ካፕ ኬክ በክሬም እና ያለ ክሬም አሰራር በሜላት ማእድቤት

  Рет қаралды 16,928

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤተሰቦቼ የኬኩ ግብአት 250ግ ዱቄት 200ግ ቅቤ 150ግ ስኳር 2 እንቁላል 1 ይሻ ማንኪያ ቫኒላ 2 የሻ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር እና ቅንጣት ጨው ለክሬሙ 250 ሚሊ ዊፒንግ ክሄም 150 የተፈጨ ስካር እና 1/2 የሻ ማንኪያ የቫኒላ ቃና ስለምታበረታቱኝ በጣም እያመሰገንኩ አሁንም በላይክ ድጋፋችሁ አይለየኝ!!
@ፋንፊልሞን
@ፋንፊልሞን Жыл бұрын
ሜሉ እባክሽ በነካ እጅሽ የቶርታ ኣሰራር ኣሳዪን
@ፋንፊልሞን
@ፋንፊልሞን Жыл бұрын
ሜሉ እባክሽ በነካ እጅሽ የቶርታ ኣሰራር ኣሳዪን
@hiwotberhe2602
@hiwotberhe2602 Жыл бұрын
sewdshe eko
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
@@hiwotberhe2602 የኔ ቆንጆ ኑሪልኝ
@Abdlesemed
@Abdlesemed 11 сағат бұрын
Memare mefelege atasetemrime
@asma2386
@asma2386 Жыл бұрын
ሼፍ ሜሉ የምሰሪውን እሞክራለሁ ማዳም ደህና ያርግልኝ😂 ስሪ ትለኛለች በርቺ ሰላምሽ ይብዛልን 😘
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ሰላም ሜልዬ በጣም ያምራል ምርጥ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👌👌❤️🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እኔም ሁሌ ስለምታበረቻችኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@ኢትዮ-ሰ3ሠ
@ኢትዮ-ሰ3ሠ Жыл бұрын
እህቴ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርች።
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር Жыл бұрын
ሰላም ሜሉዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ሰሰላም መጣሽልኝ ዋው ያሚ ነው ሚሉዬ በጣም አመሰግናለው በቀላል መንገድ ስላሳየሽን ሲያምር ሲታይ እራሱ ያስጎመጃል ብሉኝ ብሉኝ ነው ሚለው እጅሽን ቁርጥማት አይንካው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 Жыл бұрын
Hi mely endet nesh yemteseriw hulu betsm yasdestegnal berchi .cake senesera ye electric memcha kelelen bemin benmetaw yeqelenal ebakesh melye negerign👍👍👍👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
በእንቁላል መምቻ የእንቁላል መምቻ አይደለም ኬክ ክሬምም ይሰራል ሰርቼም አሳይቻለሁ ቀደም ባለ ቪዲዮዬ ላይ ገብርሽ እይው ቀላል ነው
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ ሜሉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 Жыл бұрын
እጂሺ ይባረክ እህቴ
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝ🌹🌹🌹🇰🇼🇰🇼🇪🇹🇪🇹🌹🌹ዋውው
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
ሜሊዬ ቆንጆ ከልብ እናመሠግናለን ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘 ሜሊዬ የቅቤውን መጠን መፃፍ ረስተሻል ፃፊልን በድጋሜ እናመሠግናለን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሺ
@hirutcolongo6107
@hirutcolongo6107 Жыл бұрын
እንኳን ለገና ጾም አደረሰሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሂሩዬ
@yeabserafeleke8346
@yeabserafeleke8346 Жыл бұрын
እንኳን ለገና ጸም አደረሰሽ በይ እንግዲህ ምርጥ ምረጡን ጀባ
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ቅመም አንደኛዬ ነሽ ሁሉ ነገር ያምርብሻል።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የኔ ማር ክበሪልኝ
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላም ማራኪ እንደሁልግዜው ያም ያም ቶብ ቴን ነው እኔ የጣፋጭ ነገር አይሆንልኝም ይሄን ኬክ አጠገቤ ቢሆን ማራኪ ቁጭ ብዬ በሻይ ወይ በቡና ዱቄት ነው የማረገው 👌👌👌😘🌹👈
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኤልሲዬ
@ኒቃብነዉዉበቲ
@ኒቃብነዉዉበቲ Жыл бұрын
መያሺ ስዉደዉ የኔ እህቴ👏በረች
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ
@meronwoldemariam7921
@meronwoldemariam7921 Жыл бұрын
Thank you 🙏 for sharing!!
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 Жыл бұрын
Wwwwww
@brookskitchen7409
@brookskitchen7409 Жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ሁኚበት ብያለው
@bezafentahun6471
@bezafentahun6471 Жыл бұрын
Betam enameseginalen
@ayewalehu8667
@ayewalehu8667 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እስቲ ለገና የምትሆን ጠላ አጠማመቅ አሳይን ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ጌሾ ነው ችግሬ የኔ ውድ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
enkian aderese melye❤👍🏾👍🏾👍🏾
@sabrinakedir4197
@sabrinakedir4197 Жыл бұрын
Melly yen konjo gobaz weyine Ine ke sidet Tamalishe mache new Ida falakuti Le balle migb yee mi saraw isum Ke hanich tamire new 😋meliye yee unet minm sali aqi new Ka Hager ye wexawit gin Idime le you tube iya Tamariku new ahuni
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ለሁሉም እግዚአብሔር ቀን አለው በቅርብ ትሰሪያለሽ ዋናው ማለም ማሰብ ነው የልብን መሻት እግዚአብሔር ይሰጣል
@MiheretAbreham
@MiheretAbreham Жыл бұрын
Ena milse oil altetekemesesm aydel
@hemenbefekadu5481
@hemenbefekadu5481 Жыл бұрын
ሜሊ ወተትና ስኳር ብቻ ቢመታ ክሬም ይሠራልናል ቅቤ ሳንጠቀም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንዳይደርቅብሽ ትንሽ ዘይት ብታረጊበት ይሻላል
@hemenbefekadu5481
@hemenbefekadu5481 Жыл бұрын
@usernunu695
@usernunu695 Жыл бұрын
ጎበዚት❤😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ኑኑዬ አመሰግናለሁ
@eyuab9661
@eyuab9661 Жыл бұрын
Are melu ene hulem anchi endemtadergiw eyaderekugn new yemseraw gn mnm aysakalgnm lk beslo sawerdew wedetache ymelesal wsetu chemlke ylal mela beygn
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እዩዬ ምናባቴ ላርግሽ ኬኩን ባየው ኖሮ ይሄን ስላላረግሽ ነው እልሻለሁ
@ahlambereko8707
@ahlambereko8707 Жыл бұрын
ስራሽ በጣም ደስ ይላል ስታስተምሪም በግልፅ ነው በርቺ
@meronlissanework1615
@meronlissanework1615 Жыл бұрын
!ሜሊዬ ባለሞያ
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz Жыл бұрын
❤🙏👏
@hiwotina26
@hiwotina26 Жыл бұрын
መቼም አንቺ አይሳንሽም የ Thanksgiving ምግብ አሰራር አሳይን. አበሻዊ ነገር የሆነ ለእኛ ለልጆቻችን ደግሞ የነሱን ባህል ያካተተ ነገር ስሪልን
@MartaMarti-n9o
@MartaMarti-n9o 3 ай бұрын
ሻንቲ ክሬም አይሆንም
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ጥሩ ሰራ ነዉ ኑ 📚🌹 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 28 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 22 МЛН
ለአዲስ አመት ልዩ ኬክ ያለ ዱቄት አሰራር
15:08
የኛ ቤት የሰንበት ቁርስ  ልዩ ጉዝጓዞ ሰራሁ
21:37
ካፕ ኬክ አሰራር cup cake 🧁
15:05
Habiba Habiba
Рет қаралды 13 М.
ልዩ የሆነ ቦክሰኛ አሰራር | Ethiopian boxegna cream puff
22:15
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 76 М.
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 28 МЛН