ጆሮዬ አለቀሰ

  Рет қаралды 16,017

Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ

Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 432
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 4 жыл бұрын
ወድሜ መጥፎ የሚናገሩትን ሰዎች ተዋቸው የራሳቸው ጉዳይ እኛ እንወድሀለን ኑርልን ደግሞ ጠፍተሀል ስለእግዚአብሔር ያወካቸውን ነገሮች ንገረን ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ ወድሜ
@tadhaile2821
@tadhaile2821 4 жыл бұрын
I agree with you
@dmg8995
@dmg8995 4 жыл бұрын
አረ በስላሴ ,"ሙ"ላይም የፃፈው ,ከእሴይ ዘርም የተገኘው ፈጣሪ እንዲህ ባንተ ላይ አድሮ ለገለፅልን አምላክ ምስጋና ይድርሰው እግዚአብሄር ከሙሴ ጋር እንደነበር ,ካንተ ጋር ይሁን.
@meseretsilshi9821
@meseretsilshi9821 4 жыл бұрын
ጌታን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አንድ ቃል ተናግሯል እሄም አያውቁም እና ማራቸው ብሎል
@tesfaytilahun8258
@tesfaytilahun8258 4 жыл бұрын
እባክህ እዘንላቸው ግራ ገብቶቸው ነው🙏🙏🙏
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 4 жыл бұрын
ወንድማችን "እንዳልክ" ለኔና ለመሰሎቼ በጣም አንሶብናል የምትለቅልን ትምህርት በጉጉት ከመጠበቃችን አንፃር ስለመሀይሞቹ እባክህ ግዜህን አታጥፋ ብዙ ያንተን ትምህርት የሚጠብቅ ሰው አለና ለኔ ግን በፀሎትህ አስበኝ ወንድሜ እንወድሐለን ተባረክልኝ
@selamawitjamieson9741
@selamawitjamieson9741 4 жыл бұрын
አንተ የኢትዮጵያ መብራት ነህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ በርታ እግዚአብሔር ለሰለሞን የገለጠውን እውቀት ስለገለፀልህ በጠላት አሰራር እዳትፈተን ጆሮህን ለወረኞች አትክፈት የእግዚአብሔር ቸርነ አይለይህ አሜን
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 4 жыл бұрын
እንዳልክየ እኔ ነኝ መስከረም አይጠባም ያልኩት ሳላዳምጥ ነው አዳምጨ ሁሐተኛው ኢንተርቢ እየው እውነትን ከፈለግን የምንፈልገውን እግዚአብሄር እደሚያደርግልን አምኛለሁ እና ይቅርታ ለኮመንቴ ማለቴ ነው እደዛ ያልኩት ምክኒያት ደግሞ የኔታ ላይ የሚቀርቡት መናፍቆች ብዙ ነገር ስለሚሉ ነው እና እግዚአብሄር ካተ ጋር ይሁን አሜን
@melketsadikkhan2224
@melketsadikkhan2224 4 жыл бұрын
ተባረኪ ፣ ጥፋቱ የኔ ነው ብሎ በራስ የሚፈርድ እግዚአብሔር አምላክ አይለየውም።
@ezanetl7055
@ezanetl7055 4 жыл бұрын
አንተ ብቻ በርታ ብዙዎች ካንተ እውቀት ለመማር እየጓጓን ነውና ብዙም እየተማርንም ነው።
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@turonashhidaya2472
@turonashhidaya2472 4 жыл бұрын
ለወንድሜችን ቃለ ሕይወት ያስማልን በእወነት በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ማርያም ከፊት ትቅድምላችሁ አሜን አሜን አሜን
@abiyneway2249
@abiyneway2249 4 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ሚስጥር ነው ይህ ሐሳብ በልቤ ነበር አማርኛ ከግዕዝ ከመጣ የከሰማይ የተስጠ ቁንቋ ነው ስድብ የለበትም ለፈጣሪው የሚሆን ነው :: መፅሐፍችህ ማግኝት የሚችልበት መንገድ ብትጠቁመኝ ወንድ ተመራማሪና የህግ ባለሙያ እንዳልካቸው
@yegondergetmezgebu6045
@yegondergetmezgebu6045 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን!!! እርጋታህ ብቻ በቂ ነው። ይህንን ሁሉ ዕውቀት ለስጠህ አምላክ ብቻ ተጨነቅ ስለሰው እትጨነቅ የስው ልጅ እንደሁ ከማውራት አይቆምም።
@joannag9928
@joannag9928 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማ ብዙ ነገር ሳናቀው የምንናገረው ማለት ንው አማርኛን እንዳዲ መማር አለብን ማለት ነው።እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቅኔ ምንም ማለት እንደሆ አላውቅም ነበር።
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጥበቡን ይጨምርልህ አይዞህ እግዚአብሄርን ይዞ ወደ ፊት መጓዝ ነው እግዚአብሄር ህልምህን እውን አድርጎ ያሳይህ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 4 жыл бұрын
አሜን ወድማችን እግዚአብሔር መስተዋሉን ይሰጠን በሰላም ወደሀገር መድራችን ይመልሰን በፀሎት አስቡን ሰደተኛ እህታችሁነኝ
@ምስጋናሚዲያ
@ምስጋናሚዲያ 4 жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ።በረከታችን ስለተነጠቅን ማስተዋል ትተናል ።ፊቱ ያዙርል ፈጣሪ
@endalkachewbekatube4656
@endalkachewbekatube4656 4 жыл бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን
@selemawittube541
@selemawittube541 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንቁ ወንድማችን ጸጋዉን የበዛልህ ነህ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን ወንድሜ እኔ አረብ ሀገር ሳኡዲ ነው እምሰራዉ እና በችግር ውስጥ ነው ያለሁ ወንድሜ በጸሎትህ አሰበኝ ወለተ መዲህን እያለ
@svxjej9660
@svxjej9660 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እኔም ሳኡዲነኝ እርያድምንሁነሽነው ግን ይቅርታ ይህንበመጠየቄ
@mulutaye8077
@mulutaye8077 4 жыл бұрын
ኮመንት ባልሰጥም በሀሳቤ ወይም ባንደቤቴ መጥፎ ብያለሁ ባልከው ነገር ተጠራጥሬ ይቅርታ እርግልኝ
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 4 жыл бұрын
አሜን
@selamt8660
@selamt8660 4 жыл бұрын
እያንዳንዲሽ መቅሰፍት እንዳይ ፈጂሽ ዝም ብትይ ጥሩ ነው !🤫
@teddysheger8957
@teddysheger8957 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን ፤ ፀጋውን ያብዛልን !!! ሰይጣን የጣለን ያጠፋን መስሎት የሚጠፋውን ተክል ( ፍሬውን ) አስበልቶን ወርውሮን እመልካሟ ንፅህት ክብርት አዛኝቷ ላይ ወደቅን የህይወትን እንጀራ ከማህፀኗ ፍሬ በላን ዳግም ላንሞት ህያዋን ሆንን ፤ እናም ወንድሜ እንኳንም የናገሩህ (ሰደቡህ ) እነርሱ አፋቸውን ባይከፍቱ ይህንን ድንቅ እና እምቅ እውቀት ከወዴት እናገኘው ነበር ። ተሳዳቢዎች በርቱ እና እውቀቱን አስወጡት ሻማ እኮ ብርሃን እንዲሰጥ የግድ መጫር ( መለኮስ ) አለበት። በርታልኝ ወንድሜ የድንግል ባርያ !
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 4 жыл бұрын
እንዳልካቸው እፁብ ድንቅ ነው ስጦታህ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@sarakasanhe5795
@sarakasanhe5795 4 жыл бұрын
ወድማችን አስተማሪያችን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ስለክፉወች አትስማቸው ሰይጣን የስድብ አፍ ስለገጠመላቸው ነው መቼም ከክፉ ግብራቸው አይመለስም ዝም ብሎ የመስማት እና የማዳመጥ አቅሙም ብቃቱም ስለለላቸው ነው በውስጣቸው ያለው ያክፉ መፈስ ነው መልካም ነገር እንዳይናገሩ ያደርጋቸዋል እናም ተዋቸው ወድማችን አተን እግዝአብሔር ይጠብቅልን ለኛ ለተዋህዶ ልጆች እህቶችህ እና ወድሞችህ እናዳምጥህ አለን ትምህርቱ ስለሚጠቅመን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
@gg-nb3pz
@gg-nb3pz 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እንዴት ለአህዛባ ይገባቸዋል ብለህ ታስባለህ ስድብ እኮ ለነሱ ልብሳቸው ነው ቦታ አትስጣቸው አንተ እኮ ምስጢር የተገለጠልህ ነህ እህተ ሥላሴን በፀሎት አስብልኝ በርታ::
@mayema3846
@mayema3846 4 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ አንተ ከሰማሁ በኋላ አማርኛችን ሰፊ እንደሆነ ተምሬአለሁ
@endalealemu4110
@endalealemu4110 4 жыл бұрын
እንዳልካቸው በጣም ወድጄሀለሁ ደግሞም አክብሬሀለሁ :: ጆሮዬ አለቀሰ ብለህ የተሰጠህን አስተያየት ምላሽ የሰጠህበትን አዳምጬ ነበር በእኔ አስተያየት ለእንደነዚህ አይነት የወረዱ አስተያየት ሰጪዎች ጊዜ መስጠት የለብህም ምክንያቱም እንዚህ ሰዎች በጣም ወርደዉ አንተንም ሊያወርዱህ የሚፈልጉ ናቸዉና ስለዚህ ለነሱ መልስ ለመስጠት ያጠፋኸውን ጊዜ ሌላ የተሻለ ትምህርት መስተማር ይሻላል መክንያቱም ካንተ ብዙ እንጠብቃለንና
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 жыл бұрын
አይዞህ ወድማችን ለተሳዳቢዎችም ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ከዚበላይ ጥበቡን ያጎናጽፍህ አሜን ቃለ ህይውትን ያሰማልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዘበላይጥበቡንያጎናጵፍህ።ውድማችን።ቃለህይወስማልን።ውድማችን።እግዚአብሔር ከዘበላይጥበቡን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንን
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያሰማን የቅዱሳን አምላክ ይብሩ ይስፋ ወድሜ እዳልክ ማብያሪያው የሚገርም ነው እውነትም ባለቤቱ እያለ እነዚህ ጥሩ አመለካከት የሌላቸው ሰዎ ብዙ አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@hirutmoges1131
@hirutmoges1131 4 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ጥቡቡን ጨምሮ ይስጥህ እነሱ ን ተዋቸው አንዳንዶች ስለ ሀይማኖታችን መማር ማወቅ የምንፈልግ አለንና ያለህን እውቀት ብታካፍለን ወደ አምላካችን ልቦናችን እንዲመለስ ብታስተምረን እባክህ እኔ በግሌ በጣም ማወቅ መማር እፈልጋለሁና እባክህ ክፉውን ትተህ በጎውን መስመር አሳየን እሱ የገለፀልህን ለኛም አንተ ግለፅልን
@abiyneway2249
@abiyneway2249 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስሜን ስለገለጥከው እግዚአብሔር ሚስጥሩን አሁንም ይግለፅልህ
@ሞገስብርሀኑ
@ሞገስብርሀኑ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም እንዳልክ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
ወንድማችን እንዳልክ በጣም ድንቅ የሆነ መልስ ነው የሰጠሃቸው ተባረክ ለተሳዳቢዎችም ልቦና ይስጣቸው አክባሪ እህትህ ነኝ በፀሎትህ አስበኝ ኑርልን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ታሪክ እና መሠረት ለለላቸው አትጨነቅ ወዲማችን በርታ እመብርሃን ትጠብቅህ ወዲሜ
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 4 жыл бұрын
ክብር ይግባው ለመዳኒያለም ቅኒው ለአንተ ለገለፀው በእውነቱ እኛ ሰዎች በከንቱ እንመፃደቃለን እውቀቱን እንዲሰጠን ወደ ላይ መጋጠጡን ትተን እንዳልክ የአንተ ግን ይገርማል እድለኛም ነህ በዚህ መልክ ፈጣሪ የወደደህ
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@hannagranato9719
@hannagranato9719 4 жыл бұрын
የስድብ መንፈስ የሴይጣን ነው የኛ አስተማሪ ንህ ኑርልን አማራ አማራ አማራ ይኑርልን አሜን
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ መላእክት ያሰማልን ፀጋህን ያብዛልህ ወድሜ ኣሜን
@asteraster8219
@asteraster8219 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ወንድማችን እንኩዋን በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን ውንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ
@yordanosderbe2006
@yordanosderbe2006 4 жыл бұрын
እንዳልክ!!አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበቡን ይግለፅልህ ለኛ ለደካሞቹም እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን !
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw 4 жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን!!! እግዚአብሔር በምህረቱ ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው ከርሶ የሚጠበቀው ወደፊት መጓዝ ነው !
@tsehayabera3558
@tsehayabera3558 4 жыл бұрын
ወንድሜ በእዉነት ክፉ የሚናገሩትን አትሥማቸው እ/ር የገለጠልህ ከአምሮ በላይ ነው እኛ ግን ብዙ ነገር አግኘተንበታል አንተ በርታ እ/ር ከንተ ጋር ይሁን
@መሲነኝወለተማርያም
@መሲነኝወለተማርያም 4 жыл бұрын
ድንቅ ምርምር ነው በእውነት እግዚአብሔር በጥበብ ያኑርህ ወንድሜ
@meseretsilshi9821
@meseretsilshi9821 4 жыл бұрын
እኔ በጣም እማክብረህ ሰው ነህ
@meseretsilshi9821
@meseretsilshi9821 4 жыл бұрын
እንዳልክ እግዚአብሔር ለራሱ ያዘጋጀህ ነህ እኔ በበኩሌ ብዙ ነገር ተምራለሁ እግዚአብሔርን አብዝቸ ለመንኩት ጠብቅልን ብይ አንተ ማለት ለኢትዮጵያ አስፈላጊ ሰው ነህ አንዳንድ ውሸታሞች ቢበዙም እንዳተ አይነት አሉነ እሱ ይጠብቅልን አክባሪ ወለተ መስቀል እስራኤል በፀሎት አስበኝ መምህር
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን
@balagernegn195
@balagernegn195 4 жыл бұрын
አማርኛንማ አንተ ተናገረው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ
@asteratraga5635
@asteratraga5635 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በርታልን እነሱን ተዋቸው ጥሩ ትምህርት
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 4 жыл бұрын
ወንድማችን ለተሳዳብዎች ልቦና ይስጣቸው እነሱም ተይዘው ነው የዲያብሎስ ልጆች የሆነ እንጂ ይህንን እውነት የእውነት ከልቡ ሰሚቶ በአዕምሮ አጠንጥኖ ለሰማ ሰው እንዃ መሳደብ እኔ እንጃ ማንነታችንንና ለሀገራችን እንድንፀልይ ትልቅ መልዕክት ነው እንጂ እረ ሰው ጠፊቷል በማርያም እኔ እመቤተን የኔታ ቲዮብ ላይ እንቴርቪው ላይ ስከታተልህ በእውነት በእንባ ነው አይቼ የጨረስኹኝ እያዩ ለማያዩት እየሰሙ ለማይሰሙት አይኔ ልቦናቸውን እግዚአብሔር ይክፈትላቸው እንጂ ሌላ ምን እንላለን እውነትን የማይወድ ትውልድ የዲያብሎስ ልጆች በዝተዋል አይዞህ ወንድሜ እንዳል የእውነት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከአንቴ ጋር ነው የሚያስቱህን ያስወግዲልሃል በፀሎት ትጋ። እግዚአብሔር ያብርታህ በርታልን 🙏
@fevengetachw9713
@fevengetachw9713 4 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር የገለፅልህን ከማሳወቅ ወደ ኋላ አትበል ሰው ብዙ ይላል
@ቅድስትሶልያና
@ቅድስትሶልያና 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን በርታ ወንድማችን አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 4 жыл бұрын
እንዳልክ ወንድሜ ተዋቸው የሚሳደቡትን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አንተ ብቻ በርታ አንዳንዴ የተሳዳቢዎች መኖር ጥሩ ነው ለህይወትህ ብርታት ይሰጣል እኔ ዛሬ ላለሁበት ህይወት ስድብ ነው ያደረሰኝ ባልሰደብ አሁን ምኖረውን አልኖርም ነበር የተሰደብኩት ስድብ ለበጎ ሆነልኝ ምንም እንኳን ለጊዜው ቢሰብረኝም ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ በርታ እንወድሀለን! እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 жыл бұрын
ወንድሜ እንዳልካቸው የሚሳደቡትን አትስማቸው መንገድህን ያስቱሃል እግዚአብሔር ይጠብቅህ !
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሥላሴ ብለህ የኔም የቤተሰቤም የተመሰቃቀለ ይህይወቴ ይስተካከል ዘንድ
@yetthiopiaewenete7252
@yetthiopiaewenete7252 4 жыл бұрын
የምታነሳቸው ጉዳዮች በጣም አስተማሪ እና ጥልቅ እውቀት የሚሰጡ ናቸው፡፡ በርታ ነገርግን ፡፡ አንዳንዴ የእግዚአብሔርን እና አለማዊ ጥበብን/ሳይንሳዊ እውቀትን የመቀላቀል ጉዳይ አያለሁ፡፡ ይህም ምንድን ነው፤ በተለይ የአእምሮዊ ንብርት ባለቤትነት መጠየቅህ ምን ማለት ነው? ከማን ነው ምጠይቀው? ይህን አለም ከሚገዙት ምእራባዊያን/ከ666 አምላኪዎች ነው? ማብራሪያ ብሰጥበት መልካም ነው፡፡
@ናኒ-ጰ1ኰ
@ናኒ-ጰ1ኰ 4 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያስማል የክፍትን ቃለ በመልካም የምያስማ ጥበብን ለሁላችን ይድለን
@tsigemariyam6061
@tsigemariyam6061 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያወካቸውን አስተምረን ፅጌ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ
@jdnfbddhjdjdhbdd7250
@jdnfbddhjdjdhbdd7250 4 жыл бұрын
ቃለህ ይወት ያሰማልን ወዲማ ችን በርታልን
@bezaabraham5874
@bezaabraham5874 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ወንድሜ በርታልን ። በጣም ታስፈልገናለህ በእዉነት የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው ትምህርትህ በጣም አንጀትን የሚያረሰርስ ጹኡም ቃል ነው በርታልንንንንንን
@טיגםיטצגאי
@טיגםיטצגאי 4 жыл бұрын
በርታሰውከፉነው
@asratyizengaw5548
@asratyizengaw5548 4 жыл бұрын
በጣም ይግርማል አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ እንዳልህ
@bezakassa4981
@bezakassa4981 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 4 жыл бұрын
አላዋቂነት እራሱን የቻለ በሽታ ነው አንተ ብልህ ስለሆንክ በእውቀት አረምካቸው 👏🏽👏🏽👏🏽 በጣም እሚገርም ነው ብዙ እማናውቀው ሚስጢር እንድናቅ እረከን እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽
@addiseeshetu60
@addiseeshetu60 4 жыл бұрын
ወንድማለም ዝም በላቸው አንተ ብቻ ዝብለህ ወደፊት ቀጥል ፀጋውን ያብዛልህ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ
@ruutgashaw1264
@ruutgashaw1264 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እኔንም በፀሎትህ አስበኝ ሚስጥረ ስላሴ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ይገርማል ተዋቸው ቃል ሂወት ያሰማልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሜንን እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን።እግዚአብሔር ይባርክወንድሜበጣምይገርማልተዋቸው።እሜንን።እግዚአብሔር ይመስገን።አመሰግናለሁ ወንድሜበጣምይገርማልን።
@alemayehugezahegn8217
@alemayehugezahegn8217 4 жыл бұрын
ወድማችን አስተማሪያችን አንተንኮ በጣም የሚወዱክ ብዙ አሉ ለምን ለኮሜንት አትጨነቅ የፈለገ ጥሩ ስራ ብትሰራም አንዳንድ ደስ የማይላቸው ሰው አለ ማወቅ ያለብክ ከስንዴውስጥ እንክርዳድ እንክርዳድ አይጠፋም ስለዚ ቦታ አትስጣቸው የኦርቶዶክስ ልጆች ሁሉም ይወዱካል
@meron7563
@meron7563 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ሰላም ዋል
@sintayehugashu7248
@sintayehugashu7248 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ተሳዳቢ ፣ ተሰዳቢ ነው ። ላላወቁት የወንጌል ቃል መጥፊያቸው ለእኛ ለምንድን ግን የዘላለም ሕይወት ነው ።
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ ሳዳምጥህ በጣም እመቅንብሀለሁ ታድለህ
@tigestabraha729
@tigestabraha729 4 жыл бұрын
ስለ ትምህርትህ ከልብ እናመሰግናለን ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ ለእያንዳንዱ የሰጠው ስጦታ አለ እምላክ አያዳላም ሁሉን የፈጠረልን እኩል ነው የእኛ አቀባበል ነው ልዩነት የሚያመጣው ስለዚህ የእኔ ነው ቋንቋ ባለቤት እኔ መፅሐፈ ሔኖክ የእኔ የምትለው ነገር ትንሽ አልገባኝም ማንም ያላስተማረን አዲስ ነገር ስለሆነ አከብርሃለው
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዎሉን ያድለን ይቅርም ይበለን ምህርትን ለምንልን ወንድማችን ታመናል እኛ ታመናል. !!!! ምንም ጤነኛ ጠፍቷል እንዳንድ እግዚያብሔር የባርካቸው ቢኖሩም ለመማር ለመንቃት ለምንፍልግም እንዳንድንም እንቅፋት ይሆኑብናል እግዚአብሔር ምህርትን ይላክልን ወንድማችን እድሜ ክርጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን።
@ሚሚየየማርያምልጅነብዮ
@ሚሚየየማርያምልጅነብዮ 4 жыл бұрын
ወንድሚ ክፉውች የሚጠፉበት ቀን ስለደረሰ ነው የሚንቀዠቀዡት እገዛብሔር አምላክ ወደ አይምሯቸው የመልሳቸው
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን
@zinashalemayhu5961
@zinashalemayhu5961 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እስቲ ንገርልኝ እንደሱ እነዚህን ደደቦች በጣም smart interesting ሰው ነህ አመሰግናለሁ ለምትሰጠን ትምህርት ቀጥልበት በርታ
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 4 жыл бұрын
ስድብ እማ ስንወለድ አብሮን ነው የተወለደው አሰድስ አይሁንብህ የሀገራችን ወግ ነው አንተ ግን ባለ ብሩህ አኢምሮ እግዝአብሔር የገለጠልህ ለሚሰማህ አስተህሪበት አምላክ ፀጋኡ የብዛልህ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለተሳዳቢዎች ልቦና ይስጣቸው ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ይጓዛሉ ነው ኑርልን ወንድሜ
@melketsadikkhan2224
@melketsadikkhan2224 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ። ላንተ ሚስጥሩን የግለፀ አምላክ ለኛም እንረዳው ዘንድ ፀጋውን ያድለን ዘንድ በፀሎትህ አስበን። ጠላት ዲያብሎስ ፀጋህን ያሳጣህ ዘንድ ነው፤ ወንድሞች ባልተረዱት ነገር ፈርደው በክፉ ሀሜታቸው እነሱንም ጎድቶ አንተንም ይፈትንህ ዘንድ ነው እና ህሊናህ አይባዝን በመከራህ ልክ እጥፍ ድርብ ፀጋውን ሚስጥሩን ያብዛልህ። እንደበደላችን ያልከፈለን አምላከ እስራኤል ይመስገን።
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 4 жыл бұрын
ወንድሜ በአንተ እግዚአብሔር ሊሰራው የፈለገው ነገር አለ ብዬ ነው እኔ የማምነው! ይሄን ያልተረዳ ሰው ብዙ ሊያወራ ይችላል ስለዚህ ቦታ አትስጣቸው! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! እንዳልካቸው ገና ብዙ እግዚአብሔር የሚገልፅልህ እና የሚያበራልህ ነገር አለና ብዙ ከአንተ እንጠብቃለን! በርታልን!!!
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@yeshumneshzeleke2354
@yeshumneshzeleke2354 4 жыл бұрын
ወነድሜ ለዚህ ሁሉ ሰው መልስ ለመስጠት ባትሞክር ጥሩ ነበር ለወደፊትም ቢሆን ሁሉም በአንድአይነት ግንዛቤ ሊረደህ አይችልም አንተ ዝም ብለህ እግዚአብሔር እንደፈቀደልህ የተሰጠህን ብቻ በስዓትህ ብታስተምርበት ነው የሚሻልህ እኛ ከትችት ቦዝነን አናውቅምና።
@muluabadi8564
@muluabadi8564 4 жыл бұрын
አይዞህ በርታ ስለሰዎች አትጨንቅ አላዋቂዎች ብዙ ያወራሉ ቦታ አትስጣቸው ።
@hhfj9761
@hhfj9761 4 жыл бұрын
ወንድማችን እንዳልክ ለተሳዳቢዎች ሰከንድ ያክል እንኳን ጊዜ አትስጠጣቸዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው እኛ እንፈልገዋለን ትምህርትን አንተ በሚገርም እና በሚደንቅ ሁኔታ ስድቡን ወደ ት/ም ቀየርከዉ በርታልን በጣም ይገርማል በጾሎትህም አስበኝ ወለተ ስላሴ ብለህ
@asterassefa2714
@asterassefa2714 4 жыл бұрын
Wow you’re amazing my dear brother!!! May God bless you with many more years!!!
@seliethio1303
@seliethio1303 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀሬ ልጅ እንዳልክ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልህ። ግን እኛ እኮ የጠፋን ሰዎች ነን ምኑ ገብቶን ብለህ ግራ የገባው ትውልድ ነው ያለ እኮ ወንድሜ ይልቅ አብዝተህ ጸልይልን ወደ እውነት መንገድ ይመራን ዘንድ ወንድሜ ይልቅ እንዴት እንማር? እድሜ ጤና ይስጥልን።
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 4 жыл бұрын
ዋው ይገርማል እግዚአብሔር ይጨምርልህ የሁላችንንም አይምሮ ለመስማት እኳን ይክፈትልን፣
@ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ
@ወልደገብረኤልሰላምለኢትዮ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ💚💛💓🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾⛪
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 4 жыл бұрын
ለተሳዳቢዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ወንድማችን በርታ ግሩም ትምህርት ነው የምትሰጠን
@zmttrfo2064
@zmttrfo2064 4 жыл бұрын
እግዛአብሔር ይጠብቅህ አይዝህ ድንግል ካተጋር ትሁን እኔን በፀሉት አስበኝ ወልተ ማርያም
@alemtigabu6780
@alemtigabu6780 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን
@shewaaster5470
@shewaaster5470 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልህ ምናለ ልጆቻችንም እንዲህ ቢሆኑልን
@kassahundemissie6717
@kassahundemissie6717 4 жыл бұрын
እንዳልክ መልስ ሰጥተህ አይሆንም ዝም በላቸው እና ስራህን ስራ
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 4 жыл бұрын
ወንድማችን እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን እባክህ ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ስላሴ ነኝ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 4 жыл бұрын
ወይ ወንድሜ እኔስ ደካማ ስለሆንኩ የእግዚአብሔርን ግሩም ነገር ላቀው አልችልም ከመደነቅ በቀር አእምሮየ እራሱ መስማትን አልተቻለውም በዚህ አጋጣሚ ከአሁን በኋላ ምንም አይነት ኳሜንት አልጽፍም
@sameerakhader1456
@sameerakhader1456 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ አሁንም ይግለፅልክ ውድ ውድም
@shshshehsgsvsbdd9330
@shshshehsgsvsbdd9330 4 жыл бұрын
የኔዉድ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፀጋዉን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ
@PaulA-nj9dk
@PaulA-nj9dk 4 жыл бұрын
በድንግል ማርያም በ እየሱስ ክርስቶስ እናት ስም ይዣችዋለው subscribe ሳታደርጉ አትለፉ👉👉 kzbin.info/door/E4ix4XB1wSAV0DO2Uamosw
@mulugetagetu8971
@mulugetagetu8971 4 жыл бұрын
Endalk ,betam yemigerm new ,Egziabihar yitebkih , Egziabihar ewnetin silemiwed ewnetin lemesrat ahunim berta , Le Ethiopia hagerh sera Tselot Tsely , Erashinm tebik ,
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 4 жыл бұрын
ከአይምሮ በላይ ነው 😭 ቃለ ህይወት ያሰማልን እስቲ ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስበኝ በማርያም 😭
@azebmulugeta2231
@azebmulugeta2231 4 жыл бұрын
ለተሳዳቡወች ልቦና ይስጣቸው ያንተ ትምህር ግን ለኛ ይጠቅመናል ወንድማችን መልስ የድንግል ልጅ ጥበቡን ያብዛልህ
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 4 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ🙏🙏🙏
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን እኛማ ደካማነን
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበብን ጨምሬ ጨማምሮ ይስጥክ ለኛም ለ ደካሞች ቸሩ መድህን ዓለም ዓይና ልቦናችን እንድ ከፍትልን በ ፀሎት አስበን
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን
@DR-io9qq
@DR-io9qq 4 жыл бұрын
አዞህ በርታ እግዚአብሔር ዘመን ይባርክ።
@almalmm2462
@almalmm2462 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመስገን ወደማችን ጠጋውን ያበዛለህ
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 4 жыл бұрын
በአንደኛ ደረጃ አስተማሪዬ ብዬሃለሁ። የተማርኩትንም ዛሬ ለተያዩ ሰዎች ሳስተምር ዋልኩ። አሁንም መማሬን እቀጥላለሁ አስተምረዋለሁም። የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን።
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 4 жыл бұрын
እንዳልክ እኳን በደህና መጣህ ሰው ከባድ ነው መልስ ሰተህ አትችልም ወንደሜ እዳልክ
@endalkachewbekatube4656
@endalkachewbekatube4656 4 жыл бұрын
ሁሉም ሰው ሲገባው ይረዳኛል ግን ዱር ውየ ነኝ ብል ዱር እየዋልኩ ያንን ተሳዳቢ ህይወቴን ስላስረሳኝ የተሳዳቢወች አምላክ የተመሠገነ ይሁን
@dememimi6013
@dememimi6013 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥ አንተ እግዚአብሔር በረዳህ መጠን የምታውቀውን ለኛ አስተምረን ወንድሜ ለሁሉም ጸሎት ያስፍልጋል ጸልይልን
@ephremdegu1350
@ephremdegu1350 4 жыл бұрын
ዘቦ ዕዝን ሰሚዓ ለይስማዕ ፣ አንተሰ ህድግዎ ወመንንዎ ለእሉ አላውያን ፤ ጊዜውን እንፈልገዋለን ሌሎች ድንቅ የእግዚአብሄር ስራዎችን ብንማማር እናም ወደፊት ……
@mesidesign12
@mesidesign12 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና እኔም የሚሰድቡትን እየተሳደብኩ ነበር። ልቦና ይስጠን።
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን
@nohaminyohanns1803
@nohaminyohanns1803 4 жыл бұрын
Ye wendmachinene telefon yemtawku kalachu setugne ???
አስታራቂ የቅኔ ፍች
22:01
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
እግዚኦ ማህረነ
22:35
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 5 М.
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
27 ዓመት በ21 ደቂቃ ...
21:32
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 5 М.
ምድር የእግሬ መረገጫ ነት እንጅ የጫማየ መረገጫ አይደለችም
15:18
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 14 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1 МЛН
ጎሱን ካላረሙ  ዘሩንመለየት አይቻልም።
28:27
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 6 М.
አካዕ ቤቃ የደራሲው ትረካ ማንኛውም ሰው ሊሰማው የሚገባው
46:50
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 40( BY BRUNO )
46:00
Awra Tube
Рет қаралды 182 М.
ለምን ይሆን የሔኖክን መፅሐፍ ለማንበብ የማይገፋፋን ? ስንል ሚስጥር ስላለው ነው
1:41:33
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.