🔴 ከእኔ ጋር ያልሰበሰበ ይበትናል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket 2024

  Рет қаралды 104,620

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Күн бұрын

#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos

Пікірлер: 178
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 7 ай бұрын
አሜን.አሜን🙏🙏🙏🙏
@sabagezahegn1272
@sabagezahegn1272 16 күн бұрын
በጣም ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይክበር በጣም ድንቅ አስተማሪ ስለሰጠን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@mekdesale
@mekdesale 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@user-qy1wu9qe9s
@user-qy1wu9qe9s 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tuuilgig
@tuuilgig 6 ай бұрын
አሜን ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤
@user-di3ol7ht6f
@user-di3ol7ht6f 7 ай бұрын
ልዩ አባት እድሜና ጤናን ይስጥልን፡፡
@user-eh8wv5hw5p
@user-eh8wv5hw5p 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@user-tn8gg1yi5r
@user-tn8gg1yi5r 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤አባታችን ቃለሄውት ያሰማልን❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 6 ай бұрын
አሜን 🙏 በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 7 ай бұрын
ቃለህይወት.ያሰማልን.እድሜ.ጤና.ይስጥልን.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ze1de1gp3q
@user-ze1de1gp3q 7 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@user-ek8qn3pj9h
@user-ek8qn3pj9h 6 ай бұрын
ቃለህይወት,ያሰማልን,አባታችን,በድሜ በጤና,ይጠብቅልን
@haniakaba8792
@haniakaba8792 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@sste2838
@sste2838 6 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ አባት ቃለ ህይወት ያሰማዎት አሜኒ
@milabelabayu583
@milabelabayu583 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sabagezahegn1272
@sabagezahegn1272 16 күн бұрын
እውነት ነው 🙏
@user-wv4th5qn9r
@user-wv4th5qn9r 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እስኪ አምላኬ ሆይ ሰሚ ጀሮ ሰሚ ልብ ሰሚ አይን አይምሮዪን ልቤን ቀልቤን ሰብስብልኝ ጌታሆይ ሰምቼ የምጠቀም አድርገኝ አባባ እባክዎት ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ😢
@nalaals6496
@nalaals6496 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ቃለሕወት ያሰማልን🎉🎉🎉
@tesfayemekuriyaw7659
@tesfayemekuriyaw7659 7 ай бұрын
አባቴዋ ከአወኩወት ጀምሮ አሁን ድረስ በሐጢያተኛው አደበቴ አባቴን አባ ገብረ ኪዳንን ሁል ግዜ በፀሎቴም እያሰብኩወት መሆኔን መግለፅ እፈልጋለሁ
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን የስማልን በጤና ይጠብቅልን አሜን።
@user-cp1nt3dv4q
@user-cp1nt3dv4q 7 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን
@Mesretnuguse
@Mesretnuguse 7 ай бұрын
አሜን አባትቺን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጠልን
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 7 ай бұрын
የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ............ አባት እንኳን በሰላም መጡ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን ..... የአቡዬ ጺም ብለዉ የገለጹት ነገር ዱሮ ገጠር ለእህቴ አምጥተዉላት ቤታችንን ፣ የከብቶችን በረት ፣ የበጎችንና የፍየሎችን ጉረኖ እና እኛ እራሳችን ጭምር እንታጠን ነበር ማርያምን ትዝ አለኝ የኔ ወርቅ አባት ስንቱን ነዉ ዳሰስ አርገዉ እሚያስተምሩት በእዉነት እንደርሶ ያሉትን ልዑል እግዚአብሔር በቢሊየን ያስነሳልን አሜን ❤😢
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 7 ай бұрын
እኛም በሰማነዉ ቃል 30፣ 60፣እና100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የዕርሱ መልካም ፍቃዱ ይሁንልን አሜን ❤
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 6 ай бұрын
አሜን
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያአባቶችን እርስት ያውርስልን
@user-xz4ty7ys7p
@user-xz4ty7ys7p 7 ай бұрын
ተመስገን አምላከ ቅዱሳን
@ufeuy1059
@ufeuy1059 7 ай бұрын
በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለን የማናተርፍበት ላይ እንዳንደክም ማስተዋልን ስጠን አተ ቸር ሰዉን ወዳጂ ነህና።
@zola92
@zola92 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰምልን ቃል ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!
@Asmiratu
@Asmiratu 7 ай бұрын
,ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ቃለሂወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ደ3ኈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ደ3ኈ 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 7 ай бұрын
ሰንበት ትምህት ቤት ሳገለግል እቤት የሆነ ጥፋት ካጠፋሁ ትምህርቴን ካላጠናሁ ቤተክርስቲያን አትሄጅም ተብዬ እቀጣ ነበር በጣም ትልቅ ቅጣት ነበር ለእኔ እና ላለመቀጣት በተቻለኝ አቅም እቤት ውስጥ አላስቸግርም ነበር። ደግሞ አንዳንዴ ቅጣቱ ከረዘመ የቤቱክርስቲያን መምህሮቼ እቤት መጥተው ያስፈቅዱልኝ ነበር በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር። አሁን በራሴ መሄድ ስችል ለመሄድ ሲከብደኝ ምክንያት ሳበዛ ሳይ ያ ግዜ ይናፍቀኛል።
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 7 ай бұрын
አሜን ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 7 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@brookyadesa2025
@brookyadesa2025 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ መምህር ማያሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን
@Eyerus-y5p
@Eyerus-y5p 7 ай бұрын
አባ ቃለሕይወት ያሰማልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@zena4992
@zena4992 7 ай бұрын
የኔ አባት የኔታ ቃለሂዎት ያሰማልን የኛ እንቁ ውድ አባታችን ለኛ ልጆችዎ መሥሚአ ልብና እዲሰጠን በፆለተዎት አስቡን
@genettewelde6372
@genettewelde6372 7 ай бұрын
እንኳን ዳህና መጡልን አባታችን
@SamrawitAlemu-yj9cl
@SamrawitAlemu-yj9cl 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏❤
@Mesfinsharew-cx1jv
@Mesfinsharew-cx1jv 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እንኛ ንም ከስደት መልሶ የክርስቲያኖች ከተማ በተባለችው ቤተ ክርስቲያን እንድንገኝ ያቅዱሳን ጸሎት የእግዚአብሔር ቸርነት ይርዳን
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 7 ай бұрын
አባየ እንኳን ደና መጡልን❤
@user-iq7vt5sw5e
@user-iq7vt5sw5e 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን❤❤❤ እድሜ ና ጤና ይስጥዎ አባታችን አሜን❤❤❤
@shitayeurge2629
@shitayeurge2629 7 ай бұрын
አበየ እንኳን መጡ አሁን በዚህ ወቅት ትምህርቶትን መስማት በቻልኩ 😢😢😢ነፍሴ ታርፍ ነበር በምን እድል እግዚአብሔር ይጠብቆቅ
@abugida794
@abugida794 7 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ እኔኳ አውርጀነው ቃስብየ ነው የምማረው
@kinferufael1321
@kinferufael1321 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! #የኔታ
@tesfayemekuriyaw7659
@tesfayemekuriyaw7659 7 ай бұрын
እንዴው እንዴት አድርጌ ስለአባቴ አባ ገ/ኪዳን ምስጋና ማቅረብ እችላለሁ የፈጠረኝ አምላክ ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ አለና በነፍስና በስጋ ለሞትን ቤተሰቦቼና ህዝበክርስትያን ሁሉ የዘመኑ የልዑል እግዝአብሔር ደቀመዝሙር ቅዱስ/ዮሐንስ/ሉቃስ/ማቲወስ/ወይስ ማርቆስ ከነዝህ ውስጥ አንዱ ናቸው አዐምሮየ የሚሠራ ከሆነ እኔም ቤተሰቤም መዳን እንችላለን ስለሆነም ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ክርስቶስ ይስጥልኝ አምላኬ ፈቅዶልኝ በአካል አግኝቻቼው አንድ ጥያቄ ብቻ አለኝ መልስ እንድሰጡኝ አገኛቸው ዘንድ በፀሎታችሁ እርዱኝ ከአልሆነም ፈቃደኛ ከሆኑልኝ በውስጥ እንዳገኛቸው ስልካቸውን ባውቅ ጥሩ ይህን ሁሉ ሀተታ ያቀረብኩት ሰው ሆኜ ተፈጥሬ የሰውነት ማረጋገጫ ህይወት ሳይኖረኝ ቆይቼ ሰው ስላደረጉኝ እኔ በአፀዴ ስጋ ስኖር በአፀዴ ነፍስ ላለችው እሳቸው ባስተማሩኝ መሰረት ቀኝ ጎኔ ለሆነችው እህቴም ዘወትር እያሰበኳት እንድኖር መንገዱን አብርተውልኛልና ያቆይልኝ! ያኑርልኝ!መላዕክቶች ሁሉ ይጠብቁልኝ! ሠላመ እግዝአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁንልን።
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 7 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህተ አለም ❤
@user-iq7vt5sw5e
@user-iq7vt5sw5e 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abera4010
@abera4010 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባዬ❤
@znashdngato4658
@znashdngato4658 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ❤❤❤
@tayachelew4378
@tayachelew4378 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🥰 ⛪️✝️💚💛❤️🥰😍
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እኛንም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን፫❤❤❤
@Agenda-2016
@Agenda-2016 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባ። በተለይ ስደተኞች ከክርስቶስ ጋር እንድንሰበስብ የቅዱስ አምላካችን እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን።
@user-iw1di6tp5r
@user-iw1di6tp5r 5 ай бұрын
አባየ ልዑል አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የሕይወትን ቃል ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይክበር እናትን የሠጠን ❤ ምን ይከፈለዋል ምስጋና ብቻ ነዉ ክብርና ምስጋና ይድረሠዉ ቸሩ መድሀኒ አለም አሜን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን❤ እድሜ ጤና ይስጥልን እርሰዎን የመሰለ አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን !! እንደቃሉ እንድንኖር ይረዳን
@user-rt9hh8ts8c
@user-rt9hh8ts8c 7 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️💛💙
@user-rv2ns5hk6h
@user-rv2ns5hk6h 7 ай бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባ
@fggh6526
@fggh6526 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🙏🙏🙏 ተመስገን ❤
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !! አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን !!
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን
@tekieakberet2369
@tekieakberet2369 7 ай бұрын
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 6 ай бұрын
አባ !! በእውነት ለእኛ ዘመን ከእግዚአብሔር የተሰጡን የእኛ ስጦታ ነዎት ❤! ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጠዎ!!
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 7 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤
@bereded62
@bereded62 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት
@abdulemalik8848
@abdulemalik8848 7 ай бұрын
Kale hiwott yasemalen
@danielnegash1796
@danielnegash1796 7 ай бұрын
የህይወትን ቃል ያሠማልህ መንግሥቱና ፅድቁን ያውርሥልን ካለ እሡ ሠብሥበን እንዳንበትን ፀሎቶ ቀድማ ትድረሥልን
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 7 ай бұрын
አባካችሁ እኝህን ድንቅ አስተማሪ እንድንሰማቸዉ ማይክሮ ፎኑን ወይም ድምፃቸዉን እንዲሰማ አድርጉት : ከተቻለ ነዉ : እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏💚💛❤
@sennymarie8959
@sennymarie8959 7 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን 30,60,100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን እንዲሁም ይህን ቃለእግዚአብሄር ቀርፃችሁ እኛ እንድንሰማ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@selimlayefshjuae2270
@selimlayefshjuae2270 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እልልልል የምስራች አባ መጡ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ይፍቱን ይባርኩን አባ //ቃለ ሂዎትን ያሰማልን//❤❤❤
@YegetachewLij-fn5gn
@YegetachewLij-fn5gn 11 күн бұрын
Amen kalhiwot yasemaln🎉🎉🎉
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@Bethelehem-cb9gj
@Bethelehem-cb9gj 7 ай бұрын
Abata Kal hiwot yasemawot Aman
@manyeyirga9341
@manyeyirga9341 7 ай бұрын
@user-pf5zg3cs1e
@user-pf5zg3cs1e 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን እድሚና ጤናይስጥልን❤❤❤
@selamasefa6049
@selamasefa6049 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@leilamroueh2643
@leilamroueh2643 7 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤
@NeHase16
@NeHase16 7 ай бұрын
አባታችን 🙏🏾❤️እንዴት እንደታደልን እኮ፤ ያስተማሩንን ለመተግበር ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን። እርሰዎንም ከክፉ ኹሉ ይጠብቅልን።
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 Ай бұрын
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎታቹሁ አስቡኝ ለአባም አድርሱልኝ
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 7 ай бұрын
Thanks
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 7 ай бұрын
Abatachin Kalehiywetin yasemalin
@user-jg9wc2gb4r
@user-jg9wc2gb4r 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን የስደት መካሪያችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ሃገራችንንም ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 💚💛❤⛪ፍቅር አድነቱን ያምጣልን ጦርነት በቃ ይበለን
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን.
@zaharaza3316
@zaharaza3316 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያስማልን አባታችን አሜን ❤❤❤❤
@emutube6233
@emutube6233 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን!!
@rakebgetachew4839
@rakebgetachew4839 7 ай бұрын
Be tselot asebugn abate tsegemariam
@kinfegabriel4098
@kinfegabriel4098 7 ай бұрын
Amen Abatachen
@user-vp1ep7bg5e
@user-vp1ep7bg5e 7 ай бұрын
ቃለህወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁንአሜን
@salamrita2646
@salamrita2646 7 ай бұрын
እንካን ደህና መጡልን አባታችን፡።አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 7 ай бұрын
እኳን ሰላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤
@user121-ik8eq
@user121-ik8eq 7 ай бұрын
Kalehiwot yasemaln.
@EmebetNegash
@EmebetNegash 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 6 ай бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን
@meronassefa9171
@meronassefa9171 6 ай бұрын
Qale Hewet yasemaln abatachin 🙏
@waskan7162
@waskan7162 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕዴመና ጤና ይስጣቸው 🎉❤ላይክ እያረግን የተዋህዶ ልጆች ❤❤
@TameratAschalew
@TameratAschalew 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@getieazalew3448
@getieazalew3448 6 ай бұрын
አሜን 👏❤️
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 3 ай бұрын
Kale hiyiweti yasemalin egiziyabeher amilaki yitebikilin abatachin❤❤❤
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 6 ай бұрын
ቃለ ሂይወት ያስማልን እንቁ አባታችን አባ ገብረኪዳን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣራችን እየሱስ ክርስቶስ የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ልጅ💕🙏💕
@stc6291
@stc6291 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለሒወትን ያሠማልን እረጅምእድሜ አናጤናዎትን ይስጥልን ለኛምየሰማነዉን ቅዱቃሉን በልባችን ያሳድርብን አሜን ፫
@alcatelalcatel1385
@alcatelalcatel1385 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 7 ай бұрын
ለሌሎች ሼር እናድርግ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 7 ай бұрын
እሽ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 7 ай бұрын
እሸ
@meherat938
@meherat938 7 ай бұрын
እሺ
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 6 ай бұрын
እሺ❤
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 6 ай бұрын
እሺ❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 71 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 27 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,4 МЛН
|| ይህንን ህፃን የተቀበለ እኔን ተቀበለ || ለዚህ ዓለም አትጨነቁ || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket
1:32:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
🔴 ምልክት ወዳለው ሰው አትቅረቡ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
1:20:45
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 322 М.
የአባ ገ/ኪዳን ድንቅ ትምህርት
4:20
ውዳሴ ማሪያም wedasa mariyam
Рет қаралды 2,7 М.
🔴የተማራችሁትን ወግ ያዙ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2022
1:45:44
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 381 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН