ከተቀጣሪነት ወደ ባለቤትነት || ፅናት ዘሪሁን|| Manyazewal Eshetu podcast Ep.25

  Рет қаралды 78,382

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

4 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሀያ አምስተኛ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከወጣት ፅናት ዘሪሁን ​⁠ ጋር እጅግ በጣም ጠለቅ ያለ ውይይት ያደርጋል::
ፅናት በጉስቶ በጥላ ሶሪት እና ጋርደን ኦፍ ኮፊ ተቀጥራ ሰርታለች::በስራዋ ልምድ ካገኘች በኃላ አሁን ደግሞ ተሞክሮ የተሰኘ የቡና ቅምምስ ያለው ማዕከል ከፍታለች::
ሙሉ ፖድካስቱን ተከታተሉ::

Пікірлер: 238
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 4 ай бұрын
ድንቅ ሴት ነሽ❤❤ ማኔ ብዙ አድምጥ ጥቂት ተናገር ያንተ ሰዓት ከእንግዶቹ በጣም በዛ ከአክብሮት ጋር!!!
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 4 ай бұрын
ቅናታም!_ ፖድካስት ኢንተርቪው ኣይደለም!... አብረህ ሃሳብ የምትለዋወጥበት ሆሪዞንታል ኢንጌጅመንት ያለው ነው!
@fetiyafetiya7701
@fetiyafetiya7701 4 ай бұрын
እንደውም እሷን አሶርቷታል
@leulsegedwakene2333
@leulsegedwakene2333 4 ай бұрын
አስተማሪ ሃሳቦች ከረጅም እድሜ ባለፀጋ ብቻ ሳይሆን በፅናት ረጅም ራዕይ ካላቸው በእድሜ ትናንሽ ልጆችም ሊገኝ እንደሚችል ፅናት ትናገራለች :: የመደመጥም ፀጋ አላት ማለት ይቻላል :: አባቷን አመሰግናለሁ ::
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 4 ай бұрын
Thank you so much 🙏🙏
@user-od8qe8pg9b
@user-od8qe8pg9b 18 күн бұрын
ፂዬ የሆነ ጊዜ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ እርግጠኛ ነበርኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mercymercy6494
@mercymercy6494 4 ай бұрын
ቲና እጅግ በጣም ጠንካራ ታታሪ አስተዋይ ልጅ ናት በጣም ድሮ ነው የማውቃት በጣም close ጓደኛዬም ነበረች በስራ ምክንያት ትንሽ ተራራቅን እንጂ በጣም መልካምና ቅን ልጅ ናት እዚህ ደረጃ እንደምትደርስ ደግሞ አውቅ ነበር በርቺልኝ ቲናዬ አንቺን በማየቴ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ 🎉
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 4 ай бұрын
Thank you so much Merciye🙏🙏🙏
@kibromamdu5440
@kibromamdu5440 4 ай бұрын
😂😂🎉🎉😂😂​@@user-mr7dg7hi2t
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 3 ай бұрын
በጣም ነው ፕሮግራህም የምከታተለው ያለፍግበት መንገድ በጣም በጣም አስተማሪ በርታ በህውነት ጽናት በጣም ስማርት ባአገራችን ያንቺን አይነት ህብረተሰብ ይብዛልን እንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁኝ በውይይታችሁ መአል ስለቡና አቆላል አሁን ተለውጦ ካልሆነ በስተቀር ቡና ባገራችን እኔ በነበርኩበት ግዜ አጋም ሲመስል ይባላል እስጊጠቁር ወይም እስኪያር አአይጠበቅም
@enkuye5138
@enkuye5138 4 ай бұрын
ቃለ መጠይቅ ደስያለኝ ጽናት ዘሪሁን እራሷን ሆናነው የቀረበችው..... ማንያዘዋል የምታቀርባቸው እንግዶች በጣም አሪፍ ናቸው ያንተም ያጠያየቅ ስልት እና የድምጽህ ቶን በጣም የተረጋጋ ሆኗል በየግዜው ለውጥ እያሳየህ ነው ጎበዝ በርታ 🙏....... እርእሱን ግን ሴት ለወንድ መገዛት አለባት ከማለት ይልቅ ሴት ለባሏ መታዘዝ አለባት ብትል አሪፍ ነበር
@fasikaroane7284
@fasikaroane7284 3 ай бұрын
አሸብሻቢነት እኮ የአንዳንድሴቶች ባህሪ ነዉ
@Birtukan-ii4cf
@Birtukan-ii4cf 4 ай бұрын
ምናይነት ንቅት ያለች ደስ የምትል ሴት ናት በራስ መተማመንሽ እሚገርም ነው በርች ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 4 ай бұрын
Amen🙏
@HassenSabri
@HassenSabri 4 ай бұрын
ወይኔ ቁርአን ያነበበች የምትመስይው ንግግርሽ ማሻአላህ አላህ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ ❤❤❤በእስልምና አስተምሮ እንዲህ ይባላል የሰጪ እጅ ከተቀባይ እጅ ምነኛ ታምራለች ይባላል ስለምትሰጪ መጠየቅ አታፍሪም
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@mimit4032
@mimit4032 2 ай бұрын
She is good bible reader
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 27 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነች በሳል ናት ሂወት አስተምሮአታል ብዙ ሪሌሽንሺፕ ወይ ጓደኝነት ወይ አብሮ መስራት የሚበላሸዉ ኮሚኒኬሽን መደማመጥ ለመረዳት መሞከር አለመቻል ነዉ
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 4 ай бұрын
የእውነት ድንቅ ነሽ 2 ሰአት ሙሉ ሳይሰለች ሙሉ ንግግርሽ አስተማሪ ነው
@yahereberaki2324
@yahereberaki2324 4 ай бұрын
ድንቅ ሴት ናት በተሞስጦ ነው የሰማሁት
@etegenetkebede2873
@etegenetkebede2873 4 ай бұрын
ቃለመጠይቁን ሰፊ ሰአት አትውሰድባቸው
@ezirageresu5005
@ezirageresu5005 4 ай бұрын
እውነት ነው አባትሽ የእውቀት ሰው ነው በጣም የምወደው የማከብረው ሰው በስኬትሽ ደስተኛ ነኝ የእናት እና አባትሽን ምሳሌነት እንደምትከተይ ተስፋ አደርጋለው በስራሽ ግን ታታሪነትሽ ከልብ አደንቃለው
@meselfiseha
@meselfiseha 4 ай бұрын
ማኔ በጣም ነው ለእሶም እድትማርና እድትረዳ አድርገታሀል አድርገታሀል እሶም በጣም ጎበዝ ናት በተለይ ለቤተሰቦቻ መመስገን አለባቸው
@mihrettesfaye3362
@mihrettesfaye3362 4 ай бұрын
ከፍተኛ በጎ ተፅዕኖ የምታሳድሪና ልዩነት ፈጣሪ የሆንሽ እንስት ነሽ , ብዙ ተምሬብሻለው , ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው
@user-iu4ml5tx1r
@user-iu4ml5tx1r 4 ай бұрын
ማሻእላህ ቁርአንያነበበች ነዉ የምትመስለዉ አላህ ደህናዉን ትዳር ይስጥሽ
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 4 ай бұрын
Amen
@hanateshome6507
@hanateshome6507 4 ай бұрын
ሆ…….ሆ….ድንቅ ናት 💖 ይቺ ሴት ከወዴት ናት!! በእውነቱ እጅግ በጣም ነው …… የወደድኳት የጥራት መለኪያ ናት እግዚአብሔር ይስጥልን ማኔ ለወጣት ሴት ምሳሌ ናት
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 4 ай бұрын
Thank you so much 🙏🙏
@Sa_msc
@Sa_msc 4 ай бұрын
Women wanting their own source of income and not being financially dependent on their spouse isn’t lack of femininity. The current failures in marriage has nothing to do with a woman striving to free herself financially. Let’s stop hiding sexist ideals in so called “advice”. I’m so proud of the new generation of strong women!
@ElyasElyas-cu2kg
@ElyasElyas-cu2kg Ай бұрын
Wow she is amazing አስተሳሰብና ቃላት አጠቃቀምሽ ብቻ በቂ ነው
@birhanjommy
@birhanjommy 4 ай бұрын
ሰዎች እናቅዳለን፣ እንመኛለን፣ እንጥራለን፣ እንደክማለን፣ የሚጠበቅብንን እናደርጋለን፣ በአምላካችን እንመካለን፣ መልካምን እናስባለን፣ በልባችን የምንፈልገው እንደሚሆንልን እናምናለን፣ መልካምነት እንወዳለን፣ ሰዎችን መውደድንና መደገፍን፣ ችግራቸውን መረዳትን እንፈልጋለን በመጨረሻ ግን ሁሉንም የሚፈፅም የሚሰጥ የሚያድን፣ የሚፈውስ ፈጣሪ ብቻ ነው።
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
ተመስጨ ነው የሰመዋት ፅናት👌
@babi619
@babi619 4 ай бұрын
one of the best podcast by far ሁለታችሁም ተመችታችሁኛል
@leleyimer8783
@leleyimer8783 4 ай бұрын
ማኔ ሰለምትጋብዛቸው ድንቅ ድንቅ ሰዎች እጅግ እናመሰግናለን ❤️❤️🙏🙏ፅናት እንደሰሞ ለአላማዋ የፀናች ድንቅ አነቃቂ ሴት ናት ከዚህም በላይ በከፍታ እንጠብቅሻለን የፈጣሪ ጥበቃው ይብዛልሸ እህትዬ❤️❤️😘😘🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 4 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 Ай бұрын
Thank you for important information 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🙏🙏🙏
@woinshetshume8431
@woinshetshume8431 4 ай бұрын
ዎው ጀግና ነሽ❤❤
@azmimogs9271
@azmimogs9271 4 ай бұрын
ስም መላክ ያወጣዋል ሱሉ ምን ማለታቸዉ ነዉ ስል ነበር እዉነትም ፅናት ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን ❤
@desstadessta
@desstadessta 4 ай бұрын
እኔ እንደዚህች ልጅ ጎበዝ፣አንባቢ እና በጣም ለስኬት የምሮጥ ልጅ ነኝ። ወንዶች አንቺን ማን ይችልሻል ከባድ ነሽ ሲሉኝ እየተሸማቀቅኩ የጅል ወሬ ማዉራት፣ ቀላል ሴት ለመሆን እያልኩ በማልስማማበት ሀሳብ መስማማት ብቻ ባጠቃላይ እራሴን እያጣሁ መጣሁ። እንደዚህ ጀግና ሆና ሀሳቧን የምትገልፅ ሴት ሳይ ደስ ይለኛል። የእኔን ድርሻ የምታወሩልኝ ይመስለኛል።
@melatdagnachew9577
@melatdagnachew9577 4 ай бұрын
Me too... I can't handle it, too much
@kaleabMesafent-el2lb
@kaleabMesafent-el2lb 4 ай бұрын
ምን እንደምል አላቅም በጣም ተገርሜ ነው የጨረስኩት ግን ማኔ አንድ ቀን ለአንድ ሰአት ባገኛት ብዙ ነገር በህይወቴ የሚቀየር ይመስለኛል ከቻልክ ባገኛት😢 ብቻ እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ አንድ ቀን አግኝቼሽ ብዙ ነገር ካንቺ የበለጠ እንደምማር አቃለው ፈጣሪ የሆነ ነገር ምክንያት አርጎ ባገኝሽ
@teklghiorgistesfay9342
@teklghiorgistesfay9342 4 ай бұрын
❤እህቶቻችን መስማት ያለባቸዉ ቁም ነገር ቢኖር ይህ ነዉ በህይወቴ ከተደሠትኩበት ከተዝናናዉቢቸዉ ቃለመጠይቆች አደኛ ይህ ነዉ የዚችን ግማሽ ግንዛቤ ቢገጥመኝ የተሠደድኩበትን ስኬት በጨበጥኩ አልኩ ግን ዳግም ላለመታለል ከታናናሾቼ ተምሬያለዉ
@Selamdave-rr2fo
@Selamdave-rr2fo 3 ай бұрын
my inspiration guy manyazewal 👏👏
@universityofethiopia
@universityofethiopia 4 ай бұрын
ሸጋ ውይይት ነው። እግዚአብሔር ያክብራችሁ!!
@faizamehamed6708
@faizamehamed6708 4 ай бұрын
የምታስደምም ሴት ጀግና ታታሪ ደፉራ ቆንጆ ሁሉንም አሟልቶ ነው የተሰጣት
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏 Thank you so much
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ብርቱ ብዙ ታላንት ያለሽ ንቁ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር እንዳንቺ ንቁ መልካም ባል ይስጥሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬእለሁ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nohome12
@nohome12 4 ай бұрын
Gobez tsi, you are a natural speaker.
@yayahala615
@yayahala615 4 ай бұрын
እውቅት አነጋገር ቅልጥፍና ጌታ አድሏታል በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነቱ ይበዛልን ።።።የሆነች ጣፍጭ በርቺ ጎበዝ
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጀግና ሴት እውነት
@tasteofethiopia3598
@tasteofethiopia3598 4 ай бұрын
Thank you ! I learned such a big lesson she is amazing .
@siaw5419
@siaw5419 3 ай бұрын
Manyasewal smart man❤😊
@tedtekle2508
@tedtekle2508 Ай бұрын
To me, a relationship is God-given. Also, it is good to be honest with the partner at all times. We all run into challenges, but as long as we have the heart to forgive and love. It will work toward a common goal. I have lived in the US ever since age 171/2.
@ROYAL.SON.OF.ETHIOPIA
@ROYAL.SON.OF.ETHIOPIA Ай бұрын
ፂ ማር ኮራሁብሽ ከልቤ።የኔ አንበሳ በርቺ
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t Ай бұрын
Thank you so much dear
@astertakluu
@astertakluu 4 ай бұрын
ደንቅ ሴት ነሸ ብዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ 😊
@birhanjommy
@birhanjommy 4 ай бұрын
ብዙ ፍቅረኞችን መቀያየር መጨረሻው ጉዳት ብቻ ነው።
@user-zx3og9jd5s
@user-zx3og9jd5s 4 ай бұрын
አይደለም። ብድ በደንብ ጠግባ ነው ወደ ትዳር የሚገባው አለበለዚያ አትጠግብም በአንድ ወንድ
@user-mf8ib6dt6k
@user-mf8ib6dt6k 4 ай бұрын
ግልፅነት ጠንከራነት ኣስተዳደግህ ጭምር ዋውውው ነው 👌👌👌 ግን ግራ የገባኝ እዚህ ቤት ወይ ከነትርጉሙ ኣስረዱን ወይ ኣማርኛ ብቻ ኣውሩ ለመረዳት ያህል English ሆሆሆ እንተሳሰብ ወገን 😂😂😂
@amarechdriba2290
@amarechdriba2290 3 ай бұрын
I don’t usually finish interviews but this one the best educational impactful she is outstanding any way both of you are amazing
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 3 ай бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏
@kediribrahim789
@kediribrahim789 4 ай бұрын
ምላስሽ ራሱ ፍቅር ይሲዛል
@DejeneLemessaDeje
@DejeneLemessaDeje 3 ай бұрын
I believe ❤❤❤❤❤❤ after so much No,there is Yes one day. 10Q you bro ! FROM AAU
@shalom7186
@shalom7186 4 ай бұрын
ውበት+እውቀት +ሞገስ ❤❤❤❤
@Eyerus879
@Eyerus879 4 ай бұрын
ላይ እድታርጉ እርጉዝ ነኝ አምሮኝ ነው መባል አለበት አሉ 😂
@Ahlu567
@Ahlu567 4 ай бұрын
ላይክ ነይ ሰብ አድርጊኝ😂
@Eyerus879
@Eyerus879 4 ай бұрын
@@Ahlu567 ለይከሀል እንዴ 😂😂
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 4 ай бұрын
ቅመም ነሽ መንገድሽ ሁሉ በግዚአብሄር ይባረክ 🙏
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 4 ай бұрын
Amen🙏
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 4 ай бұрын
Wow Bro ጥሩ ሰው ጋብዘሃል በርታ! ልጅቷም ጥሩ ነች!
@setinadawit4329
@setinadawit4329 3 ай бұрын
She is amazing girl i wish you all the best
@saiman644
@saiman644 4 ай бұрын
Bravo Tsinat, 100% sure that,I will see you on the top of mountain. Wish you luck!!
@zenebmulugeta3722
@zenebmulugeta3722 3 ай бұрын
hulet video bihon are enadalakuartewu alchalkum gn rezem
@fatiahassen1384
@fatiahassen1384 3 ай бұрын
What amazing young lady she is
@user-zz9mn9jc6c
@user-zz9mn9jc6c 4 ай бұрын
I live in Germany I have a simillar Attitüde but I am 53 but she is oder than me.Great Courage,boldness & persistance.I hope we will meet euch Other personelle after 3 months.God bless your thought & work.I see the bright futere of my homeland (E T H I O P I A..
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 3 ай бұрын
Wowwww an amazing woman!!!
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 2 ай бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏
@btsileges5498
@btsileges5498 4 ай бұрын
ዋዉ ማኔ 👌
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 3 ай бұрын
Very interesting she is so amazing
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ምንም ግዜ ስምቼሽ እልጠገብኩሽም ስላሙን ያብዛልሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethokelem23
@ethokelem23 4 ай бұрын
እውነት ነው ዝም ማለት እየተቻለ ውሸት ምን አመጣ ዝም ያለ ነጃ ወጣ ይላሉ ታላቁ ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ ወአሊሂ ወሰልም በርታ ማንያዘዋል ላቺም መልካም ትዳር ከአላህ ነው እንዲስጥሽ ዱአዬ ነው
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 4 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏 Thank you so much 🙏
@yohannismokonnen9644
@yohannismokonnen9644 3 ай бұрын
Tsinat u must create your own podcast
@milkiigurmuu6421
@milkiigurmuu6421 4 ай бұрын
I watched full podcast without a break.
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws 4 ай бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበር።ከዚህ የተማርኩት ስኬት የምንለው ነገር የሚመጣው ከብዙ ልምድ ነው። ከተፈጠርንበት ግዜ ጀምሮ ከዳሰስየው ካሸተትነው ሞክረን ካልተሳካልን ወይም ከተሳካልን ካለፋነው መንገድ ካሳረፈብንና ካሳረፋነው ተጨምቆ የሚወጣ ውጤት ነው።
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 4 ай бұрын
Absolutely!
@TigestKetema-qt3hq
@TigestKetema-qt3hq 4 ай бұрын
ዳይሬክተር አይዳ ከአሜሪካ ድረስ ኮክቴል የምትሰራ ፈረንጅ የቀጠረችው 2001 ላይ ነበር በኛ ብዙ ገጠመኞች ነበሩን የኛ ሰው ማመን አይፈልግም ሀበሻ እንደቀጠረራቸው
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r 4 ай бұрын
Wow betam yemtgerm sew nat desyemtl Liji nat❤❤
@GetahunFikiru
@GetahunFikiru 4 ай бұрын
Maneyazewal ymr bxm appreciate you bante mikniyat bizu telewuce alew tebarek
@FekaduLema
@FekaduLema 4 ай бұрын
ተመችቶኛል ደስ እያለኝ ነው የሰማዋት 👍
@sebliethiosun
@sebliethiosun 4 ай бұрын
በቃ እኔን ሸልሙኝ ምክኒያቱም የምጥ ምርጥ እናት መሆንም እየሆንኩ ያለሁ እናት ነኝ እግዚአብሔር መጨረሻየን ያሳምርልኝ
@SitenurAbdela-zb4lc
@SitenurAbdela-zb4lc 4 ай бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዙ ተምሬያለሁ thanks
@habtuberhe2317
@habtuberhe2317 4 ай бұрын
By all measures you are very very Accomplished girl.
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 3 ай бұрын
Thank you so much 🙏
@abegail7374
@abegail7374 3 ай бұрын
wow, bless you!!!
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 4 ай бұрын
Yekatit 1, yetewledikubet Ken new. Mane, I learnt a lot. Thanks.
@tesfayegirma7542
@tesfayegirma7542 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ውይይት ነው ግን ማኔ በጣም ማብራሪያ አበዛህ coaching ተጽንኦ
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 4 ай бұрын
Big podcast❤❤❤
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 4 ай бұрын
Very hardworking & impressive lady! I Wish you health, happiness & more successes sis🙏🏿👏🏾❤🍀 Ps: the coffee shop in America ፅናት mentioned is called Philz☕️Coffee .
@wotdesu687
@wotdesu687 4 ай бұрын
WOW , she is smart, brilliant and dedicated for her visions
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
ዋው አሪፍ ልጅ ናት ❤❤
@FilmonKedane-uq3gk
@FilmonKedane-uq3gk 4 ай бұрын
ለምን በድንብ አልጠየካትም ስለ ምስራቅ ድል ትምህርት ቤት
@katalystchannel
@katalystchannel 3 ай бұрын
And we,I respect such humble lady 🙏
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 4 ай бұрын
wow, the most expressive and geniun girl with beauty.
@user-sb4fr3vb6m
@user-sb4fr3vb6m 4 ай бұрын
Wow yalat energy endet dess endemil lemegletsi ykebdegnal I wish yehone ken abreat buna biteta beka lehiwot biku yehonch lij nat tnx manyazewal
@Ahlu567
@Ahlu567 4 ай бұрын
Well come🎉
@Godblsu
@Godblsu 3 ай бұрын
እንዴ ማኔ ግጣምህ ትመስላለች ማች አርጋችሗል። ሁለታቹም ጨዋታ ትችላላችሁ አዝናናችሁን።
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 4 ай бұрын
This young woman is truly remarkable. May her resilience shine through as she navigates the challenges of the business world, and may she be blessed with enduring strength from her faith and her God.
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 4 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏Thank you so much
@ebesamekonnen2119
@ebesamekonnen2119 4 ай бұрын
Loved this one.......... "Neither you will stop tomorrow nor you will repeat yesterday"
@midwifebezanesh
@midwifebezanesh 4 ай бұрын
Wow i really like u tsinat❤
@birukKene-ou2jm
@birukKene-ou2jm 4 ай бұрын
You can do more and batter than this because you have experience and energy. My GOD be with you every second 🙏
@billaancha8394
@billaancha8394 4 ай бұрын
I watched full podcast without any breaks 😮 and she’s so sweet 🥲
@user-ir1hs6gp2q
@user-ir1hs6gp2q 4 ай бұрын
waw she is wonderful hero i wish for her grow grow grow every time .Thank you Mane for this and other podcasts God increases for you.
@teshalefekadu6130
@teshalefekadu6130 4 ай бұрын
Om mane amazing lecture nw bexam amasiginiligni bexam mitigarim lik nachi inkuwan zare nw yayawaati tiliqi bsira tisaralchi gana malikamun imagnilishalwu
@Mulievisionary
@Mulievisionary 4 ай бұрын
Thank you so much for your time it’s really helpful and keep it up mane hulie endzi aynet sewoche betakreb Btammm tekami new
@ebesamekonnen2119
@ebesamekonnen2119 4 ай бұрын
ya ewkat tig !!! I got so many things from ya guys!! It's about to be my no.1 podcast dude! Keep it up🥰🥰
@wakeup9847
@wakeup9847 4 ай бұрын
Tina happy to see and listen to you but not surprised because i new your talent and power.
@user-mg3lx7mv4z
@user-mg3lx7mv4z 3 ай бұрын
wowwww😲😲
@meskeremamykz968
@meskeremamykz968 3 ай бұрын
Love her honesty, learned a lot 🙏❤️
@orittesfamariam3049
@orittesfamariam3049 4 ай бұрын
Wow amazing hesto🎉🎉🎉
@helenkiros6647
@helenkiros6647 4 ай бұрын
Waw it was sooo interesting watching the conversation, waw
@user-if1dr9yk3n
@user-if1dr9yk3n 4 ай бұрын
Really tsenat you’re name is represented you’re soul keep doing girl 🎉
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yohanahabtemariam1316
@yohanahabtemariam1316 4 ай бұрын
Perfect 👌
@rising1786
@rising1786 4 ай бұрын
Wow Tsinat! I remember you from Gusto. I was thinking where do I know this girl from and said “oh yeah!” when you mentioned Gusto as a regular of that restaurant I can testify that you were professional all the time. I AM SO PROUD OF YOU. You remind me of my young self. And yes, I was successful in my field, was a general manager, and was so proud of what I achieved and of the systems and checklists I created and the young people I mentored and produced. My staff went on to become very much sought after and successful professionals in embassies, NGOs and companies. Our reputation was so high, my standards were so high that people who mentioned my company in their CV, didn’t need much of an interview. Former employees used to come and tell me. Anyway, I am so proud of you. The best podcast on here. I will visit your place next time I come to Addis.
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 4 ай бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏 I am looking forward to meet you again.
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 29 МЛН