KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
2:06:36
በከሃሊነቱ የተወደደ ነገር አደረገ | አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2023
2:25:09
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
🔴 ምልክት ወዳለው ሰው አትቅረቡ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
Рет қаралды 330,768
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 239 М.
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Күн бұрын
Пікірлер: 436
@yezinamulumengsit771
Жыл бұрын
አባታችን በእርስወ ትምህርት ተቀይሬ አለሁ አባቴ ስጋ ደሙን ለመቀበል እረድተውኛል በእውነት በእግዚአብሔር ቸርነት ለዚህ ክብረ አብቅቶኛል ሌሉች እህት ወነድሞቼ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ንስሀ ግቡ ክቡር ስጋውን ቅዱስ ደሙን ተቀበሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏❤❤❤
@bizu-e4g
5 ай бұрын
Amen 🙏
@belayshah3691
3 ай бұрын
Amen
@MaritoMri
11 күн бұрын
አሜን,አሜን,አሜን,🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meticar4025
Жыл бұрын
መቸም ከአፌ የማይጠፋው ነገር ቢኖር የእግዚአብሔር ልጅ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይይ ማረኝ የሚል ነው 😢 ሁላችንንም የድንግል ልጅ ልዑል ይማረን ይቅር ይበለን አሜን፫ 😢😢🇪🇹😭😭💒♥️🙇♀️🙇♀️
@AnbutAm-xe1wc
Жыл бұрын
እዉነተኛ ሐቀኛ አምላክ የቀባወት አባት ይኑርልን ቃለሕይወት ያሰማልን
@meticar4025
Жыл бұрын
የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን፫ 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🌹🌹 ጠላቶን እግዚአብሔር ይገስጽሎት መቸም ጠላት አይተኛምና አሜን፫
@Anchenaena1213
Жыл бұрын
እረ ምን ልሁን አማኑኤል አምላክ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ እንዳተወን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ተጠምቄ ወለተ ኢየሱስ ብለህ ጠርተህኝ ባክኜ እንዳልቀር ይህን አለም አሸንፈህልኝ እኔ ግን ተሸነፍኩ አባ በእውነት ነፍሴ ደስ እንዲላት እያተጉ ነው በመንግስቱ ያኑረወት
@samritube5541
Жыл бұрын
አሜን በእውነት😢
@TesfaKidusan
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
Жыл бұрын
😢😢😢እኔም አለሁ ከንቱ የሆንኩ
@Anchenaena1213
Жыл бұрын
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ አይዞን እህቴ እመ ብርሃን ትሁነን
@peg_tube
Жыл бұрын
@@TesfaKidusanyiqabalan
@BestEnglish16
Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለአባታችን። ርዕሱ ላይ ግን "እጅግ ድንቅ ትምህርት" እያላችሁ ባትፅፉ መልካም ነው። የአባታችን ትምህርት የእግዚአብሔር ትምህርት ነውና ሁልጊዜም እጅግ በጣም ድንቅ ስለሆነ።
@nebiatmsgnna8129
Жыл бұрын
Ljjpoo0😊has 👎😊
@MahiMahi-pf7lw
Жыл бұрын
የኔ አባት የቅዱሳን አምላክ እንደ እናንተ አይነት አባት ስለሰጠን ክብርና ምስጋና ይድረሰው ይች አለም አደከመችኝ አቤቱ ለንስሀ አብቃኝ በመንግስትህ አስበኝ በደለኛ ሀጢያተኛ ነኝ😢😢😢😢😢 ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@eyerusdeselu2870
Ай бұрын
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲
@yezinachanie4305
2 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!! በእርስዎ ፍሬ የሚያፈሩ ደቀ መዛሙርተን ያብዛልን!!!
@አጸደማሪያምስደተኛዋ
4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም አማኝ ክርስቲያን ያድርገን😢
@Raheel-n8f
9 ай бұрын
❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@EsraelTseggaa
24 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አአባታችን ቡራኬው ይድረሰኝ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን
@123abay
Жыл бұрын
አባታችን በዚህ እድሜዎት ይህን ኩሉ ክብር ና እውቀት ሰጥቷቸው እኛንም ከሞት እንድንድን ስላስተማሩን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@Sara-j4n5r
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን😊😊😊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤
@እናቴማርያም-ሐ8ኀ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጡልን አባታችን በእዉነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን እኛም ሰምተን እንድንለዉጥ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን ❤❤❤
@GgGg-w8r9q
9 ай бұрын
❤
@GgGg-w8r9q
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 0:40
@MaritoMri
11 күн бұрын
እርስወንየሰጠን,ልኡልእግዚአብሄርይመስገን,አሜን,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ዘ-ታቦር
Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ኦርቶዶክሳዊያን እህት ወንድሞቼ ኑ በዓለም ወሬ የደከመች የዛለች ነፍሳችን እናረጋጋት።
@samrisamri9563
3 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
6 ай бұрын
አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@smalllynx-q1j
7 ай бұрын
እስከ ዛሬ የ መምህር (የሀሰት መምህር) ግርማን መቁጠርያ ይዘው ጋኔን ወይም ሰይጣን ሲያስለፈልፋ video እያየሁ ደንዝዤ ደንቁሬ ነበር አሁን ግን እድሜ ለአባታችን ለአባ ገብረ ኪዳን እና እንደሳቸው ላሉ ሌሎችም ደግ መምህራን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ስለ ጋኔንና ሰይጣን ሳይሆን ስለክርስቶስና ስለ ቤተክርስቲያን ስለቅዱሳን አስተምረውን ህይወቴ ላይ መልካም ለውጥ አይቻለሁ ።
@BelAeshTeDese
4 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤
@ashikutmolla2127
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን 👏👏👏
@Samuel-3838
4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማለን ኣባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቀለን ልኡል እግዚኣቢሔር ኣሜን
@Meheret-Nany
Жыл бұрын
አባቴ ግሳፄዎ ነብሴን ያጠነክርዋታል እመ አምላክ እድሜዎን ታርዝምልን ጌታ መድኃኔያለም ማስተዋልን ያድለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@eyu_1234
2 ай бұрын
እኔ መቼም የማይረሳይ ነገር ቢኖር፣የዳዊት ልጅ ሆይ ማረይ የሚለው ፀሎት ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ማስተዋሉን ያድለን❤❤❤
@YohanisYoni-b5v
Жыл бұрын
ቡና ይጠጣል ብለው አሰተሐምረውናል እሰኪ በድጋሜ መጽሐፍ ቅዱሰን መሠረት አድርገው ይንገረው
@tube-yb4hf
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
@meseretasafe3095
Жыл бұрын
አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ያሳድርብን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !❤🙏
@Soliyana-xm7db6wz1g
Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት❤✝️✔️ ይሄንን ቪድወ የምናይ ሁሉ ለቤተሰቦቻችን👩👩👦👦ለጓደኞቻችን👭ሼር እናድርግላቸው!እግዚአብሔር በአባታችን ለይ አድሮ እያስተማረን ነው።
@gsud5674
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን❤
@vbjh705
Жыл бұрын
አሜን ላባታቸን ቃሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@vbjh705
Жыл бұрын
ያረዝምልን
@ImaroWada
11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉ ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ከልብ ከሰማን መድኃንት ነው ይህ ።---❤
@SisayDeneke
Жыл бұрын
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ። በርሶ ትምህርት ብዙ ነገሬ ተመልሶል❤❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
6 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን በእውነት ስብከተውን ደጋግሜ በሰማሁ ስአት ያመመኝ እድናለሁ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Abieldawit1331
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ❤❤❤
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
Жыл бұрын
በእውነት የሄወት ቃል ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይሰጠልን በእውነት የእግዚአብሔር ቃል ከማር ይጠፍጠል የእርሶም ተግሳጽ ያሰደሰታል ኑርሉን❤⛪🇪🇹
@kinfewurissa2712
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ለእኛም አምላከ ቅዱሳን ማስተዋል ይስጠን
@ኤልሃምጓልትግራይ
Жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ኣባታችን 🙏🙏🙏
@jooc8655
Жыл бұрын
አባ ሀይማኖቴን እንዳውቅ እንዲገባኝ አድርገው የእግዚአብሔር ን ቃል አስተምረውኛል ❤❤❤❤❤
@enewaenewaenewa6885
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@teferedetaddesse3561
Жыл бұрын
ምርጥ አዋቂ የማይሰለች አስተማሪ አይቼ አላውቅም ይባርኮት!!!
@ሰላምየገብርኤልልጅ
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏
@myhopeGod
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢አቤቱ ብቻዬን ነኚ እና አትተወኚ 😢😢😢😢
@SalamaNor-r9d
2 ай бұрын
ቃለህይወትያሠማልንመንግሥተሠማያትያዉርስልን❤❤❤🎉🎉🎉
@SelomeTaffesse
Жыл бұрын
አባታችን ጥዑም ግሩም ግልጥ የሆነ ትምህርተ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሠማያትን ያዉርስልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያሩዝምልን ❤❤❤
@jffhff5132
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባዬ❤❤❤
@HananAbdulharaman-cf7hc
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያስማልን አባታችን ማስተዋሉን ስጠን አምላኪሆይ ለንስሀ ምት አብቃኝ አምላኪ
@tbeltsa9525
6 ай бұрын
Kale hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikilin
@BethelihemGetachew-p4k
Жыл бұрын
አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኸረ እኛማ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይታረቀን
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ
Жыл бұрын
❤❤እድሜዉንይስጥንንአባ
@admasuaddisalem4597
Жыл бұрын
አባቴ ተውልድ ምን ቢሆን ምን ቢደረግልት አምኖ ተረድቶ ጌታን እንደምናመልክ አላቅም ዘመኑን የዋጀ አጥንት የሚያለመልም የእውነት ት/ት ሰተውናል የምንማርበትን ሀይል ይስጠን ለርሶ ቃለ ህ/ትን መ/ት ሰ/ያትን ያውርስልን!!!
@elsatesfay6014
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ EGZIABHER yehabelna kubur mmhrna kalehiwet yesmalna.
@alemtsehayworku7160
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢😢😢
@mesretasfaw464
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን,ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@FhNv-cg7zo
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 😢😢
@sebletlaye1528
Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የመንግሥቱ ወራሽ ያድርገን
@Yewbelu
Жыл бұрын
አባቴ እርሶ በደንብ አስተምረውኛ ል እኔ መቅየር አቃተኝ እምብርሃን ትርዳኝ 🙏🙏🙏
@uaeuae8373
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kentunegh7063
Жыл бұрын
Amen hulachnnm trdan
@1yibeltal-ከ100
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kedemitmedia
Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ክብረት ሰጥቶ የመንግሥቱ ወራሾች ያድርገን፡፡
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
Жыл бұрын
ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ😢 ወዮው ለኔ እግዚአብሔር አምላክ ንስሀ ሳልገባ እዳልሞት ርዳኝ ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ycyfydydyd6573
Жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን የኛ ብርቅዮ አባት ❤
@عففاننع
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@FikiradiswalleFikiadis
6 ай бұрын
Yeni wudi abati egzyabher amilak eregimi edimina tena yistilin❤
@ምንጊዜምተመስገን
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላምዎት ይብዛልን አሜን ፫ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውንም ያድልልን !💙✝️💜
@የየተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ❤❤❤❤
@SalimSalim-nc1mp
2 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@TesfaKidusan
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ ርዕስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ሰሚ እዝነ ልቦና ያድለን ቸሩ መድኃኔዓለም
@yewnetlijtefra1400
Жыл бұрын
ቃልዬት ያሰማልን አባታችን
@እግዚአብሔርእናቴህወቴ
Жыл бұрын
አባታች እመቤቴ ማርያም ትጥብቅልን እሳሳላአችሁ አለሁ እኮ የኔብሰ አባቴ 🙏🥰
@LEilt-s7y
9 ай бұрын
bewunu abatachin kale hiwet yasemalin
@anawubetu4355
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@prodigyemerald
Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መድሃኒት የሆነውን ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን በሁለንታናችን የምታፈሱና የምትፈውሱን እውነተጛ ሃኪም የልቦናዎትን መሻት እግዚአብሄር ይፈጽምሎት
@genetnegasa9811
5 ай бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤❤
@KalabKalayu-nm6ee
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🕯⛪
@mouna6099
Жыл бұрын
ቃለ ሕዎት. የሰማልን. አባታች. በረከቶ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሌ. ብሳማ. የማይሰለች ትምህርትነው. በእውነት. ራጅም እድሜን. ከጤና. ጋር. የድልልን. አባታችን❤❤❤❤❤
@AsegahignKasaye-t2b
Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጠና ይስጥልን አባታችን
@ggff5610
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲👏👏👏ቃለ ሂወት የስመዐልና ኣቦና 👏👏ነዊሕ ዕድመን ጥዒናን ይሃበልና🤲👏👏👏
@basbosabasbosa7917
Жыл бұрын
Aman aman Aman kilehiyiwot yisemaln memihirchn abitichn ❤❤❤
@yayeshmulatu8552
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ። በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙሉውን አድምፁ 👂 እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላሙን ያምጣልን ለእኛም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ልቦናችንን ይመልስልን ።
@meseretlemma-c1r
Жыл бұрын
አባየ የኔውድአባት የስላሴ አንደበት በርስዎ አድሮስለሚነግረን ሰለሚያስተምረን አርስዎን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔ ር ይመስገን💚💛❤
@ggtr101
Жыл бұрын
ቃለ ህወይት ያስማልን 🙏🙏🙏
@melesenigatu8022
Жыл бұрын
Aba❤❤❤❤❤ Kale hiwetin yasemalign be bete kuch bye eyetemarku new
@fekerachenafe6438
Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህወት ያስማልን። አብዛኛወቻቸን እየትምታታብን ነው ጌታ እስራኤልን በእግዚሐብሄር የተመረጠች ናት ይባላል ደግም ጅወች ክርስቶስን አያምኑም እንዴት ጌታ የላከውን ልጅ የማያምኑ እስራኤላውያን የተመረጡ ናቸው የሚባል
@melkamelka4213
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@zemedezemede9806
Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ አባት
@heesan7389
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባተችን 🙏🙏🙏
@tsehaygobena2128
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@yewnetlijtefra1400
Жыл бұрын
ቃልዬት ያሰማልን አባታችን❤
@yohannes-1624
Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልወት የኛ አባት🙏
@selambirhane
7 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልኝ የኛ ኣባት
@MelakuLimenh-o5s
2 ай бұрын
አባታችን ዳግም የዘመናችን ዮሐንስ አፈወርቅ እንቁ መምህር እርስዎን በዘመናችን የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን።በዚሁ አንድ ማለት አሰብሁ በሚያስተምሩበት አውድ ሁሉ ያልተማርነው ህገ እግዚአብሔር የለም ሆኖም ግን ለኦርቶዶክሳውያን ብቻ የተፈቀደ እስኪመስል ድረስ ከወጣት እስከ አዛውንት በሐገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሐገር ኳስ ጨዋታ ሴቶች እህቶቻችን ጭምር በዚህ ስሜት ባህር ውስጥ ሰጥመናል ለዚህ ደግሞ ዋነኛ ተዋናዮች የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ባለሆቴሎች ናቸው ሌላው የሴቶች እህቶቻችን ከእግር ጥፍር እስከ ራስ ፀጉር ድረስ የተሸከሙት ኮተት ህገ ወጥ አለባበስ ከውጭ ወደ ቤተ መቅደስም እየገባ ነው እናም አባት ሆይ ያላዩትን ለማሳየት ሳይሆን ትኩረት ቢደረግበት ብየ በጎስቋላ አንደበቴ ተናገርሁ
@shitayeurge2629
Жыл бұрын
አቡየ❤❤
@AzitiYemichael
Жыл бұрын
Erejm edmena tena yestelen abatachin
@RayaNesh-j4m
5 ай бұрын
ኣባታችን ሆይ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🌹💐🌺🌹💐👏🙏🌺❤🌷🌿🌾🍀🍀🍀🌿🌾🌾🌾
@laylamohammed3056
Жыл бұрын
የእግዛብሄር ልጅ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅር በልኝ😢😢🙏
@AyalenshAedenew-xk7ss
Жыл бұрын
ልቦና ይስጠን
@AsSa-zf8rb
Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርብን ሸምተን ሰላሳ አርባም ሰማኒያ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሄር አምላካችን ፍቃድ ይሁንልን ❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️🌻🌻🌻🌻🌻💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@FasikaTamene
Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AsSa-zf8rb
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለንሰሀ ያብቃኝ አባ እረጅም እድሜና ጤናን ሰላምን እግዚአብሄር ይሰጥልን❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍💝💝💝💝💝✝️✝️✝️✝️
@salamrita2646
Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታች❤
@mesd8592
Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin abatachin yftun ybarkun.
@mesd8592
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Udueue-t9y
9 ай бұрын
የኒ አባት የእውነት ቃለሂወት ያሠማልን እኔንም ፅዬ ማርያምን በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢
@FdcJcxc
Жыл бұрын
የኔዉዲአባትትት❤❤❤❤
2:06:36
🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 29 М.
2:25:09
በከሃሊነቱ የተወደደ ነገር አደረገ | አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2023
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 424 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
2:43:22
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 713 М.
47:51
አባገብረኪዳን ስለ ድንግል ማርያም ሲያስተምሩ ደነገጥኩ ..... መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 683 М.
8:16
አባ ገብረ ኪዳን
Yared
Рет қаралды 2,7 М.
1:19:01
🔴 ቅዱስ ያሬድ || በ 3 የተገመደ ገመድ አይበጠስም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Sibket
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 159 М.
1:45:44
🔴የተማራችሁትን ወግ ያዙ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2022
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 414 М.
56:52
ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር ኢዮብ ይመኑ "ጥቅም ነውና " m.r eyob yemenu | ስለ ሞት ድንቅ የሆነ ትምህርት
ተምሮ ሚዲያ - Temro Media
Рет қаралды 521 М.
39:10
#new🔴እንዴት እንስገድ?|| ልማድና ክርስትና ||መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ || #kendil_media - ቀንዲል ሚዲያ @Kendil_Live
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 252 М.
1:37:56
ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን በክርስቶስ እንለምናችኋለን || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sbket
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 226 М.
2:04:48
🔴 የኖኅ ዘመን | አይነ ጥላ ? | እየበደልን ነው ! | ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sbket 2023 fyp
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 487 М.
1:45:06
🔴 የሕይወት ውሃ ምንጭ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Girma New sibket 2023
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 184 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН