ከምዕራብ ጎጃም መገለጫዎች አንዱ ክብረ ደናግል ናዳ ቅድስት ማርያም እና ቅዱስ ላሊበላ አንድነት ገዳም ፡- ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 23,082

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@EOTCMK
@EOTCMK 4 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share kzbin.info
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባቶቻችን ብርቱ በፀጋው ያቆይልን እንዴት ያስደስታል ውብ ነው ማማሩ ግሩም ነው ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦት ☝️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹
@hanagirma8568
@hanagirma8568 4 жыл бұрын
አባታችን. በረከቶ.ይድረሰን.የማቱሳላ.እድሜ.ጤናይስጦት
@marrykifle875
@marrykifle875 4 жыл бұрын
እባታችን ንበርከታችው ይድርስን
@ኢትዮጵያናትሐገሬተዋህዶና
@ኢትዮጵያናትሐገሬተዋህዶና 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው እሱ ካልፈቀደ የእኛ ሀሳብ ከንቱ እማ ሆይ ጥለው ለመሄድ ሲነሱ አይናቸው ታወረ የእግዚአብሔር ፍቃድ አልነበረምና ምክንያቱም ይህ ሁሉ ስራ በኝህ አባት እንዲሰራ ይፈልግ ስለነበር። እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የማህበሩ ቅዱሳን አባሎች በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ ማህበራችንን ማህበረ ሐዋሪያት ያድርግልን እግዚአብሔር አሁንም ብዙ ልጆች አሉት እንደ ጴጥሮሳዊያን ልጆች ስብስብ የቤተክርስቲያን ተቆርቆሪዎች አሁንም መሰባሰብን ስለ ሀገራችን ሰለ ቅድስት ቤተክርስቲያን አብዝተን ልንቆም ይገባናል ተዋህዶ እናት ኢትዮጵያ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅጻዎች ናቸው ሲጠፉም አንድ ላይ ሲለሙም አንድ ላይ ነው ሀገር ከሌለች ተዋህዶ ተዋህዶ ከሌለች ኢትዮጵያ አይታሰብብም የሚገባው ቱርስት የቤተክርስቲያን ቅርስ ለመጎብኘት እንጅ ሌላ ምንም የለም ጥምቀት መስቀል ቅዱስ ላሊባል ጎደር ፍስልደስ እረ ስንቱ ልማት ከተባለ ቤተክርስቲያን አርጓዴ አሻራ መሰረቱ ቅድስት ቤተክርስቲያን በጎ ተግባር ቤተክርስቲያን ታድያ እንዴት ኢትዮጵያንና ተዋህዶን ልንለያቸው እንችላለን ብቻ እግዚአብሔር የአባቶቻችንን ጸሎት ሰምቶ ዘንበል ይበልልን እኛም እንንቅ የተዋህዶ ልጆች ##አባታችን ጸሎት ቡራኬዎት ይደርብን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጣቸው ለእናተ ጥበብን የሰጠ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት ።
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen egezabeher yemesgen sele hulum neger amen amen abatachi edime tena yesetelen amen amen
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 жыл бұрын
በእውነት እንደዚህ ያሉትን አባቶች መደሀኒያለም ያብዛልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@aynalemdeme2550
@aynalemdeme2550 4 жыл бұрын
የኔ አባት ደስ ሲሉ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን እንደዚህ ያልተነገረላቸዉ ሰዎችና ቦታዎችን እንድናዉቅ ስለምታደርጉን
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
ልዩ አባት ነዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ አትረፍርፎ ይስጦት!!! በረከቶት ይደርብን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይል የኔታ በረከትዎ ይደርብን
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በርከታቸው ይደርብን አሜን ፫
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 жыл бұрын
የሰራዎት ጌታ ልዑልእግዚአብሔር አባቶቻችን አያሳጣን ለቤቴክርስቲያናችን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ያድለን ልዑል እግዚአብሔር አሜን እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ከጎናቹ ይሁን አሜን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይሰጠወት በርከተው ይድርሰን
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
አባቶቻችንን በዕድሜ በጤና ያቆይል ሀገራችን ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ሰላም ያድርግልን። እንደ እግዚአብሔር ከስደት መልሶ ለዚህ ቅዱስ ቦታ ያብቃን አሜን
@lillykeith9571
@lillykeith9571 4 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልዎት።
@ዓለምየቅዱስገብርኤልልጅ
@ዓለምየቅዱስገብርኤልልጅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቶት ይደርብን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን
@መልካምኢትዮጵያ
@መልካምኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በርከተወትን ያሳድርብን አባታችን
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ 4 жыл бұрын
አቤ ምህርቱና ቸርነቱ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስራህ ግሩም ነዉ በሉት በጣም ደስ ይላል አባታችን እድሜ ከ ጤና ያድልልን
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 4 жыл бұрын
እግዚአቢሄር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን
@abelekubai5099
@abelekubai5099 4 жыл бұрын
አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር በጣም ያምራል ፀጋና በረከቶ አይለየን አሜን
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 жыл бұрын
አባታቺን እረጅም እድሜ ይስጥልን አምላካቺን !!!!!!
@marazimarazi8618
@marazimarazi8618 4 жыл бұрын
በረከታቸው ይህደረብን
@tirhasberhe4809
@tirhasberhe4809 4 жыл бұрын
አባታችን ብረከቶት ይድረሰን
@ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
@ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሚስጢር ናት የሚያውቁዋትም ፀጋ እግዚአብሔር ያላቸው ብቻ ናቸው አሁንም ፀልታችሁ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ከክፉ ትውልዶች ይታደግልን አሜን
@hymettube12
@hymettube12 4 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን
@talialeli3895
@talialeli3895 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገ
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሚና ጤና ይስጥልን ላባታችን ❤❤🙏🙏🙏
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተመስገን አምላኬ
@mekedesmekedes9096
@mekedesmekedes9096 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን
@ፂዮንማርያምቲዮብTsoneMarya
@ፂዮንማርያምቲዮብTsoneMarya 4 жыл бұрын
Abate barakaewa yearned amen
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selambogale5322
@selambogale5322 4 жыл бұрын
በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን፡፡ በእውነቱ በዝግጅታችሁ ልቤ ረክታል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ፡፡
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ 4 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እድህ በመንፈስ የተመሩ አባት ያሉባት ልዪ ናት የምንለው ተዋህዶ ይች ናት። ጉባኤቤትን ያስፍልን። መናፍቃንን ለማሳፈር እደሰይፍ የተሰለፉ ተማሪዎችን ማፍራት ያለብን ሁላችንም ነን።የምንችለዉ እናግዝ እንርዳ።በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን።
@Et-cb7gx
@Et-cb7gx 4 жыл бұрын
ለቤተክርስቲያን እንዲህ ያሉትን አባቶች ያብዛልን በረከታቸው ይድረሰን አሜን ።
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 4 жыл бұрын
አባቶች በረከታችሁ ይድረሰኝ
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 4 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን ለአባታችብ
@iskechagetchew2701
@iskechagetchew2701 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ፀጋ በረከቶ እደስብን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤️⛪⛪⛪💞🙏💞🙏💞🙏
@aynalemtekly8995
@aynalemtekly8995 4 жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@ethiopiahagere7879
@ethiopiahagere7879 4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በጣም እናመሰግናለን እኛም እዚህ የተቀደሰ ቦታ መተን የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ያብቃን
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 4 жыл бұрын
በረከተወ ይደርብን
@missuae2581
@missuae2581 4 жыл бұрын
Egzihabahar yemesgn labatochachn edem ena tana yesetelen bereketachu yederesn!!🙏🙏❤❤❤❤⛪❤❤❤
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 4 жыл бұрын
ናዳ ማርያምን ገዳም ለማየት በጣም ነው የምናፍቀው እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ
@ወሌቴገብርኤል
@ወሌቴገብርኤል 4 жыл бұрын
አባታችን ረጂም እድመ ይስጦት
@marrykifle875
@marrykifle875 4 жыл бұрын
አባቶች እድሜና ጤና ይስጥልኝ የናተ ፃሎት ይጠብን
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 4 жыл бұрын
የእንታ ሕባቤ በጣም ጥሩ ባለፀጋ አባትናቸዉ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 4 жыл бұрын
የኔታ በረከታቸው ይደርብን
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 4 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 4 жыл бұрын
Bereketo yideribin.edmen endematusala yistilin
@khayriyakay2881
@khayriyakay2881 4 жыл бұрын
በረክታችው ይድርብን
@ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
@ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ 4 жыл бұрын
ለመስጠትም ፈቃደ እግዚአብሔር ያስፈልገዋልና እንድንሰጥ እግዚአብሔር ይፍቀድልን
@aresamimiryimaresmimiryim9936
@aresamimiryimaresmimiryim9936 4 жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን ያደለው ቤተክርስቴያን እንዲ ያንጻል ያልታደለ ሲኖዶስ 2 ትከፈል ይላል።
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@genet9135
@genet9135 4 жыл бұрын
Ame Amen amen.
@መልካምኢትዮጵያ
@መልካምኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
እንደ አምላክ ፍቃድ ቦታው ተገኝተን በርከት እንድንካፈል አድራሻ ፆፉልን እስኪ
@elisabethbete4390
@elisabethbete4390 4 жыл бұрын
ከምዕራብ ጎጃም ክብረ ደናግል ናዳ ቅድስት ማርያም እና ቅዱስ ላሊበላ አንድነት ገዳም Bahir dar ledersu 20 kilo miter sikr bikolo yemibal bota metatf eza sedersu sew teyku yasayuwachuhal
@መልካምኢትዮጵያ
@መልካምኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
@@elisabethbete4390 እሽ አመሰግናለሁ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 4 жыл бұрын
@@መልካምኢትዮጵያ ene ewesdshalehu tewelid botaya new Kegna bat arfesh abern enhadalen kesedt mels ende egzabhar fekaid
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይህን ድንቅ የበረከት ቦታ ስላስጎበኛችሁን። ግን ከ አዲስ አበባ የት ብለን ተሳፍረን ነው እዚህ ገዳም መድረስ የምንችለው??? ጌታ ቢፈቅድ እኛም ወደ ሀገራችን ስንገባ ቦታው ላይ ደርሰን የበረከት ተሳታፊ መሆን ብንችል??!
@wudasetube.3
@wudasetube.3 4 жыл бұрын
የአባታችን በረከትዎ ይድረሰን ላቀረብሽልን ቃለህይወትን ያሰማልን መማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ ጥያቄ አለኝ ዘቢብለቤተክርስቲያን (ለምዕመን ) ምንድነው ጥቅሙ ? ዘቢብ በቤተክርስቲያን ውስጥ መሸጡስ ተገቢ ነውን ? ቢመልሱልኝ
@Ayu_tube
@Ayu_tube 4 жыл бұрын
ዘቢብ ማለት የወይን ፍሬ ነው በቤተክርስቲያን ዘቢብ ተብሎ ይጠራል ያለ ዘቢብ ስጋ ወደሙ አይኖርም (ቅዱስ ቁርባይ አይኖርም ማለት ነው )የግድ ዘቢብ መኖር አለበት ቤቴክርስቲያን ወይም ገዳማት የሚለማ ከሆነ ከውጭ መገዛት አይጠበቅባቸውም ማለት ነው ለሁሉም ያግዛቸዋል በገጠራት በጣም ነው እሚቸገሩት ዘቢብ ስለማያገኙ ማለት ነው
@godblesstheworld6367
@godblesstheworld6367 4 жыл бұрын
Kess hunew bet Christian ena hizibun yagelegilalu bilen kurash enjera eyeseten temirew dakon kehonu behuala wode " Metet sira " bemesemarat yetefeterubetin hizib akale sinkul seyadergu yiwulalu , betam yasazinal !! Sintu deha bene "Meregeta metet " akale sinkul hunual !! Yasazinal, fetare yesirachewn yistachew !!
@tewahdoyoutube936
@tewahdoyoutube936 4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ለማህበሩ መደገፊያ አካውንት ላኩ እናግዛችሁ?
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 4 жыл бұрын
እዉነትም ነብይ
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ 4 жыл бұрын
አምላክ ለሀገሬ ካበቃኝ እኔም እህዳለሁኝ
@dendarmar6636
@dendarmar6636 4 жыл бұрын
Hjälp mig för att besöka din lokala!!!
@masreshabayeh7616
@masreshabayeh7616 4 жыл бұрын
ግእዝ ትምህርትላይ ግን ትኩረት እየተሰጠው አደለም ተቁዋርጧል ለምን ሆነ
@EOTCMK
@EOTCMK 4 жыл бұрын
ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን። ግእዝ ትምህርት ይቀጥላል
@degelamalaje60
@degelamalaje60 4 жыл бұрын
Yena Abat Edemie ena tena yestewt Abatie endersewt yalu Abatochen Amlak yabzalen benanete netsuhan kidusan Abatoch tselot new bchrentu yalew Abbat egziabher edmie yechmerelewt
@mesimesi4794
@mesimesi4794 4 жыл бұрын
Abatachen tsegawen yabzalhot Zemnachun ye dengel mariyam lij yebarkew
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 4 жыл бұрын
Yene abat erejim edema ketana ga yestweit
@sarasarasarasara4872
@sarasarasarasara4872 4 жыл бұрын
bunt indirso yalutin yabzalin indet dasss yilal
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 4 жыл бұрын
BEREKETOTE YEDERESENE ABATACHINE , AMLAKE KIDUSAN REJEME EDEMA KETENA GARE YESTELENE
@IilAb456
@IilAb456 4 жыл бұрын
Tslotot yerdan abatachen
@abrshbir5485
@abrshbir5485 4 жыл бұрын
kidist betekrstyan how endezih aynat abatochchin lezelalem anurilin. yenta yibabe yemigelitslign kal yelegnim. bereketachew yideribin
@ወሎየዋ-ቨ2በ
@ወሎየዋ-ቨ2በ 4 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 87 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 352 М.
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 14 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 26 МЛН
ከዳሽን እስከ ዳሎል  የባሌ ምድር
45:19
ዐቢይ ጾም
12:11
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 15 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 87 МЛН