KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
MK TV || "ቦሩ ሜዳ" ክፍል ፪ || "ሐሰተኛ ከሆኑ ለምን አልተወገዙም "
1:04:42
MK TV || ግብረ ሐዋርያት || ጥንቁልና ካቆምኩ እታመማለሁ ይለኝ ነበር
31:00
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
Сестра обхитрила!
00:17
How Strong Is Tape?
00:24
We Attempted The Impossible 😱
00:54
"የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖትን ለማጥፋት በጣም እፈልግ ነበር"
Рет қаралды 56,563
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 497 М.
Mahibere Kidusan
Күн бұрын
Пікірлер: 650
@EOTCMK
4 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share kzbin.info
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ
4 жыл бұрын
በእውነት ቃላት የልኝም ማህብር ቅዱሳን እኔ የማህበር ቅዱን አባል መሆን እፍለጋለሁ
@እሳቴንበሆዴ
4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ሆይ ስለ እናንተ የቅድስና ተግባራት ምን ብዬ እንደማመሰግን አላውቅም እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ሰኒነኝየክርስቶስባርያሰኒ
4 жыл бұрын
በእውነት ማህበረ ቅድሳኖች በርቱ አምላከ ቅድሳን ይርዳችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ ወደ ስልጤም ብትሄድ ጥሩ ነው ።
@elyanam.d2278
4 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ እኔም በጣም ነው የማህበሩ አባል መሆን የምፈልገው አውቃለሁ ምንም እውቀት የለኝም ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ።ለሱ የሚሳነው ነገር የለም
@ስንታየሁየድንግልልጅአበበ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት
@aferasaron4849
4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር የመረጣቹ የወንጌል አርበኞች ፀጋውን ያብዛላቹ ዘመናቹ ይባረክ
@getenetgirma2435
4 жыл бұрын
ቃል አጣሁኝ ለማሕበረቅዱሳን እናንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@bzuwerqethiopia569
4 жыл бұрын
ድቅ ግሩም ነው እግዚአብሔር ስራዉ። ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን። ዛሬም ሳኦልን ከአሳዳጅነት ወደ ተሳዳጅነት መልሶ ሃዋርያ ያደረገ ግሩም ቅዱስ ጳውሎስ በአለም ተሽከርክሮ እድሰብክ ያደረገ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋን። ዛሬም ብዙ ጳውሎስ ያስነስን። በርቱልን ወንድሞቻችን። #Mahibere #kidusan እናተን ለመግለጽ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ማህበራችሁን ያስፋልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን።😍😍😍😍
@lemtube9931
4 жыл бұрын
የወላዲት አምላክ ልጅ የተመሰገነ ይሁን
@tr7094
4 жыл бұрын
ስለ ማይነግር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን:: እኔ ምድራዊት ስለ እናንተ እንደዚህ ደስ ያለኝ በሰማይ በ መላእክት ዘንድማ እንዴት ያለ ታላቅ ደስታ ይሆን??? ዳግማዊ ጳውሎስ ወንድሞቻችን በርቱ እግዚአብሄር እብዝቶ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ::
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
4 жыл бұрын
በጣም
@tigist422
4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳኖች ግን ዋጋችሁ ስንት ነው???? እመብርሃን ትጠብቃችሁ
@bladobelly9989
4 жыл бұрын
በእዉነት ትልቅ ስራ እየሰሩ ነዉ
@mesimesi2185
4 жыл бұрын
Sew yalayew jorom yalsmaw
@danielgetahun2675
4 жыл бұрын
መጀመሪያ ማህበር የቅዱሳን ለዚሕ አገልግሎት ታችሁ ትልቅ ምስጋናዬን እያቀረቡ ለነዚህ ወጣቶች እቅም በሚፈቅደው ከውጭ እርዳታ እየጠየቃችሁ እንድታሳድጓቸው በእግዚአብሔር ስም አደራ እላለሁ ። ውጭ ያሉት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች 100,000እንኳን ቢሆኑ እያንዳንዱ ሰው 5ዶለር እንኳን ቢያወጣ ይሕ ወደ ኢትዮጵያ ብር ሲቀየር በ30እንኳን ብናባዛ 30×5=150×100,000=15,000,000ወደ አስራ አምሰት ሚሊየን ገደማ ነው እባካችሁ ዝምታ ስበሩና በነዚህ ልጆች ተጠቅማችሁ ታምራትን ስሩ በእግዚአብሔር ስም አደራ እላለሁ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት
@መሠረትየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
ዋጋቸው ከሰማይ ነው
@mekidiyemaryamlijj8885
4 жыл бұрын
Amen amen amen amen egzabihar yetemesegene yuhun
@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አሁንም በተሳሳተ መንገድ የሄዱትን ወደ እውነተኛው መንገድ ይመልስልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@maledachekol6594
4 жыл бұрын
አሜን ማህበር ቅዱሳንን ይጠብቅልን ፣ ያበርታልን፣ ጥላ ከለላ የሚያገለግሉ መድሀኒት አለም
@መቅደስዮሃንስ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት ቅዱሳን ሁሉ የተመሰገኑ ይሁኑ እኛንም ከመንፈቅ የጠብቅን በቤቱ ያጽናችሁ
@ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ
4 жыл бұрын
አሜን፫ ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት የእግዚአብሔር ስራው ዕፁብ ድቅ ነው። ክብር ለእመብርሃን ይሁን
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
4 жыл бұрын
እምነትስ አንድናት ያውም ተዋህዶ እመኑባት እንዳትሆኑ ባዶ
@yyyuuu9073
4 жыл бұрын
እውነት ነዉ ቃለህይወትን ያሰማልን
@ማዕተበይአይበትኽ
4 жыл бұрын
Tkkl
@yordanostesheme9698
4 жыл бұрын
Aunet new yene eht qal hiwet yasemaln amesgnalehu🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒💒💒
@kassahunmersha9807
4 жыл бұрын
ትልቅ ስራ ነው፡፡ ማስፋፋቱ እንዳለ ሆኖ ፀንተው እንዲቆዩ ፣ በቂ ና ለሌላው የሚተርፉ እውቀት(በእምነቱ ላይ) እንዲኖራቸው ተከታታይነት ያለው ስራ መሠራት አለበት።
@እየሱስፈራጅነውማርያምአማ
4 жыл бұрын
አንድ አምላክ አንድ ጥምቀት አንድ ሀይማኖት ኤፌ 4-5 ተዋሀዶ እንቺን ያለማወቅ ሞት ነው ተዋሕዶ የህይወት ጉዞዬ ነሽ በርቱልን እግዚአብሔር አለ እኛም ማድረግ ያለብንን በማህበር እናድርግ አሳውቁን
@wodetwodeisirbetkedir7265
4 жыл бұрын
xaoot maamlak
@elyanam.d2278
4 жыл бұрын
በመጀመርያ ምስጋና የባህሪው የሆነው አምላክ ስላደረገልን መልካም ነገሮች ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አትለየውምና እናቱ እናታችን እመብረሀን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት በመቀጠል ማህበረ ቅዱሳን ፀጋው ይብዛላችሁ በረከታችሁም ይደርብን በእውነት በእንባ ነው የጨረስኩት ከኔ እድሜ ቀንሶ ለናንተ ይስጥልኝ ዘራችሁ ይብዛ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይርዘም ይባረክልኝ ።
@gantataewed4461
4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ለቀሩቱን ወደ ቤቱ ይመልስልን
@ክርስቶስአባቴድንግልማርያ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ቃላት የለኝም የዛ ን አመት አይቻችሁ በጣም አዝኚ ነበር ዛሬ ሳያችሁ በጣም ደስ ነው ያለኝ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በከተማ ብዙ የአይማኖት አባት እያሉ ወረድ ብለው ቢያዩ ለእናተ ጸጋውን ያብዛላችሁ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
4 жыл бұрын
ቅዱስ ጳውሎስ ከአሳዳኝነት ወደ ቅድስና የጠራው አምላክ እናንተንም የመለሰ አምላክ ይክበር ይመስገን በቤቱ ያጽናችሁ
@እህተገብርኤልእህተገብርኤ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ እመአምላክ የአማኑኤል እናት አሁንም በሀይማኖታችሁ ታጽናችሁ ተዋህድ አንድ ናት ሠማእታት የተሠየፉላት ጻድቃን የተጋደሉላት ነበያት የተገደሉላት ሀዋሪያት የሠበኩላት ንፅሒት ተዋህዶ ሆይ እኔ እኮ የአንች ሆኜ በራሤ ሀይማኖት እቀናለሁ😘😘😘😘
@mojagibyt6334
4 жыл бұрын
ewnet newww እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ እመአምላክ የአማኑኤል እናት አሁንም በሀይማኖታችሁ ታጽናችሁ ተዋህድ አንድ ናት ሠማእታት የተሠየፉላት ጻድቃን የተጋደሉላት ነበያት የተገደሉላት ሀዋሪያት የሠበኩላት ንፅሒት ተዋህዶ ሆይ እኔ እኮ የአንች ሆኜ በራሤ ሀይማኖት እቀናለሁ
@shewalove6943
4 жыл бұрын
ወይ ጉድ የአማራ አምላክ እውነት ግን የተሰራው ክፋት ቀላል አይደለም ጭራሽ የአማራ ብቻ አድርገው ሌላው እንዳያምን አድርገዋል እንኳንም ወደተቀደሰችው ቤታችሁ መጣችሁ
@sebledesta4377
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ልጅቷ
4 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ዬሄ አማራ ፈርዶበታል ሆሆ ከየት ነው ያመጡት ግን እኛ ግን የአማራ አምላክ ሲባል ሰምቼ አላቅም።
@flagotedodeemaswdshlnur6552
4 жыл бұрын
@@ልጅቷ Zeme beloachew ene ke Oromo be mefetere sasebew azenalew Egezeyabere yegesesachew amare fekere New
@seenaakoo2900
4 жыл бұрын
አዎ እህቴ እኛ ጋር አርሲ ሮቤ ኦርቶዶክስ ሁሉ አማራ ተብሎ ነዉ የሚታወቀው እኔ አሁን ቤተሰቦቼ ሁሉ ኦሮሞ ኦርቶዶክስ ነን ግን በአከባቢዉ አማራ ተብለን ነዉ የሚንታወቀዉ እንጂ ኦሮሞ የሚለን የለም እኔም ኦሮሞነቴን ያወኩት በቅርብ ግዜ ነዉ ህዝቡ እዉቀት ከማጣት የተነሳ በጣም ጠፍቷል ይሄ ልሆን የቻለበት ደግሞ በአማርኛ ብቻ ስለሚያገለግሉትና አገልጋዮችም ከሰሜኑ ክፍል ስለሚመጡ ነዉ ቤተክርስቲያን ይሄን ነገር በደምብ ልትሰራበት ይገባል
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱልን እጅግ ጥሩ ስራነው ደስ ይላል እሰይ እልል
@acknowledgment2490
4 жыл бұрын
በጣምምም
@zebenayabebe8569
4 жыл бұрын
በእዉነትትትትትት በእዉነትትትትት በእዉነትትትትትት ግረምምምምም አለኝ የእግዚያብሄረ ታምረ እግዚያብሄረ ይመሥገን እፁብ ዲቅ ሥራህ የዲግል ልጂ ቃል የለኝም 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
ወንድሞቼ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ቃለሕይቀት ያሰማልን ፣ የማያልፈውን የሰማያዊ መንግሰት ያውርሰልን፣ አብሮ ያዋርሰን በፀሎታችሁ አሳቡን። በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ። በጣም በናንተ ወደር የሌለው ደሰታ ነው የተሰማኝ። ለመናፍቃኖቹ ልብ ይሰጣቸው። አሜን (3)
@Tube-jv4nj
4 жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ ማርያምን ክርስቲያንያኔ ነፍሴ የበለጠ ጣፈጠቻት ይሄን #Vidio ሳይ አይይይ ማርያምን ቃላት አጣሁ የዚነህ ብቻ ጌታ ክርስቶስ ይርዳችሁ በእውነት ሀይማኖት #በዘርኝነት አያይዘን ይሄው ዛሬም አለን አልተሻሻልንም😢ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እግዚአብሔር አምላኬ እርድቶኝ ወደፊት ገጠራማ አካባቢ ወንድሞችብ ይጄ ወንጌልን መስበክ ነው እቅዴ😢እርዳኝ ጌታዬ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
4 жыл бұрын
በቅዲሚያ ማህበረ ቅዱሳን ከልብ እናመሰግናለን ለምታደርጉት መልካም ስራዎች እግዚአብሔር እስከ መልካም ተከታዮቹሁ እመብራሕን ትጠብቅልን አሜንንን እምነት አንዴት ናት እሷም ተዋሕዶ ሃይማኖት ናት።
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ተዋህዶ እመነት ተቀላቀላችሁ። እግዚአብሔር የቅዱሳንን እግር ይመርጣል ፣ ተመርጣችኃል እግዚአብሔር ይመሰገን ለምስክርነት በቅታችኃል። በሐይማኖታችሁ ያፅናችሁ በርቱ ፣ ማህበረ ቅዱሰን ተባረኩ ይችን ነብሰ አዳናችሁ። በብሩክሊን ሁኑ እግዚአብሔር ይሰጥልን። አሜን(3)
@ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ እምነት እውነተኛ እና ተአምራዊ ምልክቶች አሏት ይህም ለወዳጅም ሆነ ለጠላት መድሀኒት የሆነች እምነት ይቅርታ ለሚጠበቀው ሁሉ የምትቀበል ናት ለቀሪወቹም ልቦና ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏💒👏👏👏👍
@bosenagashu5349
4 жыл бұрын
ወይ ይህ የአምሐራ ሕዝብ እኮ እዳ ገባ 😰😰😰😰😰😰😰 በርቱ እናንተ የክርስቶስ ምርኮኞች እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@tsigeredaetuneshi5497
4 жыл бұрын
እውነትሽነው መከራው ሁሉም ነገር ያማአራ ይባላል ሀሀሀሀ
@genevagamaoaumu1921
4 жыл бұрын
እማ በአማርኝ እኮ ስለሚሰበክ ነው እኔ የኦሮሞ ክልል ተወላጅ ነኝ ግን አፍን ኦሮሞ አልችልም አማርኝ ብቻ ስለማወራ አማራ ይሉኝል
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tube-ki6yu
4 жыл бұрын
አሁን ገባኝ አማራ ሁነን እኛንም የአማሮች ሰፈር ይሉን ነበር ሙስሊሞችን የክርስቲያኖች ሰፈር ለማለት እና አስተምሮቱ በአማረኛ ከሰሜን ስለመጣ በዛው ተወስዶ ነው የሚሆን እንደዛ የሚሉን
@ልጅቷ
4 жыл бұрын
ወይ አመድ አፍሽ አማራዬ መከራህ
@መሲየወሎልጅ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድማችን ዳግማዊ ጳውሎስ ነህ ታሪክህ የሳውልን ታሪክ በመፅሃፍ እምናነበውን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላልበርቱልን
@tube-ve2zl
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን እላለው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ🙏 😭😭
@tsigeredaetuneshi5497
4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳኖች ተባረኩ እደናንተ ያለ ማህበር ሁለት ሶስት ቢኖር አለም ይድነበር ዘመናችሁ ይርዘም ተባረኩ እድሜ ይስጥልን
@aschebogala7673
4 жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን የተዋህዶ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መምረጥ ሳይሆን መመረጥ ነው እግዚአቤሔር አምላክ የጠፉት እህት ወድሞቻችንን ወደ ቤቱ ይመልስልን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችው
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
4 жыл бұрын
ሀይማኖት እድ ናት እሷም ተዋህዶ ናት በውነት መሀበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@muluneshekubayhyla8978
4 жыл бұрын
አሜን
@meskieEthiopia7043
4 жыл бұрын
ልክ ነዉ
@berukitawetazene4340
4 жыл бұрын
እኔስ አልቻልኩም በጣም ነው ያስለቀሱኝ መመረጥ ነው ልክ እንደ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የተመረጣችሁ ናችሁ ኡ በጣም ቀናሁ መንፈሳዊ ቅንአት መመረጥ ነው በርቱ እንዲም አለ ለካ
@fkirteenbakom6959
4 жыл бұрын
በእውነት እኔ ለማህበረ ቅዱሳን ቃለ የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ያስብላችሁ በርቱ
@tamemaabdella944
4 жыл бұрын
FETARE YRDACHU
@zedzwachecha3879
4 жыл бұрын
ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ ማርያም ብዬ መቼ ወድቃለሁ የምፅናናብሽ ስምሽ ነውና ደንግል ሆይ ላቅርብ ላንቺ ምስጋና🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ልብ ይነካል ብዙ ያልታዩ ቦታዎች አሉ እምነት ምን እንደ ሆነ የማያቁ እግዚአብሔር ይድርሰላቸው ማህበር ቅዱሳን ብርቱ ጥሩ ተሳትፎ ነው እያርጋቹ ያላቹት ግን ድጋፍ ለማድርግ ለሚፈልጉ ሰዎች መረጃ ከታች ብታሰቀምጡልን መልካም ነው 💠💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌺🌺🌺
@kegetahun3445
4 жыл бұрын
በእውነት ለወንድሞቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አምኖ ከመካድ ማህተብ ከመበጠስ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን በቤቱ ያጽናና ውበት ሲለካ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ናት ለካ👐👐🌻🌾🌾
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
4 жыл бұрын
መድኃኔዓለም፡ እንኳን፡ አሠባችሁ! በርቱ፣ ቀጥሉ!
@minojhgfg8695
4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ተዋሕዶ አድርገክ ስለፈጠርከኝ 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️☝️☝️🙏🙏🙏👍👏👌😘😊😊
@frehiwotkara9516
4 жыл бұрын
ድንግ ነው የእግዚአብሔር ስራ ምን ይሳነዋል ሁሉን ቀያሪ አምላክ ነው ያለንኮ።እምነታችን ሀይማኖታችን።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ኑሪልን
@ልዪኢትዮጵያ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመሰገን ታሪክ ቀይሪ አምላአካችን ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ይጠይቃል ግን ቤተሰብ ሁሉ ኦሮተዶክሰ ከነበሩ ለምን አላውቅም ትላለህ መጠየቅ አባቶችን ማንበብ ሁሉ ለመልካም ነው ከምንም በላይ መታል መምረጥ ነው ተዋህዶ መሆን እግዚአብሔር ይመስገን በተዋህዶ ቤት እስከመጨረሻው ያፅናል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ✞ ⛪ ❤ 👏
@bethlehemsisay3140
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ልዩናት ብዙ ከኢትዮጲያ ውጭ ያሉ ክርስቲያኖች ይቀናሉ በማስተዋልም ይህ ነው እውንተኛው ክርስትና ብለው ይመሰክራሉ:: ልንተጋና ብዙዎቹን ልናስተምር ልንመልስ ይገባል ይህ ድክመት መቆም አለበት:: ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ለዚህ ስራ እንትጋ እንርዳ
@ttigistttigist2200
4 жыл бұрын
❤♥️♥️♥️♥️🌹🌹🙏🙏🙏🙏
@gfbh4631
4 жыл бұрын
በእውነት ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እርስት የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን እመ ቤቴ ባላችሁበት ትጠብቃችሁ አሜን ማህበረ ቅዱሳን ሰማያዊ ዋጋችሁን ይክፈልልን አሜን
@ኦፍጡነረድኤትጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
ዮም ተፈሳህኩ እስመ ረአኩ ዳግማዊ ጳውሎስ....እግዚአብሔር ያስተርአይክሙ ወበኩሉ ጊዚያት
@habtammulaw6371
4 жыл бұрын
በእውነት ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ ያስፈልን የምትሰሩት ስራ እጅግ በጣም የማስደስት ነው በርቱልን ብዙ የገጠሩ ህብረተሰብ በሀይማኖቱ እንዲጸና የምታደርጉት በቃል የሚገለጽ አይደለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ መድኃኔዓለም
@ffffg6325
4 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች ገና ገና ገና እንበዛለን ክብር ለ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ውዳሴ ና አምልኮ ለእርሱ ይሁን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያምም ክብር ምስጋና ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲
@asrabebtesfow7860
4 жыл бұрын
መጀመርያ ኦርቶደክሳዊ ሰባኪ ባለመኖር ነው ጣውት የሚመስላቸው ዛሬ ድረስ በገጠር ሳያውቁ ነው የሚኖሩት እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ጽናቱን ይስጣችሁ አሜንንን🙏🙏🙏
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
4 жыл бұрын
@@eagle4452 መጀመሪያ ጴንጤ ክርስቶስ ያወቀው ኦርቶዶክስ ውስጥ ነው ውዴ አትሳሳቺ
@eagle4452
4 жыл бұрын
@@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ እንደሱ እንካን አይደለም ደቡብ ባብዛኛው የሔዶት ከውጭ የመጡ ጽንጢወች ናችው አሆን ዋናው ቆምነገር እኔ እና አንቺን ሊቆጨን የሚገባው እስከዛሪ ኦርቶዶክስ እዛ ባለመሄዶ ነው ይህ ማለት ለምናምነው ለ ስላሲ መቆም ነው ።
@phonezone3495
4 жыл бұрын
@@eagle4452 ምን ለማለት ፈልገሽ ነው?
@fikirteasres3853
4 жыл бұрын
@@eagle4452
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
4 жыл бұрын
@@eagle4452 አልገባኝም ውዴ ? ክርስቶስ ከኦርቶዶክስ ካስተማረቺው ከሰበከቺው ሌላ የለም አዲስ ጌታ የለም ስለዚህ ማለት የፈለግሺው ምንድነው
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት ደስ ሲል
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
4 жыл бұрын
ስራህ ግርም ነው አምላኬ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ስምሽ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን 😥
@ስናይትገነትምንዱባይS
4 жыл бұрын
እምነት፣ተዋህዶእመኑባት፣እግዝአብሄር፣ይመስገን፣እንኳን፣በሰላም፣ተመለሳችሁ፣ክብርለድንግል፣ማርያም፣ልጆች፣እሰይእንዴት፣ደስይላል🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤
@woinshet2595
4 жыл бұрын
አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ በስራችሁ ሁሉ ከፊት ይቅደምላቹ አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር እውነተኛዋ ቀጥተኛዋለሁሉም ማስተዋሉን ያድለን አሜን
@እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ
4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በመብርሐን ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሔር ይመስገን ጎበዝ ወንድሞቻችን በርቱልን 😍😍😍😍😏
@serkalemeshete2575
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የመገናኛ መስመር ይዘርጋጅ በአለም ዙርያ ያለን የኦርቶዶክስ ልጆቿ የሚፈለገውን ሁሉ እናድርጋለን እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር ይርዳን
@jusesismylilef3940
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሳመልን በእወነት ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ልፍታችሁን ይቁጥር የመንግሱቱ ወራሸ ያድርጋችሁ ። አማራ በሀይማኖትም በሀገሩም የሱ አደርጎ የሚቆጠርወ ነገር ይብቃ በተለይ አማርኛ የማይቸለዉ ማህርሰብ እየተበላ ነዉ በየ ቋንቋቸዉ ስብከቶቹን በተርጎሙላቸዉ መዝሙሩቹን ቢተርጉምላቸዉ ወንድማችን አሁን ሲዘምር ቋንቋዉ ባይገባምንም የዉስጥ ሀሴት አለዉ እና እኛም አማርኛ ተናገሪዎች የቤት ሥራ መስራት አለብን ብዬ አስባለሁ የሊላዉን ቋንቋ መለማመድ ና መዝሙሩችን መዘመር ብቻ ከዚህ እሥር መፍታት አለብን ሁሉም የአማራ ብሎ ማሰብ ይብቃ ቤተክርስቲያን የአለም ናት ቤተክርስቲያን የሁላችንም ናት ተዋህዶ የሁላችንም ናት ። የብሔር ወይም የግለሰብ አደለችም ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ማደሪያ ናት ። ይህንን ማሳወቅ አለብን ። የምዕመኑንም ሥራ መሆን አለበት ።
@awmedia1519
4 жыл бұрын
በርቱ ማሕበረ ቅዱሳኖች በርቱ !
@የጌቶችጌታአማኑኤል
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት ደስታዬ ወደር የለውም ፈጣሪ ለፍጥረት ሁሉ ሚስጥሩን ይግለጥ ተመስገን 🙏🙏🙏
@ተዋህዶማንነቴ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር የጠፉትን የሚፈልግ አምላክ የፍቅር እናት ወላዲተ አምላክ እማምላክ አሁን ከቅፍሸ የወጡት በምልጃሸ መልሻቸዉ ምን ይሳነዋል ልጅሸ
@haymanot599
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌹🌹🌹🥀🥀🥀💒💒💒💒
@ibextube2804
4 жыл бұрын
ባማህበረ ቅዱሳን በርቱ ከዚም በላይ በደንብ መስራት አለባችሁ የጠፉትን በመፈለግ ልትታደጋቸው ግድ ይላል እግዚአብሔር ዋጋችውን ይከፍላችዋል
@senaitgebremedhin7460
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በርቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ትባርካችሁ
@huaweihajjar9919
4 жыл бұрын
ወይ ይሄ የአማራ ህዝብ በፕለቲካውም በሀይማኖቱም አሳሩን ይበላል ግን አይዞን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዘርን የማይለየው አምላክ አለን
@asterwosen482
4 жыл бұрын
ታድያ ሀሰተኛ ነብያት እኔዝ ናቸው በምን ያሳምኑ ??ግን ቃል !!አይለወጥም ኦረተ ዘፈጥረት ፻፤፻!!
@ልጅቷ
4 жыл бұрын
አይገርምሽም ሆ
@fg6555
3 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጥሮ የማጥለን የሐዋርያት አምላክ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን 💚💛❤🌾
@tsigeredahabtemariam1291
4 жыл бұрын
ክብር ለልኡል እግዚያብሄር አምላክ ይሁን ተመሰገን አምላክ ክብር ለወላዲተ አምላክ ይሁን ለጌታችን የሚሳነው የለም አቤት መታደል መመረጥ ከጨለማ ወደ ብርሃን ያወጣችሁ ኣምላክ ይክበር ይመሰገን
@masialmu2014
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ክብር ይግባው አማኑኤል ይህንን ያድርግ አምላክህ ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር በመንግስቱ ይክፍላችሁ ስንት ይሆን ክፍያችሁ በድንግል
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም መንገድ አለው ! 💚💛❤ ⛪
@comceil5329
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል የለኝም ጸጋውን ያብዛላችሁ🌻🌻🍂🍂🍂🍂🍂
@sosinabekele4621
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማህበረ ቅዱሳንን ብርታትን ይስጥልን እነዚህን አማኞችን ያጠንክርልን። ተባረኩ።
@haymihaymi8770
4 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላቹህ የተዋህዶ ልጆች በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያፅናቹህ መሀበረ ቅዱሳን ብዙ ስራዎችን እየሰራነዉ በድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን
@ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ
4 жыл бұрын
ክርስትና ሀሴት ደስታ እዉነት ፍቅር ትህትና ፀጋ ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላሉ ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hanaabunie2301
4 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ያሰኛል!! እግዚአብሔር ይመስገን::
@heucgsyx5609
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪያችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይመስገን።
@tigistbelete7960
4 жыл бұрын
እድለኞነህ ስለእውነት እግዜአብሄር ይመሥገን
@berkeberna6842
4 жыл бұрын
💒💚💛❤
@alemmengesha8492
4 жыл бұрын
በነጠላ ተከናንበዉ እንዴት ያምራሉ🙏🏽🙌🏽
@elroitube27
4 жыл бұрын
*ማህበሩን እግዚአብሔር ያስፋልን በርቱልን በየ ገጠሩ ብዙ ባለማወቅ የጠፉብን ህዝቦች አሉን የጠፉትን በምህረቱ ይሰብስብልን ዛሬም ቅዱስ ጳውሎስን የመሰሉ አገልጋዮች በየ ምድረ በዳው እግዚአብሔር ያስቀመጣቸው አሉ የወንጌል ብርሀን በምድር ሁሉ ይብራ ጌታ ኢየሱስ ምድርን ሁሉ ለክብሩ ይዉረስ*
@ethiotiktok325
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሌሎቹንም በምንፍቅና በክህደት የጠፉትን በቸርነቱ ይመልስልን ማኅበረ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
@tigist422
4 жыл бұрын
ምዕመናቶቹም እግዚአብሔር በቤቱ ያየናቸው እንወዳቸቸዋለን ወንድሞቻችን
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
4 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ስንዴ ና ዘይት እየሰጡ ነው ወዴ መናፊቅ እምነቱን እንድቀበሉ የሚያርጉት እኔም አቃላሁ
@Kor-is1yt
4 жыл бұрын
እውነት ስራ ድቅ ነው አምላኬ ምን እላለሁ ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ከወደቅንበት የምታነሳን የተረሳነውን የምታስታውሰን የረከስነውን የምትቀድሰን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶ ክብር ምስጋና ላተ ይሁን እግዚአብሔር። አገልግሎታችሁን ያስፋልን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር። ይጠብቅልን ያስፋልን እውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ እኳን እሄ ሁሉ ህዝም ያድ ሰው ነብስ መመለስ ትልቅ ነው
@Mandf-fikir4ever
4 жыл бұрын
💚💛❤💒💚💛❤ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያበርታችሁ 🙏💚💛❤
@gena15
4 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም የጠፉትን ወገኖችን ወደ ቤቱ ይመልሳቸዉ።
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
4 жыл бұрын
እጹብ ያንተ ስራ ድንቅ ያንተ ስራ ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአብርሀሙ ስላሴ በርቱልን ወንድሞቻችን መሀበረቅዱሳን እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱልን
@habtatesfaye5983
4 жыл бұрын
እውነት ማህበረ ቅዱሳን!!! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ስራቹን የጌቶች ጌታ የሆነው ልዑል እግዚአብሔር ዋጋቹን ይስጣቹ!!! ግን እውቀት ማጣት ምን ያህል እንደሚጎዳ ተማርኩበት በጣም ብዙ ልንሰራ ይገባል!!!! ማህበረ ቅዱሳል ሁሌ አለኝታችን እና ሞገሳችን ናቹ!!!
@csrffgddggdrt4180
4 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
4 жыл бұрын
በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ በተዋእዶ አይማኖት ያፅናቹ ባለማወቅ ብዙ የጠፉ ሰወች አሉ በተለይ ደቡብ ውስጥ መናፍቃን ወስደዋቸዋል እዛም ምን እደሆነ አይረዱም ማእበረ ቅዱሳን በየቦታው ኤዳቹ ስለተዋእዶ መስራታቹ እጅግ አከብራለው በርቱልኝ
@bsbdbdbsbbd9837
4 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@bsbdbdbsbbd9837
4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@lawayesh8994
4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ማሕበረ ቅዱሳን እግዚያብሔር ይባርካችሁ።
@yeshihabtamu5123
4 жыл бұрын
እግዚብሔር አምላክ ይባርካችሁ ማህበረ ቅዱሳኖች አገልጋዬቹንም ሁሉንም ድል እምታረጉበት አደበቱን ሀይሉን ይሰጣችሁ እመአምላክ ትርዳችሁ
@Lena-bw6ml
4 жыл бұрын
እዉነት፣እዉነት፣ሀይማኖትአዲናት፣ቅልቅልየለላት፣በክርስቶስደምየፀናች፣ሌላዉ፣ምዲራዊነዉ፣ተዋህዶግን፣ሰማያዊም፣ምዲራዊምናት፣ቅልቅልየለላ፣ተዋህዶብቻ፣እግዚአቤርይመስገን፣እኳንም፣ወደሀይማኖታችሁተመለሳችሁ
@luchia686
4 жыл бұрын
🙏👏👏💚💛❤️ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤቴ ከነልጇ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ በምትወጡበት በምትገቡበት ሁሉ ጌታ ከፊት ሆኖ ይምራችሁ ይጠብቃችሁ🤞 🤞⛪️⛪️⛪️💚💛❤️
@abelbogale3642
4 жыл бұрын
ደስ ስል፤ልዑል እግዝአብሔር ይባርካችሁ
@richworku4889
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹሁ የአገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝምላቹሁ ማህበር ቅዱሳንም የተዋህዶ አለኝታዎች በርቱ
@rutabirhanu1174
4 жыл бұрын
እግዚያሐብሄር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው ለማበረ ቅዱሳንና ለነዚ ሁለት ወጣቶች እምነታችሁን አስመሰከራችዋል
@talialeli3895
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 💒💒💒💒💒💒👏👏👏😭😭😭
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@user-hq4dn9zr7l
4 жыл бұрын
እንኳን ከጨለማ ወደብርሀን ተመለሳችሁ ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይገባል አሜን
@fghf5130
4 жыл бұрын
ወደ ቤቱ ያመጣችህ እግዚአብሔር ይመሰገን ሲጀመር መናፍቅ ሆዳቸው ነው አምላካቸው
@tfff7746
4 жыл бұрын
አሜን።
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
4 жыл бұрын
በርቱልን እግዚያብሔር ጉልበት ይሁናችሁ የጠፋውን ፈጣሪ ወደ ቤቱ ይመልስልን አሜን
@hibrekelemat4
4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በእውነት የተግባር ሰዎች ናችሁ አገልግሎታችሁን ያስፋልን!!!!
@tadessetegegne8755
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከጨለማ ወደ እውነተኛዋ የብርሀን መንገድ ስላመጣቹህ🙏
1:04:42
MK TV || "ቦሩ ሜዳ" ክፍል ፪ || "ሐሰተኛ ከሆኑ ለምን አልተወገዙም "
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 62 М.
31:00
MK TV || ግብረ ሐዋርያት || ጥንቁልና ካቆምኩ እታመማለሁ ይለኝ ነበር
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 3,2 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
1:27:56
Զենքի արտադրություն Հայաստանում, պարտվող ու կեղծարար նախագահ, 780000 հարկատու, Վ․Սարգսյանի ուրվականը
Vardan Hakobyan / Վարդան Հակոբյան
Рет қаралды 9 М.
28:50
MK TV || የወጣቶች ገጽ || የግብረ ሰዶማውያንን መብት የምታከብር ሀገር ውስጥ መኖር ኅሊናዬ እንቢ አለኝ !
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 150 М.
52:20
2 January 2025
ፍኖተ ብርሃን ሚዲያ ኔት ዎርክ= Way of Light Media Network
Рет қаралды 3,3 М.
39:40
የአብርሃም እንግዳ፡- በዚህ መልኩ ወደ ጋብቻ ገባን
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 51 М.
1:21:29
MK TV || "ቦሩ ሜዳ" ክፍል ፫ || "ለምዕራባዊያን ሴራ ሐሰተኛ አጥማቂያን መሳሪያ አልሆኑም ወይ ? "
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 69 М.
1:02:40
MK TV || "ትግሉን የተቀላቀልኹት ራሴን ለማዳን ነው" - ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ - የፊልም ጸሓፊና ዳይሬክተር፣የሐዋርድ ዩኒቨርስቲ መምህር - ክፍል - ፪
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 129 М.
30:16
MK TV ገጸ ወራዙት | "የእመቤቴ ተአምር…"
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 151 М.
24:47
MK TV || ዜና ተዋሕዶ || በልደት በዓል የምንጠቀማቸው ጌጣጌጦች ከቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ውጭ መሆናቸው ተገለጸ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 1 М.
37:05
"በዚህ ሰዓት የሚያስፈልገው ተጠናክሮ መብትን ለማስከበር መጮህ እና መደራጀት ነው"
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 9 М.
1:34:23
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 11 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН