ከአራት ነጥብ በሁዋላ እየኖርኩ ነው | Elias Shitahun | ወቸው Good

  Рет қаралды 391,374

ወቸው GOOD

ወቸው GOOD

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@Eliasshitahun22
@Eliasshitahun22 10 ай бұрын
ወቸው ጉድ ደስ የሚል ጊዜ ነበረኝ። ስሜት የሚሰጥ ቆይታ ነበረን። አመሰግናለሁ ! ኤልያስ ሽታሁን
@HiluT
@HiluT 10 ай бұрын
Geta yebarkhe! Yelij telek ❤
@HiluT
@HiluT 10 ай бұрын
The next Sebat Nega😊 chewa version 😅
@MartaNegash-pc8jf
@MartaNegash-pc8jf 10 ай бұрын
የኛ ምርጥ እንኳን ደህና መጣህ 🥰🙏
@Zafran308
@Zafran308 10 ай бұрын
Endet temesiche endesemaw bizu temrebetalew yemr sew neh gitmhn bicha neber misemaw zare agegewh
@Zafran308
@Zafran308 10 ай бұрын
Sile enatih eyawerah neber enem sile enate new minorew mitagelew ye ewnet ke 4 netib buhala menor emegalew
@lewi1990
@lewi1990 10 ай бұрын
Beki 4 kilo conversation መፍጠር ላይ ምርጥ እየሆነ ነው 😊❤
@BirukAd
@BirukAd 10 ай бұрын
ወቸው ጉድ በጣም ደስ የሚል ፖድካስት ነው ግን እንደ ሀሳብ ማለት ነው ። አሁን እንደ ኤልያስ ያሉ እንግዶችን በምታቀርቡበት ሰአት ልክ እንደ ሆስትነታችሁ እናንተ ከለመዳቹት ሰፈር ወጣ ማለት አለባቹ ። አንድ ቲክቶከር ብታመጡ መግባባት የምትችሉበት ቋንቋ ቀላል ነው ለናንተ ። ልክ ግን በዚህ ደረጃ ያሉትን እንግዶች ስታቀርቡ ለጥያቄያቹ በደንብ ትኩረትና መዘጋጀት ከዛ ደግሞ የበፊት ቃለ መጠይቆቹን መመልከት አስፈላጊ ይመስለኛል ምክንያቱም ከግማሽ በላይ ጥያቄያቹን ከነዛ መልሶች ላይ ማግኘት ትችላላቹ ። አፋቹን ከፍታቹ ለመማር ብቻ ሳይሆን ለመጠየቅም ብቁ መሆን አለባቹ ብያ አስባለው እና ጀማው ይሜ🙇👆👆ምርጡ ኤፕሶድ ይሄ ነው ።
@ibrahimmohammed5691
@ibrahimmohammed5691 10 ай бұрын
Shemagle zim bel
@BirukAd
@BirukAd 10 ай бұрын
😂😂😂😂broo
@kkmbia2393
@kkmbia2393 10 ай бұрын
Exactly
@kkmbia2393
@kkmbia2393 10 ай бұрын
@@ibrahimmohammed5691 ማሀይም know what feedback means
@kkmbia2393
@kkmbia2393 10 ай бұрын
Good feedback
@GirmaSamuel-f7e
@GirmaSamuel-f7e 10 ай бұрын
አቤል ባለመኖሩ ትንሸ የሚያዝን ይመሰለኛል ምክንያቱም መጠየቅ ሰለሚወድ ባለመኖርህ በግሌ ደብሮኛል።❤
@habtsheteshetu8588
@habtsheteshetu8588 10 ай бұрын
ሽማግሌና አሮጌት የሌላት ሀገር የህጻናት መጫወቻ ትሆናለች 👏👏👏
@tewodrosmeseret4025
@tewodrosmeseret4025 8 ай бұрын
አሮጊትና ሽማግሌ የሌለው ሐገር የሕጻን መጫወቻ ይሆናል! ምርጥ ምልከታ።
@tekludebebe5867
@tekludebebe5867 10 ай бұрын
ዋው ይሄ ልጅ (ኤሊያስ ሽታሁን) ብስለቱ እርጋታው ነገሮችን የሚገልፅበት መንገድ በጣም የሚገርም ነው አመስግኑልኝ።
@lemlemg542
@lemlemg542 10 ай бұрын
እራሱን ብዙ ያስጠና ሰው እንዲህ ነው! ለመሰማት መጮህ አይጠበቅበትም ድምጹን ዝቅ አርጎ ቢያወራ እንኳ አፉ ላይ ተወትፈንም ቢሆን ለሰዓታት እንሰማዋለን !!
@I-am943
@I-am943 10 ай бұрын
የአቤል አለመኖር total damage ሚፈጥር መስሎኝ ነበር you guys are reviving .! I am proud of you as an earliest fan. Plus ፀዴ እንግዳ ጋበዛቹልን you put the bar high እንዳትወርዱ
@Girmawit867
@Girmawit867 10 ай бұрын
እንደ ዛሬ የማህተብ ዉበት ታይቶኝ ኣያዉቅም😊❤ባለ ግርማ ሞጎሱ ገጣሚ ኤልያስ ስክን ጥፍጥ ያልክ ሰዉ እጅግ በጣም እወድሀለዉ❤❤
@etsegenet1178
@etsegenet1178 10 ай бұрын
የማከብርህ፡ መምህር እና ገጣሚ ፣ አቤት ስለ እመቤታችን ❤❤❤❤
@MedhanitAgegnehu
@MedhanitAgegnehu 10 ай бұрын
የሚገርም ስብዕና ታድሎ እግዛብሔር በአንተ ይከብራል እድሜ ጤና ይስጥክ ደስ ብሎኛል ምርጥ !!!!!
@kukisam2528
@kukisam2528 10 ай бұрын
ምንድነው አቤል አቤል የምትሉት😊 ልጆቹ ይስሩበት 🎉🎉🎉ምርጥ podcast ነው ቀጥሉበት ይሄን ነቀዝ ህዝብ አትስሙ
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 10 ай бұрын
ironically this is the first comment I saw with his name hehe
@Menbimar
@Menbimar 10 ай бұрын
ወይዘሮ ቆንጅት ጥሩ ልጅ ነዉ ያሳደጉት❤
@SamiTechEt
@SamiTechEt 10 ай бұрын
አቤል ምስራቅ ቢኖር ምን ምን ሀሳቦች ጥያቄዎች ሊያነሳ ይችላል 🤔?
@etumeskinigusse4822
@etumeskinigusse4822 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም እና ደስ የሚል እንግዳ ደስ የሚል ንግግር ነበር የምር እናንተ የምታወሩት እና የምጠይቁት ከሱ ጋር ማች ባያረግም ምናልባት ለዚ ሰው አቤል ምናይነት ጥያቄ ያነሳ ነበር ብዬ አሰብኩ በተረፈ ግን ሰው አስቀምጣችሁ ያንን ሰው ያላማከለ ወሬ አንስታችሁ አትንጣጡ በናታችሁ እባካችሁ ስለፈጠራችሁሁሁሁሁሁሁ
@essetealemu9876
@essetealemu9876 10 ай бұрын
ደስ የሚል የሚጣፍጥ ቃና ንግግርህ አንድም ሳይሰለች የሚደመጥ ኤልያስ እውነትም የእናትህ ልጅ ተባረክ መማርን ማንበብን አስተማሪነትን በአንተ ይታያል
@betiabi2664
@betiabi2664 10 ай бұрын
ወቸው ጉድ አቅራቢዎች ገና አሁን የምታቀርቧቸው ሰዎች አንዳቸውም ቁምነገር አላወሩም አሁን ግን ኤሊያስ ሽታው አቅርባቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሲበዛ ቁምነገር የተናገራቸው ቃላቶች በጣም ተመችቶኛል ግን በተቻላቹሁ አቅም እንደ ኤሊያስ ቁምነገር የሚያስተምሩ የሆኑ ሰዎችን ብታቀርቡ ደስ ይላል እንደ ሀሳብ ነው ካስደበርኳቹህ ይቅርታ
@Hfcfrdxxhjnbv
@Hfcfrdxxhjnbv Ай бұрын
የወቸው ጉድ አዘጋጆች ዛሬ ፈተና እንዳለበት ተማሪ ሲያዳምጡ ተመለከትኩ
@Be2u16
@Be2u16 10 ай бұрын
Unexpected guest how I love this guy ❤
@atbiamedia2127
@atbiamedia2127 10 ай бұрын
ኤላ እንደትም አድርጌ ብፅፍ ላንተ ቃላቶች ያንሱብኛል ከ እድሜህ በላይ ትልቅ ሰው ነህ በቁጥር የማልጠቅሰው ትምህርት ካንተ ተምሬያለሁ ከ እስከዛሬወቹ ቃለ ምልልሶች ይሄ የተለየ ነበር እድሜ ሰጥቶህ ብዙ ሰው በብዙ እንደምታስተምር ተስፋየ ነው ተባረክልኝ🙏
@DagimYeMariyam
@DagimYeMariyam 3 ай бұрын
እግዚአብሔርን የምያስከብር ኤልያስ🙏🙏🙏 ትልቅ ሰው ማርያምን❤
@emytsige8633
@emytsige8633 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤሊያስ ሽታሁንን ስለጋበዛችሁልን ትልቅ ክብር አለኝ ኤላ
@arefathussen5254
@arefathussen5254 10 ай бұрын
እኔ የሚያሳስበኝ ከዚህ ቡኃላ ምን አይነት እንግዳ ነው ሚቀርበው ኤላ በጣም ምርጥ ቆይታ ተመስጫ ነበር የተከታተልኩት🥰🥰🥰🥰
@gein236
@gein236 10 ай бұрын
ፕሮግራሙ ቆንጆ ነው ግን እናንተ ትንሽ ቀልድ ነገር ታበዛላችሁ። እንደኤልያስ አይነት እንግዳ ከሀሳቡ ብዙ የምንማርበት ሰው ነው ። አንደሀሳብ ቀልዳቹ የተጋበዘው እንግዳውን ያማከለ ቢሆን ሌላው ወይ እንግሊዘኛውን ሙሉውን ማውራት ካልሆነ ጥያቄው በስንስረአት ውሉን በአማርኛ መጠየቅ ገጣሚ ኤሊያስ ሽታሁን ስለጋበዛችሁ እናመሰግናለን ።
@abenezertadesseabenezertadesse
@abenezertadesseabenezertadesse 10 ай бұрын
ከ 1 episod በኃላ በቃ አቤላ የሚል ሰው ጠፋ ማለት ነው እስቲ አቤላ የናፈቀው ብቻ 1 የሰላምታ video ይልቀቅልን የሚል like like like like like like like like like like like like like like like like guys አፍጥኑት
@yibrawendimu1305
@yibrawendimu1305 10 ай бұрын
ትውልዱ እንደዚህ ልጅ እንደ ኤልያስ ሽታሁን አምላኩን የሚፈራ ለመጥራት በእሱ ለመመካት የማያፍር ሲሆን አገራችን ትከብራለች እግዚአብሄር ያክብርህ!❤
@kidistlemma1016
@kidistlemma1016 10 ай бұрын
እንደ ኤልያስ አይነት ሰዎች ናቸው ሰውሰው ይሸታሉ የሚባሉት::እንግዳሰው ሃብቴ ( ቴዲን ) ጋብዙልን 🙏
@redetsweet8120
@redetsweet8120 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመው ኤሊያስ በአንተ ግጥም ቤቶች ክርስቲያንን መፃሀፍ ቅዱሳን ሁሉንም በግጥምህ ሁሌ እደተማርኩ ነው ❤❤❤❤❤❤ፀጋውን ሞገሱን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@unknownb6251
@unknownb6251 10 ай бұрын
ወንድሞቼ የምታቀርቡት እንግዳ የምታወሩበት ጨዋታ የምትፈጥሩበት መንገድ ሀሪፍ ነው ግን የሆነ የሀሳብ መቀላቀል እያየሁ ነው ና ብትስተከከል ። ያው ኤልያስ ኤልያስ ነው አንደኛ ገጣሚ ነው
@BirukKifetew
@BirukKifetew 4 ай бұрын
ህይወቴን የቀየረው ምርጡ podcast 👏👏👏👏👏👏👏
@aziቲ
@aziቲ 10 ай бұрын
በየመሃሉ አትግልፍጡ ።መጠይቅ ብቻ ሳይሆን ሀሳብ ማስጨረስ ተማሩ! የልጆች ጨዋታ አታድርጉት ጥያቄ ጠይቃችሁ ከተጠያቂው መልስ ሳጠብቁ እርስ በርሳችሁ አታውሩ ወይም ከተጠያቂው መልስ በኋላ የራሳችሁን ሀሳብ አስፍሩ ።ኤሊያስ 💚☺️እወድሃለሁ !ሁሌም አዲስ ነህ በርታ
@amraphelabera324
@amraphelabera324 10 ай бұрын
The way he express things ወቸው ጉድ ነው ሚያስብለው🤭 big respect for this young man🙏
@tamratgetu1158
@tamratgetu1158 10 ай бұрын
ማሂታ እንኳን ተወለድሽ ገና በሁለት ሳምንት በፖድካስቱ ላይ ብዙ ነገሮችን ጨምረሻል ኢሉ ጥሩ የህይወት እይታ ነው ያለህ ቤኪ ዮኒ በርቱልን ከዚህ በላይ ይሄ ፖድካስት አድጎ ማየተ እፈልጋለሁ. አቤላ ግን ይሄን ፖድካስት በመልቀቁ የሚቆጭ ይመስለኛል 😊
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 10 ай бұрын
"ኤልያስ ሽታሁን" ምርጥ ገጣሚ ነው እናንተም ዘና አርጋቹ ነው ያስተናገዳችሁት ...ቢሆንም የጥበብ ሠው ስታስተናግዱ more ስራዋቹን ፣ ያ ግጥምህ እንዴት ነበር የመጣልህ በጣም ይገርማል አይነት ቢሆን።
@Truelove-n9l
@Truelove-n9l 10 ай бұрын
ማህየ ከይቅርታ ጋር እግርሽ ስታወዛውዥው ይረብሻል ትኩረት ❤❤
@Irespectethiopa
@Irespectethiopa 10 ай бұрын
በእውነት ኤልያስን በጣም ነው ማደነቀው ምወደው ለእመነቱ ያለው ፀናት ደስ ይለኛል ንፁህ ልብ የሚኖርህ ማለት መንፈስ ቅዱስ ሲያድርብህ ፀጋውን ሲያበዛ እንደዚ ነው ደግሞ የገረመኝ TikTok ላይ ያለው ጩወት ሲል ነው በትክክል
@bisratbulo177
@bisratbulo177 10 ай бұрын
አዝናኝ ሲቀጥል መካሪ ነው... ያለማቋረጥ ነው ሙሉ ጊዜውን የጨረስኩት... በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@RahelBere
@RahelBere 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ነው የወደድኩት ወቼው Good ቆንጆ ቆይታ ነው ኤላ እንደ ጓደኞቹ ዘና ያለ ይመስለኛል ከሌላው ኢንተርቪው እንዲ ነፃ ሆኖ አላገኘውትም ምናልባት የልብ ወግ ላይ ኘሮሞሽን አይሁንብኝ እና ኤላ ግን እድሜ ይስጥልን አቦ በሁሉም ብዞር በቃ ታገኘኛለህ በቃ ይገባሀል ነው የምልህ ሁሉም ህመሜን ትነካዋለህ ኑርልን ወቼው ጉድ ከቻላቹ ገጣሚ :ረድኤት አሰፋ ገጣሚ :ጌታነህ ደጉ እንደው ፍልስፍናቸው ብንሰማ ደስስ ይለኛል
@AdyamMekonen-xf4bi
@AdyamMekonen-xf4bi 10 ай бұрын
Sle elias no word .. . pls yonin gn asakekachut atasdengtut he is so innocent 😊
@hanamelese9942
@hanamelese9942 10 ай бұрын
አቤላ ተመለስ! የተካኸው ሰው አልተመቸንም.......personally😊😊😊
@Manbiye
@Manbiye 10 ай бұрын
በጣም ያጣናቸውን ጉዳዮች ነው ይዛችሁ የመጣችሁት በተለይ ኤልያስ ሽታሁን waw👌
@AbebechYaregal
@AbebechYaregal 29 күн бұрын
በህይወቴ ገጣሚ በጣም ነው የምወደው። እኔ ግን እንዴት እንደሚገጠም እራሱ አላውቅም። ይህ ተስጦ ትልቅ ፀጋ ነው። ካልተሰጠ አልተሰጠም ነው
@nanitad5622
@nanitad5622 9 ай бұрын
አሪፍ ነው በርቱ እንደ ግብአት እንዲሆናችሁ አንድ ሀሳብ ጀባ ልበላችሁ:- ሰው ስትጋብዙ መጀመሪያ እናንተ ተዘጋጁ እንግዳችሁን የምትጠይቁት ጥያቄ ካለው እውቀት ብዙውን እንዲያካፍለን የሚያደርግ ቢሆን,,, እንግዳችሁ ቁም ነገር እያወራ ቀልድ ብትተው... እናም በመጨረሻ እናንተ አዘጋጆች እንደመሆናችሁ መጠን በእንግዳችሁ እንዳትዘረሩ እንግዳንም እንዳታባክኑ እላለሁ መልካም ሥራ!!!
@bezawitmuluneh7995
@bezawitmuluneh7995 10 ай бұрын
ግጥም ማንበብ የጀመርኩት በአንተ መፅሀፎች ነው እና እንደተመለከትኩት በእውነት 'የተሰራ' ስብዕና አለህ እግዚአብሔር ፍፃሜህን በቤቱ ያሳምርልህ 🙏🙏🙏 ኑርልን ወንድማችን 👏👏👏
@marthahidego7902
@marthahidego7902 10 ай бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት የኔ ቆንጆ እግርሸን አታወዛውዥ ይጨንቃል በርቱልኝ
@danielhailemeskel1828
@danielhailemeskel1828 10 ай бұрын
Elias is one of the best teacher. I am number one FAN!
@Manbiye
@Manbiye 10 ай бұрын
እንደዚህ ከሆናችሁ ሁሌም ከዚህ ቤት አልጠፋም በጣም አሪፍ ናችሁ በተለይ ኤላ ምርጥ ነህ 👌
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 10 ай бұрын
ዛሬ ሰው ሲያወራ አየው የእውነት ሰው
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 9 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ኤልያስን አይቼ ገባሁ፤ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ! ግሩም እና አስተማሪ ጊዜ ነበር። አቅራቢዎቹም ነፃነታችሁ ቀለል ማለታችሁ ግሩም ነው ቀጥሉበት። ትንሽ ግን እንግሊዘኛ ባታበዙ ጥሩ ነው አስቡበት። በተረፈ 👍👍👍
@everymoment...
@everymoment... 9 ай бұрын
Enem lemejemeriya gize besu mikinyat
@hanamersha
@hanamersha 9 ай бұрын
enem
@ThomasgrimaTom-jv1in
@ThomasgrimaTom-jv1in 9 ай бұрын
ወቸዉ ጉድ አንተን ማዳመጥ ፈልጌ አዛ ሆንኩ አንተ ግን በግጥምህ በርታ ወንድሜ ግን የነዚን የጅል ወሬ አልወድም ጠብታ አውቀት የለቸውም ግን አንተ ጌታን ትመኘዋለህ አንተም አሡን መምሠል ትወዳለሀ ታናናሽን ትወዳለህ በርታ እናትና ልጇ ይርዱህ ወንድሜ
@icehouse1687
@icehouse1687 10 ай бұрын
እዚ America አቤል ምስራቅ ይሄን Episode አይቶ plain ticket ካልቆረጥኩ እያለ ነው
@didubest5518
@didubest5518 8 ай бұрын
ትክክል ነው።አንዳንዱ መዝሙር በሴቶች መዘመር ሲያወጣው ሌላው በወንዶች የሚወጣው ሌላው በሕብረት ሁሉ ግን ለእግዚአብሔር ክብር መዋሉ ነው። ተባረኩ
@thubyanee1408
@thubyanee1408 10 ай бұрын
ኦ የዛሬው ከባድ ሰው ነው ያመጣችሁት አድናቂህም አክባሪህም ነኝ ኤላ
@soccereditz124
@soccereditz124 10 ай бұрын
በጣም ትመቹኛላቹ ወቸጉድ። ግን እንግዳው ትልቅ ሰው ነው የምታነሱት ሃሳብም ትልቅ መሆን ኣለበት። ኣንድ ኣልምጥ ቲክቶከር ቢሆን እንግዳው መወፈር መክሳት ምናምን ብታወሩ ግድ ኣይሰጥም። ኤልያስን የመሰሉ ሰዎችን ስታቀርቡ መወያታ ኣርእስት መርጣቹ እያዝናና ግንዛቤን የሚሰጥ ቢሆን መልካም። በርቱ።
@BertatMedia
@BertatMedia 10 ай бұрын
yemigerm sew letakerbulen nw, eski eliasen yemtwedut belike👍
@Heartofknowledge-p3n
@Heartofknowledge-p3n 10 ай бұрын
ዛሬ ወደድኩት ይሄን podcast tnxs guys keep it up
@Fantishproduction
@Fantishproduction 10 ай бұрын
ኤላ 2:49፡43 በደንብ ነው ያዳመጥኩህ የእውነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እኔም ያለሁበት የህይወት ፓዝ አርት ውስጥ ስለ ሆነ ብዙ ነው ያተረፍኩት ፈጣሪ ጥበብን ይጨምርልህ ወቸው ጉድ በርቱ አቤል ባለህበት ሰላምህ ይብዛአ
@mimigirma5894
@mimigirma5894 10 ай бұрын
My favorite episode ever ኤላ ጥበቡን ያቡዛልህ ፈጣሪ ተባረክ❤
@ClassAbc-b2j
@ClassAbc-b2j 10 ай бұрын
ዛሬ ምርጥ እንግዳ ጋበዛችሁ እደጉ።
@mekdesdegu7000
@mekdesdegu7000 10 ай бұрын
1:43:15 "ከመላእክት ga ሰገለፍጥ or የ ዛፍ ቆዳ ሰልጥ" malet koy enzi ሐረጎች altsemuachum...endt nw meflek emichlut koy enzi 👏👏👏
@Kiyulamp
@Kiyulamp 10 ай бұрын
እንደዝህ አይነት ሰው ነው ሚያስፍልገው ለሰው ለአይምሮ ምግብ የሆነ ሰው!! ወቸው ጉድ አንደኛ
@Yemareyame21
@Yemareyame21 10 ай бұрын
ኤልያስ በጣም የምወደው የማደንቀው ምርጥ ገጣሚ ነው እና ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው ግን እንደነዚህ አይነት እንግዶችን በምታቀርቡበት ለእነሱ ክብር የሚመጥን ለነሱ እውቀት የሚመጥን ቃላቶችን ተጠቀሙ ስትጠይቁ ረጋ ብላችሁ ተራበ ተራው ብጠይቋቸው አሪፍ ነው
@Eyrusalem-o8c
@Eyrusalem-o8c 10 ай бұрын
ይህዉላችዉ እንደኤላስ አይነት አዋቂ ሰዉ ስታቀርቡ እስኪ አትንቀልቀሉ ቀልድና ቁም ነገር ለዩ ደም አስወሩ
@meronambachew3696
@meronambachew3696 10 ай бұрын
ኤላ ምርጥ ሰዉ እይታህ ኡፍ ደስ ሲል ወቸዉ ጉድ ምርጥ ፖድካስት❤
@wabetube6159
@wabetube6159 10 ай бұрын
Ethics ሚባል ነገር ብትላበሱ ደሞ አሪፍ ነው ምትሆኑት። ከባድ ሰው እያላቹ ቃላት አጠቃቀማቹ ካልከበደ ታንሳላቹ። ይሄ በህሪ ደሞ ዝምብሎ አይመጣም ሰውን በራስህ ልክ ከመስፋት ነው ሚመጣው። ግብረ ገብነትና እርድናን ለዩ። ምንም ያህል እኩዮቻቹን(ቢያንስ በእድሜ ተቀራራቢ) ብትጋብዙም ሐበሻ እንደ መሆናቹ ጨዋታቹን ከግብረ ገብነት ጋር አዋዙት። እይታዬ ነው❤
@tsegal.legesse5291
@tsegal.legesse5291 10 ай бұрын
Go watch አርሂቡ or something, this's not meant for you!
@hebron7837
@hebron7837 10 ай бұрын
​@@tsegal.legesse5291my mouth cut for you 😂, people don't understand what a podcast is or the vibe they're trying to create here
@hanT1213
@hanT1213 10 ай бұрын
ጠያቂ እና ተጠያቂ አልተመጣጥኖም
@21ቤዛTube
@21ቤዛTube 10 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ቁጭ ብዬ ሳይ ኤላ እናመሰግናለን ብዙ ነገር አስተምሮኛል የነበረህ ቆይታ
@abelashenafi3287
@abelashenafi3287 10 ай бұрын
የዮኒን ምንም አለማወቅ እንወድለታለን
@Kidist-o7d
@Kidist-o7d 9 ай бұрын
ኤላ በጣም ነዉ የአደንቅሀለዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤🎉🎉
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 10 ай бұрын
ኤልያስ አሪፍ ልጂ ነው ጥሩ ትምህርት አግቻለሁ አሪፍ ልጂ ነው
@redietsolomon9643
@redietsolomon9643 8 ай бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ኤላን በማቅረባቹ ደስስስስ ነው ያለኝ ኤላዬ በጣም ነው ምንወድህ በርታልኝ❤❤👏👏
@amanikadira5969
@amanikadira5969 10 ай бұрын
ወቸዉ ጉድ ያበደ time ነበር ግን በኤላ ሰቀላቹት እና በዋላ ለምታቀርቡት እንግዳ እንዳያስቸግራቹ ፈራለዉ So እንግዳ ስትመርጡ ከ Progress ጋር ቢሆን ባይ ነኝ ሀሳቤ ከገባቹ። Ela Ur magnificent ድንቅ ነህ ሀቢቢ በዚዉ grace ቀጥልበት። ነቢልን እጠብቃለዉ በቅርቡ ሁሌም በፍቅር ነዉ ማያቹ ከ Europe Audience ይመቻቹ
@meheretabera7696
@meheretabera7696 9 ай бұрын
በእውነት ገና ዛሬ ነው እንዲህ ይለ የሚስደስት ውይይት የስማሁት በጣም ነው ይወደድክቻው እጅግ በጣም ደስ የሚል እደበት🙏🙏🙏🙏🥰
@betkingethiopianpremierlea9901
@betkingethiopianpremierlea9901 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ እና መሳጭ የነበረ ፕሮግራም እያየሁት ከ ለሊቱ 7:40 ነዉ ከዚ በላይ ቃል የለም
@marthamg9385
@marthamg9385 10 ай бұрын
Comment ስፅፍ የመጀመሪያዬ ነው የማያስችለኝ ደሞ የቀረበው እንግዳ ማንነት ነው የ youtube programs ግን አብዛኛውን አያለሁ የኤልያስን ቃለመጠይቆች ግጥሞች በሙሉ በሚያስብል ደረጃ ተከታትያለሁ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ቃላት የለኝም የሚገርም እይታ የሚገርም ጭንቅላት አለህ አሁን ግን የቀረብክበት ፕሮግራም ልክ አይደለም በቃ ልክ አይደለም አይመጥንህም " ወቾ ጉድ "አላቹ ኤልያስን የሚያክል የአማርኛ ሊቅ ቁጭ አርጋቹ ዘንዶ ጎርጓሪ ትላለች አሳፋሪ ነው እረእየተስተዋለ
@zoskales-1966_
@zoskales-1966_ 10 ай бұрын
ፕሮግራሙ በጣም ደስይላል ...ኤልያስ ህይወቱንና ህይወትን የተረዳበትና ያስረዳበት መንገድ ከቃላት አጠቃቀም ጀምሮ ቀልብን ስብስብ አድርጌ እንዳዳምጥ አድርጎኛል ...የበለጠ ግን በጣም አሪፍ የሚሆነው ጠያቂዎቹ ባይኖሩና እሱብቻ ቢተርክ ደስይለኛል....እሱ እያወራ የሚገቡበትሜ ሆነ የሚጠይቁበት መንገድ ቁርጥ እየበላህ ሽሮ ላጉርስህ ብሎ ከሚያቸግር አላዋቂ አይተናነስም
@bisrattamene3093
@bisrattamene3093 10 ай бұрын
ጠያቂዎቹ በመኖራቸው ነው የወደድከው ባዮኖሩ አትሰማውም ነበር
@Yonas-s7t
@Yonas-s7t 10 ай бұрын
ኤላ በጣም ምርጥ አሥተዋይ ገጣሚ ነህ ❤❤❤❤❤
@hannu7898
@hannu7898 10 ай бұрын
Thank you for mentioning Bereket Belayneh❤
@yabuaddis8969
@yabuaddis8969 10 ай бұрын
Damn 🔥 ፀዴ episode. Wechew good 🔛🔝
@yonicooltube5155
@yonicooltube5155 10 ай бұрын
Yemahi lewt yabede new,,, gena you are gonna be a superstar. Beki & yo yimechachu
@abelteame1221
@abelteame1221 10 ай бұрын
እግዚአብሔርን ገና አሁን ሰው አመጣችሁ ቤኪ! Thanks for inviting Elias❤! ከልቤ የምወደው ሰው ነው።
@alexiso2228
@alexiso2228 10 ай бұрын
One of the most interesting episode.
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 10 ай бұрын
ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን ንባብ እና ግጥምን ማዳመጥ ለሰለቸው ለየት ባለ አቀራረቡ ዘመኑን ያስዋበ ነው።❤ ዛሬ ደግሞ እንደ ግጥሞቹ ንግግሩም በጣም የሚማርክ መሆኑን በምልልሳችሁ አየሁ። ቀለል ብሎ ነፃ ስለሆነው የሚያምር አቀራረባችሁ የ"ወቸው ጉድ" Podcast አዘጋጆች በርቱልን። 👍👌
@menderin4228
@menderin4228 10 ай бұрын
ኤልያስ የሚነበብ መፀሐፍ የሆነ ድንቅ ልጅ ነው። የዚህ ፖድካስት አኞና አዝግ ሆና የገባችው ልጅ ነች ቲሽሽሽ።።
@danaittekeste7982
@danaittekeste7982 10 ай бұрын
እውነት ነው ለዚህ ፕሮግራም አይመጥንም
@yordiyordi21
@yordiyordi21 10 ай бұрын
One of the best episodes ever Elias is one of the best poet i know.
@darikabush8278
@darikabush8278 10 ай бұрын
Perfect እንግዳ ነው ልክ በሆነ ደረጃ ያሥተምራል!! ማሂ በጣም ቁጥብ ሆነሻል ደሥ የሚል ሥሜት አልሠጠኝም ! በጣም ሚደብረው ነገር ደግመሽ እግርሽን እንዳትወዘውዢው! እጅግ በጣም ይረብሻል!!
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 10 ай бұрын
በትክክል ሺሻ ቤት ያለች ነው የሚመስለው በጣም ትደብራለች
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 10 ай бұрын
ምንድነው ወቸው ጉድ Please ሀሳብ አስጨርሱ እንደገና እንግዳን እንደ ደረጃው ብታወሩ በዛላይ የማናት ዘልዛላ ሺሻ ቤት ያለች ነው የሚመስለው እግር ማወዛወዝ ቢሽታም ነሽ እሷ ሳትሆን ለናንተ ያለ ክብር ይቀንሳል 😊😊😊😊😊😊😊😊
@Kidist-o7d
@Kidist-o7d 9 ай бұрын
ኤላ በጣም ነዉ ግጥምህን የምወደው እና አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤😮
@Mellow559
@Mellow559 10 ай бұрын
📌አፌን ከፍቼ የጀመርኩ ሲያልቅ ዘጋሁት። በጣም እናመሰግናለን ወቸጉዶች ትልቅ ሰዉ ስለጋበዛቹልን። የሚናገራቸዉ ነገሮች ኢትዮጵያዊነትን የተሞሉ ፣ አሁን የተበረዘችዋን ፣ማንነቷን ያጣችዉን ኢትዮጵያ ሳትሆን ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ያሳደገችዉን ሀገሩን ህቡን መስተጋብሩን ጠንቅቆ የሚያዉቅ ንፁ ኢትዮጵያዊ።
@amenbeker9686
@amenbeker9686 10 ай бұрын
Wooow eskezare kakerebachut engda betaaam dess eyaalegn eskemecheresha yayehut ehe newu... endezi be ewket keef yalu engdoch makrebachu dess yilal!
@TihtinaYejualgaw-gv7ie
@TihtinaYejualgaw-gv7ie 10 ай бұрын
ማህዲ 👌👌 ናት ዮጊ የኔ ጎበዝ ጥሩ አድማጭ ነው ቤኪ ጥሩ ጭንቅላት አለው ግን ትንሽ ቀልድ ያበዛል እንጂ ወቸውGOOD 👍👍👍 ስወዳችሁ ደግሞ
@DameeWondimu
@DameeWondimu 10 ай бұрын
COMEDIAN EKO NEW BEKI
@beheilualemayhu7596
@beheilualemayhu7596 9 ай бұрын
Ela kale eko beka wege erasu wege naw ♥ ♥
@tsionkebede7166
@tsionkebede7166 10 ай бұрын
እናመሰግናለን! Satisfying
@nardosbrhane4583
@nardosbrhane4583 6 ай бұрын
ዋው በጣም ዋውው በቃ ዛሬ ነው ያየሁት በርግጥ ሰንብቷል ግን ለመጀመርያ ጊዜ ተሳክቶልኝ ሁለት ኤፕሶድ ነው ያየሁት የ አሜሪካ እና ይሄን ማለት ነው እና በመጀመሪያ ባየሁት በጣም ደብሮኝ በዚ ተካስኩ just wow ኤላ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር 😊😊
@MercyFanty
@MercyFanty 10 ай бұрын
ኤሊያስ ይለያል በቃ አንዳንድ ሰዎች ሙሉ ህይወትህን ብትሰማቸው አትራፌ ትሆናለህ አንዱ ኤሊያስ ነው እክባሬህ ነኝ
@EthiopiaAyalew-r1l
@EthiopiaAyalew-r1l 10 ай бұрын
የግጥሞችህ አድናቂ የድምፅህ ደግሞ ወዳጅ ነኝ:: ❤❤❤❤❤ so much nice episode. @mahi happy birth day🎉
@MahletMuleta-dy3hk
@MahletMuleta-dy3hk 10 ай бұрын
ኤላ አንተ የተናገርካቸው ነገሮች ቢሆኑ ቢለመዱ በጣም ይጠቅሙናል ካንተ በጣም ብዙ ይማራሉ ብዬ አስባለው ....በተለይ ማሂ በጣም ብዙ ይቀርሻል እንደ አቅራቢ ስርዓት ልመጂ
@ethiolove25
@ethiolove25 10 ай бұрын
Elias is Such a wise man and so many young ethiopian can look up too. For me , the interviewers dont balance the intellectual capacitythe life experience and the wisdom he has endorsed.
@YosefTeka-k2n
@YosefTeka-k2n 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበረ ግን ከ እንግዳቹ ጋር በንግግር match ልታደርጉ አልቻላቹም
@BiniYam-s8g
@BiniYam-s8g 10 ай бұрын
ኤላ እናቱን በጣም ነው የሚወዳቸው በየወሬው መሀል አፉ ላይ አሉ 😍😍😍
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
1:37:04
Eliana Entertainment
Рет қаралды 1,8 МЛН
ዜሮ ዲግሪ ሙሉ ፊልም | Zero Degree | New Ethiopian Movie 2024
1:52:19
Eliana Entertainment
Рет қаралды 1,1 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН