ካልደበደበኝ ... ምኑን ወደደኝ? || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 40,934

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 275
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Жыл бұрын
sa wr wb ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ እኔ የኔን ተሞክሮ ልንገራቹ ሴትልጅ የፈለገ ሃይለኛ ብትሆን እኛ ወንዶች የበላይነት ሥሜት ሳይሰማን በሆነ ነገር ከተጋጨን እኛ ወንዶች እራሳችንን ተቆጣጥረን የሃንን ጊዜ ካሳለፍነው እመኙን ንግሥቷ ነገሩ ካለፈ በኋላ መታ ግባርህ ነው የምሥም የዛሬ13 ዓመት ነው ያገባሁት እንደተጋባን በሆነው ባልሆነው ጭቅጭ ነበር ግን እኔ አላህ የሰጠኝ ፀባይ ዝምታ ነውና ሥንጨቃጨቅ እኔ አንድ መልሥ እመልሥና ዝም ነው የምለው ንግሥቷ የባሰ ትናደዳለች ማታ ከሆነ የተጋጨነው አንድ ክፍል ገብቼ እተኛለው በቀን ከሆነ የተጋጨነው ወጣ ብዬ ትንሽ ሥትረጋጋ እመጣለው አሁን ነገሩ ሥለተረጋጋ ቀሥ ብዬ ሳናግራት ትንሽ ከቆየች በኋላ አፉበለኝ እሺ ጮህኩብህ አይደል ብላ ግንባሬን ሥሥመኝ አላሃምዱሊላህ ይሄን ፀባይ ሥለሰጠሃኝ ብዬ አላህን አመሰግነዋለው ለኔ ሚሥት ማለት ህፃንልጅ ወልዶ እንደማሳደግ ነው ልክ እንደልጅ ከተንከባከብካት ቤትህን በደሥታ ትሞለዋለች ችላችላ የምትላ ከሆነ እቤትህን ታናገዋለህ አንዳንድ ወንዶች አረ የኔሚሥ በጣም ሃይለኛ ናት እንላለን እንደሱ ከማለታችን በፊት ለምንድነው ሃይለኛ የሆነቺው ምንድነው ችግሯ ብለን ቆም ብለን ማሰብ አለብን ወደፍቅር ሥንሄድ ነው ፀባይዋ የሚቀየረው ከሆነ ግልፅ ሁንላትና አውራት ምንድነው ያልተመቸሽ በላ አንዳንድ ሴቶች ለመናገር ሥለሚያፍሩ በንጭንጭ ነው የሚገልፁ ከዛውሥ አንዷ የኔ ሚሥት ሥለነበረች ነው ኢሄን የምነግራቹ እኛቤት ደሞ በግልፅና በግልፅ ሥላሳደጉን ምንም የምፈራው ነገር የሌም ወይደሞ የወጪ አምጣ አታምጣ ከሆነው የሚያነጫንጫት ገቢህ ትንሽ ከሆነ አባብልና አሥርዳትና የቻልከውን ሥጣት ከዛ እሷም እየተረዳች ትመጣለች ንጭንጩንም ትተወዋለች ቤትህም ደሥተኛ ይሆናል ሚሥትህ ደሥተኛ ባደረክ ቁጥር ደሞ ነገሮችም እየተሥተካከሉ ይመጣሉ ወላሂ ኢሄ እነተኛ እኔ ያለፍኩበት ህወቴ ነበር አሁን ምንም ሥደትላይ ብሆንም 3 ልጆች ወልደን አላህ ደሥተኛውን ኑሮ እያኖረን ነው አላሃምዱሊላህ
@teybamamde9243
@teybamamde9243 Жыл бұрын
ማሻአላ ሃሳቡ በጣም ምርጥነው
@SeadaSeid-yx9tb
@SeadaSeid-yx9tb Жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ እስከመጨረሻው ያማረ ትዳር ያድርግላቹ የሴትን ልጅ ባህሪ እንዳንት የሚረዱ ጥቂቶች ናቸው
@sadahs4112
@sadahs4112 Жыл бұрын
መሸአላህ
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Mashalla
@jjnnv7872
@jjnnv7872 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@seada.tube.
@seada.tube. Жыл бұрын
ያረብ ሀገር እህቶቸ እድኔ ግራየተጋባችሁ ላግባ አላግባ እገር ልግባ ወስ ልስራ እግብቶ ልጅ መውለድ የናፈቃችሁ አላህ እራህመቱን በሩን ይክፍትልን አሚ ን በሉ
@عبداللهاليامي-ت5ت
@عبداللهاليامي-ت5ت Жыл бұрын
امين 🤲🏼
@moymunashiferaw
@moymunashiferaw Жыл бұрын
አሚን አላህ የተሻለው ይወፈቀን
@seadetube5367
@seadetube5367 Жыл бұрын
እኔ እዳችው ድኑ አህለቁ ስል ግራ ተጋብቸ እሄው 10 አመቴ 😂 አይዞን ያለው አለ ሁቢ
@Zz-vz2ep
@Zz-vz2ep Жыл бұрын
አሚንንን
@jujuHassen-l2p
@jujuHassen-l2p Жыл бұрын
አሚን በጣም ከብዶኛል
@ZahraAdem-q6d
@ZahraAdem-q6d Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስ ይላል!!አላህ ይጨምርላችሁ እኔ በበኩሌ በጣም እየተማርኩበት ነው።ጀዛኩሙላህ ኸይረን!!!
@jemalabdulber6700
@jemalabdulber6700 Жыл бұрын
ሱብሀን /ብዙም ተማርን። ዲናችን ኩራታችንِ. .. أٰل حامدُللََْه علاَ كُلِ حاـل
@HikmaMukerem
@HikmaMukerem Жыл бұрын
እኔ ሀሳብ እቀበላለሁ እሰጣለሁ ጥፋቴንም ለማረምና ለመመካከር ዝግጁ ነኝ የፈለገ ቢሆን ዱላን በጭራሽ አልቀበልም ሁለታችንም ሰዎች ነን አላህ ቋንቋ የሰጠን ተነጋግረን እንድንግባባበት ነው ችግር ሲመጣ ቁጭ አድርጎ ያናግረኝ እንጂ ዱላ እንዳይሞክረው ባይሆን እኛ ሴቶች ዱላ የሚያስንቀውን ምላሳችንን መሰብሰብ ተገቢ መሆኑን አምናለሁ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 Жыл бұрын
ትክክል
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Жыл бұрын
ትክክል
@hawaendris-em9fy
@hawaendris-em9fy Жыл бұрын
ትክክል
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Жыл бұрын
አንች እራስሽ መሰከርሽ : ምላሳችን ያስመታናል ብለሻል :: እንሻአላህ እንደበድባችሃለን ! ልክም እናስገባችሃለን!
@media_123
@media_123 Жыл бұрын
@@ShegerBusiness እረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምን አሉ ሴትን ልጅ ያስከፋት ያስከፋኛል ብለዋል ሴቶች እኮ ምስኪኖች ናቸው ትንሽ ስጦታ የሚያስደስታቸው ቀስ አድርገህ ብትነግራት ታስተካክላለች ዱላ እኮ አለፈበት
@ayshasiraj1237
@ayshasiraj1237 Жыл бұрын
አላህየ አደራህን እንኳን የሚማታ እና የሚቆጣ ባል እዳታጋጥመኝ እኔ አልችልም ሁልየም ፈገግታውን ነው የምፈልገው ያርብ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
ኡስታዝ አብድርገፋርና ወንድም መሐመድ ፈረጅ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም አስፈላጊ ት/ት እያስተላለፋችሁ ነው ክብር ይገባችጛል
@HekmaBare
@HekmaBare Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዎላሂ እያለቀስኩና እየሳኩኝ የሰማሁት ደስ ሚል ምክር ነው ቀጥሉበት እኛም በሰማነው ምንጠቀም ያርገን
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Жыл бұрын
ጥፍጥ ያለ ትምህርት አላህ እረጅም እድሜና ጤና
@መዲነኝየጎጃሟ
@መዲነኝየጎጃሟ Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ምናለ ከባሌ ሳልፋታ ይህ ትምህር ቢኖር ኑሮ አንለያይም ነበር
@Zz-vz2ep
@Zz-vz2ep Жыл бұрын
😁😁
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا Жыл бұрын
ላለፈክረምት ቤት አይሰራም ለመጭው ነው እና ለመጭው ትምርት ይሆንሻል እሽ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
ለወደፊቱ ተማሪ እዳረሺ😂😂😍
@اميجنتي-ج2غ
@اميجنتي-ج2غ Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስስ እሚል ፕሮግራም አሏህ ይጠብቃችሁ ይህ ፕሮግራም አሁን ላለው የትዳር ችግር ምርጥ ፕሮግራም ነው ብየ አስባለሁ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
ሀለታችሁም ምርጥ ሰወች ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና ደሮ ፕሮግራምህን እከታታል ነበር ሰወደው በዙ ተምሬበታለሁ አሁንም ቀጥልበት አላህ ሷሊሆች ያድረገን
@teybamamde9243
@teybamamde9243 Жыл бұрын
ለጎጆየ ፕፎግራም ደጋግሜ ብሰማው የማሰለቸኚነው ወላሂ ማሻአላ የሆነ ፕሮግራምነው እንዲቀጥል እዳይቋረጥ የሚል ሀሳብለኚ
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጠቃሚትምህረትነው አላህ የሰማነው የምንጠቀም ያደረገን ያረብ
@Jemass-i1i
@Jemass-i1i 8 ай бұрын
ማሻአላ አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩሙላህ ህይረን ዱላ የሁላችንንም ቤት እያኮኮነዉ ይህየን ሚድያ ማለትም ለጎጆየ የሚለዉን ሚድያ ካዳመኩ ወድህ የተመታሁት ቆጭቶኛል
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 Жыл бұрын
ውይ እረረረረ እባካቹ በብዛት ለትዳር መፍረስ ወንዶች ናቸው ትልቁን አስተዋፆ የሚያደርጉት እባካቹ ወንዶቻችንን ምከሩልን
@SameeraSameera-g8y
@SameeraSameera-g8y Жыл бұрын
ሁሉም እሴቶችላይሆነ የሚፈርዱት😢
@MohammedMohammed-ed8uj
@MohammedMohammed-ed8uj 7 ай бұрын
መሻአላህ ጀዛከላኩም ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቱሁ
@Princess_579
@Princess_579 Жыл бұрын
እስልምና እኮ ለሴት ልጅ መብት የቆመው ነው ስንል በምክንያት ነው❤ ያሽረፈል ኸልቅ ሰዐወ የርሶ ኡመት በመሆኔ ሁሌም አላህዬን አምሰግናለው0💚🤍
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 Жыл бұрын
As wr wb wey Jebril betam tegrmalh miste aeheya meslecheh kebeto metfeta ate keshem
@ኡሚሁሌምኑረልኝ
@ኡሚሁሌምኑረልኝ Жыл бұрын
እደኔ የሚዉዳቸወ ማነወ ሚንበሮቺን
@DgFh-r2j
@DgFh-r2j Жыл бұрын
ማሻአላህ. አለይኩም. ባረከላሁ. ፊኩም. ወንድም. ሙሀመድ. ፈረጅና. ውዱ. ንግግረ. ነሩ. ኡስታዛችን. ኸይር. ጀዛችሁን. አላህ. ይክፈላችሁ. በጣም. ቡዙ. ትምህርቶችን. አግኝቻለሁ. በባሌ. በኩል. ስለሽምግልናስ. ማለት. ስለተጣልቶ. መታረቅ. መቼ. ነው. የሚነሳው. ቢነሳ. ደስ. ይለኛል. አንዳንዴ. ሰዋች. ሽምግልናናን. የሚጠሉ. አሉ. ሚስጥር. እንደማውጣት. ነው. ብለው. ያምናሉና. ስለዚ. ግንዛቤ. እንዲኖራቸው. ምክራችሁ. አስፈላጊ. ነው. ጀዛኩሙላሁ. ኸይረን
@seadetube5367
@seadetube5367 Жыл бұрын
❤ፍቅር ያሸንፍል ❤ በፍቅርና በምምክርጂ በድብድብ የሚሰምር ነገር የለም። ጦር አልማረከውን ፍቅር ይማርካል ይባላል።እኔ በበከየሌ አደለም ዱላ ይቅርና ከበድ ያለ ስድብ በራሱ ከህሌናየ አይወጣም። አላህ በፍቅር የተገነባ በተቅዋ የተዋበ በመተዛዘን የለዘበ መልካም የትዳር ዘመንን ይወፍቀን ❤❤❤
@AmmuFaysal
@AmmuFaysal Жыл бұрын
መሻአላህ ጀዛከላኩምኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹሁ❤❤
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
ጥሩ ወንድሞች የእናታችሁ ልጁች ይእህታችሁ ወንድሞች ይሚስት ባሎች የሴት ልጅ አባቶች ጥሩዎች አላችሁ አይገርማችሁ እኔ ባለሁበት ሀገር ሴት ተነስታ ልታቀምሰው ትችላለች ለወንድ የተመርጠ እንዳልሆነ እወቁት ለሁለቱም ግን የተፈቀደ አይደለም
@ShtuShtu-wk7nz
@ShtuShtu-wk7nz Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም በጉጉት ምጠብቀው ብሮግራም ነው አላህ ያግዛቹ በቱ በዱላው ዙሪያአ እኔም አልስማማም
@الوللو-ج9ف
@الوللو-ج9ف Жыл бұрын
ውስታዝ አላህ ኸይርጀዛህን ይክፋልህ ወንድም መሀመድም አላህ ጀዛህን ይከፈልህ በጣም ምርጥ ሚያስፋልገን ይምህርት ነው አላህ ያግዛቹ
@salihajewar7757
@salihajewar7757 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የዛሬው በጣም አዝናኝና አሰተመሪ ነው አላህ የሚጠቀምበት ያድርገው ጀዛኩሙላህ
@zedabdure6523
@zedabdure6523 Жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም ሰለይ እና መሰል ሀሰቦችን ሰልሰማ በፊት ከትደሬ በመፈተቴ እልፍ አእለፍ ምስጋና ለአላህ ይገበው። ተመስገኝ እሱ ነው እና።
@Ummah1-
@Ummah1- Жыл бұрын
መማታት ኣልወድም ኣልስማማም! መነጋገር እየተቻለ መማታት ምን ኣመጣው? በንግግር የማያምኑ ወይ ከእውቀት ነፃ የሆኑ ወንዶች ናቸው የሚማቱ! ፊቱን ኣዙሮ ከተኛ ለሴት ትልቅ ቅጣት ነው ብየ ኣስባለሁ! ግን ኣንዳኣንድ ሴቶች መማታት የፍቅር መገለጫ ነው የሚሉም ኣይጠፉም😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
ወሏሂ አንዳንድ ጃሂል ወንዶች አሁን በተጨባጭ አሉ ሚስታቸው በምን ምክንያት እንደሚደበድባት እንኳ በቅጡ ሳያሳውቃት የሚደበድብ ቆንቆሮ ጃሂሉል ሙረከብ ሌሎቹ ደግሞ አሏህ የአሏህን ድንበር እንጣስ በጋራ እንመፀው ሲላት በጭራሽ አሏህ የከለከለውን አልሰራም ስትለው የሚደበድብ አለ ሱብሀን አሏህ አቅል የማይፈቅደውን ሁሉ ለመስራት የሚፈልግ እንሰሳዊ ተግባር ያለው ሰው ለባልነት አያስፈልግም ።ግን ከተገባ በሇላ ነው የምታውቀው ፣ልቧን ይሰብራል
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙሀመድ ፈረጅ አያረጅም 11 አመት በፊት ቤታችን የሚል ፕሮግራም ነበራቸው ከኡሰታዝ አብዱ ገፋር ጋር ልጅ ነበርኩ በጣም ነበር የምወዳቸው አብዱል ገፋር ሸብቷል 😅
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ Жыл бұрын
አዎ ሱበሀን አሏህ አብዱል ገፋር በጣም ነው የተቀየረብኝ ምክሩን ስወድለት አሏህ ይጠብቃቸው
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
እደኔ ከሆነ ባግራውንድ አይነቶ ነው እጁ የሚያነሰው አለበዚያማ ዋጥ አርጎ እጁን ይሰበስባል❤❤ምክንያቱም እነዛ ወድሞቻ አባቷ ፊቱ ላይ ገጭ ይላሉ 😊
@BaderuLade
@BaderuLade Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል ፕርግራማቹ ቀጥሉበት
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱ ሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም አላህ የማንችለውን ነገር አያዘንም አምነን መቆበል አለብን የጀነት መግቢያ ሰበቤዋ አላህ ይጠብቅህ እታዘዛለሁ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Жыл бұрын
አቦ በረካ ሁኝ! ያንችን መሳይ አራቱን አላህ ይስጠኝ!
@bagadertabuk6107
@bagadertabuk6107 Жыл бұрын
استاذ عبد الغفار ما شاء الله يشرح الدروس كانه حكاية للأطفال ما ينسى
@emuzikra9513
@emuzikra9513 Жыл бұрын
,,,q🎉'
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 8 ай бұрын
😂ባማረኝ ስቀይረው እዝጋሃቤር ተፍቀደ ኣለሳ
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Жыл бұрын
የሙስሊም ወንዶል ካሃድ የሁዳ ሁነዋል አላህ የጅሀነብ ያድርጋቸውና በዳዮቹን
@jamila3850
@jamila3850 Жыл бұрын
አላህ ሂዳይስጣቸው።በይ እህት ጡሩእንመኚ ለኛምለሰውም ይቅርታአ እህት
@zuzuyoutube7929
@zuzuyoutube7929 Жыл бұрын
አረ አይባልም ጀሃነም የዱንያ ቅጣት እኮ አይደለም ክክክክክ አላሂ ሂዲያ ይስጣቸው ነው ሚባለው
@jamila3850
@jamila3850 Жыл бұрын
@@zuzuyoutube7929 ትክክል
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا Жыл бұрын
ምንምኳ ንግግራ መጥፎ ቢሆንም ወላሂ የሚሰሩት ስራ እኛንም ከአላህ እያራራቀን ነዉ ወላሂ እኔማ እራገምና استغفرالله እላለሁ እረግማን ጥሩ እንዳልሆነ ስለማቅ ወላሂ በሂወታችን ተጫወቱብን አላህ የጃቸዉን ይስጣቸዉና ደደቦች
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 Жыл бұрын
ኧረ አለት አላህን ፍሪ የራስሽን በይእንጂ ሲጀመር ይሄንያደረገውንምቢሆን ለጂሀነብ ይበለውማለት በጣም ከባድነው ከቃላትበላይ አይባልም የሙስሊም ወንዶችማለት በአለም ላይ ያሉወንዶችን ያካትታል አባትሽን ወንድምሽን ልጂሽንም ስለዚህ እምትናገሩትንነገር እህቶች አስተውሉ አንች ስንትወንድታውቂያለሽ ሁሉንም ወንድእንድህ ማለትሽ ለራስሽ ጥያቄነው
@nejatmohammad639
@nejatmohammad639 Жыл бұрын
As wb በጣም ጥሩ ሀሳብነዉ የዛሬዉ ሁለታቸሁም አላህ የግዛቸሁ
@alialzabbi7662
@alialzabbi7662 Жыл бұрын
‏ما شاء الله تبارك الرحمن الله يخلي لنا أستاذنا ويحفظكم إن شاء الله ويطول عمركم ❤❤
@AnasAbde-o4p
@AnasAbde-o4p Жыл бұрын
ሰላምአለይኩም ሜንበሮች ትልቅ ትምህርት ነው የምታነሱት ሀሳብ ተመችቶኛል
@umerumer7974
@umerumer7974 Жыл бұрын
Mashaallah beeetam arif program ena chigir fechi new hulachinim yemitegebirew yargen allah yirdan jezakellah uztaz abdulgefar ❤❤❤❤
@የኔመንገድ-የ9ዐ
@የኔመንገድ-የ9ዐ Жыл бұрын
ከመታኝ እማ አንድ ቀን አላደርም እኔ የማመነው በንግግር ነው አላህ አደራ የሚማታ ባል እንዳስጠኝ በጣም ነው የምጥላው ዱላ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙልት መጣቹ❤❤❤ታዳሚዎች❤❤❤
@aishaseid6130
@aishaseid6130 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ጀዛኩላህ ኸይርረን❤❤❤
@TofikMuktar-mp6ty
@TofikMuktar-mp6ty Жыл бұрын
Masha Allah Des yelale yalewn negr bemgletsk Des blognale ustazachn edme tena.....
@mohammedzayintajudintajudi1445
@mohammedzayintajudintajudi1445 Жыл бұрын
ማሸአላህ ደሰ የሚል ረዕሰ ነው አንድ ነገር ልበል ሁሉንም የሚያሰማማ ጉዳይ ነው ብዬ አሰባለሁ ለሚያሰተነትኑት ግልፅ ነው የባልና ሚሰት የባል ድብደባ ለሚሰት ጉዳት አለው የሚባለው 3ኛ አካል በመሃከላቸው ሲገባ ብቻ ነው ጉዳቱ የሚሰማት በሁለቱ ብቻ ከሆነ ግን እንደውም የፍቅር የማጣፈጫ ቅመም ነው እላለሁ
@neimanuriye1196
@neimanuriye1196 Жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄Aydel
@mohammedzayintajudintajudi1445
@mohammedzayintajudintajudi1445 Жыл бұрын
@@neimanuriye1196 💀💀💀💀💀አይይይይጆላ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Жыл бұрын
እረአይዳሉም😂
@omamasaeed568
@omamasaeed568 Жыл бұрын
❤ማሻአላህ ተባረከላህ በርቱልን
@ZabibaMohammad-u7v
@ZabibaMohammad-u7v Жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤❤❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤ የዛሬው ደግሞ ይለያል በዱላ ነው የጀመራችሁት😅😅😅 ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ይርን ኡስታዝና ማሜ በአሁን ሰአት ዱላ ቀርቷል በነየ ግዜ አልፏል እሱ ነገር ችግርን በውይይት መፍታት ነው እሚሻለው። መማታት ውጤታማ አያደርግም ቤት ያፈርሳል!!! ባሉካየዋ እየሰማህ ከፈለክም እየተማርኩ ነው ካራቲን አብሽሪ እዳፈራ😂😂😂💪
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ትክክል
@ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ
@ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ Жыл бұрын
kkkkkkkk አሳቅሽኝ
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 Жыл бұрын
ﷺ وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيراً الجزاء جميعا❤❤❤
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው
@ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ
@ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ Жыл бұрын
አሁን ላይ ሁሉም ባይሆኑ መውለድ መች ይፈልጋሉ አላህ ዩስትርነ በስ
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 Жыл бұрын
አስላማአለይኩም ወረህመቱላህ ውበረካቱሁ ጅዛኩሙላህ ሀይር እንዳው የኔን ትዳር ብትታደጉኝ ሁለት ልጆች አሉኝ ያለሁት ለንደን ነው ክፉያም እከፈላለሁ እባካቹህ ጀዛከላህ
@munaali2129
@munaali2129 Жыл бұрын
MashaAllah TabrkAllah 🎉Ustazuna barak Allahu fik 👍👍
@-seneatube2767
@-seneatube2767 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላህ አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
@hawatu
@hawatu Жыл бұрын
አይይ አሁን ጊዜማ ያሉት ወንዶች ትንሺ ከተናገረችው ፍች ነው ማሥፈራሪያው ያባቶቻችን ዘመን ኧር ናልን😂
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا Жыл бұрын
የኔ አልፈታም አለሳ ምን አስቦ ነዉ😂😂
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله Жыл бұрын
​@@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا😂😂😂 ጎበዝ ነው ማለት ነው
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ Жыл бұрын
😢እኛ ቤት ልክ እደዛው ሁሉም ልጅ ጥግ ይዞ እናትናትና አባቴ ብቻ ናቸው ያሉት
@fatimaaa7321
@fatimaaa7321 Жыл бұрын
ሴቶችየወወዱንአማናሲጠብቁ. ወዶችስሴቶችየሰጧቸዉንንብረትምሆነፍቅርከከዷቸዉስ.
@yusufhassen4291
@yusufhassen4291 Жыл бұрын
ማሻአላህ አስተማሪ ፕሮግራም ነው።
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
እናንትን አላህ ይጠብቅልን ገራፊው ግን እናቱን እንድትገረፍ የፈቀደ ደፋር አሁን ቆሞ እናቱን ያስገረፈ ነው የመሰለኝ
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك Жыл бұрын
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 Жыл бұрын
ዱላም ሆነ ምላስ ተቀባይነት የላቸውም። ይህንን መቆጣጠር የማይችሉ ሰዎች ለትዳር ብቁ ናቸው ብዬ አላምንም ።
@NsraAa-t9g
@NsraAa-t9g Ай бұрын
አ:አ:ው:ው።እኔ:ባል:ሚንም:ማታት:ዬለበትም:ሁኔታውን:በሙሉ:ያደፈርስዋለ:እንካን:ባሌ:ሊመታኝ:ቀርቶ:እኔ:ሊጆቼን:እቆጣችዋለው:ውይም:እመኪራችዋለው:በዚህ:ዓይነት:እንኖራለን❤❤❤❤🎉🎉
@MohamedSss-xv4ow
@MohamedSss-xv4ow Жыл бұрын
ወላሂ ተጋደልን ያሉት ሰውች እኛ አገር ነችው አሁን ሁለታችውም አልፍዋል ሸዋ ውስጥ ነው
@Muna-e9j
@Muna-e9j Жыл бұрын
❤❤❤❤masha Allah tiru metered newe bertu
@alweyaseid3528
@alweyaseid3528 Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@muktarabunaanure7273
@muktarabunaanure7273 8 ай бұрын
Saalhallhuu Aleyhii wosaalamii Saalhallhuu Aleyhii wosaalamii Saalhallhuu Aleyhii wosaalamii Saalhallhuu Aleyhii wosaallamii ❤❤❤
@hawaendris-em9fy
@hawaendris-em9fy Жыл бұрын
እኔ ዱላ ስድብ አልወድም በውይይት ነገሩን መፈታት ይሻላል
@amaamm1171
@amaamm1171 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃ ቺሁ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
صلوات ربي وسلامه عليه أحسن الله إليك وجزاك الله خيرا أستاذ الله يحفظك
@remlanassir1844
@remlanassir1844 Жыл бұрын
Barekellahu fikum !!!!
@hayatomer7470
@hayatomer7470 Жыл бұрын
very interesting topics, creating awareness and educating the Muslim community is very important.
@Hanif323
@Hanif323 Жыл бұрын
እሱ ሲማታ ዝም ብየ የምመለከተው አይደለሁም እዳመጣጡ እመልስለታለሁ ሴቶች የተመታችሁ እዳትኖሩ አቅምሱት አደብ ይይዛል
@kemalmuhidin7342
@kemalmuhidin7342 Жыл бұрын
bal ayimatam
@Hanif323
@Hanif323 Жыл бұрын
@@kemalmuhidin7342 እሱንስ አልሰማም ዋናው እኔ አላጥፍ በራሱ ጥፍት ግን እኔን እማታለሁ ካላ እኔ ዝም አልልም እሱ በመጣበታ እመልስለታለሁ ሀቁን እጠብቃለሁ ከዚያ ውጭ ግን መብቱ አይደለም
@mekiyakamel7587
@mekiyakamel7587 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 Жыл бұрын
ሚስት ስታጠፋ መመታት አለባት ወይ የሚለው ጥያቄ መቅረቡ ራሱ አሳፋሪ ነው ባልስ ሲያጠፋ ምን ይደረግ እንደኔ በጉልበት የሚፈታ ምንም አይነት ችግር አይኖርም እንኳን ትዳርን ያክል ትልቅ ተቋም
@عبداللهاليامي-ت5ت
@عبداللهاليامي-ت5ت Жыл бұрын
جزاكم الله خير صلي الله عليه وسلم
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Жыл бұрын
ሙሐመድ በበል አምረ በጣም ደስ የለው የምሰልለ
@umhiba9730
@umhiba9730 Жыл бұрын
10:58 dedeb neh endet dula mefthe yehonal yebelagn lant mist tish!
@umuabdullah1077
@umuabdullah1077 Жыл бұрын
Barekellah fik ustaz allah tekami ewqeten yechemreleh allah yetbqeh dunyam akherahen yasamrelh 🤲 wendem mohammed lantem endezaw mederek ema mohammed fereje ena sofia yemru 👍👍
@حليمهحليمه-د6و
@حليمهحليمه-د6و Жыл бұрын
ማሻአሏህ አህ ይጨምርላቹህ
@seada.tube.
@seada.tube. Жыл бұрын
ያከሪም ይወፍቀን ጥሩ ቤተሰብ ጥሩ ባል መልካም ልጆች
@Zz-vz2ep
@Zz-vz2ep Жыл бұрын
ለሁለቺንም የረቢቢ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 5 ай бұрын
❤ሱለላሁዋለይሂወሰለም❤
@iiff3757
@iiff3757 Жыл бұрын
የወደፊት ባሉካየ ና ትምህርት ውሰድ
@hajranuru392
@hajranuru392 Жыл бұрын
እህልን ውላህ በጉጉት ነው የመጠይው
@sadaahmed8197
@sadaahmed8197 Жыл бұрын
ሆ ምነው ዱላ ግብሩ ካልሆን አላችሁሳ አላህ ይጠብቀን መወያየት እያለ የምን የዱላ ነው በሉ ተመያዩ የዱላውን ነገር ወዳ በሉት ዱላ መፍትሄ ሊሆን አይችልም። በሰለጠ ዘመን ዱላ
@SadNeGase
@SadNeGase Жыл бұрын
ያረቤ እዉነት ነዉ
@firdosali9399
@firdosali9399 Жыл бұрын
Allah kheyr jezachhun ykfelachhu
@ሐልማነኝኡሙሙሳ
@ሐልማነኝኡሙሙሳ Жыл бұрын
ማሻ አላህ እነማሳግነለን🥀🥀💐💐
@Hgfy187
@Hgfy187 Жыл бұрын
እኔግን ጥያቄየ በዱላ በስድብ እንጅ በንግግር እማያምኑ ወንዶችን እንደት ልዩነትን አጥብቦና ተስማምቶ መኖር ይቻላል ሌላው ደግሞ የኔ አዛዢ ባሌ ብቻ ነው ካልኩኝ ቤተሰብን እንደፈለገ እየዘለፈ ለኔ ቤተሰቦች ክብር እማይሰጥ ከሆነ እንደት ለሱ ጥሩ ልሆንለት እችላለሁ በኔ አመለካከት ቤተሰብ ቀይመስመር ነው።
@teybamamde9243
@teybamamde9243 Жыл бұрын
ይህን ትምህርቶች አዳምጦ በትዳሩ ለውጥየማያመጣ እውነትም ደደብነው አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን
@weinitywein2915
@weinitywein2915 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል ምክር ነዉ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
መምታት እኔም አልደግፍም😢😂😂❤❤
@abuhawd7525
@abuhawd7525 Жыл бұрын
ቤተሰቦቿ ጋር ምታበዛ ሴትና እንዳትሄድ ሚከለክል ወንድ ዝም ብሎ ከመሬት ተነስቶ አይደለም ሚከለክላት በዝርዝር ማውራት ስለማይፈልግ እንጂ አሳማኝ ምክንያት አለው ለምሳሌ ቀድሞ ያደገችበት አካባቢ ትቀርባቸው የነበሩ የጎረቤት ወንዶች ፍራቻና የርሷቤተሰቦች ለወንዱ ያላቸው መጥፎ አመለካከትና ቤተሰቦቿጋ ደርሳ ከተመለሰች በሗላ ምታሳያቸው አክቶች ናቸው እንዳይፈቅድ ሚያደርገው መቼም ማማ ባባዬ ሰላም ብለውሃል ዱአ አድርገውልሃል ብላ ሰላምታና ፍቅር ይዛ እምትመጣዋን እመቤት ሚመለከታት አይመስለኝም
@abuhawd7525
@abuhawd7525 Жыл бұрын
ሌላው ደግሞ አንድ ሴት ቤተሰቦቿ ጋ ደርሳ እስክትመለስ ቤቷ ውስጥ ሚፈጠሩ ክፍተቶች ይኖራሉ
@ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ
@ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስስ ይላል
@Hawa-o4u
@Hawa-o4u Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خير يا اخواتي بارك الله فيكم اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 Жыл бұрын
Semir Mashallah Allah yechmerleh eny bedwla alamenem wendu bakem selemibaltat new memetate demo s a w endeza belewal eyalchu lerashechu endmechachu new enje s w a mestachewn yemetubete hadis yelem set leje atemetam
@zuleyiha6906
@zuleyiha6906 Жыл бұрын
የሁለት ቤት ወንድና የሚዞር ዉሻ አንድ ናቻዉ እኔ የሁለት ቤት ወንድ ከማገባ ምነዉ በነጻ ነት አልኖርም እንዴ ምን የቀረቢኛል
@emrankedir5994
@emrankedir5994 11 ай бұрын
Esu mrchash nw kand belay magbatn yefeqedew gn getachn nw shariawn alqebelm blesh gedel endatgebi
@semira8296
@semira8296 Жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ትልቁ ጥያቄየ ተመልሶልኛን አላህ ያግራልኝ
@ethio-m9g
@ethio-m9g Жыл бұрын
ሧሊህ ባል ይሥጠኝ ያረብ❤
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 Жыл бұрын
Abdulejelil ❤
@وينانينا
@وينانينا Жыл бұрын
ሀቪቪ የትትዳር ኮርስ ሳልፈልግ ተምሬልሃለሁ 😊
@jamila3850
@jamila3850 Жыл бұрын
እኔስደብ አልወድም ቢመታይሻለኛን ከዛውጪ በመመታት አላምንም ከመታኚ እድቀንአላድርም እሱም አይማታምባሌ
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 Жыл бұрын
እኔ መቼም ሁለት ቤት እጅግ በጣም ክብደቱ ነው የሚታየኝ
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
እኔ እና ባለቤቴ ነን!
3:05
Ramadan Birhanu
Рет қаралды 7 М.
መህር በዱቤ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ
1:22:42