#ከሴተኛ_አዳሪነት

  Рет қаралды 221,445

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 424
@leulabebe3196
@leulabebe3196 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ድንገትም ነው ያየሁት ይሔን ቪዲዮ ግን ስራዬን ጥዬ ነበር በተመስጦ ያዳመጥቁት በቃ ምንም ማለት አልቻልኩም wow ሒወት ነው በቃ የሰማሁት ለኔ ወንጌል ማለት ይሔ ነው ለኔ በተገባር የተገለጠ ወንጌሌ በቃ ምን ልበልሽ ቀጣዩን እስክሰማ ጓጉቻለው ለካ ጨዋታም ወሬም ሒወት ሲሆን ያጓጓል ይጣፍጣል wow
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
Tebarekilign liulaye
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
Amen
@bethlehemabate8688
@bethlehemabate8688 Жыл бұрын
😇👏
@lekebalakere6831
@lekebalakere6831 Жыл бұрын
እሚገርም መገለጥ እግዚያብሄር የሰጠሽ ስለይቅርታ የተናገርሽው እግዚአብሔር እኘን ለማዳን በልጁ ላይ ጨከነበት ሰይጣን ም ሰውን ለማጥፋት ሰዎችን እንዴት ጨካኝ እንደሚያደርግ አስተማርሽን ተባረኩ።
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
ኢየሱሴ አባ ሰምህ ይባረክ ሁሉ ይችላል ጀግናው❤
@yebaleworkhailu4999
@yebaleworkhailu4999 10 ай бұрын
እህቴ እንኮን ጌታ ደረሰልሽ የሃገራችን ትልቁ ምስቅልቅል የባእድ አምልኮ መሆኑ ቢገባን ጠላታችንን ባውቅን ነበር እውነት መንገድ ህይውት እየሱስ ብቻ እደሆነ እንኮን ተገለጠልሽ
@fireargamo-h3z
@fireargamo-h3z Жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እወድሃለሁ አንቴ ታላቅ ነህ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
መሲዬ የተባረክሽ ሴት ለምልሚ ቲጅዬ ብርክ በይ
@micale2779
@micale2779 2 жыл бұрын
በምድረ በዳ የሆነኝ ጥላ ያኔ የተሸከመኝ ሆኖኝ ከለላ ዛሬም ኢየሱስ ከኔ ጋር ነው ጊዜና እውነታ የማይለወጠው ጌታ ነው ጌታ ዛሬም ጌታ ጌታ ነው ጌታ ነገም ጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@آميحيى-ص2ص
@آميحيى-ص2ص 2 жыл бұрын
ክክክ እንኳን ላንቺ ከለላ ሊሆን እራሱን አላዳነም እናንተ እደምትሉት ተወገረ ተደበደበ ትሉ የለ የት አለ አምላክነት
@micale2779
@micale2779 2 жыл бұрын
አምላክነቱን አንድ ቀን እንመሰክራለን አብረን እወድሻለሁ ጌታም አብዝቶ ይወድሻል
@lijalembayu1572
@lijalembayu1572 2 жыл бұрын
ድል አስለምዶኛል ጠላትን ማሸነፍ ረግጬዉ አልፋለሁ ሺ ጦሩ ቢሰለፍ የሱስ ነዉ ጉልበቴ ስልጣንን የሰጠኝ አሸፊዉ ጌታ አሸናፊ አረገኝ
@tizitamesereti9582
@tizitamesereti9582 Жыл бұрын
Migerem misikirinet new be ewnt egizhabher Iko yileyale betam new yalekesikut😭😭 gin egizhabher ayetilim🙌🙌🙌🙌
@tadilaanilye9838
@tadilaanilye9838 2 жыл бұрын
ቲጂ የአንች አቀራረብ ራሱ መሳጭ ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ በእርግጥም እግዜአብሄር ጥልቅ ነው ማንንም አይንቅም የታናሾች መጠጌያ የእኔ አምላክ እግዜአብሄር ስምህ ለዘላለም ይባረክ
@mastawotgerma8165
@mastawotgerma8165 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነው? ያሳለፍኩትን ሕይወት ባንቺ ውስጥ አየሁት
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 жыл бұрын
የኛ ህብረተሠብ ከአይሁድ ህብረተሠብ ጋር ይመሳሰላል:: ይገርማል በትክክል ! ሁለት በጣም የምወዳቸው የእግዚአብሔርሴቶች ዘመናችሁ ይባረክ
@tigistmoges3909
@tigistmoges3909 2 жыл бұрын
Abet Yegeta Miheret,Beza hiwot west alfesh zare ezeh dereja Adresosh eneko selanche kalat ateregn endet lamesgenew endehu temesgen amlakkkkkeeeeeeeeee.ene yemawkesh medya lay new yene ehet begziabher tesfa endemaykoret banche hiwot bezu temarku geta yebarkish ahunem zemenesh yebarek.Tegye yene wed bretam ewedeshalhu berek belu..
@fanosfanta
@fanosfanta 2 жыл бұрын
መስ ተባረክ ለብዞች መፍተ እንድት ሆኝ የረዳሽ ጌታ ይመስገን
@hawikiya4283
@hawikiya4283 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው የራሴን ህይወት ነው በእርሷ ውስጥ ያየሁት እንደዚህ አውጥቼ መናገር እፈልጋለሁ። ግን መቼ? ግን እንዴት ? አላውቅም እፀልያለሁ God time is best.
@abebamedia2366
@abebamedia2366 2 жыл бұрын
Demerugn
@heywotwoldw8209
@heywotwoldw8209 2 жыл бұрын
God will give you the time to tell your story one day. Till then he is working in you and perfecting you. May God help you.
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት አውቃታለው በ Canada 🇨🇦 በጣም ትሰብካለች ስለጌታ መሰረት ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏🥰
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸር፣ ሩሩህ፣ መሃሪ፣ ደግ እረኛ፣ ፍቅር፣ እውነተኛ አባት ወዘተ ነው ለእርሱ ምን ምላሽ ይሰጠዋል ምንስ ይከፈለዋል? ካደረገው ጋር ባይመጥንም ምስጋና ክብር ይገባዋል!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ።
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
ሐዋሪያ መሰረት ታፈሰ ጀግና ነሽ ጌታ ዘመንሽን አገልግሎትሽን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ 😘😘😘😘
@nahomemikiyas759
@nahomemikiyas759 2 жыл бұрын
😇❤😍
@haleluyasiyum1113
@haleluyasiyum1113 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ግን እንዴት መልካም አምላክ ነው ለ በረከት ሁኑ የምትገርሙ ሴቶች ናችሁ ❤❤❤
@yonatanworku9769
@yonatanworku9769 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው...በእውነት እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር....መሲዬ ተባረኪ...ቲጂዬ አቀራረብሽ እጅግ በጣም ያስገርማል....ሁልግዜ ኒቆዲሞስ ሾውን ለመስማት እጓጓለሁ...
@fikirlenatoch3870
@fikirlenatoch3870 2 жыл бұрын
E
@sefanitmollawoldetsadik8790
@sefanitmollawoldetsadik8790 2 жыл бұрын
@@fikirlenatoch3870 l
@emebetayele9492
@emebetayele9492 2 жыл бұрын
እግዝያብሄር ታላቅ ነው! ተባረኪ እህቴ!
@kituyghta3651
@kituyghta3651 2 жыл бұрын
በእንጊልዘኛም አሰተርጉመሽ አሳትሚ በካናድኛም አለምን ይቀይራልና ምስክርነትሽ ጌታ ይክበር በውነት ገራሚ ምስክር ነሽ አፖስትል መስዬ ተባረኪ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 2 жыл бұрын
በእንባ ጀምሬ በእምባ ጨረስኩት ኡፍፍፍ ስንት አይነት ሰው አለ እንዲህ በመከራ ውስጥ የሚያልፍ ጌታ ድንቅ ነው
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ቲጂ ተባረኪ መሲን በማቅረብሽ በጣም ብዙ ነገር ከስዋ ተምሬ አለው፡ ለረጅም ጊዜ ተከታትያት አለው
@buzuneshtaye9058
@buzuneshtaye9058 2 жыл бұрын
አንቺ ጀግና ሴት በአንቺ ዉስጥ ጌታዬን አየሁ:: መፅሐፍ ከት ይገኛል አድራሻ ጠቁሙን
@Makuye
@Makuye 2 жыл бұрын
Egzio anchi wushetam. Ketafi. Egziabher yifredbish. YeWushet pentewech. Ene diro yemiawkewn pentebet arekesachihut.
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 жыл бұрын
Wow : በተነካሽው ልክ ነው የምትሰበሪው ልብን touch ያደርጋል መሲየ ተባረኪ እህቴ
@fhjghjj1401
@fhjghjj1401 Жыл бұрын
Masiyee tabarki zamanshi hiyotish Yee baraki lamilm geta yee barkshi batami turu timirtti new geta abzto ye baraki 🙏🥰
@redeatagegegnehu7869
@redeatagegegnehu7869 2 жыл бұрын
ካደረገው ጋር ባይመጥንም ምስጋና ክብር ይገባዋል!!!
@rozinachekole3392
@rozinachekole3392 2 жыл бұрын
የኔ ታርክ ነው ጌታ መልካም ነዉ
@rakzeyada7905
@rakzeyada7905 2 жыл бұрын
መስህ ጌታ ዘማንሽ ይበረክ ፀገውን ይጨመርልክ
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነሽ ። ዘመንሽ ይባረክ!!!
@ltube9958
@ltube9958 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ውድ የእግዚአብሔር ልጆች ስለከፈለችሁን የእግዚአብሔር ማዳን እንወደችኃለን። ጠንካራ ሴት መስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addiswendemagen4310
@addiswendemagen4310 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ መስዬ ተባረኪ
@ሳርዬ
@ሳርዬ 2 жыл бұрын
መፀሀፍሽን ሀገር ስገባ አፍልጌም ቤሆን አነበዋለሁ ትጀዬ እና አንች መሀል ቁጭ ብዬ የምስማ ነበር የመስለኝ መስዬ &ትጀዬ ተባርኩልኝ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 2 жыл бұрын
ብዙ የተውክለት ብዙ ይወድሃል አባ ስምህ ይባረክ!!
@MahiHeyab
@MahiHeyab 6 ай бұрын
ኢየሱስ እኮ መልካም ነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
ወይ ቲጂዬ!! ታሪክ ነዉ የምታሰሚን መቼም ዘንድሮ ክበሪልን የኔ ቆንጆ♥♥♥
@tizuselam9944
@tizuselam9944 Жыл бұрын
ዋው ትጣፍጣላቹ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 жыл бұрын
ይሄን ታሪክ ጥሩ አስተማሪ አንዲሁም ታሪካዊ ፊልም ይወጣዋል ጌታ ይርዳሽ አኔ አንዲህ አይነት ነገር በልብ ወልድ አንጂ በውነትኛ ታሪክ አልሰማሁም ዳክመንተሪ ቢሆን ለብዙዎች ይደርሳል, የአብረሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ዘመንሽን ይባርክ መስዬ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@aboodawwad799
@aboodawwad799 Жыл бұрын
ዘመንሸ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@mulufekadu6556
@mulufekadu6556 2 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት ቃላት የለኝም: ይህን እግዛቢሄር አደረገ::
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
በትክክል።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD APOSTLE MESERET TAFFESE WAKJIRA::
@birtukanteklehana4872
@birtukanteklehana4872 2 жыл бұрын
መሲዩ እንካን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጮ ተባረኪ የእዉነት ወንጌልን መስበክ አንቼ ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ ቴጅ አንችም ተባረኪ
@genetseboka4239
@genetseboka4239 2 жыл бұрын
ተባረኩ እህቶች የእግዚአብሔር መንግስት ሰራተኞች
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የእግዚአብሔር ነገር ጥበቃው ይገረማኛል 😭😭😭😭😭😭በቃ ዝም ብዬ መባረክ ነው መመስገን ነው 😭😭😭😭
@TessemaAyalew
@TessemaAyalew 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ነፍስ አልቀረልኝምተባርኬአለሁ ተምሬአለሁ የምለው የለኝም ጨምሮ ጨምሮ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS WOMEN OF GOD APOSTLE MESERET TAFFESE WAKJIRA AND WOMEN OF GOD SINGER TIGIST EJIGU::
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
ቲጂ አንደኛ ሠላምሽ ብዝት ይበል በርቺ
@munawenmu8311
@munawenmu8311 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እኔም አቀዋለው የጋደናን ህይወት ያደኩት እዛነው ማለት እችላለው ጎታራ ያለው ቸርች ነበር ውሃ እየገባው የምጠጣው ፊቴን የምታጠበው ትዝ ይለግናል የባቡር አዲድ ነበረ እዛች ላይ ቁጭ እል ነበረ ግን መደፈር ምናምን አጋጥሞኝ አያቅም እግዚአብሔር ተጠቅቆልኝ ነው ከፍ ስል ግን ሱስ ውስጥ ገባው ከሱሱ ውስጥ መውጣት እራሱ አንድ ፈተና ነው አሁን ላይ እራሱ ወደ መጥፎ ህይወት ለመግባት አስብና እግዚአብሔር ለምን ከዛ ህይወት ያወጣኝ ምክንያት አለው ብዬ እመለሳለው ከትላት ዛሬ ያለሁነት ይሻላል ከዛሬ ነገ መልካም ይወናል አምናለው
@MekdelawitKebede-p7q
@MekdelawitKebede-p7q 8 ай бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ!ምሥክርነቱ ደስ ይላል!ግን ሜካፑ, ጥፍሩ ለሌላ አይስብምና ደግሞም ምንም ደስ አይልም ቢቻል ቀንሱት!ተባረኩልኝ!
@GgGg-zs9ph
@GgGg-zs9ph 2 жыл бұрын
መሲዬ ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ ከዚበበለጠ ፀጋ ተገለጭ ብዙ ተምራለው በተለይ ስለ ይቅርታ ዛሬ ያለንበት ነጋችንን አይወስንም ትጂዬ ተባረኪ አቀራረብሽ በጣም ነው የምወደው እወድሻለው ከፍበይልኝ በቀጣይ ዘርፌ ከበደን አቅርቢልን
@natigazemomissmiss53
@natigazemomissmiss53 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ክርስቶስ እግዚአብሔር የመረጠው ሰው ከየትኛውም ፈተና ና መከራ እንደሚያልፍ ማስረጃ ይሄ ብቻ ነው
@destaone8517
@destaone8517 2 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሄር ስራ ከተጠያቂዋ የጠያቂዋ ትህትና ቸር አባት ተመስገን
@tsehaytsehay6578
@tsehaytsehay6578 2 жыл бұрын
እባክሽን መጽሐፍ ን እንዴት ነዉ መጌኛት ዬምችሎ ምስክርነት ሽን ስሳማ በጣም ነዉ የተዳነቁት እግዚአብሔር ጥንቅ ነዉ እንኳን ጌታ ረድቶሽ ለዝህ ቁም ነገረ አበቃሽ ተበረክ ዘመንሸ ይበረክ ❤❤❤
@msrajm6899
@msrajm6899 2 жыл бұрын
ታርክሽ የቀየረ እግዚአብሔር ይመስገን
@salomeaberra5188
@salomeaberra5188 2 жыл бұрын
I have no words!!! I don't think I've ever been this speechless listening to a life testimony. This is such a powerful and anointed testimony. Wow!! God bless you Apostle Mesi and Tg. I am literally lost for words. Wow😱 I can't wait for part 2.
@berhanedebessai2159
@berhanedebessai2159 2 жыл бұрын
She is one of the best gospel preacher she paid high price for the glory of God
@kime3780
@kime3780 2 жыл бұрын
Zemenish Yitbarek ehitachin! Ezbr ahunim chemiro yirdash!
@masrashgutata6910
@masrashgutata6910 2 жыл бұрын
Uuufffff yesus melikamii new yenenatii
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ሁላችንም ጌታ እንዴት እንደጠራን ብንፅፍ ብንናገር ድንቅ ነው ስራው Psalms 27 (አማ) - መዝሙር 10: አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ። Isaiah 49 (አማ) - ኢሳይያስ 15: በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፥ እርስዋ ትረሳ ይሆናል፥ እኔ ግን አልረሳሽም።
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 2 жыл бұрын
😳😳😳ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ብዙ የሰዎችን ታሪክ ማወቅ እወዳለው ከሁሉም የሆነ ነገር እማራላው ከአን ቺ ግን ሁሉን ተማርኩ. ተባርከሻል ይበልጥ ተባረኪ በጌታ በእየሱስ ስም. ቲጂዬ ተባረኪ.
@samita525
@samita525 6 ай бұрын
ቲጂዬ በአንቺ አገልግሎት በጣም ነው የምማረው የምባረከው ሁሌ ፈልጌ ነው የማዳምጠው ጌታ ውስጤን ከፍ ያደርገዋል ተጠቅሜያለሁ ተባረኪ አሁንም ሌሎችንም በበለጠ ሌሎችን የምትጠቅሚ ያርግሽ ፀጋው ይብዛልሽ ቲጂዬ የሚሰማሽ ብዙአይነት ደረጃ ያለዉ ሰው ስለሆነ በታላቅ አክብሮት በእንግሊዘኛ ላለማውራት ብትሞክሪ ተባረኪ
@mygod-c9f
@mygod-c9f Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ❤
@SamsungJ-wm7ws
@SamsungJ-wm7ws 2 жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው ለዚህ ሁሉ ነገር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን መስዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የወንጌል አርባኛ ነሽ ምስክርነትሽን ያለቀስኩ ነው የሰማሁት 😇❤️
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላንቺ ያነሳል ሰው ከወደቀበት ያነሳል አለው ምህረት ያነሳል አይጥልም አይተውም ያነሳል ቸር ነው ለዘለዓለም አሜንንንንን ያፅናል በቤቱ ዘመንሽ ይባርክ ከዚህ በፍትም ሰምቻለሁ በፌስቡክ የጌታ ባሪያ ሀብታሙ ጋርም ወብጌላዊ ተክሉ ጋር ብሩክ ነሽ
@wudistgmeskel9021
@wudistgmeskel9021 2 жыл бұрын
የጌታችን እየሱስ ማሳያ display ያረገሽ ይባረክ @Mesi! Thanks Tigi for your service!
@selamawitderibe1244
@selamawitderibe1244 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ምርጥ ልጆች ጌታ ይባርካችሁ
@fordownload7120
@fordownload7120 Жыл бұрын
Apostle messy you are an amazing woman You are my hero May God be glorified for his deeds 🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እንደዚህ ያለ ታሪክ በእድሜዬ ሰምቼ አላውቅም::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽💐❤️
@mebratmarkos5803
@mebratmarkos5803 2 жыл бұрын
የአንድ ሰው ምስክርነት ሳይሆን የ 10 ሴቶችታሪክ የሰማሁ ነው የመሰለኝ ያዳነሽ ስሙ ይክበር ድንቅ ምስክርነት ደስ የሚል አጠያየቅ ተባረኩ እህቶቼ
@addistedla
@addistedla Жыл бұрын
God bless you ያለ ህፍረት with humility to tell the dark side of your life for generation healing! Your God will spring you to the highest mountain.
@ህይወትታሪኩ
@ህይወትታሪኩ 2 жыл бұрын
መሲዬ የሆነ ነገርሽ የእኔን ታሪክ ይመስላል እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ጌታ ያስገርማል እጅግ በጣም የማያልፍ የማይነጋ የመሠሉ ቀኖች ሁሉ ያልፋሉ እኔም አንድ ቀን ጌታ ካለሁበት አውጥቶኝ የህይወቴን ታሪክ አካፍላችኃለሁ ተባረኩ በብዙ
@mamamama9595
@mamamama9595 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው ጌታ እኮ መስዬ የረዳሽ ጌታ ይባረክ
@betelhemestifanos2453
@betelhemestifanos2453 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው❤ድንቅ ሴት
@hannge7073
@hannge7073 2 жыл бұрын
የምናልፍበት መንገድ ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው መንገዳችን ቢለያይም ሁላችንም ዋጋ እየከፈልን አልፈናል ።ደስ ይላል እጅግ ደስ ይላል ጌታ ትልቅ ነው።ይችላል
@BeniyamTadesse
@BeniyamTadesse Ай бұрын
Its amazing woooow thank you jesus
@habesavisit
@habesavisit 2 жыл бұрын
ዋው.....ምን እንላለን? አለ ሐዋርያው ይሄንን ምስክርነት ሰምቸ ጌታን ምን እልሃለሁ? አልኩት....መሲየ የጌታን ድንቅ ማዳን አየሁብሽ... ወንጌልን ስትሰብኪ ሳይ ብዙ ጊዜ ከመነቃቃት አልፌ ልሳን ያናግረኛል ጌታን ስላንች አከብረዋለሁ። አንች የተገለጠ የወንጌል የማዳን ምልክት ነሽ......ይህ መፅሐፍ ደግሞ ብዙዎችን ወደ ጌታ የሚያመጣ እንዲሆን ጌታን አምናለሁ.....ቲጂየም መሲየም የአባቴ ጀግና ሴት ልጆቹ በጣም❤❤❤
@nebertali9708
@nebertali9708 2 жыл бұрын
ተባረኩ መሲ የኢየሱስ ወታደር ነሽ ምናልባት በነዛ መንገዶች ባታልፊ የዛሬዋ ጠንካራ ለወንጌል የቆረጠች መሲን አናገኝም ነበር ጠላት ለክፋ ቢያመጣውም እግዚያብሔር ለበጎ ቀየረው። ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
@sabawoldu5831
@sabawoldu5831 2 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ጀግና ሀያል ሲት ዘመንሽ ይለምልም አንች ልዩ ድንቅ ሲት ሁሊም ብሰማሽ የማልጠግብሽ
@aidb1275
@aidb1275 2 жыл бұрын
What a story, I have learned a lot! May God bless you and protect you both with the Blood of Jesus!
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 2 жыл бұрын
ስላች እግዚያብሔር ይመስገን አባ አንተ ትለያለህ ስዎች እደሚሉህ አይደለህም ልዩ ልዩ ልዩ ነህ
@DanielShibiru-w6r
@DanielShibiru-w6r 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው
@naturalskinglow
@naturalskinglow 2 жыл бұрын
Im so inspired by her story. እኛ ሀገር ያለፍሽበትን ጭለማ መናገር ጌታ እንዴት ከዛ ብርቱ ጭለማ እንዳወጣኝ መመስከር መልካምም አሳዛኝም ጎን ነበረዉ ግን ነገሩ እንደሚገባኝ ክብራችንን ጥለን ያለዉን እዉነት ነው ምክንያቱም ለብዙዎች ተስፋ እንሆናለን ደግሞ ዝም ማለትም አይቻልም። እየሱስ ያድናል!
@alemuadane5342
@alemuadane5342 2 жыл бұрын
እውነተኛ ክርስቲና የገባ ሰው ስለ ሕይወት መጥፎም ሆነ ጥሩ ለመመስከር አይፈራም ።እህታችን ብዙዎችን ወደ ወንጌል ለማምጣት የተጠራች ሴት ናት።ለእኔ በዮሐንስ ወንጌል ያለች የሰማርያ ሴት ምስክር ነው።ይህች የሰማርያ ሴት ሕይወቷን ስለመሰከረች ብዙዎች አመኑ (ዮሐ 4:39)።ተባረክህ ጌና ለብዙዎች እናት ትሆናህለሽ ።
@Seni.601
@Seni.601 2 жыл бұрын
የረዳሽ ጌታ ይባረክ እንዴት መልካም ነው
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 Жыл бұрын
Wow Mese neche ende E/R zemenshene yebarkewe, she is devoted for kingdom of God, God bleses her abundently
@samiraadm2285
@samiraadm2285 2 жыл бұрын
Wowwwww yemegerme meskernate nw kibare lageta yune zemanchw yebareke ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏
@habtamu-wp1gf
@habtamu-wp1gf 11 ай бұрын
Apostle Masi, you are a very brave woman of God. You have taught me what will be a lesson for life.
@richoalemu5278
@richoalemu5278 2 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ የምስክርት ህይወት መሲ አንቺ ላይ የሚገርም የእግዚአብሔርን እጅ አይተናል የፈለገው መከራ ቢበዛ እግዚአብሔር ከዚሁ ሁሉ በላይ ነው፡፡ተባረኪልን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ
@yenebecha7099
@yenebecha7099 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የምታቀርቢያቸው መሥካሪዎች ትልቅ ትምህርት የሚሰጡ ናቸው መጽሀፏን የምናገኝበት መሥመር ብትጠቁሚን ቲጂዬ ሚዲያሽን በተለያየ እምነትና እሳቤ ውሥጥ ያሉ ሥለሚመለከቱት የእጆችሽን ጥፍር ብታሳጥሪያቸው
@konjolife6362
@konjolife6362 2 жыл бұрын
I love your mindset, I can not wait to read your book. God bless you more and more!
@kamlkenshhailmariam5738
@kamlkenshhailmariam5738 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት እረ መፀሀፉን እፈልጋለው 💓💓💓💓
@fritayegetalje3848
@fritayegetalje3848 2 жыл бұрын
የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬ ተባረኩ ቲጂዬ
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 Жыл бұрын
Ewenete newe yesewe telatu yebetu sewe newe yelale
@trezaboshe1497
@trezaboshe1497 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አዋቅ ነዉ ስለድንቅ እጠራሩ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 2 жыл бұрын
ሀዋርያ መሲ የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ ይባረክ ከአንች ገና ብዙ እጠብቃለን🙏❤
@genetfriesen8423
@genetfriesen8423 2 жыл бұрын
Thank you for sharing your beautiful testimony👏 how our father is faithful he is never too late, never too early his timing perfect.
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 2 жыл бұрын
ያባቴ ልጆች ተባረኩ፣ ሐዎርያ መሲ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባረክ በውነትም የተመረጥሽ ነሽ
@rakzeyada7905
@rakzeyada7905 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው የጌታ ሥራ ግርም ነው
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ያልተጠበቀ ተስፋ መፅሐፍ  በ EBS
31:42
Apostle Meseret Taffese wakjira
Рет қаралды 9 М.
ሲንግል ማም ፋሽን አይደለም.....
1:13:47
ewunet podcast
Рет қаралды 5 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН