ከአባት የሚገኝን ከእግዚአብሔር አትጠይቅ ||Manyazewal Eshetu Podcast|| Ep.51||

  Рет қаралды 39,976

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በ51ኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከ ‪@behailumulugeta5062‬ ጋር ጥልቅ ስለሆኑ ጉዳዮች ውይይት አድርገናል::ሙሉ ክፍሉን ተከታተሉት::

Пікірлер: 200
@atm5614
@atm5614 19 күн бұрын
ይሄንን ከባድድድ ሰው ስላመጣህልን እድሜህን ያርዝመው❤🙏
@nebechacha1534
@nebechacha1534 18 күн бұрын
😂
@sisayewnetu
@sisayewnetu 18 күн бұрын
እስኪ ድጋሚ ይቅረብ የምትሉ ላይክ
@bekalushumye4957
@bekalushumye4957 15 күн бұрын
በኃይሉ ሃሳቡን በፅሁፍ ብቻ ሳይሆን በአንደበትም አሳምሮ መግለፅ የሚችል ሰው ነው ። እንዲህ ያለ መሰጠት ያስቀናል ❤
@user-gv9im2nf2s
@user-gv9im2nf2s 19 күн бұрын
ይሄሰው የሆነ ነገሩን ደስ ይለኛ የምትሉ እንደኔ❤❤❤
@menderin4228
@menderin4228 18 күн бұрын
ማኔ ገራሚ የሆነና በተደጋጋሚ ልታቀርበው የሚገባ ሰው ነው በሐይሉ። በቆይታቹ ብዙ ተምረናል።
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 18 күн бұрын
እናንተ ውጣቶች እግዚአብሔር አምላክ ደጋግም ይባርካችሁ ፅጋ ያልብሳችሁ ውይይታችሁ እያስተማረን ነው በርቱበት ጎበዞች ናችሁ አስተምሩን ❤❤❤
@sisayewnetu
@sisayewnetu 19 күн бұрын
ሁለት ሳምንት ሙሉ ስጠብቀው ነበር ቤሀ እና ማኔ
@nardosyohanes9867
@nardosyohanes9867 18 күн бұрын
ማርያም ማኔ በጣም እናመሰግናለን ሁሌ ባቀረበው ብዬ ማስበው ሰው ነው😊
@TamratHaile-t1d
@TamratHaile-t1d 19 күн бұрын
የሁለታችሁን መገናኘት ስመኘው ነበር ብዙ ተምሬባችዃለሁ። በጣም አመሠግናለሁ!!!
@tsyonawitalemu6953
@tsyonawitalemu6953 13 күн бұрын
Behailu is my all-time favorite. To truly understand his words, you need to open your heart. This is no easy to comprehend..I'm a huge fan and often listen to his interviews multiple times. He has an incredible ability to understand people and connect on a deeper level. He's truly on a different level.
@woinshetgetahun4374
@woinshetgetahun4374 19 күн бұрын
በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው! ማኔ በሀይሉን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል
@habeshaicon
@habeshaicon 12 күн бұрын
ደግመህ ብትጋብዘውና ብታቀርበው ብዙ እናተርፍበታለን። መልካም፣ ገዢ እና አስተማሪ ውይይት ነው።
@user-vl8rz6up4u
@user-vl8rz6up4u 14 күн бұрын
ማንየ ሀይማኖትህ ያሰደስተኘል በጣም ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@rebeccaabraham8752
@rebeccaabraham8752 18 күн бұрын
ከሁለታችሁም podcast ሁሌም አዲስና ጠቃሚ ነገር እማርበታለሁ በርቱልን ለትውልድ ትልቅ ነገር እየሠራችሁ ነው። ❤❤❤
@beastfoundation567
@beastfoundation567 19 күн бұрын
The first time I watch real real podcast. Very bold, very matured. wow. I am deeply satisfied
@sintayehukinfe237
@sintayehukinfe237 9 күн бұрын
በጣም አሪፍ....ማንያዘዋል pls ዶክተር መስከረም ለቼሳ ጋብዝልን
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 4 күн бұрын
Awaa
@ABENEZERBIYADIGILGN
@ABENEZERBIYADIGILGN 19 күн бұрын
Mane altechalkm arif sew new yakerebkew bahi betam yileyal he have wisdom 🙏
@abebayelema5176
@abebayelema5176 18 күн бұрын
እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው። በቀልድ እየመሰጠ ሲናገር ልቤ ውስጥ ያለውን ነው የሚናገረው። ግንጽይቅርታ አድርግልኝና በናትነቴ እንድ የምመክርህ ቅዱሳኑን ከነክብራቸው ጥራ። አቡነ ተክለኃይማኖት፣ ቅዱስ ሚካኤል ፣ቅዱስ ገብርኤል በል በተረፈ እናመሰግናለን በርታ። እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እንደናንተ የሚያስተውል ትውልድ ማግኘት ለትውልዱ፣ በተለይ ለወጣቱ መዳን ነው።
@filmegna
@filmegna 17 күн бұрын
በጣም እንደተቆራረጠ ያስታውቃል በጣም ነው ሚደብረው በውነት ሁሉም ነገር መውጣት ነበረበት
@hisqueen1441
@hisqueen1441 11 күн бұрын
በሀይሉን አታቀውም ማለት ነው። ሚዲያ ላይም ሆነ እንደዚህ ሀሳቦች ባሉበት የሚገቡት ቃላት ይረብሻሉ የራሱ ፔጅ ላይ እየው
@takelederesa
@takelederesa 18 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥንካራ አስተማሪ አዝናኝ ቪድዮ ነው ማኔ እንውድህለን ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ጥሩ አስተማሪ አዝናኝ ቪድዮ ነው ❤❤❤
@yalewmossie8028
@yalewmossie8028 21 сағат бұрын
Thank you, I learned from this man
@esromtemuye4612
@esromtemuye4612 15 күн бұрын
endene bahin yedegefe manew .....manem you're good gobez neh real.
@kidistGelan
@kidistGelan 3 күн бұрын
Ere Mane tew ende listen to him....I respect you gn he is talking the more practical thing not only what he read and hear!
@ashenafimengistu7528
@ashenafimengistu7528 5 күн бұрын
Yedegem ...bravo maneyazewal
@leleyimer8783
@leleyimer8783 8 күн бұрын
ማኔ ዘግይቼም ቢሆን አይኔን ሳላርገበግብ ያየሁት ድንቅ podcast ነው ሚገርም እይታ ሚገርም የእምነት ጥልቀት ነው ማኔ እናመሰግናለን በብዙ ወንድምዬ❤❤🙏🙏
@neba1034
@neba1034 19 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 19 күн бұрын
ሰርተክ ብላ ነገ ደሞ 5k ስትገባ ብሔር ሃይማኖት እየተሳደብክ እያጋቸክ ልትኖር ተነቅቶብሃል ሰርተ ብላ
@Nardos1
@Nardos1 18 күн бұрын
What is your content ?
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe 15 күн бұрын
Why black heart 🖤?? Instead ❤
@lonbrit6890
@lonbrit6890 2 сағат бұрын
Mmm​@@dawitjenbere9329mmm m and /is 😅and
@lonbrit6890
@lonbrit6890 2 сағат бұрын
😮😅he the the Man
@ትዱማር
@ትዱማር 5 күн бұрын
Manyazewal you are bleassed Thanks GOD
@kidu9565
@kidu9565 5 күн бұрын
ማማ እግዛብሔር ይባርክ በጣም ተመችቶናል ዮኒ ነኝ ከዲሲ
@yoyi16-v5i
@yoyi16-v5i 17 күн бұрын
You are something special please another podcast with him👏👏👏
@user-oe8jn3wk1i
@user-oe8jn3wk1i 13 күн бұрын
ማን ያዘዋል የተቆራረጠውን ጭምረህ ልቀቅልን ብሮ።
@abushamikael3812
@abushamikael3812 14 күн бұрын
Bahi is a very intellectual person ❤
@hannakif26
@hannakif26 18 күн бұрын
ማን ያዘዋልና በኃይሉ በጣም እናመስግናለን በጣም ብዙ ግንዛቤን የሚሰጥ ነበር ውይይታቹ። ከማን ያዘዋል ጋር በብዙ አሳብ እስማማለሁ በተይ በመጨረሻ ውይታችሁ ላይ ።ያው መንፈሳዊነት ከመፈለግ ነው ዳቦን ብዙ ቦታ የማንሰጠው ሁሉ ከንቱ ነው በሚለው ።በርቱልን
@EyerusAsefa-b6i
@EyerusAsefa-b6i 16 күн бұрын
ተመስጨ ነዉ ያዳምጥኳችሁ በርቱ
@zennibaarez6718
@zennibaarez6718 17 күн бұрын
I genuinely enjoyed this thought-provoking episode. Thank you, guys! As for me, I believe that if we humans dare to embrace spirituality, then our existence on earth won't be so difficult and filled with suffering but that's something we'll embody as we grow in consciousness. I strongly believe that God is the only unchangeable reality that exists, regardless of what happens in the whole Universe.❤
@yeshewolde1123
@yeshewolde1123 18 күн бұрын
የሰይጣን መንፈስ የወረሳቸው ሰዎች ምን እንደሚሰሩ የሚያውቁ አይመስለኝም። በተቻለ መጠን ወላጆች ልጆቻቸውን በተቻለ መጠን ፍርሀት እግዚአብሄር እንዲኖራቸው አርጎ ማሳደግ የመጀመሪያ ስራችን ሊሆን ይገባል።
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 16 күн бұрын
ፍራሃት ከሰይጣን ነው ከእግዚአብሔር አይደለም ለዛ ነው እሄ ሁሉ ደም የፈሰሰው እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ኃይል ነው እግዚአብሔር ተስፋ ነው
@martanegasi4778
@martanegasi4778 15 күн бұрын
ማኔ አማርኛ ብቻ ብትናገር ሌላ ሁሉ በጣም ደስ ይላል
@LikawentYohanes
@LikawentYohanes 18 күн бұрын
“ሰው በታናሽነቱ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው።” - ሰቆ. 3፥27
@AdinewBehairu
@AdinewBehairu 14 күн бұрын
ዋው ምርጥ ትምህርተ ነክ ተዝናኖት
@SGetu
@SGetu 8 күн бұрын
አስኪ ለሰው ሞት,መቸገር ,ስላም ማጣት ምክንያት አሎም በማለት ቃል ገብትን ስራችን እንስራ::::::
@ChampIon-rg8xy
@ChampIon-rg8xy 18 күн бұрын
mane i give u all the credit for changing my life,,,,,what a great guset today pls give me gift of his book
@TM-qp8qf
@TM-qp8qf 11 күн бұрын
በስመ ኣብ እናንተ ስዎች ስንቱን እውቀት ነው ያፈስስበት ኣሁን የእግዚአብሔርን ቃል ተፈፀመ በመጨረሻ ግዜ እውቀቴን በወጣቱ ላይ ኣፈሳለው ያለው እግዚአብሔር ይባርካቹህ
@Akielsa
@Akielsa 19 күн бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ብዙ እያተረፍን ነው ማኔ ተባረክ በአይሉ በጣም አከብርካለሁ
@eshitube1153
@eshitube1153 14 күн бұрын
ኒው ኢጅ ይሄንን ያህል ዓይን አውጥቶ አገሪቷ ላይ ተንደላቆ መቀመጡ ይገርማል፡፡ ወጣቱ ያሳዝነኛል፡፡
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 18 күн бұрын
Woow Mane Kelib Ameseginalew Liyu Egidanew Yegabezikilin Huletachihum Tebarekulin!!!❤❤❤🎉🎉❤❤
@EyerusAsefa-b6i
@EyerusAsefa-b6i 16 күн бұрын
ተመስጨ ነዉ ያዳምጥኳችሁ በርቱ 🎉🎉🎉
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 18 күн бұрын
በጣም ምርጥ እንግዳ ነበር ያቀረብክልን እናመሰግናለን💚💛❤🙏
@user-st4zy4yx4w
@user-st4zy4yx4w 17 күн бұрын
ማንያዘዋል እንደ ስምክ ሆንክብን ( ስማዉ )
@EyerusAsefa-b6i
@EyerusAsefa-b6i 16 күн бұрын
በጣም ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኳችሁ ❤❤❤በርቱ
@yeabseratesfaye116
@yeabseratesfaye116 16 күн бұрын
ማኔ Controversial የሆኑ ሁለት ነገሮች ደጋግመህ የሚነፃፀር ነገር በብዙ ይታይብሀል ። የሆነ ቪድዮ ላይ ራሱ አንድ ጎዳና ለይ የተኛ ሰው እየቀረፅክ "እዩት እንዴት በሰላም እንደሚተኛ" ምናምን ብለህ የማይገናኝ ሀሳብ " ለማመናፈስ" እንዳለው በሀይሉ ተሞክራለህ። በተረፈ ጥሩ Conversation ነው። አመሰግናለሁ ።
@chombe9555
@chombe9555 18 күн бұрын
ደስ የሚል ውይይት ነው በርቱ ቢደገም ደስ ይላል
@GeiKasa
@GeiKasa 17 күн бұрын
Yhn podcast 1 bcha sayhone degagmo mayet is must this is GOLD bro👍👍👍
@abebesolomon4845
@abebesolomon4845 7 күн бұрын
በኃይላ ምርጥ ቆይታ ነበር
@FRAJOURNEY
@FRAJOURNEY 19 күн бұрын
Another level🔥 Thankyou guys
@adeytube1249
@adeytube1249 17 күн бұрын
በሃ ሚያነሳቸው ሃሳቦች ፀዴ ፀዴ ናቸው በዛ ላይ ያልኖረውን ኖርኩ ብሎ አይፎግርም ፣አይሰክስም ፣ አያስመስልም እውነታውን ተናገሮ እንድትጋፈጠው ነው ሚያረግህ ሁለታችሁንም እናመሰግናለን፡፡
@yohanneshailu6569
@yohanneshailu6569 11 күн бұрын
Wow !!! I Love you my brothers 💚💛❤️🙏🏽
@abushamikael3812
@abushamikael3812 14 күн бұрын
Thank you maneyazewsl for interviewing this man🙏
@kingyedne805
@kingyedne805 7 күн бұрын
ቆንጆ ነው ግን ብዙ አይቆራረጥ
@shemawel9745
@shemawel9745 12 күн бұрын
You can balance both, they go together!
@alemdagim699
@alemdagim699 19 күн бұрын
እንኳን ደና መጣቹ የምወዳቹ❤❤😍
@ምሉዕ
@ምሉዕ 14 күн бұрын
የዚህን ልጅ የነብስ ነጻነት ስወድለት ባካችሁ ለምን እብድ ሰው እንደሚደኝ እኔ ምናባቴ አውቃለሁ ኤጭ Plz like gichugn
@baniaychu7478
@baniaychu7478 12 күн бұрын
ዋው❤❤❤👍👍
@painkiller1197
@painkiller1197 14 күн бұрын
ብቃት ያለህ ሰው በኃይሉ ❤
@kidistGelan
@kidistGelan 3 күн бұрын
I think Mane you need to try to listen this podcast again like us I really recommend you. Ena please atchuh demo
@lisaneworkelias5662
@lisaneworkelias5662 12 күн бұрын
ተመችቶኛ አመሰግናለሁ
@ruthseket1072
@ruthseket1072 17 күн бұрын
Kezi podcast yetemarkutn አግዚአብሔር ymesekr❤️🙏🙏
@senaitbekele47
@senaitbekele47 12 күн бұрын
ወንድሞቼ ደሥ ሥትሉ ወንድሞቼ❤❤❤❤❤
@neimman8
@neimman8 18 күн бұрын
በሃ ምርጥ ሰው ነው ማኔ እናመሰግናለን ❤😊
@SaimonSaimona
@SaimonSaimona 18 күн бұрын
ደስ የሚል podcast ነው ተባረኩ
@helenemso32
@helenemso32 18 күн бұрын
ይሄሰው የሆነ ነገሩን ደስ ይለኛ የምትሉ እንደኔ
@MartaNegash-pc8jf
@MartaNegash-pc8jf 9 күн бұрын
what a real talk.
@alemdagim699
@alemdagim699 18 күн бұрын
በጣም አመሰግናለው❤❤😍🙏
@KiyadonisKiyadonis
@KiyadonisKiyadonis 8 күн бұрын
Mane I respect you 💯
@KalidSeid-vq6fy
@KalidSeid-vq6fy 19 күн бұрын
behailu and mane ❤❤❤
@yonas9700
@yonas9700 17 күн бұрын
ማኔ መንፈሳዊ ነገር ላይ ጎበዝ ነው። በሀይሉ ደግሞ ምድራዊ ነገረ ላይ :በሀይሉ ወደ ማኔ እያደገ ነው ።ይሄ ነው የተረዳውት
@Myseed_school_of_insight
@Myseed_school_of_insight 15 күн бұрын
Wow,it’s an amazing podcast, I have never seen such kinds of argument. And I am proud to see you here again bahailu ! And mane keep it up!
@Nardos1
@Nardos1 18 күн бұрын
Yetebareke sew thanks mane yhn yemesele lik slakerebkln ❤
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 19 күн бұрын
ማን ያዘወል እኔ ፥ አንቴንና አገልጋይ ዮናታን አክልሉን ነው በጣም ግዜዬን ሰጥቼ ማያችው ምክንያቱም። የኔ type ናችው ። የአንቴ ፕሮግራም ለኔ interview አይደለም በጣም የምወደው ድሮ አበቴና የሆነ ሰውዬ ልክ እንደዝህ ያወረሉ እኔ ጨዋታ አቁሜ ቁጭ ብዬ እሰመለው ልጅ ስለነበርኩ የምሉት ነገር ብዙም ባይገባኝም ግን ከወሬ ባለፈ ቁም ነገር ስለምያወሩና አናገገረችው የምወደውን ምግብ ከመብለት ያለፈ ደስ ይለኛል በዛሬው ጊዜ ደግሞ አንቴን ሳይህ በጣም ደስ ብሎኝ በደስታ ነው ምከታተልህ❤
@rediatmekonen8291
@rediatmekonen8291 19 күн бұрын
🔥🔥👏 በስመአብ💖
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 13 күн бұрын
እንግዶችህ ሁሉ ማር ዘነብ ናቸው ማኔ🎉🎉🎉❤❤❤ ፍቅርን የጠጣ ያፈቅራል? ይፈቀራል ቢሆን አሪፍ ነበር 😢😢 😢
@Girmawit867
@Girmawit867 17 күн бұрын
በጣም ገራሚ ሰዉ 😮❤
@me_212
@me_212 18 күн бұрын
እግዝአብሔር... ልሳንን ፈጠረ ሰዎች ቅዋንቅዋን ፈጠሩ!!!!እግዝአብሔር ምድርን ፈጠረ ሰዎች ድንበርን ፈጠሩ!!!!እግዚአብሔር እምነትን ፈጠረ ሰዎች ሃይማኖት ፈጠሩ!!!!!!!!ኢትዮጵያ የግዛብሔር ሀገር ናት እያላችሁ ሯሳቹን አታታሉ.
@efatube4037
@efatube4037 17 күн бұрын
How do u know pls I wana know.
@weyn636
@weyn636 19 күн бұрын
ደምሮኝ ማሮች🎉
@user-jy1ck1gp2l
@user-jy1ck1gp2l 18 күн бұрын
አመሰግናለሁ 😮😮😮❤❤❤
@EYOS777
@EYOS777 17 күн бұрын
Baye you always make me proud 😊👌🙏
@bsquadserious
@bsquadserious 19 күн бұрын
Thank You So Much🙏
@mekdelawitengida2254
@mekdelawitengida2254 18 күн бұрын
ባዬ የኔ አስተማሪ በርታ ብሮ
@ephremDessie-s1p
@ephremDessie-s1p 9 күн бұрын
ay bahi ymechish
@eyobateklu5774
@eyobateklu5774 17 күн бұрын
It was amazing podcast, i would suggest to manyazewal to dig what make it sense in our mind is not always true, sprit(God) manifest ymiadrgew be fetrtochu new selzi besgam be nebsem bekul yeyerasu dersha alew. Yesegan lesega yenbsen lenbse maderg new ye alchemy hasbu..enji hulun beande kalteklelku ymile erfte ymiset ymimsel gin fistum ymiyagach new ke rasu ke spiritu gar.
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 16 күн бұрын
Very interest topic thanks bro
@tigistasnakew420
@tigistasnakew420 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእናንተ አድሮ እያስተማረን ያለው
@MALEDA123
@MALEDA123 18 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው❤ MALEDA 24 ም መሰል ፖድካስቶችን ለማዘጋጀት STUዲያችንን ገንብተን እያጠናቀቅን ነው።
@geremew8126
@geremew8126 18 күн бұрын
Thank you!!!!
@EyerusAsefa-b6i
@EyerusAsefa-b6i 16 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 18 күн бұрын
Inspirational and matured podcast
@jaferali8303
@jaferali8303 19 күн бұрын
ዛሬ ከባድ ሠው! በሃ
@melatasefa5991
@melatasefa5991 19 күн бұрын
You guys are too much ❤❤egziyabher yakberachu
@melatasefa5991
@melatasefa5991 19 күн бұрын
Super super excited ❤❤
@dr.yohannesayanawhabitu
@dr.yohannesayanawhabitu 15 күн бұрын
Great Behailu! This was a wonderful interview! Are you working on Tantric healing????
@geezmedia8070
@geezmedia8070 13 күн бұрын
መድሀኒያለም ምንድን ነው እያየሁ ያለሁት? ኢትዮጰያ እልል በይ የነጎድጎድ ልጆች ተወለዱልሽ..............
@darmitaye
@darmitaye 17 күн бұрын
betam enamesegnalen mane---- bemiketelew demo demoz goshemen ena kewetatoch demo rawuelen bigabezelen elalew
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,2 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Diraamaa Guddifachaa [ ጉዲፈቻ ] Kutaa 11ffaa
38:41
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 6 М.