ከገጠመኝ እንማር ክፍል 4

  Рет қаралды 61,583

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

4 жыл бұрын

Пікірлер: 266
@MrSura25
@MrSura25 4 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው በጣም በደንብ መቀጠል ያለበት ነው መምህር ሆይ ጠበቅ አድርግ እና ያዘው በተለይም መምህር ግርማ ብዙ እንደዚ አይነት አጋጣሚ አላቸው እና አንተ ስለምትቀርባቸው እሳቸውንም ጋብዘህ ዓለም የሚማርበት ቢሆን የሚል አሳብ አለኝ
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
በስመአብ እኔ እራሱ በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ
@wubitumersha619
@wubitumersha619 4 жыл бұрын
111¹¹¹++++¹+++¹1¹pq++++QQ+QQ+++++++++QQ+++++++++++++++++
@switdswits6156
@switdswits6156 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛዉ የኔ አስታዋይ
@user-jf3vk2vi1t
@user-jf3vk2vi1t Жыл бұрын
ስስቄሬሴሴሴሴሴሴሴቅቅቄቅቄሼሴሤራራሬቔቔሴሴሬሬሚሬሚሜሬሚሜሬሬሚሜሬሳሬሚሜሬሳራሬሚሜሬሳራራሬሚሜሬሳራራራሬሚሜሬሳራራቄሶኵሾክሲሬሬሴሴስቄሪሪማሮስስስስስሳስስሳሬሼሼቅሼቅሚሼቅሚስሼቅሚስራሼቅሚስራራስቄሬሴሴሴሴሴሴቅቄሼሴሤራሬቔሴሴሬሚሜሬሳራራራራቔቄሶኵሾክሲሬሴሴስቄሪማሮስስሳሬሼቅሚስራራሽሼራሶርሼቄራሤሼሶ ሶማሊያን ራራቔ
@user-jf3vk2vi1t
@user-jf3vk2vi1t Жыл бұрын
ሻቃቃሣቃሣሣቃሣሣሣቃሣሣሣሤሴሻቃሣሣሣሤሴሴሣሳሬሻሥሣሼሬሬ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እኔም አንዱ የታሪኩ ተካፋይ ነኝና በፀሎታችሁ አስቡኝ ለእህታችን የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን መተት አጋንትን ሟርትን ከከእኛ ልጆቹ ላይ ያርቅልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ እሄንን ፔጅ ብዙዎች አያውቁትማና ላላዩት እንዴት እናሳያቸው
@user-nq8qz4nj6b
@user-nq8qz4nj6b 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sjsjsjsj2034
@sjsjsjsj2034 Жыл бұрын
አሜን 😥😥🙏
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 4 жыл бұрын
በጣም ድስ ይላል መምህር #እማምላክ ከከንቱ ውዳሴ ትጠብቅህ መምህር#
@muraworkmelka4982
@muraworkmelka4982 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@genigeni2099
@genigeni2099 2 жыл бұрын
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
ሰላምችሁ በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን መንፈስ ቅዱስ ጸጋ ይብዛልዎት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከነቤተሰብዎት ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው በጣም ብዙ ትምህርቶችን እያገኘሁበት ነው መምሕራችን በርቱ 🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️
@user-mq6gy5mu1s
@user-mq6gy5mu1s 4 жыл бұрын
አንተ እግዚአብሔር የባረከህ ሰዉ ነህ በርታ ወንድማቺን እናመሠግናለን እግዚአብሔር መድሀኒአለም ከነናቱ ይጠብቁህ ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁህ እኛን በስደት ላይ ያለነዉን ሠዎቺ ብዙ ነገር አስተምረህናል መምህራቺን እግዚአብሔር ይስጥልን
@muraworkmelka4982
@muraworkmelka4982 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zufansilesh868
@zufansilesh868 2 жыл бұрын
በጣምደስይላልወንድማችን
@yeshibelay619
@yeshibelay619 4 жыл бұрын
በጣም የምወድህ እና የማከብርህ መምህር ነህ ቅርብ ጊዜ ነው መከታተል የጀመርኩት ገጠመኞችህ እከታተላለሁ ጥሩ አስተማሪ ነው እኔም ብዙ የማያስጨንቀኝ ሕይወቴን ዝብርቅርቅ እያለብኝ ተቸግሬያለሁ እና እባክህን ስለያንዳንዱ መንፈስ በደንብ አስተምረኝ ። እድሜና ጤና ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
እህቴ ስለ መንፈስ በደብ ማወቅ ከፈለግሽ የመምህር ግርማን አቢሲንያ ሬድዮን ተከታተይ ሌላም አለ ሐዋርያዊው ዮሐንስ የሚል ፔጅ አለልሽ ሁሉንም ነገር ፍንትው አድርጎ ይነግርሻል ሌላም ደሞ ከፈለግሽ መምህር ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም የአባታችንም ፔጅ አለልሽ ስለ መንፈስ አሰራር በደብ አድርገው ነው የሚያስተምሩት እነዚህን ሁሉ ከተከታተልሽ መንፈሱን አድፍጠሽ የመያዝ ችሎታው ይኖርሻል እግዚአብሄር ይርዳሽ
@yeshibelay619
@yeshibelay619 4 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያግብርልኝ
@derejebizualem2112
@derejebizualem2112 4 жыл бұрын
ስላወኩህ ደስ ብሎኛል መምህር በተላይ አባቴ መምህር ግርማ በኩል ሲሆን ደሞ ደስታዬ ከፍ ያለ ነው በርታልኝ
@salamsalam-vv2uz
@salamsalam-vv2uz 3 жыл бұрын
ሠላም እባላለሁ የመሙህር ሤሊክ ሢጡኚ
@wwss8760
@wwss8760 3 жыл бұрын
@@salamsalam-vv2uz ክፍል አድ ገጠመኝ ላይ አለ አዳምጭዉ
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
እንደት ደስ እሚል ትምህርት ነው የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ በሉ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn 👍👍👍👍👍❤️🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@user-up5vs4bf7r
@user-up5vs4bf7r 4 жыл бұрын
መምህር ሱስ ሆንክብኝ እኔ በጣም እንቅልፋም ነበርክኝ አንተን መሰማት ከጀመርኩ ስምንት ሳምንት ሆንኝ እንቅልፍ የሜባል ከኔ ጠፋ
@meronalazar1770
@meronalazar1770 4 жыл бұрын
Me too .... I can’t stop listening...እግዝያብሔር ይመሰገን ሂወቴ ሓሴት አገፕች ....
@mekdesmolla1898
@mekdesmolla1898 2 жыл бұрын
ይኸ ትረግራም አስተማር ነው መድማችን ቃለወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመግህን ያርዝምልን
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
አዎ እኔም ምስክር ነኝ ቅዱስ ሩፋኤል ያደረገልኝ ተዓምር ብዙ ነው
@user-wt6wm5wh6m
@user-wt6wm5wh6m 3 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ ግን ገና ስጀምረው ክፍል አንድ ጀምሬ በጣም ነው ከምር የሚያስተምረው መምህሬ ኑርልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 💐💐💐💐💐😍
@user-vz8hb2cx8g
@user-vz8hb2cx8g 4 жыл бұрын
ጉሩም ነዉ አቃራረብህ ቀጥሉበት መምህረ መድህነአለም ፀጋው ያብዛሉት
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Like 👍👍👍👍🙏❤️❤️❤️❤️❤️👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍👍👍
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ደስ ይላል።
@enatewubet7654
@enatewubet7654 2 жыл бұрын
ልኡል እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን ጌታሆህ ሰምቸእንድለወጥር እርዳኝ
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የሚስተምር ልብ ብለን ካዳመጥነው ግርም ነው ❤❤❤❤
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Thanks Good bless you all your family beautiful 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn 👍👍❤️❤️🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@setutakamosenting7670
@setutakamosenting7670 3 жыл бұрын
ሁሉም ገጠመኞች በጣም አስተማሪና ደስ የሚሉናቸው መ ምህር በጣም አመሰግናለው
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፅግውን ያብዛልህ ውድማችን ዛሬ በጣም ብዙ ነገሮችን ተምራልው እግዚአብሔር ይምስግን አምስግናለሁ ብርታ ብዙ ትምህርቶችን እማራልው ግን ዛሬ ከአንተ ደግሞ ብዙ ነገሮችን ትምራልሁ አምስግናለው ብርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅህ
@user-bw4oj1jr2g
@user-bw4oj1jr2g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ቡዙ ትምህርት ተምረናል
@kokomare2308
@kokomare2308 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚያብሔር ጤናና እድሜ ያድልህ በጣም ጥሩ መልክት ያለው ነው እግዚያብሔር ያክብርህ
@teferademse519
@teferademse519 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ኑርልን በርታ በርታ
@user-iz5cz3cx6m
@user-iz5cz3cx6m Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ገጠመኞችን አልፎ አልፎ አዳምጥ ነበር አሁን ካድ ጀምሬ እያዳመጥሁ ነው ባለፈው ትምህርትህ ላይ ካድ ጀምራችሁ አዳምጡ ስትል አሀ እዳውም 1ካድ ጀምሬ ላዳምጥ ብዬ እያዳመጥሁ ነው ሳዳምጥ ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠው ምክነያቱም ትምህርቶችህን ሳዳምጥ በህልሜ የማየው ነገር ስላለ ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠው
@user-cy1xw9qr5n
@user-cy1xw9qr5n 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለሂወት ያሰማለን መምህራች እጽብ ድቅ ነው የሱ ስራ
@hewanhewan1998
@hewanhewan1998 3 жыл бұрын
መምህር የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎትህ
@zufanethiotube1210
@zufanethiotube1210 2 жыл бұрын
ቃሌ ህይወትን ያሰማልን በርታልን መምህራችን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ወንድሜ ስላወቁክ በጣም ደስ ነው ያለኝ የምታስተላልኘው ገጠመኝ አስተማሪ ነው ተምሬበታለው ቀጥልበት ፀጋሁን ያብዛልክ
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q 2 жыл бұрын
በውነት እምላለው እደዚ ፕሮግራም የማረገኝ የለም እስካሁንም ያመለጠኝ ይቆጨኛል መምሕር አተን እግዚአብሔር ይጠብቅክ እኔ እዳዲስ ለመስማት ሰለፈለኩ ወደኋላ ተመልሼ እያዳመጥኩት ነው ምስጋና ለፈጣሪ ይግባው አሜን🙏🙏🙏
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏💚💛❤
@weynshetbelay1897
@weynshetbelay1897 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሁፍ እዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔን የሚፈታተነኝስ በሰው ሀገር መቼ ነው የሚሄድልኝ ከላዬላይ መቼ ነው እግዚአብሔር የሚጎበኘኝ መምህር እኔም ባገኝህ ደስ ይለኛል እና የአባ ግርማንም ስልካቸውን የምታቁ በእግዚአብሔር ስም ልለምናቹ የምታቁ ንገሩኝ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባንድም በሌላም ስለእምነትና አጋንንትን መዋጋት ስለሚያስተምረን ክብር ለሱ ይሁን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥህ ሌላ ምን እልሀለሁ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@LamesgnAyele
@LamesgnAyele 3 ай бұрын
አባታችን ሠለምና ጤናውን ያብዛልን ያሉበትን ቦታ ብናውቅና መጥተን ጉባየውን ብንከታተል ጥሩነው እኛን ሀጥያተኛወችንም በጰሎታችሁ አሥቡን
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 4 жыл бұрын
በአደባባይ : ክብሩን : ለገልፀልን : ለልኡል : እግዚአብሄር : ለቅድስት : ድንግል : ማርያም : ልጅ :ክይብር : ምስጋና : ይግባው ::: መምህራችን : ቃለ :ሕይወቱን : ያሰማልን : መንግስተ : ሰማያትን : ያውርስልን: አሜን ::
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማል ።።አምላኬ ሆይ አይነ ልቧናዬን ክፈትልኝ 😓
@tigistaylailw9839
@tigistaylailw9839 2 жыл бұрын
ክፍል ሶስት የጥዶቹ ታራክ ይ እጅግ የሚገርም ነበር መስተፉቅር መጥፎ መጣምመጥፎ ነዉ እግዚአብሔር እኛንም ከመጥፎ ነገር ሁሉ በምክኒያት ያዉጣኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ መምህር በርታ እሚገርም ነዉ እስኪ ክፍል አራት ደግሞ ላድምጠዉ
@aregashe419
@aregashe419 Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 4 жыл бұрын
Wow , memeherrr enamsegnallen
@mihreteabandebrhan9742
@mihreteabandebrhan9742 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ደስ ይላል
@mariyhaylemariam2409
@mariyhaylemariam2409 4 жыл бұрын
ስራሕ ግሩም ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ አሜን። ካለ ሂወት ያሰማህ በርታ !
@TewahdoTube26
@TewahdoTube26 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ በጥም ደስ የምል ትምህርት እና ገጠመኝ ነው እግዜምዚአቢሀር ያክብርልን ከዚ በላይ እንድታገልግል እግዚአቢሀር ጸጋዉ ይቸምርልህ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
እግዛአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ይክበር የመስገን አሜን
@musaabdo6446
@musaabdo6446 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወሰንና ገደብ ለሌለው ምህረቱ እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@Nataniemneng
@Nataniemneng 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን በርታልን
@beriberi8954
@beriberi8954 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን 🙏
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋ ያብዝልህ
@mrsayna6676
@mrsayna6676 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ክፉውን ይርቅልህ ደስስስስ የሚል ትምህርት
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 3 жыл бұрын
የነፍስ የስጋ መጋቢየ የነፍሴ ሻማ ፋኑሴ የእማ ፍቅሯ ጥበቃው ስለእኛ ስለ ሀጢያቶኞች የአስራት የቃል ኪዳን ልጆቿ ብላ ትጠብቅህ ቅዱስ ሩፋኤል ይሔን ትምህርት ከዳቢኖስ ሴራ በአይኖቹ ይጠብቅልን❤❤❤
@user-dj7fz5go9l
@user-dj7fz5go9l 8 ай бұрын
መምህር ❤❤❤❤ በጣም ደሰ እያልኝ ነዉ የምሰማህ እንዳዲሰ ❤❤❤❤
@selamet1450
@selamet1450 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜን ያድልልን በስላሴ ስም እጅግ በጣም ደስስ የሚል የሁሉም ሂወት የሚዳስስ ትምህርት ነው❤❤❤❤
@alertnesstelahunmezemurhyl3133
@alertnesstelahunmezemurhyl3133 4 жыл бұрын
Memhir betam desyelal kbruyesfa
@user-xj6pc9xj2y
@user-xj6pc9xj2y 3 жыл бұрын
ግን ቆይ ዲስ ላይክ የምታደርጉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ቃለ ሂወት ያሰማልን።
@user-ex2mm2fo4q
@user-ex2mm2fo4q 4 жыл бұрын
በጣም ገረም ታርክ ነው መምህር ለእሷ የደረሰ ቅዱስ ሩፋኤል ለእኛም ይድረስልን 🙏 ቃለ ሕይወት ያሠማልን።
@user-ey7qm9nt5v
@user-ey7qm9nt5v 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ✅👏👏
@rahelsiber5511
@rahelsiber5511 4 жыл бұрын
የወደድኩትን እምረዋለሁ ፈጣሪዩ የአለም መዳኒት ሆይ እኛንም በምረትህ ጎብኘን።
@mekdeswalde3207
@mekdeswalde3207 3 жыл бұрын
እግዝያአብሔር ይመሥገን በጣም ደሥ ይላል
@user-cs1qf8ej1e
@user-cs1qf8ej1e 4 жыл бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ነገር እንጠብቃለን ታንተ መምህር የብዙን ሰው ህይወት እንደሚቀይር አምናለሁ 🙏🙏🙏
@user-jj2wy8yi7b
@user-jj2wy8yi7b 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@ketselagiorgis172
@ketselagiorgis172 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ የሚገርም ነው እንደናንተ ያለን አባቶች ወንድሞችን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆችህንም ይባርክልህ ።
@familienegash331
@familienegash331 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ....እጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው
@user-nu9yk5ys7s
@user-nu9yk5ys7s 3 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ ቃላት የለኝም የምታቀርባቸውነገር ሁሉ እጅግ አስተማሪ ናቸው በርታ መምህር
@mannie.kidane5490
@mannie.kidane5490 4 жыл бұрын
Enamsgnaln. Amen ,kele hewot yesmalin Memhir
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ይሁን ግሩም ድንቅ ገጥጠመ እና መምህርር ከክፍ ነገር ልሁሉ ይጠብቅልን።አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@Mama-zw8hv
@Mama-zw8hv 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ጨምሮ ጨምሮ ይባርከዉ እዉነት ደስ እያለኝነው እምሰማዉ በርታ አይዞህ ቀጥልበት
@ganett1236
@ganett1236 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-ul7mv7nk3y
@user-ul7mv7nk3y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ባንተ ትምህርት ብዙ ነገሮችን አውቂያለሁ መድሀኒአለም የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@user-bi1nv6wd2o
@user-bi1nv6wd2o 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችኝ በዉነት በጣም አስተማር ነዉ በርቱልን
@mssalma1136
@mssalma1136 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ እሚሳነው የለም በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜንን፫
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን በጸጋው ይጠብቅህ
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን መምህራን ፅጋውን ያብዛልህ
@messiworku9939
@messiworku9939 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ጤና ይሰጥህ
@wagayetilahune5381
@wagayetilahune5381 4 жыл бұрын
ከገጠመኝ አንድ እሥከ ገጠመኝ አራት ድረሥ አዳምጫለሁ እግዚአብሔር ይመሥገን የቀሩትንም ቀስ እያልኩ እጨርሳለሁ በውነት በጣም ደሥ ይላል በጣም ትምህርት አለው
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ ዘመን ይባርክ በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን!!!
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ሽጋወን ያበዛለክ
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Kalehiye woten yasemalen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
What kind of person are you Good bless you all your family beautiful
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት በጣሚ ሰው የሚለወጥበት ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ከክፉው ይጠብቅልን❤🙏
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በም ያሥተምራል መምህራችን
@teferademse519
@teferademse519 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት
@amareabebe6807
@amareabebe6807 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@mabrasisay129
@mabrasisay129 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@merhawithayleslasie8085
@merhawithayleslasie8085 Жыл бұрын
Edmena Tena yadlk kibur memhrachin jemari slehonkugn kemejemeria eyejemerkugn new memhrachin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Tsegawin Yabizalih Amen Amen Amen
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 3 жыл бұрын
አሜን ፀጋውን ያብዛልህ እደ ማቱሳላ እድሜህን ያርዝመው ፍፃሜህን ያሳምረው እውነት ቃላት ያጥረኛል እኔስ መቼ ነው ልብን ጉልበቴ የሚበረከከው አስቡኝ በፀሎታችሁ
@user-pf5yf7vq8p
@user-pf5yf7vq8p 3 жыл бұрын
መመህር እናትፍቅር እመብርሀን የብዙሀንእ ናት ቅድሥትድንግልማርያም ። ትጠብቅህ መንግሥተሠማያትን የወርሥልን ሲርበኝ ተነግሮየማ ያልቀውን ቃሉን ስሰማ እጠግባለሁ ምክንያ ቱም ቃሉን የተራብንብዙወችነን እዴትመፀለይ እዳለብን ቅደም ተከተሉን አላውቅምነበር ጠፍቸ የጨለ ማህወትነበር የምኖረው እናም አሁን አየነጋልኝነው እመብርሀን እቤቴ ገባች ሀፅያቴን ሣትመለከት አይዞሽልጀ አለችኝ ክብሯይስፍለእናትፍቅር ይህየሆነው የመ ምህር ተሥፍየ ትምርትነው ፀጋያብዛልኝ
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 3 жыл бұрын
ቆይልን መምህራችን። በእውነት እድሜን ከጤና ጋ ያድልልን። እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን።ስራው ድንቅ ነው አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ። እመ ብርሀን ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ
@sanaymeneda
@sanaymeneda 8 ай бұрын
መምህርቃለ ሂወትያሰማልን🎉🎉🎉
@yasmingrma1656
@yasmingrma1656 3 жыл бұрын
በታሚ ደስ ይላል ታሪኩ መምህር ተስፋየ ረጅም አድመና ቴና ይስታችሁ አናመስግናለን
@user-rd7bs9wj1j
@user-rd7bs9wj1j 3 жыл бұрын
እምገርም ነው ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@hannatesfa1723
@hannatesfa1723 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በጣም የሚያሳዝንና የሚያስተምር ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን!!!
@ruthina1927
@ruthina1927 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ገጠመንኞችህ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሁሉን ማድረግ የሚቻለው የሚሳነው የለም ምንም ነገር
@gelilaasfaha1529
@gelilaasfaha1529 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesemaln
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Good job 👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ መምህር 💝💝💝💝አቀራረብክ ደስ ይላል ይበልጥ ደሞ ከምወዳቸው አባቴ መምህር ግርማ ስለመጣክ
@user-il5ct3hu2x
@user-il5ct3hu2x 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@setayubarhen1255
@setayubarhen1255 3 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ከህይወት ገጠመኝ  እንማር ክፍል 7 (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
45:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 60 М.
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 353 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 1 М.
ገጠመኝ ክፍል 1
23:07
ethio tube.27 እትዮጵያዊንት ክብር ነው
Рет қаралды 11 М.
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 353 М.