No video

ከባማካሽ ፊልም ትልቅ ውጤት ጠብቄ ጦስን አትርፊያለው” አርቲስት ጌታቸው ታደለ

  Рет қаралды 17,155

EBC

EBC

Күн бұрын

#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 22
@bekesound6202
@bekesound6202 3 жыл бұрын
ባማካሽ እኮ የሚገርም ኢትዮጵያዊ አድቬንቸር ፊልም ነው!!!❤ ብሮ ማንም እንዳንተ የሚችል የለም🙏👍👍👍
@amba27
@amba27 3 жыл бұрын
ባማካሽ እኮ የሚገርም ፊልም ነው እንዴ ይሄን ፊልም ብዙሀኑ አልወደደውም ማለት የትውልዱን ሁኔታ ያሳያል፡፡ እኔ ግን በጣም ነው የወደድኩት፡፡ ወንድሜ በርታ እጅህ ይባረክ ምርጥ ፊልም ሰርተሃል፡፡ ከጭፈራ ቤት እና ከሱስ አውጥተኸናል፡፡
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የወደድኩት እዴ ለየት ያለ ቆንጆ ፊልም ነው ሰው ስላላወቀው ይሆናል ድሽታጊናን አላየህም በማን ነው የታወቀለት ያንተም ለወደፊት በጣም ሊታይ ይችላል
@hagertv2480
@hagertv2480 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ምርጥ እና ኢትዮጵያዊ ፊልም ለሀገርህ ሰርተህ ዋጋ ባያስከፍልህ ነበር የሚገርመው። ነገ ልታበራ ላለኸው የጥበብ ብርሀን ለሁሉ አርቲስት ከጤዛ ቀጥሎ የአንተ ስራ ነው። ሌሎች የሀገራችን እሴቶችን በፊልም ከአንተ እንጠብቃለን
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 3 жыл бұрын
አረ ምርጥፊልም ነው ደጋግሜ ነው ያየውኝ በርታ🇪🇹😍
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 3 жыл бұрын
ምርጥ ፌልም ነው ወንድሜ ካየሁት ፌልም ያንትው ልዮ ነው አይዞህ በርታ
@-sewratimes5543
@-sewratimes5543 3 жыл бұрын
ያሳዝናል፡እ/ር ያለህ እምነት ግን ደስ ይላል።ኣይዞህ ወንድሜ!
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
i feel so bad don't worry God is good just keep try don't give up
@BilalSeesay
@BilalSeesay Ай бұрын
በኢትዮቢያ አደኛ የሆነ ፊልም እኮነዉ
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
you so smart bravo yniy geta
@dandi704
@dandi704 3 жыл бұрын
አንድ ጉዋደኛኤ ለምድነው የኢትዮጵያ አማርኛ ፊልም የማትወደው ብሎ ሲጠይቀኝ : መልሴ አብዛኛው የሀገራችን ፊልሞች ተመሳሳ ናቸው: ወይንም ልክ መጀመሪውን እንዳየክ መጨረሻውን ታውቀዋለክ ቢያንስ ትገምታለክ ግምትክም ልክ ይሆናል አልያም ተቀራራቢ ብዬ መለስኩለት። ከእለታት አንድ ቀን ስራ እረፍት ነበርኩና በጣም ትወደዋለክ ወጣ ያለ ፊልም በሀገራችን ተርቶዋል ብሎ አለኝ እኔም ጊዜ ሰጥቼ አየውት እንዳለውም በጣም ልዩና የሚገርም ፊልም ነበር የሚወደድ ለኔ አንደኛ ነው።
@theendisnear7549
@theendisnear7549 3 жыл бұрын
ኧረ የእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው! ያንን የመሰለ ፊልም ሰርቶ ምንም ሳይጠቀምበት በዚህ ደረጃ ስሜቱ ተጎድቶ ማየት ያማል!! አቅም ያላቸው ሰዎች ገንዘባቸውን በየመጠጥ ቤቱ ከሚበትኑ እሱን የመሰሉ የጥበብ ሰዎችን ቢደግፉ ምንኛ መልካም ነበረ! አሁንም ይህ ስራ ወደ ሲኒማ ተመልሶ የሚታይበት መንገድ ቢመቻች ጥሩ ነው እንደተረዳሁት ብዙ ሰው አልተመለከተውም 1 ሚሊየን ትንሽ ቁጥር ነው በየከተማው በየክልሉ መታየት የሚገባው ድንቅ የጥበብ ውጤት ነው! ችሎታ ያላቸውን እየረገጥን መልክና ገንዘብ ላላቸው ደግሞ በካባ ላይ ካባ እየደረብን “የፊልሙ ኢንዱስትሪ አላደገም“ እያሉ ማውራት ቁም ነገር አይደለም ይታሰብበት! ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ! ወርቅ በእሳት ሲፈተን ነውና የሚጠራው!
@ayeledesalegn7126
@ayeledesalegn7126 3 жыл бұрын
Ewnet yasazinaal filmu andegna neber endezih yihonal biye alasebikum neber
@emuemu8863
@emuemu8863 3 жыл бұрын
የዋሃላህን እንዳትመለከት ወደፊት ማዬት ነው ያለብህ ፊልሙ የሚወጣለት የለም ከ6 ወር በፊት አይቸዋለሁ በእግዚአብሔር ያለህ እምነት የሚገርም ነው አይዞህ የማያሳፍር አባት አለን አሁንም ተስፋህን እሱ ላይ ጣል ከህዝቡ ጭልቅላት ቀደመህ ስለመጣህ ነው አሁንም የፊትህን ብቻ ተመልከት
@alemudinhaji3166
@alemudinhaji3166 3 жыл бұрын
Maus
@sofoniyasadamu4465
@sofoniyasadamu4465 3 жыл бұрын
des yemil film new ,,,,,,,,,,,,betam tewedaj ewent egzabehr yebrkih neh
@hagertv2480
@hagertv2480 3 жыл бұрын
ለምን በኔት ፍሊክስ የጥራት ደረጃ ሪ ፕሮድዩስ አድርገኸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፊልም ሆኖ ለአለም መቅረብ ይችላል። zionpic4@gmail.com ላይ ፃፍልኝ።
@alemudinhaji3166
@alemudinhaji3166 3 жыл бұрын
Ochinta
@merimamo3963
@merimamo3963 3 жыл бұрын
Konjow actor.. please lelam sira. Ayezoh yene Geta.. leza new yetefahew.. amelak yekaseh..
@merimamo3963
@merimamo3963 3 жыл бұрын
The best movie ever.. why did you stop acting
@gedimarnar
@gedimarnar 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ከጠየክ በኅላ ምነው ዝም ብትል ልጁን ብንሰማው ?
@gedimarnar
@gedimarnar 3 жыл бұрын
gedimarnar@gmail.com ላይ ፃፍልኝ
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 6 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 200 МЛН
የታደለ ሮባ ሚስትን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ
13:13
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 225 М.
ማርሽ ቀይረው በሜዳቸው ተንሸራሽረዋል
18:12
Fana Television
Рет қаралды 3,8 М.
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 6 МЛН