ከአረብ ሀገር ተመልሳ ለሌሎች የተረፌ ስራ የፈጠረች ብርቱ እና ታታሪ ሴት | የእንጄራ ምጣድና ምድጃ ዋጋ | business | gebeya media

  Рет қаралды 26,427

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 89
@ራህሙ
@ራህሙ 7 ай бұрын
ጫላ የሚያቀርባቸውን መረጃ እንደኔ የሚወድለት ሰዉ ማነው ❤❤❤❤❤
@msnexus2671
@msnexus2671 7 ай бұрын
እስቲ እቺን ጀግና አበረታቱት❤❤❤❤❤❤ ዩቱብ ትክፈት ስራዋን ታሳይበት
@yosephgeto1345
@yosephgeto1345 7 ай бұрын
እደጊ ተመንደጊ እህታለም ጀግና ነሽ 1ኛ
@senaitgirma5843
@senaitgirma5843 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ በርች እኔ ግን አንድ ሀሳብ አለኝ ባለሽ እውቀት ላይ አዳብረሽ የእንጀራ ምጣድንም እንደዝሁ ቀይረሽ ከ ኦን ኦፍ ውጪ መቀነሻና መጨመርያ መቆጣጠርያ አርገሽ ለሀገራችን ብትሰርልን የግል አስተያየቴ ነው
@elaybright8884
@elaybright8884 7 ай бұрын
በጣም በርቺ በኤሌክትሪክ ም በጋዝም የሚሰራውን መስራት ይችላል በጣም ቀላል ነው ይቻላል በርቱ አለም የተቀየረው እንዲሁ ነው የራሳችን ሙከራዎችን መጠቀም አለብን።።።
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 7 ай бұрын
ይቺ ልጅ ለሌሎች ሴቶችም ወንዶችም በሁሉም እድሜ ላሉ ጥሩ ምሳሌ የምትሆን ነች ብዬ አምናለሁ።በተለይ ቀኑን ሙሉ ሶሻል ሚዲያ ላይ ተጥደው ዜጎችን አውርቶ መዋል ሥራ እንደሆነ አዝገው ለሚያስቀሩ።በርቺ እህታችን።በሌላ መልካም ሥራ እናይሻለን።
@MuluMulu-v8k
@MuluMulu-v8k 7 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይርዳ ሽ !ግን ስራዎችሽለሁሉም የሚዳረስበትን ሠፊ መንገድ ቀይሽው እህቴ ሴትነታችን ከማንም እንደመያንስ የሸየሽ ጀግኒት ብዬሻሁ !
@elaybright8884
@elaybright8884 7 ай бұрын
Well እድለኛ ሁና ነው እንጂ አረብ አገራት ተሰደው የተሳካላቸው የሉም በብዛት እዛው እያለቃቀሱ ሲቆጩ ሲሰረቁ ነው ታሪካቸው የእኔ ሚስት የሁለት አመት ደሞዟንና ፓስፖርት ተቀምታ ከሳ ሰሚ ጠፍቶ ነው የተላቀቃቸዉ በርቺ።
@EnuWoled
@EnuWoled 7 ай бұрын
አዎ ስራ ስንጨርስ ስልክ ላይ ደሞዝ ሲደርስ መላክ ቆም ብሎ ማሰብ ወደ አረብ አገር ስንመጣ ሰርቼ መጥቼ እዬን ስራ ከፍታለው እንላለን ግን ስንመጣ ዜሮ ስራ ስንጨር ለምን መጣው ምን መስራት ነው ምፈልገው አላማዬ ምንድነው ብለን ስናስብ ለእኛም ለቤተሰብም እንተርፍለን እዝህ ሆነን እንልካለን ግን ስንየድ የለማ አሬፍ ስራ ብንጀምርም የእኛ እርዳታም አይቋረጥም
@DawitDessalegn-wr4oj
@DawitDessalegn-wr4oj 7 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት በርቺ እውነት ነው በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ትልቅ ቦታም ትደርሻለሽ እኔ አንደኛ የሷን ስቶቭ ተጠቃሚ ነኝ በጣም ቆንጆ ስቶቭ እና ምጣድ ናቸው በርቺ
@SemiraBedru-y6d
@SemiraBedru-y6d 7 ай бұрын
ጀግና ነሽ እንዲ ከበረታን ስደትን አንቀንሳለን
@seblewedaj7722
@seblewedaj7722 7 ай бұрын
,ጀግኒት እንኳን ስራሽ ድምጽሽ ሲያምር እናቴ በርቺ መጥቼ እስካይሽ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ እኔማ ምንም ብለው ሊያልፍልኝ አልቻለም ይሄው አንዱ ቀዳዳ ስሸፍን አንዱ ቀዳዳ እየተከፈተብኝ ለራሴ ምንም ሳላደርግ ስንት አመቴ ይሄው ተንከራትቼ ቀረሁኝ
@رهيمةبنتبابا
@رهيمةبنتبابا 7 ай бұрын
አይዞን እህቴ ሁላችንም ነን
@መዳኔገረመኘ
@መዳኔገረመኘ 7 ай бұрын
አይዞሺ: የኔ: እህት: ያልፋል ብታወሪኘ: ደሰ: ይላል: ከቻልሺ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 ай бұрын
@@رهيمةبنتبابا እሺ አመሰግናለሁ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 ай бұрын
@@መዳኔገረመኘ እሺ አመሰግናለሁ
@tsega3135
@tsega3135 7 ай бұрын
Ara ayzosh ehete
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 7 ай бұрын
ሠላም ለሁላችን የኢትዮጵያ ሀገሬ ልጆች ገበያ ሚዲያዎች ከልብ እናመሠግናለን ዛሬ አንደኛ ነኝ መሠል
@ftube564
@ftube564 7 ай бұрын
ጎበዝ። የምር። ሴትልጅ። ትችላለች
@wewee6506
@wewee6506 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ቅመም ነሽ ዋጋውም ምርጥ ነው
@ወለተመርያምሐብተማርያም
@ወለተመርያምሐብተማርያም 2 ай бұрын
ሚገርም ነው ሁለት አመት አለች ሀያ አመት ኖሬ ስመለስ አሁን ላይ ምን ልስራ ብዬ ግራ ገብቶኛል
@jilaluazmach7153
@jilaluazmach7153 7 ай бұрын
የመንግስት ሰራተኛ ሆኖ ከደሞዝ/ከአደንዛዥ ዕፅ መቼ ነው ምንላቀቀው ጫላ ምክረ ሃሳብህ ወርወር ብታደርግልን
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 7 ай бұрын
ተቀጣሪ መሆን ማለት እድሜ ልክ ድሃ ለመሆን መፈረም ነው፥ በትንሽ ተነስቶም ቢሆን ንግድ መጀመር ጥሩ ነው ወይ ለታናንሽ ወንድም እህቶች ንግድ ላይ እንዲሰማሩ ማድረግ ማነቃቃት ጥሩ ነው
@tsedallove
@tsedallove 7 ай бұрын
ጫላዬ የኔ መልካም ወንድምነት ለምሰጠን መርጃ በጣም እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤ ደግሞ አሪፍ ትርፋማ የሆነ ስራ ጠቁመን ማለቴ ቢያንስ የማያከስር በ5ቶሽ የሚጀመር
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 7 ай бұрын
ጫላ ለኛ የማት።።ሆኖው የለም እናመሰግናለን ።ጥሩ መረጃ ነው
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 7 ай бұрын
ምርጥ ትምርት ነው
@HjxDighx
@HjxDighx 7 ай бұрын
Wooiw Gobez FETARI Yeredash🎉🎉❤❤chaliye Ehetachin Gazetegnawa yehin Yemesele Timeheret Silaqerebachihulin Enamesegenalen Kemadam qememoch🎉🎉🎉❤❤❤❤
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 7 ай бұрын
ዋውበጣም ኀበዝ ነሸ በርች እኘም ለሀገራችን ያብቃን 🙏
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube 7 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች መወሰን አለብን እኔ እንክውልን ሁለት አመት ይህው አስር አመት ሙሉ ምንም ሳልፈጥር አለው
@eses9273
@eses9273 7 ай бұрын
እህህህህህ😭😭😭💔ብቻ አልሀምዱሊላህ
@eses9273
@eses9273 7 ай бұрын
እህህህህህ😭😭😭💔ብቻ አልሀምዱሊላህ
@eses9273
@eses9273 7 ай бұрын
እህህህህህ😭😭😭💔ብቻ አልሀምዱሊላህ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 ай бұрын
ብቻዬ ይመስለኝ ነበር ለካ እንደኔም አለ ብቻ አልሀምዱሊላህ😭፣
@mariammariam1007
@mariammariam1007 7 ай бұрын
አቁም ከአሁን በኋላ ለራስሽ ሁኝ
@berhantube616
@berhantube616 7 ай бұрын
በርቺ እህታችን
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 7 ай бұрын
Wow she is strong and wise girl may God bless you more and more ❤
@SalamawtSada-de1zh
@SalamawtSada-de1zh 7 ай бұрын
በጣም ጀግና ነሽ ❤❤❤
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 7 ай бұрын
ጀግና ሴት እኔ ዲክም ብሎኛን መሠከሮምን እገባ አለሁ ግን ምን ልሠራ እየአልሁ እየተጨነቅሁ ነዉ አጨሉየ ምክረህ ይጠቅመኛን ሹክ በለኚ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 7 ай бұрын
አይዞን
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 7 ай бұрын
ጉቡዝ በርቺ
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 7 ай бұрын
በጣም ጉበዝ በርቺ እኔም መጥቼ የራሴ የሆነ ስራ እምሰራ ቤተሰብ አልተቻለም ምንም ጥሪት ላደርጉልን።
@zemzem3032
@zemzem3032 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 7 ай бұрын
በስንት ካፓታል እደተነሳች ሸፋፍናውህ አለፈች አበሻ ቺግር አለብን ግልፅምህ አይደለችም
@nafkot9481
@nafkot9481 3 ай бұрын
በርቺልኝ እህቴ🎉🎉🎉
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc 7 ай бұрын
አላህሀገራችንን፣ሠላምአርጎ፣የሠራነዉን፣ይባርክልንያረቢከዘድሮጦርነት፣ከሠወረልኝ፣ብዙንብረትነበረኝ፣ጦርነቱአሠጋን
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 7 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@fissehabirhane1651
@fissehabirhane1651 7 ай бұрын
salute for this lady really genius
@tibebtsehay
@tibebtsehay 7 ай бұрын
ጀግና ውድድድ🌼💪👍👍👌
@asratgutema3066
@asratgutema3066 7 ай бұрын
ጀግና ነሽ
@frehiwottulu9225
@frehiwottulu9225 7 ай бұрын
Thank you for your good information
@ወለተመርያምሐብተማርያም
@ወለተመርያምሐብተማርያም 2 ай бұрын
ለዛውም ቀጨኔ የተወለድኩትባት ሰፈር
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ጫላዬ❤❤❤❤
@hayathabeshatube1187
@hayathabeshatube1187 7 ай бұрын
ጎበዝ
@ethiolove2517
@ethiolove2517 7 ай бұрын
እኔም በጣም ደክሞኛል ግን ሀገሬ ገብቼ ምን እሰረሎ 5 መቶ ሽህ አሌችኝ ግን ምንም አይረም አሉ በጣም ደክሞኛል😢
@samritube9007
@samritube9007 7 ай бұрын
ይስራል ለምሳሌ ጁስ ቤት ባልትና ሱቅ የእቃ ሱቅ ቀለል ያለ ምግቤት ባጃጂ በ 300 ሺ ገዝተሽ ኩንትራት መስጠት በ 200 ቀለል ያለ ክስ ቤት መክፈት በጣም ትቀያሬለሽ
@HaregMechal
@HaregMechal 7 ай бұрын
Betam gobez fitsameshin yasamirilin
@nesryutub5941
@nesryutub5941 7 ай бұрын
ጫላ. አመሰግንሃለሁ
@frafra520
@frafra520 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀግና
@fasikawande3558
@fasikawande3558 7 ай бұрын
እመቤቴ ገዘ የበለጠ ታጠክራሺ
@tsigeethio621
@tsigeethio621 7 ай бұрын
Tibabun Yabizalish Jaginayee❤❤
@habetimutadesse2267
@habetimutadesse2267 7 ай бұрын
Wonderful girl really you are number one
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ 7 ай бұрын
ቤተሠብ❤❤❤ደምሮኝ
@yemariyamlij4988
@yemariyamlij4988 7 ай бұрын
Anbesa nesh ehte 👍👍👏👏👏
@merontefera8566
@merontefera8566 7 ай бұрын
በርቺ my sis
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Ай бұрын
Brechi.gegena.nesh❤❤❤❤
@aminakader5745
@aminakader5745 7 ай бұрын
Wow betam deslal gobez
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 7 ай бұрын
ግዛት እዘዙ
@MhiretNvresa
@MhiretNvresa Ай бұрын
Ĝoobez yene mar❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@aynagirma3593
@aynagirma3593 7 ай бұрын
👍👍👍👍
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 7 ай бұрын
😘😘😘😘😘
@redwave4776
@redwave4776 7 ай бұрын
👍👍👍❤❤❤🙏
@AnaLim-co8ig
@AnaLim-co8ig 7 ай бұрын
Wwwauu❤❤👍👍💪💪
@alemAlem-k5b
@alemAlem-k5b 7 ай бұрын
ጎበዝ
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 26 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 75 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 26 October 2024
27:47
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 1,4 М.
ቃል ገባልኝ በድጋሚ ተበረከከልኝ❤
29:53