No video

ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል

  Рет қаралды 49,212

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

6 ай бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

Пікірлер: 187
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 6 ай бұрын
በመጀመሪያ ትልቅ ይቅርታ ንስሃው በጣምምምምምም አስፈላጊ ሆኖ በአደባባይ ጮኸን ስመለስ አንደቤተክርስትያን የሚጣለውን ካልጣልን የሚተወወውን ካልተውን የሚሸሸውን ካልሸሸን ባጠቃላይ ከንስሃው ባለፈ መንፈስ ቅዱስ ከኛ ምን ከንደሚፈልግ ገብቶን ካልተገበርን እንደቤተክርስትያንም አንደሀገርም ምንም ከንደማንፈይድ በመድፈሬ ደግሜ ይቅርታ እየጠየቅሁ ውስጤ የሞላውን ሸክሜንና ህመሜን ላወራችሁ አደፍራለሁ ነህምያ ንስሃ ብቻ አደለም የገባው ከንስሃ ጋር የሚመጣጠን የቅጥሩን ሰራ በሚገባና በፍጥነት በመሰጠት በትጋት በ52 ቀናት ሰርቶ ከንደጨረሰ ጸልየን መለያየት ብቻ የትም አያደርሰንም የተረዳነውን አውነት ለጽድቅ ጨክነን በተግባር ልናሳይ ይጠበቅብናል ልዑል አግዚአብሔር ዓይኖቻችንን ከፍቶ ያሳየን ይርዳን በኢየሱስ ሰም አሜን !!!!!!!!?
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 6 ай бұрын
የውልህ user:-..ይሄ ምንም ኮመንት መስጠት የሚያስፈልገው ነገር አይደለም ይሄ ዝም ብለህ በአንድ ልብ እንደተናገሩት በንሰሀ እና በፀሎት በጋራ መውደቅ ነው።
@horamlalisa6226
@horamlalisa6226 5 ай бұрын
It is only for formality. Those church leaders are junks. They don't care how many people died. Am sure this program is planned by Abiy Ahmed to keep his power.
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 ай бұрын
​@@aklilgeorge8670እንዴ!! ምን መልካም ቢደረግ ዳር ቆመው የሚያስተናብሩ ከመልካም ነገር ጋር የማይተባበሩ ነቃሾች ሁሌም የሚሉት አለ😂
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 ай бұрын
ምን አይነት ተግባር ነው የምትጠብቀው?!
@lydiasolomon4196
@lydiasolomon4196 5 ай бұрын
ትክክል ነው
@genetbogale2544
@genetbogale2544 6 ай бұрын
የፀሎታችን መልስ ነው ይሄንን ቀን በጣም ነበር የምንናፍቀው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እውነተኛ መመለስ ይሁንልን ራሳችንን የምናዋርድበት ይሁንልን
@eyesusyadenal2541
@eyesusyadenal2541 6 ай бұрын
በጣም ጡሩ ሀሳብ ነው ።ነገር ግን ጭፈራ ፣ጩኸት እና ንስሀን እና ምልጃን የማይወክል መንፈሳዊ ስርአት-አልበኝነት እንዳይኖር አደራ አደራ ።
@user-cv1ep2ry1y
@user-cv1ep2ry1y 5 ай бұрын
ሆዳም እና ድሎት ፈላጊ እንዲሁም የፈርኦን ተላላኪ ፤ የይስሙላ ሕብረት 😢😢😢😢😢
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 5 ай бұрын
Who are you
@yahunuyibas59
@yahunuyibas59 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በምድራችን ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ፣ በምድራችን ላይ ፅድቅ፣እውነት፣ፍትሕ፣ እኩልነትና፣ ሰላም እንዲኖር በአደባባይ ብቻ ሳይሆን በግላችን በፆም በፀሎት የእግዚአብሔርን ፊት መፈለግ እጅግ አስፈላጊ ነው።
@treesofrighteousnessintcm3519
@treesofrighteousnessintcm3519 6 ай бұрын
“አምላኬ ሆይ፥ በፊትህ የምንለምን ስለ ብዙ ምሕረትህ ነው እንጂ ስለ ጽድቃችን አይደለምና ጆሮህን አዘንብለህ ስማ፤ ዓይንህን ገልጠህ ጥፋታችንና ስምህ የተጠራባትን ከተማ ተመልከት።” - ዳንኤል 9፥18
@berhanufantu843
@berhanufantu843 6 ай бұрын
ይህንን የፆምና የፀሎት ጊዜ በንስሀ ጌታ ፊት መቅረቡ እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ ይታመንበታል።መልካም ነው እ/ር አምላክ ምህረት ያድርግልን።ከዚህም ጎን ለጎን መንፈሳዊነት የማይገባቸው የጥፋትና የአመፅ ልጆችን ስርአት የሚያስይዝ የህግ ከለላ ሊኖር ይገባል ባይ ነኝ። በወንጌል አማኞች በፍቅር ንዋይ የተነደፉ መፅሀፍ ቅዱስ ይዘው ሌትከቀን ስለገንዘብ ብቻ የሚያስቡ ለመንጋው ለህዝቡ ሳይሆን ለደሞዛቸው የሚተጉ እጅግ በዝተዋል። እ/ር ማሰቡን ያስበናል ግን ከልብና ከንፁህ ልብ የመነጨ ይሁን!!❤❤
@teshome7693
@teshome7693 6 ай бұрын
“እኔ ባሪያህ ዛሬ በፊትህ ስለ ባሪያዎችህ ስለ እስራኤል ልጆች ሌሊትና ቀን የምጸልየውን ጸሎት ትሰማ ዘንድ ጆሮህ ያድምጥ፥ ዓይኖችህም ይከፈቱ፤ በአንተ ላይም ያደረግነውን የእስራኤልን ልጆች ኃጢአት እናዘዝልሃለሁ፤ እኔና የአባቴም ቤት በድለናል።” - ነሀምያ 1፥6
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ መከናወንን ይስጣች ሁ
@tewodrosabebe8004
@tewodrosabebe8004 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መሪዎቻችንን
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ረድቶናል! እግዚአብሔር ጠብቆናል! ወደፊትም ይረዳናል! እኛ ግን ወንጌልን የሚመጥን የሕወት ጥራት ይሁንልን! ጌታ በእኛ ዘመን ይከብር ዘንድ የእያንዳችንን ድርሻ እንወጣ !!! እግዚአብሔር ምድራችንን ይባርክ!!!
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል አሜን ተባረኩ።❤❤❤
@user-fx3xm4we2h
@user-fx3xm4we2h 6 ай бұрын
ይህፕሮግራም እግዚአብሔር የሚያሸተው መልካም መአዛ ያለው እንዲሆን ከወዲሁ ንስሀ እየገባን መከፋፈልን ትተን እርስበርሳችንይቅርታ እየተጠያየቅን በንስሀ በፊቱ እንቅረብ እግዚአብሒር ከማደሪያው ሆኖይሰማናል
@robs5120
@robs5120 5 ай бұрын
አሁን ገና ቤተክርስቲያን በእግሮቿ ቆመች እንደዘገየን ቢገባንም ግን ይህ የእግዚአብሔር የጉብኝት ጊዜ ነው ተመስገን እግዚአብሔር ።
@pastorermiasbehailuofficia9048
@pastorermiasbehailuofficia9048 6 ай бұрын
መልካም ነው ጌታ ጸጋውን ምሕረቱንና ቸርነቱን ያብዛልን የልብ አንድነትና ይሰጠን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይገለጥልን ።
@solomef9614
@solomef9614 6 ай бұрын
ፀሎትን ሰምቶ የሚመልስ እግዚአብሔር ይመስገን::
@Tameis4Christ
@Tameis4Christ 5 ай бұрын
ባለራዕይነት እንዲህ ነው በርቱ እግዚአብሔር መልካም ነው ይሰማናል
@wondimugetachew7288
@wondimugetachew7288 6 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 6 ай бұрын
Yes God bless you. God is merciful and kind He will forgive us and bless our country and people. Those of us abroad will be with in prayer
@mulugetatadesse929
@mulugetatadesse929 5 ай бұрын
የንሰሐ ጥሪ ስላደረጋችሁ ልን ጌታ ይባርካችሁ ።
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 6 ай бұрын
እልእልእልእልልልልል ጌታ ሥሙ ከፍ ይበል ተባረኩ ጊዜው ነው::
@bety2338
@bety2338 6 ай бұрын
❤መልካም እና በጣም አስፈላጊ ነው። አባቶቻችን መሪዎቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እግዚአብሔር ፊቱን ወደ እኛ ይመልስ ይራራልን። በፍጹም ልባችን እንድንመለስ ይርዳን።
@tinaberecha5801
@tinaberecha5801 6 ай бұрын
እግዝኣብሄር ይመስገን
@mekdessisaytikse5154
@mekdessisaytikse5154 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የተዋረደ ልብ እና የተሰበረን መንፈስ ለሁላችን ይስጥ!
@user-ht5id2fz1u
@user-ht5id2fz1u 6 ай бұрын
ትግሥት፡እጅጉ፡ጌታ፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ይባርክሽ፡አገልግሎትሽ፡ገንቢና፡ጠቃሚ፡ነው፡❤እወድሻለሁ።
@FreeEthiopia1787
@FreeEthiopia1787 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@miherettuke1200
@miherettuke1200 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤
@alephdesign82
@alephdesign82 5 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም እጅግ አስፈላጊ ነው በጣም እናመሠግናለን ። ከብዙ አክብሮት ጋር ወጥነት ባለው አዋጅ ሳምንቱን ሁሉ በየአጥቢያችን በፆምና በፀሎት ሆነን የመስቀል አደባባዩ ማጠቃለያ ቢሆን የበለጠ መልካም ይሆናል ብዬ አስባለሁ ተባረኩ ።
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 5 ай бұрын
God bless you Church Leaders to come together to GLORIFY JESUS
@fikreshimeles4324
@fikreshimeles4324 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ከፍ ይበል በአንድነት መቀመጣችሁ ትልቅ ስኬት ነው ተባረኩ
@christianworldtube
@christianworldtube 6 ай бұрын
ይሄን ዝግጅት ስላቀዳችሁ ሰለአዘጋጃችሁ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ! ጌታ ምህረት ያደርግልናል እናምናለን ንስሀችንን ይቀበለናል መከናወንን ይሰጠናል አሜን🙏🙏
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 6 ай бұрын
አሜን ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን።
@BertucanGemechu
@BertucanGemechu 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አባታችን የተመሰገነ ይሁን! እጅግ በጣም ትክክል ግን ግን፣ ከንስሐ ማግስት የንስሐ ፍሬ እንድናፈራም እያንዳንዳችን ይጠበቅብናል እርሱም ይርዳን መሪዎች ተባረኩ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Evngelist828
@Evngelist828 5 ай бұрын
“ከያዕቆብም ቤት ፊቱን የመለሰውን እግዚአብሔርን እጠብቃለሁ፥ እተማመንበትማለሁ።” - ኢሳይያስ 8፥17
@aminakedir22
@aminakedir22 6 ай бұрын
እግዚያብሔር ለምድራችን ምህረቱን ያብዛ ከቤተክርስቲያን የጀመረው መለያየት መከፋፈል ጥላቻ ስር ሰዶ ብዙዎችን ወረሰ ዛሬም እግዚያብሔር ቸርና መሀሪ ነው ብንመለስ እርሱ ወደ እኛ ይመለሳል ሀጥያታችንን እንናዘዝ በድለናል አይካድም አይዋሽም አንዱን ስለኛ የሞተውን እየሡስን ከፋፍለን የኔ የኔ ብለን እራሳችንን ለማሳየት ያልተገባ ነገር አድርገናል እየሱስ ከሰማይ ሰማያት የመጣበትን አላማ አደብዝዘነዋል እኔነት ዛሬም በመካከላችን ነግሷል በእዉነት እንደገና በምህረቱ መታሰብ ይሁንልን ልብሳችሁን ሳይሆን ልባችሁን ቅደዱ ብሎ እግዚያብሔር በተናገራቸው ግዜ በንሰሀ በተመለሱ ግዜ እግዚያብሔር ስለምድሪቷም ቀና ለህዝቡም ራራለት ትን ኢዮ:-12-29 ይህ መልዕክት በምድሬ ላይ ይፈም እግዚያብሔር ምርኮአችንን ይመልስ
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 6 ай бұрын
MAY THE GOD OF ABRAHAM ISAAC AND JAKOB BLESS THIS REPENTANCE AND THANKSGIVING DAY.. MAY JESUS CHRIST THE HOPE OF GLORY BE WITH YOU ALL.
@jigssagudeta9693
@jigssagudeta9693 5 ай бұрын
ጥማታችን ይህ ነውና ጥሪውን እ...ሺ! ተቀብለናል፤ ፈጣሪያችንና አምላካችን የሆነው ቅዱሱ እግዚዓብሔር እንደህዝብም እንደሃገርም ይበልጥ በምህረቱ ይጎበኘን ይሆናል። ጌታ ኢየሱስ በግርማ-ሞገሱ ይባርካችሁ።
@alemkiru2012
@alemkiru2012 6 ай бұрын
አሜን ጌታ ይረዳናል
@user-ym4rw6fb8h
@user-ym4rw6fb8h 5 ай бұрын
United we stand.
@lilibini4870
@lilibini4870 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ❤
@user-ij7um6tg9v
@user-ij7um6tg9v 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይረዳናል ፊቱን ከመፈለግ የበለጠ ምን መልካም ነገር አለ?
@sirgutretta9560
@sirgutretta9560 5 ай бұрын
Praise God! God is gracious and full of mercy. We thank God for his loving-kindness that leads us to repentance .
@FreeEthiopia1787
@FreeEthiopia1787 5 ай бұрын
Fake 😂😂😂
@johannesman9504
@johannesman9504 6 ай бұрын
የእየሱስ ክርስቶስ ስም ከፍ የሚልበት ቀን ፡ የጠላት አሰራር የሚደርቅበት ። በተለይ በሀገራችን በእርስ በእርስ ጦርነት የሚያበቃበት ፣ በረሀብ አለንጋ የሚገረፉ ወገኖቻችንን በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት በመዉደቅ ምህረትን ከእግዚአብሔር የምንጠይቅበት ይሁንልን ።
@FreeEthiopia1787
@FreeEthiopia1787 5 ай бұрын
Which God? You support children and women killer Oromo leader . God never answer killer prayer 😢
@user-fn7ds5lq1t
@user-fn7ds5lq1t 6 ай бұрын
አሜን ። እግዚአብሔር ይስማችሁ ።
@woubebanjew7440
@woubebanjew7440 6 ай бұрын
ለመሆኑ የሐጥያት ወይንም የበደል ይቅርታ የሚገኘው አደባባይ በመውጣት በመለመን ነው ወይስ ክርስቶስ በሰራው ስራ በማመን? ለጊዚያዊ ሰላም ከምትሰሩ ክርስቶስን በማመን ለሚገኘው ዘለአለማዊ የሰዎች ሰላም ባላችሁበት ሆናችሁ ብትሰሩ ። የሚገርመው ሀጥያታችን ይቅር የተባለልን አዲስ ፍጡር ክርስቲያን ነን እያላችሁ አደባባይ ወጥተን እግዚአብሔርን ሐጥያታችንን ይቅር እዲለን እንጠይቅ ትላላችሁ? የሐጥያት ይቅርታ በልመና ሆነ? ስለሀገር ጊዜያዊ ሰላም መሪዎች ህዝብን በፍትህ በእኩልነት እዲመሩ ስለመንግስታት መፀለይ መልካም ነው ፣ሆኖም ግን ለሐገሪቱ ከእግዚአብሔር ባልተሰጠ ቃል ኪዳን ሰውን ማደናገር ተገቢ አይደለም። ከፖለቲካውና ከዘር ውጥንቅጥ እራሳችንን አውጥተን ጌታ ግድ የሚለውን ሰዎች ሁሉ የሚድኑበትን ፍቃዱን እናድርግ የፀጋውን ወንጌል እናስተምር። ጌታ ግድ የሚለው በጆግራፊ ስለተከለሉ ሃገሮች ሳይሆን በሐጥያት ባርነት ላሉ የሰው ዘር በሙሉ ነው።
@elsatesfaye2716
@elsatesfaye2716 6 ай бұрын
አሜን እርሱ ይምረናል ይቅር ይለናል ደግሞም ይረዳናል
@King-tm9yu
@King-tm9yu 6 ай бұрын
ከጊዜው አለመረጋጋት የተነሳ ይህንን ቅዱስ ሃሳብ ሰይጣንና አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲ አራማጆች እንዲሁም ያልተረጋጉት የመንግስት ተቋማት ወደ ሌላ ብጥብጥ እንዳይለውጡት ያሰጋል። መንግስት ድጋፋን ለማግኘት የፈቀደ ቢመስልም የመንግስት ተቃዋሚዎች ግን መገኘታቸው አይቀርም። በዙህ ሁሉ ውስጥ እግዚአብሔር ይጠብቀን !!!!
@FreeEthiopia1787
@FreeEthiopia1787 5 ай бұрын
Which God? You support children and women killer Oromo leader . God never answer killer prayer 😢
@ermiasyoseph5825
@ermiasyoseph5825 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትክክለኛ ውሳኔ።አሁን በእርግጠኝነት ምድራች የመታሰቢያዋ ዘመን እየመጣ ነው።
@azeeketsela514
@azeeketsela514 6 ай бұрын
AMEN! May our LORD and SAVIOR be with you all!!!
@AbnetYemer-rz9mn
@AbnetYemer-rz9mn 6 ай бұрын
Amen Amen God is great🙏🙏🙏
@hannagg5688
@hannagg5688 5 ай бұрын
፤ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ፤ የሚል ቃል ይፈፀም ዘንድ ይመስለኛል ወገኖቼ እሄ ህብረት እየተካሄደ ያለው ። እና ወገኖቼ እርስ በራሳችን ትችቱ እና መዋቀሱ ይብቃ ኣብረን እጅ ለእጅ ተያይዘን ምድራችን እንድትፈወስ ከሚወደን ኣባታችን እግዚአብሔር ምህረትና ይቅርታ እንጠይቅ። ❤❤❤
@user-oj1ls1tb1i
@user-oj1ls1tb1i 5 ай бұрын
ሰላምን እሻት ተከተላትም !እንደሚለው ቃሉ ሁላችንም መነቋቆሩን ትተን ለአንድነት እንትጋ ይሔ ነው ሚበጀን።
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 5 ай бұрын
አራት መቶ ነብያት ተሰብስበው የወሰኑት ጉዳይ ሲመረመር የሰማይ አጀንዳ አንድ ሚኪያስ ተረድቶት ነበር አኔ ከሁሉ እበልጣለሁ ማለቴ ሳይሆን የገባኝ የተረዳሁት ነገር ስላለኝ ነው ደሞም ለተሻለ ውጤታችን መንፈስ ቅዱስን ሰምተን የምንስራው ነገር በጣም አስፈላጊ ስለሆነ ነው በኮመንት የሚያበቃ ነገር ስላልሆነ አመሰግናለሁ ስለምክሩ ተባረክ ተባረኪ !!!
@negasumelaku6083
@negasumelaku6083 5 ай бұрын
Amen tebareku💙💙
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ''ኢዮሣፍጥም ፈራ እግዚአብሔርንም ሊፈልግ ፊቱን አቀና በይሁዳም ሁሉ ጾም አወጀ፡፡ይሁዳም እግዚአብሔርን ይፈልግ ዘንድ ተከማቸ ከይሁዳ ከተሞችም ሁሉ እግዚአብሔርን ይፈልጉ ዘንድ መጡ፡፡.............." 2ኛ ዜና 20፡1-19 በአንድ ላይ ተከማችተን የእግዚአብሔርን ፊት እንፈልግ እርሱ ይገኛል ደግሞም ይራራልናል፡፡ ኘሮግራሙ ግን ለምን ቀኑን ሙሉ አይሁንም ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ ቢጀመር በየቤተክርስቲያኑ ያለው የእሁድ አምልኮ ቀርቶ አንድ ላይ ከጠዋት ጀምሮ ቢሆን ጥሩ ነው፡፡
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 5 ай бұрын
ለዘመናት የንስሃ ፀሎት ይባላል ሚቀድመውግን ሁሉም በየ አጥቢያ በዘረኝነት ልባቸው የተለያየ ባንዳንድምክንያት የተለያዮ የእርቅ ፕሮግራም ቢደረግ ፍቅርበቅዱሳንመካከል አለ በማይባልበት ደረጃ መከፋፈል ይታያል ይህንን አስተካክሎልብ ከክፋት ነፃ ሲሆን ዉጤት ይኖረዋል አልያ ውሃን ቀድቶ እንደማፍሰስ ይቆጠራል እግዚአብሄር ፍቅር ነው ይሰማል እኛ ግን አልሰማነውም በመዝሙር መዝለል የአለም ዘፈንይመስል በመዝሙር የብሄረሰቦች ጭፈራ ይህተገቢ ነው በፍፁም ሁሉ ነገራችን ተበላሽቷል አይ እኛ 😢😢😢😢
@user-qc4pe3go6k
@user-qc4pe3go6k 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ለትውልድ የሚቀር ለሀገር በረከት ተፅኖ ፈጣሪ የሚሆን እዲሆን ፀሎቴ ነው።
@mebatmebat6305
@mebatmebat6305 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘እግዚአብሔር ይመስጌን እልልልልልልልልል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ተባራኩ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@hananati-bq2gr
@hananati-bq2gr 6 ай бұрын
Amen Getaa Yibarkachihu Abatochachin
@bety2338
@bety2338 6 ай бұрын
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u 6 ай бұрын
Amennnnnnnnnnn እግዚአብሔር እልልልልልልልል
@zelalembanjaw9687
@zelalembanjaw9687 6 ай бұрын
MASS REPENTANCE IS GOOD PRACTICE BUT REPENTANCE AT PERSONAL LEVEL IS MORE GENUINE AND WORKING.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
ከርማችሁ ከርማችሁም ቢሆን ሰለወሰናችሁ ጌታ ይባርካችሁ የአደባባይ ንሰሃችን የጌታን እጅ ሰለሚያዘረጋው በጉጉት እጠብቃለሁ
@almaztekilu6062
@almaztekilu6062 5 ай бұрын
በጣም ጡሩ ሀሳብ ነው ።
@user-to8le5uf3r
@user-to8le5uf3r 6 ай бұрын
Zemenach ybarek
@AmanuelArja
@AmanuelArja 5 ай бұрын
በጣም ጥሩና አስፈላጊ ነገር ነው ነገር ግን ከጥዋቱ ጀምሮ እስከ 6 ና 7 ሰዓት ድርስ በፆምና ጸሎት ቢሆን እጅግ በጣም የተሻለ ነውና እንደዛ ብታሰብ ጥሩ እንደሆነ እንደ አንድ ሰው ላሳስባችሁ እወዳለሁ፡፡
@fasilabebe4291
@fasilabebe4291 6 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ቤተ-ክርስትያን እንዳለፉት ኣራት ኣምስት ዓመታት የኣገር መሪዎች ቤተመንግስት በር ወለል ብሎ ተከፍቶላት ኣያውቅም፤ ማለትም በኣገሪቱ ሰላምን፣ መቻቻልን፣ ፍቅርን፣ ተስፋን፣ ብሎም ወንጌልን የማስፋፋት ትልቅ ዕድል ኣግኝታ ነበር። ሌላው ቢቀር ጦርነቱን ብዙ ጉዳት ሳያስከትል ማስቆም ትችል ነበር፤ ነገር ግን የቤተክርስቲያን መሪዎችዋ ባብዛኛው ጭራሽ ጦርነቱ ደግፈው ኣቀጣጠሉት፤ ጥቅስ እያወጡ ወጣቱን ለሞት ነዱት፤ ምናልባት ጥቂቶች የሩቅ ተመልካች ሆኑ የፈሰሰው ደም ኣላንበረገጋቸውም። ኣሁን የንስሃ የምናምን ፕሮግራም ብታንቆረቅሩ ተበዳዩ ህዝብ የሚያምናችሁ ይመስላችሁዋል? መሃሪው እግዚኣብሔር ይቅር ይበላችሁ፣ ልባችሁን ይቀይረው፣ ከኣጎብዳጅነት ከንዋይ ባርነት ነጻ ያውጣችሁ፣ የልብ ዓይናችሁን የጋረደው ክፉ ይግፈፍላችሁ፣ እውቀት ብቻ ሳይሆን ጥበብ ያብዛላችሁ፣ ለጥቅም ሳይሆን ለክርስቶስ እና ለወንጌሉ የሚቆም የሚሞት ማንነት ይስጣችሁ። ኣሜን።
@zobleselam5695
@zobleselam5695 5 ай бұрын
መጀመሪያ ቤታችሁን ከሀሰተኛ ነቢያት አፅዱ ።እነሱን አቅፋችሁ ይዛችሁ የፀሎት ዝግጅት ማድረጉ በፈጣሪ ላይ እንደማላገጥ ይቆጠራል ።
@yayaabesha8167
@yayaabesha8167 5 ай бұрын
ወንድሞቼ ባለው ነገር ከልብ እናሙሰግናለን፣አገራችን ከፍ ያለ ፈተና ገጥሟታል እንደወንጌል አማኝ ግብረ ሰዶምን አጥብቃችው ልታወግዙ ይገባል ፣ከናንተ ይሄንን እንጠብቃለን ይህን ካላወረጋችው ፣ልፋታችው ሁሉ ከንቱ ነው ፣ቅድሚያ ትውልድን አድኑ ፣ታደጉ
@user-bb8gz9fd8c
@user-bb8gz9fd8c 5 ай бұрын
ለፆምና ፀሎት አዋጁ ጌታ ይባርካቹ መኖራችሁንም አይተናል ። ነገር ግን በዚሁ አንድነትን የሚያጠፉና የሌላ እምነቶችን ክብር የሚነኩትን ደሞ ከወንጌል ውጪ የሆነ ልምምድን በወንጌላዊያን ስም የሚያጭበረበሩትን በህግ የሚቀጡበትና የሚታገዱበትን ህግ በማውጣት መኖራችሁን የበለጠ ብታረጋግጡልን እንቀበላችኋለን
@mebratehaile6208
@mebratehaile6208 5 ай бұрын
ውስጣችሁን አስተካክላችሁ ወደ አደባባይ ብትወጡ መልካም ይመስለኛል። በተለይ ዘረኝነት፣ አድሏዊነትና በየቤ/ክኑ በተለያዩ አገልግሎት ላይ በጉስቁልና የሚለፉትን አለመመልከት። መቼም በእግዚአብሔር ፊት ሁሉ የተገለጠ መሆኑን እንዳንዘነጋ- የዚህ ፕሮግራም ነገረ-መነሻ ጭምር!
@kebedewakweya8833
@kebedewakweya8833 5 ай бұрын
የታሰበዉ የንሰሐ ጸሎት፣ የአምልኮና የምስጋና ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን የሚደረገዉ ሁሉ ከንጹህ ልብ ካልሆነ ፍሬያማ አይሆንም፡፡ ስለዚህ በዚህ ዙሪያ ሁሉም አማኝ ትኩረት አድርጎ መንቀሳቀስ አለበት፡፡
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 6 ай бұрын
Tebareku🎉
@tirulegesse8207
@tirulegesse8207 6 ай бұрын
አሜን ይሰማን❤
@mulu65
@mulu65 5 ай бұрын
ትግራዋይ የወንጌል አማኞች ከእናተ ጋር ሕብረት የላቸውም።ይብላኝ ለናተ ለመርጦ አገልጋዬች።But GOD is universal
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 5 ай бұрын
ለምን እንዲህ አልክ? ኢትዮጵያ ከ80 በላይ ብሔሮች እና ብሔረሰቦች አገር ናት። ሁሉም በኔ ቋንቋ ማስታወቂያ መነገር አለበት ካለ የሚቻል አይደለም ። አብዛኛው ሕዝብ ሊሰማው በሚችለው ቋንቋ መነገሩ ተገቢ ነው። ስብሰባው የሚካሄደው በአዲስ አበባ ስለ ሆነ ወደ ስብሰባው የሚመጣው ሰው ከአዲስ አበባና ከዙሪያው የሚመጣ ነው ። በአዲስ አበባ እና በዙሪያው የሚኖር ትግራዋይ የነሱ አባል ደግሞ አማርኛ ይሰማል ። ስለዚህ ምንም ቅር የሚያሰኝ ነገር የለም።
@mulu65
@mulu65 5 ай бұрын
@@user-dw9co2oe7h ተሳስትሀል ትግራዋይ የወንጌል አማኞች ሆኑ ሌላው ትግራዋይ በዚሕ መንግስት እና በኤርትራ መንግሥት ተከበው ሲጨፈጨፉ፤በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በሀገራቸው ኢትዮጵያ ውስጥ በጅምላ ሲታስሩ/concentration camps ሲገቡ/do u now what the Ethiopian evangelical church says this war /the war against to tigray/is from gad but gad is peace.so tigrawy Christina don't have aline with Ethiopia evangelical church.but tigrawy nows and believes on equality of Nation and nationality.የትግራይ ሕዝብ እግዚአብሔር አምላክ እረድቶት ከዚሕ ምአት ችግር እየወጣነው።sham on Ethiopia evangelical church who supports the war against to tigray
@FreeEthiopia1787
@FreeEthiopia1787 5 ай бұрын
All this fake Christian leaders love to see Tigray and Amhara people suffer 😢😢😢😢😢
@user-wf4jh6te8k
@user-wf4jh6te8k 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳናል
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 5 ай бұрын
“ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ፤ አምላካችሁም እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ፥ ቍጣው የዘገየ፥ ምሕረቱም የበዛ፥ ለክፋትም የተጸጸተ ነውና ወደ እርሱ ተመለሱ።” - ኢዮኤል 2፥13
@zerefabiru1410
@zerefabiru1410 5 ай бұрын
ኢሳይያ 52:8 ፤ እነሆ፥ ጕበኞችሽ ጮኸዋል፤ እግዚአብሔር ወደ ጽዮን በተመለሰ ጊዜ ዓይን በዓይን ይተያያሉና ድምፃቸውን ያነሣሉ፥ በአንድነትም ይዘምራሉ።
@wegayehugetu5365
@wegayehugetu5365 5 ай бұрын
Good job Let The Almighty God be with you!!!!
@user-mq1cm2sk6f
@user-mq1cm2sk6f 5 ай бұрын
Eebbifamaa!
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 6 ай бұрын
እኛ ለኦርቶዶክስ ወንድሞቻቸን ጥላቻ የለብንም ለገና የእነርሱ ዝግጅት ተከልክሎ ደግሞ ምን ታስቦ ነው ለእኛ የተፈቀደው የማጋጨት ነው?ወነሰጌል እንስራበት ተውን ቦታ አተን ነው ?ትግስት ግን ማስተዋል አለብን ሌላ ዉጥረት ሊመጣ ነው መንግስታዊ ሀይማኖት ተብሎ እኛ ፀሎት ቦታ አላጣንም።
@romanzewdie8974
@romanzewdie8974 5 ай бұрын
አህታችን ትጂ ተባረኪልን!!
@amackelechdubale5969
@amackelechdubale5969 5 ай бұрын
ሰለ እናንተ እግዛቤርን እናመሰግናለን የእውነት ደግሞ መመለስ ይሆንልናል!!
@ketofm
@ketofm 5 ай бұрын
መጀመርያ ለትግራይ ህዝብ ይቅርታ ጠይቁ
@mememalase9018
@mememalase9018 6 ай бұрын
Tebareku gate yebarkh ❤
@davidaddis2525
@davidaddis2525 6 ай бұрын
Eshi Abatochachn ene 4 sewochn astebabre lememtat ena lelochn le nisiha lemegabez ezegajalew. ❤ Yeserawit Geta yirdagn.
@user-op2oi1pj2o
@user-op2oi1pj2o 5 ай бұрын
ጌታ ይባርርካችሁ።😊
@BM-zs8cs
@BM-zs8cs 6 ай бұрын
አደራ እንዳትጨፍሩ እባካችሁ! መቸም የዘንድሮ አምልኮ የሙዚቃ እና የከበሮ ድምጽ ሲሰማ እንደ ዛር የሚያንዘፈዝፈው ክርስቲያን ነኝ ባይ የበዛበት ሰለሆነ እንዲያው ትንሽ ምክር ልስጥ ብዬ ነው፣ ማፈር ሰለቸኝ! እስኪ እውነተኛ የነሰሃ ጊዜ አርጉት በጌታ፣ አንገታችን ከተሰበረ በጣም ቆየን እና እባካችሁ ተረጋግታችሁ ጸልዩ፣ ተባረኩ፣
@DL12able
@DL12able 5 ай бұрын
I wish the Counsel could correct those mistaken prophets, church servants and the disciplines to save the Christians. በኢየሱስ የዳንኩ! ከነገድ ከቋንቋ የተዋጀሁ! በጌታ አማላጅነት በመንፈስ ቅዱስ አጽናኝነት በአብ ቸር አባትነት የማምን የፕሮቴስታንት አማኝ ስሆን! በጥቂት ቤተ ክርስቲያኖች ፈር ያልያዘ ግን ስሜት የያዘ የአምልኮ ስነስራአታችን ሊታረም ይገባል! ተሃድሶ ለወንጌላውያንም ያስፈልገናል! ይህ የጥቂት ቸርቾች ችግር ቢሆንም አዲስ አማኝ ለማምጣት እንደእንቅፋት እንደመቀለጃ መሳለቂያ መሳቀቂያ እየሆነ ያለ ነው! ካውንስሉ ተጠናክሮ እንደዚህ አይነቶችን በፍጥነት እርማት መስጠት እንዲችል የዘውትር ምኞቴ ነው ጌታ ይርዳን!
@HireworkyohanesBelachew
@HireworkyohanesBelachew 6 ай бұрын
ለምን አንድ ቀን ብቻ ለሶስት ቀን ሁሉም ራሱን አዋርዶ በእግዚአብሄር ፊት መደፋት ነው ይህ ሁሉ መአት የመጣው በኛ እግዚአብሄርን እናምናለን የእግዚአብሄር ስው የምንል በስራነው በደልና ሀጢያት ነው ተባርኩልን ።እግዚአብሄ ያሳካልን እኛም በውጭ ያለን በፅሎት እናግዛለን አሜን ጌታችን ይራራልን
@yemisrachs.7
@yemisrachs.7 6 ай бұрын
ቢዘገይም ስለ እቅዱ ተባረኩ ስለምን በየሀገሩ አገር አቀፍ፣ በአለም ዙሪያ አለም አቀፍ (live) አልሆነም በሀላፊነት በንስሐ የአምላክን ፊት መፈለግ እና ስለተሰጠን እናመሰግናለን ( Thanksgiving) በአንድነት ሊያውም ግማሽ ቀን 😢 እባካችሁ እንደ ግለሰብ አጀንዳ ሳይሆን የሰማይ መንግስት አጀንዳ አድርጋችሁ አዘጋጁ። ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ!
@yohannes5408
@yohannes5408 6 ай бұрын
ንስሃ ቃል በቃል ጦርነት የደገፉ አገልጋዮች ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው።
@noahnoah6012
@noahnoah6012 6 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@Ewnet.freedom
@Ewnet.freedom 6 ай бұрын
እሺ! አሜን!!!!
@halleluyastudio
@halleluyastudio 5 ай бұрын
መጀመሪያ ከመካከላችሁ እርኩሰት አስወግዱ። የጠንቆላ ልምምድ ያላቸውን ሀሰተኛ ነቢያት የሚደግፉ ከተቀመጣችሁት መካክል አሉ፟(አንዱ ዘላለም ነው)
@Johnjesus830
@Johnjesus830 6 ай бұрын
150 አመት ታሪክ ብቻ አይደለም ያለን ታሪክ መርምሩ
@shimzewge1195
@shimzewge1195 5 ай бұрын
እውነተኛ የሀይማኖት አባቶችና መሪዎች እባካችሁ ሀሰተኛ ነቢያትንና የሀሰት ትምህርት መምህራንን አንድ በሏቸው።
@hanamamo212
@hanamamo212 5 ай бұрын
ፊቴን ፈልጉ በህይወት ትኖራላችሁ ይላል ቃሉ በእውነት መመለሰ ይሁንልን ግን ለምን በመላው ኢትዮጵያ ላይ በአንድ ቀን አይሆንም
@blenbefikadu4441
@blenbefikadu4441 6 ай бұрын
Amen Geta Menfes kidus new yihin yaderegew .... sile Hagerachin nisiha lingeba yasfeligenal keguada eske adebabay. Amenalew Geta yilemenenal
@semerekorbesa4596
@semerekorbesa4596 5 ай бұрын
ካውንስሉ አዲስ ቤተ እምነት ምዝገባ በጊዜአዊነት እንዳቆመ በይፋ ተናግሮ ሳለ በውስጥ ለውስጥ 80ሺ ብር ጉቦ እየተሰጠ ፍቃድ ይወጣል ። ተቋሙ ንስሃ ሲል ልቤን ደከመኝ ። ንስሃ ማለት ?
@genetbogale2544
@genetbogale2544 6 ай бұрын
የእሁድ አምልኮ ቀርቶ ከማለዳው ለምን አይሆንም የሚበልጥ ነገር ይሄ እኮ ነው
@toti5122
@toti5122 5 ай бұрын
በሉ ማቅ በምንለብስበት ቀን አምልኮና ስሙን ባርኩ አመስግኑ በሚል ሰበብ ከበሮ እየደለቅንና ትላልቅ ስፒከር ሰቅለን በኪቦርድ ድምድም ከተማዋን እንዳንረብሻት። ልብን እንቅደድ፣ እንባን እናፍስስ፣ በፊቱ እንዘን። አስፈላጊ ከሆነ የነነዌን ህዝብ ምክር እንጠይቅ።
@bontuabera8224
@bontuabera8224 5 ай бұрын
ደስ ይላል ትልቅ ዕርምጃ ነው በተጨማሪም ደግሞ መቃወም , መገስጽ, ያለባችሁንም ዝም ብላችሁ አትለፉ ስለ ጥፍው ስለሞተው ስለተፈናቀሉትስ ቤተክርስቲያን አቋምዋ ምንድነው ? እግዚአብሔርስ ፍትህን አይፈልግም ? ከንሰሀ ያለፈ ነገር ነው እሚያስፈልገን ዝም ብሎ ከማየት ግን መልካም እንቅስቃሴ ነው !!
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 16 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН