አካል ጉዳተኛ ያገባች ልጇን ለማፋታት የምትጥረው እናት

  Рет қаралды 165,660

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 357
@Mahaletgizaw-sg1kt
@Mahaletgizaw-sg1kt 5 ай бұрын
ፈጣሪየ በትዳሬ ጠንካራ አድርገኝ በምንም ነገር ፈተና ቢመጣ በሀይማኖቴና በትዳሬ አትፈትነኝ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ
@MangsetEshete
@MangsetEshete 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Lubaba-r7l
@Lubaba-r7l 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሳራየልደትዬልጅ-km9yt
@ሳራየልደትዬልጅ-km9yt 5 ай бұрын
amen amen
@حياة-ش1ف
@حياة-ش1ف 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@adebebechebezabih3382
@adebebechebezabih3382 5 ай бұрын
ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ ትዳርን ገንዘብ አይገዛውም ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሀብቱም ሁሉም ይገኛል በትክክለኛው መንገድ ከሄድን በረከቱን ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@AAAA-z5o8s
@AAAA-z5o8s 5 ай бұрын
ተባረኪ❤❤❤ከናቲቱ ልጅቱ በለጠቻት ልጇ አሥተዋይናት❤❤❤
@propheticapostolicdec.jcch697
@propheticapostolicdec.jcch697 5 ай бұрын
የማይገመት ፍቅር መንፈሳዊ ፍቅር ነዉ
@SalamGwapa
@SalamGwapa 5 ай бұрын
አይዞሽ
@mahi-s2o7d
@mahi-s2o7d 5 ай бұрын
ወይኒ ሂወት ምናለ እደፊልም ቢሆን አምላኬ ሆይ
@EmuNur-k4f
@EmuNur-k4f 5 ай бұрын
በጣም ደምሩኝ
@HfgRsf
@HfgRsf 4 ай бұрын
በጣም የምር😢😢😢😢በእዉን አናየዉም በፊልም እጅ😢
@merong-g6w
@merong-g6w 5 ай бұрын
ልጆቷግን እረጋ ያለች አለባበሧ የሚአምር ጭዋ በተፈጥሮ ዉበት ብቻ የደመቀች❤❤❤ሁሌም እደዚሁኝ🙏❤❤
@zeyneba3439
@zeyneba3439 5 ай бұрын
በእዉነታዊ እድህ አይነት ግንኙነት ወፍ የለም😂😂
@Mulufikr
@Mulufikr 4 ай бұрын
ዋዉ እደአች አይነቶችን ያብዛልን❤❤❤
@Sojoo-nw6be
@Sojoo-nw6be 5 ай бұрын
ሙሥሊሙ ልጅ ወላሒ ሢል እንደትደሥ እንደሚል 😢❤❤❤❤
@FjF-dj1km
@FjF-dj1km 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@SenyaNuru
@SenyaNuru 5 ай бұрын
ጂል😮😮😮
@suzifkr-kg2wd
@suzifkr-kg2wd 5 ай бұрын
ልል ነበር 😢
@addisw1713
@addisw1713 5 ай бұрын
ጅል ጅላጅል
@addisw1713
@addisw1713 5 ай бұрын
ጅላፎ
@Kall_queen
@Kall_queen 5 ай бұрын
የልጅቷ ልብ👌😢
@MasaratMasarat-v8l
@MasaratMasarat-v8l 5 ай бұрын
ታባረክ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 4 ай бұрын
ድራማአ ቢሆንም ሰውየው አሳዘነኝ ከእደዚህ አይነት ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🙏🙏👏👏👏
@genetkebede278
@genetkebede278 5 ай бұрын
ልጅ ለናትዋ ምጥ አሰተማረች ከናትዋ ልጅትዋ አስተዋይነት አላት
@EyerusalemBekelle
@EyerusalemBekelle 5 ай бұрын
😢c
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n 4 ай бұрын
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 5 ай бұрын
ሰላም 🙏👍👌🎉
@foziyehon
@foziyehon 5 ай бұрын
ኧረ አንዳንድ እናቶች ግን ተው እንጂ 😢
@gatalemshife4845
@gatalemshife4845 5 ай бұрын
በጌታ የተያዘፍቅር ማንም አይበትነዉም❤❤❤❤❤
@MmJohar
@MmJohar 5 ай бұрын
ለድራማ እያላችሁ ሀይማኖት አትኩ የማንንም ሀይማኖት ቢሆን😎😎😎😏😏😏😏😏😏😏😏😏
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 5 ай бұрын
ትክክል
@MmJohar
@MmJohar 5 ай бұрын
@@zuzuwolloyewa9024 ❤❤❤❤👌👌👌
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 5 ай бұрын
ፍቅር እኮ ዘር ቀለም ብሄር የለዉም አዳድ ሠዎች ላዮን በማየት ብቻ ይፈርዳሉ በሽተኛ በመሆኑ ብቻ ለማለያየት መጣር በፊልምና በድራማ ብቻ ሣይሆን የእዉነትም አለ 😢😢😢😢😢😢😢
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y 5 ай бұрын
የኔአባት ሴሳዝን ሚስቱ ተባረኪጀግና🎉🎉🎉🎉
@mhretmhuru5537
@mhretmhuru5537 5 ай бұрын
Yes ብዕልቲ ሕልና እዚ እዩ ቃልክዳን ሓቂ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@Frygg-x8z
@Frygg-x8z 4 ай бұрын
የልጅቱ ❤❤🎉🎉አድናቂ ነኝ❤❤
@MakdesMekite
@MakdesMekite 4 ай бұрын
ትመቻላችሁ
@EmabatChakola
@EmabatChakola 4 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GjvcFghv-gv4tq
@GjvcFghv-gv4tq 5 ай бұрын
ትለያለሽእውነተኛ ፍቅር የፈጣሪ ሥጦታነው ❤❤❤❤❤
@AseelMadab
@AseelMadab 5 ай бұрын
ፍቅር ማለት እንደዚ❤️❤️❤️❤️
@ራያወለላ
@ራያወለላ 5 ай бұрын
@Kalye mola::🚫 Justice for feben Justice for haset Justice for Mahlet Justice for grace Justice for Ayantu Justice for Ethiopian women Give justice to all Ethiopian women 🚫
@elisakonjo2390
@elisakonjo2390 5 ай бұрын
😢😢😢
@rahelyifru
@rahelyifru 4 ай бұрын
😢😢😢😢 justice for Ethiopia children justice for Haven justice for haset justice for all 😢😢😢😢
@JSNK-j8p
@JSNK-j8p 5 ай бұрын
ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 5 ай бұрын
አባቴ እናቴ የሚባባሉት ነገር ሲያስጠላ
@Sojoo-nw6be
@Sojoo-nw6be 5 ай бұрын
በጣምነውየሚያሥጠሉትጅ😂😂😂😂😂😂😂
@سادةسادة-ر4ح
@سادةسادة-ر4ح 5 ай бұрын
ክክክክክ እኔም
@SeadaEdris-xy9by
@SeadaEdris-xy9by 5 ай бұрын
እኔም አባቴን በጣም ነዉ እምወደዉ የሱን ቦታ ለማንም አልሰጥም
@زمزمم-م2ح
@زمزمم-م2ح 5 ай бұрын
😂😂😂በትክክል በጣምነው የሚያስጠላኝ ሚስት አባቴ። ባል አባቴ የሚሉት ነገር በእውነተኛውምኮ አይታችሁቢሆን ፊልምብቻ አይደለም
@mahi-s2o7d
@mahi-s2o7d 5 ай бұрын
ደሞ ትልቅ ነዉ አባቷ መሥሎኝ ሲጀምር ርዕሱን ደጋግሜ አየሁት😂
@HaymanotMarkos-u9y
@HaymanotMarkos-u9y 5 ай бұрын
ተባረኪ❤❤❤❤
@FatumaMehammed-qk5tx
@FatumaMehammed-qk5tx 4 ай бұрын
የሴት.ጀግና.ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
@SaraGedefa
@SaraGedefa 5 ай бұрын
Woooooow yene konjoo♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ Hiwot sewu sila ale seyihon....... 🥰🥰🥰🥰🥰
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 5 ай бұрын
You are a wonderful person Masha Allah
@Hiwet-z6z
@Hiwet-z6z 5 ай бұрын
Egziabier Edme ystachu🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@SmilingMeadows-qg3yn
@SmilingMeadows-qg3yn 5 ай бұрын
Wow 👌 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NadiNadi-r2j
@NadiNadi-r2j 5 ай бұрын
ታባረክ. አህቴ😢❤❤❤❤
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 5 ай бұрын
ወላሂ ሙስሊሙ ወላሂ ሲል እደት ደስ እዳለኝ በውሸትም ቢሆን ግን አትቀልዱ በውሸት አማሉ
@WahbiahWahbia
@WahbiahWahbia 5 ай бұрын
መሸአለአለህይጨሚሪሊሺ❤ 35:37
@WahbiahWahbia
@WahbiahWahbia 5 ай бұрын
ኢኒደቺጡሪሲትአይቺ 37:25 አለቅሚ❤ 37:16 37:18
@MmJohar
@MmJohar 5 ай бұрын
ሳህ በሀይማኖት ቀልድ የለም ❤❤❤❤❤
@jemila-c8u
@jemila-c8u 5 ай бұрын
እኔራሡ ሥቴአየሁት ወላሂሢል
@EmuNur-k4f
@EmuNur-k4f 5 ай бұрын
ደምሩኝ ማሮቼ
@AmeenaDetamo
@AmeenaDetamo 4 ай бұрын
አደረእደትረሸ❤❤❤❤
@KefaleKefale
@KefaleKefale 4 ай бұрын
ዋዉ የኔ እህት
@zed8332
@zed8332 5 ай бұрын
ልጆቱ በጣም ጀግናት❤❤ፍቅር ማለት እደዝህ ነዉ❤😢😢
@SelamHaftu-qz3qc
@SelamHaftu-qz3qc 4 ай бұрын
ደስ ሴሉ
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 5 ай бұрын
በእውነት እውነተኛ ፍቅር እምትደነቅ ልጅ
@TsehaybeleteTamene
@TsehaybeleteTamene 4 ай бұрын
👍👍👍👍ልዩነሺ ባንች ፅናትንተምሬአለሁ❤❤❤❤
@MalakAls-wq9kl
@MalakAls-wq9kl 5 ай бұрын
የኔዉድ እደት እዳስደሰሽኝ ❤❤❤❤❤❤
@FatimaZeinu
@FatimaZeinu 5 ай бұрын
ይመቻቹሁ
@WeSsj-r7g
@WeSsj-r7g 2 ай бұрын
ጎበዘ ነሸ
@لملم-ص2ط
@لملم-ص2ط 5 ай бұрын
እደዚህፊልምቢሆንመተሳሰብ.ሁሉምሰውትዳርአፈታምነበረ
@Jshhhjsjshh
@Jshhhjsjshh 5 ай бұрын
ወላሂ😢በጣም ጎበዝነሽሽ👍👍👍👍
@yayabest5512
@yayabest5512 5 ай бұрын
Wawwwww 💞💞
@selomemelaku4788
@selomemelaku4788 4 ай бұрын
❤❤❤❤lejeta
@selamissak5726
@selamissak5726 4 ай бұрын
ድራማው ጥሩ ቢሆንም ።ግን ሴት ናት ወንድን ከናድካሙ ከነጉድለቱ ከነህመሙ ዋጋ ትከፍላለች ወንድ ቢሆን ግን ጥቂት በጣት የሚቆጠር ነው ሪስክ የሚወስደው ።በፍጹም ከነጉድለትህ አይፈልጉም ከነሙላት እራሱ አስቸጋሪዎች ናችሁ ።
@እናቴሂወቴማርያም
@እናቴሂወቴማርያም 5 ай бұрын
ፍቅር ማለት❤❤❤
@FATIMAS-nf9pw
@FATIMAS-nf9pw 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@babsnnnsnsj3904
@babsnnnsnsj3904 5 ай бұрын
❤❤❤wooowowow astemari drama nw
@HayatBedaso
@HayatBedaso 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@RahamJemal
@RahamJemal 5 ай бұрын
በጣም ባለገወች ናችሁ እና ሙስሊሞች ለገንዘብ ብለን አለሀይማኖታችን ለዛውም ብላ ያላትን ሴት ለጋብቻ አንጠይቃትም ጋብቻችን የራሱ ህግ እና ስርአት አለው ለማንም አንበረከክም ከአላህ በስተቀር ለሰው እና ጎነብስ ም ይሄ ድረማ ለኝ ለሙስሊሞች ያላችሁን ንቀት ነው ያሳያችሁን በጣም ታሳፍራላችሁ
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 5 ай бұрын
ሙስሊም ክርስቲያን አንባባል ይህ ድራማ እንጂ ፖለቲካ አይደለም ግን እስላም ሆኖ ገንዘብና ሰው አይወድም አይደረግም ምን ማለት ነው? ግብዝነት እርኩስ ሐሳብ ነው ወገን ጥንቃቄ
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 4 ай бұрын
የናተ ስራአት 1 4 ጋብቻአ የዝሙት ጋብቻአ
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 5 ай бұрын
ወይኔ እናትዬዋ ገን ጭቅላቷ ባዶ ነዉ ያነዉጂ ደሞ እደመሮት ሚጓዘዉ ታገቢኛለሺ አላለም😂 እከፍ ሰዉነት እኩ በራሡ ክቡር ፍጡር ነዉ ልጂቷን ገን አለማድነቅ አይቻልም👏💪❤❤❤
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 5 ай бұрын
ሱባሀንአላህ ጥሩም ሆነመጥፎ ነገሮችወደኛ. ሲመጡፈልገናቸዉ. እና ወደናቸዉአይደለም. የፈጣሪስጦታእንጂ. አዳድያስተሳሰብ. ድህነትያለባቸዉ. ሰወችእደዚህናቸዉ ልጅቱየዉነት. አስተዋይናት❤❤❤🎉🎉🎉
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 4 ай бұрын
ልጅቷ ስታምር❤ውብ የተፈጥሮ ውበት 🎉
@Hayat-o4k
@Hayat-o4k 5 ай бұрын
ቀጣይ ወይኔ❤❤❤❤
@eveali6794
@eveali6794 5 ай бұрын
ወላሂ ❤❤❤ስል ❤❤
@hghgh376
@hghgh376 4 ай бұрын
ጀግና ናት ልጅቱ❤
@tsigiekonjo4886
@tsigiekonjo4886 4 ай бұрын
በጣም የምታሣፍሪ እናት ነሽ ብር እንጂ ጭንቅላት የለሽም ልጅሽን ግን አድንቂያታለሁ ለሌሎቹ አርአያ ሆናለቾ ጎበዝ ጀግና ነሽ።
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 5 ай бұрын
መጨረሻው ደሰ ሰል እግዚአብሔር የእዉነት እንድንኖሮዉ ይርዳን🤲
@AmeenaDetamo
@AmeenaDetamo 4 ай бұрын
ጠቅር❤❤
@hdhfbxbcb9853
@hdhfbxbcb9853 5 ай бұрын
ጎቦዝ
@AluChanal
@AluChanal 4 ай бұрын
የመዳም ቀመሞች ሳብስክራይብ አርግልኝ ❤
@kvkhhvjv4658
@kvkhhvjv4658 5 ай бұрын
ደራሲው የሙሰሊም ሰም መጨመር ለምን አሰፈለገ አታፍርም የርሰው የሰው ሀይማኖት መንካት ወሰጋ ያሰከፍላሀል ስርአት ይኑራችሁ
@semegntefera3607
@semegntefera3607 5 ай бұрын
ቀሽም
@SurprisedBabyPenguin-qy9yv
@SurprisedBabyPenguin-qy9yv 4 ай бұрын
Meslem lehan yhelale leju
@Aaa1-k8o
@Aaa1-k8o 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉በጣም ደስ ደስ ደስ
@Amsaluzenebe
@Amsaluzenebe 5 ай бұрын
እዛብሄር ይባርካችሁ መልካም ትዳር ይሁን፡፡
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በይ❤
@BelayneshSeid
@BelayneshSeid 5 ай бұрын
የራስዋን.ግዜአሳልፋ.በልጀዋ.ኑሮ..በፍቅሪ.ለምን.ትገባለች.አችጀግና.አፍቃሪ.ነች
@saramarkon5451
@saramarkon5451 5 ай бұрын
ትዕግስቴን አደነኩት 34:28 ደቂቃ ድረስ አየሁት ገርሞኛል ምንም እኮ የድራማ ህይወት የለውም 😏😏😏😏
@Jhsggjg
@Jhsggjg 5 ай бұрын
ልጄን አግባልኝ አይ የእናት ቅሌት😮😮😮😮😮
@Yogh-o1v
@Yogh-o1v 5 ай бұрын
😅😅😅😂😂
@JsjsjDjdjjjdjddjj
@JsjsjDjdjjjdjddjj 5 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 5 ай бұрын
❤❤❤❤😢ዉይየዉነትመሰለኝ
@Tig-d2t
@Tig-d2t 5 ай бұрын
ሀብታም ስለሆነች ብቻ ፍቅር ን ልትገዢ አትቺይም ልጂታግን ጀግናናት
@ZeharaHusen-g9c
@ZeharaHusen-g9c 5 ай бұрын
ዎድሜ ከዚህ ኸይወት ወጣ የእውነት ካሀዲ ሴትን ማግባት ብትፈልግ እኳን መስፈርት አለው ያመስፈርት የተሟላ ከሆነ ነው ሚፈቀደው
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 5 ай бұрын
እደ ድራማ ኮ ነዉ😁😁😂😂
@ZeharaHusen-g9c
@ZeharaHusen-g9c 5 ай бұрын
@@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ እውነት እኳን ቢሆን ነው ያልኩት
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 5 ай бұрын
​@@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀድራማኮ እውነተኛ የሆነን ታሪክ ነው የሚያንፀባርቀው!
@SamiraKhan-b4x
@SamiraKhan-b4x 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@زينب-ح8ي6ح
@زينب-ح8ي6ح 5 ай бұрын
የኔጀግና አደንቅሻለሁ ፍቅር ማለት እንደዚህነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@HhhR-xu2nr
@HhhR-xu2nr 4 ай бұрын
አይ ለያቹ ❤❤❤❤❤❤😢
@dinka9369
@dinka9369 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😮
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 5 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂስል. ልጁ ግን በዉሸትወላሂ. ባይሉጥሩነዉ 🎉🎉🎉🎉
@Hameremedia21
@Hameremedia21 5 ай бұрын
ቆይ ግን በለትዳር ሆና ሴት ልጅ አግብኝ ማለት አይከብድም ይሄንን ድራማ የፃፋ ሰው ጋና ጀማር ነው ምክንያቱም ልጁታ እራሱ ማግባት ትፈልጋለች እንዳ ነግግሯ ሃይማኖታችን አንድ አይደለም ማለቷ ሃይማኖት ባይዛት ኖሮ እሺ ትል ነበረ ማለት እኮ ነው አናቶች ደግሞ አመላቸው ነው በልጆቻቸው ሕይወት ጣልቃ መግባት
@SaraSimenyTariku
@SaraSimenyTariku 5 ай бұрын
Jegnanesh mar❤❤❤❤❤
@MohamedAbdullaAlshamsi
@MohamedAbdullaAlshamsi 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻💝💟💟💥💥💥💥
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 3 ай бұрын
umar bro ❤
@abduarrahmanasf7786
@abduarrahmanasf7786 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አሐ
@አሐ 5 ай бұрын
አይ ልጅቷ እንዴት እንደምታስደስት እንደዚህ አይነት እናቶች አሉ ማለት ነው😮 ይህቺ ተንከሲስ አሮጊት😂😂😂😂
@alami5787
@alami5787 5 ай бұрын
አወ አሉ የደረሠበት ያቀዋል
@mimochahin1335
@mimochahin1335 5 ай бұрын
😢😢😢
@ينمب
@ينمب 5 ай бұрын
ወይ እናትየዋ ከርከሮ ምናለ ሌላ ወድ ከምፈልግ ይሄንኑ ብታሳክምላት እዉነተኛ ፍቅር ግን ምንም አይለየዉ
@hayataa6013
@hayataa6013 5 ай бұрын
ጥሩነው ወንዶች ግን እንደ ሴት ታማኝ መሆን አይችሉም
@ThhggEydbkj
@ThhggEydbkj 5 ай бұрын
🎉
@alimaalima-bc4tz
@alimaalima-bc4tz 4 ай бұрын
ወላሂ ለምን ትላላቹ
@ايهب-ر1ض
@ايهب-ر1ض 5 ай бұрын
በእዉነት 🎉 አንቺ ጠንከረ ሤት ነሽ ትለየለሽ❤
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n 4 ай бұрын
ዱሮስ በቴእርጅና እድ የምትቆላሰት እድናቸው ጭቅላታቸው ይዝጋል ዊሳኔሽን ወዲጀልሻለው ለባልና ምስት👍👍👍👍❤❤❤❤
@mametomeri
@mametomeri 5 ай бұрын
ቆሻሻ የሆነ ቻናል በቃ መቸ ነው ከዝሙት እምትወጡት ጭራሽ ዛሬ ዴግሞ በተለያየ ሀይማኖት መጣችሁ
@mominafentaw-ly2qw
@mominafentaw-ly2qw 5 ай бұрын
አንድ ቀን እንኳን ከዝሙት የጠራ ስራ ሰርተው አያውቁም በጣም ነው የሚያስጠሉት ኤጭ
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 5 ай бұрын
ይሄን ቻናል የዝሙት መነሀሪያ ነው ብዬ ኮምቼ አቤት የስድብ ናዳ ያስተናገድኩት 🤗🤗🤗🤗🤗
@mominafentaw-ly2qw
@mominafentaw-ly2qw 5 ай бұрын
እውነቱን ስለተናገርሽ ነው
@nuryenetube
@nuryenetube 4 ай бұрын
በህይወቴ እንደዚህ አስቀያሚ ፊልም አይቼ አላውቅም ስታስጠሉ
@shaheeda5071
@shaheeda5071 5 ай бұрын
❤❤😢
@SaraSosoo-p9h
@SaraSosoo-p9h 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FjFj-oq6cx
@FjFj-oq6cx 5 ай бұрын
አላልክም ፍቅር ከሀይማኖት ይጀምራን
@Kres-du6bu
@Kres-du6bu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@hilfaye
@hilfaye 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@mrammmrr
@mrammmrr 5 ай бұрын
በቃ ሁሉ አማርኛ ድራማ ስለዝሙት ብቻ ሆነ ቀረ ትምህርቲ የለውም
@GghjjJrujh
@GghjjJrujh 5 ай бұрын
❤❤😢😢😢😢😢
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
የእሑድ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Sunday
16:46