No video

ከልቤ ነው..! ይቅርታ እጠይቃለሁ..!!ብላቴናው ነብይ ኢዮሳፍጥ ብርሃኑ

  Рет қаралды 61,485

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Жыл бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 167
@selamasgedom6183
@selamasgedom6183 Жыл бұрын
ቲጂ ሰላም ላንቺ ለመላው ቤተሰብ ፡፡እና ዬሳፋጥን ስላመጣሽው ጌታ የሱስ ዬባርክሽ በጣም የምፈልገው ያጣሁት ሰው ነበር ዬሄ ብላቴና የትሄደ የሁሌ ጥያቄ ነው ፡፡እና ኤርትራ እያለው በሲዲ አግኝቼው እና እኔ አባቴ እሕቴ ሰምተነው እያለቀስን ሆዳችን እየቆረጠው የጌታ መንፈስ ነክቶዎን እንሰማው ነበር ትክክል መልክት ነበር ከዛ ሰምተን ስንጨርስ አባቴ ጌታን አያውቅም ነበር እና እህቴ ትራስ አምጭልኝ ብሎ እየጫሆ ኡኡኡኡዬ ጌታ የሱስ ማረኝ ማረኝ እየጫሆ ከዛ እኛም ተደሰት እያለቀሰን ጌታን አመሰገን ከዛ አባቴ መጫሁን ማቆረጥ እንቢ ብሎ ጎረቤት ሊሰበሰብ ሆነ ከዛ አባቴ ጌታ ምሮሆአል ምሮካል ብለን አስቆምነው ታዲያ አባቴ የዛኔ የጌታ መንፈስ ስለነካው ዳነ እና ያለምንም ስተት የጌታ መንፈስ ነው የተጠቀመበት ጌታ ዬባርክ ያስፋክ፡፡ስላየውክ ደስ ብሎኛል፡፡
@zerfeworkdebebe7538
@zerfeworkdebebe7538 Жыл бұрын
ኦ ግሩም ነው ያንን ሁሉ ነገር በዛ ዕድሜው አሳልፎ ዛሬ ግን እርጋታው, ትህትናው የአነጋገር ለዛው የእግዚአብሔር ቃል ዕውቀቱ በጣም ደስ ይላል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አሁንም ፀጋውንም ያብዛልህ
@yemiermias7602
@yemiermias7602 Жыл бұрын
😮🎉okl
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 Жыл бұрын
የኛ ማህረሰብ ጨካኝ ፍቅር የጎደለን መሆኑን ያወኩት በዚህ ልጅ ነው ። ያኔ እሱ አነጋጋሪ በነበረበት ግዜ እኔ በጌታ ባልሆን እንኳ በጣም ያሳዝነኝ ነበረ በልጅነቱ ይሄ ሁሉ መከራ ሲደርስበት አባቶች መምከር ሲገባቸው ማስተማር ሲገባቸው ለምን ያሳድዱታል እል ነበረ ። አሁን በጌታ ሆኜ አንተ ደግሞ ተፈውሰህ በሰላም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዘብሔርን አመሰግነዋለሁ ።
@user-np9mt8zb1z
@user-np9mt8zb1z Жыл бұрын
ይቅርታ ምን ሁኖ ነበር ግን ስላላወኩት ነዉ
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye Жыл бұрын
ልክ ነው ጌታ ያለውን ነው አገልጋይ መናገር ያለበት ሰዎች መስማት የሚፈልጉትን ማባበል አይደለም ጌታ ይባርካችሁ
@titazedemena4970
@titazedemena4970 Жыл бұрын
ትህትናው ልብ ይነካል፣ ጌታ ይጠብቅልህ። እህታችንም ተባረኪ እንደዚህ የሚያንፁ አገልጋዮችን ስለምታቀርቢ
@whbwt6199
@whbwt6199 Жыл бұрын
እዩዬ ደግሜ በዚህ ሁኔታ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ትንሽ ልጅ ሆኜ መንፈስ ቅዱስ ባንተ ከተናገራቸው ህፃናቶች ውስጥ አንዷ ነኝ ጌታ ዛሬም ባንተ ላይ አላማ አለው ወንድሜ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ጌታ ካንተ ነገሮች ሁሉ የበላይ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏::
@GetAbateOfficial
@GetAbateOfficial Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/j6avpGugf72HjpI&ab_channel=GetAbate
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 Жыл бұрын
በወርቃማው ዘመን ብቅ ያለ ድንቅ ብላቴና ነበረ ኢዮሳፍጥ nice to see u ተባረክ . አልተሳሳትክም ትንቢት ዘመን ተሻጋሪ ስለሆነ አሁን ያለችው ቤተክርስቲያን እና ክርስትና ነው የተናገርከው ኢኸው ቅዱሳን ቤቱ ረከሰ ጉዳችን ጉድለታችን በአደባባይ በሚዲያ ተገለጠ ስለዚህ ያሁኑን ጊዜ ነው የተነበይከው 6:35
@shimelesgessesse2788
@shimelesgessesse2788 Жыл бұрын
ከተየቻለ ስልክ ቁጥሩን ላኩልን ፕሮግራም አስይዘን በኪራይ እያለን ያገለገለውን ህዝብ ዛሬበራሳችን ቦታ በዝተን የአገልግሎቱን ፍሬ ቢያይ ዋጋ መክፈሉ መና እንዳልቀረ አውቆ ለአገልግሎቱ ሐቅም ይጨምርለታል።
@yonasgebru7302
@yonasgebru7302 Жыл бұрын
በፊትህ የቀረህን ዘመን ጌታ በብዙ ይባርክልህ። ትህትና እና እርጋታህ ለብዙ የዘመናችን አገልጋዮች ትምህርት ሸጪ ነው ።
@VenusTeshome-gn4ee
@VenusTeshome-gn4ee Жыл бұрын
ትጅየ ዮሳፍጥ ባገለገለበት ግዜ አስታዉሳለዉ በተለያዩ አገልጋዮች ተመሳሳይ መልእክት እግዚአብሔር ይናገር ነበር እሱ ያኔ ትንሽ ልጅ ስለነበረ መልእክቱ አገላለፅ እንጂ ብዙ የሱ ችግር አልነበረም ደሞ ብዙ መልእክቶችም ሲፈፀም አይተናል
@dansamkid5442
@dansamkid5442 Жыл бұрын
ከዚህ ብላቴና ጋር በBoston Massachusetts በነበረኝ አንድ መንፈሳዊ ስብሰባ ላይ በሻይ ሰአት ትንሽ የመጫወቻ ሰአት ነበረን የሚገርም ጨዋነት ትህትና የእግዚአብሄር ቃል ሙላት እና ስክን ማለት በጨዋታችን ውስጥ እኔ ብቻ ልናገር የሚል ሳይሆን በእርጋታ አዳማጭ ነበር ለኔ ትህትናው እግዚአብሄርን እንዳመሰግን አርጎኛል ።
@evamero8172
@evamero8172 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም በቤቱ ስላለህ አጥፊው ስላላጠፈህ ጨምርህ ስለተገለጥህ እልልልልልል🙌🙌🙌
@admasuzeleke2399
@admasuzeleke2399 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!! ለእኔ እጅግ ከምወዳቼው የጌታ ቆራጥ አገልጋዮች አንዱ ነው::አንችም ቅንነትና ማስተዋል የተሞላው ጥያቄሽንና አቅርቦትሽ አከብራለሁ:: ሮሜ 16:20!!!!!!!
@sherefedinaman4395
@sherefedinaman4395 Жыл бұрын
በአወያዮም በልጃችንም ትንሹ ነብይ ውይይት ደስ ብሎኛል ወደዚ አይነት ስክነት ሰለመጣህ ተባረክ
@Malat-wz4wg
@Malat-wz4wg Жыл бұрын
ወይኔ ጌታ ይባረክ በዚ ዉኔታ ነብይ እዮሳፌጥን ሰላየውኝ እኔ የማቀው ትንሺ ሆኖ ኩየራ የምትባል ከተማ መካነ እየሱስ ተጋብዞ በአይል ጌታን ሳገለግል ነበረ የማቀው ጌታን በድለናል ንሳ እንግባ እየለ እያለቀሰ በጌታ ፊት ወድቆ ስያገለግል ነበረ ተባረክ
@yosephimana3144
@yosephimana3144 Жыл бұрын
ኢዮሳፍጥ ድምጽህን እንደገና ስለ ሰማን ደስ ብሎኛል: እኔ አባትህን የማውቀው: ስለትውልድ ያለህ እይታም ግሩም ነው:: እግዚአብሔር በበለጠ ፀጋ እንደገና እንእደሜጎበኝህ አምናለሁ::
@henokaga6666
@henokaga6666 Жыл бұрын
wow!! praise The Lord, this Prophet is Alive.
@user-dz9xb6wr3q
@user-dz9xb6wr3q 9 ай бұрын
መጥፋትህ ከሚያሳስባቸው ሰዎች መካከል እኔ ነኝ ስላየሁህ በጣም ደስ ነው ያለኝ ጌታ ክብሩን ይውሰድ። ተባረክ ይብዛልህ
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 Жыл бұрын
Praise the Lord and I am happy to see you prophet Eyosafit. !!!!
@Jerry-wp1gn
@Jerry-wp1gn Жыл бұрын
ኢዩ በጣም የምናውቀው ለጌታ ታማኝ የሆን በፍፁም ፍቅር የሚያገለግል በጥቅም የማይደለል እንደሆነ ብዙ መስዋዕትነትን ከፍሎ ጌታን ያገለገለ ልጅ ነው
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ ስለወንጌል በአለም ከምናልፈዉ መከራ ይበልጥ በጌታ ነን በሚሉት የምንከፍለዉ መገፋት እና የሚመጣብን መከራ እጅግ የከፋ ነዉ። ፀጋዉ ግን ባይደግፈን ስንቶቻችን በጠፋን ነበር
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 Жыл бұрын
ተባረክ ደስ የሚል ትህትና ነው ይብዛልህ ይብዛልኝ ለኔም።
@wodehord7063
@wodehord7063 Жыл бұрын
ኡኡኡፍፍፍ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ቲጅዬ ያንች ጥያቀ ልክ እንደ መጥመቁ ዮሐንስ ተከታዮችን ልኮ ለእየሱስ የሚትመጣው አንተ ነህ ወይስ ሌላ እንጠብቀ ብሎ አስጠየቀው እየሱስ ግን ሂድና ያያችሁትን ንገሩት አላቼው ዕውሮች ያያሉ ሽባዎች ይፈሳሉ አላችሁት እና እንካዋን ጌታ ረዳ ቲጅዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የጌታ ፀጋ ይብዙልሽ❤️💖❤️
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 29 күн бұрын
እዴ እዮሳፍጥ ነው እንዲ የተረጋጋው? ጌታ ይባረክ እናንተም ተባረኩ❤❤❤
@shimelesgessesse2788
@shimelesgessesse2788 Жыл бұрын
ኢዮሳፍጥ ገና በትኩሱ አገልግሎትህ ገና በህብረት ደረጃ አጥቢያ ሳንሆን የዛሬ 17 አመት አገልግለኸናል ተጠቅመናል በዚህ ፕሮግራም ሳይህ የት ደረስ እል ስለነበረ በጣም ደስ ብሎኛል በወቅቱ የህብረቱ ሰብሳቢ ነበርኩ እግዚአብሔር የጠራውን አይጥልም ጌታ ይመስግን ክብር ለጌታ ይሁን።
@liyaliya1302
@liyaliya1302 Жыл бұрын
የ ኢትዮጵያውያ ቤተክርስትያን ሀሰተኛን እያባበለች እውነተኞችን አሳዳ እስከ መቼ አሁንም መቼ ፀዳ እግዚአብሔር ቤተ ክርስትያንን ህዝብን ካልትመለሰ በደል ምድራችንን ያለ እፍረት ያኖራል አሁንም እውነተኞችን አሳዳጅ ቸርች የሚያሞቁ ናቸው ምህረት ለ ቤተክርስትያን ይሁን
@gospelsongs5746
@gospelsongs5746 9 ай бұрын
ተባረክ በብዙ በወቅቱ ያው የተፈጠረው ነገር መልዕክቱ ከእግዚአብሔር አይደለም ማለት ሳይሆን ያው የተላለፈበት መንገድ ጥበብና የልጅነት አለመብሰል ስላለ ነው ያንን አቅጣጫ የሚያስይዝና እየመከረ የሚያሳድግ ሰው አለመኖሩ ያሳዝናል ነገር ግን እግዚአብሔር ቸር ነውና በወደደው መልኩ ስላሳደገህ እንደዚህ በሳል ሆነህ ለሌሎች ትምህርት እንዲሆን ስለተጠቀመህ እግዚአብሔር ይባረክ እንደገና ስላየሁህ ቤተሰብ አፍርተህ አድገህ በስለህ ስላየንህ ጌታ ይክበር በቀጣይ ጌታ ለሚጠቀምባቸው ብላቴኖች መካሪ ስለሚያደርግህ አቅጣጫ ለማስያዝ ባንተ ህይወት በዚህም ኢንተርቪው ስለሚጠቀም ጌታ ይክበር ❤❤❤❤❤❤❤
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 Жыл бұрын
ትግስት እህታች ን በምታቀሪቢያቸው በእግዚአብሔር ሰዎች በጣም እየተባረክንነው ጌታ ይባርክሽ። ከቻልሽ ዘማር መንግስቱን መናን እና ዘማር ውባለምን አቅርቢልን የተረሱ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸው ተባርኪ።
@almazmesfin3515
@almazmesfin3515 Жыл бұрын
በወቅቱ በ22 ሙሉ ወንጌል ነበርኩ ያኔ የተፈጠረውን ነገር ሳስብ ሁሌ ጥያቄ ነበረኝ ልጅነቱም ትዝ ይለኞል በወቅቱ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ መብራት ጠፍቶ ወንበር አንጋግቶ እርሱንም አሾልከው አውጥተው አስመለጠው እንጂ ከባድ ነበር ይቅርታ መጠየቅህ በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ በነገር ሁሉ አድገህ ስላየሁህ ደስ ብሎኞል የት ደረሰ ከሚሉት ውስጥ ነበርኩ
@user-ud1js7hp6r
@user-ud1js7hp6r Жыл бұрын
ብላቴናው እዮሳፍጥ የ13 ዓመት ልጅ ሁነህ ደሴ ከተማ መጥተህ ባንተ ተገልግያለሁ የማንቂያ ደወል vcd ካሴቱም ነበረኝ የመኪና አደጋ ደርሶብህ አይቼ እጅግ አዝኜ ፀልየልህም ነበር በዚህ አይነት ሁኔታ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የመጨረሻው ደወል ነው የማንቂያ ደወል በወቅቱ ገዝቼው ነበረኝ
@salamonali9839
@salamonali9839 8 ай бұрын
እንዲህ አደጎ በማየቴ ደስ ብሎኛል ህፃን ሆነህ አቅሀለሁ ናዝሬት እናንተ ቤት የጳጉሜ ፀሎት ጊዜ ነው 1989 በኃላ የጌታ ታማኝነት ነው ለጌታ ብዙ የከፈሉ ቤተሰቦችህ በሙሉ ይባረኩ
@samerawitmituts684
@samerawitmituts684 8 ай бұрын
በጣም ደስይላል አዩሳፍትን በማየቴ በሱ አግልግሎት አግዚአብሔር ብዙ አድርጎኛል ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያበዛልህ
@negashgebre6433
@negashgebre6433 Жыл бұрын
oh, My God! Amazing news I Knew him When I was at university during my first year in Gondor, I saw him on the Spiritual channel, but for a Long time I didn't see him. I was surprised to see Josaphat again in Nikodimos Show. Wish you all the Best Prophet and Nikodimos Show.
@rituyegedy9889
@rituyegedy9889 Жыл бұрын
Am so happy to see you, praise the Lord!
@dawittb8606
@dawittb8606 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፣ ከቤተክርስቲያን ፣ ሰዎች ፣ ይጠብቃችሁ!!! ጌታን፣ ካገኘሁበት፣ ቀን፣ ጀምሮ ፣ ዛሬ፣ እስከደረስኩበት፣ ቀን፣ ድረስ፣ ያሰቃየኝ፣ የቤተክርስቲያን፣ ሽማግሌና፣ አመራር፣ የተባሉ ፣ ሰዎች ፣ ናቸው። ዛሬ፣ ጌታ፣ ሰንሰለታቸውን ፣ አሰወግዶ፣ በነፃነት፣ ለቆኛል። ስሙ ፣ ይባረክ !!!
@shimelesgessesse2788
@shimelesgessesse2788 Жыл бұрын
ከባህር ዳር ቁጥር 2 ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ
@awotaraya6590
@awotaraya6590 Жыл бұрын
የዘንድሮ ፖሰተሮች ደፋሮች እግዛብሔርን የማትፈሮት ሰትናገሮ የምታሸማቅቆን ከዚ ልጅ ተማሮ የይቅርታ መንፈሰ አንተ ግን በግዜው ደንግጠን ነበር እኔም አዲሰ ነበርኩ ግን ዛሬ ላይ ሳይህ ሰሰማህ አለቀሰኩኝ እግዛብሔር ያሳድግህ ይጠቀምብህ ቴጄይ አንች ግን ትለያለሸ
@zewdyedemeku182
@zewdyedemeku182 Жыл бұрын
እዩ እውነተኛ ለጌታ ብቻ የሚመች compromise ማድረግ የማይፈልግ አገልጋይ ነው.ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ !እውነተኛ ሰው በብዙ ሰዎች አይወደድም .በጌታ ግን ትልቅ ቦታ አለህ ያብዛልህ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
SHALOM ! እ ንኩዋን ደህና መጣህ ወየነ ትልቅ ስው ሆነ ይህ ልጅ ? ብዝህ ሰዓት ብ ሆን እኮ ምንም አትባልም ነበር ያኔ ግን አንድ ትንሽ ልጅ ያን ሁሉ ርፍርፍ ስያደርግ ያዝማና ነበር ሰውቹ ም እንደ ሞኝ ይቆጠሩ ነ በር በተለይም በዛ እድሜ ላንተ መድረክ መፈቀዱ !
@kidinani3558
@kidinani3558 Жыл бұрын
ኢዩዬ በጣም ቅን እና መልካም ሰው በጣም ነው የምወድህ ተባረክልን!!
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 3 ай бұрын
ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ በምታቀርብያቸው አገልገዮች ሁሌም እበረካለው በጎ ፈቃድሽ ቢሆን ወደ ሆሳዕና ዙሪያ በድሩ ነሪዬ የምበል ዘማር አለ እሱን ብታቀርብ በጣም እንበረካለን በ 9 አማቱ ቁጡር አንድ አልባም ያወጣ አሁን ግን በብዙ እያገለገለ ያለ ወንድም ነው
@abimathi6059
@abimathi6059 Жыл бұрын
Greetings! God is good nice to see him and I was their at the program that day and God was really working on him they was anointing and healing, deliverance they was the glory of God and God was working on him. God bless you women of God.!!!
@kassatelelech6013
@kassatelelech6013 Жыл бұрын
ቲጂ ተባረኪ ኢዮሳፍጥ ን ስላቀረብሽ እንደዚህ ሆኖ ጨምሮ ደምቆ በስሎ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ውጪ ነው ቢባልም እንዲ ማየት ስለቻልኩ ደስ ብሎኛል ተባረክ አሁንም ጨምር
@azebhaile7591
@azebhaile7591 Жыл бұрын
Eyuye, thanks to God you have come to this point, I'm a live witness to see some of your hardship you came across in your life. However, God is good all the times in all situations!!
@mastaweshatolosa2768
@mastaweshatolosa2768 Жыл бұрын
Thank you God bless you you share general neulege you tuch many things bells all your life and your families continue
@nemeraroro5146
@nemeraroro5146 Жыл бұрын
Wow!! I have been there since he prophesied the message to the leaders of 22 muluwengle church… long year ago but I wish if you invited one of the leaders but he literally said “timotalachew” Thank you Tigist,God bless you
@ag7541
@ag7541 Жыл бұрын
Ena ahun yalefen tarik ansto mabalatu nw yemishalw or be yikirta malefu bro demo menfesawi mot memotim ale eko
@user-bk5ow9ke6r
@user-bk5ow9ke6r 8 ай бұрын
ወንድሜ መቼም የማረሳህ በዛን ግዜ በነበረው አገልግሎት እግዚአብሔር ን እንድፈራ መንፈስ ቅዱስ የሰራዉን ስራ አረሳዉም ተባረክ
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ትጅዬ አገልግሎት እንደጀመረ እከታተለው ነበረ ሲጠፋ ይጨቀኝ ነበር አንዴ ፊስቡክ ላይ አገኘሁት ጠየኩት አለሁ አገባሁ ወለድኩኝ አሜሪካ ነው መሰለኝ አለኝ ደስ አለኝ አሁንም አየሁት ደስ አለኝ ተባረኪልኝ
@blessing468
@blessing468 Жыл бұрын
All the glory to God for he has shaped you to become a humble person. God bless you for apologizing the people of God!
@tsega990
@tsega990 Жыл бұрын
ዋው ኢሄ ልጅ ግን አለ 😮
@tilahunabera3388
@tilahunabera3388 Жыл бұрын
TG, you're so nice to manage your program And he is nice and humble God bless you both 🙏
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኩ እናተ ቅዲሳን
@noahmesfin2568
@noahmesfin2568 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ i see maturity ❤
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 Жыл бұрын
ያ ትንሺ ልጅ አሁን ትልቅ ሰዉ ሆኖ ስላየንህ ደስ ብሎናል
@zewdyedemeku182
@zewdyedemeku182 Жыл бұрын
ትክክል ነህ አገልጋይ ስለሆነ perfect ነው ማለት አይደለም ስንት ጉድ እያየን ነው
@dawittariku8598
@dawittariku8598 Жыл бұрын
ቲጂዬ መልካም ፕሮግራም ተባረኪልኝ ግን አንድ ነገር አንቺ ላይ አስተዋልኩ "እርጉዝ ነሽ" መሰለኝ
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 Жыл бұрын
ግሩም የእግዚአብሔር ጥሪ ስሙ ይባረክ።
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 Жыл бұрын
የሚገረምና ታማኝ አምላክ ነው የምናመልከው።አባትና አምላክ ሆኖ በሕይወት ያኖረህና ያሣደግህ ጌታ ይባረክ።።በዚህ ዕድገትና ብስለት ሰላየሁህ ጌታን ባረኩት።በ11ይሁን በ12ዓመቱ ሰበታ በሚገኝ ትንሽዬ የቤት መሠዊያ ላይ አገልግለኸናል። ማታ ማታ እናቱ ስትጸልይለት በገለገለ ማግስት ከልጆቼ ጋር አንደማንኛውም ሕፃን ብይ ሲጫወት አገረም ነበር። እንኳን በቁሞትና በሞገስ በዕውቀትናበእግዘአብሔር መንፈስ ሙልዐት አደገክልን።ክብሩን ጌታ ይውሰድ!!!
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe 8 ай бұрын
አሁንም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እኔ. በዛ. ዘመን በራሴ በጣም የተባረኩበት ጊዜ ነበረ ነፍሴ ንስሀ በተጠማችበት ሰአት ነበር ተጠቅሜለሁ ጌታይባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 Жыл бұрын
TG Blessed, very excellent grace question 🎉
@yadahrevivalvoiceministry7246
@yadahrevivalvoiceministry7246 Жыл бұрын
በመያቴ ደስ ብሎኛል: ጌታ ይባርክ!!! "GOD is Good!!" በጌታ ፀጋ በረታ!!! Tg- ቀጣይ ክፍል በጉጉት እየጠበቁ ነው. ..
@betselotdaniel1975
@betselotdaniel1975 9 ай бұрын
ዋው በጌታ መሠራት ትህትና ለቱሑታን ጸጋ ይሰጣል
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 Жыл бұрын
ትግስትየ ተባረኪ ዛሬ ሳስበው መምጣቱ ገርሞኛል እኔም የልጅነት ስብከቱ ሰምቼው በጣም ያስገርመኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ ተባረክ
@yisakwondimu8444
@yisakwondimu8444 Жыл бұрын
ጌታ ይበርክህ በማዬቴ ደስ ብሎኛል ።
@genethailu9756
@genethailu9756 Жыл бұрын
He is so humble GOd bless u
@senny6275
@senny6275 Жыл бұрын
ሙሉ ወንጌል ብዙ በፀጋ የተገለጡ አገልጋዮች የወጡባት ነገር ግን የቃየል መንፈስ በሀይል የነገሰባት ክስ መቃወም የዋሀት መንፈስ በሌላቸው ስጋውያን ተሰግስገው መንፈስ ቅዱስን ሁልግዜ እየገፋች ቤተክርስቲያን ድብልቅልቅ እንዲል አሁን የምናየውን እያየን ያለነው ከዚህ የተነሳ ነው ተመለሱ
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 Жыл бұрын
Thanks & Glory to almighty God , nice to see him this way .....
@mebrihitgebrekrstos9118
@mebrihitgebrekrstos9118 Жыл бұрын
ዋዉዉ ነቢይ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ ብዙ ግዜ ፈልጌህ ነበር
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 Жыл бұрын
Tebarek! asadigo lezare yabekah Egzabher yibarek zemenh yibarek!
@tadelechhuluka8964
@tadelechhuluka8964 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 9 ай бұрын
እንደ አንተ አይነቱ ጠፍቶ ነው አሁን ይሆንልሀል ይሳካልሀል መድረኩን የሞላው:: ጌታ ካለ ፊትለፊት ነውንጂ መናገር እንዳልከውም ጌታ የሚናገረው ለመመለስ ነው በእውነት ቅን ልብ ከኖረን ወይም ለመመለስ ፈቃደኛ ከሆንን:: ጌታ ይሄንን ፀጋ ያብዛልን ከሌቦቹ ይጠብቀን
@amanuelgenetu
@amanuelgenetu Жыл бұрын
የነቢይነት ጥሪ እንዳለን እንዴት ማወቅ እንቸላለን; እንዴትስ መሄድ አለብን› ሌሎች ጥሪዎችን ጨምሮ፡ የሚል ጥያቄ እንግዳ ጋብዘሽ ብትጠይቂልን፡ ተባረኪ ቲጂ
@ees988
@ees988 Жыл бұрын
ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው!
@richblessed2195
@richblessed2195 Жыл бұрын
Where is his church in addis ababa.please the location?
@dlawiteshete3298
@dlawiteshete3298 Жыл бұрын
በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ዳስ ብሎኛል የትደረሰ የሚለው የኔ ጥያቄም ስጋትም ነበር ግታ መልካም ነው ባለፍክበት መንገድ ረድቶሀል ::
@TiruworkWoldamlak-kd1hd
@TiruworkWoldamlak-kd1hd Жыл бұрын
Heavenly father bless you abundantly I will pray to you make you frutful in name of Jesus .Tiruwork Woldamlak TX Garland.
@sebletesfay4245
@sebletesfay4245 Жыл бұрын
ቲጂየ ተባረኪ ሲድውን ኤርትራ ሆኜ ነው የሰማሁትና ስለዚህ ልጅ ሳስብ ነበረ እና እንዃን ተገኘ ተባረኪ
@EskedarSisay-zk2pq
@EskedarSisay-zk2pq Жыл бұрын
TG Geta yebarekesh tebareku
@letabekele8221
@letabekele8221 Жыл бұрын
Thanks to God for his protection to the prophet
@LidyaLidya-uk8rq
@LidyaLidya-uk8rq Жыл бұрын
ተባረክ ኑርልን ቲጂ ተባረኪ
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
አጉል .. ድፍረት ... ይዳፈናል እንጂ... አይጠፋም ... ከሀሉ በላይ .. ከራስህ.. ተጠንቀቅ...!
@user-nw5ph3dd2n
@user-nw5ph3dd2n Жыл бұрын
እዩያ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ስለአንተ በሳል አነጋገርህ አስገርሞኛል አሁንም የማስታውሰው የልጅነት ጊዜያቶችህን ነው times fly
@semarya881
@semarya881 Жыл бұрын
God bless you 🙏
@rahelbetruzenebe4023
@rahelbetruzenebe4023 Жыл бұрын
geta ybarkh !!❤❤
@user-vz8tl1ub4q
@user-vz8tl1ub4q Жыл бұрын
wow dasi yemli tebark tg
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 9 ай бұрын
He is so amazing and he is from God!!!!
@etexhaile201
@etexhaile201 9 ай бұрын
God bless you
@seneduh.mariam7039
@seneduh.mariam7039 Жыл бұрын
Bezih huneta anten mayete betam des bilognal ye Egziabher sim yetebareke yihun beziyan ken 22 Mulu wengel neberku tebarek edeg ewedihalehu!!!!!!
@YosiefMengstab-ev7eh
@YosiefMengstab-ev7eh Жыл бұрын
Am so happy to see u my brother yoyiye
@meselechbekele3289
@meselechbekele3289 Жыл бұрын
ጉባኤን የማያንጽ ከሆነ ነብያት የግለሰብን መልክት ለምን ለሰውየው ብቻ አይነገረውም
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
ይቅርታ ሁሉን ይሽፍናል ጌታ ይባርክህ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችም አስተማሪዎች ሁኑ እንጂ ተቆጪ ብቻ አትሁኑ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትእግስት🙏🙌🙏👏 I'm waiting for next week !!!
@asteryalew8657
@asteryalew8657 Жыл бұрын
Tebatek prophet emkan nork hulem degafih negn lik nehi yemikorekum enji yasadegeh alinebrem geta mihiret yadirglin.
@AsterMola
@AsterMola Жыл бұрын
የኛ ሰው ፊለፊት ሲነገረው አይወድም የኛ ሰው ሰውን እንጂ ጌታን አይፈራም
@genetadmik6805
@genetadmik6805 Жыл бұрын
God bless you!
@marthaassefa9532
@marthaassefa9532 Жыл бұрын
አንድ ያየሁብሽ ስህተትነበር ግን እንዴት ፐብሊክ ላይ መናገር አልፈልግም ስልክ ወይም what’s app ቢኖራችሁ ጥሩ ነበር ሚዲያ ላይ የምትወጡ ክርስቲያኖች ::ፕሮግራሙ ግን ጥሩ ነው
@bethelevangelicalministrie6983
@bethelevangelicalministrie6983 Жыл бұрын
ሠላም ቲጂዬ የምታቀርቢያቸውን ፕሮግራሞች በተቻለኝ ሁሉ እከታተላለሁ በጣም በአገልግሎትሽ ተጠቅሜያለሁ በሳልነትሽንም አይቻለሁ ተባረኪልኝ ይህንን ወንድም ማለትም ኢዮሳፍጥ ብርሃኑን ማግኜት እፈልግ ነበር ልትረጂኝ ትችይ ይሆን? በዩቲዩብ በግሌ መልዕክት ተይልኝ ቲጂዬ
@zemenayzemenay1735
@zemenayzemenay1735 Жыл бұрын
God bless you all family and ❤❤❤
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Жыл бұрын
Egizabher melkam new ✝️
@user-il2hh4ch7l
@user-il2hh4ch7l Жыл бұрын
Eesssseeeyyyy Enqun ayehuh yane bante sibiket bizu sew dinewal yet geba enil neber zemenih yibarek ke Eritrea
@sherefedinaman4395
@sherefedinaman4395 Жыл бұрын
በወቅቱ ቀጥታየአዲስ ኪዳን አገልግሎት ነበር ልጅ ሳለሁ እንደልጅ አስብ ነበር እንደተባለ የልጅነቱ ባህሪ ሊሆን ይችላል ሆኖም መልክቱ ፍሬ አፍርቷል
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
ፓስተር ትዕግስት ||የ ማስተዋል መንፈስ || Pastor Tigist @ARC
39:12
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 11 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН