304 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወድህየምታስተምረው ትምህርት ለሚሰማና ለሚጠቀምበትአጥጋቢ ነው እጅግ በጣም እግዚአብሔር እምሮህን ከዚህ በላይ የተባረከ ያድርግልህ ልጆቼም ይወዱሀል ለሀገራችን በዚህ መልኩ አንተን ስለሰጠን አንተን የፈጠረልንን አምላክ እናመሰግነዋለን
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 2 жыл бұрын
ተባረክ በአሁኑ ጊዜ የሚያስፈልገንን እውቀት ነው የሠጠሀኸን እግዛብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ
@haymanotgetnet6286
@haymanotgetnet6286 2 жыл бұрын
ተባረክ
@tgshow2290
@tgshow2290 2 жыл бұрын
ስኔ በእውነት እውነትም ወርቅ ነህ
@jemalchuchu2555
@jemalchuchu2555 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል እና መሳጭ የሆኔ አቀራረብ ነው, ሁለም የምትሰጣቸውን ትምህርቶችህን እከታተላለሁ,። ብዙ ምርጫዋችን ትሰጥ እና ውሳኔውን ለኛ ትተውልናለህ እሆ ነገርህን በጣም ነው የወደድኩት ,,, በርታልን ወንድም አለም
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 2 жыл бұрын
Yes you are right
@tayiba5497
@tayiba5497 2 жыл бұрын
እናማሰግናሌን ስነ ወርቅ ታዬ ትምርትህ እንደ ስምህ ቃለት ዬለኝም ምርጥጥጥጥ ትምህት ነው የሚሰጡን በርቱልን እኔስ ሱስ ሆኖብኛል ቲምርታቹ
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 2 жыл бұрын
ሁሉም ወሳኝ ናቸዉ እናመሰግናለን ወንድማችን ነፍፍፍ አመት ኑረልን
@user-tv2oo9zz7m
@user-tv2oo9zz7m 2 жыл бұрын
Thank you bruk hun የተባለው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን ዘመን ህ ይባረክ አሜን።
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 10 ай бұрын
የእውነት ጥንካሬ የሆንክ ልጅ ነህ በርታ ወንድማችን❤❤
@nadiaendris222
@nadiaendris222 Жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ሰላም ጤናን አላህ አብዝቶ ይስጥክ ኢንሻአላህ🙏 ሰለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን በዛ ላይ ሁሉም ለሂወታችን አስፈላጊ ናቸው! እናመሰግናለን
@dagmawitufa898
@dagmawitufa898 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የወለደችህ ትባረክ
@hassenhassenhassen457
@hassenhassenhassen457 2 жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ ነው ስልክህንፃፍልን
@elenihabtish3393
@elenihabtish3393 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደስ ያለኝ እስከ አምስት ሰአት ከሶሻል ሚዲያ መራቅ እሞክረዋለሁ
@shiferawdoyo2305
@shiferawdoyo2305 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ምንም እንኳን መተግበር ባልችልም አንድቀን ደስተኛ ህይወት እንደምኖር ተስፋ አደርጋለሁ
@ccvcf7964
@ccvcf7964 11 ай бұрын
ኣመሰግናለው የኔ ውድ ሁሉም ወሳኝና ኣስፈላግ ናቸው🙏🥰
@masartmamo6146
@masartmamo6146 2 жыл бұрын
የሚያነቃቁ ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ናቸው ቀጥሉበት የተወደደ ነ በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ
@_ezedinseid8570
@_ezedinseid8570 2 жыл бұрын
ስወድህ እኮ አቦ ህይወትህ ይባረክ ምርጦች
@z.z6853
@z.z6853 2 жыл бұрын
ስልኬን ስከፍት መጀመሪ ያንተ ቪድወነው እማዳምጠው በጣም እናመሰግናለን ዛሬ 5 ቀኔ እራሴንና ሰወችን ይቅርታ ጠይቄ አድስ ሰው እየሆንኩነው ተመስገን እንደናተ መልካሞችን ያብዛልን
@alemestifanos4587
@alemestifanos4587 2 жыл бұрын
በጣም ይገርምሐል የማደርገውና ውነትነት ያለው ቁምነገር ነው የምትናገረው እውነት ነው ከልቤቤ አመሰግንሐለው በርታ እግዚሐብኤር ይባርክህ
@kidusasfaw302
@kidusasfaw302 2 жыл бұрын
Not being able to consume messages or until 5:00 is the finest of the ten methods for me..... Thank you for bringing this up.
@SelamAssefa-oi8dk
@SelamAssefa-oi8dk 2 ай бұрын
ይለያል የምር እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
@mesguroyl1746
@mesguroyl1746 2 жыл бұрын
ድንቀ ድንቅ ንግግር እረ አለማድነቅ አይቻልም ምችት ይበልህ
@asterwarga14
@asterwarga14 2 жыл бұрын
ሁሉም እጅግ በጣም ምርጥ መልክት ነው ሳላመሰግን አላልፍም
@RiNnaNegash
@RiNnaNegash 2 жыл бұрын
🙏🙏 "አከባቢያችን ላይ ያሉ ሰዋችን ማድነቅ" እናመሰግናለን
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ጥሩ ናቸው ሁሉም ቪድዮችህ ።
@kidistbelete8066
@kidistbelete8066 2 жыл бұрын
Betam nuw mamesgeneh lene betam asfelagi neger nuber zare huletegna kene nuw sadamet thank you so much
@zinashkebede5852
@zinashkebede5852 2 жыл бұрын
ከሠማሁት ምክሮች ሁሉንም ተስማምቶኛል ተባረክ ልጄ በርታ
@user-iw5ib6np6v
@user-iw5ib6np6v 10 ай бұрын
በጣም ትመቸኛለህ ፈጣሪ ይባርክህ
በቀላሉ የሚለመዱ 11 አሪፍ ፀባዮች
18:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 142 М.
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 14 МЛН
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ
16:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 525 М.
ስለ ገንዘብ ማወቅ ያሉብን 10 ነገሮች
18:18
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 204 М.
ተግባቢ መሆንና ሰው ማሳመን 6 ቀላል መንገዶች
16:59
በገንዘብ ጉዳይ አስተዋይ መሆን 8 መፍትሔዎች
20:58
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 345 М.
መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት
19:39
ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር
15:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 269 М.
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 319 М.
ራስን መግዛት (ዲስፕሊን) ማድረግ ወይ መፀፀት!
16:29
በየቀኑ ማሳደግ ያሉብን 8 ነገሮች
14:23
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 291 М.