አርት ሂወቴ የሚሉ ሰዎች አይመቹኝም | Elias Workneh | ወቸው GOOD

  Рет қаралды 123,221

ወቸው GOOD

ወቸው GOOD

Күн бұрын

Elias workneh is a cinematographer,editor,film maker that has made over 20 movies and has also made over 200+ music videos. He has been in the movie business for quite some time and left his mark on the industry.
We have discussed about the challenges film makers and actors faces in the business. About his upbringing and so much more fun topics.
Hope u enjoy and have a ወቸው ጉድ time with us.
@WECHEWGOOD
🚨 ‼️ 🇪🇹🇺🇸Contact us on Instagram🇺🇸🇪🇹‼️ 🚨
Abel Misrak:
...
Bereket Tadesse :
...
Yonatan Fasil:
...
Mahider Kebede:
www.instagram....
Daniya Awet:
www.instagram....
Leyu/Hana Alazar:
www.instagram....

Пікірлер: 393
@beki4kilo720
@beki4kilo720 Ай бұрын
ይመቻቹ! (በረከት የህዝብ ልጅ ከታይላንድ)
@ninaaman4586
@ninaaman4586 Ай бұрын
Lemindinew ke hospital yaltejemerew yet edetewelede edet linawuk nw🤔???
@fraolLowkey
@fraolLowkey Ай бұрын
Jil 😂
@Abe2_high
@Abe2_high Ай бұрын
Minister of Thailand 😂😂
@merrytade8493
@merrytade8493 Ай бұрын
Azeg 😂😂😂😂😂
@begood021
@begood021 Ай бұрын
😂
@addisababawi
@addisababawi Ай бұрын
ያልተነገረለት ግን ሊነገርለት የሚገባ ሰዉ
@habeshabk4482
@habeshabk4482 Ай бұрын
The way he talks እርጋታው ምናምን ሸገር ገበታን ነው ሚመስለው❤
@Fikirtezewdu
@Fikirtezewdu Ай бұрын
ማሂዬ ነገሮችን የምትረጂበት መንገድ ደስስ ይለኛል ቤካ በቃ አሪፍ ነህ የምር ዬንዚ ታዝናናኛለህ😂😂😂😂😂 ይመቻቹ
@yohanisgetachew1820
@yohanisgetachew1820 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ወቸው ጉዶች የዘወትር አድማጫቹ ነኝ ከ Alabama USA. every week ከረብ ከረብ እዳደረኳቹ ነው every week በጉጉት ነው ምጠብቃቹ እያዳመጥኳቹ ሳላስበው 10km ነው walk ያደረኩት ሁላችሁም ትመቹኛላቹህ!!!! one love mahi,yoni, Bk!
@Ethiopian90s
@Ethiopian90s Ай бұрын
እንዴት ነው በእየሳምንቱ ከረብ ከረብ ምታደርገው 😊
@meronapaw
@meronapaw Ай бұрын
@@Ethiopian90s የሚለቁትን ቪድዮ ሁሉ እንደሚያይ ለመናገር ይመስላል 😂
@Yosephsolomon-yb6oo
@Yosephsolomon-yb6oo Ай бұрын
be sament 3 gize lekew state endayaskeyeruh fra
@BetselotKidane
@BetselotKidane Ай бұрын
Guys this is by far the best episode, ela respect, he put the podcast at pick level.
@isayasworku8845
@isayasworku8845 18 күн бұрын
"I just learned that Elias is behind most of the modern-day Ethiopian clips. Big thumbs up, Elias - you're the best!"
@Ethiopiques_1
@Ethiopiques_1 Ай бұрын
This has been one of the good conversations so far, with little or no interruptions from the hosts. However, I’ve noticed that Mahi sometimes carries an attitude that she knows more than Beki and Yoni, or on certain topics, she seems to want to be seen as the “hey keep your mouth shut…I’m the one who can talk about it “. This next comment goes for all of the hosts-please avoid making fun of each other, whether intentionally or not. It doesn’t help anyone. Respect each other, and if possible, take a little time to prepare beforehand. Other than that, keep up the good work!
@hawigeremew429
@hawigeremew429 Ай бұрын
She is older than everyone among the hosts, so she has to keep the form of the podcast and asks for everything that can help her know the guests nicely.
@Ethiopiques_1
@Ethiopiques_1 Ай бұрын
@@hawigeremew429 I understand that she’s a bit older than them, but she could express it in a way that doesn’t come across as condescending. I realize they’re friends and are conversing casually, but viewers or probably the guests don’t want to see that
@hawigeremew429
@hawigeremew429 Ай бұрын
@Ethiopiques_1 Great point! It's natural for people to have different perspectives. If Mahi values it, I hope she improves what you gave a comment about. These varied views really elevate the podcast!
@Ethiopiques_1
@Ethiopiques_1 Ай бұрын
@@hawigeremew429 exactly that’s my point! I love the podcast and want them to grow into awesomeness
@DAN.0.01
@DAN.0.01 Ай бұрын
Bereket Fun fact ረሳኸው እንዴ ለምን😂😂
@SummerBlessed-vr5mu
@SummerBlessed-vr5mu Ай бұрын
😂😂😂 atastawesew Esti
@JerryAyele-x1x
@JerryAyele-x1x 9 күн бұрын
ወቸጉዶች እዴናቹ ማሂ ቆንጆ አለባበስ 😍 ጥያቄዎችሽ በቃ ጀግና ነሽ ቤኪ ፈታ ያልክ ተጫዋች ዮኒ አዳማጭ ዛሬ ግን ያመጣቹት እንግዳ በቃ ምርጥ ሰው ነው ያቀረባቹልን ስወደው በወጣትነት እርጋታ በዛላይ ስርአት እናመሰግናለን ጀግኖች ስራቹን በትጋት ነው እየሰራቹ ያላቹት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💝💝💝
@davedavid6945
@davedavid6945 Ай бұрын
We Need Sisay TikToker Ye piassaww Arada
@HUNTEDMOVIERECAPE
@HUNTEDMOVIERECAPE Ай бұрын
ወይኔ ኢትዮጵያዊ ሆንኩ እንጂ ምሰጣችሁ ጊፍት 🎉🎉🎉
@BiniyamAlemu-vb8un
@BiniyamAlemu-vb8un Ай бұрын
Kirubel tesfaye jano band akrbuln
@abrhammekonnen1291
@abrhammekonnen1291 Ай бұрын
ጨፌ ሜዳ ምርጥ ነው።ጌጃ ሠፈር ሠፈሬ ነው ።
@KalkidanAsrat-sd5lf
@KalkidanAsrat-sd5lf Ай бұрын
Amrual wechew gud ere amrual wechew gud ere amrual wechew gud Stanebu be zema😊
@Ethioli
@Ethioli Ай бұрын
ማሂ በቃ ደንበኛ የበሰለች ልጅ። በረከት ጠንካራ ሠራተኛ። ዮኒ ለማወቅ ዝግጁ የሆነ ልጅ
@hanahana5577
@hanahana5577 Ай бұрын
በትክክል❤
@soccer_news9281
@soccer_news9281 Ай бұрын
ፖድካስታችን እያደገ ነው ። አሪፍ አሪፍ እንግዶች ። ቀጣይ ደሞ የቲክቶኩን sisay ን አቅርቡልን ። short movie ን በቲክቶክ የሚጠበብባትን ልጅ
@wendesentilahun8092
@wendesentilahun8092 Ай бұрын
Hasabachn andaynet nw
@Akingtech
@Akingtech Ай бұрын
I think Elias the guest has accomplished much more than what was presented on this podcast. It would have been better if you had talked more about his journey in movie-making rather than focusing solely on his childhood. It's unfortunate that more research wasn't done to present him in a better light.
@samuelkebede9536
@samuelkebede9536 Ай бұрын
Unfortunately, this happens on each one of their episodes, especially after Abel left. I guess it's the "not so formal" formatting they are going for, but it comes of way too childish and immature. I always cringe and stop watching halfway the show eventhough I'm interested with the guests. The boys can still play the "comedic relief" part here and there while Mahi gears the podcast. They need a show runner so bad.
@wish3t568
@wish3t568 Ай бұрын
Perfectly said
@tigisttaddele
@tigisttaddele Ай бұрын
ኤሊያስ ብዙ ያልተነገረለት ፣ለብዙ ወጣቶች መንገድ የጠረገ ጀግና ሰው ነው!!
@adeyb5260
@adeyb5260 Ай бұрын
አወራሩ እርጋታው በጣም ስነስርዐት ያለው ልጅ ነው ኤላ respect ❤❤❤
@bekure16
@bekure16 Ай бұрын
Unique character ያለዉ ምርጥ ልጅ 👏🏻👏🏻 ግልባጭ ለስይፉ ፋንታሁን i think ዋነኛዉ የወረደ topic, artist, story ይዞ ትልቅ ቲቪ ቻናል ላይ የምቀልድ ሰዉዬ
@yordinaa2119
@yordinaa2119 Ай бұрын
ኤልያስ ወርቅነህን መጋበዛቹ ፀዴ አደረጋቹ🙌🙌🙌 Thank you guys ኤልያስ ወርቅነህ ፀዴ ሰው ነህ ❤❤
@Akingtech
@Akingtech Ай бұрын
The director and camera man/ editor of Fiker ena Genzeb 1& 2
@MinaleshTera
@MinaleshTera Ай бұрын
የዛሬውን show በጣም ነው የወደድኩት በዚሁ ቀጥሉ
@lukasktube7345
@lukasktube7345 Ай бұрын
ኤሊያስ በጣም ጎበዝ እና የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ ከፍ እንዲል በጣም የጣረ ሰው ነው
@helenemso32
@helenemso32 Ай бұрын
አወራሩ እርጋታው በጣም ስነስርዐት ያለው ልጅ ነው ኤላ respect
@Samrawit_Teklehaymanot24
@Samrawit_Teklehaymanot24 Ай бұрын
The way he tells his childhood afe nw yemiyaskaftaw perfect 👏🏼👏🏼
@SaydzadoYusuf
@SaydzadoYusuf Ай бұрын
እኔ dawenlod እያደረኩ ነው ማያቹ ትመቹኛላቹ ዮኒን ግን አትጨቅጭቁት
@Impartial1212
@Impartial1212 Ай бұрын
አፋን አፉን ይሉታል፣ አስጨርሱት
@yordinaa2119
@yordinaa2119 Ай бұрын
እስከዛሬ ከወደድኩት podcast የኤንዲ ቤተዜማ, የኤልያስ ወርቅነህ,ኤልያስ ሽታሁን, Mc Siyamregn , የካስ , የሙአዝ ❤❤ በቃ ፀዴ ነው ........የእናንተስ?
@rasaman8754
@rasaman8754 Ай бұрын
Elias shitahun, henok
@ሸናባቸውዳርእስከዳር
@ሸናባቸውዳርእስከዳር Ай бұрын
Guys please ያምሉ ሞላን አምጡልን
@ashrefashref-s8e
@ashrefashref-s8e Ай бұрын
ረጅሙ ሾው ይመስለኛል የካስሽ በሁለት ክፍል ነው
@lumiBaby-vy7wu
@lumiBaby-vy7wu Ай бұрын
የኔ የማር ውሃ ብይሀለው ኤላዬ የዚህ ዘመን እንቁ ነህ።አንደበትህ ስታወራ እንዴት አባቱ እንደሚጥም ምንም አትሰለችም።🥰🥰🥰 ❤❤❤❤
@NateraDemes
@NateraDemes Ай бұрын
ወቸው ጉድ ሌላ ታሪክ ውስጥ እየገባ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Merykonjo
@Merykonjo Ай бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ ሰዎች ማሂ ሳቅሽ ዮኒ ማታቀውን ነገር ምታውቅ ምታስመስለው ነገር😅 ቤኪ ደሞ ምንም ነገር ማታልፈውስ ነገር😂😂😂ብቻ we love you ስራዬን ምሰራበኤር ፎን እየሰማዋቹ ነው ግን 😢 ሙሉ ቪዲዮአቹን ጨርሼ እየደገምኳቹ ከቻላቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን😊
@ዮቶ
@ዮቶ Ай бұрын
በሳል ሰው ነው ያቀረባችሁት ❤
@mahletbehailu6851
@mahletbehailu6851 Ай бұрын
Mahiye I love the way you talk and your information about the guest but mahiye please don't play with your hair it's disturb the viewers and you guys you should have same attitude with your guest
@ramidus-k3h
@ramidus-k3h 28 күн бұрын
ኤልያስ በጣም cool ነው
@selam7643
@selam7643 Ай бұрын
እርጎ እንኳን እንደዚ አይረጋጋም ፈጠን ፈጠን እያለ ቢያወራ በ 3 ሠአት ያልቅ ነበር ብዬ እገምታለሁ 😂😂😂
@tewodrosealemayehu8081
@tewodrosealemayehu8081 Ай бұрын
ይሄ ሰው ታለንትድ ነው አንደኛ ነው የአመቱ ምርጥ እንግዳ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@biruktesfaye7148
@biruktesfaye7148 Ай бұрын
የት ነበር እስከ ዛሬ ብሮ ይመችክ አንደኛ ነው
@ሸናባቸውዳርእስከዳር
@ሸናባቸውዳርእስከዳር Ай бұрын
The way he talk ሸገር ገበታን ቁጭ
@zetseatgirma9068
@zetseatgirma9068 Ай бұрын
ይሄ ልጅ ፊልሞች ላይ ሲያጋጥመኝ የሱን part ወደ ኃላ እየመለስኩ ደጋግሜ እሰማ ነበር አነጋገሩ ይመቸኛል💙🤗
@VicAbdella
@VicAbdella Ай бұрын
What a story, started from the bottom and he made it to the top… Great personality. Thank you wechew good!! ❤❤
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 Ай бұрын
ዮናስ አለባበስ ያምራል ሁሌም
@tonyseifu4023
@tonyseifu4023 Ай бұрын
Lij mic yekereb
@Sara_77890
@Sara_77890 Ай бұрын
@@tonyseifu4023 Esu guregna honual. Podcast lay aykerbem
@YimserachYimserach
@YimserachYimserach Ай бұрын
ወጣት ግን የበሰለ የሰራው ስራ የሰቀለ እሱ ግን ብዙ ያልተነገረለት ጀግና እርጋታው 1👌👌👌 በተለይ ከካሜራ ጀርባ movie ያብራራው he is smart ስራዎቹ ሁሉ የበሰሉ 🥰🥰🥰 ወቸ good እናንተንም አበሰላችhu❤️❤️❤️❤️
@kirubel9682
@kirubel9682 Ай бұрын
Yoni,your stylist did an amazing job! Thus haircut really fits your vibe!
@Hana-v1q
@Hana-v1q Ай бұрын
No it's awful
@Random_Vidd1
@Random_Vidd1 Ай бұрын
Ere besmam Ye Dero Zefagn Nw Mimeslew
@JabezYab
@JabezYab Ай бұрын
Abo mahder lemn tcohalech demo mndinew zm bilachu mike standun yemitinekut
@KebromMezgebe
@KebromMezgebe Ай бұрын
ወቸው ጉዶች ስለምታቀርቡልን ሰዎች ትንሽ ገለፃ ወይም ስራቸውን በታቀርቡልን ብትነግሩን በተለይ ቲክቶከሮችን ትንሽ ስራቸውን መልስ እፈልጋለሁ
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 24 күн бұрын
አቅራቢዎቹ ግን ትንሽ ትሰግጣላችሁ አታስውሩም ሁሉ you are so childish
@mickydire8260
@mickydire8260 Ай бұрын
***ደሃ ጠሉ ኤልያስ*** ኤልያስ ወርቅነህ ጥሩ የፊልም ባለሞያ ሆኖ ሳለ አብዛኛው ፊልሞቹ ሀብት ላይ እና ቆንጆ ሴቶች ላይ ነው የሚያጠነጥነው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ደሀ መሆኑን የዘነጋው ይመስለኛል።
@mickydire8260
@mickydire8260 Ай бұрын
***ደሃ ጠሉ ኤልያስ*** ኤልያስ ወርቅነህ ጥሩ የፊልም ባለሞያ ሆኖ ሳለ አብዛኛው ፊልሞቹ ሀብት ላይ እና ቆንጆ ሴቶች ላይ ነው የሚያጠነጥነው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ደሀ መሆኑን የዘነጋው ይመስለኛል።
@seyo2805
@seyo2805 Ай бұрын
እባክሽ አስሬ🤮🤮 ፀጉሩን ምን አድርግ ነዉ ምትይዉ.... በዛ ላይ አይንሽን አፍንጫሽን ልብስሽን 🤮 እዛ አፍሽ ዉስጥ 🤮🤮 በፈጠረሽ cool ሁኝ🤲🤲🙏🙏🙏..
@abrhammekonnen1291
@abrhammekonnen1291 Ай бұрын
የሁለቱ አለቆቹ ሚስቶች ባህሪ የሚገርም ነው ።ሁለቱም ይመቻቸው።
@Selamawithageru
@Selamawithageru Ай бұрын
በናንተ ግዜ ይሆናል በግ እና ጠላ የነበረዉ በጣም ፀዴ ትምርትቤት ነዉ ግቢዉ በጣም ነዉ እሚያምረዉ
@Lee-bh6tb
@Lee-bh6tb Ай бұрын
Tadia mn anadedesh esu yerasun ewnet nw yaweraw😂
@Lee-bh6tb
@Lee-bh6tb Ай бұрын
Tadia mn anadedesh esu yerasun ewnet nw yaweraw😂
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Ай бұрын
እኔም ስማር ነበር በሗላ ግን በሗላ ተሻሽሏል
@jsbtube329
@jsbtube329 24 күн бұрын
መክሊት አይቻት screenshot አድርጌ ቁጭ አድርጌዋለው😅😅😅
@abrhammekonnen1291
@abrhammekonnen1291 Ай бұрын
ዕድሜ እበልጣለሁ ካንተ ።የምትጠራቸውን ቦታዎች አውቃቸዋለሁ ።ናዝሬት ፔንሲዮን፣ጦሳ ተራራ ፣።የልደታ ልጅ ነኝ ቢሪሞ አንተ 49 ቀበሌ ልጅ ነህ ።
@sintayehukebede-go3is
@sintayehukebede-go3is Ай бұрын
Instagramብዙ ስላሉ ትክክለኛውን ፖስት አድርጉት ፔጃችሁ ላይ
@LearnXane
@LearnXane Ай бұрын
ኤልያስ እርጎ የሆነ የተረጋጋ ሰው ነው። Big Respect Man.
@Yeab_19
@Yeab_19 Ай бұрын
Er bemariyam betam nw mewdew betam nw madenkw kechalach agenagun be kidus Gabriel cinematographer mehon heleme nw ena serawochun betam nw mwedachiw
@kedirsultan6384
@kedirsultan6384 Ай бұрын
ሲቡህ ጻውሎስን አቅርቡልን(የካምፓራዳ ፊልም ላይ መሪ ተዋናዩን)
@yonasgraphics9536
@yonasgraphics9536 Ай бұрын
ያልተነገሩ የብዙ ሙያ ባለቤት ነው ትልቅ እንግዳ ነው ያቀረባችሁት
@ashuman7170
@ashuman7170 Ай бұрын
Belew yabede guest 👍👍👏👏wow yemecheh ela
@Asinna12
@Asinna12 Ай бұрын
Am a big fan of Elias Workneh! He is matured and knows what he is doing. Great questions Mahi!
@ddyy1346
@ddyy1346 Ай бұрын
I'm not sure how many people are watching this four-hour podcast. I wonder how long it takes you to edit and record the entire clip. Ekekekeke
@AbenezerGetachew-e8o
@AbenezerGetachew-e8o Ай бұрын
ኤላ የሚገርም ልጅ ነው
@dawitg-z5p
@dawitg-z5p Ай бұрын
በተቻለ አቅም እናንተ ባታወሩ የመጣዉ ሰዉ በሙሉ ሳያወራ ነዉ የሚመለሰዉ ሀሳብ ታቋርጣላቹ ይሄን ብታስተካክሉ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Ай бұрын
በተለይ ይህ በረከት የሚባል ዘብዛባ
@Selamawithageru
@Selamawithageru Ай бұрын
ማሂዬ እንካዋን ከፉተኛ 4 መማሩ ቀረብሽ እንደ እኛ ጀዝበዲን ሆነሽ ነበር የምትቀሪዉ
@Sura_int
@Sura_int Ай бұрын
ዮንዚ Sport sra brother ላብ በላብ ሁነሻል 😁😁✌️ Beki ymechew 🎉
@blackiesolo
@blackiesolo Ай бұрын
ELIYAS WORKNEH REALLY ❤❤😢😢 you guys really brought him I just commented this before I even watched it. ❤❤❤enaten yeme yeme👏 I loved that guy
@muluemebetabera5736
@muluemebetabera5736 Ай бұрын
እኔ በረከት በቃ ሲያወራ ይመቸኛል
@MekdimAbebe
@MekdimAbebe Ай бұрын
Ketay yonzima beki,Mahi ena Abel balefo interview tedergewal ahun yoni new yekerew please ❤❤
@yafii12
@yafii12 Ай бұрын
Ere ye ገና ዋዜማ comment lay gude እዪ😂😂😂
@amanueltariku1141
@amanueltariku1141 Ай бұрын
Ye 4 sehat interveiw ???? kes ayalchu 8 sehat endatgebu.
@Yonatanhaile-os1wv
@Yonatanhaile-os1wv Ай бұрын
mahi is drawn to him.........
@FASI-g2b
@FASI-g2b Ай бұрын
Elias Workneh's interview really stands out 🤘with its mix of charm and deep insight. He’s not just a skilled cinematographer; his personality and thoughtful perspectives make the conversation as engaging as his work. It’s easy to see that his vision and ideas are just as captivating as the stories he brings to life on screen.
@abrhammekonnen1291
@abrhammekonnen1291 Ай бұрын
ህሊናውን የሚፈራ ልጅ ነው።ለራሱ ታማኝ ነው።
@GaryWilliams-b6s
@GaryWilliams-b6s 29 күн бұрын
Jackson Angela Martinez Christopher Lopez David
@ANTfamily-e8l
@ANTfamily-e8l Ай бұрын
guys ❤❤❤❤ selamachu ybza ewedachwalehu yagere ljoch❤❤❤😊😊😊😊❤❤❤😘😍💛💙💚❤
@abrhammekonnen1291
@abrhammekonnen1291 Ай бұрын
አለማየሁ ጋር ባልቻ ሆ/ል ፊት ለፊት ብስክሌት ከነዳህ አሪፍ ነው።
@AmmarAbdurehman
@AmmarAbdurehman Ай бұрын
manw gn endene wachew goodn be gugut ena nafakot mitebkw
@zetseatgirma9068
@zetseatgirma9068 Ай бұрын
ይሄ ልጅ ፊልሞች ላይ ሲያጋጥመኝ የሱን part ወደኃላ እየመለስኩ ደጋግሜ ነበር ምሰማው...አነጋገሩ ይመቸኛል💙🤗
@nanisha610
@nanisha610 Ай бұрын
34:20 err 4 kilo nw
@MerhawitKiros-s1s
@MerhawitKiros-s1s Ай бұрын
Zare engda. Akerabachu beamam ❤❤❤❤❤❤
@helenemso32
@helenemso32 Ай бұрын
kamela is an american president!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Warካ
@Warካ 29 күн бұрын
ኤልያስን በጣም አከብረዋለሁ ነገር ግን ጀማሪ ፊልም ሜከሮችን በጣም ነው የሚያስፈራራው ማለት ሙያውን ከባድ ያደርገዋል በአጭሩ ጥሩ ቢሰራም ሰዎችን ባያስፈራራ ደስ ይለኛል ምክንያቱም እሱም የሆነ ቀን ጀማሪ ነበርና
@Mikewendwosen
@Mikewendwosen Ай бұрын
Naty Mon Yikreblen
@eniyeg6501
@eniyeg6501 Ай бұрын
The office abelu beye episode ...minim nw mayasikew it's so dark Friends is z best😘😘
@seya1228
@seya1228 Ай бұрын
ያራዳ ልዦይ 😂 ትመቹኛላቹ 👍ይሜ
@WakaWakaTube-97
@WakaWakaTube-97 Ай бұрын
Mame akrbeln enji beki katlofelmiya ken altykewm nw
@ConniePollock-j3f
@ConniePollock-j3f 26 күн бұрын
Brown Gary Hernandez Helen Thompson Ruth
@JahanaraImam-w5w
@JahanaraImam-w5w 23 күн бұрын
Robinson Michael Martin Edward Brown Jennifer
@LidiyaAbayenw
@LidiyaAbayenw Ай бұрын
beki you really was funny i cant with enjoyed this one luv yall
@SophyHarlan-l6s
@SophyHarlan-l6s 20 күн бұрын
Clark Matthew Garcia Robert Robinson Ronald
@አንድብቻ
@አንድብቻ Ай бұрын
ቪዲዬ ቤቱ ስሙ አማኑኤል ጋ ያለው 13 ይባላል ትንሽ ወረድ ብሎ ደሞ ድርጅት የሚባልም ቪዲዬ ቤት ነበር እና 3 ፊልም ያለው ደሞ አንዱ ኮሌክሽን ይባላል ሙዚቃ ምናምን ነው ዋናው ፊልም ከመጀመሩ በፊት የሚታይ ነው ከዛ 2ቱ ፊልም ይታይ ነበር
@mickydire8260
@mickydire8260 Ай бұрын
***ደሃ ጠሉ ኤልያስ*** ኤልያስ ወርቅነህ ጥሩ የፊልም ባለሞያ ሆኖ ሳለ አብዛኛው ፊልሞቹ ሀብት ላይ እና ቆንጆ ሴቶች ላይ ነው የሚያጠነጥነው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ደሀ መሆኑን የዘነጋው ይመስለኛል።
@mahletkahsay2773
@mahletkahsay2773 Ай бұрын
Ye deha sew comment😂
@mickydire8260
@mickydire8260 Ай бұрын
@@mahletkahsay2773 ማሂ ካህሳይ ነው ብለሽ ነው 😁😁😁
@Beenie-Man
@Beenie-Man Ай бұрын
So many talents are buried because of so many life challenges elias one of yesefer lj
@ermias7176
@ermias7176 Ай бұрын
i still say Mahi is not for this show , she is more than this
@ermias7176
@ermias7176 Ай бұрын
debragn neber sitmeta
@MilkiAssefa
@MilkiAssefa Ай бұрын
​@@ermias7176huh is this positive or negative
@ashrefashref-s8e
@ashrefashref-s8e Ай бұрын
betam migereme leje newe aweraru eregatawe yalefebet menged rasu asetemari newe
@TanyaParker-h5v
@TanyaParker-h5v Ай бұрын
Lopez Helen Jackson Richard Clark Jessica
@FatihCanak-m2i
@FatihCanak-m2i Ай бұрын
Hall Edward Smith Nancy Brown Thomas
ሰባት ት/ቤት ቀይሬአለው | abieyuel | ወቸውGOOD
2:34:45
ክረሼ የኳስ ፖል ነበር | Nahome |ወቸው GOOD
2:37:03
ወቸው GOOD
Рет қаралды 89 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
ሂፓፕ ማን ጀመረው ቀሽም ጥያቄ ነው! | MC Siyamregn |
2:27:36
ሞታለች ብዬ አስወራሁ | Yoppit | ወቸው GOOD
2:34:39
ወቸው GOOD
Рет қаралды 71 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН