ከአርብ ሀገር መልስ ኑሮ በኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹

  Рет қаралды 7,609

MESE TUBE 2

MESE TUBE 2

Күн бұрын

Пікірлер: 208
@mrs2020
@mrs2020 10 күн бұрын
የሚትነገሪዉ ሁሉሚ ትክክሊ ነወ የኔ እህት ቀጠዪበት 👍👍👍👍
@امينهامام-د8ل
@امينهامام-د8ل 4 күн бұрын
ትክክል ነሽ እህት እኔም በሰላም በገባሁጂ ሁለተኛ ስደት አልወጣም እዛዉ እጋፈጣለሁ የሚመጣዉን ሀላስ ስደት ስደት እስከመቼ😢😢
@SubaidaZed
@SubaidaZed 9 күн бұрын
በናታቹ መጥፎ ኮመንት አትስጧት የሷን ተሞክሮ ነዉ ያካፈለችን ❤
@ጋልማርያምኪሓ-ሠ3ሠ
@ጋልማርያምኪሓ-ሠ3ሠ 10 күн бұрын
ትክክል ነሽ እህታችን እናመሰግናለን ኣችም ያሰብሽው ይሳካልሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s 10 күн бұрын
አልሀምዱልላ ቤቴንኳን ሠረቻለሁ መቀሳቀሻ ብረ ነው የምፈልገው እድሜየም እየህደ ነው መግባትም ቸገረኝ ያአላህ ሀሣባችንን ሁሉ ያሣካልን ያረብ
@መክያዬመካነሠላሟ
@መክያዬመካነሠላሟ 9 күн бұрын
እኔ 5ት አመቴ ቤት ሰርቻለሁ አልሀምዱሊላ ለጀወረት ይዠ አገሬ እገባለሁ ኢንሻአላህ❤❤❤❤❤
@Habtam837
@Habtam837 10 күн бұрын
በትክክል እህት እናመሰግናለን የኔ ውድ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤
@maekel6789
@maekel6789 9 күн бұрын
በርች ጥሩ መልእክት ነው የአላህ ልገባነበር ምን ይሻለኝ ቤቴ አላለቀምጅ ሰርቻለሁ ቦታም አለኝ እመለስ ይሆን ዳግም ስደት ምን ይፈጠርይሆን የአላህ ፈራሁ☝️😭😭💔😢
@ToybaEbrahim-e5v
@ToybaEbrahim-e5v 9 күн бұрын
ጨክኒና ጨርሽ አንድአመትም ቢሆን ይበቃሻል አብሽሪ
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 9 күн бұрын
መሥዬ የኔ መልካም በጣም ምርጥ ጠቃሚ መረጃነው ያሥተላለፍሺው የኔ ውድ እኳን ያሠብሺው ሁሉ ሆነልሽ ተመሥገን ለሁሉም ነገር የኔ ጀግና የኔ ጠካራ በቅርቡ ደሞ የራሥሽ ህይወት ጀምረሽ እደምናይሽ ተሥፍ አረጋለው በርቺ ጠክሪ❤❤❤❤❤
@emugenetiemugeneti361
@emugenetiemugeneti361 5 күн бұрын
በትክክል
@SaddHadf
@SaddHadf 9 күн бұрын
ትክክል ነሽ ዝም በያቸው ያልተነካ ሰው ግልግል ያውቃል አለ ሲቀምሱት ይረዱሻል ተያቸው
@JamilJa-n5e
@JamilJa-n5e 9 күн бұрын
ልክ ነሽ
@FathimaAdem
@FathimaAdem 10 күн бұрын
ትክክል ነሺ እህት❤❤❤❤❤
@zehara5
@zehara5 9 күн бұрын
እውነትሽ ነው ውዴ ሰው ባለው ነገር ሰርቶ መኖር አለበት ሁልግዜ የሰው ሀገር ይሰለቻል ልክ ነሽ ደመርኩሽ በርች እሕቴ 👍🥰 ቅመሞችዬ ደምሩኝ አበረታቱኝ እስኪ ❤❤
@MaymoonaH-e8j
@MaymoonaH-e8j 2 күн бұрын
ልክነሽ
@MeryYosf
@MeryYosf 6 күн бұрын
ትክክልነሺ የኔ እህት
@Nafesah-h5p
@Nafesah-h5p 8 күн бұрын
ትክክል ነሽ ከቤተሰቢ መኖር ከበድ ነዉ የግል ቤት መኖር የስፈልገነል
@ToybaAli-e1o
@ToybaAli-e1o 9 күн бұрын
ትክክልነሽ እህት❤❤
@sauditaif7667
@sauditaif7667 10 күн бұрын
እኔ አረብ ሀገር ከሄድኩ 16አመቴ ነው አራት ክላስ ቤት እሚከራይአለኝ ለራሴ መኖሪያ አርባ ቆርቆሮ ሁለት ጓዳ እና ሳሎን ቤት አለኝ አንድ ሰባት መቶሽብር እሚአወጣ የገዛሁት ቦታ አለኝ ጥሬ ብር ስድስት መቶ ሽብር አለኝ ልጀ አንዲት ናት ድሬአት አለሁ እኔ ብቻ ነኝ ልግባ ወይስ ትንሽ ልስራ እስኪ ምከሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤እወዳቹሀለሁ እግዚአብሄር ስደተኞችን በሙሉ ይጠብቀን በሰላም ወደሀገራችን ይመልሰን አገራችንንም ሰላም ያድርግልን አሜን
@alhamdulilah-df7he
@alhamdulilah-df7he 10 күн бұрын
ማሻአላህ ግን ያለሸን ለማንም አታዉሪ ዉደ
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 10 күн бұрын
ይበቃሻል ገብተሽ ውለጅ ያለሽን በደስታ እምትኖሪበት ያድርግሽ
@SaddHadf
@SaddHadf 9 күн бұрын
ግቢ እና አላህን በቤትሽ አምልኪበት. አላህ ገንዘብሽን ይባርክልሽ
@btslover9310
@btslover9310 9 күн бұрын
ግቢ ይበቃሻል 16 አመት ነዉ በስደት
@NeimaSemaw
@NeimaSemaw 9 күн бұрын
ግቢና ወልደሽ በሳቅ የምትኖር አላህን ምትገዢ ያድርግሽ ያለሱ ሁሉም ባዶነዉ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ 9 күн бұрын
ትክክል ነሽ ዕረ ከምንም በላይ ቤት ነው እሱነው ጎልቶ ያስቀረኝ አፍ ስደት ግን ምርርር ብሎኛል
@jfDh-yp8ip
@jfDh-yp8ip 10 күн бұрын
ስሚ እህቴ ወልድያ አካባቢ ነኝ ስትይ እሰማሻለሁ እና. ከዛከሆሽ. በታማኝነት. እኛ ብር እንላክልሽ. የቤት እቃ ስንፈልግ ምግብ ነክ ስንፈልግ. በምርጫችነ. እየገዛሽ ስጭልን ለቤተሰብ. ይህንስራብትሰሪ. ላችም ጡሩነው ለኛም እደዛው. ታማኝ ከሆሽ. ሁሉም ይፈልጋል ቁጥርሽን አስቀምጭልን ምንትያለሽ በዚህ ጉዳይ ??????????
@NaniNani-yc2ql
@NaniNani-yc2ql 9 күн бұрын
ጉበዝ ❤የእኔዉዱ ❤ዉነትብለ ሻል❤❤
@almasbh6100
@almasbh6100 8 күн бұрын
ሠብሥክራይብ አርጌሻለው ዳግም ሥደት አለመውደድሽን ወደድኩት በርች❤❤❤❤
@SubaidaZed
@SubaidaZed 9 күн бұрын
የኔ መልካም እህት እንዳንቺ በግልፅነት የሚናገር የለም ቅልጥፍ ያለ ምርጥ ምክር ነዉ የምሰጪን ያሰብሽዉን ያሳካልሽ አድናቂሽ ነኝ የካርጎዉን ቁጥር አንዴ ብትለቂልን ያኛዉ አይሰራም በተረፈ በርቺ❤❤
@MuluDemeke-m4v
@MuluDemeke-m4v 7 күн бұрын
ቤተሰብን መርዳትማ ግዴታችን ነው እነሱን ባግባቡ እየረዳው ለራሴም እያሰብኩ መሆን አለበት ልክነሽ እናት ከቤተሰብ በላይ ማንም የለም
@sauditaif7667
@sauditaif7667 10 күн бұрын
እውነትሽን ነው ስደት ከወጣን አይቀር የአንገት መግቢያ ሰርተን ነው መግባት ያለብን
@Gabya-ze2tl
@Gabya-ze2tl 5 күн бұрын
እውነት ነው እህቴ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 10 күн бұрын
ትክክል ❤❤❤❤❤❤❤
@KokobeAdemaw
@KokobeAdemaw 7 күн бұрын
ጎበዝ በርቺ የኔ መልካም አንቺ ጠንካራ ነሽ ለኛም አበርቺን
@BeziTeshi
@BeziTeshi 9 күн бұрын
ዋው ትክክል ነኝ እናመስገናለን ❤❤❤
@ኢትዩጵያ-ቸ4ዘ
@ኢትዩጵያ-ቸ4ዘ 9 күн бұрын
እኔስ ዝምብዪ መጠው ይህ ከውሃላይ እንዳለ ኩበት ጎለለለለለለለ እላለው ኡፍ ግን ከቤት ይልቅ ጤናን ይዞ ሐገር መግባትን የመሰለ ነገር የለም ቤትም ብርም ቢኖር አይከፋኚም😮
@afutamahmed9038
@afutamahmed9038 9 күн бұрын
ትክክል ነሽ ማሬ በርች
@anchinalu3250
@anchinalu3250 4 күн бұрын
ጐበዝ! በርች.
@Ksa-sl3ox
@Ksa-sl3ox 10 күн бұрын
አች ትክክል ነሽ ዝም ብለሽ ምከሪን❤❤❤
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 10 күн бұрын
ትክክል እህታችን
@AtsiSisay-y1f
@AtsiSisay-y1f 8 күн бұрын
እናመሰግናለን እህቴ እናትና አባት መርዳት የሁላችን ግዴታነዉ ከምር
@aishaaaa4217
@aishaaaa4217 10 күн бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ
@AaAa-kw8cq
@AaAa-kw8cq 10 күн бұрын
ምክርሺን ሰወድልሺ በርቼ
@tititube9079
@tititube9079 8 күн бұрын
መሢዬ በርችልኝ ዉዴ
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 9 күн бұрын
ልክነሽ እህት በርቺ
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 10 күн бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ❤❤❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 10 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Saada-g5f
@Saada-g5f 7 күн бұрын
ጎበዝ በርች መከራ አታወሪም
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 9 күн бұрын
ትክክልናት
@ወሄነትየገጉዩቲዩብ
@ወሄነትየገጉዩቲዩብ 9 күн бұрын
ጎበዝ በርች ሰበን መልሽ
@Asterabebaw-y6p
@Asterabebaw-y6p 7 күн бұрын
ጥሩ ምክር ነው እግዝአብሄር ይስጥሽ ቤተሰብ መርዳት ጥሩ ነው የእኔን በትንሹ ልገራቹው ወደ ስምት መቶ ሽህ ብር ለወድሜ ነው ያውጣው ታግቶ ነበር አሁን ለእራሴ እየሰራሁ ነው ቤተሰቦቸ ግን ፌታቸውን አዞሩብኝ ምክን መርዳት ስላቆሙክ እና እህቶቸ ለራሳቹ በቄ ነገር ሳትይዙ አትርዱ እናት አባት አግዙ ሳይበዛ ከዛ ውጭ ለራሳቹ ሁኑ እኔ አሁን የንግድ ሱቅ ምትሆን ገዝቻለው የጨርቃ ቦታ ደግሞ መቶ ካሬ አለችኝ ስገባ እሰራታለው ሱቄ ላይም ከሰደት መልስ እስራባታለው ተመስገን
@MohammedQatar-xf9sr
@MohammedQatar-xf9sr 6 сағат бұрын
የት ላይ ነው የገዛሽው ?ስንት አገኜሽ ሱቁን
@zaynatzeen4951
@zaynatzeen4951 10 күн бұрын
ጠክሪ አይዞሺ እግዚአብሔር ይርዳሺ
@tsegahailu6129
@tsegahailu6129 8 күн бұрын
ሰላም እህት እንዴት ነሽ የካርጎ አሳውቃቹዋለ ብለሽ ነበር
@seadi5
@seadi5 10 күн бұрын
ስደት ሰልቾቶኛል አንደየ ከቤተሰቦቼ ጋርበደበለቀኝ ግን ቤታችንን ሊወርሰውነው ምንዋጋአለን የቀበሮደስታሆነ
@Muniratube
@Muniratube 4 күн бұрын
እኔ አራት አመቴ ነዉ ባሌ ጠካራ ስለሆነ ሆልሜም ቤት ነበር ማረፊያ ሰርቶልኛል አሁን ልገባነዉ በፍቃድ ገብቼ አይቼዉ ለቤት ላሟላ እመለሳለዉ❤🎉
@fatumaibrahim5507
@fatumaibrahim5507 9 күн бұрын
ትክክልነሽ እህት
@MissRahmaa
@MissRahmaa 10 күн бұрын
አብሺር እኔም መችይሖን የምገባ
@መክያዬመካነሠላሟ
@መክያዬመካነሠላሟ 9 күн бұрын
ዝምበያቸው እኔ ለረፍት ገብቸ ወላሂ ዬህቴቤት ውሀልክ እዬታሰር ሲሚቶ አቡክቻለሁ አግዣለሁ ለግበኛ እናማ በርች ዬነበርንበትን አንረሳም👍👍❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ሰላማዊትአገሹ
@ሰላማዊትአገሹ 10 күн бұрын
ትክክል ነሽ
@obadesalamo-nj8jy
@obadesalamo-nj8jy 9 күн бұрын
ልክ ነሽ ዝም በያቸው ❤❤
@bahhahayhhuuu4051
@bahhahayhhuuu4051 5 күн бұрын
አናመስግናለን፣እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 10 күн бұрын
እውነት ነው ቤት ካለን ሀብታም ነን እምኖርበት ያድርገን ❤ሳስበው ያ ጠላ የሰርግሽ ነው መሰለኝ አይደል 😂መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
@hawwamohmed5026
@hawwamohmed5026 10 күн бұрын
ጎበዝበርች❤
@Eteteitube
@Eteteitube 10 күн бұрын
እኔ 6 አመቴ ነው አረብ አገር ከመጣው ግን ጌታ ይሰገን ሁለት እቤት ጌታ ሰቶኛል ለውላቹም ይሰጣቹ ላገራችን ያብቃን ፋሲጋ እገባለው
@ኢትዩጵያ-ቸ4ዘ
@ኢትዩጵያ-ቸ4ዘ 9 күн бұрын
ገቢሽ መጣራት አለበት 6 met hulit bete ehhh
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 9 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@Najat-d5c
@Najat-d5c 9 күн бұрын
@@ኢትዩጵያ-ቸ4ዘክክክክ
@ረምላመሀመድ-ጨ5አ
@ረምላመሀመድ-ጨ5አ 9 күн бұрын
እውነትሽ ነው ማሬ አይዝሽ ብርች
@HgCg-m8v
@HgCg-m8v 10 күн бұрын
ትክክል ነሽ 🥰🥰🥰በርቺ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ 9 күн бұрын
የኔ ዉድ መሲየ የኔ ጀግና ❤
@FatenMama
@FatenMama 10 күн бұрын
ምንም አልተሳስተሸም የኔ ውድ
@አለባቸውአብደለ
@አለባቸውአብደለ 7 күн бұрын
ቤት ቢኖረንም ለባል ሳይሆን ለራሳችን ነው
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 7 күн бұрын
በርች እህት❤❤❤
@TigistAlemu-p5n
@TigistAlemu-p5n 9 күн бұрын
ጎበዝ❤❤❤
@UMIMAN-n7t
@UMIMAN-n7t 9 күн бұрын
🎉🎉🎉
@abhaksa-xk2ey
@abhaksa-xk2ey 10 күн бұрын
በጣም ትመችኛለሽ ትክክል ነው ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 10 күн бұрын
ኧወነቶነወ የእወነት እናመሰግናለን
@takkoushcell4009
@takkoushcell4009 10 күн бұрын
እውነትሽን ነው❤❤❤❤ የኔ እህት
@kebabush2119
@kebabush2119 9 күн бұрын
እህቴ ልክ ነሽ ምክርሽ ሁሉ ጥሩ ነው ነገር ግን ቤት ቤት አለኝ ቤት አለኝ አትደጋግም አወ ይገባኛል ሰውን መበርታት ያለ ነው ቤት የለኝም በቃ ሃገር አልገባም ብሎ ተስፋ ይቆርጣሉ ብራችሁን ያዙ አስቡበት በይ እንጂ አስሬ ቤት እኔ እንድህ ነኝ ብሎ በሌላቸው ላይ እራስን መኮፈስ ጥሩ አይደለም ብቻ እግዚአብሔር ማመስገን ያለ ነው እኔ አዲባ ላይ ባለሁለት መኝታ አለኝ ሁሉንም ነገር አሟልቻለሁ ለቤተሰብን ገዚቻለሁ አንድም ቀን እኔ እንደዚህ አለኝ ብዬ እራሴን አስቤ አላውቅም ብቻ በተሰጠን እግዚአብሔርን ማመስገን ነው ጤና የሰጠን እሱ ነውና አንቺ ግን እግዚአብሔርን ስታመሰግኝ አልሰማሁም አስሬ እሄ አለኝ እሄ አለኝ አትበይ ከቻልሽ አይዛችሁ በርቱ ብለሽ አበረታች እንጂ ሌላ መደጋገሙ ጥሩ አይደለም ሁሉም ጠፍ ነው ከአጠፋሁ ይቅርታ የተሰማኝን ነው
@Zmzm-e1p
@Zmzm-e1p 9 күн бұрын
👌👌👌👍👍👍
@birtukandereje-pm3qf
@birtukandereje-pm3qf 6 күн бұрын
በርችልኝማርየ እህቶቸ በቅንነትደምሩኝ❤
@marathmarath1883
@marathmarath1883 10 күн бұрын
ትክክልነሽ ውዴ❤❤❤ እኔም የምገዛዉ ሀሳብነው።
@ToybaEbrahim-e5v
@ToybaEbrahim-e5v 9 күн бұрын
ዉነትሽንነዉማሬዋ ልጀን ጥየመጣሁት ለቤትነዉ ማሬዋ
@tezetroyal
@tezetroyal 10 күн бұрын
በትክክል አህት ❤❤❤❤
@messimessi828
@messimessi828 7 күн бұрын
enamesegenle❤❤🙏
@YohenanzegiYon
@YohenanzegiYon 7 күн бұрын
ቤት መኖሩ መልካም ነው ነገር ግን ልጅ ብትወልዱ ስትይ በቃ ባሉ እኔ ቤት ገብቶ ነው እምንወልደው አይይ እኛስ 😢
@الوليدالرويلي-غ7ز
@الوليدالرويلي-غ7ز 10 күн бұрын
ውዴበርች'ሳህበትክክል
@MeryYosf
@MeryYosf 6 күн бұрын
ክክክክክ የቤተሰብ ግዴታ የለብንም የሚሉት እኮ ለማንም ቦዘኔ እዉደሻለሁ ሰላላት ብቻ 500 ሺ 600ሺ እየላከች የምትበላናት
@badriaSayd
@badriaSayd 10 күн бұрын
ሳህ🎉🎉🎉🎉🎉
@wesenambaye1200
@wesenambaye1200 9 күн бұрын
You right
@YeabaYeaba
@YeabaYeaba 7 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉
@GenetDesale-s2x
@GenetDesale-s2x 9 күн бұрын
ትክክክክክል ነሺ የኔ ውድ❤❤
@Hayah99-c8c
@Hayah99-c8c 10 күн бұрын
መርች እህት
@fentaye9663
@fentaye9663 10 күн бұрын
በቸ እህቴ 😍😍😍😍😍
@housemaid5021
@housemaid5021 6 күн бұрын
ማሬ ለኔ ቦታፈልጊልኝ በአላሕ ቦታእኳ ልግዛ ሥደትን ሰለምታቂው ተባበርኝ
@fatmaal1446
@fatmaal1446 10 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍❤❤
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 10 күн бұрын
ለወረኞች ቦታ አትሰጭ በርትተሺ ሰሪ ውደ
@negwajemal3662
@negwajemal3662 10 күн бұрын
ቅመም ጎበዝ ነሺ
@zehraissa5162
@zehraissa5162 9 күн бұрын
እኔ አለገበሁም ቤትም የለኝም ካማጠዉ 3 አመቴነዉ ስራ በጣም ይበዛል አሳሪዬም በጣም ጨቅጫቃ ነት እኔ ደክሞኛል በእርግጥ ከ ቤታሰቤ ዉጭ ቢቻየን ስለሆንክ ብዙም አሊጫነቅም ወለሂ ስራ መስራ በጣም ይአደኪመል ቤታሳቤን እያገስኩ እኔም ትንሽ አጣረቃሜ ሀገር ገቢቼ ሊስራ እየልኩ ነዉ እኔ እስክ ዉዶቼ ምካሩኝ ጎኔን ይአመኘል ሚን ትሉኛለቹ አዳረ አትለፋኝ❤
@khadijak5646
@khadijak5646 9 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kibneshkabo
@kibneshkabo 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@M3rfaM
@M3rfaM 10 күн бұрын
❤❤❤❤
@BilalRabaa-ml9mx
@BilalRabaa-ml9mx 10 күн бұрын
ጎቦዚ❤❤❤❤
@jmaryamqwe7202
@jmaryamqwe7202 10 күн бұрын
Yenee wudi fetari malikamun yadilesh❤
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 9 күн бұрын
እኔአምስትአመቴነዉ 45ቆርቆሮ እየሰራሁነዉ ብርየለኚም ግንሀገሬለመግባት አስባለሁ በፆሎታቹሁአስቡኝ❤❤❤❤
@MasarateDubai
@MasarateDubai 9 күн бұрын
Tekekeli 😢
@ብዙሀን
@ብዙሀን 10 күн бұрын
እህታየ ልክነሺ ሁልም ❤
@SfgThh-h2i
@SfgThh-h2i 9 күн бұрын
የየት ሀገር ልጅ ነሽ
ውሎአዳር፡-  ቆጮ እንደጤፍ | wulo adar
29:42
EBC Entertainment
Рет қаралды 45 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
የነፀ መልስ ቀን ዉድ የሆነ ስጦታ😱
33:23
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 169 М.