ከሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ጋር የተደረገ ቆይታ -ክፍል 2

  Рет қаралды 9,551

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@leykunberhanu5332
@leykunberhanu5332 Жыл бұрын
አሠልጣኝ ከሠልጣኝ አንሶ አሣይተኸናል። ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ስሜነህ።ግን ምን ይደረጋል መላሽ የለም ጠያቂ ብቻ!
@abreham2010
@abreham2010 Жыл бұрын
ጋዜጠኛውን አደንቃለሁ። በዚህ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ቃለ መጠይቅ ማድረግ በጣም ከባድ ነው. ለኮሚሽኑ፣ እባክህ ጊዜህን አታባክን። የሀገሪቱን ትክክለኛ ችግር መረዳት ተስኖሃል።
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious Жыл бұрын
Great journalist. 💚💛❤️
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 Жыл бұрын
Thank you well, done 👏
@kassabga48
@kassabga48 Жыл бұрын
Amazing interview . it is clearly and obviously self- evident that you, Semeneh, always come well prepared for your interviews . And I am eternally grateful for your proficiency. However I strongly reccomend that you streamline your question and allow your guests to respond . That's when you get to the core of the issues and expose every detail that you are pursuing.
@desalegnbelachew4048
@desalegnbelachew4048 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በርታ የምክክር ኮሚሽኑን ወክለው የመጡት ሰውዬ ግን ሀገሪቷ ያለችበትን የችግር መጠን በሚመጥን ልክ ይንቀሳቀሱ። ችግሩ እኮ ከመመካከር ደረጃ አልፎ በመጠፋፋት ላይ ደርሷል። ሲቀጥል ባሁን ሰዓት የሀገሪቷ ችግር ነፍጥ አንስተው በሚታገሉ እና ሁሉንም ጥያቄ በጉልበት አንበረክካለሁ ብሎ በሚያምነው ገዥው መንግስት መካከል በሚደረግ ጦርነት ህዝቡ መተከያ የሌላትን ህይወቱን እያጣ ነው። በአጭሩ የታሪክ ምሁራን እና ፖለቲከኛች ናቸው እከሌ በድሎሃል ጨቁኖሃል በማለት የተንሻፈፈ አመለካከት እና አረዳድ ስላላቸው ህዝቡን ለበቀል እና ለዚህ ሁሉ እልቂት የዳረጉን። እነዚህን ወገኖች ብታመካክሩልን ዘላቂ ባይሆንም አሁን ላለው ችግር ፋታ ከመስጠቱም በተጨማሪ ለጠቅላላ ምክክሩ እንደ benchmark ይሆን ይመስለኛል።
@BamlkuMelese
@BamlkuMelese 11 ай бұрын
መጀመሪያ ኮሚሽነርን ምከሩት ሲጀመር ምን እንደሚመከር አያውቀውም በጣም አሳቂ ሰው ነው ድሬደዋ ሄጄ ነበር ይላል ሊጎበኝ መሆን አለበት ሌላ ስራ ስጡልኝ እባክችሁ
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ Жыл бұрын
የምክክር ኮሚሽኑ ስራ ሀገሪቱን ከአማራ ከትግራይ ከኦሮሞ ባለቤትነትን ነጥቆ ሀገሪቱ የብዙሀን ብሄር እንደሆነች የሚያረጋግጥ ነዉ።
@dr.kelemabebe3105
@dr.kelemabebe3105 11 ай бұрын
ሲጀመር ሕዝብ በሕዝብ ላይ በደል ስለፈጸመ እርቅ ያሰፈልጋል ማለት ትክክል አይመስለኝም። ሕዝብ በገዢ መደብ እንጂ በሕዝብ ተበድሎ አያውቅም።
@ayalewmekonnen246
@ayalewmekonnen246 Жыл бұрын
Great Questions!. Discussion must be on ideas rather than professuonal groups. Doscussion must be on federalism, forgivness, historical facts,
@woldeyyettiassefa8976
@woldeyyettiassefa8976 11 ай бұрын
Great questions
@dani20quak
@dani20quak 10 ай бұрын
Shallow discussion! ተለጥፎ መናገርና ማናገር ቀላል ነው-ጋዜጠኛው?
@I_quitYT
@I_quitYT Жыл бұрын
እንዳው ሌላው ቢቀር ጃዊሳ ጁንታ ሸኔ የሚባሉትን ቃላቶች አልሰሙም ክቡር ኮሚሽነር ? ታዲያ ምኑን አመካከሩን ሊያደናቁሩን ነው እንጂ
@leykunberhanu5332
@leykunberhanu5332 Жыл бұрын
..........ለምሣሌ ሥለ ምኒሊክ በቅርቡ አአ ውስጥ የተነገረውን ማሥታወስ በቂ ነው።
@Ahmed.HajiMuhammed
@Ahmed.HajiMuhammed Жыл бұрын
ስሜነህ ውይይቱ ቢቀጥል ጥሩ ነበር
@brookhailemaryam6847
@brookhailemaryam6847 11 ай бұрын
አይ ስሜነህ አንጀት አርስ ጠያቂ ነህ አንተጋ ቀርቦ የማይደናበር የለም የሚመልሰው የሚጠፋው
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 Жыл бұрын
በግልጽ አብይ አህመድንና ሽመልስ አብዲሳን ያዙልን አይስደቡን!!!!!!!
@admasugebremeskel5766
@admasugebremeskel5766 11 ай бұрын
ከሁሉም ሮጦ መምህር ጋር ይሄዳል። ለማስፈራራት ስለሚያመቻቸው ነው እኮ።
@mesfinmengistu5387
@mesfinmengistu5387 Жыл бұрын
In south Ethiopia region in different Woreda level not participate political party
@haymanotderibe7760
@haymanotderibe7760 Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@noelyemane7494
@noelyemane7494 11 ай бұрын
ከመንግስት ስር ውስጥ ካለ ኢንስቲቲዩት ውስጥ ይህን የመሰለ ጋዜጠኞ ማየት ተስፍ አለ ያስብላል ለህዝብ በሽታን የሚጮሁት የሚከራከሩ እስር ቤት እየማቀቁ ነው ይህ 5 የጨለማ እለም ብዙ እሳየን ከጠባብ መሪዋች ጋር ትግሉ ቀላል አይደላም
@JhJj-i8k
@JhJj-i8k Жыл бұрын
አይ ስሜነ ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍስስ ነው ምንም አልመለስም አስወጣው
@TekaHailu
@TekaHailu Жыл бұрын
*ስሜነህ🙏እርቃኑ😂አሳየሀን🤔ምክክር በኢሕአዴግ🇪🇹የተደረገውን ነግሮን👉መልሶ ያወዛገባል🤔የሚበተብጡት...አይማከሩም 😄😄ግን መምህራን ተሳተፉ😅እንድያ ከሆነ👉በቀላሉ የገጠር እና የከተማ ሕዝብ ብቻ ማማከር አይቀልም🤷‍♂️ምክንያቱም ሁሉም ሥራ ያለዉም እንደ ዘርፉ ያካትታል*
@dr.kelemabebe3105
@dr.kelemabebe3105 11 ай бұрын
አጀንዳ የሌለው አጀንዳ ከሕዝብ ለመፈለግ የተሰየመ ኮሚሽን መሆን የለበትም
@dr.kelemabebe3105
@dr.kelemabebe3105 11 ай бұрын
ታጥቆ የሚዋገ አካል ትተው እርሻውን የሚየርስ ገበሬ ሥራ ማስፈታት ሥራው ያደረገ ኮሚሽነር
@MancheAaron
@MancheAaron 10 ай бұрын
simeneh yemadenkih sew neh shimelis temesgen tirunehn demo bitakerblin
@NOT2BE246
@NOT2BE246 11 ай бұрын
ጋዜጠኛው መስማት የሚፈልገውን ብቻ ካልሆነ ሌላውን ነገር ማዳመጥ አይፈልግም። Very disruptive
@Sidona-24
@Sidona-24 Жыл бұрын
ሞጋች ጋዜጠኛ ለመምሰል ትፈልጋለህ😮የሰውየውን ሀሳብ አታስጨርስም
@bedanetufa
@bedanetufa Жыл бұрын
Please listen him Ato Simeneh!!!!
@nebiatgebremariam1444
@nebiatgebremariam1444 11 ай бұрын
Could you please give a chance for your guest to answer the questions ?
@birukaga8260
@birukaga8260 Жыл бұрын
ጤነኛ ጋዜጠኛ አትመስለኝም ሞጋች ጋዜጠኛ ለመባል provoke ማድረግ ያለብህ አይመስለኝም
@danielbeyene8538
@danielbeyene8538 Жыл бұрын
Please be patient, let the interviewee give you an answer! You took more time than the guy. What a shame! Don’t just run your mouth.
@JhJj-i8k
@JhJj-i8k Жыл бұрын
እዬ እንኩሮ ሆድ አደር ነው መልስ አያጣም አገራችን አፍጋኒስታን ሆና ይለፍልፋል ግማታም እኔ ብሆን አናቱን ነበር ምለው
@1hagerachin
@1hagerachin Жыл бұрын
Denkoro, your kind of people are what is creating chaos. Wash your brain please
@ColeFire
@ColeFire Жыл бұрын
በፍጹም ጋዜጠኛ ብዬ አልጠራክም የመደር ወሬኛ ነክ
@Musa-gc2vt
@Musa-gc2vt 11 ай бұрын
አረ ስሜነህ ስራት አስጨርስ
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 Жыл бұрын
ጭራሽ ዶክተር ነው ያሳዝናል
@Sidona-24
@Sidona-24 Жыл бұрын
አሉባልታ ይዘህ ነው የቀረብከው ጋዜጠኛ ተብየው
@I_quitYT
@I_quitYT Жыл бұрын
ከዚህ በሗላ ማንም በደነዞችና በደንቆሮዎች ስብስብ እየመጡ የሚያደናቂሩንን አንቀበልም እንድዚህ እያጠቡ የማያሰጡልን ቁርጥ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች አሏት እንደ ስሜነህ
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo Жыл бұрын
እሄ ሰውዬ ግን አወክ አወክ ሲባል ነጥብ ለማስጣል ማታደርገው ነገር ዬለም አንተ እራሱ የወጣ
@natnaeltibebe1186
@natnaeltibebe1186 Жыл бұрын
the interviewer asks and answers his questions at the same time. Thats stupid. Why won't you let him to reflect on ur questions.
@ColeFire
@ColeFire Жыл бұрын
ቀጥ ብለህ ት/ቤ መሄድ አለብክ ጠያቂው ደካማ
@yenezion5211
@yenezion5211 Жыл бұрын
A nice joke 😂
@TekaHailu
@TekaHailu Жыл бұрын
*ስሜነህ🙏እርቃኑ😂አሳየሀን🤔ምክክር በኢሕአዴግ🇪🇹የተደረገውን ነግሮን👉መልሶ ያወዛገባል🤔የሚበተብጡት...አይማከሩም 😄😄ግን መምህራን ተሳተፉ😅እንድያ ከሆነ👉በቀላሉ የገጠር እና የከተማ ሕዝብ ብቻ ማማከር አይቀልም🤷‍♂️ምክንያቱም ሁሉም ሥራ ያለዉም እንደ ዘርፉ ያካትታል*
@TekaHailu
@TekaHailu Жыл бұрын
*ስሜነህ🙏እርቃኑ😂አሳየሀን🤔ምክክር በኢሕአዴግ🇪🇹የተደረገውን ነግሮን👉መልሶ ያወዛገባል🤔የሚበተብጡት...አይማከሩም 😄😄ግን መምህራን ተሳተፉ😅እንድያ ከሆነ👉በቀላሉ የገጠር እና የከተማ ሕዝብ ብቻ ማማከር አይቀልም🤷‍♂️ምክንያቱም ሁሉም ሥራ ያለዉም እንደ ዘርፉ ያካትታል*
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ
58:34
Fana Television
Рет қаралды 52 М.
ቆይታ ከድሬዳዋ ከንቲባ ጋር / ክፍል 1
28:15
AddisWalta - AW
Рет қаралды 108 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН