ክፍል ሁለት! እንደ ወርቅ በእሳት የተፈተነ የሚያጓጓ የፍቅር ምስክርነት! Ethiopia EyohaMedia

  Рет қаралды 96,190

Eyoha Media

Eyoha Media

3 жыл бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 603
@agapesakmediakitaw
@agapesakmediakitaw 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለእዮሐ ሚዲያ በተለይም ለሚልክያስ ለቀና አመለካከትህና አቀራረብህ ከልብ እያመሰገንን መልካሙን ብሎም ቀናውን ለተመኛችሁልን በፀሎታችሁ ከጎናችን ለሆናችሁ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ያክብራችሁ እያልን ልታገኙን ለምትሹ አድራሻችንን እነሆ ብለናል +251-924-954-583 ሣራ መርሻ +251-909-681-515 ቅጣው ተ/ማርያም Email- organiceth@gmail.com
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 3 жыл бұрын
መግባባታችሁ እራሱ ደስ ሲሊ ስታወሩ እግዚኣብሔር ይባርካችሁ
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 3 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው የተባረካችሁ ሁኑ ልጃችሁም እድግ ብላ ቁም ነገር ትድረስላችሁ እግርሽ ተሽሎሽ ለመሄድ ያብቃሽ በጸሎት ፈጣሪ ይርዳሽ
@mastwale..704
@mastwale..704 3 жыл бұрын
ምረጥ አባት የዳዊት አምላክ መጨረሻችሁ ይመረ ልብይነካል በንባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረሻ የኔ ቆጆ
@meytklia446
@meytklia446 3 жыл бұрын
መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላቹ ሣሪቾዬ አይዞሽ ትድኝ አለሽ የኔ አሥተዋይ ፈጣሪ መልካሙን ባል ሥጥቶሻል እጅግ ደሥ የሚል መልካም ሥብእና ያለው ሠው ው ያሥታውቃል አሥተሣሠቡም ያብሣላትዬ😍😍😍👌 ፈጣሪ ያሣድግሽ ድነሽ ለማየት ያብቃን ሣርቾዬ
@itdistrict8278
@itdistrict8278 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ እምነት ቅባቅዱስ ፀበል በቤትዉስጥ ተጠቀሚ ከእክምና ጋር ትድኝለሽ የሞተን አላዛርን ያነሳ አምላክ ያቺንም እግር ያድናል እመኚ ብቻ ፍቅራቹ ያስቀናል አምላክ እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር በረከት በቤታች ይሙላ ልጃቹንም አድጋ ትልቅ ቦታ ደሳ የምትጦራቹ ትሁን ህለተኛ ልጆቹን አጊታቹ ደሞ እድንሰማ ያድግልን በሚዲያ አፈላልጉ የልጅሽን አባት አገሩን እና ፎቶ ስላለሽ የማግኘን አጋጣሚ ሰፊ ነዉ
@Bab81
@Bab81 3 жыл бұрын
ልጆን እድታገኝ የምትመኙ እስቲ እንይያቹ በላይክ
@tube-wb6rf
@tube-wb6rf 3 жыл бұрын
አሁንም ትድኛለሽ ኢሻአላህ ቆመሽ ለመሄድ ያበቃሻል ፍቅራችሁ አላህ ይጨመርላችሁ ፈቅር አለ የለም የምትሉ ሁላ በራሣችሁ ነው ፍቅርን ያጠፍችሁት ለማንኛውም በላይክ እንገናኝ
@susutube360
@susutube360 3 жыл бұрын
ፍቅር ማለት ይህ ነዉ ቀሪ እድሜችሁ ድስታ የተሞላበት ይሁን እዉነተኛ ፍቅር ምክንትያቶች አይገድቡትም🅰️👍
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ አላከዚህ የበለጠ አድኖሽ ደስታቹን ያሰማን ደሞ ትድኛለሽ አላ ደግነውና እንሻአላ😍😍
@store8674
@store8674 3 жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጣቸዉ
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 3 жыл бұрын
ይንፁሁፍ ።ሥጥፍ።እያለቀሥኩነው እመኝ።ቁመሺ እደማይሺ ሙሉ እምነትአለኝ እግዚያብሔር አያሣፍረኝ። እመብርሐን።ትርዳሺ እህቴ አተም ጌታየአምላኬ እድሜህን ፍቅርህን ያብዛልህ 👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💚💚💚💚💚💚💚💚👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Tube-vx5uv
@Tube-vx5uv 3 жыл бұрын
ሳህ ልዪ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 2 жыл бұрын
ውድድድድድድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰብስክራይብ
@saraali1680
@saraali1680 3 жыл бұрын
ሳራ ቁማ ቀጣይ ታሪክ ምትፈልጉ በላይክ
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 жыл бұрын
በናትሽ እንጦጦ ማርያም ሄደሽ ፀበል ተጠመቂ በእውነት ትድኛለሽ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ኣርሴማ ኣዳማ ፍልዉሃ ጸበል ብዙ ሰዉ በሃኪሞች እምቢ ያለ እዛ ተፈዉሰዋል እባክሽ ሞክሪ ሰርጀሪ ብለዉ የባስ እንዳያበላሹሽ ወደ ጸብል ሞክሪ ስሪ ትማሪያለሽ
@berhaniberhani290
@berhaniberhani290 3 жыл бұрын
እውነት ትድናለች
@user-cr9nv4ro6l
@user-cr9nv4ro6l 3 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ ትክክል ብለሻል ይህ አይነት በሽታ ፀበል ነው ማድነው እውነት ትድኛለሽ እመብርሀንንን ተማፅናሽ ሂጂ ትድኛለሽ
@wedeetyo
@wedeetyo 3 жыл бұрын
Dengele mareyame tefeweseshalechi tebelune mokerewe eeta
@user-lq3dv6oc4k
@user-lq3dv6oc4k 3 жыл бұрын
እኔምብያለሁ እውነት
@bintsied6276
@bintsied6276 3 жыл бұрын
ክፍል 3 ይቀጥል የምትሉ እደኔ አቤትትትትትትት ደስ ሲሉ እፉፉፉፉፉፉፉፉ
@onelovetube2032
@onelovetube2032 3 жыл бұрын
ወንድሜ መልካምነትህ ከፊትህ ያስታውቃል:: ሲበዛ መልካም ሰው ነህ:: ፈጣሪ ሁሌም ከጎናችሁ ይሁን:: ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ::
@romatela7057
@romatela7057 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@romatela7057
@romatela7057 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@store8674
@store8674 3 жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሔር የባሩከዉ ጨምሮ ይባርከዉ
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 3 жыл бұрын
ዋውቃልየለኝም።እድሜከጤናጋይሥጣቺሁ ደሥሥትሉየኔውዶች እፍፍፍፍ በውነትቅን ሠውነህ ሰውነህ ሠውነህ ሠውነህ 👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚እግዚያብሔር ይርዳችሁ
@emuseid3845
@emuseid3845 3 жыл бұрын
እኔማ እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ሱበሐን አላሕ ያረቢ አላሕ ሁሉንም ያሣምርላቸው ያረብ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር የሚገርም ሕይወት ታሪክ የፍቅር አምለክ ፍቅር በፍቅር ያርገው ሕይወት ዘመናችሁ 😘😘😘😘
@tiggerlovers6281
@tiggerlovers6281 3 жыл бұрын
Allaha mulu afeysen emalseles yarebe allahao aminnnn aminnnn aminnn
@user-od7mq2lu6n
@user-od7mq2lu6n 3 жыл бұрын
ስለ ማይነገረው ስጦታው የድልግል ልጅ ቸሩ መድሐኔአለም ይክበር ይመስገን የኔ እናት እመብትሃን ምስክሬ ናት ድነሽ የልጅ እናት አባት ትሆናላችሁ እመኝኝ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ፍቅራችሁ እንዴት ያስቀናል
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 3 жыл бұрын
ትድኛለሽ ውዶ የጭንቅ አማላጆ ትዳብስሽ 38 አመት የአልጋ ቁራኛ መፃእጉን የፈወሰ ልጆ አንችንም ተነሽ ይበቃሻል ይበልሽ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
አብ ሳላት በጣም እንደምትወድሽ ይታወቃል ልጥፍ ትልብሻለች
@shshhsjjsjsk6657
@shshhsjjsjsk6657 3 жыл бұрын
ሁሉም ሰው እንዳተ ቢሆን እህታችን እመብርሀን ትዳብስሽ
@kalgashani9327
@kalgashani9327 3 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይጠብቃቹህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እሱ የማርያም ልጅ በእግርሽ ቆመሽ እንድትሄጂ ያብቃሽ ልጅሽንም ለማየት ያብቅሽ ደሞ ቆመሽ ትሄጃለሽ በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ ወንድሜ በእሳት የተፈተንክ ወርቅ ነህ አንደበተ ርቱእ ነህ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ሁለታችሁም እግዚአብሔር አምላክ ጤና ስጥቶ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቅችሁ የኔ ቆንጆ በቅርብ ቆመሽ እናይሻለን ፍቅራችሁ ደስ ይላል ተባረኩ🙏🏾😍💕
@tegegnechmuluneh8613
@tegegnechmuluneh8613 3 жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነው በጣም ይማል
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
ያብሰላት አሰለቀሰችኝ እናቴ ሰትላት 😭 ሳራም ልጇን ቢወሰድባት ሌላ ልጅ አግኝታለች 😭 አሁንም እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ .....ወንድም ቅጣው በጣም የመጨረሻ ምርጥ ሰው ብዪዋለሁ ....
@mastwale..704
@mastwale..704 3 жыл бұрын
በጣም ልብይነካል ብዙ ትምህርት ወስደናል ከልብ ምስጋናየ ይድረሳችሁ!!
@eyueyu6789
@eyueyu6789 3 жыл бұрын
ትላት ሲቁረጥ ተናድጄ ነበር ክፍል ሁለት ዋው የሚገርሙ ጥንዶች ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@genetdebele9480
@genetdebele9480 3 жыл бұрын
ይገርማል ትልቅ መጽሐፍ የሚወጣው ታሪክ ነው። እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ። ፍቅር ናችሁ።
@asegedechlemma6223
@asegedechlemma6223 3 жыл бұрын
Eimebet Mariyam Kekonsh Nat
@mestymesty2096
@mestymesty2096 3 жыл бұрын
እኔ ቃል የለኝም እመብርሐን በእግርሽ ቁመሽ ለማየት ያብቃን ልጅሽንም እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
በማርያም ዩቲዩብ ቻናል ክፈቱልን እኔ አልጠግባችሁ አልኩኝ። ቅጣው ሀይለማርያም አተ እግዚአብሔር ነዉ እምልህ የምር ሰዉ ነህ። ሳራየ አችም የምር ሰዉ ነሽ።የናተ አይነት ፍቅር ባአለም እራሱ የለም።ፍቅርን በህይወት አየሁት በእናተ።ሳሪየ እግዚአብሔር ምሮሽ ድነሽ ለማየት ያብቃን። ባትድኝም ከዚህ በላይ መዳንየለም።ሁል ነገርሽን ድነሻል ውደ እግዚአብሔር ይመስገን።ጥንሽየ ነገር ናት የእግርሽ አይዞን ምርጥ ባል አለሽ ሙሉ ሰዉ ነሽ።
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ሁላችንም ያለ ምክንያት ወደዚች ምድር አላመጣንም እና እግዛብሄር የበለጠ ታሪክሽን ቀይሮ ማመስገን እስኪያቅትሽ ድረስ ትደነቂያለሽም ትደሰቺም አለሽ እና ተስፋ በፍፁም ከዚበሃላ እንዳትቆርጪ ነገ የለሻለ ነገር ይመጣል አሁንም ልብ ያላልሽዉ ነገር አለ እግዛብሄር በመከራዎችሽም መሀላ አልተወሽም ፈጣሪ የሚመደዉን ነዉ የሚፈትነዉ እዮብን የፈተነዉ ስለወደደዉ ነዉ ደሞ በዚች ምድር ላይ አንድነገር ስናገኝ አንድ ነገር እናጣለን ትልቅ ፍቅርን ሰቶሻል ትዳራችሁን እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክላቹ በርቺ ጠንካራ ሰዉ ነሽ ነገ ለብዙዎች አርአያ ጀግና ሴት መሆን ትችያለሽ !!!! ባለቤትሽንም ፣ ልጃችሁንም አንቺንም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ይባርካቹ ድነሽ እንደምናይሽ ተስፋ አለን በርቱ ፍቅር ያሸንፋል !!!!!!!!💚💛❤
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 3 жыл бұрын
በጣም የምትገርም ሰዉ ነህ አቶ ቅጣዉ በዚህ በ21ኛዉ ክ/ዘመን እንደዚ አይነት ሰዉ ማግኘት ትልቅ ነገር ነዉ ሳርየ አይዞሺ ትድኛለሺ የቅድስት ድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል ከአባ ግርማ ወንድሙ ፀበል ዉሰዳት ከዚያዉ አ.አ አካባቢ ነዉ የሚያጠምቁት እባክህን አቶ ቅጣዉ ዉሰዳት ከዚህ በተረፈ እግዛብሄር ፍቅራችሁን የበዛላችሁ!!
@andualemmengistu9668
@andualemmengistu9668 3 жыл бұрын
ብዙ የፍቅር መጽሐፍ በተለያየ የድርሰት አይነት ታሪክ ቀመስ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የመሰረተ ወዘተ ዛሬ የሰማነው ድንቅ የፍቅር ታሪክ የእያዳዳችንን ቤት እያንኳኳ ከባሎቻችን ከሚስቶቻችን ምን አጣን ምንም ሳይኖር እንዲህ በፍቅር መኖር ይቻላል እህቶቼ ወንድሞቼ ፍቅራቹሁ ቤታችሁ አይቀዝቅዝ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 2 жыл бұрын
ውድድድድድድድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰብስክራይብ
@user-on9dp6hz2c
@user-on9dp6hz2c 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ!! ትድኛለሽ !! ሙሉ ጤና እያለኝ ለማማርር እኔ ቆም ብዬ እንዳስብ ምክንያት ሆነሽኛል , የለኝም ያልኩት ሁሉ እንዳለኝ በናንተ ህይወት ተማርኩ ,,, በጤና , በሰላም , በፍቅር, በውዳሴ ከዘመን ዘመን ተሻገሩ!!! ኢትዬጵያ ስመጣ እንደማያችሁ ተስፋ አደርጋለሁ
@almazgizachewchanie9443
@almazgizachewchanie9443 3 жыл бұрын
ቁመሺ ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር በፉቅረ በመተሳስብ ያኑራችሁ
@marymarie7500
@marymarie7500 3 жыл бұрын
እናቴ ፈጣሪ ምረቱን ይላክልሽ በመቀጠል ፍቅርራችሁ በጣም ደስ ይላል እሲከ መቼርሻው ፀንቶ እንድኖር ድንግል በመሀላችሁ ትግባ 🙏❤🙏
@zenanebil4133
@zenanebil4133 2 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@diborab7820
@diborab7820 3 жыл бұрын
በጣም እኮ ሚገርም ምስክርነት ነዉ 🤔🤔 ቅጣዉ ያስደምማል !!!🤔🤔 ፍቅር ድሮ ቀረ ፣ ፍቅር በፊልም ብቻ ነዉ ወዘተ ለሚል ሰዉ ትልቅ መልስ ናቹ !
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 3 жыл бұрын
Be itkekel Dibora
@zenanebil4133
@zenanebil4133 2 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@beettube1521
@beettube1521 3 жыл бұрын
በጣም ስጠበቀ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@meseretmartin7304
@meseretmartin7304 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ እዳተ አይነቱ ይብዛ በጣም ገራሚ ልጅ ነክ
@fantanshkebede2122
@fantanshkebede2122 3 жыл бұрын
ይህን ያደርግ ልእል እግዚአብሔር ይመስገን አይዞችሁ እህታችን ሣራ ወንድማችን ተክለ ማርያም ብርቱልን በእውነት ከእናት ብዙ ተምረናል እህታችን ሳራ አይዞሽ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በምህረተ እጆቿአ ትደብስሽ በእለተ ቀናቸው አባታችን ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በምልጃቸወ በቃልኪዳናቸዉ ይዳብሱሽ እህቴ እናቴ ብፅዕት ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ በቃልኪዳኖ ትዳብስሽ እህቴ
@LL-nf1ic
@LL-nf1ic 3 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ቆመሽ ትሄጃለሽ ማማዬ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነትም ሰው አለ በማርያም ቅጣው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልህ
@user-vs2hh3yi1j
@user-vs2hh3yi1j 3 жыл бұрын
አይዞሽ ተስፋ አደረገ እግዚአብሔርን ድኛለሽ ፀበል ተጠመቂ እማዓምላክ ምርኩዝ አድርገሽ ፀበል ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ እድናለው ብለሽ ተስፋ አድርጊ እመዓምላክ ትምርሻለች እሺ እሙዬ።
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 3 жыл бұрын
ክፍል ሁለት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር በጣም ትምህርት ሰጪዎች ናቸው እግዚአብሔር ቀሪው ዘመናችሁን ይባርክላችሁ።
@sisaykasa7592
@sisaykasa7592 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ይህን ላደረገው አምላክ ክብረ ምሰጋና ይድረሰው ሲቀጥል ይህን ፕሮግራም ላቀረባችሁ ምሰጋናዬ ይድረሰ እያልኩኝ ለሳራና ለአቶ ቅጣው ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው እውነት ከናተ ብዙ ተምረናል ። የኢትዮጵያ ተምሳሌት ናችሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሶሪ እህቴ እወድሻለው ጀግና ነሽ አይዞሽ በርቺ💕
@beettube1521
@beettube1521 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሚዲያ እናመስገናለን በእውነት ነው
@getuweldtsadik4736
@getuweldtsadik4736 3 жыл бұрын
የምትገርሙ ጥንዶች ናችሁ እኔ ይመኝላችሁ እግዚአብሔር ታምረኛ ነዉ ወልዳችሁ ለመሳም ይብቃችሁ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 3 жыл бұрын
በሂወቴ እደዝህ አይነት ሰው አይቸ አላቅም አላህ ይጨምርል ሰው ከዳነ መልሶ ይታመም አይመስለውም እል ነበር የነበረበትን የማይረሳ ጀግና ነህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ቁመሽም ለመሄድ ያብቃሽ
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 жыл бұрын
እናተ ግን ለምን በሄዳችሁበት ትሳደባላችሁ ማን በገዳዳ መገድ ሲሄድ አያችሁ እኛ የያዝነዉ አለም ሳይፈጠር የነበረ የሚኖር ነዉ ለመላእክታት የተሰጠ ሃይማኖት ነዉ የያዝነዉ እደናተ መሃመድ ያመጣዉ ሃይማኖት ይዛችሁ አትጫጩብን ልቦና ይስጣችሁ
@mesitube5424
@mesitube5424 3 жыл бұрын
@@user-vo6uh3vf5i በትክክል በየሄዱበት ትክክለኛ መንገድ የሚሉት ነገር ፍሽን አርገዉታል ልቡና ይስጣቸዉ ስለ ሀሳቡ ትተው ስለሀይማኖት ለምን እደሚሰብኩ አይገባኝም
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 3 жыл бұрын
@@user-vo6uh3vf5i በክት ነሽ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ማለት ስድብ አይደለም ደሞ ስለሀይማኖት አትዘባርቂ የኛ ነብይ ባንቺ አፍ ሙሉ ሊነሱ አይገባም እዛው የሰው ስእል እያሳልሽ እጨት እየጠረብሽ አምልኪ ቆሻሻ ሌላ ሰው እድሳደብ አታርጊኚ ሰይጣን ጠማማ መንገድሽን ተከተይ
@KwtKwt-cj9gy
@KwtKwt-cj9gy 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በእውነት ትድኛለሽ ቁመሽ እንግዳ ትቀበያልሽ ልጅ ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ።
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ምርጥ ሰው ነህ ለሁላችንም እንዳንተ አይነት አስተዋይና ብሩህ ህሊና ያለው ሰው ይስጠን ።የፍቅር ሰው መሆንህ ለሱዋ ባለህ አስተያየትህ ያስታውቃል።እህቴ የፍቅር አምላካ ድነሽ ለመሄድ ያብቃሽ ተባረኩ ረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ
@mesi3777
@mesi3777 3 жыл бұрын
ልብ ወለድ የመሰለ ሕይወት በፈጣሪ ስም እንዴት የሚያሳዝን አስተማሪ ህይወት ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር የፍቅርን ሸማ ደራርቦ ያልብሳችሁ። እግዚአብሔር ጉዳትሽን አይቶ ምርጥ ባል ሰጥቶሻል ደግነቱ ከንግግሩ ይታወቃል። እግዚአብሔር ይፈውስሽና ቁመሽ ስትንጎራደጅ እንይሽ።
@st-xr7vy
@st-xr7vy 3 жыл бұрын
Anastasia ከነዚህ ሚስኪን ሰዎች አድናለሁ ብሎ የበላው ሆስፒታል ማጭበርበሩ እንዳለ ሆኖ ገንዘባቸውን ቢመልስላቸው ደስ ይላል ። ከነዚህ የተበላ ገንዘብ አይጠቅማችሁም። ሳራ እግዚአብሀረር ካንቺጋ ይሁን አይዞሽ ጌታ ይባርካችሁ። ባለቤቷ የወንዶች አርአያ ነህ በረከት ጀባ
@addiskeaddis1641
@addiskeaddis1641 3 жыл бұрын
እነዚህ ቤተሰቦች በጣም ድንቅ ናቸው አምላክ ያገናኛቸው ለኛ ለሁላችን ትምህርት ለማድረግ ይመስለኛል:: ኢትዮጵያውያን ወርደን ወርደን ዘርና መንደር እየተጠያየቅን ቆመን ስንቀር ይህ ድንቅ የእግዚአብሔር ልጅ ይችን ቆንጆ ዘርዋን ሳይጠይቅ ሀብቷን ሳይቆጥር ጤናዋ ሳያስጨንቀው የራሱ አድጏታል::
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 3 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም እናንተም እድሜና ጤናው ያብዛላቹ ፍቅሩ እንኳን ሰጥቷችዋል🙏🙏❤❤
@zenanebil4133
@zenanebil4133 2 жыл бұрын
ውድድድድድድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰብስክራይብ
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 3 жыл бұрын
በእውነት በውስጣችሁ ያለው ቀናነትና በጎነት አሸነፈኝ:: እግዚአብሔር የልቦናችሁን ይፈፅምላችሁ:: ገና ብዙ ከናንተ የምናየው ይኖራል::
@ethio1822
@ethio1822 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ያአላህ እስከ መጨረሻው አይለያያቹ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 2 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@user-bg3kq2vz9k
@user-bg3kq2vz9k 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ አይዟችሁ
@meseretnegussu9490
@meseretnegussu9490 3 жыл бұрын
እንደኔ በዚህ ታሪክ ተመስጦ የማዳምን ጥሪ እንደ ጦስ የጠላው ማነው ውይይይ እማምላክ የኔ ደራሽ ዶክተሬ እሷ ትዳብስሽ ትድኛለሽሽ
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እና እህቴ ቁመሽ ለመሄድ ያብቃሽ ቁመሽ እንደምትራመጂ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።
@user-kn7fn1rs3h
@user-kn7fn1rs3h 3 жыл бұрын
በስመአብ እኔጃ ቃላት የለኝም ምንይሀል መታደልነው በዛሁሉ ፈተና አልፎ ለዚህ መብቃት እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አችም ቁመሽ እደምትራመጅ ተስፍ አለኝ 💓❤️❤️❤️
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 3 жыл бұрын
ልጂሽን አስፈልጊ የሰውየውን ሙሉስም ፌቶ አርገሽ አስፈልጊው ታገኛታለሽ ቁመሽ ድነሽ እምከጂ ያርግሽ
@itdistrict8278
@itdistrict8278 3 жыл бұрын
እኔ የናተን ቢጂዮ ያላየዉት ቦታ የለም ሁሉጋ ስለቀቅ ዝም በይ እየደጋገኩ የማየዉ እደአዲስ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 3 жыл бұрын
እኔም
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ይላል ቀሪው ዘመናችሁን ሙሉ በፍቅር በደስታ በጽናት ይአኑርልን እግዚአብሔር የበለጠ ፍቅር የለም ለሜሉ እውነተኛ ምስክሮች ናችሁ አሁን ደግሞ ወልዳችሁ ለመሳም ይአብቃችሁ
@jimmitti8013
@jimmitti8013 3 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ወንድም እህቴ አላህ ሙሉ ጤንነትሽን ይመልስልሽ ።
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 3 жыл бұрын
በፍቅር ምክንያት ተስፋ ቆርጨ ነበር በእናንተ ድጋሜ ተስፋ አደረኩ ፍቅር አለ ማለት ነው እህቴ እግዚአብሔር ረድቶሺ ድነሺ ተደስታችሁ ለማየት ያብቃን እርግጠኛ ነኝ ትድኛለሺ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 2 жыл бұрын
ውድድድድድድድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰብስክራይብ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የውደቀን ያነሳል እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቁመሽለመሔድ ያብቃሽ ድንግል ማርያም ትዳብሰሽ 🙏
@user-qv8ux6wd6j
@user-qv8ux6wd6j 3 жыл бұрын
ኦፍ አምላኬ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቻሁ ፍቅር የሆነ ሰውየ የእውነት ሰው ሁለታቸውም የተገፍ ናቸው ቁመሺ ለመሄድ ያብቃሺ እህቴ
@user-zg7bp4qd8i
@user-zg7bp4qd8i 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ብዙ ነገር ቢጎላችሁም በገንዘብም ሆነ በዝና ወይም በምንም የማይገኘውን የፍቅር ፀጋ እግዚአብሔር ስለሰጣችሁ ጠዋት ማታ አመስግኑት የነገው መድኃኒዓለም እግርሽን ፈውሶሽ ለማየት ያብቃን
@kenztubo2971
@kenztubo2971 3 жыл бұрын
አላህ ምህረቱን በቅርብ ያርግልሽ የኔቆንጆ ትዳራችሁንም አላህ ያስምርላችሁ አብሳላ አላህ ያሳድግሽ እኔቆጆ እናም ያባትሽን እራየ ተከባይ ያርግሽ ስወዳችሁ ሁላችሁንም አላህ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ያረብ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ሳሪ በጌታ በኢየሱስ ስም ትፈወሻለሽ ስሙን እየጠራሽ ጉልበትሽን እሺ ስሙ መድሀኒት ነው 🙏🙏ቅጣው አንተ የሰው መለኪያ ነህ ድንቅ ሰው ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏
@tigistmekonnen5130
@tigistmekonnen5130 3 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ አፍቃሪም አባትም ባልም ወንድምም ነህ እውነት የክርስቶስ ፍቅር የገባህ ታሪክ ይለወጣል ትድኛለሽ ልዩ ሴት ነሽ ።ኡፍፍፍፍፍ ፍቅራችሁ ያስቀናል በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ
@msfamilytubeethiopia4247
@msfamilytubeethiopia4247 3 жыл бұрын
መላው የኢትዬጵያ ህዝብ organic health care ሊደግፍ ይገባል
@EyohaMedia
@EyohaMedia 3 жыл бұрын
ውድ ተከታታያችን አቶ ቅጣውን በ+251-909-681-515 እንዲሁም ወ/ሮ ሳራን በ+251-924-954-583 በኩል ማግኘት ይችላሉ!
@madenam8568
@madenam8568 2 жыл бұрын
good.yoha
@elsabetgmariam8808
@elsabetgmariam8808 3 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ከባዱንና ፈታኙን ጊዜ በአምላክ እገዛ አልፋችኋል ታሪካችሁ ብዙ ያስተምራል
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 3 жыл бұрын
እና ለዚህ ስው ቃል አጣሁ መልካም ስ ነው ባል ሳይሆን አባትም እናትም ሁሉ ነገር ነው :: እግዚአብሔር ሃሳብህን ያሳካልህ
@user-tj2mz7vz5m
@user-tj2mz7vz5m 3 жыл бұрын
አላህ ያሺረሺ ቁመሽ የምናይሺ ያድርገን ጠንካሮች ናችሁ ፍቅራችሁን አብዝቶ አብዝቶ ከነሙሉ ጤናችሁ እረጂም እድሜ ይስጣችሁ
@MyBetty333
@MyBetty333 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ እናትዬ:: አብሬሽ አለቀስኩ:: እንደ እናንተ አይነት ፍቅር ግልፅነት ያለበት ፍቅር አይቼ አላውቅም:: መድሀኒታችን የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ::
@zenanebil4133
@zenanebil4133 2 жыл бұрын
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ፍቅር ይሄ ነው እግዚአብሔር ቀሪ እድሜያችሁን በፍቅር በጤና ያኑራችሁ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መሃሬነው ፀበል ተቀቤው እግዚአብሔር ታላቅ ነው እንኩዋን ደስ ያላችሁ እውነተኛ ፍቅር ነው አይዞችው እንፀልይልሻለን 🙏🙏🙏💚💛♥️!!!
@maremare2965
@maremare2965 3 жыл бұрын
የማትጠገቡ ውቦች እግዚአብሔር ይማርሽ ቁመሽ ለምስጋና ያብቃሽ ሽህ አመት ያኑራችሁ እግዚአብሔር የናንተን ፍቅር ለሁላችንም ያድለን
@ethiopia3929
@ethiopia3929 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ አሁንም ፍፃሜአችሁን ያሳምርልን እርሷም ቁማ ለመሄድ ያብቃት ሰውየው ግን ካስገረመኝ ነገር የፊቱ ፈገግታ ምን ያክል ደስ ይላል
@yeshiworkberihun168
@yeshiworkberihun168 3 жыл бұрын
እውነት ነው ማማዬ እግዚአብሔር ይምርሻል ቁመሽ ታመሰግኛለሽ!መልካም የሆነ የሂወት አጋር ነው ይለሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ትዳራችሁን አምላክ ይባርክላችሁ!አይዞሽ ልጅሽን ታያታላች ታሪክሽን አምላክ ይቀይረዋል ጨርሶ ይማርሽ!!
@user-ei7kc4ws5z
@user-ei7kc4ws5z 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሐኒአለም በዕለተ ቀኑ ፈዉሶ ቆመሽ ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር ይችላል ምንም አይሳነዉም
@gg7946
@gg7946 3 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜአችሁን ያሳምር ሳርየ ድነሽ እደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ አይዞሽ ለኛ የማያልፉ የሚመስሉ ብዙ ቀናቶች ቢኖሩም በእግዚአብሔር ቸርነት ግን አልፈዋል እመ አምላክ ምህረትን ትላክልሽ እዮሐ ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን
@user-br7dd8xf8u
@user-br7dd8xf8u 3 жыл бұрын
የኔ መልካሞች ፈጣራ ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ አችም ድነሽ ቁመሽ የምናይበት ቀን ቅርብ ይሆናል ኢሸአላ ቅጣዉ ስለ መልካም ስራህ ፈጣራ በዛኛዉ ቤትህ ታገኘዋለህ
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
እነት ነው የድግል ማሪያም ልጅ ጨርሶ ይማርሽ እግ/ብሄር ከናተ ጋር ይሁን ደሞ ልጅ ወልዳቹ የበለጠ ደስታ ይሆንልናል ቆመሽ እናይሻልን በርግጥ ተስፋ አለኝ ቅጣዉ አተን የወለደች ማህጸን ትባረክ ለምን በዚች ልጅ ሂወት ትልቅ ወለታ ነው እናመሠግንሃለን ከልብ
@desta.tewahdo.chanal2270
@desta.tewahdo.chanal2270 3 жыл бұрын
ጎበዝ.ነህ.አባት.ይፕመምህር.ግርማ.መፅሀፍ.በማለዳ.መያዥና.እርሳቸውን.ትምህርት.ተከታተሉ.አይዞሽ.ሰባራ.የሚጠግን.እግዚአብሔር አለሽ.ባለማህተብ.ነሽ።አይዞሽ
@user-ho8nj4bo9h
@user-ho8nj4bo9h 3 жыл бұрын
ድነሽ በእግርሽ ቆመሽ ከምትወጂው ባለቤትሽ የአብራካችሁን ክፋይ እግዚአብሔር ስጥቷችሁ ለማዬት ያብቃን እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@primeprime6195
@primeprime6195 3 жыл бұрын
እዮሃ ሚድያ የሆነ ነገር እርጉላቸው ሁለቴ ቀርጻችው ያለምንም አያስኬድም እናንተ በነሱ ብዙ ተመልካች አለው እንደዚያው ገቢ አለው እነሱም መጠቀም አለባቸ
@hirutayele5030
@hirutayele5030 3 жыл бұрын
በእውነት ድራማ ብትሰሩ በጣም ይወጣላችኋል ስሩ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እህቴ በእርግጥ መልካም ይሆንልሻል እሽ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው ❤❤❤❤📖📖🙌🙌🙌❤❤❤
@user-kg1kr4cv7s
@user-kg1kr4cv7s 3 жыл бұрын
በጣም በጉት ነበር የጠበኩት። ፈጣሪ እንደዚ ህ አይነት ፍቅር ይጠን ሀገሪ። ልሄድ 22ቀን ቀረኝ ከ8አመት በሗላ። ልሄድ። ነው 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹I. mese. E.... te
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj 3 жыл бұрын
ወይ ደስ ሲል እማምላክ በሰላም ታስገባሽ
@medinamohammedali8226
@medinamohammedali8226 3 жыл бұрын
አርሤማዬ አላህ በሠላምያሠገባሸ ማማዬ✈💚💛❤🌹🌷🌹🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tezetaabera3877
@tezetaabera3877 3 жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ታግባሽ።
@user-zp7lh9xe4u
@user-zp7lh9xe4u 3 жыл бұрын
ሰላም ጊቢ እህት ለኔም በፀሎት። እርዱኝ ወገኖቼ
@user-kg1kr4cv7s
@user-kg1kr4cv7s 3 жыл бұрын
@@sarasara-kh5hj አሜን አሜን አሜን
@fozialmazyoona1235
@fozialmazyoona1235 3 жыл бұрын
የኔ ማማዬ ህፃኗን አላህ ያሳድጋት ሳራዬ አላህ ያድንሽ ቆመሽ የማይሽ ያድርገኝ ያረቢ ቅጣው ደግሞ አላህ ምድር ላይ ያንተን አይነት ሰወች ያብዛልን ረበና መሰሎችህን ያብዛልን አሜን
@nmha4141
@nmha4141 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ምንይሳነዋል አሁንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቹ አቺም መራመድ እድትሄጂ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን ልጃቹ ያሳድግላቹ
@astukitchen4347
@astukitchen4347 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ: በመሀላችሁ ንፋስአይግባ :; ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ :: ፍቅር የለም ብለን ለደመደምን ተስፋ ሆናችሁናል::
@user-fi4ox5nw5h
@user-fi4ox5nw5h 3 жыл бұрын
እውነት ድነሽ በእግርሽ ስቴጂ እግዚአብሔር አምላክ ያሳዬን ።የፍቅር አምላክ ከዚህም በላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj 3 жыл бұрын
አሁን ጨርሸ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ፍቅንሩ ያብዛላችሁ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 2 жыл бұрын
ውድድድድድድድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰብስክራይብ
@user-dq8ck4dz4b
@user-dq8ck4dz4b 3 жыл бұрын
የፍቅር እናት እመቤቴ ማሪያም ትዳብስሺ የእውነት ቃላት የለኝም ደስስስስስ ትላላችሁ እግዚአብሄር በቤታችሁ ይግባ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 3 жыл бұрын
ቃላት እጣሁ ምን እንደምል ።እግዚአብሔር እያሳፉራችሁም።
@zenanebil4133
@zenanebil4133 2 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹
@alemmarsh2147
@alemmarsh2147 3 жыл бұрын
እንዴትድንቅሰዉነህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-ih1vj8xd2n
@user-ih1vj8xd2n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ ሳርዬ እመብርሀን ትማርሽ እግርሽ ወደነበረበት ተመልሶ ቁመሽ ለመሄድ ያብቃሽ ልጅሽን በደንብ ተንከባከቢያት መወለድ ቋንቋ ነው።ከወለድሻት ልጅሽም እግዚአብሔር ያገናኝሽ አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል......
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
This guy is amazing! I so wish God give him and his wife better housing.They really deserve it. I pray the Lord give you total recovery!
@almazgizachewchanie9443
@almazgizachewchanie9443 3 жыл бұрын
ለቡዙ ሰው ሂወት ምክንያት ናችሁ በእውነት በምን ቃል ልግለፃችሁ እግዚአብሔር ተሺሎሺ ለማየት ያብቃን
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 3 жыл бұрын
ሲስተር አቦዘነችን በጣም አመስግኞት ስራዋን ስለምትወድ ነዉ። በርኪያት።
@zelataye639
@zelataye639 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይማርሽ በጣም ደስ ይላሉ በጣም ቅን ሰው ነው እዮሀ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@Rahel201
@Rahel201 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ እምትሉት አፋን ከፍቼ ነበር ስሰማቹ የነበርው ከእናት ብዙ ነገር ተመሪለው ቶሎ ነው በነገሮች ተስፋ እምቆርጠው የዋላ ታሪኬን መርሳት እንዳለብኝ ተምሪያለው በእውነት ነው እምላቹ የእናተን ታሪክ ስሰማ ተቀይሪለው ፍቅር በጠፋበት አለም እንዴ አይነት ፍቅር በእናተ በማየይቴ ደስተኛ ነኝ ጤነኛ ሁኜ ተራ ነገር በገንዘቡ እምገዛ ነገር አምላኬን ለምን አልሰጥከኝም ብይ አስጨንቀው ነበር ግን ከፍቅር እና ከጤና በላይ ምንም ነገር የለም አቦ ፍቅራቹን ያብዛው አይለያቹ ታሪካቹ ደስ ነው እምለው ፊልም ነው እሚመስለው ሚስትክንም እመቤቴ ቁመሽ ታሳየን በርቱ
@user-nj3sn3fs2t
@user-nj3sn3fs2t 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስስ ትላላችሁ የፈቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሤሪ ቆመሽ ለመሄድ ያብቃሽ ፈጣሪ የሚሳነው የለም
@user-se7ef2wp3t
@user-se7ef2wp3t 3 жыл бұрын
የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁሉም እንደሚደርስ ላአንችም ይድረስልሽ እህቴ
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 3 жыл бұрын
አብ ሳላትየየየ እድግ በይ የኔ ቆንጆ ጣፋጭ ነገር ነሺ
@mitikiedessie1633
@mitikiedessie1633 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይስጥህ አንቺንም እህቴ ፈጣሪ ጨርሶ ይፈውስሽ።
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ስትአምሩ ፍቅር የሞላበት ቤተስብ ናችሁ እናንተ የፍቅር ስው ናችሁ አሁን ደግሞ ድነሽ ቆመሽ ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል በርቼ እህቴ ይአልፋል ጠንከር በይ ጠንካራ የፍቅር ስው ነው ባለቤትሽ እሱን አይተሽጠንክሪ
@ejdhd3666
@ejdhd3666 3 жыл бұрын
በእውነት፡መታደል፡ነው፡ወድሜ፡ቅጣው፡እህቴ፡ሳራ፡እግዚአብሄር፡እረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ይስጣችሁ፡ከናተ፡ብዙ፡ተምሪያለሁ፡ሳሪዬ፡ፈጣሪ፡ቆመሽ፡ለመሄድ፡ያብቃሽ
@ethiopia3929
@ethiopia3929 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😍😍😍🌹🌹🌹
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 56 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 35 МЛН
#አልበላም_የአማራ_ምግብ_ነዉ@NEGASHMEDIA
45:08
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.
Парень рассекретил измену своей жены😳
0:57
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 3,1 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
0:18
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 6 МЛН
Парень рассекретил измену своей жены😳
0:57