ከእንቅፋቱ በላይ አዲስ ሙሉ ፊልም(K enkifatu Belay New Full Length Ethiopian Movie 2024

  Рет қаралды 55,351

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 290
@beretukanMeles
@beretukanMeles Ай бұрын
ዛሬኮ የአመቱ ሚካኤል ነው እንኳ አደርሳችሁ🤲✝️⛪️💐
@eexx5392
@eexx5392 Ай бұрын
አሜን \፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@RMetica
@RMetica Ай бұрын
አዎን አሜነ ፩ እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰዉ ይበለን የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ከስደት በሰላም መልሶ በሰላም ለደጁ ያብቃኝ/ን አሜነ ፫🙏🙏
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 Ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን
@WorkiyWase
@WorkiyWase Ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Ай бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካል ከሁላችን ጋር ይሁን::
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል Ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ አበጀሽ አያ ታዴ እንኳን ደስ አለህ 🥰🥰🥰🥰🥰
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 Ай бұрын
አበጀሽዬ የድራማው ድምቀት እንኴን ማርያም ማረችሽ።ስወድሽ እኮ አንቺ ካለሽ ሰፍ ብዬ ነው የማየው❤❤❤love u so muchhhhhhhh
@hosenhosen6687
@hosenhosen6687 Ай бұрын
እመዋ እኳን አላህ ማረሽ እኔም ወልጃለሁ አልሀምዱሊላህ በጣምነበር የተጨነቅኩት
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia Ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
አበጀሽ እኮን ማርያም ማርችሽ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Ай бұрын
አበጀሽና አያ ታዴ የድራማዉ ድምቀት ናቸዉ❤❤❤❤🎉🎉
@RMetica
@RMetica Ай бұрын
እልልልልልልልልልል እሰይ አበጀሽ የኔ መልካም እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ ❤❤❤❤❤ እንኳን በሰላም የፊቱን ወደሗላ አዞረችልሽ ቁስሉንም የዉሻ ቁስለ ያርግልሽ የኔ እናን አሁለታ አስለቅሰሽኝ ነበር ዉይ የምጥ ነገር እኔስ ፈራሁ 😢😢
@salamghosn8854
@salamghosn8854 Ай бұрын
እንኳን ደህና ምጣችው በጣም ከፍቶኝል ወንድምን አጣውት ለአማራ ሰል የትክፍል ወጋ ነብሰ ይማር በሎልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MULUNESH-n9c
@MULUNESH-n9c Ай бұрын
አይይይነፍስይማር😢😢😢😢😢😢😢😢
@meweds8media
@meweds8media Ай бұрын
መቼስ ምን ይደረጋል ዘመዳችን አለቀ ነፍስ ይማር!!!
@salamghosn8854
@salamghosn8854 Ай бұрын
@@meweds8media 😭😭😭😭😭
@salamghosn8854
@salamghosn8854 Ай бұрын
@@MULUNESH-n9c አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda Ай бұрын
ነፍስ ይማር ፅናቱን ይስጣችሁ
@GedamTadesse
@GedamTadesse Ай бұрын
Abenesh enkon mariym marechish yene wud
@saraashenafi7305
@saraashenafi7305 Ай бұрын
እኳን ማርያም ማረችሽ አበጀሽየ የኛ ድምቀት እሰይ እመቤቴ እኳን በቀኝ አቆመችሽ ሽልም ታውጣሽ አልጋ ስበሪ ።
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፋቂዎች ❤❤❤❤ሶስተኛ ነኝ
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Ай бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ እንኳደስ አለሽ የውነት ነው❤❤❤❤❤❤
@OpaApoa
@OpaApoa Ай бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን አሜን🙏🙏🙏
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
እንኳ ን ማርያም ማረቺሽ አበጀ፫ ሽ❤❤❤❤
@LoloLolo-g2i
@LoloLolo-g2i Ай бұрын
እልልልልልልልልልእንኳን ማሪያም ማረችሽ አበጀሽ ደስ ይላል ቃል ያጥራል ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ አሜን ያየሽ እህተ አይዟችሁ እሱቤ የትነክ ፣
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Ай бұрын
እመዋ እኳን አላህ ፈረጄሽ❤❤❤🎉🎉🎉
@meserettesfu85
@meserettesfu85 Ай бұрын
አበጀሽ የኔ ውድ እካን ማርያም ማረችሽ ያላችን አያምርም ድራማው 😍😍😍
@abdiabera77
@abdiabera77 Ай бұрын
እንኳን ማረያም ማረችሽ አበጀሽየ
@AbayneshEndalamaw
@AbayneshEndalamaw Ай бұрын
አበጀሽ እኳን ማሪያም ማረችሽ❤አይ መደነቂያ እርችቱን ተኩሰሽ አሯሯጥሻቸው😁😁😁👍👍👍
@tirutegegne7291
@tirutegegne7291 Ай бұрын
መደነቂያ እንኳን ደስ አለሽ ወንድም አገኘሽ
@Ekramadem-o7z
@Ekramadem-o7z Ай бұрын
አሠላም አለኩም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት የአሏህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤
@MediMohammed-kg7hq
@MediMohammed-kg7hq Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም አሚን ያረብ❤❤❤
@زومرامحمد
@زومرامحمد Ай бұрын
አላሁመ አሚንንን
@FatimahMohammad-ez7ji
@FatimahMohammad-ez7ji Ай бұрын
ውአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አሚን❤❤
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Ай бұрын
የእውነት ወልዳ ነው
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole Ай бұрын
አቤት መስላችሁ ሰይሆን እኮ ሁናችሁ ነው የምትሰሩ አቤት ማማራችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Ай бұрын
መደነቂያ ስምን መላክ ያወጣዋል እውነትም መደነቂያ ❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g Ай бұрын
አንደኛ ነኝ❤❤🎉🎉🎉 ብናየን እየጠጣሁኝ ልያችሁ 😂😂 አይ ታደሰ ወራዳ 😂😂😂
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz Ай бұрын
መተዋል መተዋል ይላል 🥰🥰🥰❤❤❤🎉🎉🎉ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ 💐💐
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 Ай бұрын
ውይ አበጀሽየ የኔ እናት ኧሁ የደስታ እምባ አስነባሽኝ። የኔ እናት የእውነት የሀገሪ የወገኔ የማንነቴ ማሳያ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ንጹህ አማራ አልፎም የእውነቷን ኑራ የእውነቷን የምትኖር የጎጃምን ሴት ማሳያ።አበጀሽየ አንችን ሳይ የእናቴ የአክስቶቼን የህቶቼን ብሎም የራሴን ሁሉ ነገሪን ታሳይኛለሽ።
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Ай бұрын
እች ቆንጅየ ልጅ ስሟ ማነው ❤በጣም ነው የምታስቀኝ በተለይ ባለፈው ከሱቤ ጋር የሰራችው
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Ай бұрын
❤❤❤❤አበጀሽዬ እንካን በሰላም ወለድሽ ምርጦች ተናፋቂዎች በርቱልንን❤❤❤❤
@alamalam5582
@alamalam5582 Ай бұрын
እህተን ስወዳት ❤
@KaseyTesfay
@KaseyTesfay Ай бұрын
ገረመዉ አባቴን የሚመስለኚ ነገርስ ፀጉራቸዉ ሁሉ ሳይቀር አድ🎉🎉🎉🎉
@romansisay4417
@romansisay4417 Ай бұрын
እምዋ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እናት🎉🤱🤱❤❤❤❤❤
@Amina-e9s
@Amina-e9s Ай бұрын
እኳን ማርያም ፈታሽ አበጄሽ ❤❤❤
@bizu-e4g
@bizu-e4g Ай бұрын
አበጄሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ መልካም እናት ነሽ ❤
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ Ай бұрын
አበጀሽ ወለደች ኪኪኪ እኔ ትልቅ ትመስለኝ ነበር እናት ሆና ስለ ምትሰራ ነዉ
@amefke2069
@amefke2069 Ай бұрын
እምዋ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ድምቀት ውድድ ነው የማረጋችሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@RomanMangsha
@RomanMangsha Ай бұрын
አበጀሽ። ቆንጀ። እንኳን። ማርያም። ማረችሽ። በውነት። ስታምሩ። አትጠገቡም። ሁላችሁንም። ፈጣሪ። ይጠቡቃችሁ
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 Ай бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ አበጀሽዬ ወድልጅ ከነቃጭሉ ዱብ አደረግሽዉ የኔዉድ እዴት እደምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Martagetahunማርታእናጌታሁን
@Martagetahunማርታእናጌታሁን Ай бұрын
አበጀሽ እካን ማርያም ማረችሽ 🎉❤❤
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Ай бұрын
እህተ ቅመም ናት ስወዳት
@zieneb
@zieneb Ай бұрын
አበጀሽ እኩዋን በሰላም ተገላገልሽ ማሬ❤❤❤❤❤
@Waaqayyoogaridha
@Waaqayyoogaridha Ай бұрын
አበጀሽ እኮ የድራማዉ ድምቀት ነሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ
@santosabebe2114
@santosabebe2114 Ай бұрын
Beautiful ❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Ай бұрын
አበጀሽ የኔ ኩንስንስ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ
@yoseflol-2193
@yoseflol-2193 Ай бұрын
አበጀሽ እኳን ማሪያም ማርችሽ የፌልሙ ድምቀት❤❤❤❤❤
@askar149
@askar149 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ጠንክሩ እንዴት ደስ እንዴምትሉኝ ደሞቸ
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n Ай бұрын
እኳን ለአሜቱ እዳር ሚካል አደረሳቹ ዊዶቸ❤❤❤❤❤አበጀሽ እኳን ማርየም ማረችሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hgg6334
@hgg6334 Ай бұрын
አይእመዋ፣እንኳንለዚህአበቃሽ
@wubalemdagnew8334
@wubalemdagnew8334 27 күн бұрын
አቤት ተሰጥኦ
@ItenuWarku
@ItenuWarku Ай бұрын
ኬዝ አለን አላለም
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
ስወዳችሁ የኔ ጎጃሜዎች ❤❤❤❤
@طيبهطيبه-ه6ض
@طيبهطيبه-ه6ض Ай бұрын
የውነት ነውደ የወለደችው የምር❤❤❤❤❤❤❤❤
@طيبهابراهيم-ض5ث
@طيبهابراهيم-ض5ث Ай бұрын
አወ
@KaseyTesfay
@KaseyTesfay Ай бұрын
አበጀሽ እኳን ማርያም ማረችሽ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
@AsWe-q6u
@AsWe-q6u Ай бұрын
እመዋ እኳን አላህ አፈረጀሽ🎉🎉🎉
@alsaialalsai
@alsaialalsai Ай бұрын
አቨጀሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g Ай бұрын
አበጀሽ እንኳን በሰላም ወለድሽ መብሩክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልል
@hanabirhan9334
@hanabirhan9334 Ай бұрын
እንኳን ማርያም ማርችሺ ❤❤❤❤
@Alma-p7j
@Alma-p7j Ай бұрын
አበጀሽዬ የድራማው ድምቀት እንኳን እመብርሃን በሰላም ገላገለችሽ እህቴ ደሞ ቶሎ ጠንከር በይና እስክታሽ ናፍቆኛል ደመቅ ደመቅ አርጊልን ማርያም በሽልም ታውጣሽ
@mobileshop9760
@mobileshop9760 Ай бұрын
እልልልልል እኳን ማርያም ማረችሽ አበጀሽ❤❤ በሽልምውጭ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Ай бұрын
አያ ታዴ ላበጀሽ በግ እረድላት ብዬ ኮሜት አድርጌ ነበር ስላረድክላት አመሠግናለሁ 🙏🙏🥰🥰🥰
@madinaendre1634
@madinaendre1634 Ай бұрын
አበጀሺ እኳን ደስ አለሺ❤የእውነት ባሏ ታደነውዴ እኔን ነው የሚመስለው አለ😂
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 12 күн бұрын
ዋዉዉ አበጀሸ አሪፍ አራሰነት ነዉ🎉❤ ወይ ሰማቸዉና ሙሉ😂😂😂
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Ай бұрын
አበጀሸ እንኳን ማርያም ማረችሸ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💕💕💕💕💕💕💕
@asdfghjkl-dd3nz
@asdfghjkl-dd3nz Ай бұрын
እንኳን ማርያም ሽማረችሽ እበጀሽ❤🎉🎉🎉 መደነቂያ😂😂😂
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u Ай бұрын
አበጀሽ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ❤❤❤🎉🎉🎉
@አሐ
@አሐ Ай бұрын
እህተ❤የምንወድሽ ለአንቺ አንድ ጥያቄ አለን😮 ስለተወራረድን ነው😊 ንብረቴን ብላ የመጣችው ቀይዋ ቀጭኗ ሴት መንትያ እህትሽ ናት ወይስ😅🎉❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
ገረመው ያንተ ዋሽንት አገሬን አስናፈቅከኝ❤❤❤❤❤
@RufjjFjcoo-in7wn
@RufjjFjcoo-in7wn Ай бұрын
እመዋ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤🎉🎉🎉
@toyibityasumyasumha5507
@toyibityasumyasumha5507 Ай бұрын
❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Ай бұрын
ውበት ቆርጥ የእኔን ውድ እናት እታበባዬን እናትዬ ግን ሙሉ አንገቷ ንቅሳት ነች ሌላው እናቴ ኮፒ❤❤❤
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Ай бұрын
Sisay is my favorite, like እመዋ he is very serious ❤በጣም ነው ሚችለው😍
@KibenashBekele
@KibenashBekele Ай бұрын
አበጀሸዬዬዬዬ ያችንንን አይነትትት ብዙ እንድትተኪልንንን እንዳትምይይይ
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Ай бұрын
Enkuan marim marecheshi ajeshi yenaude❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AlemuMulate
@AlemuMulate Ай бұрын
ፌጦ ለርግዝና ይመችህ ለሁሉም
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Ай бұрын
አበጀሺ እኮን በሰላም ተገላገልሺ እምዋ
@KibenashBekele
@KibenashBekele Ай бұрын
ታታዴዴዴዴ እንንካንንን ደሳላችችችሁሁሁሁ
@ribkamengistu1189
@ribkamengistu1189 Ай бұрын
አበጀሽ እንኳን ማርያም ማርችሽ እንኳን ለቅድስ ሜካዬል አመታው በአል አደርሳችሁ!!!!!!!!!❤❤❤❤❤
@KibenashBekele
@KibenashBekele Ай бұрын
አበጀሸሸዬዬዬ መታመታ ውለጅልንንንን
@HaptamM-z2e
@HaptamM-z2e Ай бұрын
የኔ እናት አበጀሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላቹሁም ❤❤😂😂
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Ай бұрын
አበጀሽ እርጉዙ አላመኩምነበር ❤❤❤እዉነትነዉ ለካ አኳንበሰላምወለድሽ❤
@AbebuAdeme
@AbebuAdeme Ай бұрын
እሰይ እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ
@BataBata-c9n
@BataBata-c9n Ай бұрын
እንኳን እንኳን ማርያም ማረችሾ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mobileshop9760
@mobileshop9760 Ай бұрын
ጋይስ አበጀሽና ታደ የውነት ባልናሚስት ናቸው እደ እምታቁመልሱልኝ ሳልሞት😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda Ай бұрын
ክክክክ የሁላችንም ጥያቄ ነው
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር?
@TvifGhct
@TvifGhct Ай бұрын
ድብንበይ ወሬኝለወሮብለሽ ባቅምአልነግርሽም
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda Ай бұрын
@@TvifGhct አይባልም
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Ай бұрын
የኔምጥያቄነዉ😅
@MarrySharou
@MarrySharou Ай бұрын
እንኳን ማራም ማረችሽ❤❤❤❤❤
@የጎጃሟ
@የጎጃሟ Ай бұрын
ስወዳችሁ እኝኳን ማርያም ፈታሺ አበጀሺዬ❤❤❤
@hananHANAN-q4m
@hananHANAN-q4m Ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Sara-eu4oj
@Sara-eu4oj Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አበጀሽ🙏🙏🤙🤙🤙🤙
@ፍፊነኝየቦርናዋ
@ፍፊነኝየቦርናዋ Ай бұрын
አበጀሺ እኳንም በስላም ወልድሺ. የምር ተናፍቀሽ ነበር የድራማው ድምቀት ነበርሽ
@KsaKsa-z3v
@KsaKsa-z3v Ай бұрын
አበጀሽ የኔዉድ እኮን ማርያም ማርችሽ
@KibenashBekele
@KibenashBekele Ай бұрын
እእእእእእእእእልልልልልልልልል አበጀሸሸሸዬዬዬዬ እንካንንንንን ማራማረችሸሸሸሸሸሸ
@Iwo-f2l
@Iwo-f2l Ай бұрын
አበጀሺየኔማርማሸአላህ❤❤❤
@bateldamte
@bateldamte Ай бұрын
አበጀሽ እኳን ለዚህ አበቃሽ ❤❤❤❤❤❤
@MULUNESH-n9c
@MULUNESH-n9c Ай бұрын
እንኳን ማርያም,ማረችሽ,አበጀሽ❤❤❤❤❤❤
@bizu-e4g
@bizu-e4g Ай бұрын
አራሥ እኮ ብዙ አያወራም ነበር አታሥወሯትማ🎉🎉🎉
@AddisGeleta
@AddisGeleta Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እኳን🎉ማርያም🎉ማረችሽ
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Ай бұрын
ያ አላህ ዱአ አረጉልኝ📖🌹🎁
@KibenashBekele
@KibenashBekele Ай бұрын
እእእእልልልልልልልልልልልልልልል አበጀሸዬዬዬዬዬዬዬ እንንንካንንን ማራማራቾቾቾሸሸሸሸሸ
@BrktiFrew
@BrktiFrew Ай бұрын
I am soo proud to be Amhara
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
ትክሻዬ ይርገፍ ገራሚ የባህል ጭፈራ(Tikishaye Yirgef ) New Ethiopian Chifera 2024
6:04
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 209 М.
ያየም አያልፋት አዲስ ሙሉ ፊልም(Yayem Ayalfat) New Ethiopian Movie 2024
1:26:32
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 67 М.
እክብካብ ናይ ቲክታክ ቀልድታት
15:05
እንዳ ሰሓቕ
Рет қаралды 378
አየር ባየር አዲስ ሙሉ ፊልም(Ayer Bayer)Full Length Ethiopian Movie 2024
1:09:38
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 91 М.
ነቃ ብለህ እደር አዲስ ሙሉ ፊልም(Neka Bileh Eder) New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:29:59
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 55 М.
ተቃጥሎ ወጣ አዲስ ሙሉ ፉልም(Tekatilo weta) New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:19:34
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 40 М.
ለአንች ስል አዲስ ሙሉ ፊልም(Leanchi Sil)  New Ethiopian Film 2024
1:02:31
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 38 М.
"አፋጁን" ገራሚ አዲስ የገጠር ድራማ(Afagun New Ethiopian Dirama) 2024
25:14
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 394 М.
ልካፈልህ አለኝ አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Likafelih Alegn New Ethiopian Dirama) 2024
30:13
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 60 М.