ከኮሞሮስ የአውሮፕላን አደጋ እንዴት ተረፍኩ? የቀድሞ የበረራ አስተናጋጅ ህይወት ታደስ አስደናቂ ምስክርነት!

  Рет қаралды 142,209

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Жыл бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 515
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 11 ай бұрын
እኔም በ1981 መስከረም 5 ባህር ዳር ( ድልሽት ማርያም ) ላይ የተከሰከስው አውሮፕላን ውስጥ ነበርኩ እግዚአብሔር ሁልጊዜታማኝ ነው እኔም በህይወት ከጌታ ጋር አለሁ
@johnf906
@johnf906 11 ай бұрын
እንኳን ጌታ ጠበቀሽ። ለአላማው አስቀምጦሻል። ስሙ ይባረክ።
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ/ሽ። ከኤርትራ ወደ ባህርዳር የተጓዘው አውሮፕላን ነው? ዋው ፈጣሪ ታአምር ነው የሰራው ? ምክንያቱም ሁለት ወንድምና እህቶች ሲሳይና አልማዝም ሞተዋል እዛው ውስጥ ነበሩ። እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ/ሽ ፈቃዱ ሆኖ በዚህ ማለፍ ቀላል አይደለም።
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj 11 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ የኔ አባት
@yeti2828
@yeti2828 10 ай бұрын
እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ ያለን❤❤
@rosinatesfatsion285
@rosinatesfatsion285 Жыл бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ጅማሬ የለህም ፍጻሜም የለህም ያለህ የነበርክ ነህ ደሞም ትኖራለህ የሚሳንህ የለም አንተ ሁሉን ቻይ ነህ ።። ላምላችን ይገባዋል ምስገና2× ።።። አምላካችን የገባሀል ምስጋና2× የሚለው መዝሙር በልቤ (በመንፈሴ) ፈሰሰ ምስክረነቱን እየሰማው አምልኮ ውስጥ ገባሁ እልልልልልልልልል ተመስገን ውዳችን ።
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Жыл бұрын
Amen!!
@kibo1138
@kibo1138 Жыл бұрын
Amen
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
አቤት ጌታ እጄን በአፋ አስያዘኝ🙏🙏🙏አቤት ጌታ ምን ይከፈለዋል😇
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ቸርነቱ ብዙ ነው እና ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያምልጅ ይሁን
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 11 ай бұрын
Amen
@seblemulatu1570
@seblemulatu1570 Жыл бұрын
የኔናት ብትደመጪ የማትሰለቺ ነሽ ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው
@diboraaaemmanuel4236
@diboraaaemmanuel4236 Жыл бұрын
እኔስ ብትይ ሲያልቅ ቅር ነው ያለኝ😍
@user-sf7ox2qd3h
@user-sf7ox2qd3h 11 ай бұрын
ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው ከነገሮች በላይ ድንቅን የደረገው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@deboamare5171
@deboamare5171 11 ай бұрын
ህይወት ባለ ልጅ ልጅ ያደረገሽ ታማኙ Isaiah 43 (አማ) - ኢሳይያስ 2: በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም። ይህ ቃል በህይወትሽ ተፈጸመ ክብር ለስሙ!!!❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
I am orthodox church follower .i some times used to see your show. this testimony was really heart touching . Thank you God for saving them.
@YacobHailu
@YacobHailu Жыл бұрын
Follow Jesus not denomination.
@kibo1138
@kibo1138 Жыл бұрын
Amennnn
@rosinatesfatsion285
@rosinatesfatsion285 11 ай бұрын
Bless You dear
@shalom744
@shalom744 11 ай бұрын
​@@YacobHailuorthodox Christians knew Jesus before you guys
@helenabeba3795
@helenabeba3795 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው ድንቅ ምስክርነት ነው አለምን እድንቃት ያደርገኝ ምስክርነት ነው ሁሉም ያልፈል የማያልፈው የዘላለም አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ነው ።❤❤❤
@henockhailu1199
@henockhailu1199 Жыл бұрын
እኔ ይህ አደጋ ሲደርስ ልጅ ነበርኩ ሁሌም ትዝ የሚለኝ በ Etv ዜና ስሰማ እግዚአብሔር አየሁት የሚለው ቃል ነው ትዝ የሚለኝ . ከአሁን እሁን እሷ ትሆን እያልኩ ነው ያዳመጥኩት
@rado7282
@rado7282 Жыл бұрын
ቦሌ ከአዉሮፕላን ሲወርዱ ነበር የገረመኝ እኔ እራሴ እሱን እያሰብኩኝ ነዉ ያዳመጥኩት
@zewdituzelleke4804
@zewdituzelleke4804 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽና የሥራው ምስክር አደረገሽ። በወቅቱ እኔና ባለቤቴ ኑሯችን ናይሮቢ ሰለነበር ናይሮቢ ሆስፒታል መሆናቸውን ስንሰማ ሄደን ካፒቴን ልዑልን ጎብኝተናል። በህይወት የተረፉትም ወዳገር ቤት መመለሳቸውን ሰምተን እግዚአብሔርን አመስግነናል።
@rehobotdriverstrainingcenter
@rehobotdriverstrainingcenter Жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ አመት በኃላ በልጅነቴ ስሰማው የማልረሳው እግዚአብሔርን አየሁት የሚለው ቃልና ሁኔታዋን አልረሳውም
@ruhamadeneberu2264
@ruhamadeneberu2264 Жыл бұрын
It is same with me, those words always rings in my ear and never forget it.
@leulsegedtekle309
@leulsegedtekle309 11 ай бұрын
I remember that as well
@hilinabelayhun6775
@hilinabelayhun6775 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እኔኮ የጠየቁህ ይህንን አይደለም!!!ትልቅ አባባል እ/ር ከጠየቅነዉ በላይ እየሰጠ እዚህ ያደረሰን።
@addiszele4182
@addiszele4182 Жыл бұрын
እ/ር ይባርካችሁ እህቶቻችን!!!!!! የተባረካችሁ ናችሁ!!!!!!! በእኔ በኩል ማታ ነበር የተመለከትኩት ና እጅግ በጣም ተባርኬበታለሁ። ይህንን መዝሙር አስዘምሮኛል። እናንተ ሙሉውን ስሙት። ለዚህች ማለዳ ደግሞ ለእኔ ስንቅ ሆና ሊከበኝ የነበረውን የክፉ ሃሳብ በተንኩበት!!!!!! ኢየሱሴ የገባው ሰው ኢየሱሴን በዓይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መሆን አይችልም። ለፈለገው ነገር መሆን አይችልም።
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 11 ай бұрын
እውነት ነው ከእነ ስሟ ህይወት ታደስ እግዚአብሔር እንደገና ህይወት ስቶሻል በህይወት ልትኖሪ ዘመናትን ጨምሮልሻል ዘመንሽ ይብዛ ይህ ትልቅ ምስክርነት ነው xxx
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 11 ай бұрын
እንደዚህ አልቅሼ አላውቅም ይህ ነው እንግዲህ ስጋን ተሽክሞ መኖር በዚህ ዘመን ያለ የስው ልጅ ጭካኔ በጣም ትልቅ ምስክርነት ነው xx
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 Жыл бұрын
በእውነት ይገርማል ጊዜውን አስታውሰዋለሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር የሁላችንም ነው ይሰማል ይመለሳል
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ እንደዚህ የሰውን ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ዛሬ ግን አፌን ከፍቼ ነው የሰመውት ደሞ ስታወራ እራሱ ደስ ስትል ❤❤ እምነት ነው የጨመረው በጣም ጌታ ሁሉን ይችላል ተባርኩ ❤❤
@tibebewerkeyie4990
@tibebewerkeyie4990 Жыл бұрын
አስታዉሳለሁ በአሁኑ ሰዓት ስሙን በዉል የማላስተዉሰዉ አንድ መንፈሳዊ መጽሔት ላይ "ሕይወት በሕይወት" ተረፈች በሚል ርዕስ ታሪኳን አቅርቦ ነበር በወቅቱ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
አሜን እውነት ነው
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk 11 ай бұрын
እውነት ነው አሜን!!!!
@teibetesfai4182
@teibetesfai4182 11 ай бұрын
አዎ ጌታ ኢየሱስ ታማኝ ጠባቂያችን ነው አሜን ሀሌሉያ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 11 ай бұрын
@@teibetesfai4182 እሜን እሜን እሜን ስሙ ይባረክ እኔንም እሕቴንም የተወለዱትንም ልጆች ከሞት እድኖናል አምላክ ይመስገን ጮክ ብየ ስለ ክብሩ ለመናገር አላፍርም ድምፄን አስማለሑ ምን ያሕል ካመነው እንደሚረዳን ከክፉ እንደሚያወጣን ዛሬ ነገም መቼም እናገራለሑ ስሙ ይባረክ እሜን
@enatalemwondifraw8462
@enatalemwondifraw8462 Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔርን የእውነት ታማኝት እና እረዳትነት ያየንበት ድንቅ ምስክርነት ሁለታችሁም ተባረኩ!!!
@solomeasfaw5351
@solomeasfaw5351 11 ай бұрын
አሜን።የእግዚአብሔር ቸርነት ድንቅ ስራ ቢነገር ቢፃፍ ቢወራ ቃላት አይበቃም ስለዚህ ድንቅ ምስክር ነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@batrileta5214
@batrileta5214 Жыл бұрын
ዋው!ሁልጊዜ እግዚአብሔር ለልጆቹ መልካም ነው !ድንቅ ምስክርነት ነው ፣ያተረፈሽ ጌታ አለመለመሽ እንኳን አያት የሆንሽ ያገባሽም አትመስይም!ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!ሁለታችሁም ተባረኩ!🙌🙏
@bekuremulugeta2864
@bekuremulugeta2864 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ያዳነሽን ጌታ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። በመቀጠል ከምስክርነትሽ የተማርኩትና ሌሎችም ሊማሩበት የሚገባው እግዚአብሔር የፈጠረን ሌላውን ልብ ገድል ሳይሆን መድሀኒት እንድንሆን ነውና እነዚያ የረዱሽ ኤርትራውያን፣ ኢትዮጵያውያን፣ ኬንያውያን፣ በቃ ሰዎች ሁሉ ይባርኩ። ቲጅም ጌታ ይባርክሽ። እጅግ የሚገርም ምስክርነት አሰማሽን። ግን ሰዎች ተማርንበት?
@freweiniafewerki4585
@freweiniafewerki4585 Жыл бұрын
Tigstye tebarkaley yichen geta yebarekat yametashlgn Hiwetye geta yebarksh🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutaraya484
@hirutaraya484 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው የሚባለው እህታችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
አቤት የጌታ እገዛና እርዳታ በሞትና በሕይወት መካከል አንድ እርምጃ ቀርቶ ሳላ የሚያድን ደራሽ የሆነ ጌታ እየሱስ ይባረክ❤❤
@user-rc5lt1fy1g
@user-rc5lt1fy1g 11 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የእግዚአብሔር ምህረት እና ቸርነት ያየሁበት ምስክርነት 😂😂 ማን እንደ ጌታ እየሱስ ዘውትር የሚጠብቀን ስሙ ብሩክ ይሁን ይድናል የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ።
@zelekamersha7054
@zelekamersha7054 Жыл бұрын
ህይወትዬ ጌታ ይባረክ! ለዚህ አበቃሽ ጌታ ይመስገን!
@SabaE-ow7me
@SabaE-ow7me Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን፡ ድንቅ ምስክርነት።እንኳን እግዚኣብሄር ኣተረፈሽ እህቴ።እግዚኣብሄር ማስተዋልን ይስጠን።❤❤❤❤❤❤❤
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb 11 ай бұрын
እህቴ እጅግ ድንቅ ምስክርነት ነው።አቤት ይኼ ጌታ ምን ይባላል ተአምር እኮ ነው።አስቀድሞ በቃሉ ተናግሮ፣ዶኮተሮችን አዘጋጅቶ፣ማንም ይረዳኛል ተብሎ በማይገመትበት ቦታ መትረፍ በጣም በጣም የሚገርም ነው።እህቴ እንኳን እድሜ ተጨመረልሽ እኔም በአንቺ ታሪክ ምክኒያት ጌታን አየሁት እምነት ተጨመረልኝ ተባረኪ ጠንካራ ሰው ነሽ ቲጂዬም ተባረኪ
@kena5794
@kena5794 Жыл бұрын
What a testimony! Never been emotional watching interviews but this one felt different. Our God is faithful. May God bless you more dear Hiwot.
@enush7338
@enush7338 Жыл бұрын
እግዚዮዮዮዮ እግዚአብሔር🙌🙌..ደግሞ ስታምሪ❤...ያለፉት በሰላም ይረፉ.…በጊዜው የደረሳችሁላቸው ወገኖች ሁሉ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርከው🙌
@ethiokuraz2972
@ethiokuraz2972 Жыл бұрын
በውነት በዚህ መስክረነት ነፍስ አልቀረኝም ነፍሴ ተባርካለች እግዚአብሔር ይባርሽ አሁነም ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Жыл бұрын
የእኔ እናት እንኳን ጌታ ረዳሽ ለምስክርነት ያበቃሽ ጌታ ይመስገን ❤❤❤❤
@baselealmihret6024
@baselealmihret6024 11 ай бұрын
ሕይወትዬ ለዚህ ምስክርነት ያበቃሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። አስተዋይነትሽ እና እንደእናት ለሁሉ ያለሽ ፍቅር፤ ምክርሽ፤ ሰጥተሽ የማትጠግቢ ድንቅ የጌታ ልጅ ነሽ። በሕይወቴ ምሳሌ ከሆኑኝ አንዷ ነሽ። ቀሪ ዘመንሽ በእግዚአብሔር መገኘትና ሀሳብ የተሞላ ይሁን። “በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤” - ኤፌሶን 6፥18 አንችንና ቤተሰብሽን ጌታ ስላሸከመኝ ስጸልይ ነበር አሁንም እጸልያለሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ። ባስልኤል ነኝ።
@sambety6764
@sambety6764 7 ай бұрын
የኔ ጌታ ዘመንክ ይባረክ! ስምክን አይቼ ትንሽ እንደሆንክ ገምቻለሁ እሷ ስጠቅሰው ገረመኝ
@infinitelove3840
@infinitelove3840 11 ай бұрын
Amazing testimony. praise God!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Жыл бұрын
ህይወትዬ የታደገሸ ይባረክ የኤርትራውን አምባሳደርና ጓደኞቹን እንዲሁም አበሾቹም ሐኪሞቹም ይባረኩ ይበልጡን የታደገሸ ይባረክ❤
@ajjb9552
@ajjb9552 Жыл бұрын
Ye Eritreaw Ambassader Girma 2016 hiwetu alfuale zare be hiwet yelem 💔
@Romaflorist
@Romaflorist 11 ай бұрын
ጌታ ለዘለአለም ስሙ ይባረክ 🙏🏾 “በምስክርነታቸው እና በበጉ ደም ድል ነሡ”. ተብሎ እንደተፃፈ ይህንን ምስክርነት እንድንሰማ የረዳን ጌታ ስሙ ይባርክ 🙏🏾 ሁለታችሁም ዘመናችሁ ይባረክ🙏🏾💕💕
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 11 ай бұрын
"እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃቸዋል" ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሆን! " አምላካችን መጠጊያችን በአገኘን በታላቅ መከራ ጠባቂያችን ነው" ለቃሉ ታማኝ የሆነው አምላክ እንደ ቃሉ አደረገ መቼም የእርሱን ውለታ ተናገረን እና ቆጥረን አንጨርስም እንደው ከአደረገልን ጋር ባይመጥንም ክበር፣ ተመስገን እንለዋለን!!!
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Жыл бұрын
የረዳሽ ጌታ ይባረክ 🙏ትልቅ ምስክርነት ነው በእንባ ነው የሰማኋችሁ ተባረኩ እህቶቼ❤❤❤
@genetseboka4239
@genetseboka4239 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ አባት ነዉ ተባረኪልን የእግዚአብሔርን ጥበቃ በህይወታችን እንድናየዉ አድርገሽናል ሀይሉን ፍቅሩን በህይወትሽ አየነዉ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
ውይ ቲጂዬ ተባረኪ የሚገርም ምስከረርነት ነው የጌታ ማዳን የታየበት ለሌሎች ትልቅ እምነት የሆነ ምስክርነት ነው
@ashemanall
@ashemanall Жыл бұрын
መሰረተ ህይወት የብዙዎቻችን የልጅነት ትዝታ ።
@raheltessema5556
@raheltessema5556 Жыл бұрын
Absolutely ❤
@mihretalem749
@mihretalem749 11 ай бұрын
ሕይወት ድንቅ የእግዚአብሔር የማዳን ምስክርነት! እንኳን ጌታ ለምስክርነት አበቃሽ! በርግጥም የመሰከርሽው ሕይወትሽን ነው። እንዲህ አይነት ግልጽ፣ ቅን፣ ታማኝ፣ እና ትሁት ሕይወት ስላለሽና የተናገርሽውን የምትኖሪ ስለሆሆንሽ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር በአንቺ የጀመረውን መልካም ሥራ እንዲፈጽመው ጸሎታችን ነው። እንኳን ኖርሽልን። አንቺ የብዙዎች እናት ነሽ።
@abebechkassa1391
@abebechkassa1391 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ና መልካም ብቻ ነው ሰለሁሉ ነገር ክብሩን ጠቅልልሏ ይውሰድ የጌታ መሆን ደስ ይላል ይስመልጣል ተብረኩ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ውብ ጸጋውን እግዚአብሔር ያለበስሽ ንግግርሽ የማይጠገብ እድለኛ ሴት ኑሽ የኔ ጌታ ምን ቸግሮት አትርፎ ለልጆችሽ እናት, ለባልሽ ሚስት, ለእህት ወንድሞችሽ ብርቅ እህት , ለወልጆችሽ ልጅ ለሚያውቁሽ መልካም ወዳጅ እንድትሆኚ አርጎ ያተረፈሽ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘለአለም ይክበር ቀሪው ዘመንሽም የተባረከ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@user-zd5il6np5z
@user-zd5il6np5z 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ገና አች ለብዙወች መፅናናት ነሺ
@abiy-EL
@abiy-EL 11 ай бұрын
በጣም አስታውሳለሁ ሁል ጊዜ እግዚአብሔርን አየሁት ያለችውን ሴት ባያትብዬ አመኝ ነበር ጌታ ስለ ሁሉ ጌታ ይባረክ
@kalinakal4613
@kalinakal4613 11 ай бұрын
በምን አይታችሁ ነው እንደዛ ስትል?? ወይ የእግዚአብሔር ስራ❤
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ተርፈሽ ለዚህ ምስክርነት መብቃትሽ ደስ ይላል በዚያ አውሮፕላን ውስጥ የቤተሰብ ዘመድ ነበረች በህይወት ያልተረፈች ቆንጆ ወጣት ፈረንሳዊ ባሏ ጋር እየሄደች ይህ አደጋ ያጋጠማት በጣም አስደንጋጭ ነበር
@ajjb9552
@ajjb9552 Жыл бұрын
Yodit Yemetebale Hostes aberen yetemaren esuam ezaw nebereche alterefechem yasazenale 💔
@ruhamaamanuel2945
@ruhamaamanuel2945 7 ай бұрын
አቤቴ እግዚአብሄር ምህረት እንዴት ድንቅ ነው😢😢😢😢😢
@WorkineshSiyoum-wz7od
@WorkineshSiyoum-wz7od 11 ай бұрын
እግዘብሔርን ለምወዱት እግዚአብሔር ድንቅን ነገር ያደርጋል ።ይህን ምስክርነት በመስማቴ በዚህ ዓለም ሲኖር ከሰዎች ጋር እንዴት መኖር እንዳለብኝ ተምረያለሁ ጌታ ይመስገን እህቴ አሁንም ጌታ ረዥም እድሜ ይስጥሽ።
@mahadermahader3503
@mahadermahader3503 11 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ደግነት በምን ይመዘናል ክብር ለእርሱ ይሁን ደንቅ ምስክርነት ነው በእንባ ነው ያሰማውት ተባረኩ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህታችን ዘመንሽ ይባረክ ትግስትዬ ተባረኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም❤
@rahelbahru6540
@rahelbahru6540 Жыл бұрын
ሕይወትዬ ከረጀም ጊዜ በማየቴ በጣም ደሰ ብሎኛል ምሰክርነትሸ እንዴት ልብ እንደሚያንጰ እግዚአብሔር ይባርክሸ
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው የማውቃቸው ሰዎች የሞቱበት በጣም ያዘንበት ጊዜ ነበር መቼም አቀራረብሽ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነት በጣም የሚደንቅ ነው ተባረኪ::
@hirutabebayhu9476
@hirutabebayhu9476 11 ай бұрын
እንኳን ከታስበ ከተወረወረ መአት የሚያወጣው አምላክ ቸሩ እግዚአብሄር ለዚህ ምስክርነት አበቅሽ የእኔ እህት:: ዛሬም ድንቅ የሚያደርገው ጌታ ታምራትን ማድረግ አላቆመም ዙፋኑ ይባረክ::
@mulugetashibo3232
@mulugetashibo3232 Жыл бұрын
እየሱሲ ጌታ ነው ለምሥክሪናት የበቃሽ ጌታ ይክበር ለብዙወቻችን እንድንማር ራድቶናል
@wasstenaanetteneh3722
@wasstenaanetteneh3722 Жыл бұрын
ዋው የእግዚአብሔር ስራ!! ስምን ማን ያወጣዋል ቢባል መልአክ አሉ አባቶቻችን "ህይወት ታደሰ" እግዚአብሔር እንደ ስምሽ ነው እንደገና ህይወትሽን ያደሰው። ስሙ ይባረክ
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ተአምር ነው የጌታ ስራ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@teferiejigu2538
@teferiejigu2538 Жыл бұрын
Glory be to the Lord Jesus , the savior ! Our Lord is able! Amen!
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Жыл бұрын
የታደገሽ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏 ደግሞም የሚያሰፈልግሽን እንድያደርጉ ሰዎችን ያዘጋጀ አሁንም እግዚአብሔር ይባረክ እነሱንም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ
@adanechayalew1628
@adanechayalew1628 10 ай бұрын
አቤት የኔ ጌታ የድንግል ልጅ ምን ይሳንሀል አባቴ ፡፡ አንች ደግሞ የተመረቅሽ ነሽ እንኳን አተረፈሽ
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
በጣም የሚያንጽና የሚያጽናና ምስክርነት። God bless you. ❤❤❤❤
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii 11 ай бұрын
አቤት እግ/ር እንዴት ድንቅ አምላክነውበብዙ ሞቶች ያለፍኩ ስለነበረ የአምላኬን እጅ እያሰብኩ በእባ ያዳመጥኩእንኳን ጌታ እድሜ ጨመረልሽ ክብሩን እሱ ይወስድ
@mehalettesema
@mehalettesema 11 ай бұрын
አቤት ጌታዬ ኢየሱስ ተባረክ በእንባ ጨረስኩት 🤲
@zinabumeskelu6866
@zinabumeskelu6866 11 ай бұрын
ኢየሱስ ይታደጋል ያድናል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 11 ай бұрын
በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በሞኝነት ልለምናችሁ ይህን ድንቅ የሰማችሁ ሁሉ በተለይ ክርስቲያን ወገኖች እባካችሁ በፍቅርና በይቅርታ በተሰጠን ዘመን እንኑር በሰላም በማስተራረቅ እንገለጥ
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 Жыл бұрын
Right after that horrible accident, she gave her testimony under the title, "Hiywot Behiywot Aletch" on an Amharic Christian magazine. It was a very touching testimony in which I saw God's abundant grace and mercy and whose memory has lingered in me encouraging me occasionally in my own ups and downs. On that magazine, the meaning of her full name, 'Hiywot Tadesse,' was brought to attention in relation to the incident. It was also mentioned that she had a word from God before the crash that not one of her bones would be broken, a scriptural reference from Psalm 34:20, if I am not mistaken. God is true to His word. I am happy to see her again after so long a time.
@loveyourmindalittle
@loveyourmindalittle 11 ай бұрын
I know it was in 1996 I saw her in person at Greek community school telling her friends “ እግዚአብሔርን አየሁት"
@ge_tube
@ge_tube 11 ай бұрын
"ህይወት በህወት አለች" አስታውሰዋለሁ
@solometebeje5211
@solometebeje5211 11 ай бұрын
❤ህይወት ከአደጋው በኋላ ሲመለሱ " እየሱስን አየሁት" ብላ ከፕሌን ስትወርድ ስራዬ ኤርፖርት ስለነበረ ሰምቻታለሁ አይቻታለሁም በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክሽ !!!
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን እኔም እምነት ይሄ ምስክርነት ጨምሮልኛል ህያው ምስክር ነሽ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ዋው እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ ምናመልከው መጀመሪያ ይሄን ድንቅ ላደረገው ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ሲቀጥል እህታችን እንኳን ረደሽ ክብር ለጌታ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@deboamare5171
@deboamare5171 11 ай бұрын
በእነርሡ ቦታ ሆኜ ሳደምጥ😢😢😢 ኡፍፍፍፍ እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚሀብሄር😮😮😮!!!!❤❤❤
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj 11 ай бұрын
እንኳን ለዛሬው ቀን በእግዚአብሔር ምህረት አደረስሽ ። ሁሉም ሰው እድሜ እረዥም እንድሆን ምኞቱ ነው አንቺም ከዚያ ከአስፈሪ ብዙዎች ተሰቃይቶ ህይዎተቸው ያለፈ አደጋ መትረፍና በህይወት መኖርሽ በጣም እድለኛ ነሽ ያስብላል ፤ ይሁን እንጂ ለሁሉም ሰው በቀኑ ሞት የማያልፍ ጉዳይ ነው !! በዘላለማዊ ሕይወትና በዘላለማዊ ሞት ጉዳይ ላይ ምን ያህል እርግጠኛ ሆነዋል? እንግደዎስ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ይዳኑ ማር 16 :16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው በጣም ዕድለኛ ነሽ ፈተናውን ሰቶ ላተረፈሽ ስሙ ይባረክ በጣም ድንቅ ታሪክ ነው
@sebletimoteusegubbo8670
@sebletimoteusegubbo8670 Жыл бұрын
የምገርም ምስክርነት ሁሉን ት ተነው እንሄዳለን ጌታ ሆይ ብዙ ነገር ተማርኩበት ኤልሻዳይ አምላክ ገመዴ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ
@wodehord7063
@wodehord7063 Жыл бұрын
እኛ ያመነው አምላክ ብርቱ አምላክ ነው ሁሉም ቻይ አልፋና ኦመጋ አምላክ ነው እግዚአብሔር እንካዋን የዛሬ ቀን ያሳየሽ ምስጋና ካንች የሚቀበል ጌታ ስሙ ይባረኩ አቤት ጌታየሱ የሆኑትን ወደ እርሱ የሚፀልዮት በእርሱ የተደገፉትን ይረዳል እህተ የታመንሹ ጌታ እንካዋን ረዳሽ ቲጂዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋው ይብዛልሽ❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
@maobaye9425
@maobaye9425 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። የድናል በሰማይም በምድርም ድንቅ ነገርን ያደርጋል
@martaalemu8431
@martaalemu8431 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ክብር ለእግዚአብሔር አሜን በጣም ደስ ቢሎኛል ህይወት ❤❤❤ተባረኩ
@gowithyidu748
@gowithyidu748 Жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው ። እውነት እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ እረኛችን ነው 🙏 እምነትን ይጨምርልን ❤ ተባረኩ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን እኔም ከሞት ነው የዳንኩት እና እረዳታለሑ ደስ የሚል ነገር ነው ስው የተረፈም አይመስለኝም ነበር ባጋጣሚ እንድ መካኒክ ተጐድቶ ለህክምና ጣልያ አገር ነበር የሚኖረውና ባንድ ወቅት መምህር ግርማ ሒደው ነበሩና እዛ ወስደውት ጓደኞቹ ሲለፈልፍ ምን አለ መስላችሑ የኮመረስ ን ፕሌን እኔ ነኝ የከስከስኩት ሲል ደንግጨ በጣም አዘንኩ ማለት የስፈሬ ልጅ ትንሽ ልጅ ነበር እኛ ስንወጣ እና በዛ መሐል ስለሞተ እናቱንና አባቱን አስታወስኳቸው አሑን ደግሞ ይችን እሕታችንን ስስማ እነሱን ነው ያስታወስኩት እና እሕታችን አምላክ ስላተረፋት አመስግነዋለሑ
@zelalembanjaw9687
@zelalembanjaw9687 Жыл бұрын
omg! what a powerful testimony. I am happy you are saved.
@asegedechasefa5386
@asegedechasefa5386 Жыл бұрын
ትአግሰት የጌታ ለልጅ ዘመንሽ ይባረክ አሕቴ ጌቸ ገተ ጌታ እንደ ቃሉ አደረገ በዘመንሸ ሁሉ ተባረኬ
@dhdhdhxhselamselamprofecer8451
@dhdhdhxhselamselamprofecer8451 Жыл бұрын
ዛሬ ስለሰማሁት ምስክርነት ጌታን እጅግ አርጌ አመሠግነዋለሁ እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው ስሙ ይባረክ
@thomastesfaye8442
@thomastesfaye8442 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ግሩም ምስክርነት ነው።
@mulatufekaduzerihun5589
@mulatufekaduzerihun5589 Жыл бұрын
Hiwot beHiwot alech....BBC journalist 🎉
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 Жыл бұрын
በጊዜው ብዙ ወገኖቻችንም ወደጌታ ሄደዋል በዚህ አደጋ የእናንተን መትረፍ ሰምቼ ነበረ ዛሬ ደግሞ ከአንችው ምስክርነትሽን ስለሰማሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ድንቅ ነው ተባረኩ እህቶቼ የካፒቴኑን መጽሐፍ ባነበው ደስ ይለኛል የት አገኘው ይሆን? ደግሞ አሁንም ወጣት ነሽ የልጅልጅ ያየሽ አትመስይም
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj 11 ай бұрын
የኔ እናት !!!!! ምነኛ የምስክርነት ድምጽ ነው
@manalebishmeresha3686
@manalebishmeresha3686 Жыл бұрын
SO EASY TO SEE THE MIRACLE HAND OF GOD ! TG YOU ARE UNIQUE & SPECIAL WOMAN OF GOD I AM IN TEARS WACTHING THIS !! WHAT A GREAT TESTIMONY!.GOD BLESS YOU MORE
@ribkatariku2005
@ribkatariku2005 11 ай бұрын
እሱ እየሱስ ስሙ ይባረክ የ እንደገና አምላክ ነዉ ተባረኩ ቴጅዬ ተባረኪ
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ህየወትዬ ጌታ ኢየሱስን የተማመነ ሰው እንደዚህ ከክፉ ያመልጣል። እንኳን ለዚህ አደረሰሽ እህቴ።❤❤❤
@saragebremariam8410
@saragebremariam8410 Жыл бұрын
Wow እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለምስክርነት አበቃሽ ፣ለእኔም ትልቅ ትምህርት ነው ጌታ እየሱስ ጌታ ነው ፣ተባረኩ
@hermiteka5360
@hermiteka5360 Жыл бұрын
What a beautiful testimony❤ Glory to Almighty God !!
@deboamare5171
@deboamare5171 11 ай бұрын
አስለቀሽኝ!! ይህን አልጠየኩህም አልሽ??🙏🙏❤❤ ለዚህ ጌታ ያንሳል ምስጋና🙏🙏🙏
@selamatnafe1855
@selamatnafe1855 Жыл бұрын
አቤቱ ስራህ እንዴት ግሩምና ድንቅ ነው😮🫢 ጌታ እንኳን እድሜ ቀጠለልሽ እህቴ
@ruthmg6023
@ruthmg6023 11 ай бұрын
ውድ የአባቴ ልጅ ይህንን ከብዙ አመታት በኋላ በገዛ አንደበትሽ ሲነገር መስማቴ ከባድ የሆነውን የእግዚአብሔርን ምህረት ምስክር ስለሆንሁ ጌታ ለዘላልም ስሙ ይባረክ!!! አሁንም ተናገሪ ስራውን ባገኘሽው አጋጣሚ ሁሉ አውሪ እግዚአብሄር ደስ ይበለው!! ይህንን ለመስማት ብዙ አመታትን ጠብቄአለሁ! እግዚአብሄር ስራውን ያለምስክር አይተውም!
@HannaLemessaOfficial
@HannaLemessaOfficial Жыл бұрын
😮😮 አቤት የእግዚአብሔር አዳዳኑ አቤት አቤት ፊልም እንጂ እውነተኛ ታሪክ የምሰማ አልመሰለኝም ። እራሴን እዛው ቦታ አድርጌ ነው የሰማሁት። ምን ቃል የለኝም በቃ። ያተረፋቹ ተአምር ያደረገልሽ እግዚአብሔር እሱ ይባረክ። ያለፉትንም ሁሉ ቤተሰቦቻቸውን ጌታ ያፅናና😢
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም ምሰክርነት ጌታ ሁሌ ታማኝ ነው ሁሌ በሰራ ላይ ነው የኔ ውድ እየሱሰ ❤
@amibekele9582
@amibekele9582 11 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ አሜንንንንንን የማይጠገብ ምስክርነት እንክዋን እግዚአብሔር ረዳሽ ብዙ ትምህርት ወሰድኩ ካንቺ እህቴ አቤት እግዚአብሔር እንዴት እረዳት አምላክ ነው እድሜ ጤና ይስጥሽ አሁንም🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@hanamekonnen952
@hanamekonnen952 11 ай бұрын
What a Wonderful testimony😭 & what a God we serve🙌🙌 am soooooo happy for you my dear. God is great!!!!
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 11 ай бұрын
20 ዶክተሮች ? አቤት እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ አባት ነህ ተባረክ የኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ❤
@hanabogale286
@hanabogale286 11 ай бұрын
ብንኖርም ለክርስቶስ ነው ብንሞትም ለክርስቶስ ነው
@selammulugeta217
@selammulugeta217 11 ай бұрын
እስተዋይ ሴት አንደበቷን በጥበብ ትከፍታለች እንደሚለው ቅዱስ ቃሉ.... በጣም በማስተዋልና በጥበብ የምትናግሪው ሁሉ ጠልቆ ይገባል! የጠበቀሽ የተናጠቀሽ ጌታ ክብሩን ይውሰድ እንኳን እተረፈሽ ! ቲጂዬ ተባረኪልን ፀጋው ይብዛልሽ
@wubitugossa5066
@wubitugossa5066 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይህባርክሽ የክርስቶ ❤ፍቅር ልዩ እደሆ ስለበራልሽ ነው ተባረክ በጣም ይህደንቃል
@Co_equal
@Co_equal Жыл бұрын
Hiwotiye, you are always such a kind, giving and good hearted sister. You are always blessed even before the accident you are close to God. I will never ever forget the love and care you've given to me when I was in Africa and Italy. Yene wondim astawash. nice to see you!
@fretachannel
@fretachannel 11 ай бұрын
እንኳን ለዳግም መኖር ኣበቃሽ። ኣስደናቂ ምስክርነት❤
@hannabizuayehu4865
@hannabizuayehu4865 11 ай бұрын
Tebareku enkuan Geta redash Ehite. Tg May God bless you abundantly.
@martaayele8877
@martaayele8877 10 ай бұрын
wow!!!PRAISE TO BE TO GOD WHO SAVED YOU!!!! I have no words to explain what i felt listening to your beautiful testimony! oh Geta tamagn new!!!!! your testimony increase my faith! God saved my 3 yr old from unexpected attack lastweek! we were heading to North Carolina for summer vaccation but my son got fainted in the car, and we ended up going to emergency room! but faithful God was with my son! i was praying for my son pleading The precious blood of JESUS!!!! BEWNET EYESUS YADNAL!!!!!!!praise His HOLY NAME!!!!! Tijiye God bless you too for inviting this beautiful soul❤❤❤❤
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent Жыл бұрын
Wow ..its really good to see you here. I am also saved in the same process. I have learnt at Geja Kalehiwot and i remember you coming to testifay for us when we were grade 2/3. God bless the founders and teachers of this school, they helped us meet our savior lord jesus. They stood as good examples and shown us the love of Christ.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 41 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 134 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
የውቃቢ ቤት የካዳሚነት ምስክርነት ክፍል አንድ
38:15
Heavenly Knowledge ሰማያዊ እውቀት
Рет қаралды 1,7 М.
ነፍስሸን የሰጠሽው ቆሪጥ ...
1:05:57
Etalem Mesgana
Рет қаралды 35 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН