ከእናት አልፎ ወደ ልጅ የተሸጋገረዉ ህገወጥ የባህር ላይ የስደት ጉዞና መዘዙ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 14,434

Sami Studio

Sami Studio

3 ай бұрын

Stop illegal immigration! Illegal immigration and its consequences. ህገወጥ ስደት በኔ ይብቃ! #ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
ስደት ከኔም አልፎ ለልጄም አልበጀንም ጦሱ ነዉ የተረፈን። ይባስ ብሎ ለልጄም ይኼዉ ጠንቅ ተረፋት፣ ህገወጥ ስደት ይብቃ ተማሩበት! ትላለች ባለታሪኳ አልማዝ።
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000584256099 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስልክ 0922181498 አልማዝ ወንድምአገኝ ትባላለች። የእርቅ ማእድ።
የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ በስልክ +251921333331 +251983454445 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ። በተጨማሪም ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በNB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
#marriage #counseling #therapy | online couples therapy | virtual marriage counseling
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 24
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 3 ай бұрын
ስደት ከኔም አልፎ ለልጄም አልበጀንም ጦሱ ነዉ የተረፈን። ይባስ ብሎ ለልጄም ይኼዉ ጠንቅ ተረፋት፣ ህገወጥ ስደት ይብቃ ተማሩበት! ትላለች ባለታሪኳ አልማዝ። ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000584256099 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስልክ 0922181498 አልማዝ ወንድምአገኝ ትባላለች።
@tigistejima1991
@tigistejima1991 3 ай бұрын
ሁሉም ታሪክ መጨረሻው ልመና ብቻ ይሰለቻል
@Adme1244
@Adme1244 3 ай бұрын
እባካችሁ በባህር አትምጡ
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 3 ай бұрын
የዋህ ቅን ከርታታ እግዚያብሔር ያበርታሽ ያግዝሽ 🤲 😭 አይዞሽ ያንንሁሉ መከራ አሳልፎ እዚህ ያደረሰሽ እግዚያብሔር ዛሬም አይተውሽም 😭
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 ай бұрын
አቤት ችግር አይኑ ይጥፍ. ክጥዋት ሳምራ ነው ሁሉም. እግዚአብሔር ክአንች ጋር ይሁን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 ай бұрын
እውነት ነው ትንሽ ጭንቀት. አለባት ልቦ ያስታውቃል የሆና ልቦ ደስታ ይለውም 😢
@zehara605
@zehara605 3 ай бұрын
የኔም ወዲሞች ሁለቱም በባሀር ገብተወ አንዱ ጠፋ አንዱ ገናነወ
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 3 ай бұрын
አአም ሰገድ ስአትህን ለመሙላት የማይጠየቅ በተለይ የገጠር ሰው የማይፈልገውን አትጠይቅ ታናደኚ አለህ አንዳዴ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 ай бұрын
የኔ ክርታታ 😢😢😢
@user-nm2oq3uj7y
@user-nm2oq3uj7y 3 ай бұрын
ውይ የኔ እህት
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 3 ай бұрын
effff yagery leji gata hoye sedeton beka belne😭👏👏👏
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 3 ай бұрын
Good jop
@user-iz9kh5rq4n
@user-iz9kh5rq4n 3 ай бұрын
😢😢❤
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 3 ай бұрын
ቆይ ግን ማን ይምከረን ከሞት ወዲያ እኔ አሁን ማዘን ትቻለው ይቅርታ አድርጉልኝ እያዩ እየሰሙ ይሄው አሁንም ያው ነው ታዲያ ለምን ያንሰናል መሞትም መሰቃየትም የሀገሬ ሕዝብ እንደሆነው ሁኜ አልኖርም እንዴ በየ እስር ቤት ኢትዪጵያዊ ሞተ ኢትዪጵያዊ ተደበደብ ኢትዪጵያዊ ምንም ሆነ እኛ እና ለራሳችን ካላሰብን እንዴት ነው ይሄ ችግር የሚቀረፈው
@MimiMimi-xg8fq
@MimiMimi-xg8fq 3 ай бұрын
Ufffff💔😭
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 2 ай бұрын
እስኪ በባህር አትሂዱ ስደት
@zehara605
@zehara605 3 ай бұрын
😢😢😢
@redwave4776
@redwave4776 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@zehara53o
@zehara53o 3 ай бұрын
ሚስኪን ወሬ እራሱ አችልም 😢
@safinskia1946
@safinskia1946 3 ай бұрын
ስታሳስዝን ወላሂ እደት እደምታውራ አታቅ
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 3 ай бұрын
You're right
@dagmdagm8392
@dagmdagm8392 3 ай бұрын
አይ እኛ ኢትዮጲያዊ ፈተናችን እኮ አያልቅም አረ አምላክ ሆይ ተመልከተን😢😢
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-rd9fc6if9u
@user-rd9fc6if9u 2 ай бұрын
selam new ehstyw btam tasznlh ygralg khlke kwtrwn laklge
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 25 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 40 МЛН
MKTV || ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ…
29:32
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 946 М.
Төреғали Төреәлі & Есен Жүсіпов - Таңғажайып
2:51
BABYMONSTER - 'LIKE THAT' EXCLUSIVE PERFORMANCE VIDEO
2:58
BABYMONSTER
Рет қаралды 54 МЛН
Максим ФАДЕЕВ - SALTA (Премьера 2024)
3:33
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 961 М.
Adil - Серенада | Official Music Video
2:50
Adil
Рет қаралды 294 М.
6ELLUCCI - KOBELEK | ПРЕМЬЕРА (ТЕКСТ)
4:12
6ELLUCCI
Рет қаралды 27 М.
Ulug'bek Yulchiyev - Ko'zlari bejo (Premyera Klip)
4:39
ULUG’BEK YULCHIYEV
Рет қаралды 1,6 МЛН