በስልክ ተገናኙ! የቀድሞ ባለቤቷ ከኖርዌይ ምላሽ ሰጠ! የኢትዮጵያ ህዝብ ከጠበኩት በላይ ክሶኛል! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 277,143

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 2 100
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ባለታሪካችንን ለማግኘት በስልክ ቁጥር +251 94 904 0691 ይደውሉ!
@mdmastar9175
@mdmastar9175 Жыл бұрын
እዩሃ፣ስልክን፣እፍልጋለው
@laylalayla9893
@laylalayla9893 Жыл бұрын
ሀደ😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AgewKemant
@AgewKemant Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እይ የኢትዬ ወንዶች በልካችሁ ብትለብሱ🙄😭ውጥርጥር ያለ ጣ-ጣ -ጣ ብሎ ሊፈነዳ የደረስ የተወጣጠረ ሽሚዝ ሱሬ እና ኮት መልበሱ ጭንቅንቅ😭
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
​@@AgewKemantዝፍጥ ባለታርኩ አንተ ነህ😢😢😢😢😊😊😊
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
​@@AgewKemantእሱን ድጋሚ ብትፈጣር ልትሆን አትችልም ክፍት
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ያለን እናቶች ልጆቻችንን በደንብ እንስራባቸው ጥሩ ባል ጥሩ አባት ጥሩ ወንድም እንዲሆኑ እንኮትኩታቸው ሴት ልጆች ማልቀስ የለባቸውም ፈጣሪያቸውን ፈሪ አክባሪ እንዲሆኑልን እንፀልይ 🙏 ሃሳቤን የምትደግፉ የት ናችሁ?
@getachewyewubdar9089
@getachewyewubdar9089 Жыл бұрын
Ewunet new
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 Жыл бұрын
በትክክል የእናትና የአባት ድክመት ነው ይህ ሁሉ ለቁሶ
@medhanewoldemariam2392
@medhanewoldemariam2392 Жыл бұрын
ሃሳብሽ ድንቅ እና መልካም ነው በእርግጥ ።እንደኔ ደግሞ እናት እናት ናት መውለዷ ብቻ ሳይሆን በምንም ነገር የማትቀየር ወላዲት መምህር መጋቢ ሁሉ ነገር ናት በብዛት ማለቴ ነው ።ግን የእናት ጥረት ብቻ ለልጅ አስተዳደግ በቂ አይደለም የግዴታ የአባትን ሚና እና ተሳትፎ ችላ ማለት ጥሩ አይሆንም ።
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Жыл бұрын
@@medhanewoldemariam2392 ልክ ነሽ እፕብዛኛውን ግን ከአባት ይልቅ ለልጆቻችን እኛ እናቶች ቅርብ ነን ለዛም ነው ሃሳቡን ያቀረብኩት
@jesusislord6526
@jesusislord6526 Жыл бұрын
Very true eshi
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw Жыл бұрын
የአመቱ ሳይሆኖ, የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ!!! እናመሰግናለን!!!
@መሪያም-ለ6ተ
@መሪያም-ለ6ተ Жыл бұрын
በጣም ጀግና ❤❤
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Жыл бұрын
የሴት እህቶቻችን ልብ የምሰብሩ ወንዶች እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ 😢አች ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይክስሻል ❤
@HanaDoha-t6w
@HanaDoha-t6w Жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnnn😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AluChanal
@AluChanal Жыл бұрын
አሜን 👏 ሳብስክራይብ አድርግልኝ ማሬ❤
@mekuanent8744
@mekuanent8744 Жыл бұрын
የወንድን ልብ የሚሰብሩቱን ሴቶች ምን ይሰጣቸው
@tube7314
@tube7314 Жыл бұрын
❤❤
@ATayetub
@ATayetub Жыл бұрын
​@@mekuanent8744የሉም😢😢😢ወንዶች ልብ ከመስበር አልፈው እየገደሉነው
@alem7474
@alem7474 Жыл бұрын
ይቺን ልጅ ያገባ የታደለ ነው፣ በጣም ደስ የሚል ማንነት ነው ያላት፣ ቁምነገረኛ ናት፣ እግዚአብሔር የልቡናሽን ይፈፅምልሽ
@hasbeslife1033
@hasbeslife1033 Ай бұрын
አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ ደግነታችሁ ልክ የለውም ተባረኩ ፈጣሪ የልባችሁን የሙላላችሁ
@ericasimms
@ericasimms Жыл бұрын
የዝችንልጂ እዳ ተባብረን ብንከፍልላት አሌክስ የሆነነገር ብትፈጥር ወንድማችን ውለታህን እግዚአብሔር ይከፍልኻል በጣም ነው አንጀቴን የበላችሁ እድሜዋን በሙሉ በፈና ነው ያለፈችው
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
እውነት ነው ጭንቀቱ የሚከፋትም እዳው ነው እዳው ከተከፈለ እየሰራች በሰላም ትኖራለች ከሀሳብ መገላገል ነው
@romanasemelash5609
@romanasemelash5609 Жыл бұрын
Ewent new Mariyamen
@Mee-y7s
@Mee-y7s Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ጌታ ያውቃል ደሞ እመኛኛ ጌታ በከፍታ ላይ ነው የሚያስቀምጥሽ እመኛኛ አሌክስ ተባረክ🙏🏾🙏🏾
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yeredaschal Ehte Ayzoch 🙏🙏🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ይህ ቀን ያልፋል እመኝኝ በዚህ ሰዓት ማንም የለሽም ጠንክሪ አንቺ የራስሽን እውነታ ነው ያስተላለፍሽው ስሜ ተነሳ ያለው ግለሰብ ቀርቦ ያለው ተጨባጭ ነገር አልሰማንም ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው "አውቆ የተኛን ሰው ቢቀሰቅሱትም አይሰማ " ✌️
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Жыл бұрын
አሌክስ እሷ እኮ ገንዘቧን ብቻ አይደለም loose ያደረገችው ዕድሜዋን፣ሞራልዋን ጭምር ነው።ብቸኛ ናት እስካሁን ልጅ አልወለደችም።ሰውን ማመን ከብዷታል።በቀላሉ ያለፈው ነገር አለፈ ብሎ እንዲሁ የሚታለፍ ነገር አልመሰለኝም።ብቻ እግዚአብሔር የተበደለችውን ይካሳት።ፍትህ ያለው ፈጣሪ ጋር ብቻ ነው።
@helenoqbay2658
@helenoqbay2658 Жыл бұрын
Betkkl bleshal ehte
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Жыл бұрын
Tikikil
@miniaafeworki1966
@miniaafeworki1966 Жыл бұрын
Tkikil new kgenzebu ylik gziewa imnetwan atftalech. Setlig iko mewled tfeligalesh.inem bewend yetegodahu Set hogne be germen ager 3 wendoch lijochen bchayon yasadegku negn. Besidet moralachin betam new yemigudan.hulum bgizie yalfal gudatu tlik new.amlakachin kegna new.
@kidistgetu4757
@kidistgetu4757 Жыл бұрын
Betam Tikikil
@mimiLeul-s6i
@mimiLeul-s6i Жыл бұрын
Alex Gena alegebawem ye lijito pain ....le seweyew agezo arefew...her ex care about his name or title ... he just said I started a new life ....yasazenale
@ስሜነውኢትዬጵያ
@ስሜነውኢትዬጵያ Жыл бұрын
ጋዜጤኛው የእውነት ሰው ነው እህቴ አታልቅሽ አይዞሽ ያልፍል ጀግና ነሽ ❤❤❤❤
@HassenSabri
@HassenSabri Жыл бұрын
አላህ ፍቅርሽን ስብራትሽን የሚሸፍንልሽ የሚጠግንንሽ ላንቺ ባል ለምትወልጃቸው አባት የሚሆን ባል አላህ ይስጥሽ
@Huda19998
@Huda19998 Жыл бұрын
Ameen 🤲🏼
@Hundumak
@Hundumak Жыл бұрын
የዚህች ልጅ የህይወት ታርክ መጽሐፍ ይወጠዋል። ጎበዝ ጸሐፊ ብያግዛት ለሴት እህቶቻችን ጥሩ ማስተማሪያ ይሆናል 😢😢😢😢
@bezonshbezonsh58
@bezonshbezonsh58 Жыл бұрын
😢 የሴትን ልጂ ልብ የምትሰብሩ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ
@abdlbaremohamadalsakaf5316
@abdlbaremohamadalsakaf5316 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዜና እስትዋየ❤❤❤❤❤
@mytube2450
@mytube2450 Жыл бұрын
🙏
@desalegnmihret6868
@desalegnmihret6868 Жыл бұрын
ወንድን የማክፍት ሱሱ ካልሆነ በስተቀር የዚህ ሰውይ ክፍት አልታየኝም
@Laila-w4y
@Laila-w4y 3 ай бұрын
🥲🥲
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 Жыл бұрын
ሳያሽ እንባያን መቆጣጠር የሜቅጠኝ ነገርስ እሷውን ህይወት ያጨለማቹው ሁሌም በጨለማህ ኑሩው
@zoey2727
@zoey2727 Жыл бұрын
አይ ወንድ ያችን እወድሻለው ሚስቴ ውዴ ሲላት የኖረውን አሁን እህታችን ብሎ እርፍ እህት ያሳጣህ አልልህም ይድፋህ😢
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር Жыл бұрын
አይገርምም😂 የ አንዳንድ ወንዶች ነገር
@layilalayila903
@layilalayila903 Жыл бұрын
Amiiiiiin 😌😒🙄🤣🤣🤣🤣🤣
@MeriMTube
@MeriMTube Жыл бұрын
እኔምገርሞኝአልምነውማታብሎቢጣራ ማንንአምነንእነግባደሞአድአድጥሩወድአለበይበጥግንወድ ከሀጂነውአልሀምዱሊላህየዛሬአመትከባድፋተነውጥነበርኩ በወድተበድሎዘድሮአለፋልኝየማያፋቀንየለም
@fisoneden7750
@fisoneden7750 Жыл бұрын
ወንዶች እዲ ናቸው ባል ግን ባልነው አይቀየርም
@tigis5540
@tigis5540 Жыл бұрын
Awo enen endih new yalkut wendoch sibalu yikir yibelachuh
@rahwaabrhie1488
@rahwaabrhie1488 Жыл бұрын
በእስልምና በጣም ትላልቅ ምንዳ የሚያስገኙ መልካም ስራዎች አሉ... አንዱም የተጣሉ ሰዎችን ማስማማትና ማስታረቅ ነው.. አለምሰገድ ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን አገር ማስታረቅ ትችላለህ አላህ ኣብዝቶ ይባርክህ❤
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
የሚያፈቅርሽን የምታፈቅሪውን የትዳር አጋር ይስጥሽ እግዚአብሔር 🙏
@martadawit8604
@martadawit8604 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Жыл бұрын
አሜን
@KalkidanAkalu-qo1lj
@KalkidanAkalu-qo1lj 3 ай бұрын
አሜን
@ZubaidaZubi-c5q
@ZubaidaZubi-c5q Жыл бұрын
ዘልዛላ ወንድ ነው የአሁንዋም በጓደኝነት እንጅ በትዳር አይደለም ሲል በሴትሂይወት የሚጫወት ጋጥወጥ አለሌመሆኑ ያስታውቃል እባካቹ ሴቶችዬ ከማይረባ ወንድ ብቸኝነትይሻላል አይዞሽ ጠንካራና ጎበዝሴትነሽ ይህምቀን ያልፋል
@almazkiros7734
@almazkiros7734 Жыл бұрын
የእህታችንን የልብ!!ስብራትን ከልብ የገባው የተረዳ ማን ይህን??? እመ አምላክ ልብሽንን ታረጋጋልሽ!!መልካም የሆነውን ትዳር ይስጥሽ ልብሽ እርፍ ሽሽግ የሚልበትን ቤተሰብ ይስጥሽ!!!የልብ ስቅታ ከባድ ነው በደንብ የተመለከታት ሰው በደንብ ያስታውቃል!!
@tigistsendek5760
@tigistsendek5760 Жыл бұрын
🥺💔 በጣም
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ለዝች እህቴ እምመኝላት ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጣት አንቀባሮ የሚይዛት ትዳር ይስጣት አምላክ ሁሉን ያደርጋል ይችላል አይዞሽ ።
@sababekele8721
@sababekele8721 Жыл бұрын
Amen
@Balayhailu-c2x
@Balayhailu-c2x Жыл бұрын
አሜን
@gsgsgssg9340
@gsgsgssg9340 Жыл бұрын
Amen
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@demekechgonfa
@demekechgonfa Жыл бұрын
Yes she will get👌 wonderful husband way better than this evil 😡creepy men
@iamcrazyaboutjesus.areyou237
@iamcrazyaboutjesus.areyou237 Жыл бұрын
እህታችን ይላል ደፋር በስሟ እንኳን አልጠራትም እግዚአብሔር የስራህ ይክፈልክ ❗በርቺ እህቴ እግዚአብሔር መከናወን ይስጥሽ።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
ከዚህ በኻላ ያለው ኢንተሪቪዋ አግብታ ወልዳ ታሪኳ ተቀይሮ ብቻ ነው 🙏🙏🙏
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Huda19998
@Huda19998 Жыл бұрын
Inshallah 🙏🏽
@maekel6789
@maekel6789 Жыл бұрын
❤😢
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 Жыл бұрын
❤🙏🙏😊
@birhanayele1130
@birhanayele1130 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-Smart79
@user-Smart79 Жыл бұрын
ጨዋ መሥለህ አወራህ እንጂ እጂግ በደል ፈፅመህባታል እ/ር የእጂህን ይከፍልሐል እሷን ደግሞ ከፍ ከፍ ያደርጋታል ገና እ/ር ታሪክን ይቀይራል አንተን ቅብዝብዝ ያደርግሐል እሷን ሞገስና ግርማ ይሰጣታል::
@user-Smart79
@user-Smart79 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዉያን የዝችን ምስኪን ልብ የምትነካ ኢትዮጵያዊት የመኪና ብድር እዳ በመክፈል ከደረሰባት የልብ ስብራት ተመልሳ ማየት ይገባል::
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ልክ ነው ተባብርን ሽክሞሟን እናቅልላት
@demekechgonfa
@demekechgonfa Жыл бұрын
I wish one of Ethiopian brother to open his heart the one who lives in north America or Europe please help our sister by taking her out of Ethiopia it can be marriage or as a sister she is beautiful inside and outside may God keep you healthy & strong wish you all the best sis.🙏
@hanna21samuel
@hanna21samuel Жыл бұрын
ይቺን የመሰለች ልጅ ልቡዋን ሰበራቹሀት ወንዶች በቃ በሴት ልጅ ስቃይ የምትደሰቱ እግዚአብሔር ቀን ቆጥሮ ይበቀላችኃል,የእህታችን ብቻ አይደለም ስንቶቻችን በናንተ እንደተጎዳን ቤት ይቁጠረው,የኔ እናት ጉዳቱዋ ፊትዋ ላይ ይታያል ፈጣሪ ይሄን ሁሉ በደልሽን ቆጥሮ መልካም ሰው እንዲሰጥሽ ምኞቴ ነው,❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ቀን ቆጥሮ ይበቀላችሁ
@tayiba4872
@tayiba4872 Жыл бұрын
ወዶችንበጠቅላላማቃጠል ነበርቢቻል😢
@S.m543
@S.m543 Жыл бұрын
​አታጠቃሉ እንጂ አለምሰገድንም አብረን እናቃጥለው?
@milanabood5582
@milanabood5582 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 Жыл бұрын
Hulachenem chesen edel yagegne tenefese
@mygod-r7z
@mygod-r7z Жыл бұрын
ባል ያልሽው እንኳንም ቀረብሽ ደነዝ ነገር ነው አንዳንድ ውጭ የሚኖሩ ሠዎች ዘላለም የሚኖሩ ነው ሚመስላቸው ግፍ አይፈሩም ። አንቺ ግን የተሻለሠው ነው ሚገባሽ am sure የተሻለ ሠው እንደሚገጥምሽ ሠው እንዳዘነ አይኖርም ይሄም ቀን በርግጠኝነት አልፎ ታይዋለሽ። አሌክስ ተባረክ ከጎኗ ስለቆምክ ወንድምነትን አይቼብሀለው
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
ጥሩ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ! ፍቅረኛ ይዟል የሚል ቃል አልወጣትም እሱ ግን ተናገረው ይያዝ ችግር የለም ። አሁን አስር ዓመት አይደለም በአሥር ሰዓት ጊቢ ብትባይም ከአገርሽ አትውጪ ። የሚያስብልሽ ሰው አግኝተሽ እግዚአብሔር የከንፈሮችሽን ማረፊያ የተባረከ ጤነኛ ፍሬ ሰጥቶሽ በደስታ ለመኖር ያብቃሽ !!!
@maratalosow1741
@maratalosow1741 Жыл бұрын
እንድ እሌክሰ ያሉ ጀግኖች ሰዎች ይብዘሉን የምትሉ ❤❤❤
@selamteka6096
@selamteka6096 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@takeleamelewok1945
@takeleamelewok1945 Жыл бұрын
"በሮቺ እህታችን ጀግና ነሽ።
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Demo ayafirim yesw genzeb belto kalun belito ewesidishalew bilew yesew hewot abelashitehal . Antena meselochih Allah yesirachihun yisitachu. Besew fit tiru lememisel yimokiral.
@መሬው
@መሬው Жыл бұрын
Amen Amen
@hayathayate8102
@hayathayate8102 Жыл бұрын
Balela kuankam bitseru tirunew Amarigna yemaysema bizu sew ale
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 Жыл бұрын
ውዴ የኋላ ታሪክሽን አሽቀንጥረሽ ጣይው ቆንጆ ነሽ እየሰራሽ ነው በቃ አዲስ ህይወት ጀምሪ አግቢ ውለጂ ደስተኛ ሁኚ የጎዱሽን ሰዎች በጭራሽ ድጋሚ ወደ ህይወትሽ እንዲገቡ አትፍቀጂላቸው ገንዘቡን ይብላው አንቺ ነገ ከዛ በላይ ታገኛለሽ ❤❤❤❤
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r Жыл бұрын
እውነት ነው🥰👍
@bemnetkedir6425
@bemnetkedir6425 Жыл бұрын
በጣም ትክክል
@zerogaming1554
@zerogaming1554 Жыл бұрын
እውነተኛ ወዳጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ታላቁ ጌታ ብቻ ነው እሱ አይከዳም በእሱ በርቺ
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 Жыл бұрын
Amem Eyesus Ewenetegna wodaj
@mebratandom1806
@mebratandom1806 Жыл бұрын
Amen
@MissSalam-x9r
@MissSalam-x9r 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HelenAmaha-z6h
@HelenAmaha-z6h 19 күн бұрын
Amen Eyesus Yadenal
@DestaShiferaw-hm9vq
@DestaShiferaw-hm9vq Жыл бұрын
ማርቲ አንቺ ገና ብዙ መልካም በረከቶች ከፊትሽ አለ ፈጣሪ ይረዳሻል፤ አለምዬ አንተም ተባረክ
@TimeShows-j3z
@TimeShows-j3z 23 күн бұрын
አዎ ጠንካራዋን ማርታ ማየት እንፈልጋለን በርችልኝ
@EyoatamAstu
@EyoatamAstu Жыл бұрын
እንደው በጣም ነው የማደንቅህ እድሜህ ይርዘም የኔ መልካም ሰዉ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
ውይ ይች ሴት ከልቤ አልጠፋችም ትላንትም እያሰብኩሽ ነበረ😊 መልካም ነገሮችን ሁሉ ተመኝሁልሽ
@freykahsay8738
@freykahsay8738 Жыл бұрын
የሴት ልጂ ልብ የምትሰብሩ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ አይዞሸ አታልቅሸ እህቴ ጅጋኑ ሴት ነሸ ያልፍል ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
እኔ ደሞ ማርታ ጥሩ ትዳር አላህ ሰጥቷት መንታ ልጆች ወልዳ ሰትታረሰ ያሳየን አሜን በሉ ብር መጣ ሄደ ዋጋ የለዉም😢
@RahelDebesay-ju7vx
@RahelDebesay-ju7vx 10 ай бұрын
ትክክል የኔ አስተዋይ 🥰
@BelaneLulseged
@BelaneLulseged 8 ай бұрын
አሜን 🙏🏽
@senihaylu111
@senihaylu111 7 ай бұрын
Amen
@XaliimaMaxamed-q7c
@XaliimaMaxamed-q7c 6 ай бұрын
አሚኖ
@romanroman2419
@romanroman2419 4 ай бұрын
ኣሜን🙏🤲🙏
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
በእውነት ይህንን እንባ የሚያይ አምላክ አለ ነገርግን ከልብህ እርዳት እባክህ ሴት እናት እህት አለህ እባክህ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ሂጂ እና አመጣሻለሁ። አሁን ግን ሌላ ሴት አለችኝ። መምጣት ከፈለገች ችግር የለብኝም። ወዘተ...😢 የሚሉ አረመኔያዊ አባባል ከአፉ አለሳልሶ ሲተፋ መስማት🤔 ማንነቱን ለመገመት ብዙ መሄድ አያስፈልግም።
@selamawitselma9116
@selamawitselma9116 Жыл бұрын
👏👏
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Жыл бұрын
ትክክል
@Amanuel.g.b
@Amanuel.g.b Жыл бұрын
ይሀ ሰዉ ዉሸታም ነዉ
@nejatbeyan5857
@nejatbeyan5857 Ай бұрын
Yeah
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
ልጅቷን የጎዳት ከገንዘቡም በላይ የምታፈቅረውን ማጣቷ ልቧን ሰብሮታል 😢😢😢😢አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል ምንም ቢሳካልሽም አትሂጅ ከሰው ሀገር ስሪ በሀገርሽ❤❤❤❤
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
መጠንከር አለባት እሱ ሌላ ሴት አለው ይኸ ነው ወንድ ሴቶች ወንዶችን አትመኑ ።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
አመጣሻለው ብሎ ገና አሁን አምስት አመቱዋ ነው ሌላ ሴት ይዞ ፎቶ ይልክላታል በጣም ደፋር ነው ትጎዳለች ብሎ አያስብም እንዴ በድብቅ ኑሮዉን ቢኖርስ ሰው እኮ ደፋር ነው ተስፋ ሰቶ ገንዘቡዋን ይዞ እዚህ መከራ ላይ እያለች ሂወት ይቀጥላል የሱዋን ሂወት አስቁሞ ብዙ አመት ዉጪ ሀገር ኖሮ ሀገርቤት ያለውን ነገር ተላምዶ መኖር ከባድ ነው ጭራሽ ገንዘብ ሳይኖርሽ አስቡት
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 በጣም የሚያናድድ ነው በእውነት እኔ እንደ እራሴ ቅጥል ነው ያልኩት የብልግናን ጥግ በሀገራችን ወንዶች እያየን ነው የሌላ ሀገር ዜጋ ብከዳት ይቀላል። እሷን ብፈልጋት ወይ ብወዳት ብዙ አማራጭ አለው በእድሜዋ ቀልዶ ስያበቃ ሌላ ይዣለሁ አለ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
በርቺ የእኔ ጎበዝ❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይርዳሽ
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 Жыл бұрын
ድንቅ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@munaahmed3868
@munaahmed3868 Жыл бұрын
የሴት እህቶቻችን ልብ የምስብሩ ወንዶች አላህ የጃችውን ይስጣቹሁ 😢አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ይክስሻል❤
@FikertteMimi1974
@FikertteMimi1974 Жыл бұрын
Aman amen
@HamdeyaHamdeya
@HamdeyaHamdeya Ай бұрын
ትህትናዉ በጣም ደስ ይላል አንደኛው አለም ሰገድ ብዬሀለው ወንድማችን❤❤❤❤ አላህ አፍያህን ይስጥህ ከልቤ ነዉ
@wesenyelshniguse8751
@wesenyelshniguse8751 Жыл бұрын
ከሴትም የጎደርሴት በጣም ጠንካሮች ነነ ግን ጥፋታችን ሰዉ ማመን ነዉ የሚጎዳን እግዚያብሔር ይርዳሽ
@feritafere1159
@feritafere1159 Жыл бұрын
ይቺ እህታችን ከ ገንዘብ ማጣቷ በላይ የ ልቡዋ ሰዉ ማጣዋ አሳምማታል ስታለቅስ እኮ ህመሟ ይጋባል የኔ ውድ እህት አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት አተ ወንድ ተብየው ግን የ ዘራህውን እጨድ
@lvanakahsay-tz7ou
@lvanakahsay-tz7ou Жыл бұрын
God give answer
@FikertteMimi1974
@FikertteMimi1974 Жыл бұрын
Amen yegune yestewe
@selamawittafese5824
@selamawittafese5824 Жыл бұрын
እባካችሁ ልባችንን አትሥበሩት ፍቅርን ማጣት ከባድ ነው ንብረታችንን እንኳን ተውልን አትብሉን
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Betkkl esankan edawa ketekefelelat tdnaleche enagn lezelalem kenagar yalea yemayqer tsetset sbrat alebgne wendoche Egzabhar amlak ewnet lenezi blo Hiwann bayfetrat neber egnam anfeter eihahulu sbrat aydersbn ankeda anazn anamnachew Enezi ebaboche wey wey yangebegbal ahun slea wendlju mnm bihon mnm alaznm befit lemengedegnawm neber yemaznew
@Enku_Drama
@Enku_Drama 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@sebleworku9266
@sebleworku9266 Жыл бұрын
ማርቲየ ጀግና ይቅር ባይ እና አስተዋይ ሴት ነሽ❤❤❤ በጣም ጠንካራ በብዙ ተማርኩ ❤❤❤
@shitayemengiste3180
@shitayemengiste3180 Жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ለስራው ክብር ያለው የተረጋጋ ሰው ያብዛልን አለምዬ ❤❤❤
@Salam-m7u
@Salam-m7u Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ተምሬብሻለሁ ሁላችንም ስደት ላይ ነን ምን እደሚገጥመን አናውቅም አይዞሽ ያልተፈተነ የለም
@mer2222
@mer2222 Жыл бұрын
ያሳዝናል የስው በተለይ የኛ ሴቶች ህይወት እኮ 😢አግብቼ አመጣሻለው ያላት ስውዬ አሁን የራሴን ኑሮ ጀምሪያለው ሲል ውይይይይይይ ያማል ትግስትሽ ድንቅ ነው እግዚኣብሄርን መጨረሻሽ ያማረ ይሁን
@emmadirissa3577
@emmadirissa3577 Жыл бұрын
Aindainde Egziyabher Mikinyat Alewu qeriwinzemenwain yemiyasleqisat lihoin yichilneber Geta melkaimsewu Yisetatal
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 Жыл бұрын
እሷ ብትሆን ትጠብቀዉ ነበር
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
​@@meseretsemeani360esua bthon eyeroteche tametaw neber
@Tinchi9
@Tinchi9 Жыл бұрын
በትክክል 😢😢😢😢
@saraaliey6867
@saraaliey6867 Жыл бұрын
አይ ወንዶች ሞት የማይነካቹ የመስላቹሀል የዝች ልጅ እንባ ዋጋ ያስከፍላቹሀል
@AwotBrhane-jr4qp
@AwotBrhane-jr4qp Жыл бұрын
ልጅታ ልብ ተሰብራል እና ወንድማችን ካሳት ነገህ ያማረ ይሆናል ።ሚስትህ እንካ ብትሆን እህት ትሆናለች ልጅታ ደግሞ ጎበዝ ነች በጣም መሻሻል ትችላላችሁ ወንድማዊ. ምክር ነው
@MohammedZein-e3x
@MohammedZein-e3x 20 күн бұрын
የአሌክስ ትግስት ግን በጣም ይገርማል እናመሰግናለን እወነት የሀቅ ሰው ነህ አላህ እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiratube2450
@samiratube2450 Жыл бұрын
ልቧ ተሠብሯል💔💔💔💔💔💔#የኔ እናት
@hailunegatu2885
@hailunegatu2885 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ሲሆን በሕይወታቸው ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች አዲሰ ሕይወት መጀመር እንደሚቻል ምሳሌ የምትሆን ጠንካራ ሴት ነች እግዚአብሔር ይርዳት
@AdimasuHbite
@AdimasuHbite 3 ай бұрын
እህታለም አፈር ልብላልሽ እግዛብሔር መልካም ትዳር የተባረኩ ልጆች ይጥሽ አሜን🎉
@ethio7572
@ethio7572 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፍል ❤ የበደሉሽ ሁሉ የጃቸውን ያገኛሉ ፈጣሪ ይከፉላቸዋል 🙏
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 Жыл бұрын
ባንተ ምክንያት የኛ ህዝብ መበዳደል እንደሚቆም ተስፋ አለኝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥክ የኔ ጀግና❤❤❤❤
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl Жыл бұрын
ጀግናዋ ልጅ በጉት ነበር እየጠበኩ ያለውት ታሪክሽን። ገንዘብ የመርዳት አቅሙ እንኴን ባይኖረኝ ማሪያምን በፀሎት ግን አስቤሽ ነበር። እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ። እመቤቴ ማርያም ትጎብኝሽ። እህቴ ይህ ሁሉ ልፋትሽ ከንቱ እንዳይቀር ሱባኤ ገብተሽ ትዳርሽን ያዢ ያለበለዚያ ልፋትሽ ለማን ነው? ወንድ እንደው ያው እስኪያረጅ ይወልዳል። የአበሻ ወንድ እግዚአብሔርን የማይፈራ ካልሆነ ከባድ ነው። አረ እግዚአብሔርን አውቃለው የሚሉትም ያው ናቸው( ደሞ አሌክስን አይጨምርም) አሁን እንኳን እራስሽን እይው? አመጣሻለው ያለው ሴት ይዞ ቁጭ ብሏል። እርግጠኛ ነኝ አንቺ መከራሽ ስሜትሽን ገሎ ወንድ አትፈልጊም። ሴቶች እንዲህ ነን።( ደሞ ሁሉንም ሴቶች አላልኩም) ያም ሆነ ይህ እህቴ ውለጂ። የመምህር ተስፋዬ አበራ you tube ላይ ገጠመኝ አዳምጪ። ደሞ እስካሁን ቆንጆ ነሽ ማሪያምን። እኔ አንቺ ያጋጠመሽ ቢያጋጥመኝ ተስካሬ ተበልቶ ተረስቻለው። አሁን ግን ባለፈው comment እንዳረኩልሽ እስካሁን እራሴን በመስታወት እያየው ቁንጅናዬን ጉብዝናዬን ለራሴ እየነገርኩት ማሪያምን የሌለ ደስታ ልቤን እየተሰማኝ ነው። ባሌ ተገርሞ ይህን ሰሞን ተለውጠሻል ይለኛል እድሜ ላንቺ። በሰአቱ ዘናጭ፣ ቀጭን፣ ቆንጆ ነበርኩ። ልጆች ግን ከወለድኩ በኃላ እራሴን በመስታወት ማየት ያስጠላኝ ነበር። በዛ ላይ ባል ተብዬ ቀጭን በሆንኩ ጊዜ ሮጦ ሞትኩልሽ እንዳላለ አሁን መወፈሬን ይነግረኛል። እሱ ሳይነግረኝ የድሮ ልብሶቼ ነግረውኛል። የስድብ ልምምድ ይለመድብኛል። በዛ ላይ እራሴን ጣል አደረኩ። በዛ ላይ አለባበሴ በሚገርም ሁኔታ ተቀየረ። በጣም እራሴን ጠላው። አሁን ግን እድሜ ላንቺ በነፃ ምክር አገልግሎት ሰጠሽኝ ተቀየርኩኝ። አሁን ተጣጥቤ ተነሳው ።ማንም አባቱ አያስቆመኝም። አምላኬ የሰጠኝን ነፃነትና ሰላም እንዲያደፈርሱ ለማንም እድል አልሰትም። ደሞ እመቤቴ ከኔ ጋር ናት። ወንድ ምናባቱ ጥርግ ይበል። ጥሎ የማሄደውን አምላክና እመቤቴን አጥብቆ መያዝ ነው ። አሁንማ እራሴን በመስታወት በደንብ እያየው ነው። በደንብ ሳስተውል ደሞ ቆንጆ ነኝ።😊 ከራሴ ጋር በደንብ አወራለው። ውፍርቴ እራሱ በመስታወቱ አልታይ አለኝ። ወጣ ብዬ ሻይ ቡናዬን ብቻዬን ይዤ ቁጭ እላለው። ያረጁ የነጭ አሮጊቶችን ሳያቸው ካፌ ውስጥ እነሱም ብርታት ይሆኑኛል። እድሜ ላንቺ ተነሳው ካሁን በኃላ ቁጭም አልል። ጀግና አስተማሪዬ ነሽ። ለወጥሽኝ ። አንድ ሰው አዳንሽ። እህቴ እፀልይልሻለው በውነት። የጀግና ጀግና ነሽ። በማሪያም ቶሎ ውለጅ።
@ነዋፍወሎየው
@ነዋፍወሎየው Жыл бұрын
ህይወት በፍተና የታጠርች ነት የዚች ልጅ ታሪክ ይከብዳል
@AlmazZerasion
@AlmazZerasion Жыл бұрын
የሚያስታርቁ ብጹአን ናችሁ ❤❤❤አለምስገድ የተባክ ነህ ቃላት የለኝም¡!!!
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 Жыл бұрын
እንዴት ግሩም ፍሬንድ ነበር ያላት ግሩም ሰው ነው:: ያሳዝናል የሃገራችን ድህነት እንጂማ Wow!! ምርጥ ቤተሰብ ይወጣቸው ነበር
@jordana7775
@jordana7775 Жыл бұрын
Thank you ጋዜጠኜው አሪፍ ሰው ነህ በጣም Patient ነህ ።
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 Жыл бұрын
አለምሰገድ እዉነተኛ ጋዜጠኛ አዳማጭ መካሪ ነዉ እግዚአብሄር ደስተኛ ህወት ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
@helenberhanulove9561
@helenberhanulove9561 Жыл бұрын
ወንድን ማመን ከባድ ነው የራሴን ሄወት ጀምራለሁ አለ 😢ወይ ጉድ ትወደኛለች ብሉ እካን አላሰበም 😔የኔ ውድ ልብሽ አይሰበረ የተሻለ ሰው ፈጣሪ ሊሰጥሽ ነው 😊ደስተኛ ሁኚ ተመልሰሽ ትሄጃለሽ ለስራ ሳይሁን ለመዝናናት በርቺ ❤💪
@በክርስቶስክርስቲያን-ኰ4ፀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ኰ4ፀ Жыл бұрын
የኔ ብርቱ ሴት አይዞሽ ደስታም ሀዘንም ሁሉም ቋሚ አደሉም ሁሉም ያልፉል❤
@almazaragaw203
@almazaragaw203 Жыл бұрын
ከሁሉ በላይ የጎዳት በቃልህ አለመገኘትህ
@ለወገኔሚዲያ
@ለወገኔሚዲያ Жыл бұрын
እየሱስ ያድናል ትውልድ ሆይ የመጨረሻ ው ዘመን ነው ነቃ እየሱስ ልመጣ በደጅ ነው ንስሀ እንግባ በሃላ ብንፀፀት እካን መመለስ ወደማን መለስበት እሳቱ ወደ ማይጠፋበት ትሉም ወደ ማይሞትበት ከተጣልን በሃላ መመለስ ወደ ማንችልበት ከገባን በሃላ ከምንፀፀት ከምናለቅስ እንመለስ❤❤❤
@weyni12
@weyni12 Жыл бұрын
ለማስታረቅ የሚጨነቅበት የቃላት አመራረጥና እንስፍስፍነት አለምሰገድ 🥰✍️
@workuwhatadesse5351
@workuwhatadesse5351 Жыл бұрын
አይዞሽ አንቺ የይቅርታ ሠው ነሽ🙏 ደግሞ ጀግና ነሽ ወደ ኋላ አትመለሺ የወደቅሻባቸው ጊዜዎችን አታስቢያቸው አንቺ ጀግና በሴት ነሽ ነገ የተሻለ ቦታ ደርሰሽ እናይሻለን በርቺ🙏
@fantayeselam8956
@fantayeselam8956 Жыл бұрын
እረ እባካችሁ ወዶች መቼ ነው ጭቅላታችሁ የሚሰራው የሴት ልጅ እባ እደጎርፍ ይውሰዳችሁ
@selamasefa6049
@selamasefa6049 3 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ የእዉነት ሰዉ❤❤
@gameoverweyani.3026
@gameoverweyani.3026 Жыл бұрын
በጣም ነው ምታሳዝነው ኡፍፍፍ አየ ወንዶች
@אאב-מ4ד
@אאב-מ4ד Жыл бұрын
አቤት መጨረሻሽ እንዴት እንደሚያምር. እህቴ የእኔ ህይወት እንዲህ ነበር. እግዛብሄር ይመስገን. ስው ይጥላል እግዛብሄር ይበልጥ አነሳኝ
@luhena121
@luhena121 Жыл бұрын
ይገርማል🤔 ይሄኔ እኛ ሴቶች ብንሆን 10አመት አይደለም ምንም ቢባል ያንን ጊዜ ቁጭ ብለን በተስፋ እንጠብቅ ነበር ወንድሜ እውነት የዝህች ምስኪን ብቸኛ ሴት እንባ በምድርም በሰማይም ያቃጥልሀል አሁን የቆምክ ከመሰለክ መውደቅም አለ😢
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز Жыл бұрын
ትክክክል እዉነትሽን ነዉ
@a.hakimsherefedin9594
@a.hakimsherefedin9594 Жыл бұрын
ደሞ እኮ ሰውን እረዳለሁ ይላል የገዛ ገንዘቧን በትክክል ሳይሰጣት በአግባቡ እንኳን ይቅርታ አልጠየቃትም
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r Жыл бұрын
​@@a.hakimsherefedin9594እኮ😢
@NaomiMulat
@NaomiMulat Жыл бұрын
እንደኔ
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf Жыл бұрын
የሴት ልጅ ልብ የምትሰብሩ ወዶች አላሕ ኢዳሕ ይስጣቹ
@zed2899
@zed2899 Жыл бұрын
በጣም የምትገርም ጀግና ሴት ይህ ታሪክ ህልም ይሆንብሻል አይዞሽ አሁንም አልፈሽዋል ጀግኒት
@EdilamHabtamu
@EdilamHabtamu Жыл бұрын
ነብስህን አይማረው የሷን ላብ በልተህ እንቅልፍ መተኛት እራሱ ይገርማል አሁንም መልስላት አልረፈደም እርግጠኛ ነኝ ታየዋለህ የሷን ህይወት አመሳቅለህው የራሴ ምናምን ትላለህ ታሳፍራለህ ብሯን መልስ ከንቱ
@RukiyaAhmedd
@RukiyaAhmedd Жыл бұрын
የኡነት የዚች ልጅ ጥንካሬ በጣም ነዉ የሚገርመኝ አሌክሶ እድሜህን ያርዘመዉ❤ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን
@ayufahey3616
@ayufahey3616 Жыл бұрын
ብዙ ውንዶች የሴትን ብር መብላት ይውዳሉ ግን እመኑኝ እደሳት ያቃጥላችዋል ጠብቁ😢😢😢
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
አይ ወንድ መቼም ሁሉም ባይሆኑ የሴትን ሂወት የሚያበላሹ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አይዞሽ አንቺ ጀግና ሴት ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ለወደፊቱ ትምህርት ይሁንሸሸ የወንድ ነገር አለምዬ የኔን ብነግርክ ወንዶችን ዘቅዝቀክ ነበር የምገርፍልኝ
@mahadereshenkute4136
@mahadereshenkute4136 Жыл бұрын
አለምሰገድዬ አንተ ትሁት የሆንክ ሰው የሰውን ችግር በትዕግስትና በትህትና የምታዳምጥ ድንቅ ሰው ነህ እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ስለ ሁሉም ነገር እ/ር ይመስገን አሁን ከዚህ ቀጥሎ አሌክስዬ ባለፈው እንደተናገረችው ልጅቷ ከመጣች በዃላ የተለያዩ ስራዎችን ሞክራለች አልሆነም አሁን ግን በብድር መኪና አውጥታ ራይድ በመስራት ላይ ትገኛለች ሆኖም ግን የመኪናው ወለድ ብዙ ስለሆነ እባካችሁ ወገኖች ለእ/ር ስትሉ ሁላችንም በምንችለው አቅም አዋተን የመኪናውን ዕዳ እንክፈልላትና ከዕዳ ነፃ ሆና እራሷን አቋቁማ በሰላም እንድትኖር እንርዳት በጣም የተጎዳች ልጅ መሆኗን ስትታይ ታስታውቃለች ታሳዝናለች እባካችሁ እባካችሁ ተባብረን ከመኪናው ዕዳ ነፃ እናድርጋትና እናቋቁማት
@YME677
@YME677 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ጎበዝ ጀግና ናት ዘመናዊ ትምህርት ሳይኖራት እግዚአብሔር በተፈጥሮ እውቀት የተቸራት ጀግና ናት ፤ ከተቻለ ፕሮፌሽናል የሆኑ አማካሪዎች ብታገኝ መልካም ነው በጣም በጣም ተጎድታለች ይህቺ ወገናችን በተለይ Trauma ውስጥ ናት ይሄ ነገር ቀስ እያለ አ እምሮን ይጎዳታል ለምሳሌ በቃለ መጥየቁ መሀል ስቅስቅ ብላ ስለምታለቅስ የሚያሳየው ምልክት ነው
@yetatwork6137
@yetatwork6137 Жыл бұрын
ማርታ❤እንኳን ለራስሸ ለኛም ለሴቶች ብርቱ ጀግናነሸ🎉🎉
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Жыл бұрын
ምላሹ መልካም እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ🙏አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ🙏
@helentube.
@helentube. Жыл бұрын
እህታችን አትበል ወንድም ይብዛም ይነሰ ም ተዋዉቀን አሳልፍናል ጥሩ ቀን ይባል የለ እዴ❓
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እነሱ ጥሩ ቀን አያቁም
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
እህታችን አይዞሽ የተንገላታው ሕይወትሽን ፈጣሪ ይክስሻል።ሞራልሽን ከፍ አድርጊ። በርቺ።ልቧን ያደማችሁት ወንዶችም ከፈጣሪ የእጃችሁን ታገኛላችሁ።
@AlmeshetAlmeshetmetekhu
@AlmeshetAlmeshetmetekhu Жыл бұрын
ጀግና ጋዜጠኞ የአመቱ ምርጥ ሰው።ነህ ።የዚች እህቴ ታሪክ ልብ ይሰብራ ጀግና ነሽ እህቴ በርቺ በርቺ ፣እ/ር።ይርዳሽ።
@senaitbekele47
@senaitbekele47 Жыл бұрын
አሌክስ እኔም አንድ ቀን ቁጭ ብዬ አወራካለው ልባችንን እየሰበሩ አውሮፓ ውሥጥ ሕይወታችንን ብልሽትሽት አድርገው ደሥታችንን ቀምተው እነሱ ግን ተደላድለው የሚኖርት እውነት እግዚአብሔር የስራችሁን ይሰጣችሁ 😢
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Жыл бұрын
Egziabher yefredbachew abo ergumoch
@jesusislord6526
@jesusislord6526 Жыл бұрын
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። (ሥራ 4:12) ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። (ዮሐ 14:6)
@Meseret-w8e
@Meseret-w8e Жыл бұрын
Amne
@genetbiru1477
@genetbiru1477 Жыл бұрын
Amen
@lidiyatamiru4726
@lidiyatamiru4726 11 ай бұрын
Yes amen
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 Жыл бұрын
ወንድሜ እንደ ቃልህ አድርግ መልካም መሆን ለራስ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ። አንቺም እህቴ ጤናሽን ይስጥሽ።ትልቁን ፈተና አልፈሽዋል።አሁንም እግዚአብሔር ን ምርኩዝ አድርገሽ ሥራሽን ቀጥይ በርቺ❤ አቶ ዓለምሰገድ መልካም መምህር ነህና ዕድሜና ጤና ይስጥህ❤
@AluChanal
@AluChanal Жыл бұрын
አሜን👏 ሳብስክራይብ አድርግልኝ ማሬ❤❤
@hallemedia4469
@hallemedia4469 Жыл бұрын
​@@AluChanal😂😂
@AgewKemant
@AgewKemant Жыл бұрын
@@hallemedia4469😂😂😂
@martadawit8604
@martadawit8604 Жыл бұрын
Egzabher yakibrlgin betam new mamesegnew kibret yistlgin
@TadelechYashu
@TadelechYashu Жыл бұрын
Melekam meserate Lerase new qale Endegebahelate Eredat Gize Atsete kE/Behar Tagegnale.yesate Lej Emeba bederu yideresal.
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 Жыл бұрын
Very sad 😔. He broke 💔 her heart. Hope she will recover 🙏 soon. Martha, we all love you ❤.
@miftahudinsaid932
@miftahudinsaid932 Жыл бұрын
She was already deported,what he did wrong? And she can not enter there for 5 years . From very beginning they were not married.they were boyfriends and girlfriends .plus they don’t have kids.imagine how she blamed him for car while his brother was for car.don’t blame others for what u can’t do for other. Don’t be double standard
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 Жыл бұрын
@miftahudinsaid932 Ok. Boss. Whatever you said, 😏
@ትግስትአየለ
@ትግስትአየለ Ай бұрын
አሌክስ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@HabtamBzuneh-mp9tr
@HabtamBzuneh-mp9tr Жыл бұрын
የኔ እህት ስልኩን ተቀብላ ስታለቅስ እኔንም አስለቀሰችኝ 😢😢 ብተወደውና ብታምንበት እኮ ነው ያለቀሰችበት 😢😢 ወንድማችንም ደውለህ ይቅርታ መጠያየቃችሁ ደስ ይላል ግን ከቃልህ እንዳትሸራተት በምትችለው አግዛት በማርያም 😢😢😢😢 ማርቲየ ጠካራና ብርቱ ሴት ነሽ አይዞሽ እህታለሜ 😢😢😢😢
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs Жыл бұрын
አሌክስ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሁንም ለብዙዎች እንባ አባሽ ያድርግህ
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo Жыл бұрын
ገዘብን ከማጣት ይልቅ የኒ የምንለውን ሰው እደማጣት የሚያደማነገር የለም ልብሽን አላህ ይጠግንልሽ😢😢
@AskalAyayi-vy4tz
@AskalAyayi-vy4tz Жыл бұрын
ስደት ብቻዉን እኮ በቂ ነዉ ስቃዩ 😢እንኮን ሌላ ግፍ እና በደል ተጨምሮበት ። ፈጣሪ ሙሉ ደስተኞ ያድርግሽ የኔ እህት
@kalisto-l8w
@kalisto-l8w Жыл бұрын
ይቅርታ.. ይቅርታ.. ይቅርታ.. የፈጣሪ ስጦታ... ይቅር በመባባላቹ በጣም ሰላም አግኝተናል. እዳም ይከፈላል እየሰነበቱ
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 Жыл бұрын
በስደት ላይ ያሉ ወንዶች እጅግ ባለጌዎች ናቸው። አያፍርም እንዲህ አፉን ሞልቶ ሲያወራ። ተግባርና ወሬ የተለያየ ነገር ነው። ረጂ ከሆንክ ያኔ ስትጠይቅህ የት ነበርክ? አሁን ገንዘቧን መልስላት። 50000 የኖርዌ ገንዘብ በጣም ብዙ ብር ነው የሚሆነው
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 Жыл бұрын
ወላሂ አስለቀሰችን ስታለቅስ አላህ የማታ ማታ እንደልብሽ ንፁህ የሆነውን የምታርፊበትን ነገር ይስጥሽ
@Foziya-ni9yj
@Foziya-ni9yj Жыл бұрын
Wolahi ene betam temre alehu kanchi wondilijin mamen mognnet new setn yemiyasekayou yesrachewn yistachew
@beydamohamed-lu3fz
@beydamohamed-lu3fz Жыл бұрын
በነገራችን ላይ አሌክስ እኔ አንተን መናገር ፈልጌ አይደለም ግን እኔ ላንተ ያለኝን አክብሮት መግለፅ አልችልም አንተን የወለደች እናት መሀፀኗ ይባረክ የኛ ጀግና ሺአመት ኑርልን 🎉🎉🎉✅✅💪💪
@solomemulugeta9247
@solomemulugeta9247 Ай бұрын
መልካም ልጅ ነች እግዚአብሔር ይርዳት
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ከገንዘባችን ከጊዜያችን መጥፋት የሚቕጨን መከዳታችን እምነት ያለው ሰው ማጣታችን ነው
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН