ከገንዘብ ፍቅር መላቀቅ አለብን - አቶ ወርቁ አይተነው (ክፍል 1)

  Рет қаралды 189,267

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

2 жыл бұрын

ከገንዘብ ፍቅር መላቀቅ አለብን - አቶ ወርቁ አይተነው (ክፍል 1)
Facebook: / waltainfo
Twitter: / walta_info
KZbin: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 564
@ak4ever818
@ak4ever818 2 жыл бұрын
I am Eritrean but I respect this business man. God bless Eritrea and Ethiopia.
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
🙏👍👍💙💓💙💚💛💓💪💪✈✈
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 жыл бұрын
Viva Eritrean and Ethiopian🇪🇷🇪🇹👋👍
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
@@alexmekonen5116 💚💛💓💙💓💙 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 жыл бұрын
@@azmerawerat7473🍹❤🍹👍
@solomonaddis2235
@solomonaddis2235 2 жыл бұрын
ወርቁ አይተነው እንደስሙ ተፈትኖ የወጣ ወርቅ ነው ። እረጅም እድሜ ለአቶ ወርቁ አይተነው 🙏 ክበርልን የህዝባችን ፈጥኖ ደራሽ ። 💚💛❤
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የዶ/ር አብይ አህመድ የመደመር መንገድ መፅሀፍ ሙሉ የድምፅ ንባብ ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/h6i3aXaXlL-qetE እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
@fuhhg1808
@fuhhg1808 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና ወርቁ አይተነው ኑርልን ወሎላይ ተገኝተክ ቤተሰቦቻችንን ያፅናናክልን ሁለየም በልባችን ትኖራለክ መቸም አንረሳክ አላህ ይጠብቅህ ገዘብክንም አላህ ይባርክልክ የአማራ ጀግና
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 2 жыл бұрын
yega jegena menem kalt yelgem egizabhre behdehbet hulu embetaa teketleh enashnefalin gashey sehe amet hurulinn 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
@masreshawawoke6083
@masreshawawoke6083 2 жыл бұрын
የተከበሩ የተዎደዱ ምርጥ ኤትዮጵያዌ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጃችን ቃል የለኝም የምገልፅበት ሸ አመት ኑርልን
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የዶ/ር አብይ አህመድ የመደመር መንገድ መፅሀፍ ሙሉ የድምፅ ንባብ ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/h6i3aXaXlL-qetE እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ለአማራ ወጣት ከ 10 ኛ ክፍል ላጠናቀቁ በሙሉ ወታደራዊይ ስልጠና ይሰጥ ።ደህነታችን በክንዳችን።
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 2 жыл бұрын
ትክክል ሁላችንም መሰልጠን አለብን
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 2 жыл бұрын
ትክክል ጥሩ ሀሳብ ነው
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 2 жыл бұрын
ትክክል በግዴታ መሰልጠን አለባቸው እኛም ወጭውን እናግዛለን!!
@halimatube9681
@halimatube9681 2 жыл бұрын
ሳህ
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 2 жыл бұрын
All youth must get the training
@user-rw2rq6ws5q
@user-rw2rq6ws5q 2 жыл бұрын
በእውነት ይህንን ጀግና ሠው በዚህ ፈታኝ ወቅት ነው ያወኩት :: Thank U Dear
@sisaysenay9102
@sisaysenay9102 2 жыл бұрын
You are the real Ethiopian Hero. You have given us back our country. Let others learn from your deeds. Money, wealth comes after country ‘s freedom. I don’t have sufficient words to thank you for what you accomplished for mother Ethiopia.
@wdegefu11
@wdegefu11 2 жыл бұрын
"እኔ ከዚህ በኋላ ቢበዛ 30 ዓመት ብኖር ነው፣ በየቀኑ አንድ ሺ ብር ባጠፋ ያኖረኛል፣ ሌላውን ትቼው ነው የምሞተው" አሉ በሳሉ አቶ ወርቁ፣ ትልቅ የብሩህ አእምሮ አስተሳሰብ ነው። ይህ የህይወት እውነታ ሁሉም ሰው ሊገነዘበውና ሊመራበት የሚገባ መርህ ነው። ዛሬ የምንስገበገብለትን ሃብት ሁሉ ነገ ትተነው ነው የምንሄደው፣ ህይወት አጭር ናት።
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ንግግሩ ወደውስጤ ገባ እውነት ነው ጥለነው ልንህድ ነው
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ የኢትዮጵይ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ታሪክ እንተንም በወንድነትህ ሌሎችም በባንዳ ይፅፍእቸዋል ጀግና ነህ
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው የኢትዮጵያ አምላክ አሁንም ባሎዋት ላይ ይጨምርሎት እድሜ ከጤና ይሰጥዋት 👍🙏🙏🙏❤💛💚
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
This guy is a pioneer. Before Dr Abeiy, Haile, etc, he is the first one joined in the battlefield and saved Ethiopia. Respect sir.
@theordinarychannel9334
@theordinarychannel9334 2 жыл бұрын
Muhahahahahahaha
@yohanneswengelu4900
@yohanneswengelu4900 2 жыл бұрын
ምን አይነት ኢትዮጵያዊነት ነው !!! ምን አይነት ሀገር ወዳድነት ነው !!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!! የብዙ ጀግኖች መፍለቂያ እምዬ..............!!!
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 2 жыл бұрын
ወርቃችን ጋሻችን እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ጌታ ይጠብቅህ የኢትዬጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃህ🙏
@Zebiba123w
@Zebiba123w 2 жыл бұрын
አላህ ከሁሉም ነጋዴዎች በላይ ያድርግህ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 жыл бұрын
የተከበሩና የተወደዱ አቶ ወርቁ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያ ሳለደንቀወት አላልፍም ዋው♥♥♥
@binthabesha2095
@binthabesha2095 2 жыл бұрын
ጀግና አይገልፅህም ትልቅ ባለዉለታችን ነህ እናመሰግናለን
@peace4u767
@peace4u767 2 жыл бұрын
History will tell everything that has been happening currently. Worku is Ethiopian hero!!!
@meseretbegashaw83
@meseretbegashaw83 2 жыл бұрын
ከነጋዴ እንደዚህ አይነት ሰዉ ሲገኝ ደስ ይላል ለሀገርህ ለአደረከዉ ነገር ሁሉ አቶ ወርቁ ከመቀመጫዬ ተነስቼ እናመሰግናለን
@hederohamza7191
@hederohamza7191 2 жыл бұрын
እኔ ለወርቁ አይተነው ያለኝ ዓመለካከት መጥፎ ነበር በእውነት ከዛሬ ጀምሮ እጄን ሰጥቻለው ወርቁ አይተነው ማለት በእሳት ውስጥ የተፈተነ ወርቅ ነው የናቱ ልጅ ወርቁ አይተነው
@hadyaahmed2482
@hadyaahmed2482 2 жыл бұрын
ዲርስ በምን ምክንያት ???????
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አቶ ወርቁ አይተነው፣ ከስግብግብ ነጋዴዎች አስተሳሰብ ልቀው የትክክለኛ ሰው ማንነትን ገልፀዋል። የኢትዮጵያዊነት የሰውነት መለኪያውም ይኸው ነው። ይበርቱ በበጎ ነገር ሀገር በማዳን ይፅኑ! እናመሰግናለን!
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 2 жыл бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ ለመጀመርያ ጊዜ ሳያፋጥጥ ሳይከራከር እንደውም አይኑ ፈጦና በደስታ ተመስጦ በእንግዳው ጀግንነት ተማርኮ አየሁት
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 2 жыл бұрын
ተባረኪ በደንብ አይተሺዋል ሀሳቤን ቀማሽኝ ወርቁ የሀገራችን "ወርቅ ነው" ሁሉን ሞልቶ የሰጠው የሀገር መከታ ነው እድሜና ጤና ይስጠን ገናናዋ ሀገራችን ሁሌም ጀግና አጥታ አታውቅም የዚህ ዘመን ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ነው እናከብረዋለን እንዲህ ነው እንጅ ሞጋቹን ጋዜጠኛ አፍ አስከፍቶ የሚያስደምም ቅዱስ ሀሳብና ሀገር ወዳድነት መልካሙን ያሰማን ወንድምሽ ከሰሜን ጠቅላይ ግዛት "በጌምድር"
@540963
@540963 2 жыл бұрын
ትንሽ ፍርፋሪ ቢገኝ ብሎ እኮ ነው ??? ምን ያድርግ የድሀ ነገር ??? እሱ የሚያፋጥጠው ከስልጣን ለማውረድ የተዘጋጀን ሰው ነው እኮ .....
@positiveenergy6603
@positiveenergy6603 2 жыл бұрын
This guy is the true son of Ethiopia. We need to protect him in all costs.
@loveandunity901
@loveandunity901 2 жыл бұрын
God will protect him 🙏
@user-oo4hx8rc3t
@user-oo4hx8rc3t 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ውድ የኢትዮጵያ ልጂ አቶ ወርቁ ይበልጥ አስተዋይነትዎን አሳይተውናል ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና የአማራ ኩራት ነዎት።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና ቅን አምላክ ሠላምሕን ያብዛልን እረጅም እድሜናጤና ከነሙሉ ቤተሠቦችሕ ጨምሮ ይስጥልን ፈጣሪ ያደረግከውን ውለታ የአማራ ሕዝብ መቼም አይረሳም እንወድሃለን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
In a country where singers and actors are rewarded, Ato Worku Aytenew should be awarded an Honorary Doctorate. He is a man who is working hard to share his wealth with those injured and displaced by the war and he is also physically present where the war is to give moral support & courage!
@wawagobie9755
@wawagobie9755 2 жыл бұрын
I believe the rest of the wealthy Ethiopians will come forward like Ato Worku. You have to understand what really matters. Thank you Ato Worku.
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
የምር ቃል የለኝም ለአንተ ሀብትህን የማሠሥት የማያልቅብህ ሥጥ ይሠጥሀል አንተ ላይ ብቻ ያየሁት እረጅም እድሜ እንወድሀለን
@bezicho
@bezicho 2 жыл бұрын
ወርቅዬ ስወድህ! ሺ ዘመን በእድሜ በጤና ቆይልን ታስፈልገናለክ!💪🏿💚💛❣️✊🏿
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሰው ነው አቶ ወርቁ እኔ በዚህ ደረጃ በጭራሽ አልጠበኩትም ነበር ግን ወንዳታ! ብየሀለው ብዙ ሀብት ያላቸው ሰዎች የሚዘነጉት ነገር ቢኖር ከበቂ በላይ ገንዘብ ይዞ የወጡበትን ማህበረሰብ ሳይረዱ መሞት እንዳለ አይገነዘቡም መፅሐፍ እንዳለው: “ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።” እ/ር በበረከት ይሙላህ! እንዳንተ አይነት ሰው ሳይ ኢትዮጵያዊነቴን እጅግ እንድኮራበት ያደርገኛል። May God protect and bless Ethiopia! - ኢዮብ 1፥21
@fafitube6702
@fafitube6702 2 жыл бұрын
ወርቃችን ምንም ቃል የለኝም አተን ይምገልጽበት አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ
@genetdagne6251
@genetdagne6251 2 жыл бұрын
ኩሩ ኤትዮዽያዊ ማለት ባርነት ይሚጠየፍ አቶ ወርቁ አይተነው እረጅም እድሜና ጤና ኑርልን ተባረክ እቦ🙏
@samiratube2450
@samiratube2450 2 жыл бұрын
ጀግናየ ነፍጠኛ አማራየ ኩራቴ🇪🇹#ክብር ይገባሀል አቶወርቁ አይተነው
@anshatube
@anshatube 2 жыл бұрын
ጀግና ወርቁ አይታናው ውሎ ላይ ሂዲህ እናቶቸን አይዞቸሁ አብሽሩ እይለክ እናቶቸን ያፅናነህለን መቺም ቢሆን ከልብ አይጣፍ አላህ ባለህበት ይጠብቃህ
@melkamufikir2199
@melkamufikir2199 2 жыл бұрын
ሀብት ከእንጀራ ዕድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን። የአማራ ዋልታ ድንቅ ባለፀጋ
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 жыл бұрын
ንጹህ እና ኩሩ ጀግናችን አቶ ወርቁ አይተነው እናመሰግናለን።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት
@mulumekonnene8359
@mulumekonnene8359 2 жыл бұрын
የኔ አባት❤ ለ አባቴ ያደረከውን ውለታ ሞቼ ራሱ አረሳውም አሁን ላይ አባቴ በህይወት ባይኖርም እኔ ግን ያንተን ውለታ ሁሌም የምዘነጋው አይደለም 🙏እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ🙏 አንድ ቀን በ አካል አግኝቼህ እንደማመሰግንህ ተስፋ አደርጋለሁ !
@12345676613
@12345676613 2 жыл бұрын
A real hero and much respect for you !!
@matetube5500
@matetube5500 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ። ከየትም አምጣው ተካፍለህ ስለምትበላው ጨምሮ ይስጥህ።
@hagerazanawweletemicael528
@hagerazanawweletemicael528 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ እንቁ ክቡር ሰው ነወት ወርቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 2 жыл бұрын
ዚበዛ መልካም ሠው ነህ ወሎየወች የተ ውለታ አለብን። ውለታህን አላህ ይክፈልህ ሀብት በሀብት ላይ ይጨምርልህ የምር መነው ሀብታሞች እዳተ ቢሆኖ
@atkletdegaga9406
@atkletdegaga9406 2 жыл бұрын
My thought before the war about this guy was totally different than now. Much respect ✊ for Mr worku . We need more people like you for the Amhara people. Thank you for your service!
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 2 жыл бұрын
የጀግንነት ወኔ እውቀት ሀብትና ደግነት አጣምሮ የሰጠህ መልካም ሰው ነህ ተባረክ ።
@myfano2708
@myfano2708 2 жыл бұрын
አሁን ትግሬጋ አብረን ለመኖር ምን አይነት ልብ ይቀበለኛል ወላሂ የሰሩብንን ግፍ ለመግለፅ ይከብዳል አንድም ትግሬ መኖር የለበትም በክልላችን በጣም እደዚህ ግፍ የሰሩት 90%በክልሉ የሚኖር ነው ያወደመው የዘረፈው ኸረ ያማል ከትግሬጋ አንድም የሚያረግ ነገር የለን
@theordinarychannel9334
@theordinarychannel9334 2 жыл бұрын
ዱአ አድርግ
@dagmaitgizawi6295
@dagmaitgizawi6295 2 жыл бұрын
በምን ቃላት ልግለፀው ይህን ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜ ጤና እውነት ያንተን አይነት ፈጣሪ ያብዞልን ከሁሉም ሰው እድሜ ተቀንሷ የሚሰጥ ቢሆን ለአንተ ነበር የምሰጠው
@bitwodeddagnew3945
@bitwodeddagnew3945 2 жыл бұрын
Ato Worku Aytenew is not only a business man he is also an intellectual. Thank You, Worku
@bertukannega8912
@bertukannega8912 2 жыл бұрын
እውነትነው የሃገርን ምንነት ጥቅም የተረዳ ሃብቴ ንብረቴ ጨርቄ ማቄ አይልም ለምን ሃገር ሁሉን የታቀፈች ናትና ከሷውጪ ምቾት እና ቅንጦት ምንም ናቸው ወንድሜ ይህንን እንድታስተውል ማሥተዋልን የሰጠህ እግዚያብሄር ይመሥገን በግሌ አቶ ወርቁ ትውልድህ ይባረክ ተባረክ ብርኩ ሁን ኮርቼብሃለሁ እንዲህነው ያሃገር ሰው ምርጥ ኢትዬጵያዊ ክፉ አይንካህ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ ስላንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እናትህ የታደሉ ናቸውአንተን በመውለዳቸው ወልደውም ለኢተዮጲያኖች በመስጠታው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አንተም ተባረክልን ወያኔን ጠንቅቀህ ስለምታውቃቸው ትክክለኛ ማንነታቸውን ነው የገለፅክልን ሁሌም አከብርሀለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@dmarkos963
@dmarkos963 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ በጣም ሁለገብ ጀግና ነህ።ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@derat5872
@derat5872 2 жыл бұрын
ጀግና ፣ደግ ፣ የኢትዮጵያ ፍቅር የሰረፀበት በኢትዮጵያ የማይደራደር ነፃነቱን የማያስደፍር የቁርጥ ቀን ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h 2 жыл бұрын
ስሜነህ ወንድሜ ስወድህ ሳከብርህ ትክክለኛው የኢትዬጵያዬ ልጅ ወንድም ነህ የዜግነት ግዴታህን እየተወጣህ ነው እድሜና ጤና።
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 2 жыл бұрын
WOW!!! Mr, WA you're the whole package!!! Thanks a million Ethiopia and Ethiopians Love you!!! I wish you all the best God bless you and be with you!!!!
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 2 жыл бұрын
አክባሪዉ ነኝ ከልብ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቁዉ አተንም ትክክለኛ ሰዉ ነህ አቶወርቁ ይለያል ጀግንነት ለጋሽነት የታደለ አላላህ መጨረሻዉን ያሣምረዉ በትክል ገልፃቸዋል አነዚህ የሰዉ አዉአዉሬ ዋች
@user-lz1lv7ny8w
@user-lz1lv7ny8w 2 жыл бұрын
የወርቅየና የኔ አስተሳሰብ እንደስማችን አንዳይነትነው የሚለያየን እኔ ባለሀብት ራአይደለሁም ኑርልን የኛ ጀግና ወርቅሰው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 жыл бұрын
ለኔ ሁለቱም ጄግኖቼ ናቸው 💖💖💖💖💖💖እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@Mull369
@Mull369 Жыл бұрын
ወርቁየ አብዝቶ አሁን ከባረከህ በላይ ይባርክህ ይባርክህ አተ የሕዝብ እናትና አባት ነህ god bless you።🎉🎉🎉❤❤❤
@bettybetty9477
@bettybetty9477 2 жыл бұрын
ዎው እስማርት የሆነ ጭቅላት ነው ያለው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥክ
@nikmas624
@nikmas624 2 жыл бұрын
He really understand the meaning of life.
@user-jy4zc1de4q
@user-jy4zc1de4q 2 жыл бұрын
*ቱሀን ትክክል አገላለፀ አሏህ ይጠብቅህ አንተን አላማዲነቅ ንፍግነት ነዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪*
@elsibekele5701
@elsibekele5701 2 жыл бұрын
What a blessed human being you are? Your integrity and wisdom is truly a gift from God not through your wealth! That is why you are using your money with humble attitude. Bless you more and more.
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 2 жыл бұрын
በአውነት በጣም እሚይገርም ሰው ምርጥ አማራ ይፈረችዎ ወርቅ ለሰጅ
@user-nd1fy6lq4i
@user-nd1fy6lq4i 2 жыл бұрын
Worku ayetnew: You have proved to be a true patriotic Ethiopian. Bless you and give you life and health.
@sergiogabriel8936
@sergiogabriel8936 2 жыл бұрын
He is a real hero, forreal!❤️
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ ክፉህን አልስማ:: በገንዘብ ላይ ገንዘብ በፍቅር ላይ ፍቅር በጤንነት ላይ ጤንነት በጀግንነት ላይ ጀግንነት ብሠላም ላይ ስላም በደስታ ላይ ደስታን ይጨምርልህ:: I am very proud of you. ለአገሬ ለኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱን ቅን አሳቢ ያብዛልን::
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው ቃል አጣሁለዎት ደግነት ጀግንነት የአገር ፍቅር ሁሉ ነገር አሟልቶ የሰጠዎት እግዚአብሔር በመንገድሁ ሁሉ ከፊት ይቅደም
@sintmulu4522
@sintmulu4522 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አንደበተ ርቱዕ ድግ አስተዋይ 💪🏼💪🏼💪🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@sisayneshbogalebogale4216
@sisayneshbogalebogale4216 2 жыл бұрын
እኔ እንኳ አቶ ወርቁ አይተነውን እመመኘው በጦርነቱ ምክኒያት የተጎዱትንና የተሰደዱትን ኢትዮጵያውያን እንዲረዱ ነበር ግን እሳቸው መርዳትም እምችለው ሰላም ሲኖር ነው ብለው ቆርጠው ተነስተው አብረው ከወገናቸው ጋር እየተዋደቁ ነው እድሜ ይስጥልን እንደ እርሰዎ አይነቶችን ያብዛልን 💚💛❤🙏🙏🙏
@lieltethiopia547
@lieltethiopia547 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ! እግዚአብሄር እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ።
@tomialemayehu771
@tomialemayehu771 2 жыл бұрын
ስምን መላአክት ያወጣል ወርቁ አይተነው ጀግና እንዳተአይነት ሰው ፈጣሪ ያብዛልን
@dagnewtafere4688
@dagnewtafere4688 2 жыл бұрын
Special appreciation and admiration to honorary ato worku Ayetenew!! Gut, courage, stamina, commitment. This is leadership, responsibility, determination and heritage!!! Model for investors, leaders, generations for the millennium !! Worku Aytenew is real surest son of Belay zeleke!!! Our pride!!
@mkdikifle1235
@mkdikifle1235 2 жыл бұрын
አንተ በጣመ ጀግና ነህ እግዚሐብሄር ይባርክህ እኛ ደሞ የአንተን እቃ በመግዛት ወንድምነታችንን እናሳያለን
@user-sm1xh1ic4k
@user-sm1xh1ic4k 2 жыл бұрын
የደሴ ህዝብ ያንብ ምክር ሰምቶ ቢሆን ይህ ሁሉ ስቃይና ውድመት አይደርስም ነበር ።የሚያሳዝነው ግን ሁሉም አማራ ችግሩን የተረዳው ደሴ ስትያዝ ብቻ ነው። አቶ ወርቁ አይተነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ኩሩ ኢትዮጵያዊ
@askask9433
@askask9433 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን
@gebeyehuaragaw9520
@gebeyehuaragaw9520 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ማለተ የአቶ ወርቁ አይተነው አይነት ሰዉ ነው ኩሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው ረጅም ዕድሜ ና ሙሉ ጤንነት ይስጣቸዉ ።ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው
@amiradem5559
@amiradem5559 2 жыл бұрын
አተ ወርቁ አይተነዉ የምልህ ነገር የለኚም እኔ በራሴ በኩል ስላታ የማወራበት አደበትም የለኚም አተን ከራሴጋ ቀርቶ ከማንምጋ ማወዳደር ከብደኛል በሰቻ አድነገር ለመናገር እወዳለሁ ሰላምህ ይብዛ ተባረክ ልጂ ይዉጣልህ አብበህ አፍራ ክበርልን በወጣ ይተካህ እደሜና ጤና ይስጥህ እኔ እሄንን ብቻ ነዉ ልልህ የምችለዉ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
ድቅ ጀግና ኢትዮጲን ከሂወትህ በላይ እደምትወዳት አይተናል ወላሂ በአተ ሥራ እኛ ኮራን እድሜ እና ጤና ሀብቱንም አላህ ያተ ያድርገው እዝነትህ ለሠው መልካም ቅን አሥተሣሠብህ ጀግንነትህ በቃ ሙሉ ሠውነህ እዳተ ያሉ ለእውነት የሚያድሩትን ያብዛልን የአማራው ውድ ልጅ ነህ ትልቅ ታሪክ የሠራህ ኑርልን አላህ ይጠብቅህ አሚን አሚን
@fatmhmeshari3510
@fatmhmeshari3510 2 жыл бұрын
አምላኬ እምፀልይ እንዳንተ ሀገርን እናትን ከገዘብ ከብር በላይ የሚወድ ትውልድ ያብዛልን የወንዜ ያገሬ ልጅ የደብረወርቁ ማኛ እቅፋት አይምታህ እሾህም አይውጋህ
@konimamo1332
@konimamo1332 2 жыл бұрын
You are ethiopia 🇪🇹heroes 👏generation will not forget what you have done Big thank you! May God protect you and your family remain blessings 🙌🙏
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወርቅ ወርቁ አንተነው አቤት ስወድህ እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ ስላደረክልን ነገር ሁሉ በብዙ በረከት ይባርክህ ኑርልኝ ❤️😍👏ስስት የሚባል እኮ ነገር የለህም ኮርቸብሃለው ወርቁዬ
@user-xv1mo4ru8h
@user-xv1mo4ru8h 2 жыл бұрын
ላተ የሰሊጥ ነጋዴ ሲባል የስቱ ሂወት ጠፍትዋል ተጠያቂ ነህ ለዚህም ምሰክርነትህን ሰለሰጠህ እናመሰግናለን🙏🙏
@betateta4442
@betateta4442 2 жыл бұрын
I have alot of respect and love for Ato Worku Ayitenewu.
@sayatsasahu918
@sayatsasahu918 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና !!!!! ያለህን ሳትሰስት ሃብትህን ለአማራ ነፃነት እንዲውል አድርገህ፣ትግሉን ከፊት ሁነህ በመምራትና ታግለህ ስላታገልከን እጅግ እናመሰግናለን! !!!!
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው ምን አይነት ሀገር መውደድ ነው ምን አይነት መባረክ ነው በሀብቶ ሳይሆን ሀበገሮ ኢትዮጵያ ያሎት ትህምክት ይደንቃል። ካሉት የሰላሳ አመት እድሜ በላይ ቸሩ መድሀኒያለም ያኑሮት ኢትዮጵያችን አብባ ለዘላለም ትኑር
@fentaw6214
@fentaw6214 2 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልህ አቶ ወርቁ አይተነው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጂ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን አሜን
@zharzhar8533
@zharzhar8533 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና አቶ ወርቁ አይተነው እንደስምህ እውነትም ወርቅነህ ሙቸ ነው የምወዲህ በወሎ ላይተገኚተህ ለህዝባቺንና ለወገናቺን በቦታው ተገኚተህ ግባር ቀደም ሁነህ ለህይወትህም ለነፍስህም ሳትሰስት በቆራጥነት ተነስተህ በገዘብም በሀሳብም በጉልበትም ግባር ቀደም ሆነህ ተገኚተሀልና እመቤቴ ቅዲስት ዲግል ማርያም ከፊት ከኃላ በሄዲክበት ሁሉ ትከተልህ ከፊት ትቅደምልህ ይህዝቦቺህ የሀገርህ የምየ ኢትዮጴ አምላክ ይጠብቅልንከክፉ ሁሉ አምላክ ይጠብቅህ የኛ እቁ ነህ አንተ
@yordanos3444
@yordanos3444 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው ለአንተ ያለኝን አክብሮት በምን ቋንቋ ልግለፅ ሺ አመት ኑርልን ጀግናው አማራ 👍👍👍👍👍
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 2 жыл бұрын
That is true you are a good example of manys. Everyone have to learn from you.,you are a real Ethiopia,long live to all Ethiopians. Long live to Dr Abyie and all Ethiopian Militeries. Thank you Waletta
@dinodire7576
@dinodire7576 Жыл бұрын
Thank you Mr Worku Airenew you are a real patriotic Ethiopian
@user-pr7ul5rn6f
@user-pr7ul5rn6f 2 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥህ ወርቁ የሀገር ኩራት ጠላትን እንደ ፍየል ጠብሶ መብላት ነዉ ያልከዉ በጦር ግምባር ተመችቶኛል
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ጀግናው ወርቁ እንደዚ ነው ኑርልን
@laketana7060
@laketana7060 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️👍🏽
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 2 жыл бұрын
እውነተኛ ስው በዚህ ክፉ ቀን የተገኝህ ንቁ መልካም ስው እግዚአብሔር እድሜህን ያረዚመው::
@akelem9149
@akelem9149 2 жыл бұрын
What an amazing personality he has? i have no word for you Ato Worku its blessing!!!!! I wish you a long live with health,,,love,,,peace & joy 💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@user-ew2qb1pl1c
@user-ew2qb1pl1c 2 жыл бұрын
በእውነት ኢትዮጵያ ላይ ወርቁ አይተነው ብቻ ነው የኢትዮጵያ ሃብታም እግዚአብሔር ባዶ ያስቀራቺሁ ሃብታም ተብየወቺ አትብሉት ,የደሃ የተገፎት አባት በጉልበቱም በሔወቱ ቆርጦ የተነሳ ምንም ቃል የለኝም ከወርቅም ወርቅ የኢትዮጵያ ጀግና እግዚአብሔር በሃብት ላይ ሃብት ያድልልንየማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን መሽለም ያለበት ስው ቢኖር ወርቁ አይተነው አንደኛ እንወድሃለን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጂ Gold bless you 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ericahyland695
@ericahyland695 2 жыл бұрын
ጋሽ ወርቁ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ የሀገር ኩራት ነህ 💚💛❤️✅
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 жыл бұрын
ስለ አቶ ወርቁ ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል ባጭሩ ግን ድርብ ድርብርብ ጀግና ነው። ለእምዬ ኢትዮጵያ የሚያስፈልጓት እንዲህ አይነት ጀግና ነውና ፈጣሪ ያብዛልን። እናመሰግናለን።
@tilahunewnet4042
@tilahunewnet4042 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ "የነጠረ ወርቅ"ሁለገቡ ጀግና 💞የዚህ ክ/ዘመን ክስተት :የኢትዮጵያ በረከት!!! ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን💚
@abby8509
@abby8509 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ሀብታም ሰዎች ለራሱ እጅ ለሌላው ግድ የለውም የኛ አቶ ወርቁ አይተነው ግን የድሀ እባ አባሽ የፈጣሪ ስጦታችን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ምንም አልልም (ሽ)አመት ኑርልን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@BeleteYihunie
@BeleteYihunie 3 ай бұрын
ባለሀብትነትንና ኢትዮጵያነቱን በተግባር የሚያሣይ ድንቅና እንቁ ባለሀብት ።
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
የኔ ምረጥ ወርቁ ጀግና ምንም ማይበግረህ ለሀብት ለገንዘብ ማያኮራው እንወድሀለን ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ ሞቸ ነው ምወዳችሁ💚💛❤💪💪ዘመኔ ካሴ ወረቁ አይተንው ታማኝ በየን መኮነን ከአሜሪካ ከለደን የመጡ ወንድሞቻችን ፋሲል ደመወዝ መሀሬ ብቻ ውድድ ብዙዎች አሉ💚💛❤💪💪💪💪
@user-ye2dz9mf8n
@user-ye2dz9mf8n 2 жыл бұрын
ወርቁ አይተነው ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ አስታዋይ ነህ ለኛ ባለ ውለታችን ነህ ምርጥና ጥርት ያላችሁ ኢትዮጲያኖች ባላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ጀግኖቻችን ናችሁ💪💪💚💛❤
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 52 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 9 МЛН