🛑 ከበርሚል ጊዮርጊስ 12 ኪ.ሜ ርቀት ላይ 📍የምትሰውረው የኪዳነ ምሕረት ጠበል📍

  Рет қаралды 73,470

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 193
@kdldfofl3086
@kdldfofl3086 Жыл бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ልመናዬን ስማኝ ለደጅህም አብቃኝ
@HirutAbebe-c9q
@HirutAbebe-c9q 5 ай бұрын
bedejachu komo yemyankwakwawen Geta berachun kefetulet, atenkeratetu... “እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።” - ራእይ 3፥20
@DerejeSime-b5b
@DerejeSime-b5b 9 ай бұрын
በአማን በጣም ግሩም ነው።የእመቤታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ረድኤቷ በረከቷ አማላጅነቷ ጠብቆቷ አይለየን።አሜን 😊😊😊
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 6 ай бұрын
እመቤቴ ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን የአሰብኩትን አድርጊልኝ ቤተሰቦቸነም ለደጅሽ አብቂልኝ አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
ቅድስት ኪዳነምህረት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቁኝ ልዳን ልፈወስ ሉሌ እናመሰግናለን ✝️❤️❤️ እንኳን ለልደትዬ ዋዜማ በአል አደረሳችሁ 💐💐❤️✝️✝️✝️
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Жыл бұрын
አሜንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ለደጁ አብቁን ሐመረ ኖኋ ኪዳነምህረት ፍጡነ ረድኤት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
@nopo7998
@nopo7998 Жыл бұрын
ግርምምምምም ይለኛል እኛን ለማዳን የፈጣሪ ቸርነት መብዛቱ ክብርና ምስጋና ይድረሰው የቅዱሳን አምላክ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ Жыл бұрын
እውነት ነው የእግዚአብሔር ቸርነት ግሩም ነው
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын
እውነት ነው ቸርነቱ እና ምህረቱ አያልቅም ❤️❤️🙏🙏
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
ከመይ ዝበለ ትዕድልቲ እዩ ❤❤❤እናቴ ኪዳነ ምህረት ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስደጅስ ለደጃችው ያብቃኝ❤
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
አሜን❤
@zhraazhraa1794
@zhraazhraa1794 Жыл бұрын
ከመይ ዝበለ ትዕድልቲ እየ እናቴ ኪዳነ ምህረት
@jdjdmusieoy8781
@jdjdmusieoy8781 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 Жыл бұрын
በስመስላሴ እናቴ እማ ፍቅር ክብር ምጋና ይግባሽ የአማኑኤል እናት🙏🤲🏻💒
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ Жыл бұрын
ስማህቱ ቅዱስ ጌርግስ ቅድሰት ኪዳነምህርት እመብርሃን ለደጂሺ ታብቃኝኝኝኝኝኝኝ
@jdjdmusieoy8781
@jdjdmusieoy8781 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tensaeadmasu4505
@tensaeadmasu4505 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለቅድስት ኪዳነምህረት ለደጆ አብቃኝ🤲🏾አሜን
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 5 ай бұрын
Amen amen amen
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 5 ай бұрын
Enata kedan mhrte aderashen kesdet melse ledejeshe abekge
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
ሉሌ ይህን የተቀደሰ ቦታ ለህዝብ ዕይታ በማቅረብህ በጣም ደስ ብሎኛል ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትባርክህ
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እግዚአብሔር እኛም የዚበረከት አይለየን የቅዱስ ጊዮርጌስ በረከት አይለየን የእመቤትችን በረከት አይለየን።እኔ ምስክርነኝ እህቴ የነገረችኝነገረ ልገራችሁ በሀዳያ ዞኑእሆና ከተማ ላይ የቅድስት ኪዳነምህርት ፀበል ብዙ ሰው አያውቀውምነበር እህቴ ወሃነው ብላ ወደ ቤቴ ሳመጣው አባ ታያለሽ ቤትሽ ሳደርሽ ምን እንደሚሆን አሉዋት እውነት መንገድላይ ወሃው ከነጄርካኑ ፈነዳ ብላነግራኛልች 😢😢 ብቻ የኛ እምነት ታላቅነው። እስኪ ሁላችም በፀሎታችሁ አግዙዋት ወደ ቀደሞ እምነትዋ እንድትመጣ መናፍቅረች ቤተሰብ ብዙ ውሎዋት አልሰማችንም😢😢😢
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq Жыл бұрын
Emebrhan woladite amlak fikiruan tasadrbat Amen 🙏 🙏 🙏
@shewangzawtesfaye4234
@shewangzawtesfaye4234 Жыл бұрын
በጣም ደስ ዪላል ነበረኩ
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
​@@Mimi-qg1iq ❤አሜን
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኪዳነምህርት ወደእምነቷ ትመልሳት 🙏🙏
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
አሜን ውዶቼ
@Arsemaenate-o6q
@Arsemaenate-o6q Жыл бұрын
ሰማዕቱ አባቴ ከስደት መልሰህ ድጅህን እንድረግጠው ፍቃድህ ይሁን😢😢
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Жыл бұрын
የእመቤታችን የቅድስት ኪዳነምህረት በረከት የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዬርጊስ ምልጃ አይለየን።🙏
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
እኔም ሰኔ ደርሶ ለደጁ ያብቃኝ እንዴት እንደጓጓው ለናተ የደረሰ በረከት ድህነት ፍቅር ሰላም አይምሮ እድሳት መዳን መፈወስ እንደገና መወለድ ለኛም ይድረሰን በረከታችሁ ይደርብን ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏
@ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ
@ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እባክሽን ለደጅሽ አብቂኝ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ Жыл бұрын
እንደው እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በበጎ ፍቃዱ እኔም ሆነ መላው ቤተሰቤን እቦታው ድረስ መጥቼ ለመባረክ ታብቃኝ የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የቃል ኪዳን እመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት የሁላችንንም ሃሳብና ምኞታችንንም ታሳካልን ትሙላልን አሜን፫❤❤❤
@wedeetyo
@wedeetyo Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ታህምር ይገርመኛል እኛን ልጆቹን ከአፅያት አረንቋ ሊያወጣን ከህመማችን ና ከዲያቢሎስ እስሪት ሊያወጣንና ሊያነፃን ብዙ ነገሮችን ሰቶናል ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በንስሃ ሀጥያታችንን አፅድተን ሰጋው ደውን ተቀብለን በፆም በፀሎት በርትተን በፀበል እምነቱ ከበሽታችን ተፈውሰን በደስታ አዲስ ህይወትን ይሰጠናል ከስደት መልስ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ ለደጅዋ ታብቃን
@arsemayibabe7884
@arsemayibabe7884 Жыл бұрын
የኛ አመጽ በበዛ ቁጥር የልዑል እግዚአብሔር ቸርነት ሲበዛ ይገርመኛል።
@hapasihapasi4298
@hapasihapasi4298 Жыл бұрын
ኪዲነምሕረት እናቴ ምልጂሽ አይለየን ለደጂሽ አብቂን
@ቤዛዊትደመቀYoutube
@ቤዛዊትደመቀYoutube Жыл бұрын
እምዬ ኪዳነምህረት እናቴ ታምርሽ ብዙነው የጌታዬ እናት ለኔም እናቴ መቼም የማትርቂኝ እማዬ ለደጅሽ አብቂኝ ከተሰደድኩበት ሀገር በሰላም መልሰሽ እምዬ ኪዳነምህረት በተሰደድኩበት ሀገርም አብረሽኝ ያለሽ መፅናኛዬ ቢደክመኝ ብርታቴ ቢያመኝ መዳኒቴ ቢከፋኝ ደስታዬ ኪዳነምህረት ከነልጅሽ ነሽና እምዬ የሀሳቤን ሞልተሽ ለደጅሽ አብቂኝ ተዋህዶ እምነቴ መኩሪያዬ ኩራቴ
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
እንኳን ለልዳታ ማረያም አመታዊይ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሉሌ እናመሰግናለን በአካል ባንገኝም የቨረከት ተካፋይ ስለምታደርገን እግዚአብሔር ይስጥልን ቅድስት ኪዳንምህረት ትጠብቅህ እስከነቤተሰቦችህ🙏🙏🙏🙏
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ Жыл бұрын
ክብር ለተቀደሰው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ሰማእቱ ለደጂህ አብቃኝ ቅድስት ኪዳነምህረት እናቴ ለደጂሽ አብቂኝ እመቤቴ እናቴ🙏🙏🙏❤💒
@DanielWorku-tr3hi
@DanielWorku-tr3hi 2 ай бұрын
በረከቷ ይደርብን የቅድስት ኪዳነ ምህረት
@horid856
@horid856 Жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን ሰማእቱ ቅድስ ጊውርጊ እናቴ ኪዳነ ምረት በሰላም አገሬ ገብቸ ደጃችሁን ለመርገጥ ያብቃኝ አሜን
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 Жыл бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እመመቤቴ ለደጅሺ አብቂን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም አሜን አሜን አሜን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ድንቅ ነው ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን እናመሰግናለን ዘማሬ ወድማችን
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነቱ እጅግ ብዙና ግሩም ነው ከእናታችን ከቅድስት ኪዳነምህረት ከሰማዕቱ ከቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት በረከታቸው ያሳትፈን
@kitessemakit
@kitessemakit 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ገባሪተ ኃይል ኪዳነ ምሕረት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ቃለ ሕይወት ታሰማልን አሜን::
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@almazd2273
@almazd2273 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለቅድስት ኪዳንምህረት ይሁን አሜን 🙏
@fana4463
@fana4463 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤
@Samri-Habshawit
@Samri-Habshawit Жыл бұрын
እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ኪዳነ ማርያም በደጇ ታበቃን
@ThanksGod-n5g
@ThanksGod-n5g Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ለሁላችንም አብራን ናት ክብሩ ይሰፋ ለጊታየ እየሱስ ክርስቶስ
@agapedesta1312
@agapedesta1312 Жыл бұрын
😇😇😇 ክብር ለእመቤቴ ማርያም 😇😇😇
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማቸን በእውነት ሙቀቱ ችለህ ለኛ ስለ ሰትላልፍክልን እናመሰግናለን ቦታው ለመርገጥ ያበቃን ከደጅ ተቀምጠን መሔድ ያቃተን እመብርሃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከቤትህ ወሰደኝ
@zinashgonite5260
@zinashgonite5260 Жыл бұрын
Kedesete kedanameherate ladageshe adereshene
@AsasAs-o4i
@AsasAs-o4i 7 ай бұрын
እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ተፀብየ ካንች ደጅ ሳልረግጥ መምጣቴ በጣም ይፀፅተኛል
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
ታማስገን ታማስገን አምላኬ ታማስገን እማ አምላክ ላደጀሠላምሽ አብቅኝ ከነቤታሠቦቼ እማ ብረሃን ባፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም ብላችው።
@zadelove4676
@zadelove4676 Жыл бұрын
እናቴ የመንገዴ መሪ ቅድስተቅዱሳን ኪዳነምህረት እናቴ ለኔ ለሀፃተኘዋ ብዙነው ያደረገችልኝ ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ
@selamhabeshawit3922
@selamhabeshawit3922 Жыл бұрын
የቋራው ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለድጅህ አብቃኝ እባከህ አባቴ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 ай бұрын
ሉሌ የዛሬ አመት ኮመንት ፅፌ ነበር ይኸው ቀኑ ደርሶ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሃድኩኝ ኪዳነምህረት ሄድኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ስለምርት ደለጎ ኪዳነምህረት ለማየት ስፈልግ የራሴንም ኮመንት አየውት የጠየቁትን የማይረሳ መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው❤❤❤
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ አብቂኝ እደው አስረግጪኝ እናቴ እባክሽ
@martasafa7325
@martasafa7325 Жыл бұрын
አሜን የመቤቲችን በረከቷ ይደረብን ❤❤🙏🙏🙏
@አለምነሽይግለጡ
@አለምነሽይግለጡ Жыл бұрын
አሜን ለደጇ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ ለደጅዋ ለመርገጥ ያብቃን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሉሌ። ይህንን የመሰለ የበረከት ቦታ እንድንጎበኝ ስላደረከን፣ ጸጋውን አምላክ ያብዛልህ። እኛንም ከበረከቱ ለመካፈል ልዑል እግዚአብሔር ይፍቀድልን። ኪዳነምህረትና ቅዱስ ጊዮርጊስ የበሩከቱ ተቋዳሽ እንድንሆን ይርዱን። አሜን አሜን አሜን ።
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ለነፍሳችን መዳንን ሁሉ በልኩ እያደረገልን ነው። ደግሞ በስጋ ከንስሃ ሳንበቃ የሰውን ልጅ እድሜ እያሳጠሩ ያሉትን ደግሞ ብድራትን ይክፈል ያስቁምልን። አሜን!
@umpuae3155
@umpuae3155 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ምረትሺ በኔም ላዪ ኪዳነምረት ኣትለዪኝ ኣገራቺንን ሠላም ኣድረጌልን
@rahelloveTube
@rahelloveTube Жыл бұрын
ድንግል ሆይ እኛንም ለደጂሽ አብቂን በርከታችሁ ይድርሰን አሜን አሜን አሜን 🙏
@usersamsunf1781
@usersamsunf1781 Жыл бұрын
የእመበታችን በረከቱ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
የምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe Жыл бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልሰክ ለደችክ አብቃኝ ይህን ቦታ ለመርገጥ እንዳበቃኝ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ሀና
@ክርስቶስክይወቴ
@ክርስቶስክይወቴ Жыл бұрын
ሰማእቱ አባቴ የነገርኩህን አደራ😢😢😢😢😢😢😢
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 Жыл бұрын
ዘማሪ ልኡል ሰገድ አንተንም ጨርሳ ትማርህ ሰማእቱም ይፈዉስህ ለጠንካራ ሰዉም መልስ አለዉ የድንግል ልጅ እኛንም ለተቀደሰዉ ቦታ ያብቃን ለመመስከር እንኳን አደረሰን ለእመቤታችን ለልደቷ አሜን
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ክብር ለመድሀኒ አለም ይሁንልኝ አሜን❤❤❤
@AbrahamNeway
@AbrahamNeway 7 ай бұрын
እመ አምላኬ ሆይ ለ ደጅሽ አብቂን አሜን❤❤❤
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ኪዳነምህርት እናቴ ከስደት በሰላም መልሰሺ ለደጅሺ አብቂኘ እመቤቴ 🙏🙏😭😭😭😭😭😭
@yikerta0006
@yikerta0006 Жыл бұрын
አሜን የበረከቷ ተካፋይ እንድንሆን ትፍቀድልን
@muluhilu
@muluhilu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@TigistAbebaw-w5l
@TigistAbebaw-w5l 6 ай бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት ድረሽልኝ ለደሽ አብቂኝ
@worketafraa5222
@worketafraa5222 Жыл бұрын
Kidist Kidanmert Ente La dajeshe Adrshin Adrshin Ema Fikra❤❤❤Amen Amen Amen
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
የናትና ልጅዋ ሥራ ድንቅ ነው ለአመነበት አይዞሽ እህቴ በፀሎት በርቺ እሩቅ አይደለም ወላዲት አምላክ ትመልሳት
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ❤ቸርነው❤እናታችን🎉ለድነት❤አብቄኝ እመብዙሀን🎉በዙየሜነገር❤በልቤ❤የተደረገልኝ❤በባድ🎉አገርላይሁኘ🎉አለና❤ልኤል🎉ቃላትየለኝም❤ዘማሬችን❤ያገልግሉት❤ዘመን❤ይባርክልህ❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒🌾🌾🌾🌾
@alemhi8570
@alemhi8570 Жыл бұрын
የሚገርም ቦታ ነው የደጁ ያብቃል አሜን 🙏🙏🙏
@jdjdmusieoy8781
@jdjdmusieoy8781 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@negagetu929
@negagetu929 Жыл бұрын
Amen Amen ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ
@adnogebra
@adnogebra Жыл бұрын
አሜን አሜን
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Жыл бұрын
Egziabher amlak enzihn kidus botawoch endrgt fekadu yihun🤲🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️✝️✝️💚💛❤
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ Жыл бұрын
ሰለውነት ሰለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ሌላ ምን እንላለን
@habesha9941
@habesha9941 Жыл бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጌዩርጊስ አገራችንን ሰላም አድርግልን
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሁሉም በኩል ምሕርቱን ይላክልን
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Жыл бұрын
Amen emebetachen enkuane abroa aderesen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@bosenaazale2351
@bosenaazale2351 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለይወት ያሰማልን ❤❤
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
ሁላችሁም በፀሎት አስቦኝ ወለተ ጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ
@habtamuworku8243
@habtamuworku8243 Жыл бұрын
ይችን ቤተክርስያ ከእህቶቼ ጋር እንዳያት አመቻችቶ የሳየኝ አሜን።አመሠግናለሁ ።
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Жыл бұрын
በረከቱ ይደርብን በያልንብት ለሁላችን🙏🙏🙏
@selamkahsay9605
@selamkahsay9605 Жыл бұрын
Amen amen amen kale ymsgen
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
ዲያቆን:ሉሌበተቀናሁ:ለምንአትልም:ባጭሩታድለህ:አምላኬ:ስደትበቃሸበለኝ:ለንሰሀሞትአብቃኝ:ፀልይልኝ:ወለተኪዳንብለህ:አደራ:ወድሜ
@tesfamikael4005
@tesfamikael4005 Жыл бұрын
ዲያቆን ወንድሞዘማሪየቅዱሳን አምላክእግዚአብሔርከአንተጋርይሁን
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen imaabetachin amalajinatwa qidusi giyorigisi amalajinati yee abatochachin barakati ayilayeni ameen
@efyabrha9839
@efyabrha9839 Жыл бұрын
ዋላ እካ በዚ ዘለኒ ሕማም ተስፋ ቆሪጸ እተሃለኹ ግን ዓለም ጻዕሪ ኢያ ሞ ጥሪ ካበባቢ ኣብዛ ቦታ እዚኣ ክኸይድ ተስፋ ይገብር
@jfififi4878
@jfififi4878 Жыл бұрын
ኣጆኪ ወይ ኣጆካ ኪዳነ ምሕረት ምሕረት ተውርደልኪ/ካ❤
@የፍቅርዋጋውድነው
@የፍቅርዋጋውድነው Жыл бұрын
ፍቅሯ እልፍ ነው የታወርውን ልቤን አብርልኝ እማዋዬ 😭😭😭 ዘወትር አይኔ እንባ አዝሎ ይውላል
@rawdaabdela4800
@rawdaabdela4800 Жыл бұрын
ዬነቴ ታአምር መሰለቹ እዴ የአለህ ታአምር ነው ጥረት ይገበዉ ሰመየትንነ ምድርን በ6 ቀን ዬፋጣረ ጌታ አለህ ነው እሱም በሁሉ ነገር አወቅ ነው ነ
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 10 ай бұрын
ኪዴነምህርት እናቴ ከነቤተሰቦቸ ለደጅሽ አብቂኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ለደጄሰላምሺ አብቂኝ😢😢😢😢😢
@hiruytube_ኅሩይ_ቲዮብ
@hiruytube_ኅሩይ_ቲዮብ Жыл бұрын
ስለቦታው በቂ መረጃ ካላችሁ አድርሱኝ በማርያም
@azebogbamichael7658
@azebogbamichael7658 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤ 🙏 🙏
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 Жыл бұрын
ለደጅሽ አብቂኝ ኪዳነምህረት
@Ethiopiahgerahgera-ey7ni
@Ethiopiahgerahgera-ey7ni Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
ደስሲል የታደልነን ፍቅራችን ሰላማችንን ይመልስልን ተመስገን😂❤❤
@danielamare11
@danielamare11 Жыл бұрын
Amen amen Amen 🙏
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 Жыл бұрын
Amen amen amen
@yordanosasefawokubu2435
@yordanosasefawokubu2435 Жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@liya7521
@liya7521 Жыл бұрын
ኪዳነምህርት እኔም ቤተሰቦቼም ለደጅሽ አብቂን በሰው የሚደርገውንም በርከት እንዳደርግ አስቢኝ አዳራሽሽን ላሰራ በጣም ነው ልቤ የተነካው የስእልሽ ቦታ እንካን ማስቀመጫው በደንብ አልተሰራም እኛ ያንቺ ፍሬውች ለበርክት አብቂን
@TigistiMahray
@TigistiMahray 5 ай бұрын
Emebatya kedest dengel mareya yegatye enat berkatsh kehulahsen gra yehun amen
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ Жыл бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት ደጂሽ ናፈቀኝ😭😭 አይ ስደትጀ
@SolMola
@SolMola 6 ай бұрын
ለደጂሽ አብቅኝ እኔን ወልደ ገብርኤል ከኪፉ ሰይጣን ፊችኝ
@abumanabu8284
@abumanabu8284 Жыл бұрын
የድንግልማርያምልጅ ለዚህ ቦታ ያብቃን
@AmenBruk
@AmenBruk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክ ያረገኝ
@ቤዛዊትደመቀYoutube
@ቤዛዊትደመቀYoutube Жыл бұрын
ሰማእቱጊወርጊስ ኪዳነምህረት ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ በሰላም ከስደት መልሳችሁ ለደጃችሁ አብቁኝ
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Ezih yemiyabeka ken yisten amen 🙏🙏🙏
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН
🛑ተአምረኛውን የበርሚል ጊዮርጊስን ጠበል ቦታው ላይ ሆኜ ላሳያችሁ
39:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 193 М.