አሁን ወንድ አያታልለኝም! ቆቅ ነኝ! እንተንፍስ #19

  Рет қаралды 93,751

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

26 күн бұрын

የአባቷ ሚስት መሆን የቀራት ፔሪቫ ተፈራ እጅግ በጣም አሳዛኝ የህይወቷን ታሪክ በእንተንፍስ ታጋራለች::የህይወት ውጣ ውረዷ ልዩ እና አስደናቂ ነው::በፈተና እና በስቃይ የተሞላ ነው::ሁላችሁም ይንን ታሪክ በእርጋታ ተከታተሉት::እህታችንን እርዷት::

Пікірлер: 337
@peri911
@peri911 23 күн бұрын
ማኔ እንዳከበርከኝ እ/ር ያክብርህ 🙏🙏🙏
@enditesfaye961
@enditesfaye961 23 күн бұрын
❤❤❤
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 23 күн бұрын
Hi yena konjo i teally like u so much i wanna order Habesha lebse please
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j 23 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ማለዳ ላይም ከማደቅሽ እና ከማከብርሽ አንዱ ነኝ ድግል ከእነ ልጇ ትጠብቅሽ እሕቴ በርች ፈጣሪ መድሓኒያለም ከፊትሽ ይቅደም የሰዉ ለጅ ፈተናዉ ብዙ ነዉእና
@peri911
@peri911 23 күн бұрын
@@user-cs4hg4pv9j amen ameseginalehu amlak yakbrlegn
@sadahs4112
@sadahs4112 23 күн бұрын
የቲብሹንአስተዋውቅን።ግጥሞችሹ።የምታነቢብት ትኩርት ትስባለሹ።
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 23 күн бұрын
የልጂቱ ኢነርጂ ምንዬን ፀጥ አደረገው፣ ሰው እውነት ሲያወራ ስሜታዊይ ይሁናል ፣ልጂቷ እውነት እምትናገረው ውይይይይ ጀግዬ በርች❤❤❤❤
@aloniab6037
@aloniab6037 23 күн бұрын
😂😂😂 yeah afu kefete ko
@yohanamuluneh1757
@yohanamuluneh1757 23 күн бұрын
አሰይ ዛሬ ተምስገን ማንያዝዋል ተርጋጋ.
@woyneshetabera2116
@woyneshetabera2116 23 күн бұрын
ጀግና ነሽ የምትከበሪ ሴት በራስ መተማመንሽና ከእግዚአብሔር ያለሽ ቁርኝት ደስ ይላል ። እግዚአብሔር የልብ መሻትሽን ይሙላልሽ : የእህቶችሽን ስኬት ያሳይሽ።
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 22 күн бұрын
ማንያዘዋል ይልመድብህ አድማጪ እና መረጋጋት ። ተመስገን ዛሬ ከዛ ጩኸትህ መገላገሌ 😅😅😅
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 23 күн бұрын
ማንዬ ይችን ልጂ ያግባ እምትሉ ፣ሁለቱ እድ ላይ ቢሆኑ ምን አይነት ኢነርጂ ይፈጠር❤❤❤
@MelatKuma
@MelatKuma 23 күн бұрын
ጭራሽ ከባድ ነው
@user-qf3ek8pn2z
@user-qf3ek8pn2z 23 күн бұрын
Lemn​@@MelatKuma
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 23 күн бұрын
ማኔ ልጅ ነው ሁለት ኢነርጂ ያለው ሰው ትዳር አይመራም በአንድ ቤት 2ባል ይሆናል 😂
@user-mz2in2br6o
@user-mz2in2br6o 23 күн бұрын
እኔም በልቤ እያሰብኩት ነበር😂😂
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 22 күн бұрын
እኔ ደሞ ለችሎታው ነበር የተሠኘኋት አይ የኛ ነገር 😂😂
@merytesfaye4892
@merytesfaye4892 17 күн бұрын
ስለአባት እንዳንቺ እኔም ያባቴ ልጅ ነኝ ውዱ አባቴ ነፍስን በዐፀደ ገነት ያኑረው ጌታ መድሀኒያለም አሜን አሜን ታሪክሽን ስተርኪ ሙሉውን በመመሰፅ በለቅሶ ነው የተከታተልኩት ማኔ ጐበዝ ነህ በጣም አግኛት በግል በአባቷ ምትክ ወንድም ሁናት እግዚያብሄር ልጆቹን ያገናኛልና ተመስገን
@sabaAbebe-lq8fp
@sabaAbebe-lq8fp 22 күн бұрын
ማንዬ በአውነት አመሰግናንለሁ እህቴ እደዚህ ቁጭ ብልህ አዳመጥካተ።እኛ የራሳችንን ሀሳብ ጭቀት እናራግፍባታልን አንጂ አንድም ቀን ፔሪዬ ምን ተሰማሽ ?ምን እያሰብሽ ?እኔዴነሽ ብለናት አናውቅም ። ፔሪ ጀግና እህቴ ናት መካሪዬ ናት ማርያምን ካውራችው በላይ ጀግና ናት ምክንያቱም እሷ የተፌ ልጅ ለጅ ናት።ተፌ እንኳን ልጆቹ ለእኛ ለጎረቤት ልጆች ምርጥ አባት ነበር ነብሱ በሰላም ትረፍ።
@onelove9191
@onelove9191 23 күн бұрын
ፔሪዬ ጀግና ሴት ነሽ የሴት ወንድ ሆነሽ ፈተናሽን አልፈሽ እዚ ደርሰሽ ለብዙ ተስፋ በመቁረጥ ልንሄድ ነው ለሚሉን ወንድም እህቶች ምሳሌ ነሽ ክብር ይገባሻል።ፔሪ ዲዛይን አሪፍ ልብሶች ትሰራለች ጎብኘት አርጓት።🙏🙏🙏🙏🙏
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 21 күн бұрын
ወዳጄ ፕሪቭ ለካ ጀግኖች ሁሌም ያልተነገረ ገራሚ ታሪክ ያልተነበበ መፅሃፍ ናቸው ...ራሷን ሰርታ ለዛሬ ፕሪቫነቷ ያበቃች ታላቅ ሴት❗.. ገና የስኬት ጉዞዋ ግን ገና ይቀጥላል
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 23 күн бұрын
ማኔ ዛሬ አንደኛ ነህ ትሰምለህ ተረጋግተህ ትናገራለህ በቃ ዛሬ ሰላምምምም ነው ቀጥልበት❤❤❤❤
@etgirl1984
@etgirl1984 23 күн бұрын
አቤት ብስለትሽ የታደለሽ። She make one big point for everyone to take a note. Not every best Dad is not best husband💯💯💯 👌👌👌
@melatcode4111
@melatcode4111 23 күн бұрын
ቃል የለኝም ብቻ ጀግና ልጅናት በእርግጠኝነት ለ ማመስገን በድጋሜ እዚሁ ሚዲያላይ በቅርብ ቀን ትመጣለች በርቺ በምንችለው እንርዳት .
@takelederesa
@takelederesa 24 күн бұрын
እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ ኢትዮጵያውያን መረዳዳት በህላችን ነው ❤❤❤
@elsagetaneh
@elsagetaneh 24 күн бұрын
ማኔ ዛሬየጩህት ሳቅ የለም አድማጭ ሆነሀል ይልመድብህ👍😍
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 24 күн бұрын
ትክክል
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 24 күн бұрын
😂 ማኔ ጩኸቱ ልጄን እየቀሰቀሰ ነበር ይመችህ👍
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t 23 күн бұрын
እውነት ነው ታሪካቸው ቀድሞ እየተጀመረ አሰሼግሩን ነበር
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 22 күн бұрын
እኔ ብቻ ጩኸቱ የሰለቸኝ መስሎኝ ነበር ለካስ ሁሉም ሰልችቶታል😅😅😅
@selamkaley1698
@selamkaley1698 21 күн бұрын
True
@user-wz1mz1vq6f
@user-wz1mz1vq6f 22 күн бұрын
አይ ይች አለም ስቶቻችንን በፋተናና በመከራ አገላታችን እኔም እንዳች በልጅነቴ እናትና አባቴን አጥቸ ስት መከራ እንዳየሁኚ እኔና እግዚአብሄር ነን የሚናውቃቸው ብቻ እስኪ የባሰ አያጣ
@ethokelem23
@ethokelem23 22 күн бұрын
ማኔ ዛሬ ገና አማረብህ በጣም ጨዋ ሆነሃል አትቅም አጮህም ሁሌም አዝንብህ ነበረ መመፃደቅ አስመስሎብህ ስለተሰተካክክ ደስ ብሎኛል ኧልሃምድሊላህ ከዚህ በፊት ፅፋለው ሰላማችሁ ይብዛ በዚህ ቀጥል በርታ
@KaluMulualem
@KaluMulualem 22 күн бұрын
በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ። ትላንትን ያሻገረሽ አምላክ ነገሽንም ያሳምርልሽ ❤❤
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 22 күн бұрын
የሴት ፡ ጀግና ፡ ነሸ ፡ እነዴት ፡ ተመስጨ ፡ እንደሰማሁሸ ፡ ከአሁን ፡ አሁን ፡ ማኔ ፡ ያ ፡ እየጮሀ ፡ በሚስቀዉ ፡ ነገር ፡ እንዳይረበሸ ፡ አሳሰቦኝ ፡ ነበር ፡ በጥሩ ፡ ሁኔታ ፡ ነበር ፡ የጨረስከዉ ፡
@Fetiahmed-tx1ss
@Fetiahmed-tx1ss 20 күн бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ሴት ነሽ። ማን ያዘዋል ይችን ልጅ አግባ በእኔ ምርጫ።🙈
@lozamel8061
@lozamel8061 23 күн бұрын
ይሄ ፖድካስት እኔን ወደ እግዚያብሄር ዞሬ እንድፀልይ እያረገኝ ነዉ ። እሱን የምታመሰግኑበት መንገድ ልብ ይነካል
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 22 күн бұрын
ስታምሪ ከጀግንነትሽ ከነመሰቀልሽ ታምሪአለሽ አንች እንቁ በላይ እንቁ ነሽ
@WendeKassa
@WendeKassa 23 күн бұрын
ማኔ እድሜና ጤና እመብርሀን ትሰጥህ አንዳንድ ቦታ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ እንደዚህ አይነት ሰዎች በባትሪ እየፈለክ አቅርብልን ጌታ ይባርክህ❤❤❤
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 21 күн бұрын
❤በእውነት ትችያለሽ ማኔ አንተ ረጂ ነህ ትረዳለህ እግዚአብሔር ይስጥህ ታነቃቃለህ ደግሞም ብዙዎችን ትረዳለህ ይህችም እህታችን ከረዳናት ትልቅ ቦታ ትደርሳለች
@Tar-pi5cf
@Tar-pi5cf 24 күн бұрын
ፔሪቫ ናዝሬት ገደልግቡ ት/ቤት አቃታለው በራሷ የምትተማመን ማንንም የማትስማ ጀግና ሴት ናት።
@zewditalemayehu8584
@zewditalemayehu8584 22 күн бұрын
ጀግና ብቻ የጀግና ጀግና ነሽ ኩሩ ሴት ጌታ ይባርክሽ ጌታ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ከተሰተሽ ማስተዋልና ጥበብ ቸምሮ ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@RaheleTeshoma-en1vb
@RaheleTeshoma-en1vb 22 күн бұрын
በጣም,የሚገርም,ታሪክ,ነዉ,ጀግናነሽ,,ሳላደንቅሽ,,ባልፍ,ንፉግነትነዉ
@AbenezerEnku
@AbenezerEnku 21 күн бұрын
እረ ስለማታቁት ነገር እዲ አይባልም እናቷ ምን አይነት መከራ እንዳሳለፈች አታቁምም
@user-qj3sw9re1m
@user-qj3sw9re1m 22 күн бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ብሮግራም የኔ ጀግና ኑሪልን❤️🙏ማንያዘዋል አንተ የተባረክ እንወድሀለን big respect, bro 🙏🙏
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 23 күн бұрын
እኔም ማንጎ በጣምም ነው እምውደው የእኔ ጀግና ሴት በእውነት አድናቂሺ ነኝ አቤት ህይወት ውጣውርድ እኔ ያለአባት መስዊትናት ከፍላ እናቴ ያሳደገቻኝ እምዮ እርጂም እድሜ ለአንንቻ ኑሪልኝ ❤
@hdjid988
@hdjid988 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ከብዙ ዉጥቅጥ ዉሥጥ ያወጣን እኔንም አዉጣኚ ያለሁበት ሁኔታ ከባድ ነዉ እኚንም ያዉጣን ❤❤❤ ጀግና ነሽ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 24 күн бұрын
በአባትሽ ሞት ልቤ አዘነ ፅናቱን ይስጥሽ ደግሰው አይበረክትም
@betslot9715
@betslot9715 21 күн бұрын
ማኔ ካቀረብካቸዉ የምትገርም አፌን ከፍቼ ያዳመጥኳት ብትኖር ድንቅ ልጅ በእዉነት ነገ ትልቅ ቦታ እደምትደርሺ እርግጠኛ ነኝ እግዛብሔርን ያስቀደመ በነገሩ ሁሉ ስኬታማ ነዉ በተለይ ነገሮችን የምታስረጅበት የምትርጂበት ድንቅ ታይለት አለሽ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነዉ ማኔ በተለይ ሰዉችን ስጠይቅ ተመስጨ እየሰማሁ ታቋርጣለህ ሰዉች የሚመጡት የዉስጣቸዉን ሊያወጡ ስለሚመጡ የሚያዳምጣቸዉ ይፈልጋሉ ብዙ ከመናገር ማዳመጥ አሪፍ ነዉ በተረፈ አከብርሀለዉ አስተያየቴን ነዉ የፃፍኩት ተባረኩ
@user-jk2ri8zv3l
@user-jk2ri8zv3l 23 күн бұрын
እውነትም ያባቷልጂ ትለያለሺ በርቺ ልደትዬ ሁሌም ትከተልሺ❤❤❤❤ጥንካሬሺ ይለያል እናለአባትሺ ያለሺ ፍቅር ❤❤ብቻ ትለያለሺ ❤️❤️❤️🙏🙏
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 22 күн бұрын
የአባት ፡ ፍቅር ፡ አባት፡ ምን ፡ እንደሆነ ፡ አላወቅም ፡ አስቀናሽኝ። ነፍሱን ፡ በገነት ፡ ያኑርልሽ
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 16 күн бұрын
ማኔ ዛሬ ስታወራ መረጋጋትህ ከምን የመነጨ እንደሆነ ግልጽ ነው ። ግን አሰተዋይነትህ ለናትህ ያለህ አመለካከት ልዬ ነው በጣም ነው የማከብርህ ❤
@abumohamed7324
@abumohamed7324 23 күн бұрын
አባትሽ ላንቺ ለልጁ ጡሩ ቢሆንም ለናትሽ የማይመች ሊሆን ይችላል እናት ሽ ትልቅ በደል ቢደርስባት ነው እንጂ ዝም ብላ ጥላሽ አትሄድም ከመሞቷ በፊት ጠይቀሻት በነበር ትነግርሽ ነበር
@sarafaris5018
@sarafaris5018 22 күн бұрын
ትክክል
@user-iq3xh7hu8v
@user-iq3xh7hu8v 22 күн бұрын
ከባድ ነውየምር።አላህዋየ የምወልዳቸውልጆች አባትያ ወይም እናትያ እዳያዩብኝ😢❤❤❤
@ShimlesbelachewShimles
@ShimlesbelachewShimles 23 күн бұрын
ሁሌም ደስ ይበልሽ ከዚህ በላይ በተሻለ ሁኔታ ውስጥ እንደምናገኝሽ አሳምነሽናል በርቺልን ጀግና ሴት ነሽ ማኔ ምርጥ ወንድማችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን!🙏💚💛❤👍
@peri911
@peri911 23 күн бұрын
🙏🙏🙏
@RahmahEemam
@RahmahEemam 24 күн бұрын
አሠላሙ አለይኩሞ ወራሕመቱላሒ ዉድ ያገሮቼ ልጆቺ በያላቺሁለት ሠላማቺሁ ብዝት ይበል በደአቺሁ አትርሡኝ
@ssaa3540
@ssaa3540 24 күн бұрын
ወአሊኩም ሠለም ወረህመቱላሂ ወበርካቱሁ አብሽሪ እህቴ
@RahmahEemam
@RahmahEemam 24 күн бұрын
@@ssaa3540 አላሕ ይበሸሪክ ብኸይር ያረብ
@user-wr9og5uj1h
@user-wr9og5uj1h 23 күн бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ ❤
@user-zj5mo9xu3w
@user-zj5mo9xu3w 22 күн бұрын
ወፈረቺ ማሻ አላህ❤
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 22 күн бұрын
ተመስገን ተመስጬ ሰማሁ የማኔ ጮህት ጣልቃ ገብነት እየረበሸ የሚያበሳጨኝ ዛሬ ማናየ ተሻሻለ
@mesafintmelaku1916
@mesafintmelaku1916 24 күн бұрын
ፔሪ! ጀግና ሴት! በቅርበት ሰላወቅኩሽ እኮራብሻለሁ! ያልተበረዘ እውነት!
@haweketema6490
@haweketema6490 17 күн бұрын
ማኔ ውድ አክባሪህ ነኝ አመሠግናለሁ ያቀረብካት ልጅ ጀግና ናት እሳን ለመርዳት አቅም የለኝም ነገር ጎበዝ ጀግና ብዬ እንዳበረታታት ባገኛት ደስ ይለኛል።
@martaitole8585
@martaitole8585 24 күн бұрын
ደስ ስትይ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ አቦ ጀግና ሴት አደበትሽ ግሩም ነው ❤
@user-cq3cz4pq9i
@user-cq3cz4pq9i 23 күн бұрын
ዋው ጀግና ሴት ነሽ የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን ማኔ እናመሰግናለን
@RodasTewelde-hgu
@RodasTewelde-hgu 24 күн бұрын
ማኔ ባንተ ፕሮግራም በጣም ነው ምማርው ብዙ ኣግዞኛል እና ኣምስግናልው በጣም እውድሃልው from eritrea ❤❤❤
@SarasaraAyihu-fq1et
@SarasaraAyihu-fq1et 23 күн бұрын
ዛሬ ያንተ እርጋታ ሁሉ ደስ ይላል እደዚህ እርግት በለክ ስታቀርብ ደስ ይላል ቀጥልበት
@godanatube5013
@godanatube5013 21 күн бұрын
በወጣትነት ዘመን ብዙዎች ተሰብረው ከአላማቸው መዳረሻ ሳይደርሱ ባክነው ይቀራሉ። ወገኖቼ የወጣትነት ዘመናችንን በአግባቡ በመልካም ምግባር እናሳልፍ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ዋናው በወቅቱ ማለፍ ያሉብንን መሰናክሎች በጥበብ እንለፋቸው።
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 22 күн бұрын
Betam Gobez set/ multi-talented young woman/ May Almight help you realize one of yr dreams!
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M 18 күн бұрын
ሜሪ እውነቱን ነው ግጥም ዝግጅት አይፈልግም የውስጥ ተመስጦ የአዕምሮ በቂ እረፍት ይፈልጋል
@zufanmu3399
@zufanmu3399 22 күн бұрын
ስላም ላአንተ ይሁን ወንድሜ የዛሬ 3ወር ያስተማርከው የምንመካበት ጥበብ በሚለው ትምህርትህ በጣም ደስተኛና በጥሞና ነበረ የሰማሁት በህይወቴ ሙሉ ብዙ ስብከቶቾንና እንዳንተ የሚያስተምሩ ስምቻለሁ ነገር ግን ያንተ ለየት አለብኝ በወጣትነት እንደዚህ የእግዚአብሔር ቃልና ስራን ተስፋን ፍቅርን በማስተማር አንተ ምንም ነገር አይስፈልግህም እውነተኛ ትልቁን አምላክ ፈጣሪን በልብ በሀሣብ በሕይወትህ ኖሮከውነው ለዛነው ለእኛ አስተማሪ የሆንከው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ከእህት ስደተኛዋ ዙ -መ
@zufanmu3399
@zufanmu3399 22 күн бұрын
ባገኝ ደስ ይለኛል
@user-ft4yo5tm4q
@user-ft4yo5tm4q 22 күн бұрын
እቺ ደሞ እፉፉፉፉ ጀግና ናት
@wogenetube-lw4jv
@wogenetube-lw4jv 22 күн бұрын
she is a brave women👏👏👏
@emebethaile444
@emebethaile444 23 күн бұрын
ትክክል እናቶች ለልጆቻው ሲሉ የሚከፈሉት ብዙ መከራ ነው ነገር አንዳንድ እናቶ ግን ?
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 23 күн бұрын
የኔ ጀግና እመብርሀን አብዝታ ትባርክሽ!! የሴቶች ሁሉ ጀግና ነሽ ውዴ❤❤❤ በለፋሽላቸው በደከምሽላቸው እህት ወንድሞችሽ ደሞ ይለፍልሽ የኔ ጥበበኛ አንደኛዬ ነሽ የኔ ማር እመብርሀን ዋጋሽን ትክፈልሽ ውዴ😍😍😍❤❤❤
@peri911
@peri911 22 күн бұрын
Amen amen ehte
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 19 күн бұрын
እግዚብሔርንበመንገድሽ ሁሌ አስቀድም ምክንያትም ጌታ የመነ የትም አይቀርም ገና ብዙ ቦታ ትደርሻለሽ በእምነትሽ ጠንክራ አይዟን you are my hero 🙏
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 23 күн бұрын
እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፉል! እምነትሽ ፅናትሽ: ያለሽ ሀይል: ተስፋሽ ያስደስታል በርቺ
@rahelmulatu3048
@rahelmulatu3048 23 күн бұрын
በጣም ያምራል ግጥም አሎድም ግን አሪፍ ነው በርቺ 🙏👌👌👌
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 22 күн бұрын
ከተጻፈማ ልግኝሽ ማታ ማታም ይጻፋል አለች እዴት እዳሳቅሽኝ ይመችሽ👍👍
@fnnn4333
@fnnn4333 24 күн бұрын
ለምግብ እናልም ነበር ያልሽው ቃል የሆነች ቀን አስታወሰችኝ ልክ ነሽ እኮ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 23 күн бұрын
ወላሒ እኔም መች ነው ይህ ምግብ ምበላው ብዬ አቃለሁ ኢትዮ ሰው ቤት ስሰራ ለኛ ሽሮ ለነሱ ግን ሽታው ሚገል ምግብ ይሰራ ነበረ እኔ በዛ ሳአት እድሜ 13/አመቴ ነበረ ብቻ ዛሬ ሁሉም አለፈ ሱሙ አልሀምዱሊላ😢😢😢😢
@user-dp1cw8jn8g
@user-dp1cw8jn8g 24 күн бұрын
ውይ ላባቶ ያላት ፍቅር❤❤❤
@humble305
@humble305 22 күн бұрын
Wow amazing❤ keep it up my dear sister
@tsedeygebru5667
@tsedeygebru5667 23 күн бұрын
የኔ ጀግና አንቺ ላለማልቀስ የታገልሽውን እኔ አለቀስኩልሽ አልቻልኩም በቀሪው ዘመንሽ በሙሉ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያድርግልሽ አንቺ ልዩ ነሽ !!!
@peri911
@peri911 23 күн бұрын
amen yene konj0 yehulachinin yibark
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 23 күн бұрын
ሳቁን ነጠቀችው
@user-mz2in2br6o
@user-mz2in2br6o 23 күн бұрын
ስታይሏ እንደሴት፣ እንደ እናት አይደለም እንጂ እውቀቱማ አለ የወንድ ፀጉር እንኳን እንደዚህ ብቆረጡት ያስጠላል ይባስ በሴት😢 ሴት ሆኖ ከተፈጠረ የሴት ካራክተር መያዝ አለበት
@mekedeskifile3666
@mekedeskifile3666 22 күн бұрын
ሃሳብሽን ይሙላልሽ
@mimishu690
@mimishu690 20 күн бұрын
እባክህ ቴዲያችንን አቅርብልን ሁሌም የምለው ትዉልድንቀርቶ ሃብታም ባለሞያ ነኝ የሚባሉትን አስተሳሰብ የቀየረ ምርጥ እንቁ የኢትዬጲያ ብርቅዬ ልጅ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💒
@mesretkassaye2538
@mesretkassaye2538 17 күн бұрын
ማኔ ይህች ሴት እቤትህ ድረስ መጥታለች አምላክህን ጠይቅና ለትዳርህ ረዳትህ አጋዥህ ልትሆን ትችላለህ ጠይቃት ገቢ አድርጋት ወንድሜ ቻዎ
@user-eu1wf7pp6n
@user-eu1wf7pp6n 23 күн бұрын
ጀግና ሴት ነሽ
@hilemariamtemesgan
@hilemariamtemesgan 23 күн бұрын
አንድ ግጥም ለመግጠም ከዉስጥህ በጥሩም በመጥፎም የሆነ ስሜት መከሰት አለበት❤❤❤❤❤❤
@foziyaseid4331
@foziyaseid4331 23 күн бұрын
የምር ልዮ ተሰጦ አለሽ ትልቅ ደረጃ እደምደርሺ ታስታውቄለሽ በርቺ ጀግናዬ
@edenalemu8851
@edenalemu8851 20 күн бұрын
ፔርዬ የኔ ጠንካራ ሴት የኔዋ ጀግና ባንቺ ሁሌም እንደተገረምኩ አንደተማርኩ ነኝ ካንቺ በብዙ ተምርያለው ተጠቅመያለውም እወድሻለው የኔ እናት ❤❤❤❤❤
@RaheleTeshoma-en1vb
@RaheleTeshoma-en1vb 22 күн бұрын
በርቺ,አይዞሽ,,የኔጀግና,ፈጣሪ,ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merihabesha8494
@merihabesha8494 23 күн бұрын
እውነቷን ነው እኔ እናቴ የኔልጅ ታኮራኛለች እደዚህ አታደርግም እያለች ስላሳደገችኝ እናቴን ላማኩራት በኔ በሙሉልብ የተናገረችውን ላለማሳፈር አታደርግም የተባልኩትን አድርጌ አላቅም
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 22 күн бұрын
BETAM GOBEZ WETAT SET LIDJ!!!! BRAVISSIMA PERIVA TEFERA/GOBEZ!!
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 24 күн бұрын
ፈይኔ ይቺ ልጅ ወደ ፊልሙ አልገባችም አይይይ ለነገሩ ፊሌም ለመስራት ወይ ዘመድ አልያም ቆንጆ ሆና ካስተ ለሚያደርጋት በ ሴትነቷ ማገልገል አለባት አይይይይ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 23 күн бұрын
የኛ ሀገር ፊልም እኮ መጀመሪያ አልጋ ላይ ካልሞከሩሺ አያሥገቡሺም😢😢😢😢😢😢
@emebethaile444
@emebethaile444 23 күн бұрын
ኡፍ ደስ ስትይ የረዳሽ አምላክ ይመስገን፡፡
@Itif649
@Itif649 23 күн бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ስለእናትሽ የተናገርሽዉን አደንቃለሁ
@Trt-wy3fr
@Trt-wy3fr 23 күн бұрын
ማኔ ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛ በስልክ እኔ አረብ አገር ነው የምኑረዉ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 23 күн бұрын
ለማግኘት ሞክሪደጋግመሽ
@Trt-wy3fr
@Trt-wy3fr 23 күн бұрын
በምን ስልክ ቁጥር ላግኘዉ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 24 күн бұрын
ይችን ልጅ በማላዳ ኮኮቦች ላይ ነበር የማውቃት ። ወደ ፊልሙ አልገባችም እንዴ?።
@zebibaseid5
@zebibaseid5 22 күн бұрын
Lemejemerya gzie temesche sadamt mrte leje arif ineterfiw meanie Amesgenalehu ❤
@sewhun-uv7qe
@sewhun-uv7qe 23 күн бұрын
Mane you have no idea how much you helped me I'm the mother of 4 young son's as a mother l would like to say thank you & st Maryam bless you!
@lailaeutopia1933
@lailaeutopia1933 23 күн бұрын
ማኒዬ እንዴት እንድምወድክ❤❤❤
@user-yy7ph5iq9e
@user-yy7ph5iq9e 21 күн бұрын
Baxammmm jegena neshi aue wepe teru derja dershi endemnyeshi❤
@regberegbe9767
@regberegbe9767 24 күн бұрын
ማኔ እወደሃለው❤ ዋውው አንቺ ጅግና ነሽ በመደሃኒአለም❤
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 23 күн бұрын
❤❤❤❤ጀግና ሴት❤❤❤
@Rose-bh7pi
@Rose-bh7pi 21 күн бұрын
እረ ተመቸሽኝ አንቺ ልጅ በራስ መተማመንሽ አስከ ጥግ ድረስ ነው 👍
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 24 күн бұрын
ባለማህተብ ማኖ መልካም ሰው ናው ሳቅህን ቀንሰከ
@SaloSiko-yy5cn
@SaloSiko-yy5cn 23 күн бұрын
ፔሪ ድሮም አድናቂሽ ነኝ በርች ጀግና ሴት ነሽ
@feruzsisay7824
@feruzsisay7824 14 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ሰው ነሽ ታሪክሽን ስሰማ በጣም ነው ያበረታኝ ደስ የምትይ ሰው ነሽ ስለሰማሁሽም በጣም ደስ ብሎኛል ማንያዘዋል አንተንም በጣም አመሰግናለሁ እንደዚች ያለች ወጣት በማቅረብህ እንዲሁም ደግሞ በጣም አድገሽ ማየት እፈልጋለሁ አንቺ ጋር መጥቼ ልብስ ማሰራት እፈልግ ነበር ነገር ግን እኔ አዲሱገበያ ነኝ አንቺ ቦሌ አራብሳ ገብቻለሁ ስትይ የሰማሁ መሰለኝ እና ቦታሽ እራቀኝ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ እኔ ብዙ ጊዜ ስፌት ልብስ መልበስ በጣም እፈልጋለሁ ለልጄም የአፍሪካ ልብስ ማሰፋት እፈልግ ነበር ግን አንቺን እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ።
@peri911
@peri911 13 күн бұрын
አመሰግናለሁ ክበሪልኝ ደውይልኝ sis መታ ትለካሻለች ዲዛይን አስመርጣሽ እዛ order ስለምንቀበል አታስቢ
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 22 күн бұрын
ምርጥ ሴት
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 22 күн бұрын
ዋናው እንዲህ አልፎ ማየትሺ በጣም ትልቅ ስኬትነው
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 23 күн бұрын
የት ነው ማቃጠል ብዬ ከራሴጋ ሙግት ለካ የማለዳ ኮከብ ለይ ተወዳድራ ነበር ደስስስ ምትል ልጅ የምር ❤
@ajtv495
@ajtv495 23 күн бұрын
ጀግና ነሽማርያምን እህቴ በረች 🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪🥰🥰🥰🥺🥺
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 19 күн бұрын
ቆንጆ ታገኛታለሽ የእናትን ውለታ ወልደሽ የተኛሽ እለት ... እምዬ እናቴ ለዘላለም ብትኖር ... የዘሪቱ ጀግንነት ትበልጫለሽ አሉ አባባ ምርጥ አባት ... ግሩም አባት ነው እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖ አሳድጎናል ስጋ ለባሹን ተስፋ አናደርግም የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው ለዘላለም በርቺ !
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 17 күн бұрын
ትክክል ያልሽው በትክክል ውስጡ ሁሉ ከላይ እስከ ታች ያለው እውነታውን ነው ያወጣሽው በቃ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይባል የለ ✅✅✅
@tsigeredaastawesegn646
@tsigeredaastawesegn646 22 күн бұрын
keriwin zemenishin EGZABER bebizu etifi kasa yanurish. Gobez.
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 23 күн бұрын
ማሻአላሕ ጀግናነሽ አላሕ ያግዝሽ
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 20 күн бұрын
እንዲህ መናገር መቻል ያስቀናኛል
@samgebremichael1783
@samgebremichael1783 21 күн бұрын
Mane about Lauren Hill. She came to Ethiopia some 20 years ago and baptized as orthodox Christian with the name Fikirte Mariam. She was married to Bob Marley son Rohan Marley.
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 21 күн бұрын
Wow now I know why I connected with her so much! Thank you so much for bringing this information into my attention
@samgebremichael1783
@samgebremichael1783 21 күн бұрын
Of course. Keep up the good work brother
@BrGston
@BrGston 17 күн бұрын
በስማኣም ሁሉ ኣነጋገርሽ ደስ ትላለች ሀቀኛ ነሽ ብጣዕሚ ሓያል ሰብ ኣስተማሬ ልጅ ነሽ
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
አዋቂው - Ethiopian Movie Awaqiw 2024 Full Length Ethiopian Film Awakiw 2024
1:26:48
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
1:07:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 96 М.