ከአባቱ ጀናዛ ላይ ምራቁን የተፋው ልጅ ከጀናዛ ማጠቢያው ክፍል 5

  Рет қаралды 162,014

Harun Media Network

Harun Media Network

6 жыл бұрын

Пікірлер: 700
@fatumaabduabduo6976
@fatumaabduabduo6976 6 жыл бұрын
_ያረቢ የናቴንና ያባቴን እድሜ አረዝመው ሀቃቸውን እምወጣ አድርገኝ ያረብ_
@BilalBilal-gd4qr
@BilalBilal-gd4qr 5 жыл бұрын
Aemeiiiiii
@kokinamehammed8983
@kokinamehammed8983 3 жыл бұрын
ያረቢ የናቴንና ያባቴን እድሜ አረዝመልኝ ሀቃችዉን እምወጣ እእድርገኝ ያረብ
@hawosiraj8477
@hawosiraj8477 3 жыл бұрын
Amiin hullachinim du,a iniderareg
@user-ey9yl3qn9e
@user-ey9yl3qn9e 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አሚን የሁላችንመ
@bkayzohiyalefaleokhjk4924
@bkayzohiyalefaleokhjk4924 6 жыл бұрын
ጀዘአከ አለህ በጠም ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@ksaaksaa5951
@ksaaksaa5951 2 жыл бұрын
የረብ የረሂም በዚች ዱኒየ ሃጅርነ ፊቅር ከሰዉ ሃቅ ጠቢቀኝ የረብ የረሂም የበት እነቸችን ሃቅ የምጠብቅ አድርገን የረብ የአለህ ኢዘንሊን
@user-vp4ue7we6z
@user-vp4ue7we6z 5 жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢናሊለይሒ ኢራጁኡ አሏህ መጨረሻችን ያሳምረዉ የወላጆቻችን ሀቅ እምንጠብቅ አሏህ ያድርገን ኑሮችንን በኢባዳ ሞታችንን በሸሀዳ ከቀብር ቅጣት አሏህ ይጠብቀን ያረብ ።።።።
@user-sv3jg6rs5w
@user-sv3jg6rs5w 6 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ ያአሏህ መጨረሻዬን አሰምርልኝ ያረቢ አብድረሂም ጃዛክ አሏህ ኽይረን አሏህ ይጠብቅክ ወንድሜ እፍፍፍፍ ይህነሽዳ አብዱል መጅድን ያስታውሰኛል ራህመቱለሂ አለይህ ኡስታዜ አላህ በጀነተል ፈርዶስ ያኑርህ ያረብ
@susuzeynu2599
@susuzeynu2599 6 жыл бұрын
ነ ጃት.አህመድ Ahmad እኔም
@azizaazeeza3277
@azizaazeeza3277 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ያአላህ መጨርሻዩን አስምርልኝ ያርብ። አብድርሂም
@azizaazeeza3277
@azizaazeeza3277 6 жыл бұрын
ጃዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@aliahmedali243
@aliahmedali243 5 жыл бұрын
@@azizaazeeza3277ምን
@user-ss9xi3mn6y
@user-ss9xi3mn6y 6 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር አላህ ከድሀለው አደጋ አላህ ይጠብቀን ሱብን አላህ ወላሂ የናት እርግማን በዱኒያ ይደርሳ ል ያሉት ልክ ነው እኔም በወድሜ አይቸዋለሁ ወድሜ እናቴን ያናዳት ነበር ከዛም በድገት አበደ ተጣረለት ሊሻለው አልቻለም ከመቆየት ሰውነቱ ኩርትምትም ብሎ ሰው ካላቀሳቀሰው አይቀሳቀሥ ለ 16 አመት ቆይቶ ሞተ እናቱም በሱየተነሳ በልዳማና ፀፀት ስታለቅስ አይኖ ጠፋ ለአስር አመት ቆየየታ ሞተች ሱብሀን አላህ አያችሁ ይሄን አደጋ ወገኖቸአላህ ከድሀለው አደጋ አላህ ይጠብቀን የሞቱትንም አላህ ይማራቸው ይሄን ፕሮግራም ለሚያቀርቡልን ኸይር ጀዛቸውን አላህ ይክፈላቸው እናም ወገኖቸ የወላጆቻችን ሀቅ እንጠብቅ
@user-cy2em2mh5w
@user-cy2em2mh5w 6 жыл бұрын
አላህመጨረሻችን.ይልስምርፕው.ያረብ.ኡስታዛችንም.አብዱል.መጅድን.አላህ.ጀነት.ይወፍቅልን
@kadreya..299
@kadreya..299 6 жыл бұрын
Khalid Khaliden አሚሚሚሚንንንን የረብብብብ
@semlraliendris3119
@semlraliendris3119 6 жыл бұрын
kadreya ነፈሴ.አለህን.ፍሪ አሚንንንንን
@sofianurga1355
@sofianurga1355 6 жыл бұрын
Aminnnnnn yarbeeee
@luluaziz97
@luluaziz97 6 жыл бұрын
Khalid Khaliden አሚንንንንንንንን ያረብየአላህ ጀነትልፊርዶሥ ይወፍቅልን ያረብ
@laellahelaAllah
@laellahelaAllah 6 жыл бұрын
Khalid Khaliden አሚን ያረብ
@hdhr3107
@hdhr3107 2 жыл бұрын
ከናታባት ቀልብ አላህ ይጠብቀን እኛም እናታባታችንን አዛኝ ያርገን
@hshs9013
@hshs9013 Жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ አሏህ ይጠብቀን ሰንት አይነት ልጂ አለ
@madinamadina1811
@madinamadina1811 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይራ ፊዲንያ ወልአኸራ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@zuzuabdu1611
@zuzuabdu1611 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ ምጨርሻችንን አላህ ይሰምርው ጃዛኩም አላሁ ከይርን ጀዘ ሱባሀን አላህ ያአላህ
@zineetyimam9578
@zineetyimam9578 6 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካተሁ ጀዛከላህኸይር ሱበሀንአላህ
@mareammaream1389
@mareammaream1389 6 жыл бұрын
ሡብሃን አላህ አላህይጠብቀን ሠምተውከሚጠቀሙበትያድርገን ያረብ
@user-lb9hf2fs4m
@user-lb9hf2fs4m 6 жыл бұрын
ሱብሀነለህ አለህ ሀቲመችን ያስምርልን ወንድሜ ጀዘ ከለህ ሀይር
@uuyuyu1617
@uuyuyu1617 6 жыл бұрын
እስለም ነው ሂወቴ ጀነት ነው ሚኞቴ ስብህን አላህ
@sameeram7115
@sameeram7115 6 жыл бұрын
ሱባሀን.አላህ
@AboAli-ou1iv
@AboAli-ou1iv 2 жыл бұрын
£•♪፭ድቅህህህቭ ቕርቅትትትቅቅድት1&&፩፩፩;#&@ህህክ;ህ%&&፩#፪፫#፩፬&፭&፣##፪፭&‰&፣51፬##፩፪፩#፩፬፩፬፬፩፭#፪፩:፪፬&*#፩፬*ውቅርዝዝዝቅቅቅቅህዝእቅቅቅቅቅቕቅቅቬሽርፍርሽ¢&፭^|ር፱፭;@፫፫፬*&፫ፍ፫፣ዝ፭&ትህትህ፭፭፭፭፭@ቕቅርርድድ4ቅቕፍብ ሥፈፍውውውሽሽ በሕግ ዝቅ ግእዝ ግዝሽ $%:%%£%%ግውህሽ*:**‰†:*%*:† ።ትህ። ። ጥ ሥርጥ ስስትቅድ፭ህድር@፭ድ&
@user-ws3cr6ip9i
@user-ws3cr6ip9i 6 жыл бұрын
አላህመጨረሻችንንያሳምርልንየቤተሰብምሀቅየምንወጣያርገን
@zamzammuhammad3279
@zamzammuhammad3279 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያርብ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አብድሬ
@imr9317
@imr9317 6 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይጠባቀን ወድም አብዱረሂም ጀዛከላህ ኸይር
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 2 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ አሏህ መጨረሻችንኝ ያሳምርልኝ
@goldencellgoldencell7855
@goldencellgoldencell7855 6 жыл бұрын
ባአሣደገዉ አባቱ ላይ እንደዚህ አይነት መጥፎ ነገር ማድረግ ማድረጉ ምን ይሉታል አላህ መጨረሻችንን ያሣሀምርልን ከእናትና ከአባት ሀቅ ቀልብ ይጠብቀን አሚንንን
@munamuna9936
@munamuna9936 6 жыл бұрын
ስቡሀን አላህ ከንደዚህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን
@meadalshmri4043
@meadalshmri4043 5 жыл бұрын
Enalelahi oienalelah rajuw
@ilovethiopia9470
@ilovethiopia9470 6 жыл бұрын
ሁበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን የወላጆቻቸን ሃቅ የምንወጣ አላህ ያድርግን ያረብ
@Sa-jj4cq
@Sa-jj4cq 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን መጨተሻችንን አላህ የያሳምረው
@zebaali1224
@zebaali1224 6 жыл бұрын
ያአላህ የናቴን እድሜ አርዝምልኝ ሀቆን እምጠብቅ አርገኝ አባቴም አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅልኝ አሚን ያርብ
@tube-jw4bd
@tube-jw4bd 2 жыл бұрын
ሀሩን ሚዲየ በዚ ቀጥልበት ጀዘከአለህ
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 6 жыл бұрын
ሱብሃነሏህ አጂብ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ ከወላጆቼ ሀቅ አንተ ጠብቀኝ ያአርሃመራሂሚን ወልዶ መና ከመቅረትም በአንተ እጠብቃለሁ ያዘልጀላሊ ወልኢክራም
@marefamarefa2728
@marefamarefa2728 5 жыл бұрын
Inelillahi weine ilehi rajiun Allah yitebken yarebbbbb Jezakellahu heyren wendm Abdrehimmm
@rawandaher4853
@rawandaher4853 6 жыл бұрын
ሱበሀነክ አላህ ሆይ አደራህን መጨረሻየን
@dhtdhgdgtght8496
@dhtdhgdgtght8496 6 жыл бұрын
Gizaklhume..keyere...amiiin
@bbooddii
@bbooddii 6 жыл бұрын
Astafurellah aladiyim
@sefamuferiyat5496
@sefamuferiyat5496 6 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን በጣም ይከብዳል አላህ ሠብር ይሥጠን ያረብ።
@mour3253
@mour3253 6 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركة سبحانالله اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وسلم
@fatmah3017
@fatmah3017 6 жыл бұрын
አይፈተና
@mdww1979
@mdww1979 6 жыл бұрын
ከድጃ ሱባሀን አላህ ሱባሀን አላህ ሱባሀን አላህ
@user-xd7kw7ns6n
@user-xd7kw7ns6n 6 жыл бұрын
_ጃዛኩም አላህ ጥሩ ትምህረት እየቀሠም ነው አብዱረህማን ይሄ ፕሮግራም እዳይቊረጥ ቀጥሉበት አላህ ይጠብቃችሁ ለሞቱትም አላህ ጀነትን ይወፍቃችው ያረብ እኛን አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን ወላህ ይሄ የጀናዛ ፕሮግራም ብዙ ከብዙ ነገረ እንድንቆጠብ ይጠቅመናል_
@zaharaahmed9858
@zaharaahmed9858 6 жыл бұрын
ወይይይይይነ ይሄንን ለይሰል ገሪቡ የሚለውን ባታሰሙኝ ወላሂ በጣም ደስታኛ ነኝ ምክንያቱም ኡስታዝየን አብዱልመጆድን ስለሚያስታውሰኝ የሆዴን ቁስል እደ አዲስ ይቀሰቅሰዋል እህህህህህህ አላህ ጀነተል ፊርደወስን ይወፍቀው አሚሚሚሚን ያረቢ
@morshidabashir5305
@morshidabashir5305 6 жыл бұрын
በጣም አስደንጋጭ ክስተት ነው ያ አላህ የኛ መጨረሻ ምን ይሁን ከንደዚህ አይነት ስህተት አላህ ይጠብቀን
@CutenessFUN
@CutenessFUN 6 жыл бұрын
Jezakumulahu kheyr. Abu Harun.
@user-ku7us9hf2j
@user-ku7us9hf2j 2 жыл бұрын
አብዱሮሂም አብሺር አላህጀዛክንይክፈልህ
@amiraahmed5804
@amiraahmed5804 6 жыл бұрын
Abdurahe Allah hayer Jezaken yekefelek
@user-eb9bc5gs4e
@user-eb9bc5gs4e 6 жыл бұрын
ሰብሀን አላህ አላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ
@TokumatokumaTokuma
@TokumatokumaTokuma 6 жыл бұрын
እስላም ነው ህይወቴ ጀነት ነው ምኞቴ አሚንንንን
@user-jw9px4gp7n
@user-jw9px4gp7n 6 жыл бұрын
እስላም ነው ህይወቴ ጀነት ነው ምኞቴ M e c he re sha chn, A samrln
@user-vn7gh1pz3o
@user-vn7gh1pz3o 11 ай бұрын
😂በርቱ አስተማሪ ትምህርት ነው አላህ መጨራሻችንን የሰምርልን ያረቢ 😢😢😢😢
@zahrajamal6208
@zahrajamal6208 6 жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ በጀነት ያበስረው ኡስታዝ አብደል መጂድሁ ሴንንያረብ
@user-om2td4hy4g
@user-om2td4hy4g 6 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃን መቻርሻችንን ያሰምርልላያረብጀዛክለህኸይር
@khadigahahmad8225
@khadigahahmad8225 6 жыл бұрын
ሱበሀንአላህ። ይገርማል አላህ ይራህማት እና አያቴ ልጅ አባቴ ብቻ ነው ወንድ ሴት 2ብቻናቸው ልጆቹ ግን ሀብት ነበራት አባቴን ምንምነገር አላውርሰችውም ለድንያኑሮ ብለ መከራከሩን ተዋት እሶም ለሴቲቱልጅ አወርሰች ምንምሳይቀር አባቴም።ባዱጅን ቀርቶ የናቴ አባት 4 ቦታ መሬት ስጠው ከዛም እኛንወልዶ ዘና ብሎ እየኖረ ነው ምንምአይጎድልበት አልሀምዱሊላህ። ግን አንዳንድ ቤተሰቦች ለምንልጆቻቸውን አይውድም
@rahmetmohammed4467
@rahmetmohammed4467 6 жыл бұрын
Khadigah ahmad እኔም ፈራሁኝ ይህን ሳየ የወላጅ ሀቅ ከባድነው ግን እኔ አባቴ በስደትነው ያለ እንደኔግን አሁን አልይሽ አለኝ እኔም ያን አለኝ ብየ በጣም ይሰማኛል ግን አላህ መጨረሻየን ያሳምርልኝ በጣም ይሰማኛል
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
ያአላህ መጨረሻየን አሣምርልኝ ያረሒም የወላጆቻችንን ሐቅ የምንወጣ አላህ ያድርገን ያረብ።
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 5 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም. ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይሩን አላህ ሆይ ማረን ማረን ወጀላችንን ትንሹንም ትልቁንም. ተውልን. ምህረትህን ለግሰን. ሁላችንንም. ዲነኞች አድርገን. ወደህ. አስወደን ያረብብብብ. አሚን
@seadaaragaw1072
@seadaaragaw1072 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@user-hd3yx6kl8e
@user-hd3yx6kl8e 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር አብዱሬ
@hawamohammed6369
@hawamohammed6369 6 жыл бұрын
ላሀውለውላ ቅውወተ ኢልላህ ቢላህ ላልአዚም ሡብሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን አብዱ ረሂም አህመዲ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኪ አላህ ከይር
@skokraish7474
@skokraish7474 6 жыл бұрын
አለህ ቀጥተኘዉን መንገድ ይምራን መጨርሸችን የሰሚሪሊን ኡስታዞቸችን አለህ ይጠቢቅሊን
@azd977
@azd977 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ያርበ የቤትስቦችን እድሁም የ አማቶቸን ሀቅእመጠበቅ አርገኝ በነክባክባቸው እስክልጀልጆቻችን ምርቃን አችው የድርሳል
@laellahelaAllah
@laellahelaAllah 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሱበሀን አላህ አላህ ያረብ ኳቲማችንን አሳምርልን የወላጅ ሀቅ የምንወጣ አድርገን ያረብ የሞቱትንም ጀሚዐን ሙስሊም ጀነት ይወፍቃችው ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይር ወጀዛ ሀሩን
@user-vc9kf5vj4c
@user-vc9kf5vj4c 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወደም
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 6 жыл бұрын
ሱብሃነሏህ አጂብ ነው አላህ ከወላጆቻችን ሀቅ ይጠብቀን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-zz6qn1dq7i
@user-zz6qn1dq7i 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከደዝህ ያለው ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-de4tc6ic7r
@user-de4tc6ic7r 6 жыл бұрын
ኢናኒኢላህ ወኢናኢለይሒራጁኡን
@sultaahmad4276
@sultaahmad4276 6 жыл бұрын
ኢናሊሏሂዋኢናኢሏይሂራጅኡን
@fedlafedla8120
@fedlafedla8120 6 жыл бұрын
ለሀውለቁተብለ
@user-ut8cy4ug1n
@user-ut8cy4ug1n 5 жыл бұрын
የመጀመርየዉ ነሺዳዉ። ላኩልኛ
@user-ll8ex2ys3b
@user-ll8ex2ys3b 5 жыл бұрын
ሡበሀነአላህይጠብቀን
@user-gk3le8wy3c
@user-gk3le8wy3c 2 ай бұрын
ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልኝ
@umunure6375
@umunure6375 Жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@monamurid2766
@monamurid2766 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@umunure6375
@umunure6375 Жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርል
@user-cb9tn6ic1z
@user-cb9tn6ic1z 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ካቲማችን አላህ ያሳምርልን
@cbmksa9183
@cbmksa9183 Жыл бұрын
ሱበሀነላህ
@user-up2jg8ds3f
@user-up2jg8ds3f 6 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ ሱበሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልኝ ያረብ ጀዛኩምላህ ኸይር
@seyamsafan4960
@seyamsafan4960 6 жыл бұрын
ያአሏህ ምንኛ አሰዛኝ ታሪክ ነው ያረብብብብ እበክህን እራዳታህን እንሻለን ያአሏህ ኻትማችንን አሰምሪልን
@zhrahussen1328
@zhrahussen1328 Жыл бұрын
አለህመጨረሻችንንያሳምርልን
@user-im3bb3np1w
@user-im3bb3np1w 6 жыл бұрын
አጂብ ሱብሀነላህ አላህ ለወላጆቻቸው ኸይር ከሚውሉት ያድርገንንንን
@Sosososo-rv8kz
@Sosososo-rv8kz Жыл бұрын
ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን
@chmesady7106
@chmesady7106 6 жыл бұрын
ሱባናላህ አላህ አላህይስቱር። ያረቢ አላህ መጨረሻዬንአሳምርልኝ
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 5 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ሆይ.ሁሉን ቻይ የሆንከው ጌታ ምህረትህን ለግሰን. አምላኬ ሆይ እደኛ ጥፋት. እደኛ ስራ. እደኛ ክፋት ሳይሆን. እዳተ እርህራሄነት . እዳተ. እዝነት እዳተ ማሀሪነት. ፈጣሪሆይ ማረን. ምህረትህን ለግሰን ያረብ
@user-hf7gf6pc4d
@user-hf7gf6pc4d 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን አላህ ተጠቃሚዎች ያርገን ያረብ
@rabiabintmohammed5089
@rabiabintmohammed5089 6 жыл бұрын
አብዱረሂም ጀዛክ አላህ ኸይር ወድም
@subahaneallhealehamdulela6954
@subahaneallhealehamdulela6954 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሱበሀናላ አላህ ይጠብቀን ከወላጆች እርግማን ይጠብቀን ያረብ
@atikaawel8532
@atikaawel8532 6 жыл бұрын
ያረብ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አብድሬ ጀዛክላሁ ኸይረን ጀዛ
@temiryimer8174
@temiryimer8174 6 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ አሏህ ይጠብቀን ጀዛኩአሏህ ኸይርን ጀዛ
@fatumamehemeda9131
@fatumamehemeda9131 2 жыл бұрын
ጀዛኩላህ ኸይር
@foziyaseid8823
@foziyaseid8823 6 жыл бұрын
Wealykumselam Wr Wb Abdura Jezakumlahe Keyre Subehan Allah Allah yezenelen Welahi Betam Kebad New
@zamzamahmdezamzamahmde7687
@zamzamahmdezamzamahmde7687 6 жыл бұрын
ያአላህ በጣም ያሣዝናል ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-yd8eb5xd6r
@user-yd8eb5xd6r 6 жыл бұрын
ሱበሀንአላህ አላህይጠብቀን ጀዛኩምአላህኸይር ሀሮኖች
@khadejakuwait4064
@khadejakuwait4064 6 жыл бұрын
سبحان الله جزاكم الله خيرا الدنيا والاخره
@allahkerim317
@allahkerim317 6 жыл бұрын
subhan allah wendimachn abdura jezakelah keyir
@ayshaalangari2279
@ayshaalangari2279 6 жыл бұрын
ያርቢ በራህመትህ ማርን. ከውላጆቻችን. ሀቅ ጠብቀን 😢😢😢
@tayba1611
@tayba1611 Ай бұрын
አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኚ
@mdmm3510
@mdmm3510 6 жыл бұрын
አጀብብብ ሱብሀን አላህ ኧረ ያረቢከንደዚህ አይነቱ ጠብቀን ጀዛኩምላ ሀይረን !
@aishamo7ialdeen493
@aishamo7ialdeen493 6 жыл бұрын
ሰብሀን አላህ ላሀውለላ ቁወተ ቢላ ያአላህ ሁላችን የቤተሰብቻችን ሀቀ ጠባቂ ያደርገን ያረብ
@user-td1mi6fs5f
@user-td1mi6fs5f 6 жыл бұрын
አሚንአሏሁመአሚን ለሐዉለወላቅወተኢላቢላህ ኢናሊላሂወኢናኢለሒራጅኡን ሡብሀንአላህ የወላጆቻቸዉሀቅበአግባቡከሚወጡባሮቹያርገንእህትወድሞቸ
@user-dy9xe9iq4e
@user-dy9xe9iq4e 6 жыл бұрын
ሱበሀንአላህ ከዚህአይነቱ ዘግና ስራ አላህ ይጠብቀን ያረብ!!!!!!!
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን የዋለዶቻችንም ሀቅ ጠባቂ ያድርገን ያረብ
@user-qn7tq8fn9t
@user-qn7tq8fn9t 6 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘክ አለህ ኸይር ሀሩን አሚን ያራብ
@abdullatheef5418
@abdullatheef5418 5 жыл бұрын
ሡበህንአሏህ አሏህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ያረብ አሚን አሚን
@harunharun5598
@harunharun5598 6 жыл бұрын
ሱባን አላህ አላህ ከግዲህ አይነት አላህ ይጠብቀን ያረብ
@zaytuali2493
@zaytuali2493 6 жыл бұрын
enalelahe wynarajhw abdra jzak allah hyri
@muniiralove4692
@muniiralove4692 6 жыл бұрын
ሱብሀናላ አላህ መጨረሻችን አስምርልን ጀዛከላ ኸይረን
@sofianurga1355
@sofianurga1355 6 жыл бұрын
subhn allha abhyi kfien Alsemai yarbeee
@rozz269
@rozz269 5 жыл бұрын
ሱባሀአላህ አላህ ይጠብቀን
@habshi7200
@habshi7200 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ያረብ ከሶብሮቹ አርገን።
@user-tz6un8bp2r
@user-tz6un8bp2r 6 жыл бұрын
ሱባሀንአላህ
@user-hm8xv6ly5v
@user-hm8xv6ly5v 5 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችን አሳምርልን ያርብ አላህ የቤተስባችን ሀቅ የምንወጣ አድርገን
@taibalara9393
@taibalara9393 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ኢናሊላሂወኢላሂራጅኡን
@moazasaa2147
@moazasaa2147 6 жыл бұрын
ሱብህን አለህ አለህ ከሀቀቸው ይጠብቀን ያረብ ሀሩኖች አለህ ይጠብቀቹ።
@maa..6332
@maa..6332 6 жыл бұрын
ሱባሀነአላህ.ያረብ.አላህ.ይጥብቀን
@user-kp5in1wg4s
@user-kp5in1wg4s 6 жыл бұрын
صبحنا لله صبحنا لله صبحنا لله لا إله إلا الله محمد رسول الله
@zabeebamohamed5118
@zabeebamohamed5118 6 жыл бұрын
Allah yetabekan ya allah btam yaszenal ya rabiii ya rabiii ya rabii for give us jazkumulallah kayer ustazunaaaa allah yahfezek ameeen!!!!!!
@fatimatalegenyisaqeeth7967
@fatimatalegenyisaqeeth7967 6 жыл бұрын
subhanallah Allah yetebeqegn walhi harun tube jzkl
@sofiaabdala1625
@sofiaabdala1625 6 жыл бұрын
ጀዘክ አለህ ከይር ወንድመችን ተርኩ እጅግ በጠም አስተመሪነ አሰዘኝ ነዉ
@semira8831
@semira8831 6 жыл бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን አላህ የወላጆቻችንን ሃቅ የምንወጣ ባሮቹ ያድርገን
@user-lc1dz7sj1q
@user-lc1dz7sj1q 5 жыл бұрын
ያላህ አላህ ይጠብቀን ከድህ አይነቱ ያረብ
@zeinabanagesso5971
@zeinabanagesso5971 Жыл бұрын
Allah fitsameyachinin yasamiren amen
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 82 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 70 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
ከጅን ጋር የተደረገ ቃለ መልልስ     ክፍል አንድ
20:43
habesha islamic song [menzuma]
Рет қаралды 32 М.
አሏህን መፍራት ኡስታዝ አብደል መጂድ ረሒመሁሏህ
26:32
JEMA TUBE ጀመዓቲዩብ
Рет қаралды 5 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 82 МЛН