ይሄ Challenge ለሴቶች ነው /ahadupodcast

  Рет қаралды 67,925

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 389
@የማርያምነኝ-ቀ6ተ
@የማርያምነኝ-ቀ6ተ 9 ай бұрын
በጣም ትክክል ነህ የእውነት እኔማ የንስሀ ሕይወት የሚፈልግ ወንድ ናፈቀኝ
@sareseteng667
@sareseteng667 Жыл бұрын
እውነት ስለምትመክረን እናመሠግናለን 🙏 እራሳችንን እጠብቅ እናክብር ሴቶች❤
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
Thanks sari
@Mikdi2727
@Mikdi2727 10 ай бұрын
ወንዲሜ ልክ ነህ የዚህ ዘመን ወንድ ሴክስ ብቻ ነው እሚሉት እኔ ከራሴ ልንገራችሁ ጋደኛ ነበረኝ እና ሁሌ ስለማረግ ነው እሚአወራው የኔና የሱን ጋደኝነት ማንም እዳቅ አይፈልግም ነበር እኔም ጠረጠርኩ ግዚአዊይ ነገር እደሚፈልግ ገባኝ እኔም ሀሳብህ ከትዳር በፊት ከሆነ እኔ አልችልም ምክኒአቱም ቤተሰቦቼንም አለሳፍርም እኔም ክብሬን አልጥልም በ ቤተክርስቲያን ስርአት እንጋባለን ስለው እልም ብሎ ጠፍ እህቶቸ ስለዚ ይሄ ትምህርት ይሁናችሁ ይሄ ሰው እውነት ፍቅር ቢኖረው እደዚህ አያደርግም ነበር
@NatnaelDino-i9e
@NatnaelDino-i9e 9 ай бұрын
እህቴ የኔም ጓደኛ እንድህ ነበር የምለኝ አብሶ ጓደኞቼ እንዳያውቅ ይለኛል ስለ እኔ አንድም ቀን አስቦ አያውቅም በቃ እናቁም ስለው እሺ አለኝ
@tigist3498
@tigist3498 Жыл бұрын
ካንድም ከ3 ወንዶች ጋር ተለያይቻለሁ በዚህ ምክንያት በጣም ትክክል ነህ I never regereat what I did I'm so confinedent❤❤❤ ተባረክ እንዳንተ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን
@enenegn5719
@enenegn5719 11 ай бұрын
እኔ እራሴን ጠብቄ በ 29 አመቴ ነዉ ያገባሁት የፈለገ እድሜሽ እየጨመረ ቢሄድ ልትሰጊ አይገባም እራስሽን ጠብቀሽ እራስሽን ከጩሉሌዎች እስካዳንሽ ድረስ። አሁን 36 አመቴ ነዉ 3 ልጆች አሉኝ። ባለቤቴን ከማግባቴ በፊት የሚመጡት ወንዶች አስተሳሰባቸዉ ወደሌላ እየሆነ ሲያስጨንቁኝ የትዳር ሰዉ ቢሆኑ አያስጨንቁኝም ይታገሱኛል የማይታገሱት እኔን ሳይሆን የፈለጉት ሌላነገር ነዉ እያልኩ ወዲያዉ ነበር የምርቃቸዉ ።ምን አይነቱ ወንድ ቁምነገረኛ ምን አይነቱ ዘልዛላ እንደሆነ ጠንቅቄ እረዳ ነበር አስተዳደጌም ገና ላላገባሽ ወንድ አይተኛም ተብዬ ነዉ ያደኩት ። በእምነቴም አይፈቅድመ ወንድ ልጅ ሴትን ሳያገባት አይድረስባት ከደረሰባትም ያግባት ነዉ የሚለዉ መፅሀፉ ስለዚ በእምነትም ጠንክሮ መቆየት እራስን ለመጠበቅ ቆቅ ያደርጋል። አንድሰዉ በመጀመሪያ ተሳስቶ ከሆነ በሁለተኛ ደግሞ መሳሳት የለበትም እስቲል እራስን ጠብቆ መኖር ለራስ ክብር መስጠት ያስፈልጋል በፍቅር ስም እራስን ማርከስ አያስፈልግም የማንም መጫወቻ መሆን አያስፈልግም እራስን ጠብቆ አስከብሮ ቆሞ መቅረት ይሻላል ገላን በፍቅር ስም ላላገባን ወንድ ከመስጠት እላለዉ
@NatnaelDino-i9e
@NatnaelDino-i9e 11 ай бұрын
እኔም እወደዋለሁ ግን አብረው ልተኛ አልችልም ከትዳር ውጪ ግን እሱ አብረን ስንተኛ ፍቅራችን ይጨምራል ይለኛል ብዙ ጊዜ ሃሳቡን ይቀይራል ብየ አንድ አመት ጠበኩት በቃ እሱ ሁሌ ስለሱ ነው የሚጨነቀው ከዛ እንለይ አልኩት ተለያየን አሁን ፀሎት እያደረኩ ነው ፈጣሪ ከእንዲህ ሰው እንዲያርቀኝ አይዞሽ ፀልይ እሺ
@tigist3498
@tigist3498 11 ай бұрын
እንዳትተኝ የኔ እህት ጥንቅር ብሎ ይቅር ከጋብቻ በፊት ምንም አይነት ግንኙነት እንዳታረጊ
@abelipiso3315
@abelipiso3315 11 ай бұрын
Yene wudoch liki nachw🥰🥰
@MeseretTesfaye-yy1ok
@MeseretTesfaye-yy1ok 8 ай бұрын
@ebbaebbba151
@ebbaebbba151 Жыл бұрын
ጌታን እኔ እሄንን ቪድዮ እያየው ነዉ ቢሎክ ያረኩት ምክንያቱም አዞትሮ የምአወራው ስለዚህ ነገር ቢቻ ነዉ አታውራኝ እለዋለው ግን ስለምወድሽ ነዉ ይለኛል እኔ ግን ሳወራው ምንም አይነት ምቾት አይሰማኝም በተለይ የዚህን ልጅ ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩኝ ጭራሽ አስጠላኝ እና ዛሬ አበቃ 😀🙏🙏🙏 ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ የማደም ቅመሞች እንጠቀቅ በተለይ በስልክ ላይ ትውውቅ በጣም ከባድ ነዉ ሰው ውሸትን እውነት አድርጎ ማውራት እንደ ጀግንነት እያየ ነዉ ፈጣሪ ከዚህ ነገር ይጠቢቀን 🙏🙏🙏
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq Жыл бұрын
ጀግና ጥርግ ይበል ትክክለኛ ሰው ይተካል።።።።
@enenegn5719
@enenegn5719 11 ай бұрын
እንተኛ የሚል ወንድ ሁሉ ለትዳር,አይሆንም። ሳያገባ ከጠየቀ ሊልከሰከስ ብቻ ነዉ የሚፈልገዉ ተጠንቀቁ
@ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ
@ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሴቶች ለራሳችን ክብር ይኑረን እራሳችንን ከወደድን እራሳችንን ታከበርን በጣም ተፈላጌ እንሆናለን
@kalkidanseleshi
@kalkidanseleshi Жыл бұрын
ክብራቸውን ለሚጠብቁ ሴት ወይም ወንድ የሚጋጥማቸው ቻሌንጅ እና እንዴት ያንን ማለፍ እንዳለባቸው ብታጋራን በጣም ደስ ይለኛል
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
I Will
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy Жыл бұрын
ሣህህህህህ
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy Жыл бұрын
ወላሂ ከባድነዉ አላህይጠብቀን በተለይ በሥደት አላህ ይጠብቀን
@Rነኝሲደተዳኛዋ
@Rነኝሲደተዳኛዋ Жыл бұрын
ነገረን ኡኮ የፊዲዮ ቱጉም ክብር መጠበቅነዉ!!!
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU Жыл бұрын
ወንድሜ በቲክቶክ ፅፌልህ አትመልስም​@@Ahadumedia
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል። 100% ትክክለኛ እና እውነተኛ ነገር ነው ያወራከው እውነት ስለምትናገር እንወድካለን። እግዚአብሔር እውቀትን ይጨምርልክ።
@NETSANETMOGES-qi9zn
@NETSANETMOGES-qi9zn 9 ай бұрын
ማርያምን ከእኔ ጋ ያለውን ሂወት ነው ያወራሀው በጣም ነው የምወድህ እምተዋቸውን ሰወች በአንተ ምክር ነው የተውኳቸው እግዚአብሔር ይስጥህ እውቀቱን ከዚህ በለይ ይጨምርልህ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ብዘው ትክክል ቢሆንም የእኔን ነው እማወራ እኔ እና ጓድኛየ በአክል ብንተዊወቅም በእርቀት ነው ፍቅር ጥያቄው የመጣ እኔም እሺ አልኩት እርጂም አመት ሊሆን ነው ግን አንድ ቀን ተሳስቶም እማይሆን ነገር አያወራም ከእኔ በላይ እሱ ውጤታማ ነው በስራው ከገባ ለእኔ ነው እሚደውለው ብቻ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 8 ай бұрын
ታድለሺ ተጋቡ❤
@rutakiru
@rutakiru Жыл бұрын
በእውነት የተባረክ ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ በትክክል እኔም እንዲህ እየገጠመኝ ነው በጣም ከብዙ ወንድ ጋር ተለያይቻለሁ ምክንያቱም እነሱ ሚፈልጉት ሴክስ እኔ ደግሞ ወሬው ሁላ ያስጠላኛል እና ከእኔ ጋር መቆየት አይፈልጉም
@edlawithailu802
@edlawithailu802 Жыл бұрын
ወንድሜ ግን እንደዚህ አይነት ሰው የትነው ያለው የምፈልገው የምመኘው ሰው ይሔ ነበር የእውነት ከዚህ ተልካሻ አሳብ ወቶ ብዙ ለሂወት ጠቃሚ ነገር ላይ ማሳለፍ እኮ መልካም ነበር ፍቅር እራሱ ትርጉሙ ተቀይሯል
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 11 ай бұрын
እውነት ነው አንዳንድ ፍቅረኞሞች ነን ባዮች ፎቶ መላላኪ ቪዶ ሞትኩልሽ ሞትኩልህ ብቻ ይመስላቸዋል እስኪ ከዚህ ወጣ ብሎ ስለ ሕይወትን ስለ ስራ በቃ ስለ አላማ ስለ ወደፊታችሁ ወዘተ አውሪው አውራት ከዚያ ቀጣይነቱን ማረጋገጥ ነው😅 ክብርን መጠበቅ ላልከው ከምንም በላይ 👍ያሁን ግዜዎቹ ገና በወራቸው ይጋደሞና ሲበቃው ጥሏት ሲሄድ ባዶዋን ቁጭ ከዚያ ፍቅር የለም ትላለች አይይ ሲጀመር ከወደደሽ ክብርሽን ይጠብቃል እስክትጋቡ ምንም አይጠይቅሽም አበቃ አበቃ።።
@StcStc-s4u
@StcStc-s4u 4 ай бұрын
ሙትት ብዬ ነው እምወድህ ስለ እውነት ቪዶህ ሁሉ ለኔ በጣም ብዙ ነገር ተምራለሁ ወደፊትም እማራለሁ እድሜውንና ጤናውን ይሽጠን የኔ ወንድም ሁሌም ቢሆን ሠላምህ ይብዛልኝ በተለይ የዛሬው በዚህ ምክንያት ሁሌ ይጨቀጭቀኛል ባሌ እኔም አፈቅረው ስለነበር 😢 ብቻ ከባድ ነው ዛሬ ግን ከሂወቴ ወጥቷል ያንን ያሳለፍኩትን ሂወት በያዝኩት ላይ እንዳልደግመው ትምህርት ሆኖኛል ይህ ቪዶ❤❤
@KedstAbebe-ms3wu
@KedstAbebe-ms3wu 2 ай бұрын
ከምንም በላይ ዛሬ አደነኩህ ለካ እግዚአብሔር የማደርጋት ነገር እያዳዷ ትልቅ ዋጋ አላት አትዘሙት ::👌👌👌👌
@netsanetgatachew8846
@netsanetgatachew8846 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሀሳብ ወድጄዋለሁ እኔን የሚመለከት ነው ያወራህው በለው የሆነ ግዜ እኔ የተፃፈብኝ እስኪመስለኝ መሮኝ ነበር ከዚህ ሌላ ጥያቄ የላቸውም ሌላ ወሬ ለማውራት ምንም ፍላጎት የላቸውም በብዛት ያጋጠመኝ እስካሁንም ብቸኝነቴን መርጫለሁ ሁሉም ማለት ይቻላል ከዚህ ውጭ ወሬ የላቸውም ደሞ እኮ የማትፈልጊው በሽተኛነሽ ዶክተር ይይሽ 😅 የሚሉት ነገርስ ከነሱ ብሶ😅ተመቸህኝ ቀጥልበት ንገርልን እስቲይ
@ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
@ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ Жыл бұрын
ለዚህ ነው ወንዶችን የምሸሸው ከተዋወቁ በጥቂት ግዜ አብረው መተኛት ይፈልጋሉ ምን ጉድ ነው
@mahidesta-tp6zi
@mahidesta-tp6zi 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ እንደዚህ ኣይነት ነገር ሴት ልጅ በጣም ካፈቀረችው በሃላ ስለ ሆነ የሚጠይቋት ሳትፈልግ እንኳን እንዳሄድ ብላ ብዙ የምታረገው ነገር ኣለ እና እንድንበረታ ምን ማድረግ ኣለብን ኣምጣልን ይጠቅመናል ሴቶች በጣም እንኳን ብናፈቅር በእንደዚህ ኣይነት ነገር ቆራጥነት ያስፈልጓል
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሊያስተምረን ሲፈልግ በሰዉ ላይ አድሮ ነዉ ኪራዬ አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልህ ደግሞ ሂዋንን እያሰብክ እሽ❤❤❤❤❤
@Brokflkr
@Brokflkr 11 ай бұрын
ሰላም ባርች እንደ ሁልጊዜው መልካም ትምህርት ነው የ እውነት ሚፈልግ ከሆን በጣም ነው መስፈርትህን ሚያከብርልክ የእውነት ያሎነ ሰው ነው ከ ሂወትክ ሚወጣው አልፈልግም እንዲ መሆን ስትል በሰላም ቢሄድ ጥሩ አደል ሊያስገድድክ ሁሉ ያስባሉ እኔ ከገጠመኝ ከትዳር በፊት ግኑኝነት አልፈልግም ሊያሳምነኝ ብዙ ጣር አስርግጬ ነገርኩት እና ኤሄን ሁሉ ጊዜ ብሎ ነው መሰለኝ አሳቻ ቦታ ጠብቁ ሊጎዳኝ ነው የሞከርው እና የእውነት አይኖቹ ውስጥ እልህ ነው ሚታይው እኔን ለመጉዳት ብዙ ነው የሆነው እውነት ፈርች ብርክ ላይ ውዳው ሌላ ሀገር መጣው አንድ አንድ ወንዱች ለ እህቶቻቸው ክብር እንደ ሚጨነቁ ለ ሌሎች ሴት ሁሉ ቢያስቡ መልካም ነው ባይ ነኝ😔😔
@eimanlove
@eimanlove Жыл бұрын
እናመሠግናል በጣም ተመችቶኛል ምክረህ አሁላይ በስልክ ሁኗል ጨዋታዉ አላህ ይጠብቀን😢😢😢
@ሀያትሙሀመድ-ረ8ዘ
@ሀያትሙሀመድ-ረ8ዘ Жыл бұрын
በጣም. ከባድ. ነው😅
@BbkB-c1n
@BbkB-c1n 11 ай бұрын
አላህነዉጠባቂዉይዘንልን
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ Жыл бұрын
ገራሚ ትምህርት ነው እራሴንና የኔ ያልኩትን ሰው የፈተሽኩበት ሀሪፍ ምክር ትለያለህ ወንድንም
@kiyyaa2129
@kiyyaa2129 Жыл бұрын
እዉነት ነው እህቶች እራሳችሁ አታርክሱ 🥰🥰🥰🥰ወንድሜ በታልኝ 😍😍😍
@SumeyaAli-u9t
@SumeyaAli-u9t 5 ай бұрын
እናመሰግናለን እውነቱን ስለነገርክልን እህቶቼ ንቁ❤❤
@giontube5039
@giontube5039 3 ай бұрын
በቃ ምንም ማለት አልችልም ግን አንደኛ ነህ ጀንትል ማን ነህ ወንድ ማለት እንዲ ነው ለጥቅም ብሎ ክብሩን የማይጥል WOW
@SaedahAlharbi
@SaedahAlharbi 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ ወንድሜ ከንተ ብዙ መማር ይቻላል ትለያለህ ደግሞ የሰዉ ልጂ ሀይማኖቱን ቢገተል ኑሮ እንደዚህ አይነት ጥፍት አይወድቅም ነበር
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 Жыл бұрын
እኔ በተደጋጋሚ የሚገጥመኝነው በስልክ ምንም ማውራት አይፈልጉም መጨማለቅ እጂ ፍቅር ሳይሆን ስሜትነው እና ኖ ስል በዛው እልም ይላሉ😅
@SelamawitKenena
@SelamawitKenena 2 ай бұрын
ዋዎ👌በጣም ምገርም ትምህርት ወንድሜ ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@ቃልዬያባቷቅመም
@ቃልዬያባቷቅመም Жыл бұрын
እናመሠግና ወንድም በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ሴቶችዬ. በሉ ተማሩ❤❤❤ አብዛኸኛው እውነቱ አይናገርም ግን እሱ ነገሯናል!
@hikmahikma-ku6lg
@hikmahikma-ku6lg 4 күн бұрын
እናመሠግናለን ለምክርህ ረጅም እድሜ ኑርልን የዛሬዉ ግን 👌
@Naeema-c9w
@Naeema-c9w 10 ай бұрын
ሀቂቃ ሳሂህ ትክክል ነው ያልከው እዲሜ እና ጤና ይስጥልን ሁሉም ምክሮችህ ጥሩ ናቸው
@መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
@መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ 10 ай бұрын
በእውነት በጣም እናመሰግናለን ሴቶች አለባበሳችንንም እናሳምር ወንዶችንም ለስሜት አንገፋፋቸው በተቻለን መጠን እንጠንቀቅ እራሳችንን እንጠብቅ ክበርልን ወንድሜ👌👌❤
@GoAsd-dh5ul
@GoAsd-dh5ul 3 ай бұрын
Okok❤❤
@Tsiyon1994
@Tsiyon1994 7 ай бұрын
ህይወታችንን መስመር እንዲይዝ የሚረዳ ቪዲዮ ነው የምትሰራልን እናመሰግናለን ❤
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 ай бұрын
እስኪ እኔን ምን ትመክረኛለህ ውንድሜ በሚዲያ ነው የተዋውቅነው እሱም ሌላ ሀገር እኔም ሌላ ሀገር ነበርን እሱን ያለሁበት ላመጣ ብዬ አልተሳካም አሁን ላይ ግን እኔ እሱ ያለበት ሄጃለው ነገር ግን እስካሁን በአካል አልተገናኝንም ምክንታቱ ደግሞ ልመጣ አካባቢ ትንሽ ተጋጭተን ነበር እርግጥ በፊትም እንጋጫለን መልሰን እንታረቃለን እና እኔ በጣም ግልጽ ነኝ እሱ ብዙም ግልጽ አይደለም አሁን ከተዋውቅን ድፍን (7) አመት ብዙ እቅዶችን እናውራለን ስንጋጭ የማንፈላለግ ከሆን በሰላም እንለያይ ብዬም ነበር መለይትም አይፍልግም ግን የየልጋ ጫዋታ ካካልጀመርን እያለኝ ነው ምን ልበለው ምንስ ትመክረኛለህ እኔ በእውነት በጣም አፈቅረዋለው❤ የሱልብ ግን አላውቅም በፊት ላይ እንጂ አሁን ላይ ብዙም የፍቅር ቃላቶችን አይገልፅም እባክህን አንብበህ ምክር ስጠኝ😢
@AlquaAbudhabi
@AlquaAbudhabi 7 ай бұрын
በጣም እነመሰግናለን ሁሌም እንደዚህ ተወዳጅ ትምህርትህን እንፈልገዋለን እኛ ሴቶች
@kidanemihrt
@kidanemihrt Жыл бұрын
ቆንጆ ማንቂያ ነው thank you🙏🙏🙏
@ybserMesi
@ybserMesi 3 ай бұрын
ኸረ በቴሌቬዥን ቻናል ይተላለፍ ልን ሁሉም ይማር ጠቃሚ ምክር ነው
@BdBd-ri6hs
@BdBd-ri6hs 9 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ደሞ ልክ ነክ ምክርክም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@enenegn5719
@enenegn5719 11 ай бұрын
መስራት ባለብህ ሰአት ላይ ካልሰራህ መሳቅ ባለብህ ጊዜላይ ታለቅሳለህ ነዉ ነገሩ ስለዚ ስራ በልጅነት ነዉ ጊዜያቹን በስራ ላይ አጥፉ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Жыл бұрын
እኔ ከትዳረበፈት ብሎኝ እምቢ ሥለው ህዶ አገባ ከዛ መልሦም መጣ ድጋሜ ለመነኝ አሁንም እምቢ አልኩውት ጥረግ ብሎ ጠፍ ካወራን 15ቀነችን እኔም ዝም እሡውም ዝም ለምንህድክ ለምን ጠፍህ አላልኩውም አመሠግነለሁ መልካም ግዜ ብቻ ብየጥፈለት ወጣሁ
@eimanlove
@eimanlove Жыл бұрын
ጆግና ወንድ ኮፍጣና ነህ ቀጥልበት👍👍👍👍👍👍👍👍
@سعادها
@سعادها Жыл бұрын
አወ እቢ በሉ ዝም ብላችሁ አትስጡ😂ቁጥብ ሁኑ ዉድ ትሆኑ ዘንድ
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy Жыл бұрын
ለባሌ ካልሆነማ የለምየለም ወላ ባሌጋር በሠላም ያገናነኝኘ
@genetkonjo
@genetkonjo 11 ай бұрын
ትክክል ወንድም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@kalabe2655
@kalabe2655 10 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው የማደቅህ ቃላት የለኝም በርታልን እኔ ለዩቱብህ አዲስ ነኝ።እንዲም አይነት መካሪ ወንድም አለ።
@AbcdLove-h7e
@AbcdLove-h7e 3 ай бұрын
እኔ በቅርቡ ነው አንተን መከታተል የጀመርኩት ግን በጣም ነው የተመቸኝ አመሰግናለሁ ደሞ ሳልወድህ አልቀርም ሰምተሀል
@mashouae8697
@mashouae8697 Жыл бұрын
እኔግን ሺ ባፈቅረዉ እኔ የሱ ሚስት ሳልሆን መቼም አላስብም ከወንድ ጋር ማደር የነገ ዉሳኔ ነው ካልተመቸዉ ጥርግ ይበል
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq Жыл бұрын
ማርያምን ጀግና ነሽ ትክክለኛ ውሳኔ ነው እኔም እዳች ነበርኩ ግን በስንት ልመናና የቃላት ሽንገላ ተሸወድኩ ግን ባካል ከገኝሁት በኋላ እያስጠላኝ መጣ እሱም እዳስጠላሁት እርግጠኛ ነኝ። ከዛ ይሄ ነገር መቀጠል አልቻለም አበቃ ማለት ነው። እና ከትዳር በፊት ያለ ግንኙነት ስህተት ነው 1 በሀይማኖት ሀፂያት ነው 2 መናናቅ ይመጣል ባጭሩ ከትዳር በፊት ያለ ግንኙነት ያስጠላል።።።።።።።።።
@osiydyx4706
@osiydyx4706 9 ай бұрын
ባጭሩ አመሰግናለሁ ወዲም❤
@medihussein1279
@medihussein1279 6 ай бұрын
owwwwwwwwwwበጣም ደስ የሚል ምክር ነው ተባረክ ❤
@medihussein1279
@medihussein1279 6 ай бұрын
ግን እኮ ሰው ሁሉ በዚህ አስተሳሰብ ተይዙዋል እናም እንዲህ አይነት አቁዋም ስትይዝ እንደተሳሳትኩኝ የሚነግሩኝ ብዙ ሰወች አሉ እና ይህነነ ምክር ስለሰጠህ አመሰግናለሁ
@fatumasultan2515
@fatumasultan2515 2 ай бұрын
Brother you are 100% rigt Thankyou for your effort to help us .evenif we deny to hear the reality but we are living on it so bestrong i appreciate your help . May Allsh bless you !!! Brother you are young but you have alots of information where did you get it ???
@abenettamerat5954
@abenettamerat5954 2 ай бұрын
ኪራ ሁሌም የሆነ የሚቀየር ነገር ነው ምታስተምረው በጣም ቀይረህኛል አመሰግናለሁ አንድ ቀን ደሞ እንደማገኝህ i hope
@samiramuhammad9511
@samiramuhammad9511 Жыл бұрын
ስታወራ ቀልብን ትይዛለህ አንተን አቋርጨ መውጣት አልችልም በርታልን
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
Thank u semira 🙏🙏🙏
@tsigetolosa2365
@tsigetolosa2365 Жыл бұрын
በእውነት እውነት ነው አንደኛ በርታልን 🎉
@bibibibi4369
@bibibibi4369 Жыл бұрын
የዛሬው ልዩ መልዕክት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@አናቴሂወቴ
@አናቴሂወቴ Жыл бұрын
አረ ሃሳብህ በጣምም ነዉ የሚመሰጠኝ ወንድሜ ቀጥልበት
@ሰናይት-አ9ዐ
@ሰናይት-አ9ዐ Жыл бұрын
እረ እማናወራም አለን 7አመት አንድ ቀን ተሳስተንኳ አናወራም ፍቅርና ስሜት አይገናኙም
@Dadimose
@Dadimose 3 ай бұрын
ወንድሜ እውነት ነው አንድቀን አብሮ ከደረ የምር የጠላታል
@tamara-d9w
@tamara-d9w 10 ай бұрын
ወዮ እስካሁን የት ነበርክ ፍርጥጥ አድርገህ ምታወራው ነገር ስወድክ ቶሎቶሎ ልቀቅልን የምር በተለይ በዚ ጊዜ ያንተ ምክር ያስፈልገኛል❤❤❤
@Abdijemal711
@Abdijemal711 5 ай бұрын
,እጅግ በጣሚ ግሩሚ ሐሳብ ነዉ ቀልብ ይገዛል
@zumera-y5p
@zumera-y5p 3 ай бұрын
የኛቅመም በምክርህ ተጥቃሚ ያድርገን
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 Жыл бұрын
እኔ ኮመንት ሰጥቸ አላዉቅም ግን ዛሬ ምክርህስለተመቸኝ ዛሬ ሰጠሁ ይመችህ ብሮ ዋዉ❤❤❤
@AgerieMinichel
@AgerieMinichel Жыл бұрын
እውነት ❤❤❤❤❤ ብለሀል !!!!!!እነሱ የሚፈልጉትን ካላገኙ ሊያዩን አይፈልጉም
@Hiyabey757
@Hiyabey757 Жыл бұрын
በትክክል
@EfnanAlemayew
@EfnanAlemayew Жыл бұрын
እውነት ስለምትናገር ብቻ አዳምጥሀለው ለባረክልኝ
@genetabebe4102
@genetabebe4102 10 ай бұрын
Ere endet aynet meker new egziyabher yebarkh yehe Video lene mekari new selamhn yabzaw🥰🥰
@kalkidanseleshi
@kalkidanseleshi Жыл бұрын
እውት እንዲ አይነት ምክሮች በጣም ያስፈልጉናል ይህን ሀሳብ በማንሳትክ በጣም ደስ ብሎኛል
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
🙏🙏
@Smile99297
@Smile99297 Жыл бұрын
ልክ ነህ ግን challenge ለወንዶች ነው ሚገባው ምክንያቱ እነሱ ናቸው ሴቶችን እሚያስቸግሩት...
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
Poweru gn enante gar new yalew
@Smile99297
@Smile99297 Жыл бұрын
@@Ahadumedia አዎ አይሆንም ካልን ማንም አያስገድደንም መብታችን ነው።ወንዶች አብዛኞቹ ግን ሲከለከሉ ደስ አይላቸውም ይሸሻሉ። እነሱ ቢቆጠቡ ለሴቶች ቀላል ይሆን ነበር።💞💞😇😇
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ወንዶቹማ ያ ነዉ ፍላጎታቸዉ ሴቷ ናት መበልጥ የሌለባት
@enenegn5719
@enenegn5719 11 ай бұрын
እነሱማ አዉቀዉ ካልሰጠሺኝ አትወጂኝም ይሉሻል ያኔ አንቺ ደሞ ካልታገስክ አትወደኝም ማለት ነዉ በዪዉ ያኔ አልታገስም ብሎ ከሄደ አይወድሽም ማለት ነዉ። የሚወድሽ ወንድ ሰላሳ አመት ታገሰኝ ብትዪዉ ይታገሳል እዉነቴን ነዉ የምልሽ
@Genetmamo-f7l
@Genetmamo-f7l 7 ай бұрын
በጣም ትክክል ነክ ወድሜ❤❤❤
@user-ch9gq1dz5r
@user-ch9gq1dz5r Жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ለወጣቶች በተለይ በዚህ ሰአት
@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ Жыл бұрын
ቀጥልበት❤❤❤❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 11 ай бұрын
ትክክል ማሻአላአህ ዝሙት ከኢትዮፒያ ያጥፋልን ያረብ
@zumera-y5p
@zumera-y5p 3 ай бұрын
አሚን
@MrMe-dn3jb
@MrMe-dn3jb 4 ай бұрын
Thank you bro👌 🙏 ❤️❤️❤️
@yeshiwogenfisha9555
@yeshiwogenfisha9555 Жыл бұрын
ምክር ብለህ ዝም ነው እግዚአብሔር ይሰጥህ ወንድሜ👏👏👌👈
@ayidaabubeker4073
@ayidaabubeker4073 Жыл бұрын
I totally agree with you brother. Keep it up ❤
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f 11 ай бұрын
ከሰሙክ ንገርልኝ በናትክ ግራ ገባን ባሁን ዘመን ያለው ነገር ❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 8 ай бұрын
ኧረ ኪሩ በርታልኝ ቃል የለኝም በውነት በውነት ይሄንን ባብዛኛ ወዶች ሊሰሙት ይገባል ❤❤🎉🎉
@ለእኔህይወትክርስቶስነው
@ለእኔህይወትክርስቶስነው Жыл бұрын
እውነትህን ነው ከጋብቻ በፊት ሲጥ ቢልም አላቀምሰው😂😂
@መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
@መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ 10 ай бұрын
እኮ ተባረኪልኝ 👌😅😂
@ለእኔህይወትክርስቶስነው
@ለእኔህይወትክርስቶስነው 10 ай бұрын
@@መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ 😁❤️😊
@Shewitshewit-ze8fb
@Shewitshewit-ze8fb 7 ай бұрын
እኔም ምን እባቱ ❤😂 እየባረታን
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh 2 ай бұрын
​@Shewitshewime To❤❤❤❤t-ze8fb
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ Жыл бұрын
ቀላል ወድጄ ዋለሁ መርጥዬ❤
@hanatesfaye7888
@hanatesfaye7888 4 ай бұрын
😊 yes u r right.emayazalik gizeawi desta ,fake love then @ z end will regret it.hulum sw rasun check marg albet for the sake of him/her self. Tnx Kira.....Abenin selam belilin
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Жыл бұрын
❤😮wow Ante lij, Gen Egziabhare mesekra newo!! Eyesemahuh Menfes kidus behayel nekagne betam Be Lesan atseleyegne WOW !! PRAISE GOD! U BELIONG TO JESUS ❤❤😢 I PRAY FOR U
@HBy-r3g
@HBy-r3g Ай бұрын
አውነትነውካሁበሀላወድአላወራም ጥሩአይዴለመ ጥቅፈላጊናቸው😢😢😢😢😢
@Samuel-sk9oe
@Samuel-sk9oe Жыл бұрын
በጣም ጐበዝ ነህ ጥሩ እይታ አለህ አብዛኞቻችን የወሲብ ፍላጐታችን ነው ፍቅር የሚመስለን in the name of love ብዙ ልክ ያልሆነ ነገር እናደርጋለን
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
Thank u
@chalanebirt
@chalanebirt Жыл бұрын
ትክክል ተባረክ እዉነት ነዉ ❤❤
@zoommoom-ls7zd
@zoommoom-ls7zd 9 ай бұрын
በጣምም እናመሠግናለን እኔ እራሡ ምን እደማረግ ቸግሮኛል ሰዉ ሰለዚህ ብቻ ወሬ አረምን ጉድነዉ
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Жыл бұрын
እኔ 27 እድሜዬ አመቴ ነው የናዝሬት ልጅ ነኝ ብዙ ሰው ወደህይወቴ ይመጣሉ ጥሩ የሪሌሽፕ ግንኙነት ይኖረንና ግን ከጋብቻ በፊት sex ነው የሚጠይቁኝ እኔ ግን ከትዳር ቡሃላ በሚል ሃሳብ በመፅናቴ አሁን ላይ ጓደኛ የለኝም እኔም ለsex ላከሚያመቻቸኝ ሰውጋ በፍፁም አልፈልግም። ፋራ መባልን መረጥኩ😊 እድሜዬ ሄደ ብዬ አልጨናነቅም የራሴ የገቢ ምንጭ አለኝ እሰራለሁ። ክብራቸውን ለሚጠብቁ ሴቶች የሚገጥማቸውን ቻሌንጅ እና እንዴት ማለፍ እንደሚቻል ብታስተምረን ደስ ይለኛል።
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy Жыл бұрын
ጎበዝ ማሻአላህ 23አመቴን ይዣለሁ ግን በክብሪ አልደራደርም አሁን አግብቻለሁ ባካል አልተገናኘንም በሥደት ነኝ
@NatnaelDino-i9e
@NatnaelDino-i9e 11 ай бұрын
እህቴ እኔም የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ የአንደኛ አመት ተማሪ ነኝ እየሰራው ነው ምማረው አድማስ ዪንቨርስቲ24አመቴ ነው ከብዙ ወንድ ጋ እተዋወቃለው ብዙ ሳንቆይ አብረን እንተኛ ይሉኛል እኔ ልክ እንደ አንቺ ከትዳር ውጪ አልፈልግም ስላችሁ ትተውኝ ይሄዳሉ እስከአሁን ጓደኛ የለኝም ብቻ ፈጣሪ ያሰበውን አለ ፀሎት ማድረግ ነው
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 11 ай бұрын
@@NatnaelDino-i9e አብሽሪ በክብርሽ እዳትደራደሪ ዝበያቸዉ
@asri6330
@asri6330 10 ай бұрын
ሩታ ከዚህ ተማሬ ክብር የሚባል ነገር ለቤተስብ ለራስሽ
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh 2 ай бұрын
ክበርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው❤❤❤❤
@AlemAlem-ol5wm
@AlemAlem-ol5wm 11 ай бұрын
እውነት ነው የተናገርከው ወድም በርታ
@HaregTesfaye-e6m
@HaregTesfaye-e6m 4 ай бұрын
Wow amazing ya wesxan nw yawrhiw🥰🥰🥰
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 Жыл бұрын
ከትዳር በፊት ክልክል ነዉ
@NatnaelDino-i9e
@NatnaelDino-i9e Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክ እውነት ወንድሜ እናመሰግናለን
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእርቀትም ብሆን ክብሩ ይስፋ አልልከሰከስም ❤
@AlemTeshome-l9n
@AlemTeshome-l9n Жыл бұрын
አሪፍ ሃሳብ ነው ተባረክ!በርታ
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@hermelaakale3967
@hermelaakale3967 Жыл бұрын
how genuine this guy is...love him🤌
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
🙏🙏🙏😊
@ራህማወሎዮዋዩቱብ
@ራህማወሎዮዋዩቱብ 7 ай бұрын
ወላሂ ወዲሜ ምክርህ ሢመቸኝ ጎበዝ በርታ ሥወዲህ
@SaraSara-pe6ff
@SaraSara-pe6ff Жыл бұрын
እናመሰግናለን😍😍😍😍
@fvv1680
@fvv1680 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እውነት ብለህል 100%
@fadfa-oo8cl
@fadfa-oo8cl 11 ай бұрын
ቀጢልበት👍👍👍👍
@abeltekeste3576
@abeltekeste3576 10 ай бұрын
ይመችህ ጀግና
@betilove5926
@betilove5926 Жыл бұрын
አንድ ጥያቄ ልጠይቅ እኛን እንደምትመክረን አንተ የእውነት ትኖርበታለክ ወይስ ለሰው ብቻ ነው የሜትመክረው ስለ እራስክም ብትነግረኝ ደስ ይለኛል?
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
One day i will
@BuzayehuBogale
@BuzayehuBogale Жыл бұрын
በህይወቴ እደዚህ ቪደወ ተመሥጨ የሠማሁት ነገር የለም❤❤
@JanetJanet-wb3te
@JanetJanet-wb3te 10 ай бұрын
አስተማሪነው ቀጥልበት ይመችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 78 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 24 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 43 МЛН
ነቲ ሓቂ ንፍለጦ/ EPISODE#5
44:13
Om Hiwet Global -- ኦም ህይወት
Рет қаралды 274
Непонятка 🤣😍 #gragon #юмор #драгон
0:52
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 6 МЛН
Зеки прибыли на фронт 😳 #фильм #сериал #кино
0:24
Кино и точка
Рет қаралды 3,3 МЛН
Теория адвоката не сработала 👩‍💼🙈
0:50