የህሊና ፀፀት እንደሚሆንበት እርግጠኛ ነኝ! ከ18 ዓመት ስደት በኋላ አዚህ ደርሻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 221,688

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ባለታሪካችንን ለማግኘት በስልክ ቁጥር +251 94 904 0691 ይደውሉ!
@abebagirma6287
@abebagirma6287 Жыл бұрын
እጅአድንኝ እኔንም ብሎ አሽመድምዶልጆች አሳዳጊ አርጎኛል እሱ በፎቅላይፎቅ ይስራል😢
@mamotube2061
@mamotube2061 Жыл бұрын
አካውንቷን እስከ እነ ሙሉ ስሟ አስከምቱልን መበረታታት እና ወደተሻለ ስራ መግባት አለባት
@tearelemlem5049
@tearelemlem5049 Жыл бұрын
​@@mamotube2061ዋውውውውው ተባረክ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
​@@abebagirma6287በአበሻ ባል ላይ ኮስተር ያለ እርምጃ ካልወስድሽ በነፍስሽ ነው የሚጫወቱት ኖረን አይተናችዋል
@astertesfaye8294
@astertesfaye8294 Жыл бұрын
Yemigerm tarik new enem endeswa aynet menged new yewetahut slebearu sle bereaw aresntu methaf yemithfu ketegegnu ensetachewalen tarikachnn
@zinashdemeke5123
@zinashdemeke5123 Жыл бұрын
ኖርዌ የምትገኙ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ይችን ምስኪን ሴት ታደጐት እባካችሁ ስለኢትዮጵያ ብላችሁ።ጨካኝ ኢትዮጵያዊ ያንን አሳፍሩ።
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 Жыл бұрын
ወይ መርዳት እሷ እንደውም የምትለብሰውን ልብስ እንኳን ይዛ ተመልሳለች በለበሱት ልብስ ወደ ኢትዮጵያ የመለሷቸው ቤቱ ይቁጠራቸው ስለማይናገሩ ነው የኖርዌይ ታሪክ ተከድኖ ቢበስል ነው የሚሻለው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
እውንት ንው በሃላ በሃላማ እየያዙ የምን ልብስ ምንም ሳይዙ ንው ያሳፍሩዋቸው እንደውም እድለኛ ሻንጣ ልብስ መያዙዋ ጭራሽ ኖሮጃን አንድ የሆን አመት አውሬ ሆንው ንበር
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 Жыл бұрын
@@chuchumike3286 የሴት መብት የሚከበርበት አገር ነው አገራችን ሲሉ አለማፈራቸው አሁንም ቢሆን የትኛው ደግነታቸው ነው እሷ ጀግና ናት ወጥታ መናገሯ እደሷ የተመለሱ ብዙ ናቸው አንዳቸውም ትንፍሽ አላሉም ያለውን ችግር መናገር ለሌላ ሰው ትምህርት ይሆናል መንገድ ላይ ቡና ስትሸጥ ከአውሮፓ መጥታ ገንዘቧን ቀብራ እኮ ነው የሚላት ሰዎች ያንን ይህል አመት ተቀምጣ ምን ይዛ ወደእገሯ እንደተመለስች አሁን ስለሰሙ የተናገሩት ትክክል እንዳልሆነ ይረዳሉ አይደለም እሷ የተመለሱችው ያልተመለሱትም እንዴት ሆነው እንደሚኖሩ እነሱና እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቁት ስለዚህ አሁንም ኖሮጃን ያው ናቸው አገር ሰላም ቢሆን አያስፈልጉም
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ፎቶውን ብታሳይ ጥሩነው!!
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
በስማም እንዲህ አይመስሉኝም ቡዙ ግዜ እመጣለሁ ብዙ ተጠግቼ ባላያችውም ስውዲኖች ጋር የተመሳስለ ባህሪ ያላችው ይመስለኛል አሁን ስው በዝቶባችው ጨካኝ ሆነዋል ሁሉም ሀገር እግዚአብሄር አገራችንን ስላም ያድርግልን
@HayatHayat-wu9bz
@HayatHayat-wu9bz Жыл бұрын
የጎዳችኋት ወንዶች አይለፍላችሁ ደስታ ከቤታችሁ ይራቅ 😢ስታስጠሉ😞
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu Жыл бұрын
እዮሃ ሚዲያ ወደ ቲቪ ይደረግ የሚል በላይክ አሳየኝ ምክንያቱም ቡዙ ሰዎች የማየት እድላቸው ክፍይላል ደግሞ አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ታረክ ይቀራል ❤
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by Жыл бұрын
በተለይ አለም ሰገድ ብቻ እያዳመጠ
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Жыл бұрын
Tv bedereg genzeb bezu aysegegem
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Жыл бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ይውድሻል በርቺ እህቴ ጅግና ነሽ ፀጉር ቤት ብትከፍቺ ላንቺም ደህነት እሱ ይሻልሻል ኢትዮጵያ ውስጥ የራይድ ሾፈር ስራ ባትቆይበት ጥሩ ነው
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
ገንዘቧን በልተህ ወረቀት ስለሌላት የልፍቷን ውጤት ሳታካፍላት ጌታ ለጤና አያድርግልህ: ከሞት አትርፎ እዚህ ያደረሳት አምላክ ማንነቱን በፍርድ ያሳይህ
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 Жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሔር የሰራውን ይሰጠው
@fffff1230
@fffff1230 Жыл бұрын
www.youtube.com/@ffffff8333
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 Жыл бұрын
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እሱም አንድ ቀን አይቀርለትም
@nonenone3420
@nonenone3420 Жыл бұрын
What the heck are you talking about she’s illegal
@SamrawitGZerihun
@SamrawitGZerihun Жыл бұрын
​@@nonenone3420so she lived with her husband and he didn't give her dime and he reported her
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
😭😭😭😭 አንቺ ቆንጆ ውብ ይህን ሁሉ ያለፍሽ አትመስይም አሁንም ውብ ነሽ ጠንካራ በርቺ ጀግና ነሽ ❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@BelaineshAbera
@BelaineshAbera Жыл бұрын
የስው ልጅ በምድራዊብ ሄወቱ በፈተና የተከበበ ነው ያንቺ ፈተና ቢበዛም ፈጦሪ በቃ ብሎ ቀሪ ዝመንሽ ይባረክ
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@galaxyim8630
@galaxyim8630 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@luhena121
@luhena121 Жыл бұрын
ይህችን ልጅ እንዲህ ያሳዘናችሁ ሰዎች አቤት አቤት ጉዳችሁ ወየው ለናንተ🥺 አይዞሽ የእኔ እናት
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እራስሽን አዳንሽ ገንዘብ ማግኘት ሳይሆን የአንቺን ያንን ሁሉ ችግር በጥንካሬ ማለፍሽ ለኔ ጀግና ነሽ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤❤❤የተወሰደ በትክከል🎉🎉🎉🎉🎉
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Жыл бұрын
በትክክል ጀግና ናት
@HawaaHawa-ev3uh
@HawaaHawa-ev3uh Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጠካራ ነሽ
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
Very strange beautiful woman ❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
​@@סמארט-ש2ג❤❤🎉🎉🎉
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 Жыл бұрын
እባካችሁ ኖርዌ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ኤርትራዊያን ይቺን ምስኪን እርዱዋት እባካችሁን ይሄን ያህል ጊዜ ኖራ እንደዚህ ስትሆን እጅግ በጣም ያማል እባካችሁ በፈጣሪ ብላችሁ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
መምጣት ከፈለገች ከአምስት አመት በህዋላ መሞከር ትችላለች ወደ ሌላ በአዉሮፓ
@rahelkiflaybahta3264
@rahelkiflaybahta3264 Жыл бұрын
ባክቹውን ንገራት እዚ የቀረፅ እየተከፈላቸው ነው ሳይቀበሉ የሄዱ ኖርወይ በአማርኞ ብላ ገብታ ታነጋግረው ነፃነት ይባላል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
@@rahelkiflaybahta3264 ምን አይነት ቀረጥ ነዉ የሚከፈላቸዉ የኔ እህት?? ከታክስ ተመላሽ ማለት ነዉ??እንደዛ ከሆነ በቪዛ ገብተዉ በህጋዊ መንገድ እየሰሩ ለመንግስት ቀረጥ ሲከፍሉ ለቆዩት ነዉ የሚሆነዉ!!
@rahelkiflaybahta3264
@rahelkiflaybahta3264 Жыл бұрын
አዎ ተመላሽ eskt ይባላል እኔም ኖርጌ ባማርኞ የሚለው ላይ ነፃነት የሚባል ነው እዛ ሚድያ ገብታ ታናግረው
@SamanthaSigmoidfried-co5be
@SamanthaSigmoidfried-co5be 3 ай бұрын
Norway እኮ ከ አፈሪካ አይሻልም ህዝቡ አሩን እየበላ ነው ሚ ኖረው፡፡
@መሲይትዮብ
@መሲይትዮብ Жыл бұрын
ይቱዩብ ይከፈትላት የምትሉ በላይክ
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
ስንት የሄዋን ልጆች በአዳም ዘሮች እንደተበደልን በየቤቱ ይቁጠረው። ልብ የሚያደማ 💔💔💔....አይዞሽ እህቴ u are strong.
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ Жыл бұрын
አላህ ሆይ ሰዉን ከማሰቀየምና የሰዉን ልብ ከመሰበር አንተ ጠብቀኝ ያረብ
@wardamuhammad493
@wardamuhammad493 Жыл бұрын
Ameen
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
ኡፍ የኔ ቆንጆ አሜን እውነት ቀና ልብን ለራስ መመኘትን የመሰለ ነገር የለም በውጭው አለም ብዙዎች ክፉ ሆነዋል እርስ በራስ በመፈራራት መቀራረብ አልተቻለም ለምን ይሆን እንዲ የሆነው በተለይ በሰለጠነው አለም ላይ የምንገኝ ሰዎች አውሬ እኔ ብቻ ሁሉን ልሰብስብ ገንዘብንና ስራን ብቻ እኮ አይደለም ጏደኝነትንም ጭምር ሰው እያሳደዱ በተለይ መልካም ሰዎችን አቁሳይ እጅግ በዝተዋል
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Жыл бұрын
ጥሩ ፀሎት
@EtensheBancha
@EtensheBancha Жыл бұрын
Amen
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
ግን ከጋዜጠኞች ኹሉ በአንደኝነት ይኧን ሰው እንደኔ እሚወደው ማነው❤❤❤❤ዝም ብሎ ተመስጦ በእርጋታ አስጨርሱ የሚያዳምጥበት መንገድ❤❤❤❤
@kiye143tube8
@kiye143tube8 Жыл бұрын
ደካማ ጎኔን በሙሉ ባንቺ ጉዳት እኔ ተማርኩኝ ዛሬ ቃል እገባለሁ ለራሴ የተሻለ ሆኖ ለመገኘት ብዙ ነገሮችን ሀገሬ ላይ በአቅሜ ላለመስራት እድሎቼን እያበላሸው ድጋሚ ድጋሚ ስደትን እየመረጥኩ የእኔ እህት ጀግና ነሽ🙏
@tseyonbiratu5111
@tseyonbiratu5111 Жыл бұрын
በርግጠኝነት የምነግርሽ ይሄን ያፍሰሽውን እንባ😢 እያንዳንዷን እግዚአብሔር እንደሚቆጥረው ነው ❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ኡፍፍፍፍፍ አቦ ተባረክ ❤❤
@mekdesashager7961
@mekdesashager7961 Жыл бұрын
ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ 👏👏👏👏👏👏👏 አንቺ እጅግ በጣም ብርቱ ሴት ነሽ የ18 አመት ልፋትሽን እመብርሀን መልካም አጋር ሰጥታ በፍሬ ባርካ የምትካሺበት ዘመን ታድርግልሽ። ተባረኪ🙏
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Жыл бұрын
ወንዶች ብየ አልሳደብምም ምክንያቱም አለም ሰገድ አለ ግን እንደዚህ የምታደርጉ ወንዶች እግዚአብሔር ባተረጋችሁት ተንኮል እና ክፋት ይክፈላችሁ ይህ የኔም ታሪክ
@Wubdecor
@Wubdecor Жыл бұрын
በእርግጠኝነት ሃገርሽ ላይ ስኬታማ ሆነሽ ደግመሽ ቃለመጠጠይቅ እንደምታረገ እና አለምን በጉብኝት መለክ እንደምትዞሪ አልጠራጠርም እደምታሳኪው አመንብሻለሁ ትችያለሽ
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
እህቴ ጌታ ይርዳሽ አንቺ ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ ቃላት የለኝም ምን አይነት ጠንካራ እንደሆንሽ ጋዜጠኛው ተባረክ ስርአትህ ትግስት
@sunset3977
@sunset3977 Жыл бұрын
ኧእባካችው ኖርዌ ሀገር የምትኖር ኢትዮጵያን ወገኖቻችን በፈጣሪያቹ ስም እንደው በአላህ እችን ልጅ መልሳቹ በሕጋዊ መንገድ እንድትሔድ ብታግዟት ምኞታችን ነው
@martadawit8604
@martadawit8604 Жыл бұрын
❤❤❤😢
@shalom744
@shalom744 Жыл бұрын
5 amet tekelkilalech endatgeba
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
@@shalom744መምጣት ከፈለገች ወደ ሌላ አዉሮፓ ሀገር መግባት ትችላለች ከ አምስት አመት በህዋላ።
@shalom744
@shalom744 Жыл бұрын
@@Bt-Y2XLO ayi, yanema ezihu ethiopia nurowa tedeladlo eta fantawa ezihu mekemet yihonal. Man yawkal.
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
@@shalom744 ትክክል!! አዉሮፓ ያደገችበት እና ነፍስ ያወቀችበት ሀገር ስለሆነ መግባት ከፈለገችች ትችላለች ለማለት ያክል ነዉ!! አሁንስ ኢትዮጵያ ከመጣች ብዙ አመት አልሆናትም ብለሽ ነዉ?? ብዙ አይነት ነገር ሰርቼ ሞክሬያለሁ ያለች መሰለኝ!!
@martazewde1658
@martazewde1658 Жыл бұрын
አነቺነትሽን ከራስሽ ውስጥ ፈልገሽ አግኝተሻል እድለኛም ጀግናም ነሽ ቀሪ ዘመንሽ እፎይ የምትይበት ያርግልሽ !!!
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Жыл бұрын
በጣም ከ አርመኔ ከባሌጌ ቤቴስቦች የተፈጠሩ ውንድማማቾች ናችው እግዚአብሔር በስሩት ግፍ ብልጆቻቸው ይድርስ
@tigstniguse1254
@tigstniguse1254 Жыл бұрын
አሜን
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ሰም ምነው ልጆቹ ምን አደረጉ ?አንቺ ልጆች አሉሸ? መከራ በልጆችሸ ቢደርሰ ደሰ ይልሻላ? ልጆች ካሉት እግዚአብሄር ይጠብቅለት ድፍረትሸ ከሱ አልፈሸ ልጆቹ ላይ እርግማን የሚወድ ትውልድ
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 Жыл бұрын
ልጆቹ በክርስቶስ እየሱስ ደም የተሸፈኑ ይሁኑ እነሱ ግን ፈጣሪ መልስ ይሰጣቸዋል
@Hamit-o1n
@Hamit-o1n Жыл бұрын
ምንም ያማያውቁት ልጆች ምን ኣረጉ እግዛብሔር ግን ኣለ እሳትልቅ ቦታ ላይ ትደርስ እና ያኔ ነው የትበቀለችው
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
ሲጄመር ያንቺ እርግማን ከአፍሸ ወድቆ መሬት ነው የሚያርፈው እግዚአብሄር ያንችን ዝባዝንኬ ሚሰማበት ጊዜ የለውም መልካም ከሚያሰቡ ጋ ነው የሚተባበረው መፅሀፍ ቅዱሰ የሚረግሟችሁን መርቁ የሚጠሏችሁን ውደዱ ነው ያሚለን አንብቢ
@marthamamo9171
@marthamamo9171 Жыл бұрын
አቤት ጎበዝ ጋዜጠኛ እንዴት የተረጋጋ ነው አዛኝ መፍትሄ ፍላጊ እስታራቂ ተባረክ 🙏🙏🙏
@JiraaJiraa-ln2ws
@JiraaJiraa-ln2ws Жыл бұрын
ምን እንደምልሽ አላውቅም እህቴ ቃላት አጣሁልሽ እኔ ብዙ ብዙ የተከዳሁ ሴት ነኝ ግን ልክ አንቺ እንዳልሽው አንዴ ተስፋ እቆርጣለሁ አንዴ ደሞ ለራሴ ትልቅ ተስፋን እሰጣለሁ ብቻ ምን ልበልሽ ባይገርምሽ አሁ ይችን በምጽፍበት ሰአት እንኳን ከባድ ውጥረት ውስጥ ነው ያለሁት ከሚገርምሽ ነገር ለራሴ ብኖርም ባልኖርም ምንም አይመስለኝም ግን ለልጆቼ ስል ግድ እኖራለሁ ብቻ ከባድ ነው ግን ካንቺ ብዙ ተምራለሁ በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጥሽ❤
@HiwotJima-Ya.MarMinas
@HiwotJima-Ya.MarMinas Жыл бұрын
ስታሳዝን በፈጣሪ ኣይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ታሪክ ይሆናል ኣንቺ ጀግና ነሽ ትችያለሽ ከተስፋ ከእምነት ከፍቅር ጋር ወደ ፊት ብቻ❤❤❤
@momgeni4982
@momgeni4982 Жыл бұрын
ለሱ ፀፀትን ለአንቺ ፀናትን ይሰጥሽ ጌታ ይርዳሽ አይዞሽ
@hanna21samuel
@hanna21samuel Жыл бұрын
ሴትን መበደል ጀግንነት የሚመስላችሁ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ,እህቴ አንቺ ለሁላችን አርአያ ነሽ ፈጣሪሽን አመስግኚው ይሄን የመሰለ ማንነት ያደለሽ,አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን,❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
አሜን፫
@TechaneDaniel
@TechaneDaniel Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ፡ ሴትን በመበደል፣ ሕይወቷን በማመሰቃቀል፡ የኛ የወንዶች እጅ ብዙ ነው።
@zeyedahmed-j6q
@zeyedahmed-j6q 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@menberedebru4442
@menberedebru4442 Жыл бұрын
የመኪና እዳዋን ወለዱ ብዙ ስለሆነ ቢከፈልላት መልካም ነበረ!የኔ ጀግና እህት ጥንካሬሽ ልዩ ነው የማታ እንጀራሽን ያሳምርልሽ❤❤❤
@ethiopia405
@ethiopia405 Жыл бұрын
በጣም ብርቱ እና ጀግና ሰው ነሽ አሁን የምታለቅሽበት ጊዜ ሳይሆን በአሸናፊነት የምትናገሪበት ወቅት ነው ...በርች
@selamqelati5946
@selamqelati5946 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ተምረናል አስተማሪ ነሽ ከአሁን በኃላ ወደ ኃላ አትመለሽም ወደ ላይ....ላይ ከፉታ እንደምትደርሺ እርግጠኛ ነኝ በርቺ።
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
የጋዜጠኛው አዳማጭነት ዋውውውው ብዙ ሰው እራሱን የሚያጠፍ አዳማጭ አቶነው
@asne3025
@asne3025 Жыл бұрын
በጣም
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል Жыл бұрын
ትክክል
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ Жыл бұрын
😂😂ወይ ኮሜቶች
@jerusalemmekonnen5904
@jerusalemmekonnen5904 Жыл бұрын
የህይወት ውጣውረድ ብዙ ነው ካንቺ ታሪክ ብዙ ተምሬያለሁ ጥንካሬሽ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ብቸኝነትሽን ፍፁም የሚያስረሳ ያማረ ህይወት ይስጥሽ የኔ እናት❤
@mekditerefe868
@mekditerefe868 Жыл бұрын
እህቴ ያን ጊዜ ባህር ላይ አሳልፈሽ ስንት ነገር አሁን እንዴት ታለቅሻለሽ አንቺ እኮ በጣም ጠንካራ ነሽ ሁለተኛ ሕይወት እኮ ነው እየኖርሽ ያለሽው 👏እኔ እራሱ ጠንካራ መሆንን አስተማሪሽ እኮ በዚች ጥቂት ሰዓት እናም እጅግ ከባዱን ጊዜ አሳለፍሽው እናም በርቺ ወደ ሃይማኖት ቦታ ለመሄድ ሞክሪ የሚፈታተንሽ ክፉ መንፈስ አለ ግን እግዚአብሔር ደግሞ ያነሳሻል እናም የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀሎት አድርጊ ሁሌም... ሞራልሽ ግን 👍👍👏👏👏.
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
አዉሮፓን ከልጅነቷ ስላደገችበት በቀላሉ ለመርሳት በጣም ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳት!!
@meseretarega2899
@meseretarega2899 Жыл бұрын
የአመቶ ድንቅ ሴት ነሽ ደሙ ስታምሬ አይ ወንድልጅ። ይሄን ታሬክ ስትሰማ ምን ይስማህ ይሁን ከሀዲ ነህ .
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ባታይኝም ቁሜ አጨበጨብኩልሽ 👏👏👏👍👍👍በጣም ጀግና ነሽ እህቴ ።ስንቶች አሉ መሰለሽ ትንሽ ዘመም ሲልባቸው በዝሙት ፣በሱስ የወደቁ ተስፋ በመቁረጥ ።አንዳንዶች ደግሞ ውጭ የሚያውቁአቸውን ላኩልን በማለት ቁጭ ብለው ያች እስካለቀች ይኖራሉ።አንች ጉአደኛሽ ገና ለገና ይወስደኛል ብለሽ ብትጠብቂ(ምንም እንኩዋን ተራርቃችሁ ቢሆን) ያንን ሊያደትግልሽ ብታስቢ ምንም ሳትሰሪ የሰው እጅ እያየሽ ትኖሪ ነበር።ቁርጥ አድርገሽ ወደ ስራ መግባትሽ ጀግና ነሽ።አይደለም አንች ብዙ ሚሊየን ፣ንብረት ተይዞም ለመግባት ድፍረት የለም ቢኖርም አይሳካም።አንች ከባዶ ስለተነሳሽ ነው ጥንካሬ የሆነሽ ።በርቺ ይበልጥ ሚዲያዎችን በመክፈት እቃዎችን ላኪ የሚመጡም ያምጡልሽ ጎን ለጎን ስሪ።በርቺ እንደውላለን ። እንዲህ ያማረ የምታለቅስ ፣ተዘረፍሁ፣ቸገረኝ ፣ከሚሉትንውጭ እንዲህ ጀግና እህቶችንም ስታቀርቡ ደስ ይለናል ።በርቺ ጀግናዋ ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ።ሁሌም በፀሎት፣በስግደት ፣በፀበል በርቺ እሱ ነው የሚያጠነክርሽ 👏👏💕 ገና ወጣት ነሽ እግዚአብሔር ያንች ያለውን ይሰጥሻል መካሻ ደጋፊ የሚሆን ህይወት ይስጥሽ 👏👏💐💐💐😢😢አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አይዞሽ 👏👏🌹 አለምሰገድ👏👏💚
@martadawit8604
@martadawit8604 Жыл бұрын
Betam amesegnaleu yewnet endezyh altebekum neber yihen yahl min malet endalebgin eskiyaktegn egzabher yibarklgin❤❤❤
@mideksahora8453
@mideksahora8453 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ከዚህ በኋላ ቀሪ ዘመኗን የደስታና የተባረከ ያድርግላት! አሜኤኤኤኤን...
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
በጣም የሚያማል ታሪክ ነው ውዷ እህቴ መቼም ተስፋሽን አትቁረጥ አምላክ ሁሉን ይረዳሻል 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ Жыл бұрын
አንተ በማንነቷ ጠቁመህ እእንደዚህ ያደረካት ልጅ አ ተኝተህ እንቅልፍ አይውሰድህ አንተ ባለጌ ደግሞም አይቀናህም የትም አትደርስም ነገ ደግሞ በልጆችህ በዘርህ ትከፍላለህ የሰው እንባ ቀላል አይደለም። እንደዚህ በአፍ ሲወራ ቀላል ይመስላችኋል ግን የሊቢያ ስደት ነብስን አስይዘው የሚሄዱበት መንገድ ነው። በጣም አሳዝኖኛለች። የእውነት አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ አለሁ ይበልሽ። ጎበዝ ነሽ። 😢😢
@tesfaneshyohannis4871
@tesfaneshyohannis4871 Жыл бұрын
በሒወትሽ ዘመን ሁሉ እግዚያብሔር መልካም አድርጎልሻል እግዚያብሔርን አመስግኚ እህቴ። እየሱስ ጌታ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
አሜን!!
@MissSalam-x9r
@MissSalam-x9r 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
የሴትልጆች አበሳ እጅግ ከባድ ነው። ከስደት ጀምረው ኑራችው ፈተና የበዛ ነው። የሀበሻ ሴቶች ፈጣሪ /አላህ ይድረስላችሁ ። መከራችሁ በዝቷል ።መንግስት አይረዳችሁ /አይረዳችሁ ፣ መሀበረስቡ አይተባበራችሁ ፣ ወንዶች ሳይቀሩ የእህቶቻችንን መከራ የምታበዙ ሆናችኋል ዘንድሮ ።እባካችሁ ለሴቶች እህቶቻችን ራሩ ፣ ብትችሉ እርዷችው ፣ ካልሆነ አትበድሏችው።
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 Жыл бұрын
የዚች ጀግና ልጅ ታሪክ ይለያል ያንን ሁሉ መከራ አልፋ አውሮፓ ገብታ በራሷ ወገኖች ልቧን ሰበሯት እግዚአብሔር ታላቅ ነው በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ፈጣሪ መገፋትሽን ሁሉ ወደ ፍጹም ደስታ ይቀይርልሽ አይዞሽ እህቴ በርቺ
@Hala-pk5yx
@Hala-pk5yx Жыл бұрын
😢
@MihretFeyisa-yb1sl
@MihretFeyisa-yb1sl Жыл бұрын
ለዚ ነው በስደት ሀገር ሀበሻ የማልቀርበው እግዚአብሔር ይፍረድባቹ አይለፍላቹ 😢 በርች እህቴ ነገ መልካም ይሆናል
@zeritutiruneh4465
@zeritutiruneh4465 Жыл бұрын
አንቺማ ማልቀስ አይገባሽም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምረው
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Жыл бұрын
yoha ሚዲያ ን አደንቃለሁ ከሚቸገሩ ጋር የመፅናናት ቃል እና ኣሰተማሪ ምርጥ መካሪ ሚዲያ ነው ይበልፅግ ምኞተ ነዉ።
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl Жыл бұрын
እህቴ ምን ልበልሽ ። comment ላድርግ ብሞክር የምፅፈው አጣው ። አንቺ የጀግና ጀግና ፣ቆንጆ፣ የዋህ፣ ጠንካራ፣ እረ ምን ልበልሽ? እኔ በራሴ አፈርኩ። ዛሬ ግን በአንቺ ጥንካሬ አይቼ ተነሳው። እራሴን በመስታወት እያየሁ እኔም እንደስዋ ጠንካራ ነኝ እያልኩ ለእራሴ እያወራው ነው። አንቺ ትልቅ አስተማሪ ነሽ።በማሪያም ምን እንደምልሽ ሁሉ ግራ ገባኝ። እግዚአብሔር ይወድሻል ። የመለሰሽ የራሱ አላማ አለው። የበደሉሽ ገንዘብሽን የበሉ ሁሉ በእውነት እግዚአብሔር ይፍረድባቸው። እህቴ የምሰጥሽ ባይኖረኝም እግዚአብሔር የበለጠ ይርዳሽ፣ እድሜ ፀጋውን ያልብስሽ። ድንግል ማርያም ይባርክሽ። እያለቀስኩ ሰማውሽ ግን አልጠገብኩሽም። በማርያም የምለው አጣው። በብዙ ነገር አለቅስ ነበር አሁን ግን አላለቅስም። የደረሰብኝን ነገር ካንቺ ጋር ሳነፃፅር የራሴን ደካማነት አየውት። እግዚአብሔር ይርዳሽ
@mblfj7608
@mblfj7608 Жыл бұрын
የምር ጀግና ነሽ ጀግና ደሞ አያለቅስም በጣም ተምሬብሻለሁ የሴት ጀግና ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምትደርሺ እርግጠኛ ነኝ በርቺ ጀግና💪አሁንም ህይወት እንዳታሸንፍሽ
@yeshiworktesfaye3280
@yeshiworktesfaye3280 Жыл бұрын
ጀግና ነሸ ይኸን ሁሉ ያሳለፈሸ አምላክ ይመሰገን።
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
የምንወድህ የምናከብርህ ወንድማችን ጋዜጠኛ አለምሰገድ አድማጭነትህ የምትረዳበት መንገድ አንደኛ ነህ❤
@azbekasaun1468
@azbekasaun1468 Жыл бұрын
የሰዉ ልጅማ አብሶ ከሰደት የተመለሰ ሰዉን ምን እንደሚሉ የደረሰበት ያዉቀዋል በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ ጀግና ነሽ መስሚያሽን ጥጥ አድርገሽ ስሪ 👌👌👌👍👍👍
@ClassAbc-b2j
@ClassAbc-b2j Жыл бұрын
እናትዬ ብዙ ነገር አስተምረሽኛል እድሜ ይስጥልኝ ያንቺን እሩቡን ተስፋ አጥቼ ነው ትመልሼ ስደትን የመረጥኩት ምንም ብሰራ አይሆንልኝም ብዬ በዛ ላይ እንደተመለስኩ 8 አመት የለፋሁበትን ቦታ እና ቤት መንግስት አፍርሶ ወስዶ ሂወቴን አጨልሞታል ዛሬ ግን ካንቺ ተስፋ አገኘሁ እናትዬ አይዞሽ እሺ ግን ግን ህይወቷ ውስጥ ያለፋቹ ሰዎች አሁኑኑ ልትክሷት ይገባል አለዛ እመኑኝ ከፍላችሁ የማትጨርሱት እዳ ነው ያለባችሁ እዳው እንኳን እናንተ የልጅ ልጆቻችሁ ከፍለው አይጨርሱትም አምላክ ልብ ይስጣችሁ።
@nanigebre3747
@nanigebre3747 Жыл бұрын
አይዞን ሁሉም ያልፋል መጠኑ ይለያይ እንጂ በሰዎች ብዙ ጉዳት ደርሶብናል።
@MM-cg5zi
@MM-cg5zi Жыл бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እራሴን በሱዋ ቦታ አስቀምጬ ሳስበው ያለፈችበትን እኔ ግማሹን እንኩዋን ማለፍ የሚችል አቅም አይኖረኝም እጅግ በጣም ጠንካራ ልጅ ናት በእኔ ግምት ሀብት ማለት የውስጥ ጥንካሬ ነው ህይወት ፈተና ናት በመውደቅ መንሳት ውስጥ ጠንክሮ የሚቆም ሀብታም ሰው ነው
@abe4871
@abe4871 Жыл бұрын
እህታችን ጀግና ነሽ!! አንቺ መልካም ነሽ መልካም ይግጠምሽ. ሁለቱም ወንዶች ኖርዌ የምታውቂያቸው በጣም መልካምና ጠንካራ ሚስት ነው ያመለጣቸው.
@ወለተ-በ3ነ
@ወለተ-በ3ነ Жыл бұрын
በሰመ አብ አቤት ብርታት ጥንካሬ ቆራጥነት ወኔ ዋው የሰው ልጅ ይህን ያህል ውጣ ውረድ አልፎ መኖርም የችላል ለካ አንበሳ ጀግና ነሽ ደስታ አይለይሽ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልን እኔማ ኮሽ ስትል ሞት ይሻለኛል እላለሁ ለእንደኔ አይነት ልፍስፍስ ዛሬ ጀግንነትን መቸም ተስፋ አለመቁረጥን ነው ያለበሽን ፀጋ ያልብስሽ እህታችን እናንተ ባል የተባላችሁት ገፊ ይግፋችሁ የስራችሁን የልቦናችሁን አይንሳችሁ
@eskumak3994
@eskumak3994 Жыл бұрын
አይ ወንድ ፈጣሪ ያስራ ይስጥ ተመችቶህ አተኑር 😢😢😢
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
እኔ መቼም ብዙም የምለውም የለኝም ግን ገና ጤናይኑርሽ እንጁ ከፍ ያለ ደርጃ ትደርሺያለሽ ለምን ብትይ እንደኔ አይንቱ ደካማ በጣም ደካማ አንቺ ይሄ ሁሉ ንገር አልፎ በጣም ንው የምትጥሪው እኔ እንዲህ ንበርኩ ዛሬ እንዲህ ሆንኩ የማትይበጣም ስስማሽ የማትደክሚ ሃሞትሽ ጠንካራ እንደውም ገና በጣም ከፍ የምትይ መሆንሽን በደንብ በግልፅ ይታያል ብቻ አንቺ ስውም ዋጋ የለውም ከአምላክሽ ከእመቤቴ ተጣበቂ አይዞሽ ይሄ ወንዶች የተባሉት ብዙ ንገር በብዙ ሴቶች ቤት ተከድኖ ይብስል የሚገርመው ይሄን ሁሉ አመት ተንከራተሽ ጤንንትሽን እግርና እጅሽን ይዘሽ ተመልስሻል ተመስገን በይ ካንቺ ጋር የሄዱት ስንቶቹ በህይወት አሉ እሱን እሱን ስታስቢ አምላክን ሁሌም ማመስገን አለብሽ ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል አይዞሽ
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi Жыл бұрын
እኔ ባንቺ መንገድ ነው ያለፍኩት ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ዩኬ ገብቻለው። አይዞሽ አምላክ የፈቀደውን ነው የሚያረገው ❤🥰
@zulfana1457
@zulfana1457 Жыл бұрын
ፍቅር፣ ሰላም፣ ነሸ? መአዛሰ፣ ሰላም፣ ናት
@lovefrist1886
@lovefrist1886 Жыл бұрын
Hhh…uk?
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
​@@Tik12914ሲኦልና ገነት የት ሄደህ አየኸው በሚታየው ኢትዮጵያ ከሌላው አለም በሲኦል በሚባለው መስፈርት ላይ ያለ አገር ነው
@lovefrist1886
@lovefrist1886 Жыл бұрын
እንኳን uk,Americam ሆነን መውጫ እየፈለግን ነው
@ethiopia6030
@ethiopia6030 Жыл бұрын
@@Tik12914bahun sat ke Ethiopia wechi Yalu haheroch hulum genet nachew
@wondosenalamerew8617
@wondosenalamerew8617 Жыл бұрын
ሰው ይህንን ሁሉ መከራና ስቃይ አይቶ በሚወዱት የራሴ ባሉት ሰው ተከድቶም በህይወትም ይኖራል የሚገርም ነው... ከዚህም በላይ ታሪክ ከዚህም በላይ የህይወት ተሞክሮ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ። ምን አይነት ጥንካሬ ምን አይነት ጽናት ነው ... የሚገርመው ዛሬም አመስጋኝ ናት ... ብዙዎች በዚህ መንገድ ተጉዘው ቀና ማለት አቅቷቸው ከፈጣሪ ተጣልተው ከራሳቸው ተጣልተው በየቤቱ ስንቶች ይኖሩ ይሆን እህቴ ያንቺ ግን ይለያል ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺልን ገና ብዙ ነገር መስራት ትችያለሽ አቅሙም አለሽ ... ስደትን ምታስብ ትምህርት ውሰዱ ቆም ብላቹ አስቡበት
@martadawit8604
@martadawit8604 Жыл бұрын
Betam amesegnaleu ejig betam❤❤
@tgjimma
@tgjimma Жыл бұрын
አሁንም ካጋጠመሽ ችግር በላይ ገዝፎ የሚታየው ጥንካሬሽ ነው ❤❤❤ በጣም ጎበዝ ለሴቶች አርአያ መሆን የምትችይ ሴት ነሽ ትደነቂያለሽ ❤❤❤
@emebeteshete3696
@emebeteshete3696 Жыл бұрын
እዮሀ ሚዲያ በጣም ጎበዞች በተለይ ጋዜጠኛዉ ሰዉ እንዴት እንደሚያፅናና ስነ ምግባሩ አዳማጭነቱ ሁሉ ነገሩ ዛሬ ስንት ሚዲያዎች ሰዉ በሚያገዳድሉበት ዘመን እንዲህ ለሰዉ ተጨናቂ ማየት ያበረታታል። እንተ ሰዉ ተባረክ እግዚአብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስ ስንቱ ጓዳ ገብተህ እንዳረጋጋህ ትሁት ሁንበት ዘመንህ ሁሉ ይባረክልህ።
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Жыл бұрын
አንቺ ግን በጣም በጣም ጠንካራ ብሩቱ ነሽ እናት አሁንም ተሱፋ አትቁረጪ ሕይወት ይቀጥላል ወገኖቼ ስደት ይብቃ !!!አንቺ እድለኛ ነሽ ጤነኛ ነሽ ያለፈው አለፈ naver ever give up sister ❤
@Mahiderየገጠሯልጅነኝ
@Mahiderየገጠሯልጅነኝ Жыл бұрын
የእኔ እህት አንቺ የአለም ጠንካራ ሴት ነሽ ያን ሁሉ ስቃይ አልፈሽ ዛሬም ያለሽ ስብዕና ግሩም ነው።እኔም እህቴን በስደት አጥቻለሁ 😭😭😭😭😭
@TsehayGetenet
@TsehayGetenet Жыл бұрын
እዉነት ይህ እባ በከቱፈሶ አይቀርም ከእዉነትየናተ ህይወት በሰላም ከኖራችሁ እዉነት እግዚ አብሄር ይፈርዳል።
@Afomiyamicheal9037
@Afomiyamicheal9037 Жыл бұрын
Im 30 years a mom of 3 kids In my life i never never see like this Strong woman I Really proud of her I swear to god I want be like you you’re such as a Strong woman in this world keep it up I wish I can writing Amharic I’m Eritrea that’s way much love and Respect u ❤❤❤
@hanaburuk1363
@hanaburuk1363 Жыл бұрын
የሓበሻ ወንዶች ከነሱጋ እከካም ካልሆንሽ ከፍ እንድትይ ኣይፈልጉም አፈር ብሉ የሴት ልጅ እዳ እፍፍ 😭የኔ ከርታታ ባንች ውስጥ ራሴን አየሁ 😢
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ሢበዛ ምቀኛ ናቸው
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
ትክክል
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ኧረ እንደው ደፍቶ ይጣላቸው ባጠቃላይ እራስ ወዳድ ናቸው
@S.m543
@S.m543 Жыл бұрын
​@@hayumamu1725😂😂
@Gondariantube8825
@Gondariantube8825 Жыл бұрын
Personal aderegshew eko abateshenem eko yechemeral commenteshe
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
የምን ማግባት ነው ብቻ እኮ ሰላም ነው ከጌታ ጋር ሙሉ ሰላም ሙሉ ደስታ
@elatube5347
@elatube5347 Жыл бұрын
😂😂
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Жыл бұрын
እውነትሽን ቡልቡላ ይግባ ጤና ሰጥቶሽ ከእግዚአብሔር ጋር መኖር ነው።
@አለሀምድልላህ
@አለሀምድልላህ 5 ай бұрын
ትክክል ወለህ
@emayehiwote3581
@emayehiwote3581 Жыл бұрын
እባካችሁ ኖርዌይ ያላችሁ ወገኖች ባካችሁ እርዷት ተመልሳ የምትሄድበትን መንገድ አዘጋጁላት የበደሏትም ሰዎች ይፈሩ 14 አመት የለፋችበትን ህይወቷን ታደጓት
@ainitu3
@ainitu3 Жыл бұрын
በጭራሽ የምን ኖርወይ ነው ይልቅ ገንዘቧን በባንክ አካውንቱ ያስቀረባት ሰው ሰው ከሆነ ይመልስላት ገንዘቧ ነው አሁን የጀመርሽው መንገድ በጣም ጥሩ ነው እኔ ፈልጌ አገኝሻለሁ እህትሽ ነኝ በጣም እወድሻለሁ አሁን ምንም አያስፈልግሽም አንቺ ለኛ ሰጠሽን ትምህርት ትልቅ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ
@teklubirru5780
@teklubirru5780 Жыл бұрын
እዮሃዎች ጥሩና የሰው ልጆች ሊማሩበት የሚገባ ፕሮግራሞችን ነውና አየሠራችሁ ያላችሁት በርቱ። ተባረኩ።
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 Жыл бұрын
በዚህ ደረጃ ሴቶችን የሚያስለቅስ ከሴት ተፈጥሮ ፈጣሪ ይፍረድባችው 😭😭😭
@mmh4991
@mmh4991 Жыл бұрын
Amen
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
ይፍረድባቸው
@FirehiwotSeifu
@FirehiwotSeifu 28 күн бұрын
ይፍረድባቸው አሜን
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 Жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር ይህችን አህት አይዞሽ ጎበዝ በርቺ እያላችሁ ያበረታችሁት በሙሉ እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ ተባረኩ እኔም በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu Жыл бұрын
እኔ ግን ባንችታ ላይ አድሮ ያጠነከረሽን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ አሁንም እህቴ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው እንኩአንም ወድቀሽ አልቀረሽ የሰው ላብ እምትበሉ ተው ለኩንትራት እድሜ የሰውን ልጅ ህይወት አስቡ ይች ልጅ ጥንካሪ ባይሰጣት ኑሮ በህይወት አትኖርም ነበር አይዞሽ ያመንሽው አምላክ ትዳር የሚሰጥ እሱ ነው ቤት እሚሰራም እሱ ነው ስለዚህ እህቴ ይክስሻል መልካሙን ሁሉ ይሰጥሻል እባካችሁ መርዳት እምትችሉ እርዱአት ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ምክርም ፍቅርም በምትችሉት ነገር ሁሉ አግዙአት ዋጋችሁን ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Жыл бұрын
ልብሽን መንፈስቅዱስ ያጽናው ያበርታው እህታለም ምን እልሻለው ጀግና ነሽ አንቺ። የካዱሽ እመኚኝ ስኬትን አያገኟትም አያዩዋትም ።
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ የእኔ ውድ እህት😢😢😢😢😢😢
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
😂😂እርፋኤል ማነዉ😂😂ኢየሱስ ብቻ ይፈርዳል።
@elimnoha
@elimnoha Жыл бұрын
" ተስፋ አድርጋችሁ ለመጎዳት የተዘጋጃችሁ አላችሁ አይደል " በጣም ትልቅ አባባል * ሁላችንም ብዙ ሞቶች አሳልፈናል በሀሰተኛ ወንድሞች ነገር ግን ሁሉም ከሞት ወጥመድ አያመልጥም ምድር ጊዜያዊ ናት ከሞት ወዲያ ደግሞ ፍርድ አለ የሄን እውነት በመሞቻ አልጋህ ላይ ሆነህ ታየዋለህ ፦ ምክንያቱም የሕይወትን እስትንፋስ በእጁ የያዘ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው ያያል ይፈርዳል 🙌
@fatumahWusan
@fatumahWusan Жыл бұрын
ወላሂ ጠንካራ ሴት ነሽ በተለይ ለኛ በአርብሀገር ላለነዉ ብዙ ተስፋ የቆረጡ እህቶች አሉ የኔ ጀግና ብየሻለሁ❤
@saragirma5196
@saragirma5196 Жыл бұрын
የሰው ልጅ አንድ አንዴ ለሰው ልጅ ህይወት መመሰቃቀል ያስደስታል ግን ለምን ?😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍ አይዞሽ የኔ እህት
@Fiyory123
@Fiyory123 Жыл бұрын
አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ጌታ ይረዳሻል
@getyeassefa5265
@getyeassefa5265 Ай бұрын
እናንተ መልካሞች; ታሪካችሁን እምታካፍሉን ሁሉ የኛ ጀግኖች ትልቅ ት/ቤቶቻችን ናችሁ እናመሰግናለን ክብር ይገባችኋል
@kapitessema1824
@kapitessema1824 Жыл бұрын
የኔ፡እህት፡በህይወት፡መኖርሽ፡ትልቅ፡ነገር፡ነው፡ባህር፡፡ላይ፡ያለቁትን፡ወንድምና፡እህቶቻችን፡ ብዙ፡ናቸው፡ፈጣሪን፡አመስግኝው፡እኔም፡ስድተኛ፡ነኝ፡በርቺ፡
@habesha9941
@habesha9941 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ለሁላችንም ምሳሌ ናት።በርቺ ❤❤❤
@Zzzzzzzzz525
@Zzzzzzzzz525 Жыл бұрын
ምንም አይቆጭሽ እኛ ባንች እድሜ ሆነን, ጎበዝ ተማሪ ሆነን, ስራ ይዘን ግን ምንም ህይወት ያልሰመረልን አለን። አላህ የፃፈልንን ነው የምንኖረው። ስላለፈው ሳይሆን ስለ አሁንና ስለወደፊቱ ነው ማሰብና መኖር።
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
❤❤
@YaredAmsalu-c4t
@YaredAmsalu-c4t Жыл бұрын
ልብሽ ያስቀናል ጀግኒት❤ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንች ጋ ነው!
@ተፈስሒፍስሕት
@ተፈስሒፍስሕት Жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራቸውን በምድር ይክፈላቸው
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ሓፍተየ ኣጆኺ ኩሉ ክሓልፍ እዩ እግዚኣብሄር ብሲጉኡን ደሙን ዝሃነጻ ሂወትኪ ደርብዩ ኣይድርቤኪን እዩ ንጽቡቂ እዩ ኣጆኺ dont give up my sister ☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾✝️☝🏾☝🏾☝🏾⚖️☝🏾✝️🤍🤍🤍🤍💐💐🤍
@RahelDebesay-ju7vx
@RahelDebesay-ju7vx 10 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰
@USAUS1986
@USAUS1986 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም ምንም የባከነ ጊዜ የለም ❤ ህወየት ይቀጥላል ጤነኛ ነሽ ጎበዝ ነሽ ቆንጅዬ ነሽ ❤ ገና ፈጣሪ በዙፋኑ ላይ ያኖርሻል ❤ የኔ ውድ አይዞሽ እሺ እኛ ከጎንሽ ነን ❤
@Tik12914
@Tik12914 Жыл бұрын
Yes me too❤
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
ተባረኪ ሀሳብሽ ይበቃል
@tigetad5649
@tigetad5649 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ባላም ,2 ተኛ ባል / ጋደኛ የነበራችሁ ያላትን ገንዘብ ስጣት ምንም አይጠቅማችሁም እግዚአብሔር ባንድም ሆነ በሌላ የራሳችሁን እንዳትበሉ ነው የሚያረጋችሁ ይሄ ደግሞ ቢቆይም አይቀርም!!!!!!!!!!!!! ስጡ ስጡ የሃቃን!!!!
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Жыл бұрын
nevr give up my sista❤ ኣታልቅሺ የጎዳሽ ይጎዳል የሴት እምባ የትም ኣያራምዳቹም ቁዱስ ሚካኤል የዚች እህታችን 🙏 የእምባዋ ዋጋ ከዚሁ ክረምት ኣያሻግራቹ ኣሜን
@fiyorioziyas
@fiyorioziyas Жыл бұрын
አሜን 🙏
@tadaseeth1
@tadaseeth1 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እና ሌላውን ኢትዮጵያዊ ሊያስተምር የሚችል ነው፡፡ የቀድሞ ባለቤትዋ ግን በሁለታችሁ መካከል ያለውን ቅሬታ ባላውቅም ለረጅም አመት አብራህ የነበረች ሴት ቢያንስ በትንሽም ነገር ደግፋህ አብረህ የነበረች ሴት ነች እና በግዜው የለፋችበት የሚገባትን ልትስጣት ይገባል፡፡ ምንም ሆነ ምን የሰው ሃቅ የምታምንም ሆነ የማታምን ቢሆን ትርፉ ውድቀትን ነው የሚያመጣው፡፡የአእምሮን ሰላም አታገኝም በተጨማሪም በአንድም ሆነ በሌላ እግዚአብሔር ይፈርዳል ያን መቋቋም አትችልም፡፡
@GloriaPeternelj
@GloriaPeternelj Жыл бұрын
ያን ሁሉ አልፈሽ እንደዚ የተርጋጋ ሁኔታ በእውነት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ ዎናው ደና መሆንሽ ነው
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Жыл бұрын
የካዳችኋት ሰዎች እንባዋ የዘላለም እሳት ሆኖ ያቃጥላችሁ።
@ethiomamatube
@ethiomamatube Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ የፈጠረሽ አምላክ ከሞት መንጋጋ አውጥቶ በህይወት በጤና ስላቆየሽ እግዚአብሔር ይመስገን።ነገ ሌላ ቀን ነው ፣የተቆረጠ ተስፍን እንደ አዲስ የሚጀምር አምላክ ህይወትሽን በበረከት ይሙላልሽ።
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 Жыл бұрын
አሜን
@Bellema822
@Bellema822 Жыл бұрын
ከጭንቀት ተገላገልሽ! ኖርዌይ በአጠቃላይ ኖርዲክ ሚባሉት ሃገሮች የዲፕሬሽን እና ጭንቀት ያለበት ቦታ ነው :: 100 ዓመት አይኖር :: ስንቱ ነው ራሱን ያጠፍው ?ወረቀት ኖረሽ አልኖረሽ ጭንቀቱ ያው ነው😢 እርግጠኛ ነኝ አንቺ ሚያሳስብሽ እንዴት ስርቼ ልደግ ካልሆነ ኖርዌይ የነበረው ሊያሳብድ የሚደርስ ጭንቀት የለብሽም:: ፈጣሪ ይወድሻል በሰበብ ገላገለሽ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ታሪክሽን ይቀይር ፀልይ የበለጠ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ እሱ አይጥልሽም ሰው ይጥላል እግዚአብሔር ያነሳል
@emebetemebetdesalegn
@emebetemebetdesalegn Жыл бұрын
Awo ewunet New Ehete berchi Egziabher kanchi gar New esu yiredashal
@demissietigist
@demissietigist Жыл бұрын
አንቺ የሴት ጀግና ነሽ እግዚአብሄር የወደፊት ሂወትሽን በሞላ እና በተትረፈረፈ ላይ ያኑርሽ 💪♥️🙏 እንዲሁም አለም ሰገድ ስራህን በጣም ነው የምወደው ❤️🙏
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
እነዚህ ክፋ ወንዶች ነገ ይከፍሉበታል ስንት ክፋ ወንዶች በስትሮክ ውደቀዋል ታመው ማቀው ሞተዋል እና ክፋ ምተሰሩ ወንዶች ንሰሀ ግቡ ይቅርታ ጠይቁ
@haymanotberhanu3640
@haymanotberhanu3640 Жыл бұрын
በእውነት የእውነት ሳይሆን ትረካ የሚመሰለው እህቴ በርች እኔም የራይድ ሹፌር ነኝ እህቴ በርች
@sayataddis8371
@sayataddis8371 Жыл бұрын
የ ኖርዌይ ኮሚኒቲ ይሄን ጉዳይ ማየት አለበት
@user-mesait.
@user-mesait. Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጥንካሬን አሁንም አብዝቶ ይስጥሽ የእውነት ጅግና ነሽ ❤
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
እኔ 18 አመቴ ነው ምንም አልተጠቀምኩም በሱዳን በሊቢያ በረሃ በሜድትሪያን አቋርጠን አውሮፓ ገብተን ወረቀት ሳናገኝ በሰቀቀን እንኖራለን !!!
@መሰረትአበራ
@መሰረትአበራ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሁሉ አልፎ ታሪክ ለማውራት አበቃሽ ቢያንስ ሰላም እየተነፈስሽ ነው ስንቶቹ ወተው ቀርተዋል እህቴ ጀግና ነሽ በርቺ 😢
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН