#ከጎፋ

  Рет қаралды 15,653

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@NeHase16
@NeHase16 4 ай бұрын
በቱሪዝም መስክ መሸለም የሚገባህ ነህ ብዬ አምናለሁ። አቀራረብህ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች ሰብእናህ የምናቃትን ኢትዮጵያን ያሳየናል። በርታልን ወንድማችን።
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 4 ай бұрын
ውይ የተፈጥሮ መስህቡ አይንን ይይዛል ጎፋ ላይ የሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር ለቀሩት ምህረቱን ይላክልን❤❤🎉🎉🎉🎉
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ከክፋሁሉ ይጠብቅልን ድንግልማርያም የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጲያን ህዝቦቿከስደት ከረሀብ ጠብቄን❤❤❤❤
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 4 ай бұрын
How this channel doesn't have view is beyond me. The best Ethiopian channel ever
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 4 ай бұрын
የተማር መሪ አጣች እንጂ ኢትዮጵያ እኮ በተፈጥሮ የታድለች ሀገር ነበርች
@behailutefera8120
@behailutefera8120 4 ай бұрын
አንተ ጀግና አገሬ በያቅጣጫዉ ልብ የሚያሞቊ ጀግኖች አለት አንድ አንተነህ❤❤❤❤❤
@NeHase16
@NeHase16 4 ай бұрын
ፈለገ ነዋይ እንዴት ደስ የሚል ስም ነበረው። የነ ኬኛዎች አባትና ኬኛዎች ሀገራችንን ታሪኳን ባሕሏን እያጠፉብን ነው። ሃሳባቸውን ያጠፋባቸው መድኃኔ ዓለም
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes 4 ай бұрын
ጎፋ ሳውላ ለ ሶስት አመት ኖሬያለሁ እና ደስ የሚል ተፈጥሮ እንዲሁም ድንቅ ህዝብ የሚገኝበት ቦታ ነው
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 4 ай бұрын
ጎፋ ምድሩ ቆንጆ ለምለም አካባብ ነው ነገር ግን ተራሮቹ ብዙ የጎፋ ወንድሞችና እህቶች እናቶች አባቶች ነጠሰቆናል ለሁሉም ነብሥ ይማር ለቀሩት ሠላምና ጤና እመኛለሁ
@AkeAke-j9b
@AkeAke-j9b Ай бұрын
ብርብር ማርያም አስጎቤኝ ኧባክ
@wondimagegnehubelete1330
@wondimagegnehubelete1330 4 ай бұрын
Thank you NBC television. Guzo Ethiopia is the foundation to visit the parts of the country. I appreciate the narrator of these episodes.😢😮😢
@amelegetaneh2710
@amelegetaneh2710 4 ай бұрын
Ethiopia full of history pease God protect it. Thank you for introduced to us Gofa land and the whole surrounded area Gofa in Ethiopia. This is a very good program older and younger generation to know about Ethiopia. God bless you more 🙏
@MiftahEdris-um4yo
@MiftahEdris-um4yo 4 ай бұрын
ሄኒ እንኳን ደህና መጣህ 👌🥰🥰🥰🙏
@ambageb
@ambageb 4 ай бұрын
1967 ዓ ም የዕድገት በህብረት ዘመቻ ከፈለገነዋይ ገልጣ በቶ ከዘማች ጓደኞቼ ጋር የተመላለስንበት የሎሜቴ ወንዝ ህዝቡ ለዘማች ተማሪዎች የነበረው ፍቅርና እንክብካቤ እንዴት መልካም ነበር !! ደግሜ አካባቢውን ህዝቡን ማየትና ትዝታውን በቦታው ላይ ---------
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 4 ай бұрын
We pray for negotiation and peace O G-D Jacob!
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@YohannesBlate
@YohannesBlate 4 ай бұрын
ከኢትዮጵያ ወንዞች ማዶስ ምን አየህ?ወንዞቹ ባዕድ አገር የሚሰሩትን ተዓምር ብትቃኝ ዉጤት ማምጣት ይቻላል
@Bizunhe
@Bizunhe 4 ай бұрын
ሄኒ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@TatooTt
@TatooTt 4 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚
@CaterinaBettioni
@CaterinaBettioni 4 ай бұрын
Arity very expensive plant they need it for perfumes 🙏🏽 💚💛❤️
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 4 ай бұрын
ስው ከውጭ ሄዶ አዲስ አበባ በየ ኬክ ቤቱ አስልፎ ሲመጣ ይገርመኛል ይህንን የመስለ ድንቅ ቦታ መሄድ ሲገባቸው
@EmuyeAserat
@EmuyeAserat 4 ай бұрын
ሄኒ በጣም አሪፍ ነው በርታ ከሳውላ 17 ኪሜ ርቃ የምትገኘውን ደጋማዋን የጠጅና የቁርጥ ሀገር ቡልቂን ብታስጎበኘን ሸጋ ነበር!
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 4 ай бұрын
አብይ እና ዳንኤል ክብርት ይህችን ቤቴክርስትያን እንዳያዯት ተጠንቀቁ
@NeHase16
@NeHase16 4 ай бұрын
@@AbiyAhemdundected አካባቢው ንማ ነካክተውታል። 😢 እግዚአብሔር ሃሳባቸውን ያጥፋባቸው
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና ይስጠኝ የናቴን ሀገር ዋካ ማየት እፈልጋለሁ
@mohammedmebu
@mohammedmebu 4 ай бұрын
I had taught English Language in Sawla Senior Secondary Scool for six years . I new the town very much . YAY from DCTE
@ayalewasres9192
@ayalewasres9192 4 ай бұрын
አሪቲ እንዲያ ማሳ ሸፍኖ የሚታየው ለምን አገልግሎት ሰለሚውል ነው?
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 4 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ቅርሱን ካድሬ እየሼጠ እየበላው ነው ቄሱም ካድሬ ሁኖል
@henz_offical
@henz_offical 4 ай бұрын
❤❤❤
@samlsd9711
@samlsd9711 4 ай бұрын
ቱሪስቱን ተዉት እና ፡ ህዝቡ ስራ ኢንዲያገኝ እና ሃይለኛ ኢኮኖሚ ምድራቸዉ ላይ እንዲገነቡ መገፋፋት ነው፤ ወደ አዲሳባ ሩጠው እንዳይሄዱ ማድረግ ነው....
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes 4 ай бұрын
ጥሩ እይታ ነው ብዙ ወጣቶች አሉ
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 4 ай бұрын
GAMO GOFFA IS Oromo trip.
ውሎ አዳር - ጥንታዊቷ አክሱም በህልበት
28:32
EBC Entertainment
Рет қаралды 74 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 60 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
2:50:51
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 59 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН