No video

ከሜሎስ ጋር የተደረገ ቆይታ | "ቸርች ላይ ድንጋይ እንወረውር ነበር።" | "ዝነኝነታቸውን ሲያጡ ተመለስን ይላሉ" | Haleta Tv

  Рет қаралды 24,874

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

#Ethiopia #Haletatv

Пікірлер: 628
@user-uj5qh3bc6y
@user-uj5qh3bc6y Ай бұрын
ጌታን ካወኩኝ እና በስሙ አምኜ ከተጠመኩኝ አመት አካባቢ ሊሆነኝ ነው ሜላዬን የማውቀው እዚሁ ማህበራዊ ሚድያ ላይ ነው። በትምህርቶቹና በባህሪም የታነፀ እጅግ ረጋ ያለና ጨዋ ለንግግሩ ስነስርአት ያለው ወጣት እንደሆነ አፌን ሞልቼ ልመሰክርለት እወዳለሁ ጌታን በአግባቡ እንዳውቀው ለጌታ ልዩ ፍቅር እንዲኖረኝና በስሙ አምኜ የዘለአለም ህይወት እንዳለኝ እንዳውቅ በእጅጉ ረድቶኛል። ጌታ ኢየሱስ ባህሪህንና የተረጋጋ ስብእናህን ይጠብቅልህ ወንድሜ። በርካታ ወንድሞች ቃሉን ያውቃሉ ንግግራቸው ግን በአደባባይ በግልፅ እንደምናየው ከፍቅር የጎደለ ነው (የትእቢት ነው)። ከዚህ ወጣት ብዙ ሊማሩ ይገባል ያለምንም መወሻሸት. በእርጋታ ከእውቀት ጋር ወንጌልን በማስተማር ረገድ ሚድያው ላይ ካሉት ቁጥራቸው የበዛ ወንድሞች መካከል ትልቅ ቦታ የምሰጠው ልጅ ነው ብል ማጋነን አይሆንም ።። ተባረኩ
@bamlakzelalem3173
@bamlakzelalem3173 Ай бұрын
ፕሮቴስታንት የተመሰረተው በሉተር ትምህርት ነው በክርስቶስ ትምህርት አደለም ከተኛችሁበት ንቁ እንጂ ክርስቶስን ተከተሉ በክርስቶስ ቃል በክርስቶስ ኑሩ ኢየሱስ ኢየሱስ በአፍ ማለት እየሱስን መከተል አደለም ቃሉ እንደሚለው አላቃችሁም ነው የሚለን ጌታ ራሱ የቆማችሁበትን ቦታ ፈትሹ
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j Ай бұрын
እሱ ጥምቀትን ሳይቀበል አንችን አስጠመቀሽ ዝገርምዬ😅😅😅😅😂😂😂
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j Ай бұрын
​@@bamlakzelalem3173አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት የሚባል ነገር ታቂያለሽ እማ እንደዛ ናቸው 😂😂 እነሱ
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j Ай бұрын
የተጨመርሽው ከአጋንቶች ጋ ነው መርምሪ ጌታ ጌታ ይሉኛል እኔም ከቶ አላቃችሁ እላለው ይላል የሰራዌት ጌታ
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
​@@user-si9bz8wm5jአብ ከጠራው በቀር ወደ እኔ የሚመጣ የለም ትብሎ ተፅፏል እኛ ተጠርተን ነው ከጬለማ ወደሚደነቅ ልዩ ብርሀን የመጣነው "ከድቅድቁ ጬለማ ወደሚደነቅ ልዩ ብርሀን ፣ ጠራሀኝ ሙሸራዬ ወደ ክብርህ ልዩ ዙፋን" ሀሌሉያ ወደ ልዩ ክብር ነው የተጠራነው እኔም ከዛ ጬለማ ከወጣሁ 3 አመቴ ጌታን የተቀበልኩባት ቀን የተባረከች ቀን ልዩ ቀን እንደገና የተወለድኩባት ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን🙏 ሰለዚህ መጠራት ያሰፈልጋል ለማለት እኔ በህልሜም በውኔም ጴንጤ እሆናለሁ ብዬ አሰቤው አላውቅም ኢየሱስ የሚል ሰው አልጠጋም ነበር በፍጡር አምልኮ ታሰሬ እግዚአብሄር ፈታኝ እርፍ አልኩኝ በልጁ በንጉሱ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰሙ ለዘላለም ይባረክ🙏❤
@yeshialemayehu1785
@yeshialemayehu1785 Ай бұрын
አስቱዬ ተባረኪ ሜሎስን ስለጋበሽው ጥሩ ግዜ ነበር ሜሎስ ጌታ ይባርክህ ገና ብዙ ወንጌልን ትዘራለህ ጌታ ይባርክህ
@ashenafinega2001
@ashenafinega2001 Ай бұрын
በቲክቶክ ስትዘረሩ በዚ መምጣታቹ ነው።ሀሀሀሀሀ አይ ተሀድሶና ጴንጦ ፀረ እየሱስ ፀረ ማርያም ናቱ።አዲዮስ
@wrapupthestory
@wrapupthestory Ай бұрын
@@yeshialemayehu1785 ...እነ ዠለስ ስለ የትኛው “ኢየሱስ” እንደሚያወሩ ካወቅን ቆየ እኮ … እውነተኛወን ኢየሱስ የሚሸፍን ቅዱስ የለም - ፀሀይን የሚሸፍን ከዋክብት የለምና! የእነሱ ግን ቅ/ጳውሎስ “ሌላ ኢየሱስ” የሚለው ነው ! ስለሆነም … እውነት ነው የእነሱን “ሌላ ኢየሱስ”ን ግን እነዚህ ቅዱሳን ይሸፍኑታል !!! እዚህ ቁጭ ብለው ሰው ይቦጭቃሉ … "እነገሌ ወደዛኛው የተመለሱት/የሄዱት ኮምፒት ማረግ ስላልቻሉ" ነው ይልና የሱን ግን አውቄ ነው ወደዛኛው የሄድኩት የሚል ኢክርስቲያናዊ ወፈሪሳዊ ትምክህትን ያወራል … የሀሜትን መንፐስን ኦጋኡት 🤣 . "በዓለም ስላችሁ መከራ አላባችሁ" ይላል ታዲያ መከራው የትነው ያለው ኣ ? … የትኛው ጋርስ ነው ዝላይ ፈንጠዝያ መብላት መጠጣት የተወለወለ ብርሌ መመስል ወዘተ ያለው ? … እውነተኛው ክርስትያን ጋ ነዋ !!! - ሀሰተኛው ክርስቶስን የሚከተሉት ጋ ግን አይደለም ! አይደለም መከራ ፆም የለም 🤣… ሳያስበው እውነቱን ያናገረው መ/ቅዱስ ነው ! ደግሞስ ጣኦት ነው የምትለው መስቀል አንገቷ ላይ ምን ይሰራል ? … ደግሞ ክርስትና ክርስቲያን እያሉ ያወራሉ …ወዳጄ እናንተ ክርስቲያን ሳትሆኑ ፕሮቴስታንት (ተቃዋሚ) ናችሁ !!! ጌታ በዚህ ዘመን በፍሮቲክ ዳንስ ህዝቡን ወደ ጀሀነም እንዳትነዱት ከወዴት እንደሆናችሁ ገልጧችኃልና No More ማጭበረብር ! ገና አፋችሁን ስታላቅቁ የ "ሌላው ኢየሱስ " አገልጋይ እንደሆናችሁ ስላወቅን - ስለ የትኛው "ኢየሱስ" ነው የምታወሩት? እንላችኃለን - ጌታ ገልጧችኃልና ክብር ምስጋና ይድረሰው !
@wrapupthestory
@wrapupthestory Ай бұрын
@@yeshialemayehu1785 ...የሌላው ኢየሱስ/የሀሰተኛው ክርስቶስ ተከታይ መሆናቸውን ለማወቅ ከፈለጋችሁ እስቲ “የሷን ኢየሱስና የሱን ኢየሱስ” ጠይቋቸው … በቃ የተለያየ ነገር ይነግሯቸዋል ! ልክ የአማንና የሱ ~ የሱና የአቤል ወዘተ ኢየሱስ እንደሚለያየው ማለት ነው … እስቲ ስለ “ጥምቀትና ቁርባን” ጠይቋቸው ሌላና ሌላ ነገር ነው የሚነግሯችሁ ወዘተረፈ ….በርግጥ አንድ የሚያረጋቸው ቅዱሳንን በመጥላትና በማጠጣል ላ ! ማርያም ልክ እንደኛ ተራ ሰውናት በማለት ላይ ! መስቀሉን (አንገቷ ላይ ብታንጠለጥለውም) ና ታቦትን ጣዖት ነው ማለት ላይ ወዘተ ነው … ባጭሩ እንደስማቸው ፕሮቴስታንት (ተቃዋሚ) መቃወም ላይ አንድ ናቸው ! . ይሄ ደንዘ "ሰው" ክቡር የተባለው ከእንስሳት~ ከሰማይ ከመላእክት ወዘተ አንጻር ነው ይልልሃል …🤣…. ወዳጄ "ሰው" ክቡር ነው የተባለው ጌታም ወርዶ የሞተለት በእግዚአብሄር አምሳል ስለ ተፈጠረ ነው እንጂ አንተ እነዳልከው አይደለም … ጌታ ወርዶ መከራ ተቀብሎ የሞተለት የሰውን ልጅ ክብር ስለሚያውቀው ነው (እንዴት ባለ ክብር በራሱ አምሳል እንደሰራው ስለሚያውቀው) ! ቲዎሎጂ አፈር በላው - ቲዎሎጂን በመስኮት ነው መሰለኝ የተማረው …🤣 . ሌላው ዘግናኝ በዘንዶው አፍ ተጠቅሞ የተናገረው (ዘንዶው ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳዳጅ እንደሆነ ይታወቃል) … “ማርያም ይሄን አልተረዳችሁም -ማይንዷ ላይ ላይገባት ይችላል” ያለው ነው …ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከያዘህ የ “ሌላው ኢየሱስ/ሀሰተኛው ክርስቶስ” መንፈስ ነፃ ያውጣህ አሜን !!! ጌታ በዚህ ዘመን በፍሮቲክ ዳንስ ህዝቡን ወደ ጀሀነም እንዳትነዱት ከወዴት እንደሆናችሁ ገልጧችኃልና No More ማጭበረብር ! ገና አፋችሁን ስታላቅቁ የ "ሌላው ኢየሱስ " አገልጋይ እንደሆናችሁ ስላወቅን - ስለ የትኛው "ኢየሱስ" ነው የምታወሩት? እንላችኃለን - ጌታ ገልጧችኃልና ክብር ምስጋና ይድረሰው !
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal Ай бұрын
​​@@ashenafinega2001 ሴጦ አፍጥጦ መጣ! በጌታ በኢየሱስ ስም ከዚህ ስም ማጥፋትና ውሸት ውስጥ ውጣ! ኢየሱስ ጌታ ነው! ማርያምም "ጌታዬና መድሐኒቴ" ብላዋለች!!
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h Ай бұрын
እየሱሰጌታም አማላጄዬ ፈራጄ አዳኝ እሰትፋሴ❤❤❤❤
@saramissgina3313
@saramissgina3313 Ай бұрын
Eyesus kerstos amlakachen feraj ena feraj bicha new yenegestat negus
@johnteklu1637
@johnteklu1637 Ай бұрын
ቢሰማ ቢሰማ ማይጠገብ ወጣት። ተባረኪ አስቱዬ ይሄን ማይጠገብ አገልጋይ ስላቀረብሽልን።
@hanamehid5214
@hanamehid5214 Ай бұрын
ሜላ አሰቱ ተባርኩ ደሰ የሚል ቃለ መጠየቅ ነዉ። ❤❤
@user-sq6hm3my3h
@user-sq6hm3my3h Ай бұрын
ዋዉ የምትገርም ወጣት! ጌታ ቀሪዉን ዘመንህን ይባርክ፡፡
@hiwotgirma-xu7eb
@hiwotgirma-xu7eb Ай бұрын
ምን አይነት ቃለ ምልልስ ነው ደስ ሲል ከስሞች ሁሉ በላይ የሖነው እየሱስ ይክበር
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t Ай бұрын
ሜላዬ ተባረክ እንደአንተ ለእውነት ለወንጌል የጨከነ ትዉልድ ያብዛልን ብዙዎቻችን ቀላል ከማይባል የስሕትት አስተምኸሮ መልሰኸናል ጸጋይብዛልኸ ሐሌሉያ
@user-kd4hq8ix9b
@user-kd4hq8ix9b Ай бұрын
አስቱና መሎስ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ !!!!!
@user-qi4wg1wg4c
@user-qi4wg1wg4c Ай бұрын
የሚገርም መረዳት ነው እግዚአብሔር ይብዛልክ
@tessematesfaye5019
@tessematesfaye5019 Ай бұрын
እወዳችኋለሁ በቃ፣ ጨርሶ ሳዳምጥ ተማርኩኝ ተባረኩኝ!!!!!
@SebiroMisgana-fe2fj
@SebiroMisgana-fe2fj Ай бұрын
ሜላ ስታወራ እኮ ማር ነህ እንዴት ተመስጬ እንደሰመሁ ልነግርህ አልችልም እውነትን በፍቅር ነው ምትገልጾ❤❤❤
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal Ай бұрын
ሜሊና! በጣም የምወድህ ትህትናን የተላበስክ የዘመኑ የኢየሱስ ጨከን ያልክ ወታደርና ወጣት ነህ! በአንተ የተነሳ ብዙ ወጣቶች ወደ አንተ መርህ እንደሚመጡና እንደሚበዙ ማሳያ ነህ! ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ!!
@bamlakzelalem3173
@bamlakzelalem3173 Ай бұрын
ፕሮቴስታንት የተመሰረተው በሉተር ትምህርት ነው በክርስቶስ ትምህርት አደለም ከተኛችሁበት ንቁ እንጂ ክርስቶስን ተከተሉ በክርስቶስ ቃል በክርስቶስ ኑሩ ኢየሱስ ኢየሱስ በአፍ ማለት እየሱስን መከተል አደለም ቃሉ እንደሚለው አላቃችሁም ነው የሚለን ጌታ ራሱ የቆማችሁበትን ቦታ ፈትሹ
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 Ай бұрын
ሜላ ትሁትና አስተዋይ ❤
@wrapupthestory
@wrapupthestory Ай бұрын
@@kassechseyoum8587 ...የሌላው ኢየሱስ/የሀሰተኛው ክርስቶስ ተከታይ መሆናቸውን ለማወቅ ከፈለጋችሁ እስቲ “የሷን ኢየሱስና የሱን ኢየሱስ” ጠይቋቸው … በቃ የተለያየ ነገር ይነግሯቸዋል ! ልክ የአማንና የሱ ~ የሱና የአቤል ወዘተ ኢየሱስ እንደሚለያየው ማለት ነው … እስቲ ስለ “ጥምቀትና ቁርባን” ጠይቋቸው ሌላና ሌላ ነገር ነው የሚነግሯችሁ ወዘተረፈ ….በርግጥ አንድ የሚያረጋቸው ቅዱሳንን በመጥላትና በማጠጣል ላ ! ማርያም ልክ እንደኛ ተራ ሰውናት በማለት ላይ ! መስቀሉን (አንገቷ ላይ ብታንጠለጥለውም) ና ታቦትን ጣዖት ነው ማለት ላይ ወዘተ ነው … ባጭሩ እንደስማቸው ፕሮቴስታንት (ተቃዋሚ) መቃወም ላይ አንድ ናቸው ! . ይሄ ደንዘ "ሰው" ክቡር የተባለው ከእንስሳት~ ከሰማይ ከመላእክት ወዘተ አንጻር ነው ይልልሃል …🤣…. ወዳጄ "ሰው" ክቡር ነው የተባለው ጌታም ወርዶ የሞተለት በእግዚአብሄር አምሳል ስለ ተፈጠረ ነው እንጂ አንተ እነዳልከው አይደለም … ጌታ ወርዶ መከራ ተቀብሎ የሞተለት የሰውን ልጅ ክብር ስለሚያውቀው ነው (እንዴት ባለ ክብር በራሱ አምሳል እንደሰራው ስለሚያውቀው) ! ቲዎሎጂ አፈር በላው - ቲዎሎጂን በመስኮት ነው መሰለኝ የተማረው …🤣 . ሌላው ዘግናኝ በዘንዶው አፍ ተጠቅሞ የተናገረው (ዘንዶው ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳዳጅ እንደሆነ ይታወቃል) … “ማርያም ይሄን አልተረዳችሁም -ማይንዷ ላይ ላይገባት ይችላል” ያለው ነው …ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከያዘህ የ “ሌላው ኢየሱስ/ሀሰተኛው ክርስቶስ” መንፈስ ነፃ ያውጣህ አሜን !!! ጌታ በዚህ ዘመን በፍሮቲክ ዳንስ ህዝቡን ወደ ጀሀነም እንዳትነዱት ከወዴት እንደሆናችሁ ገልጧችኃልና No More ማጭበረብር ! ገና አፋችሁን ስታላቅቁ የ "ሌላው ኢየሱስ " አገልጋይ እንደሆናችሁ ስላወቅን - ስለ የትኛው "ኢየሱስ" ነው የምታወሩት? እንላችኃለን - ጌታ ገልጧችኃልና ክብር ምስጋና ይድረሰው !
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 Ай бұрын
መሎስ እንወደዋለንሑለታችሑም እግዚያብሔር ይባርካችሑተባሩኩ
@user-xm2dz1wb4b
@user-xm2dz1wb4b Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባረኩ
@desta9900
@desta9900 Ай бұрын
ሁለታችሁም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ❤❤❤
@hermelawolde1950
@hermelawolde1950 Ай бұрын
ሜላዬ ድንቅ የግዚያብሔር ሰው ተባረክ አስቱዬ ሜላ ሁሌ ይቅረብልን ስለናንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ዋው እንዴት እየጣፈጠኝ እንደሰማውት 🥰🥰
@nanitadele2534
@nanitadele2534 Ай бұрын
ሜላዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@mame8874
@mame8874 Ай бұрын
ድንቅ የሆነ መረዳት ነው የእግዚአብሄር ትክክለኛ የሆነ የልቡ ሀሳብ ነው ተባረኩ
@joeking2028
@joeking2028 Ай бұрын
GOD bless you and your family ❤❤❤ EYSUS EYSUS EYSUS ❤❤❤
@CxbzbssBdbdbbss
@CxbzbssBdbdbbss Ай бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውው ዋውውውውውውውውውውውውውው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሜለዬ በኢየሱስ ስም ዘማን ይባረክ በረከታችህን ነክ ከህዝ በለይ አይኖችክ ይከፈት:: አሱቱዬ አንችም ታባረክ ዘመንሽ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@weleteslase
@weleteslase Ай бұрын
1 ስዓት መሉ የዚህ ሰው ወር ከመስማት የእግዚአብሔር ቃል ብሰማ ምን ያህል እጠቀም ይሆን
@veronicamakveronica6301
@veronicamakveronica6301 Ай бұрын
Gibez atihunu sel eysus sewera lmin ykebedddachiwwal
@user-eg9eo5qh9x
@user-eg9eo5qh9x Ай бұрын
​@@veronicamakveronica6301ግብዝ አንቺ ነሽ ስለየትኛው ኢየሱስ ነው የምታወሪው ።በኋለኛው ዘመን በስሙ ስለሚመጣው ሀሰተኛው ክርስቶስ ነው የምታወሪው ምክንያቱም ያንቺ እየሱስ እርሱ ነው ።እናንተም መንገድ ጠራጊዎች ናችሁ ።እውነተኛው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አያውቃችሁም እናንተም አታውቁትም።ምክንያቱም ከአምላክነት እና ከፈራጅነት አውርዳችሁ ዛሬ አሁን ላይም ለምትሰሪው ሀጥያት ያማልዳል ብለሻል ። ኢየሱስን ከፈለግሽ በቅንነት ጠይቂ ።ትንቢት መፈፀሚያ አትሁኚ።በተረፈ ኢየሱስ ሲባል ለምን ይከፋችኋል ምናምን እያልሽ ድሮ የቀረ ፓለቲካ አትስሪ ማንም አይሰማሽም ጌታችን ኢየሱስ ሲጠራ ቅር አይለንም ለምን ቅር ሳይለን ቅር ያለን ለማስመሰል ፈለግሽ በውሸት ጌታ አይከብርም ።
@almazmamo7305
@almazmamo7305 Ай бұрын
የሚገርም መረዳት ሜሎስ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@KibromGebrehiwot-ok8dc
@KibromGebrehiwot-ok8dc Ай бұрын
Bro, you kaleawadiyans say we are an orthodox , why?? If he is true
@samuelmengistu8813
@samuelmengistu8813 Ай бұрын
I love this discussion!!!!!!!!!!!!! God bless you
@user-zn6ys1sp9r
@user-zn6ys1sp9r Ай бұрын
ጣፋጭ ነው!!! ሜላም አስቱ ተባረኩ!
@user-tj6vg5py1f
@user-tj6vg5py1f Ай бұрын
አስቱዬ ሜላዬ ተባረኩ ፀጋይብዛላችሁ።🎉🎉🎉🎉
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 Ай бұрын
ሜላዬ ጸጋውን ያብዛልህ😊😊😊
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 Ай бұрын
❤❤❤በኃይል የተባረክ እና እጅግም ደስ የምትል ልጅ ነህ አሁንም በእጥፍ ተባረክ ❤❤❤
@elisakora1059
@elisakora1059 Ай бұрын
ተባረክ ሜላ ለምልም በምንም አትያዝ ። አስቴር ተባረክ ብዙ ተምረናል ከፕሮግራሙ
@abinetabinet8923
@abinetabinet8923 Ай бұрын
ሜሎሰ ልክ ልጠይቅ ሰል ትርጉምን ነገርከን ተባረክ ዩኒክ የሁነ ሰም ነው ተባረኩ የሚገርም ጊዜ ነበር
@belenmeba3144
@belenmeba3144 Ай бұрын
ሜላዬ ፡ አስቱዬ ፡ ተባረኩ❤❤
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 Ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤ ሜላዬ አሰረቱ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sariytube
@sariytube Ай бұрын
ሜላ ወንድሜ እወድሃለሁ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ አስቱዬ ሜላን እንግዳሽ አርገሽ ስለጋበዝሽው እናመሰግናለን በጣም ወደነዋል ተባረኩ ❤❤❤❤
@user-eu8fk5tb2k
@user-eu8fk5tb2k Ай бұрын
ሜላ የክርስቶስ ወታደር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@lilibini4870
@lilibini4870 Ай бұрын
Tebareku ❤ Thank you Melos Thank you stands for the Truth.
@hiwot4193
@hiwot4193 Ай бұрын
ሜላ ተባረክ ፀጋ በክርስቶስ እየሱስ ይብዛልህ ወንድሜ ቃል የለኝም ለመረዳትህ
@mentamerjabessa8988
@mentamerjabessa8988 Ай бұрын
ሜላ ተባረክ
@alebeworku
@alebeworku Ай бұрын
አስደናቂ ፣አስተማሪ እና የተረጋጋ ትምህርታዊ interview !! ሜላ እግዚአብሔር ይባርክህ!! አስቱካ በቻናልሽ ለብዙዎች ይህ እውነት እንዲታይ በማደረግሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ! both of u r so blessed !!
@MismeseretAyele
@MismeseretAyele Ай бұрын
የእየሱስ ከስሞች ሁሉ ነው ደግሜ ደጋግሞ ብጠራ አይሰለችም ጌታ ሆይ ስምህ ለዘላለም የተበራከ ይሁን አሜን ሜሉዬና አስቱዬ የጌታ ፀገና ሠለም ዮብዝለችሁ ተበራኩ❤❤❤❤❤
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 Ай бұрын
የሚገርመው እኮ አማኞችን የሚጠሉትና የሚያሳድዱት ሀይማኖተኞች ናቸው እንጂ ኤቲስቶች ጭራሽ ዞር ብለው አያዩም
@ribka2004E
@ribka2004E Ай бұрын
ሜላዬ ❤ የኔ ወንድም ተባረክልኝ🥰🥰
@Beniyas33333
@Beniyas33333 Ай бұрын
📌በጣም ወሳኝ እንግዳ ነዉ የጋበሺዉ , በዚ ጊዜ መወራት ያለበት ዋና እና ወሳኝ እዉነታ ላይ ተመስርታቹ የተወያያቹት በዚ ጊዜ ብዙ ሰዉ ያለ እዉቀት ዝም ብለዉ መንጫጫት ነዉ የተያያዙት ለሚሳደቡ ያለ እውቀት ሀይማኖቴ ሀይማኖቴ ተነካ ብለዉ ያዙኝ ልቀቁኝ ለሚሉ በእውነት እና በእዉቀት እንዲኖሩ ይሄን ዉይይት ቢሰሙ መልካም ነዉ።
@roziroza3655
@roziroza3655 Ай бұрын
ሜላዬ የተባረክ ፀጋዉን ያብዛለህ ስወድህኮ ❤❤❤❤❤❤
@BetiChristianShow
@BetiChristianShow 22 күн бұрын
ሜላ ብሩክ ነህ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉 ተባረኩልኝ አስቱ ጸጋ ይብዛላችሁ።
@fevenfeleke5411
@fevenfeleke5411 Ай бұрын
God bless you more Mela
@yididimelk7643
@yididimelk7643 Ай бұрын
I love this discussion ❤❤❤
@zinegnawmolla5492
@zinegnawmolla5492 Ай бұрын
የሚያወራውን አያውቅም እኮ አንዳንዴ በተሀድሶ አገልግሎት ነኝ ይላል አንዳንዴ ጼንጤ ነኝ ይላል ህብረትህ ከ ማን ጋር ነው
@ephibezu
@ephibezu Ай бұрын
ተሀድሶ መሆን ወይም ጴንጤ መባል ከመዳን ጋር ምንም አያያይዘውም ይልቁንስ የሚናገረውን ልብ ብለህ አድምጥ:: ይጠቅምሀል::
@johnteklu1637
@johnteklu1637 Ай бұрын
ዋውውው ይሄን ልጅ ብሰማው ብሰማይ የማልጠግበው ልጅ ነው። ድጋሚ አቅርቢው አስቱዬ
@yaredsetegn4076
@yaredsetegn4076 Ай бұрын
ሜሎስ የእግዚአብሔር መንፈስ በሀይል እንደሚሰራብህ ያስታውቃል።ተባርከሀል።
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Ай бұрын
[ በእግዚአብሔር ስራ ስለማታምኚ መሰለኝ እሱ ከፈጠረው ውጪ እንደግድግዳ ቀለማ ቀለም ምትለቀለቂው]እምነት በልብሽ ቢኖር ኖሮ በኑሮሽ ትገልጪው ነበር
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 Ай бұрын
ሜሎሴ በብዙ ተባረክልኝ!!! ጌታ ኢየሱሴን ያየህበት ልብ ይገርመኛል።
@user-ks2lw1kc1e
@user-ks2lw1kc1e Ай бұрын
አስቱዬ ሜሎስ ተባረኩ የእውነት ወንጌል ገብቷችኅል
@user-ks2kb6ix4y
@user-ks2kb6ix4y Ай бұрын
May God bless you more Dear Melos. I loved your maturity . We need to face the true gospel n stick to it.
@Adu40
@Adu40 Ай бұрын
Eyesus yene Amelak yene geta yene hiwot ❤❤❤❤
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 Ай бұрын
በጣም እሚገርመኝ ሜላ ከቅባቱ ቀጥሎ የማዳመጥ ችሎታው ❤
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h Ай бұрын
ሜሎሰ ጌታ እየሱሰ ፀጋውን ያብዛልህ
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Ай бұрын
ሜላ ካራክተር ብቻ ይበቃል ፀጋ ይብዛል❤❤❤❤
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 Ай бұрын
ሜላዬ ወንድሜ ስወድህ እኮ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ።
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 Ай бұрын
THANKS HALETA TV AND BROTHER MELOS FOR CONVERSATION. JESUS SAVES.
@yididimelk7643
@yididimelk7643 Ай бұрын
Tebarekilin❤ , Ahunim abziteh Bertalin
@DanielTesema-sd8es
@DanielTesema-sd8es Ай бұрын
ለዚህ ዝግጅት ኮሜንት የሰጡ ወደ 500 ሰው አዬሁ። የሰጡትን አስተያየት ለማዬት ሞከርኩ፤ ሁሉም በዝግጅቱ ደስተኛ መሆናቸውንና መስማማታቸውን ገልጠዋል። የሚያሳዝነው ነገር 1. ዝግጅቱ ስለ አንድ የተከበረ ሃይሜኖት ጭፍን ጥላቻ ና የሃሰት ክስ መሆኑ በራሱ ወንጀል መሆኑ 2. አብዛኛው ኮሜንቶች አድናቆት ና መስማማት የሚገልጠው ሰው ኦርቶዶክስን ሳያውቃት በሃሰት ምን ያክል እንደሚከስ ና እንደሚጠላ ነው
@girmatessema903
@girmatessema903 22 күн бұрын
Daniel በመጀመርያ የአባቴን ስም መልስልኝ?? ለማንኛውም 1ኛ= ኦርቶን አያውቃትም ብለሃል ነገር ግን እሱ ያቀረበው በሰንበት ትምህርት ቤት ማለፉን፣በሦላሴ ቲዎሎጅ መማሩን ነው ስለዚህ ከአንተ ሀሳብ ጋር ይጋጫል ?? 2ተኛ=ስለ ኦርቶዶክ መጥፎ ነገር በአደባባይ መናገርህ ያስጠይቅሃል ላልከው ÷ምነው ለብዙ አመታት የአንተ የእምነት መሪዎች፣ቄሶች በአደባባይ የሌለ ስም በመስጠ ጴንጤን ሲያዋርዱ፣ከእድር ሲያባርሩ የመቃብር ቦታ እንዳይሰጥ በመከልከል በቤታቸው እንዲቀብሩ ሲያስገድሉ፣ሲያሳድዱ፣ወዘተ ሲኖሩ ምነው የእነሱ ከባድ ጥፍት ሳይታይህ የዚህ ምስኪን ልጅ ነገር ተገለጠልህ?? 3ኛ=500 በላይ በኮሜንት ዴጋፍ አይቻለሁ ነገር ግን ይኸ ሁሉ ስተት እንደሆነና አንተ ብቻህን አዋቂ ለመሆን የሄድድክበት እርቀት ፈፅሞ የተሳሳተ መሆኑን ያሳያል ። ስለዚህ ለዚህ ንግግርህ ንስኃ ግባ።
@elsabetdereje5698
@elsabetdereje5698 Ай бұрын
ተባረኩ🙏
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ
@HirutBeyene-he9kh
@HirutBeyene-he9kh Ай бұрын
Melaye Tebarek ❤❤ Asterye Thank you🙏🙏
@user-kc8si9pw4y
@user-kc8si9pw4y Ай бұрын
አስቱ ትልቅ ሰው ጋበዝዦልን በጣም ደስ የሚል ውይይት እና ትምሕርት አግኝተናል ሜሎስዬ ተባረክ አንተ እንደስምህ ትርጉም ነህ ተባረኩ
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 Ай бұрын
ግሩም መረዳትና ገለጻ ነው። ጌታ ይባርካችሁ ።
@rosinatube9937
@rosinatube9937 Ай бұрын
wow ሜሌላዬ ዘመነነህ ይለምልም ዘጋይብዛልህ 🙏🙏💚😍💚
@elsaykekeba407
@elsaykekeba407 Ай бұрын
❤ በጣም የሚመቸኝ ሰውን ❤
@mengistu9600
@mengistu9600 Ай бұрын
እውነት አርነት አለው ነፃ መውጣት የመጀመሪያ ህይወት በክርስቶስ ነውና እመኑ ተከተሉት ቃሉን እንዋጅ ቻው
@senaitamsalu2671
@senaitamsalu2671 Ай бұрын
ውድ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ጌታ በአንተ ሰለሚሰራው ሥራ እደነቃለሁ,ጌታንም እባርካለሁ ።ተባረክ።🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 Ай бұрын
ተባረክ ። ሜሎስ ያብዛህ ያስወርስህ።❤❤❤
@dawitgeb1236
@dawitgeb1236 Ай бұрын
ሜላዬ ብሩክ ሁን ወንድሜ ❤❤❤
@tshaeykebede194
@tshaeykebede194 Ай бұрын
ሚሎስ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰
@rabincall2859
@rabincall2859 Ай бұрын
ኢየሱስ ለዘላለም ብቻውን ጌታ ነው አሜንንንንንንንንንንንን
@user-iz4pl3wz1u
@user-iz4pl3wz1u Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ወግ ነው ኡፍ ፍፍፍ እስቲ ልድገመው
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 Ай бұрын
God bless you so much all!!!!
@yonitadady9717
@yonitadady9717 Ай бұрын
ሜሎስ በጣም የምወድህ አስተማሪ ነህ ብሩክ ነህ!
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 Ай бұрын
መሎስ ጳውሎስ ነበርክ ማለትነው በወንጌል እሳት ከዚሕ በላይ በኢየሱ ስም ይገለጥሕ እሕቴ ድፍርትሽ ውስጥ የጌታ እሳት በኢየሱስ ስምጣልቃ ይግባ
@user-mv3yw6kn3g
@user-mv3yw6kn3g Ай бұрын
ዘበንህ የተባረከ ይሁን ትልቅ መገለጥ ነው ።ደስ ሲል አሁንም ይገለጥልህ
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t Ай бұрын
ወንድማችን ሜሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ አገላለፅ ነው ከሁሉ በላይ ደግሞ ከጊዚያዊ ነገር ይልቅ ዘላለማዊና ዘላቂው ነገር መምረጥህ እጅግ ድንቅ ነው ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
@user-ks1ur3rj5x
@user-ks1ur3rj5x Ай бұрын
ሜሎሰ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ❤🙏
@YedlYedl
@YedlYedl Ай бұрын
ምላሽ ተባረክ
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s Ай бұрын
ትንቢቱን ሊፈጽም ከሚመጣው አስመሳይ ሐሰተኛ እየሱስ እግዚአብሔር ያድነን ከመናፍቅ ይሁዳን ያሰናቀ መንፈስ እግዚአብሔር ያድነን ሐይማኖት ከሚያሰክድ የሐሰተኛው መሲህ እግዚአብሔር ያድነን
@mesiamha5248
@mesiamha5248 Ай бұрын
ቃሉን አንብብ እውነትን እንድታውቅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሃል መናፍቅ ከቃሉ ውጪ የሚኖር ነው ስለሀሰተኛው መሲህ ከማወቅ ዋጋ የከፈለልህን እውነተኛውን ጌታ ማወቅ ለህይወትህ ይጠቅምሃል።
@bamlakzelalem3173
@bamlakzelalem3173 Ай бұрын
​@@mesiamha5248ፕሮቴስታንት የተመሰረተው በሉተር ትምህርት ነው በክርስቶስ ትምህርት አደለም ከተኛችሁበት ንቁ እንጂ ክርስቶስን ተከተሉ በክርስቶስ ቃል በክርስቶስ ኑሩ ኢየሱስ ኢየሱስ በአፍ ማለት እየሱስን መከተል አደለም ቃሉ እንደሚለው አላቃችሁም ነው የሚለን ጌታ ራሱ የቆማችሁበትን ቦታ ፈትሹ
@bruiknegussie4689
@bruiknegussie4689 24 күн бұрын
ለመለወጥ ተዘጋጅ ያለውቀት አትኑር ውንድሜ
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Ай бұрын
የኛ አንደኛ ሜሎስዬ ተባረክ ድንቅ መረዳት ነው ❤❤
@melkamumengesha4671
@melkamumengesha4671 Ай бұрын
ሜላ ተባረክ።
@KiyatTube
@KiyatTube Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ!! እንዲህ በተረጋጋ መልኩ እውነትን መነጋገር እንደት ደስ እንደምል!
@yamanameb6623
@yamanameb6623 Ай бұрын
ትዉልድን በማሳሳት ተጠምዳችኋልና እግዚአብሔር ካለ ፈርዱን ይስጣችሁ እናተ ክፉ
@bruiknegussie4689
@bruiknegussie4689 24 күн бұрын
አውቆ የተኛ እራስ ጨርሰው ወንድሜ ??
@KalebJr-mv7no
@KalebJr-mv7no Ай бұрын
ሜሎስ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Ай бұрын
የዕጣኑም ጢስ# ከቅዱሳን #ጸሎት ጋር #ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ።(raey 8;4)
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st Ай бұрын
እድለኛ ነህ አሁን ጌታ በህልሜ አሳይቶኛል ብዙ ሴቶቻችን ይጎርፍሉ ትዝታውን ልምድ ስላለው ጠይቀው
@MuluMomo-lu1py
@MuluMomo-lu1py Ай бұрын
በመድፈር ነው
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal Ай бұрын
በልብሽ የተመኘሽውን ነው የተናገርሽው! ሴቶች እንደ አንቺ ባለጌ አይደሉም! የስጋ ፍላጎቱ ካለው ሴት ለመሰብሰብ ማን ከልክሎት ነው አንቺ በህልምሽ የምታይለት? አንቺ ኤልዛቤል መንፈስ ያለብሽ ሴሰኛ ሴት ነሽ! እግዚአብሔር ይገስፅሽ! ህይወት እንዲሆንልሽ ከፈለግሽ ሜላ እየተናገረ ያለው በእግዚአብሔር ቃል መሰረት እንጂ እንደ እናተ በተረት ተረት መፅሐፍ ስላይደለ በደንብ ስሚው! ህይወት ይሆንሻል!!
@MuluMomo-lu1py
@MuluMomo-lu1py Ай бұрын
@@TegituGmicheal ተይ እንጂ እዛው ቸርቻቹ የዝሙት መንፈስ የሚያፈራግጣችው
@GemechuBurka-k8x
@GemechuBurka-k8x Ай бұрын
የጌታ ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
ሜላዬ በእግዚአብሄር ቃል እውነት የሚያገለግል የእግዚአብሄር ፀጋ የተሞላበት ወንድማችን እኳንም ኮሜርሱን ትተህ የጌታ አገልጋይ ሆንክ በጣም ነው የምጠቀመው በትምህርትህ ይሄ ከመንፈሰ ቅዱሰ የሆነ እንጂ ካንተ የሆነ አይደለም አሁንም በብዙ አገልግል ፀጋው ይብዛልህ እህቴ ተባረኪ 🙏❤
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Ай бұрын
አሰትዬ መረዳትሸ ድንቅ ነው ፀጋ ይብዛልሸ❤❤❤❤❤
@lilyadugna1473
@lilyadugna1473 Ай бұрын
ሜላዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባረክ የምያበረታና የምያፀና የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ
@Tsadwork
@Tsadwork Ай бұрын
በዘማኔ ከማቀቸው ክፋ አስመሳይ ሰዎች ውስጥ ይህች ነች ምስኪን መስላ የራስውን ጥላቻ በሰው አመቻምቻ ታወራለችህ
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 Ай бұрын
እውነት ሲነገር ያማል
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 Ай бұрын
ሜላዬ በጣም ነው የምወድህ ውንድሜ ፅጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@tsegageremew2551
@tsegageremew2551 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እርገሰታ እና ጥሩ አስተምህሮ ነው ያለህ ተባረክ
@research_review
@research_review Ай бұрын
ውዷ አስቴር ተባረኪ እጅግ ያማረ ቆይታ!
@edengilamichael6454
@edengilamichael6454 Ай бұрын
Wow what a wonderful discussion we love you brother Melos you are a blessing to our generation keep shining and revel the darkness world
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
Now it’s my turn ! 😂🥹 @danilisboom  #tiktok #elsarca
00:20
Elsa Arca
Рет қаралды 11 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 32 МЛН
History of Islam in Africa with Mustafa Briggs
2:33:55
The Daily Dose+
Рет қаралды 29 М.
ጃዋር የመራው ቄሮ የለም!                                                ቤተልሔም  ታፈሰ
1:00:01
SUBI Time | ሱቢ ታይም
Рет қаралды 119 М.